ጎዜ! አስታዋሽ ያጣው ብሄራዊ ቅርስ || GOZE! the forgotten heritage ||

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 67

  • @ethionurellah3538
    @ethionurellah3538 6 років тому +5

    *_ይገርማል እስካሁን የሌላ እምነት ወይም ሌላ የማይረባ ቅርፅ ቢሆን ከአዛውንት እስከ ህፃን ልጅ ሳይቀር ነበር የሚያቀው ሊረሳ ነበር ደርሰንበታል እናሳድሰዋለን ኢንሻአሏህ አሁንም በድጋሜ መጎብኘታችሁን አታቋርጡ።_*

  • @nuredinkelil1814
    @nuredinkelil1814 6 років тому

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ ሚምበሮች ጀዛኩም አላህ ኸይር።ታሪካችንን እያስተዋወቃቹን ነው

  • @8889-h3e
    @8889-h3e 6 років тому

    ማሻ አላህ አልሙስሊሙ ጋዊይ። ጀዛኩመላህ ከይር

  • @semiraeberahim8731
    @semiraeberahim8731 6 років тому

    ማሻአላህ አላህ ያበርታቹው፡አላህ ይጠብቃቹ፡በርቱ ታሪካችን የማወቅ ግዴታ አለብን ሁላችንም ኢንሻአላህ

  • @medinamohammde8896
    @medinamohammde8896 6 років тому +1

    Subihan Allah
    ታሪኬ የእስላም ውበት
    ማሻ አለህ

  • @nuryahussn8461
    @nuryahussn8461 6 років тому +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ማሻኣላህ በጣም ደስስስስስስ ይላል

  • @ሶፊወሎየዋዴሴ
    @ሶፊወሎየዋዴሴ 6 років тому

    ማሻ አላህ ኢንሻ አላህ እጏበኛታለሁ ከትንሺ ግዜ በሀላ አገር እገባለሁ አገሬን ስለሳያችሁኝ ደስ ብሎኛል

  • @jaaeendhhgsbz9335
    @jaaeendhhgsbz9335 6 років тому

    ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ነው። ጀዛኩም አላህ ኸይርን አዘጋጆች

  • @hayukamal6520
    @hayukamal6520 6 років тому

    ማሻአላህ የእኔ ጅግኞችአላህይጨምርላችሁ

  • @hawamohammed6850
    @hawamohammed6850 6 років тому

    ማሻላህ ጂዛኩም አላህ ኸይር

  • @ኢቅራአንብብ
    @ኢቅራአንብብ 6 років тому

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ኢቅራአንብብ
    @ኢቅራአንብብ 6 років тому

    አላህ አጅራችሁን ያብዛው ጀግኖች

  • @ልኑርተከብሬበኢስላምተውቤ

    ማሻ አላህ ሲታይ እራሱ እንዴት ያአረካል ሱባሀንክ ያረብ

  • @ruquyamohammed8357
    @ruquyamohammed8357 6 років тому

    ማሻአላህ አላህ.ይጠብቃችሁ

  • @zaharazahara2870
    @zaharazahara2870 6 років тому

    አላህ ያግዛችው በርቱ ማሻላህ

  • @ኢሙውስማንኢሙኡስማን

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ

  • @ruquyamohammed8357
    @ruquyamohammed8357 6 років тому

    ሰለላሁ አለይሂ ወስለም

  • @سميرهسميره-ح7ك
    @سميرهسميره-ح7ك 6 років тому

    Wealeykum.selam.werahmetulahiy.weberekathu meshallah desylal

  • @ZeyndAlzhrabi
    @ZeyndAlzhrabi 6 років тому

    ማሻ አሏህ አላህ ይጠብቃችሁ ውድ ወንድሞቻችን እናመሰግናለን minber Tube ለምታደርጉት መልካም ስራ ሁሉ አላህ ይገዛችሁ እንወዳቹሃለን

  • @ልኑርተከብሬበኢስላምተውቤ

    የእኛ ጀግኖች ናቸሁ ታራክን እያሳደዳቹሁ ስለ ምታቀርቡልን ጀዛኩም አሊሁ ኸይርን

  • @halajemal4340
    @halajemal4340 6 років тому

    Shukren minber media

  • @saliha8952
    @saliha8952 6 років тому

    ኧረ ማሻአላህ ጀዛኩሙላህ

  • @امياسين-ب7ف
    @امياسين-ب7ف 6 років тому +2

    ደስ ይላል እንደመነሻ ነገር ግን እኛ ሙስሊሞች ብዙ መስራት ይጠበቅብናል ታሪካችንን አውቀን ማሳወቅ ግዴታችን ነው!

  • @ፋጡማየደሴልጂሀሰንወሎየዋ

    ወይኔ ደከማአችሁ. አብሽር. እስፖርትነው

  • @muniraahmed6094
    @muniraahmed6094 6 років тому

    ውብ ሀገሬ አላህ ሰላም ያስፍንብሽ እናቴ

  • @LoveLove-px6tm
    @LoveLove-px6tm 6 років тому

    ውብ ሀገሬ

  • @ፍጡማ.በንት.ኢስላምማሻላህ

    ማሻላህ.አላህ.ይጨምርላቹ

  • @muniraahmed6094
    @muniraahmed6094 6 років тому

    ሱብሀን አላህ

  • @ኢስላምሰላም-በ1ቨ
    @ኢስላምሰላም-በ1ቨ 6 років тому +1

    ድንቅ ከሚለኝ ነገር እስልምና ምን አይነት ውብ ሀይማኖት መሆኑ ነው ሱብሀን አሏህ
    የሱ መልካም ባርያዎች የትም ብትሄድ ታገኛለህ ሱብሀን አሏህ
    የተወደዳችሁ የተከበራችሁ አዘጋጆች አሏህ ኸይር ምንዳችሁን ይክፈላችሁ እንዴት እንቀለጣችሁ ፊታችሁ ይናገራን
    በአንድ በኩል አሳዘናችሁኝ
    በሌላ በኩል ነናንተ ቦታ መሆንን ተመኘሁ
    አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @حلومبنتاسلام
    @حلومبنتاسلام 6 років тому

    ሚንበር መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን አዛጋጆች ውዶቼ ለእናንተ ቃላት የለኝም እጥፍ ድርብ ጀዛ ጀሊሉ ይስጥልን
    በመቀጠል እኛ ሙስሊሞች ገና ብዙ መስራት ያለብን ነገሮች አሉ ጅማሬው ጥሩ አስተማሪ ነው ለሌሎቻችን

  • @ameenaabdulla6171
    @ameenaabdulla6171 6 років тому

    masha allah

  • @jemilage7783
    @jemilage7783 6 років тому

    Subhan Allah

  • @umu4052
    @umu4052 6 років тому

    መሸአላህ።

  • @hikmethikmet6976
    @hikmethikmet6976 6 років тому

    Masha Allah

  • @seadamhammed1792
    @seadamhammed1792 6 років тому

    ውይይይ ካራቆሪ የትውልድ ሀገሬ

  • @ልኑርተከብሬበኢስላምተውቤ

    waleykum selam wrrmthua webrkathu

  • @musatime1833
    @musatime1833 6 років тому

    ጃዛኩሙላህ
    ይፋት ያት መሆኑን ባላቅም ዳስ ይላል

  • @امواركانبنتعبداللهمحمد

    سبحان الله اجيب ماشا الله

  • @hayatsaied7623
    @hayatsaied7623 6 років тому

    ሰለላሁአለይሂወሰለም

  • @zhabadem9112
    @zhabadem9112 6 років тому

    MashaAlah

  • @ሀናንነኝጉራጌዋእናቷመሣይ

    ኡኡ ዳገት የእናቴ ጉልበት ያደከመ እኔ ልድከምላት እናቴ ህይወቴ እናቷን ለማየት ዳገቱን አጥፋ ትጏዝ ነበር ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @ሀናንነኝጉራጌዋእናቷመሣይ

    ማሻ አላህ

  • @ethionurellah3538
    @ethionurellah3538 6 років тому +1

    *ሚንበር ቲዩብ* ትልቅ ስራ ነው የሰራችሁት 1ኛው ቅርፃችን ተገኘ ሌላው 39ኙ መፈለግ አለበት አሁንም በርቱ ሰው በሰው ነው ትውስታ የሚመጣው እናንተ ባትኖሩ እኛስ እንዴት እናቀው ነበር።

  • @ayshayimam2519
    @ayshayimam2519 6 років тому

    ማሻአላህ

  • @meremmerem204
    @meremmerem204 5 років тому

    ይት ናችሁ የኢሰላም ልጆች ባሉባልታ ወሬ ከመትጥምዱ ኑ ከኢሰላም መዲያውች ታርካችንን አንዉቅ

  • @Elaminn99
    @Elaminn99 6 місяців тому

    አርጎባ ይፋት ጀበርት ፣ወላስማ #ማኸዙም

  • @iammuslimethiopia5841
    @iammuslimethiopia5841 6 років тому

    እኔ ኢትዮ እያለሁ ካንዴም ሁለት ሶስት ጊዜ ከቤተሰቦቼጋር ሄጃለሁ ለምንኖርበት አካባቢ ብዙም ስለማይርቅ ግን ይሄን ያህል ስለታሪኩ እውቅና የለኝም ይገርማል ሀገሬ ስገባ በደንብ አጠናዋለሁ ኢንሻአላህ

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 6 місяців тому

    አክሱም ሲፈርስ በሰሜን ሸዋ ነው መጥተው የሰፈሩት ይባላል የሸዋ ህዝብ ጠቅላላ ሙስሊም ነበር አክፍረዋቸው እንጂ😢😢😢😢

  • @ኢስላምሰላም-በ1ቨ
    @ኢስላምሰላም-በ1ቨ 6 років тому +10

    እህት ወንድሞች አንድ ሀሳብ አለኝ
    ለምን ኢትዮ ስንሄድ ተሰባስበን እያንዳንዱ ታሪካችንን የቻልነውን የኢትዮ ክልሎች እየዞርን ለምን ታሪካችንን አውቀን ለትውልድ አናስተላልፍም
    ሚስማማ ካለ ያናግረኝ ከአንድ ሁለት ሶስት ብንሆን ይመረጣል ይበልጣል

  • @hayukamal6520
    @hayukamal6520 6 років тому

    ♥♥♥♥♥

  • @ኢቅራአንብብ
    @ኢቅራአንብብ 6 років тому

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌትል ውበታችን እስልምናችን እስልምና ብዙ ቅርስ አላህ ግን ተደብቋል

  • @labddjd9919
    @labddjd9919 6 років тому

    እረ ባአላህ ያሊፍ የኢፑብ ቻናል ትክለኛው ፔጃቸው የምታውቁ ሌንኩ አስቀምጡልኝ መጀመራ f.b ፔጃቸው ነበር ዳውሎድ አርጌ ማዳምጠው አሁን እቢ ብሎኛል የአላህ ብዬ ነው ምወዳቹ

  • @allahwokilhasibinallha7567
    @allahwokilhasibinallha7567 6 років тому

    Masha Allah

  • @zemzem1239
    @zemzem1239 6 років тому

    ማሻአላህ

  • @afafesulyman3687
    @afafesulyman3687 6 років тому

    Mashallah

  • @zhabadem9112
    @zhabadem9112 6 років тому

    MashaAlah

  • @ራቢነኝሰኢድአባቴነው

    ማሻ አላህ

  • @ruquyamohammed8357
    @ruquyamohammed8357 6 років тому

    ማሻአላህ

  • @Lስደተኛዋ-y1t
    @Lስደተኛዋ-y1t 6 років тому

    ማሻ አላህ

  • @rabiaeshetu1997
    @rabiaeshetu1997 6 років тому

    ማሻአላህ

  • @bhr8860
    @bhr8860 6 років тому

    ማሻ አላህ

  • @HJ-jr1gl
    @HJ-jr1gl 6 років тому

    ማሻ አላህ