ግብረ አውናን/ሴጋ/ የፈጸመ ኦርቶዶክሳዊ/ት ጋብቻውን/ዋን በተክሊል መፈጸም ይችላሉን? መምህር አቤል ተፈራ እንደጻፈው ፊልሞና እንዳቀረበው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • #SUBSCRIBE #ዝማሬ_ዳዊት
    ግብረ አውናን/ሴጋ/ የፈጸመ ኦርቶዶክሳዊ/ት ጋብቻውን/ዋን በተክሊል መፈጸም ይችላሉን? መምህር አቤል እንደጻፈው
    ለመምህር አቤል ጥያቄ ካለዎት ቴሌግራም ላይ በዚህ @Semenewu ሊያገኙት ይችላሉ!

КОМЕНТАРІ • 192

  • @መአዛአፀድማርያም
    @መአዛአፀድማርያም 4 роки тому +28

    በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልን ላስተማሩን ለመከሩን ለመምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም ያስምነው በልባችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን💠💠💠😭😭

  • @SenaitAmare-f4g
    @SenaitAmare-f4g Рік тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ያርዝምልን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @newayabebayew3322
    @newayabebayew3322 2 роки тому +47

    ዘላለሜን የሚፀፅተኝ ነገር ነው ሁሉም ነገር አሁን ነው የገባኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ሰላምናፈቀኝ-ደ6ዸ
      @ሰላምናፈቀኝ-ደ6ዸ 2 роки тому +1

      ምንድንነው ግብረ አውያን ሲቀጥል አንድ ሰው ሳይገባው ቢሳሳት ጌታ አይቆጥርበትም

    • @hanna4751
      @hanna4751 2 роки тому +3

      @@ሰላምናፈቀኝ-ደ6ዸ እራስን በራስ ማርካት ማለት ነው። እንዳፍሽ ይቅር ይበለን።

    • @ሰላምናፈቀኝ-ደ6ዸ
      @ሰላምናፈቀኝ-ደ6ዸ 2 роки тому +8

      @@hanna4751ጌታ ለኅጥያተኛ ነው የመጣ ማሐሪ ነው በቤት ካሉት ይልቅ የጠፉት ልጆች እጥፍ ያገለግሉኛል ብሏል ኀጥያት ባለበት ቦታ የእግዚአብሔር ጸጋ ይበዛል ዋናው ካወቅን በኋላ በተመሳሳይ ጥፋት አናሳዝነው ጌታ እኮ ፍቅር ነው ሰዎች እንደሚያወሩት ጨካኝ አደለም

    • @aysanewzewudu6720
      @aysanewzewudu6720 2 роки тому

      ይቅር አይለንም

    • @aysanewzewudu6720
      @aysanewzewudu6720 2 роки тому

  • @KallkidanBirhan
    @KallkidanBirhan Рік тому +3

    እግዚአብሔር አምላክ ለመምራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን የኔም የዉስጤ ጥያቄ ተፈታልኝ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን

  • @bizuuwtyogisi7906
    @bizuuwtyogisi7906 3 роки тому +6

    አሜን አሜን አሜን አሜን ተመሰገን አምከኬ ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️💚💛❤️
    እልልልልልልልልልልልል
    ⛪️⛪️⛪️🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭

  • @Eyob-qs7co
    @Eyob-qs7co 6 днів тому +1

    EGZIABHER YKR YBELEN🙏🏽✝️

  • @wediTekie-m3s
    @wediTekie-m3s 2 дні тому

    እባካቹ በጸሎታቹ አስቡኝ አሁንስ በጣም ደከምኩ ንስሐ እግባለሁ ነገር ግን በድጋሜ ወደዛ ነገር እመለሳለሁ ባካቹ አቡነዘበሰማያት ድገሙልኝ ።በተክሊል መጋባት በጣም ነው የምናፍቀው ንስሐ ገብተህ በተክሊል መጋባት ስ ይፈቀድ ይሆን😢

  • @mazayeshitilamaza6554
    @mazayeshitilamaza6554 2 роки тому +4

    ቃለሂወት ያሰማልን አቤቱ እንዴበደሎ ሳይሆን እንደቸርነት ይቅር በለኝ

  • @genetmulie4648
    @genetmulie4648 3 роки тому +23

    ማረን ማረንንን እግዜሔር እባክህ እጠበይ እኔቆሻሻይቱልጅህ ጌታሆይ

  • @gelilatefera6836
    @gelilatefera6836 2 роки тому +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የ አገልግሎት ጌዜክ ይባርክልን
    ምህረቱን ቅዱስ አማኑኤል ይላክልን

    • @MmMm-p3m
      @MmMm-p3m 6 місяців тому

      ቃለህወትያሰማልን

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 3 роки тому +4

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማለን እግዚያብሔር ይስጥለን አሜን፫⛪️🇪🇹

  • @tigistyimer3381
    @tigistyimer3381 3 роки тому +9

    ቃለሂይወት ያሰማልን ለእኛም እግዚአብሔር አይነ ልቦና ይስጠን

  • @ኪዳንግርዝሄር
    @ኪዳንግርዝሄር 3 роки тому +17

    ጨነቅን ኣሀነስ መፈጥሬን ጥላሁት ኦ ኣምላኬ ሆይ መሕርቱን ይላከልን

  • @ኢትዮጵለዘላለምትኑሩዉብሽ

    አሜንንንንን ቃል ይህውት ያስማልን

  • @ሁሉምነገርለበጎነውስሙየተ

    አሜን አሜን አሜን ሁሌም መጠየቅ የምፈልገው ጥያቄ ነበር አመሰግናለሁ

  • @quickistgirl922
    @quickistgirl922 Рік тому +8

    በስደት እግዚአብሔር እየጠበቀኝ እዚህ ደርሻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን አንተ ስለጠበከኝነው በንጽህና ያቆየከኝ አሁንም ጠብቀኝና ለክብር አብቃኝ አምላኬ😢😢

    • @abrihamadera8983
      @abrihamadera8983 Рік тому

      ድንግል ትጠብቅሽ

    • @gggds3377
      @gggds3377 8 місяців тому

      እውነት እግዚአብሔር ይጠብቅሸ

  • @belayzeleke8426
    @belayzeleke8426 4 роки тому +9

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን

  • @አዩነኝቤተሰቦቿንናፋቂ

    ቃለ ህይወት ያስማልን አምላኬ ሆይ ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን

  • @yordanosgmikaal3535
    @yordanosgmikaal3535 3 роки тому +2

    ቃለ ሒወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን በውነት በጣም ማወቅና መማር ምፈልገው ወንጌልነበር ሁሌም ጥያቄ ይሖንብኝ ነበር

  • @kidanameratenateyoutube5574
    @kidanameratenateyoutube5574 Рік тому +3

    Wandoche kale hiwoti yasamang erjem edema yesxang ❤❤❤❤❤❤❤❤ Wayen 😢😢😢😢
    Medinalem how yiqir balang abetu mareng yiqir balang 😢😢😢😢😢😢😢
    SELE enate kidest dengele mariyam belake mareng 😢😢😢😢😢😢
    Wayoo NABSE hoye fexareshe fere😢😢😢😢😢😢😢

  • @BurTukan-e8d
    @BurTukan-e8d Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @FIRAFLASH
    @FIRAFLASH 4 роки тому +10

    በጣም እናመሰግናለን እግዚሀብሄር ይስጥልኝ

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @genetmulie4648
    @genetmulie4648 3 роки тому +3

    ቃሎትያሰማልን

  • @ዘተዋህዶ-ቀ8ጀ
    @ዘተዋህዶ-ቀ8ጀ 3 роки тому +14

    አቤቱ እንደምህርትህ ይቅር በለን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @TarikNaniye
    @TarikNaniye 2 місяці тому

    ትምህርታችው ጥሩ ነው ቃለ ህወት ያሰማልን ወንድም ሆነ ሴት እራሱን ስለሚያውቅ ለምን አሰፈገ ሰጋ ደሙን መቀበላቸው ስለሆነም ኻዒያት ነው እዚኦ

  • @EyerusDento
    @EyerusDento Рік тому +2

    አቤቱማረን ቆሽ ሻለሁው እግዛብሄርሆይ ማረን!!!

  • @chewaneda9516
    @chewaneda9516 4 роки тому +11

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሠማልን

  • @Atitegebtekeka
    @Atitegebtekeka Рік тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የበረከቱ ተካፋይ ያርገን

  • @gametube2289
    @gametube2289 3 роки тому +2

    ተምረንበታል እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ገብረሚካኤል-ኀ5ቈ
    @ገብረሚካኤል-ኀ5ቈ 3 роки тому +1

    _ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልወት_

  • @azitiaziti5049
    @azitiaziti5049 2 роки тому

    አሜን፫ቃል ህይወት ያሰማልን አቤቱ ማስተዋሉ ያድለን 😢

  • @beselfuaygebreamanul955
    @beselfuaygebreamanul955 2 роки тому +2

    አሜንንንንንንንን ቃለሒወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @BiniyamYibeltal-o5z
    @BiniyamYibeltal-o5z 3 місяці тому

    ታሐፅበኒ እግዚኦ እምበረድ ወእጻዐዱ

  • @Best-wn1sz
    @Best-wn1sz 4 роки тому +5

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @Viral_inspection
    @Viral_inspection Рік тому

    ኣቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ ፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @gebreegziabherhailemariam4173
    @gebreegziabherhailemariam4173 4 роки тому +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @عبداللهعمر-ص5ط
    @عبداللهعمر-ص5ط 3 роки тому +4

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @kirubeltesfaye5002
    @kirubeltesfaye5002 2 роки тому +2

    ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ

  • @legeseabebe772
    @legeseabebe772 3 роки тому +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @str1700
    @str1700 4 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን

  • @ቅዱስሩፋኤልረዳቴድንግልማ

    ቃል ህይወት ያሰማልን ⛪️🙏❤️❤️
    😭

  • @meseretabate1018
    @meseretabate1018 3 роки тому +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🤲

  • @yoeeran3286
    @yoeeran3286 Рік тому +2

    መምህር ግን ድግልናንስ ያሳጣል ማለቴ ግለወሲብ ስፈፅም ቆይቻለሁ አሁንግን ወደጌታ ተመልሻለሁ ነገርግን ድግልሴትነኝ ያውከወድጋር ተኝቼ አላውቅም 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @እማፍቅር-መ6በ
    @እማፍቅር-መ6በ 2 роки тому +2

    አየ እኔ💔😭😭😭

  • @magdismagda4792
    @magdismagda4792 3 роки тому +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @wenshetwenshet6922
    @wenshetwenshet6922 3 роки тому +1

    ቃልህወትያሰማልንምህር

  • @kiddist2235
    @kiddist2235 9 місяців тому

    😭😭😭😭ወየዉዉነብሴ😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ሀጢያቴ በፀፀት ሊገለኝ ነዉ😭😭 በማርያም ንሰሀ መግባት እፈልጋለሁ ያለሁት በስደት ነዉ እባካችሁን ስልክ ቁጥር የአባ የምታቁ ንገሩኝ😭😭😭 አዳዴ እራሴን ባጠፋ እላለሁ 😭😭😭 ወየዉ ነብሴ 😭😭

    • @tegistlebanon1544
      @tegistlebanon1544 8 місяців тому

      አይዞሽ ንስሐ ዬማይደመስሰዉ ሐጢያት የለም

  • @እማፍቅር-መ6በ
    @እማፍቅር-መ6በ 2 роки тому +3

    ወየዉ ለኔ 😥😥😥

  • @Dasash-f6o
    @Dasash-f6o 5 місяців тому

    ቃለሂዉታ ይሰሞልን ለኞም ልቦ ዮስጠን

  • @ermiermiastesfaye
    @ermiermiastesfaye Рік тому

    ፈጣሪ ይማረን

  • @tizitat658
    @tizitat658 3 роки тому

    Amen Amen Amen kale hiywet yaseman

  • @meseretmeseret4731
    @meseretmeseret4731 Рік тому

    😢😢😢😢አምላክ እንድናስተውል ይርዳን

    • @yoeeran3286
      @yoeeran3286 Рік тому

      ድግልናን ያሳጣልዲ

  • @str1700
    @str1700 4 роки тому +7

    ሰላምይብዛልን

  • @messaydb9953
    @messaydb9953 3 роки тому +2

    ቅል ህይወት ያሰማልን

  • @etysst3620
    @etysst3620 3 роки тому

    ቃለሕይወት ን ያሰማልን ወንድማችን እድሜ ና ጸጋይስጥልን

  • @eyobeamare9450
    @eyobeamare9450 3 роки тому +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @eskedarkassaye7362
    @eskedarkassaye7362 3 роки тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን.

  • @AdimasuMani
    @AdimasuMani 8 місяців тому

    qale hiwot yasemali enem endi ayinet sewu neberkun min lih Hun😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ShowaHabteneri
    @ShowaHabteneri 8 місяців тому

    ውይኔ ምንስ ብለን ነው የንሰሀ አባቶቻችን ምንናገርው?😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👌

  • @MekdesMekdesSefalm
    @MekdesMekdesSefalm 6 місяців тому

    አቤቱ ማረኝ

  • @የአማራፋኖበጎጃምየደጉበላ

    ቃለዎት ያሰማለን

  • @HabtayehuAdeto
    @HabtayehuAdeto 9 місяців тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @banchibanchu8708
    @banchibanchu8708 2 роки тому

    Amen,amen,⛪⛪⛪⛪⛪⛪🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @coolmind6104
    @coolmind6104 4 роки тому +2

    Amen

  • @tesfaalem5432
    @tesfaalem5432 4 роки тому +3

    kale hiwot yasemalen

  • @ፍቅርይበልጣልወገኔ

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @GifCic
    @GifCic 8 місяців тому

    አቤቱ ፈጣሪ እኔን ወራዳይቱን ቆሻሻይቱን ይቅር በለኝ

  • @ወቅሸትወቅሽትአምሳለገነት

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥያቄ አለኝ የግል መስመር ሽክ በሉኝ

  • @gjrsfgyjhg7371
    @gjrsfgyjhg7371 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @haymibelete7710
    @haymibelete7710 3 роки тому +1

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @SSs-m9g
    @SSs-m9g 5 місяців тому +2

    ይቅርበለኝ ወይኔ ጉዴፈራው ለነብሴ

  • @yohannestafere2512
    @yohannestafere2512 3 роки тому +3

    አቢቱ ይቅር ይበለኝ

  • @hadnetkinfe8976
    @hadnetkinfe8976 2 роки тому

    Amen kal hewot yasmaln

  • @mahitube5729
    @mahitube5729 2 роки тому +1

    የፈቀደው ይሁን

  • @DawitHagos-i5j
    @DawitHagos-i5j Рік тому

    ኣሁን ነው ይግባኝ 😅😅😅😅😅ፈጣሬ ሆይ ይቅር በለኝ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @FthawitAbrham-ji5tg
    @FthawitAbrham-ji5tg 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ሆይ እኔ ቆሻሻ ልጁህ ይቅር በለኝ😢😢😢

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 4 роки тому +2

    እናመሰግናለን

    • @meseretm5015
      @meseretm5015 3 роки тому

      ቃለ ህይወ ያሰማልን እናመሰግናል

    • @asratabebayehu5713
      @asratabebayehu5713 3 роки тому

      ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini 4 роки тому +5

    ሊንኩን የትአገኛለው ጥያቄ ነበረኝ??

  • @Maid100
    @Maid100 Рік тому

    በእግዛቦህር፣ስም፣ሰላም፣ስቆርቦ፣ነበር፣በተለያዩ፣ምኮኒያት፣ወደ፣አረቦ፣ሀገሮ፣ህጀለዉ፣ስመለስ፣ነስሀ፣ተቀቦየ፣ስጨርስ፣ቁዱስ፣ቁሩባን፣መቀበል፣እቺላለዉ፣ወይስ፣አልችልም

  • @ገነትየማርያምልጅ

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ለንሠሀ ሞት ያብቃን

  • @Bami-pp2nq
    @Bami-pp2nq 9 місяців тому

    Be kurbans aychalm

  • @leulkalamare9036
    @leulkalamare9036 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይርዳን

  • @rahelmangasha1860
    @rahelmangasha1860 Рік тому

    😢😢ዝም 😢

  • @EyerusDento
    @EyerusDento Рік тому

    ❤❤

  • @alamhabash6268
    @alamhabash6268 Рік тому

    ሀጢያ ነው ግን ድንግልና ያፈርሳ ል ፒልስ መልሱልኝ 😢😢😢😢🙏

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu Рік тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ermimayko5368
    @ermimayko5368 Рік тому

    😢😢😢😢😢

  • @nopo7998
    @nopo7998 Рік тому

    አበስኩ ገበርኩ

  • @TenagneBasha
    @TenagneBasha Рік тому

    ግንኙነትያረገ በቁርባንስ መልሥልኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙆🙆🙆ተታለልኩኝወንድሜ በልጅነቴክብሬንአጣሁ በአለማዊማግባትአልፈልግም እንዴትልሁን ወንድሜጨነቀኝእንዴትልሁን😭😭😭😭😭😭😭😭😭👌👌🙆🙆🙆🙆🙆😭😭😭😭😭

    • @tibebedebalketibebe8184
      @tibebedebalketibebe8184 Рік тому +1

      ንስሀ ከገባሽ በቁርባን ይቻላል እማ አይዛን

    • @TenagneBasha
      @TenagneBasha Рік тому

      @@tibebedebalketibebe8184 ወንድሜአመሠግናለሁእግዚአብሄርይጠብቅህ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😔😔🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌

    • @Ethiopia2123
      @Ethiopia2123 Рік тому

      በቤተክርስቲያን ሁለት አይነት ጋብቻ አለ ሁለቱም በስጋ ወደሙ ይታተማል አንደኛው የስርዓተ ተክሊል ጋብቻ እና የመዐስባን ጋብቻ ይባላል።የመአስባን ጋብቻ ድንግልና ለሌላቸው በንስሀ ለተመለሱ እንዲሁም ድንግል ሆነው ለምንኩስና ቃል ገብተው ያፈረሱ ዬህ ጋብቻ ይፈፀምላየዋል።እና ትችያለሽ

    • @ሁሉበርሱሆነፀኑቃልየድንግ
      @ሁሉበርሱሆነፀኑቃልየድንግ 8 місяців тому

      ሁላችን ጻድቅ አደለም ይቅር ባይ አምላክ ይቕረ ዮይበለን ዋና ትህትና ነው በንሰሓ ከተመለሰን ይቅረ ይለናል ይቅር ባይ አምላክ😢😢😢😢😢ደግመን ፈጣሪያችን አንበደል❤❤🙏🙏🙏😢😢😢

    • @Aheet
      @Aheet 2 місяці тому

      ወንድሜ እዳታልፈኝ እኔ አፈቅሬም።አላቅም ግን እዳጋጣሚ ከሆነቦታ ተኝች ከጉኔ የተኛልጀ ነበር ።እኔ እቅልፈ ይዞኛል ከዛተነስቶ የብልቴን ጫፈስነካኝ በብልቱ ከእቅልፊ ነቃሁኝ ስነቃበትኝ እሱም አቆመ እነ ደነገጥኩኝ ግን የነካኝ የብልቴን ጫፈብቻ ነው ግን።ድንግል ነኝ እና በተክሊል ማግባት እችላለሁኝ ጎድኛየ ካሀንነው ካልተቻለ እድነግረው ነው እነ መልስልኝ በፈጣሬ ስም ይሁንብህ

  • @bewphone9113
    @bewphone9113 2 роки тому

    ወይኔ የልጅነቴ ምኞተ ህልሚ ከሸፈ 😭😭😭😭😭😭😭😭መምህር አድ ሰይጣን ሰዉ መቶ አሳሳተኝ አይ እድሌ ወሲብ በስልክ እናድርግ አለኝ ከዛ ግን እኔ በማግስቱ እራሴንም ላጠፋ ነበር አለሁ በፈጣሪ በቃ በተክሊል አላገባም 😭😭😭😭😭አዝናለሁ

  • @رشاكامل-و7ي
    @رشاكامل-و7ي 3 роки тому +3

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰😭😭😭😭😭😭✝️✝️

  • @ኪዳንግርዝሄር
    @ኪዳንግርዝሄር 3 роки тому +4

    ባሃሳብ ስንተ ብድልናል

  • @simegn-pi2qi
    @simegn-pi2qi 8 місяців тому

    ሀጥያት እደሆነ ሣያውቅ ማስተርቤሽን ቢያደርግ ንስሀ ቢገባ ተክሊል አይፈቀድለትምን?

  • @ሓደበጃኩሉሞተ
    @ሓደበጃኩሉሞተ 3 роки тому +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ጥያቄ ንሳሃ ገብተንስ አይሆንም

    • @ሓደበጃኩሉሞተ
      @ሓደበጃኩሉሞተ 3 роки тому

      @@mikiyas2928 አሜን ለሁላችን ያብቃን ስለ መልስክልኝ እግዛአብሄር ያክብርልኝ

    • @bewphone9113
      @bewphone9113 2 роки тому

      እኔ ግን የልጅነት ምኞቴ ነበር😭😭😭😭😭😭😭ከዜ አድ ሰይጣን ሰዉ መቶ በስልክ አሳሳተኝ

    • @hanna4751
      @hanna4751 2 роки тому

      @@bewphone9113 Enem

    • @yoeeran3286
      @yoeeran3286 Рік тому

      ​@@bewphone9113ቆይ ግን ድግልናዬን ያሳጣልዲ ግለወሲብ 😢😢😢😢

    • @ሁሉበርሱሆነፀኑቃልየድንግ
      @ሁሉበርሱሆነፀኑቃልየድንግ 8 місяців тому

      ​@bewphone😢😢😢😢9113 አሀሀሀ

  • @samirawitgonder2314
    @samirawitgonder2314 2 роки тому +1

    በ ስልክሥ ወሲብ ማድረግ ድቁናን ያሳጣል ያ ልጅስ ዲያቆን ይባላል?? ያ ሰው ሴጋ ባይፈፅምም ምንም አካላቱን ባይነካም በስልክ ብቻ ማድረጉ ድቁናውን አያሳታውም? ንስሐ ቢገባስ ድቁንናው ይመለስለታል በ ተክልልስ ማግባት ይችላል??

  • @-ethio-ngat5266
    @-ethio-ngat5266 2 роки тому

    መምህር በንስሃ የስጋ ድንግልና እንዲመለስ በተአምረ ማርያም ላይ ተጽፎ እናገኝ የለምን?

  • @yihunbekalu702
    @yihunbekalu702 6 місяців тому

    አንድ ዲያቆንስ ግለ ወሲብ ቢፈፅም ዲቁናዉን ያሳጣል እወይ?????

  • @tgistyordi7079
    @tgistyordi7079 2 роки тому

    ልብ ያሰበውን ተለማምዶ ይተገብራል ይባላል እና ወንድሜ ከዚህ ነገር መውጫውን መናገር ነው ያለብህ ይህ ነገር ግብረ ሰዶማውያንም ሊያደርጋቸው ይችላል ስለ ዚህ ከወጡ እንጀራው ይቅደም ወንድሜ ስለዚህ ከተክሊል ሊከለክል የሚችለው ያዩትን የሰሙትን ወይም ያሰቡትን እና የተለማመዱትን ሲተገብሩት ነው