ማፍቀርም መፈቀርም ትልቅ እዳ ነውና Kesis Ashenafi

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • ጽዮን ገብረማርያም
    / @adotenat2749

КОМЕНТАРІ • 261

  • @zewdneshterefe4644
    @zewdneshterefe4644 Рік тому +1

    እስካሁን የእርሶን ትምህርት ባለመስማቴ ባክኜ ነበር በዚህ ዙሪያም ሚመክረኝም ሰው ስፈልግ ነበር አሁን የእርሶ ቃል ብርታት ሆኖኛል ቃለ ህይወት ያሰማልን አረጅም የአገልግሎት እድሜን ይስጥልን ውዱ መምህራችን

  • @ktkt1738
    @ktkt1738 5 років тому +117

    አሏህ እድሜ ጤና ይስጠወት አባቴ
    እንደ ርሰወት ያለ ፍቅር አስተማሪ አሏህ ያብዛልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @fikerselam343
    @fikerselam343 3 роки тому

    አሜን ፫ በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር መንፈስን የሚያነቃ ቃልን ለመገበን አስተማረን ለመከረን በመሀላችን ሆኖ በአንተ ላይ አድሮ ቃሉን አስተምሮናልና በክንፎቹ ጠብቆናል ቅዱስ አማኑኤል አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመስገን ይሁን ። በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋን በረከትን ከረጅም እድሜ ጋር ይስጥልኝ። እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ መምህር ከነ ቤተሰቦችህ። ሀገራችን ኢትዮጵያን ከውስጥም ከውጭም ወራሪ ጠላት ይጠብቅልን ከእርስ በራስ እልቂት በምህረቱ የርቅልን። የእናታችን እመብርሃን ልመናዋ ከቅዱስ ልጃ ወዳጃ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ አይለየን። 💚💛❤ሰላም💚💛❤ፍቅር 💚💛❤አንድነት 💚💛❤ይስጠን።

  • @HayatHoho-n6j
    @HayatHoho-n6j 4 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ 🤲🤲🤲🤲

  • @AgNdb-ki5mq
    @AgNdb-ki5mq 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችንበጣም ሀሪፍትምህርትነው እድሜ እና ጤና ይሰጥልን

  • @merkgere8350
    @merkgere8350 Рік тому

    ያንተን ትምህርት ደስ ይለኛል ተባረክልን የኣገልግሎትህ ዘመን ይባርክልህ❤❤❤❤❤

  • @Gigu-p5f
    @Gigu-p5f 2 місяці тому

    የኛ እቁ አባት ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዚላችሁ

  • @እጉዳይ
    @እጉዳይ 3 роки тому

    አቤቱ ጌአተን በመስማት እለትእለት አሳድገኝ ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎኔ ይባርልን ጌታዬ ተናገር ባሪያህ ይስማል አሜን አሜን አሜን ተመስገን ጌታዬ

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 10 місяців тому

    አሜን እኩል ፈራጂ የማያዳላ ሚዛናዊ ፈራጂ የእግዚያብሄር ቃል አሜን ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏🙏🙏

  • @gigicell4247
    @gigicell4247 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @eleltaGebru
    @eleltaGebru 10 місяців тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይሰጥህ መምህር ❤❤❤❤❤❤

  • @እረናወለተሀና
    @እረናወለተሀና 3 роки тому

    የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዝልውት የአግልግሎት ዘመንውትን ያረዝምልን አሜን

  • @ZdeZde-dn4fm
    @ZdeZde-dn4fm 6 місяців тому

    አሜንንንንንንንንንንንን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @fekrtamene7102
    @fekrtamene7102 4 роки тому +1

    ቀሲስ፣አሸናፊ፣ቃለህይወትን፣ያሰማልን፣የአገልግሎት፣ዘመናችሁን፣ያርዝምልን።በእዉነት፣የእርሶን፣ትምርት፣በመከታተሌ፣ብዙነገር፣ተስተካክሎልኛል።

  • @asrattegayea5660
    @asrattegayea5660 2 роки тому

    በውነቱ አባታችን እጅም እድሜና ጤናዎትን ይስጥልን ነብሴ እረካች በተማርነው ትምህርት 30 :60 : 100 ያማረፍሬ እድናፈራ የድንግል ማሪም ልጅ ይርዳን

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ቈ7ቸ

    ይሄ ድምፅ ስሰማ ራሴ ከጭንቀት ይወገዳል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን

  • @bmherthebezatfiteheekomale621
    @bmherthebezatfiteheekomale621 5 років тому +7

    ዋዉ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን የእግዚአብሄር መንፈስ ያደረበት ሰዉ ምክር ነፍስን ያለመልማል ህይወትን ከክፋት ይመልሳል ፀጋዉ ይብዛልህ ዘርህ ይባርክ መምራችን።

  • @ehtamariam2207
    @ehtamariam2207 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር🙏 ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @ድንግልናትየሁላችንተስፍ

    *እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት የሂወትን ቃል ያስማልን እንኳን አደርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለመለአክት አለቃ ለቅዱስ ገብርኤል ሀያሉ መላክ ጥላቻን ሁሉ ያርቅልን*

  • @salealhosani1206
    @salealhosani1206 3 роки тому

    ቃልህይዉትያሰማልን አባታችን ምሕራችን

  • @lishanabebe8571
    @lishanabebe8571 5 років тому +3

    ቃልህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @Mimimazi
    @Mimimazi 4 роки тому

    እባክህን ስልክህን ስጠን በ እግዚአብሔር ልናነጋግርህ እንፈልጋለን

  • @የማሪያምልጅነኝ-መ4ኘ

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @Salam-ci2pw
    @Salam-ci2pw 4 роки тому

    በእውነት ትልቅ ትምህረት ነው መዳሀኔአለም እደሜና ጤና ይሰጠልኝ አባቴ

  • @rakah8203
    @rakah8203 4 роки тому

    Amen amen amen qale hiwat yasemaln mamihir, besilk lawerot felige neber idet laginyot

  • @ዘዳነኝ
    @ዘዳነኝ 5 років тому +4

    አቤቱ አምላክ ሆይ የምንሰማው ቃልህ ተግበራው አድርገን አሜን
    ለመምህራቻችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @almazgrma9969
    @almazgrma9969 3 роки тому +1

    በእውነት አባቴ እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን ቃላት የለኝም የኔ ህይወት የተናገርክ ነው የመሰላኝ ቃለ ህይወትን ያደማልን አሜን (፫)

  • @ዘማሪቀሲስአሸናፊ-ገሪዛን

    ጽዮን ገብረ ማርያም
    ua-cam.com/channels/WHTmduzUF8OUonXicKi1Mg.html

  • @እረናወለተሀና
    @እረናወለተሀና 3 роки тому

    Amen Amen Amen kal hywet yasmalen♥

  • @ሰብሪና1986
    @ሰብሪና1986 5 років тому +31

    አባቴ ፍቅር እንዳለ የማቀውእርሶን ሳዳምጥ ብቻ ነው እድሜና ጤና ይስጦት

    • @mubaratbangky4564
      @mubaratbangky4564 5 років тому +1

      አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃልሂወት ያሰማልን

    • @sisaygaramo4563
      @sisaygaramo4563 5 років тому +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @ሳይነቁነቅተንሲነቁተኛንመ

    ቃለሂዎት ያሠማልን እናመሠግናለን

  • @safiyasafiya9987
    @safiyasafiya9987 5 років тому +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @tigestsorry7511
    @tigestsorry7511 3 роки тому

    እድሜ ይስጥ መልካም መምህር

  • @jasika499
    @jasika499 3 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @KsaKsa-vw3lg
    @KsaKsa-vw3lg 5 років тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እኛም መስተዋሉን ያድለን አሜን አሜን አሜን

  • @gurfa2658
    @gurfa2658 Рік тому

    ❤❤❤❤ bewunte yasalfkote hewote nwo memeher dnke temhert nwo edma yesthote abate

  • @ydenektube9576
    @ydenektube9576 5 років тому +11

    እፍፍፍፍፍፍፍ ስወደው ትምርትህን አኪም ነው ለልቤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @TheDamtew
    @TheDamtew 5 років тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @ማራናታፍቅር
    @ማራናታፍቅር 5 років тому +6

    ዋው የዛሬው ትምህርት ያገባም ያላገባም ሊያገባም ያሰበ ሰው ጥሩ ትምህርት ነው የእርሶ ትምህርት አንድ እሚጣል የለውም ሁሌም እከታተላለው አሁንማ ሱስ ሆነብኝ መሰለኝ ትምህርቱ ፡ረጅም እድሜ ከመላው ቤተብ ጋር ይሁን ተመኘሁ፡፡

  • @afomiaafomias4950
    @afomiaafomias4950 3 роки тому

    Amen ♥️ Amen ❤️ Amen ♥️🙏

  • @senawitkidane5343
    @senawitkidane5343 3 роки тому

    እገዜአብሔረ የምታሰትምረበት አቅምና ጉልበት የሰጥከ ለኛም ልብና የሰጥን የምንሰማበት በልብናችን የሰጥን

  • @ሃናየድንግልልጅ
    @ሃናየድንግልልጅ 5 років тому +8

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ የሰማነውን በልቡናችን ያሳድርብን እኔ የወደድኩት ሳይሆን እግዚአብሔር እሚጠቅመኝን ስጠኝ አምላኬ አሜን ፫

  • @As-hu6el
    @As-hu6el 5 років тому +1

    ልቦና ያድለን ፈጣሪ እናመሰግናለን

  • @ማርያምእናቴክርስቶስአባቴ

    በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏። አስተዋይ ሚስት እሆን ዘንድ እግዚአብሔር ልቦናዬን ያብራልኝ 🙏

  • @linaenuya9822
    @linaenuya9822 5 років тому +3

    ወንድማች የዘላለም አምላክ ፀጋውን ያብዛልክ ምኑጋ እንደቆምኩ አሳይቶኛል ይሄ ትምህርት 🙏

  • @yalemzerefyaze523
    @yalemzerefyaze523 5 років тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን አቤቱ ለኛም አስተዋይ ልቦና ያድለን የሰማነውን በልባችን ይሳልብን

  • @tsigeredameha215
    @tsigeredameha215 5 років тому +2

    አሜን

  • @niyazdashti930
    @niyazdashti930 5 років тому +2

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን በእውነት መሰደዴን ወደድኩት !! በእርሶ ትምህርት በጣም ተምሬያለሁ የተግባር ሰው እንዲያደርገኝ ነው ፀሎቴ

  • @elenzere8nv253
    @elenzere8nv253 3 роки тому

    Tmhrth kelbi new yemsemaw betam redtogl
    egziabihir ymesgen tebarek

  • @No-zw4ky
    @No-zw4ky 5 років тому +2

    እግዚአብሔር ያክብርልን እድሜና ጤና ይሰጥልን ቃለ ህይውትን ያሰማልን

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen 4 роки тому

    Memeher kale heyewet yasemalen yemigerem meker new ebakehen beteleyaye hayemanot wete betedar seleminoru ebakeh meker kaleh enem andewa selehoneku new 🙏🙏🙏

  • @biruktawitargaw207
    @biruktawitargaw207 5 років тому

    እግዚያብሔር ዘመን ዘላለምህን ቤተሰብህ ያንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ።ብዙ ተጠቅሜበታለሁ ትምህርቶችህን።ተባረክልን ይብዛልክ🙏

  • @mulumulat3853
    @mulumulat3853 5 років тому +1

    እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን
    ሳዳምጠው እውነት የኔ ትክክለኛ ህይወት ነው
    የዋትሳፕ ኮታክት ያላችሁ እባካችሁ ሼር አርጉኝ ብዙ ችግሮች አሉኝ ብቻዩን ለማስተካከል የተቸገርኩበት ከፈጣሪ በታች ሰው እሚያስፈልገኝ እሚረዳ የለኝ

  • @bilengetachew1895
    @bilengetachew1895 5 років тому +4

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @manoushmanoush1550
    @manoushmanoush1550 3 роки тому

    Takeyou Ashe SOMEWHE......🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @marshmmmmar7748
    @marshmmmmar7748 5 років тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 💚💛❤

  • @alemlanchitilahun9748
    @alemlanchitilahun9748 5 років тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ከትምህርቱ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ እኔ ከ6 ዓመት በፊት አግብቼ ነበር ያገባሁት በቅዱስ ቁርባን ነበር ባለቤቴ በጣም በጣም ከባድ ሰው ሆነብኝ ለሱ ስል ብዙ ነገሮችን ትቼ ነበር በሽምግልናም ብዙ ሞክረን ነበር ግን መጨረሻ ላይ ከእኔና ከቤተሰቦችሽ ምረጪ ብሎ አስጠነቀቀኝ አቃተኝ አሁን ተለያይተን ልጄን በብቸኝነት እያሳደግሁኝ እኖራለሁ ግን እግዚአብሔር የፈቀደው ነገር ነው የሚሆነው ለበጐ ነው ምናልባትም እሱ የኔ አልነበረ ይሆናል ብዬ ነው የማስበው በሆነው ነገር ሁለጊዜ የሚቆጨኝ በቅዱስ ቁርባን ተጋብተን መለያየታችን በጣም ያስጨንቀኛል ሁልጊዜ እግዚአብሔርን የበደልኩኝ ሀጢያተኛ እንደሆንኩኝ ይሰማኛል ከስራ ስወጣ ሁልጊዜ ቤተክርስትያን እየሄድኩኝ ይቅር እንዲለኝ ተምበርክኬ አለቅሳለሁ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ግራ ገብቶኛል

    • @ላምሮት-በ8ኈ
      @ላምሮት-በ8ኈ 2 роки тому

      አይዞሽ ክፉ አታድርጊ እንጂ ሁሉም ለበጎ ነው ጠንካራ ሁኝ እግዚአብሔር መልካም ነው ለሁሉም ነገር እርሱን መለመን ጥሩ ነው

  • @ra3ytalbosh362
    @ra3ytalbosh362 5 років тому +3

    ወይኔ አጀት የሚያርስ ትምህርትነው እኮ እሚያስተምረን

  • @hiwotaregawi4161
    @hiwotaregawi4161 2 роки тому

    አሜን!!!!

  • @mulukenassefa7322
    @mulukenassefa7322 5 років тому +3

    በእውነት አስገራሚ ትምህርት ነው መምህር !

  • @ድንግልሆይእምዬ
    @ድንግልሆይእምዬ 5 років тому +2

    አሜንእንኳን አደረሶት

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 4 роки тому +1

    ቀሲስ፡ብርክ፡በል፡አንተን፡ስሰማ፡እርፍ፡እላለሁ

  • @sarasera5195
    @sarasera5195 5 років тому +2

    መምህሬ በጣም ጥሩ ነው አመሰግናለሁ ሀሌ ሳዳምጥህ ልብ እራሴን እጠይቃለሁ እኔም እንደዚህ ነኝ አቤቱ ፈጣሪ ይቅሬ ይበለን

  • @mirarizal3169
    @mirarizal3169 4 роки тому +1

    እኔም ጭንቀት ላይ ነኝ በፀሎት እሰቡኝ😢🙏🙏🙏❤❤❤❤ ጋር ሰለ ፍቅር አቅም አጣሁ

  • @kidistambachew9852
    @kidistambachew9852 4 роки тому

    Egziabher ysitilin.. Amen..

  • @brticanbrtican9271
    @brticanbrtican9271 5 років тому +2

    ቃል ህይወት ያሰማን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ጨምሮ ጨማምሮ ምስጥሩን ይግለፅሎት እግዜሀቤር አምላክ በመስቀሉ ላይሆኖ ፍቅርን የሰጠን አምላክ የሁላችን ፍቅር ያብዛልን

  • @ኤርሚያስነኝእመቤቴየነገር

    መምህር ምንም እደምል አላቅም የውስጤን ችግሬን ነው የምታስተምረው ቃል ሂወት ያሰማልኝ ከልብ አመሰግናለው የሰማውትን በልቦናዬ ያሳድርልኝ

  • @radetrita8590
    @radetrita8590 5 років тому +3

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይሰጥህ

  • @ቤዛዊተየማርያምልጅ
    @ቤዛዊተየማርያምልጅ 5 років тому +10

    ጥሩ ትምህርት ነወ ቃል ህይወት ያስማልን የተዋህዶ ልጃች እንኳ ለአብሳሪ መላክ ቅዱሰ ገብርኤል አመታዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አብሳሪወ መላክ በዕለት ቀኑ ደስታን ያበሰሰራችሁአሜን

  • @saadasaaada4556
    @saadasaaada4556 4 роки тому

    ተባረክ ወንድሜ

  • @በሀጥያቴብዛትአትቅሰፈኝለ

    ለዛሬው ትምህርት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ሊያስተምረኝ ፈልጎ ነው ወደዚህ ቻናል ያመጣኝ በቅርብ ቀን ነው የተቀላቀልኩት ግን ብዙ ትምህርት ተምሬያለሁ የዛሬውን ግን በአግራሞት ነው ያደመጥኩት ዳውንሎድ አርጌም አስቀምጨዋለሁ በትዳር ህይወቴ ስዝል ያበረታኛል
    እጮኛየ እጅግ ትሁትና ልበ የዋህ የእግዚአብሔር ሰው ነው እግዚአብሔርንና እመብርሀንን በፀሎት ለምኘ የተሰጠኝ አዳሜ ነው እጅግ በጣም ያከብረኛል ፍቅር መስጠትን እና ማፍቀርን እግዚአብሔር በፀጋ የሰጠው ይመስለኛልጅ በፍፁም በራሱ ጥረት ያመጣው ነው ብየ አላስብም እጅግ በጣም ይችልበታል እኔ ግን ፍቅር መቀበልን እንጅ መስጠትን እንደማላውቅ ከዚህ ከቀሲስ መምህራችን ትምህርት ተገነዘብኩኝ እራሴንም ወቀስኩ መምህር ከዛሬ ጀምሬ በእርስዎ ትምህርት ፍሬ ማፍራትን በእውነት እጀምራለሁ እውነትም ፍቅር ፍቅር የሚሆነው ሰጥተው ሲቀበሉት ነው ሁሌ መቀበል ብቻ ፍቅርን ያደክማል ያጠወልጋል ሊያደርቀውም ይችላል ደግሞም ጣእም አይኖረውም ቀሲስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ ሌላ ምንም ቃል የለኝም ይበርቱልን

  • @belaymedia6684
    @belaymedia6684 5 років тому +2

    እፍ ስወደው ትምርትህን አኪም ነው ለልቤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህ

  • @meskelagezae1271
    @meskelagezae1271 4 роки тому +2

    Thank you my god bless you for ever 🙏🏽

  • @girllaptop8425
    @girllaptop8425 5 років тому +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን💚💛❤

  • @esd6407
    @esd6407 4 роки тому

    እውነት ነው። በጣም ጥሩ ምክረ ነው ቃለ ህይውት ያሰማልን።

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ0507

    መምህር እግዚ አብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ በጣም እናመረግን አለን ይወቴንቀይረህልኝን

  • @venishbedju8424
    @venishbedju8424 5 років тому +2

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት መምህራችን በጣም አሪፍ ትምርህት ነው እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ ውድ የተዋሕዶ ልጆች እንካን ለቅዱስ ገብርኤል ለአመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር ልን አሜን

  • @gurfa2658
    @gurfa2658 Рік тому

    Kale hewote yasmalne wundma ❤❤❤

  • @shfd8859
    @shfd8859 5 років тому +3

    በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን ቅዱስ ገብርኤል እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጦት እናመስግናለን

  • @askaleworku7364
    @askaleworku7364 4 роки тому

    Ameen Ameen Ameen

  • @መቅዲአባቴክርስቶስእናቴማ

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን ፫
    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እና በጣም አመሰግናለሁ
    ቃል ህይወት ያሰማልን ምንግስት ሰማያትን ያዋርስልን

  • @ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ቃል ህወት ያሰማልን አገልግሎት ዘመንህን ይባረክልህ እኛም በኣይነ ልቦናችን ሰምተን መልካም ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @girllaptop8425
    @girllaptop8425 5 років тому +2

    የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን🙏🙏🙏

  • @Bzuget1996
    @Bzuget1996 5 років тому +2

    እግዚአብሔር ይባርኮት ዛሬ ይህ ምክር ለኔ ነው

  • @zainabz6535
    @zainabz6535 5 років тому +2

    አስይ አሰይ ደሰ የምል ምክር ኑው አባዬ ብአውነት ፀጋዉን ያብዛልን አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 4 роки тому

    Aaname aaname 🤲🤲🤲😭😭😭😭✝️✝️✝️💒💒💒😍😍

  • @brekybreky6087
    @brekybreky6087 4 роки тому

    በእውነት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ

  • @semiraweleyewa6627
    @semiraweleyewa6627 4 роки тому

    Alah edmena tena ysth memhr

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ በጣም ተጠራጣሪይ ነኝ ከዚህ በፊት በቤተሰብ መከዳት ስለ ደረሰብኝ አሁን ፍቅረኛም ሆነ ሁሉም ሰው ያው እየመሰለኝ

  • @mezgemylove8573
    @mezgemylove8573 5 років тому +2

    እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ምክር ውሴጤ ተረጋጋ ጭንቅ ብሎኝ ነበር ማፍቀር መታደል ነው

  • @mitku1079
    @mitku1079 5 років тому +3

    እር በእዉነት ቃለ ህይውትን ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስቶት

  • @godadawebite2360
    @godadawebite2360 5 років тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አባታችን አሜን አሜን አሜን

    • @missmarry6538
      @missmarry6538 5 років тому

      እኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ክብር ለፈጣሪ ❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏

  • @zewdikesete8509
    @zewdikesete8509 8 місяців тому

    እጃ ምን ማለት እንዳለብኝ ድንቅ ሥብከት እናመሰግናለን አባ

  • @እማመኖርሽያኖረኛል-ጘ4ዀ

    ረጅም እድሜ ይስጥልን እውነት ነው አባታችን ትልቅ ምክር ነው😍😍

  • @yeshiiye3083
    @yeshiiye3083 5 років тому

    መምህር ቃለህወትን እርስተ መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን ። ይህ ትምህር የኔ ህወትን የሚንፀባርቅ ሆኖ ያገኝሁት ማስተዋሉን ይስጠን እኔ የ12 አመት ጓደኝየ እጅግ እንዋደድ ነበር ግን ሀለኝ እራስ ወዳድ ነው ሁሌም ይቆጣኝል ይነጫነጫል ለምድነው እደዚህ የምትሆነው ስለው ስለምወድሽ ነው ይለኝል ጭራሽ ቤቴ ገብተሽ ነው እኔ መልካም የምሆነው ይለኝል በቃ እኔ መረረኝ እግዚኦ ነው ያልኩት ሁሉም አለፈና ልንጋባ ቀናቶች ቀሩን ግን ሀለኝነቱ መረረኝ በቃ አልፈልግህም ብየ ስደት ወጣሁ አሁን ሌላ ጓደኝ አለኝ ሊውም አገልጋይ ነው ክርስቶስ ፍቅርን ነው የሠበከን ግን እሡ ቃሉን እጅ ተግባሩ ባዶ ነበር ለሁሉም እግዚብሔር መልካም ነው🙏🙏

  • @tigisttamiru5213
    @tigisttamiru5213 8 місяців тому

    መምህር በጣም እናመሰግናለን በሱ ትምህርት ሂወቴ ታዳ ድኝ አለሁ ታጭበርባሬ ወዶች አሁን ግን እግዚአብሔር የኔ አዳም እያቀርበልኝ ነው እና በፅሎታችሁ እስብኝ ሚስጥር ስላሴ እያላችሁ በቅዱስ ስጋው ድሞን ታትመን አንድ እዲንሁን እግዚአብሔር ይፍቀድልን

  • @ዉበቴነሽማርያም
    @ዉበቴነሽማርያም 4 роки тому

    ቃለ ኢወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን ቃሉን የምንኖር ያድርገን ከልቤ ነው መቀየር የምፈልገው

  • @tsehaytekelehaimanot8334
    @tsehaytekelehaimanot8334 5 років тому +5

    ምክሮችህ ሁሉ ግሩም ናቸዉ ወዳጄ በባልና ሚስት ጉዳይ ብቻ ሳይሆን በማህበራዊ ህይወቴ ላይ ለዉጥ አምጥቻለዉ

  • @beza2625
    @beza2625 5 років тому

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን