Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዋዉ ቋንቋ የአንድ ማህበረሰብ መገለጫ ነው ስለዚህ በትኩረት ሊሰራበት ይገባል አብሽር ብሮ
ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ቋንቋ የማንነትመገለጫ ስለሆነ የሚጠብቀው የሚንከባከበው ሰው ያስፈልገዋል ስለዚህ ትርጉም ሰጥታችሁ በደንብ ማስፋት ይጠበቃል አብሽሩ ጥሩ ጅማሮ ነው በርቱቱቱቱቱ
በጣም ደስ ይላል ወድማችን በርታልን
ሠላም ሠላም ብያለሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሠላም ያረግልን አሜን እኛንም በያለንበት ፍጣሪ ይጠብቀን🥰🥰🥰👍😘
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም እንዴት ነህ ወንድሜ በጣም ትልቅ ስራ ነዎ በጣም ደስ ይላል በዚህ ልክ መቀጠል አለበት የእውነት በዚህ ልክ ማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ትልቅ ኩራት ነው የተሰማኝ አይዟችሁ እናተ የአርጎባ ኩራት ናችሁ ታሪክ ለዘላለም የነሳችሗል
Thank you i am argooba
ወላህ ከአምሓረኛ ጋር በጣም ይመሳሰላል.ለአምሓራ ከማንም በላይ አርጎባ ይቀርበዋል ሚባለው እውነት ነው።
Waw betam arif berta tru sra new
ሠላምምህ ይብዛልኝ ማሻአላህ
በጣም የሚበረታታ ነው
ቋንቋው መስፋፋት አለበት❤
በርታ ጀግናዬ ደሜ
ከአማርኛና ከአረበኛ የተውጣጣ ነው ቀላል ነው😊
እኔ መማር እፈልጋለሁ አማራ ነኝ ግን ውይ ስወዳችሁ
ምንም ሉዩነት የለዉም
ወላሂ እደ አመሬኛ ነው የምር ይህንን ቋቋ አቀዎለሁ😂
🌹🌹👉👁️ ኢማሙ ቡኻሪ ረሒሙሏህ እዲህ አሉ ከንግግርም ከሥራም በፊት እዉቀት ይቀድማል አሉ እናም ኑ ኪታቦችን እንማማር ግዜችንን በአግባቡ እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድ ነችና እዉቀትን መፈለግ ግዴታነዉ 📚🌹 ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ጎራበሉ👈🏿