Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እህታችንን ሲገርፋት ሚያሳይ ቪዲዮ በቴሌግራሜ ላይ እዮት ከቪዲዮ ላይ ቻናሌን ታገኙታላቹ
ቴሌግራም በምን እናግኝ
@@Mita-g1q
😊😊😊
@@AbiAbi-bz6sj 🙄
የቴሌ ግራም ሊክ የታል
ሚኮዬ ኦርቶዶክስ እንዳንተ ጥሩና ተቆርቋሪ ልጆቿን ያብዛልን በርታ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንተ መልካም ልጂ እንኳን በስላም መጣህልኝ 🙏🙏🙏ሁል ግዜ በጉጉት ነው እምጠብቅህ እመብርሀን ከክፊ ነገር ትጠብቅህ❤❤❤❤
ይሄን ልጅ ነበር አንድ ሚሊየን መስገባት በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ ተባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ewnte new❤❤
ፍትህ ለስተች 😢😢😢😢ወይኔ ጭከኔ 😢😢😢
ሚኮ በርታ እኛም በላይክ ከጎንህ አለን በተለይ እምነትህን ጠበቅ ማድረግህ ያኮራናል
ተባረክ ወንድማችን ❤
ኧረ የማይሰማው ጉድየለም ኧረ በሀገራችን በኢትዮጵያ ግፍ ግፍ በዛ
እዉነት ነዉ የኔጌታ
መልካም ምክር ነው ሚኮዬ እናት ክቡር ናት
መህምር እዮመህምርእዮብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፍጡራን የተባሉት ጻድቃን ! ቅዱሳን ! ሰማእታት ናቸው ፀሎታቸው ይጠብቀናል💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የእውነት የእውነት ምርጥ አገላለ እኔም ሁል ጊዜ መናገር የምፈልገውን ነገር ነው የተናገርኩ እናቶችን ደሀዎችን አታሳቀቁ ተዋቸው ይኑሩበት መርደድ ከፈለጋቹ ከካሜራ ጀርባ እርዱ
ተባረክልን ተባረክልንወንድማችን ❤❤
ጎበዝ የእኔ ወንድም ምክርህ ደስ ይላል የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች ደስ ይላሉ በርታ ምርጥ የኦርቶደክስ ልጅ።
እግዚአብሔር ያክብርልን ልክ ልኩን የሚናገር በዚዘመን ሲኖር ተመስገን ነው እንደዚች አይነት ሴት አሰዳቢዎችን በስነምግባር ፊሊትነት ቀፋፊ ምግባራቸውን ማጥፋት ነዉ እንጂ
Miko well come ❤❤😢😢😢
እግዚአብሔር አብዝቶ የሰጠህን ጸጋ እና ክብር እንደተራ ነገር የጣልከው በላይ በቀለ ወያ ዛሬም አልረፈደም ወደክብርህ ተመለስ
Egizabaher masitawalun yadilan lipon yisixan .💖🙏🙏🙏🙏💖💖💖
እውነት ነው በስውር የሰጠኸውን በግልጥ ይከፍልሀል ለሰው ሳይሆን ለፈጣሪ ተመን
ካሜራው ብቻ ሳይሆን ጥያቄውስ ምንድነው?? ፈጣሪን ፊሩ ዓለም አላፊ ነው 😢
አሜን ሚኮ ይመችክ
እውነትነው እየሰጡ መቅረጽ በጣም ትክክል አይደለም እምነትም አያዝምና
ጎበዝ በርታ❤❤❤❤❤❤❤
ክበርልን ወድም ❤❤❤❤❤
ከሚኮ ጋር እጋራለሁ እዉነት ነዉ የተናገረዉ መርዳት ካለካሜራ ቢሆን ጥሩ ነዉ ፈጣሪ ብቻ ይይልህ እሱ ካየ ከሁሉም በላይ በቂ ነዉ
በእውነት ያሳፍራል የምንሰጠውን በስውር ብንሰጥኮ እሱያያል ኧረ ሰው ልቦና ይስጥህ
የኔወንድምበጣምጎበዝልጅነህበርታልን
ሲንጊሊ 😂😂😂😂😂
በጣም የሚሳፍር በጣም ባይረዳት ይሻላል።
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አቤቱ በመንግስትህ አኑረን አሜን ❤
ሁሌምነው እማከብርህ እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ
Miko,you,are,the,best,may,god,bless,you,brother,long,live,original,habesha,blessed
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
የኔ እናት😥😥😥
መምህሮቻችንለኛተውልንለነብሳቸውያደሩናቸው
ይታወቀኛል የጌታ ልጅ ትሆናለህ
ጋንዘብ ሰይሆን ወነው ከፈጠረ ዬምሰጥ ፍቅረ ነው ❤❤❤❤❤❤ ምኮ ትመቻኛለካ ጠንክረ👍👍👍
እንዳልክ የሚባል አርፎ የሄደበት አይቀመጥ ሰዉ ክፉ ያናግራል እናቱን ያስለቅሳልእሺ ክፉ አንፅፍም በጣም አሳዘነችኝ ለህናት❤❤❤❤❤❤
የኔ እናትትት😊
Miko mariamn bexam nw yamwadih fexarii yibarkih❤❤
አባቱ አንዲት ሴት እራቁቷን መታ ዘመረችና እሷ የጌታ እየሱስ ተከታዮችን አይወኩሉም የኛ ስራ ወንጌል መሰበከ ነዉ አዳኙ አንዱ እነሱስ ብቻ መሆኑንነዉ የፈለ እራቁቱን ቢመጣ ወንጌላችንን አይወኩሉም
የእንዳልካቸው እናት የእናት አረእያ ነች እባክህ ተው አትረብሻት እናትህን
እኔ በልጅነት በድህናት አብርን አድገን ተጋብተን ወልደን አሁን ከርሳችን አልፈን ቤተስብ እንርዳለን በጣም እንዋደዳለን እንከባበርለ ከአለ ይልቅ ደሃው ጋር ፍቅር አለ አንቺ ደነዝ ንቅ
Selam❤❤❤❤❤❤❤
ሰዉ ለመርዳት ሰዉ መሆን በቂ ነዉ ለሚያልቀን ካሜራ እየደቀናችሁ ምስጊን አታሸማቁ ማጣት ኩፉ ነዉ የዉም እናት አትጣ💔😢
Ebakihi atsadeb betiru qalat astemir. Lelaw tiru new. 👍
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Wedeme berita yemitakerebachewe tiru nachewe ❤❤❤
ፍትህ ለሴቶች እግዚኦ💔😥😥
Exactly ❤❤❤
በእውነት በሳቅ ሞትኩ በሙዚቃው
ድምፅህን ባትቀይረው ጥሩ ነበር
Egzaber yisetk wendme lemejemerya gize nw yayehut programkn betam Des yilal
2017 ከገቦ ጅምሮ ችግር እየሰማን ነው እግዚኦ😢😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
በመምሐር መጣችሑ ምድረ ከቱ አይ እሣቸው አይሠማችሑም አውሩ አልቅሡ ተዋሕዶ ክብር ነች ተዋሕዶነት መታደልነው
*ወይ ዘድሮ የማናየው የምንሰማው የለም እባራችሁ የምንውልበትን ቦታ እናስተውል ሰው ምንን ይመስላል ቢሉት ውሎውን ይላል ሚኮዬ ውሀ እየጠጣህ አትበሳጭብኝ ደስ አይለኝም❤😂*
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ባለጌ፡፡የምትላቸዉ፡ሴቶች፡ ሀይማኖታቸዉ፡ምንድን፡ነዉ??? ናይት፡ክለቡን፡የሞሉት፡ራቁቶችስ፡ እነማን፡ናቸዉ፡ ???
ዉነትነዉ ቢያስ ፊታቸዉን ቢሸፋኗቸዉ መልካምነዉ
የአላህ እረ ምን አዪነት ሤት ነሺ
መርዳቱ ምንም አይደለም ሌላውን ያበረታታል :ይመስለኛል
አክሊለ ፅጌ ማርያም። satrday all night!!! ኦርቶዶክስ ❤❤❤❤❤
😢😢😢😢😢
በአብ በወልድ በመንፈስቅዱስ አንድ አምላክየሚያምን ሁሉ የሚያነበው 66ቱን (መፅሐፍቅዱስ) እስከሆነ ድረስ ዋናው ለቃሉ መታዘዝ በቃሉ መኖር ነው። አንዱ ሲተገብር አንዱ ሳይተገብር ቀርቶ ጣትን በሌላው በመቀሰር ሌላውን መተቸት የአራቱን ጣት ወደማን አመላካችነት መረዳትም ሊጤንበት ይገባል። እየሱስ(የብፅእት የማርያም ልጅ) እውነት መንገድ ሕይወት ነው። ያድናል።
ፍታቾው ይሸፈን
💔😭😭
ሜዳአደግባለጌናች
አውነት ነው ወንድሜ ፊታቸውን ከመሸፈንም አልፎ ልጆቻቸውን አዪረቡም አሉ ልጆቹ ሲያዪ ምን ዪሰማቸው?
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አንደኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ
WOW miko ene museleme nagne zare WOW
ምን ችግር አለ ዋናዉ መርዳት ነዉ
አር ከሚገላትስ ይግረፍት ገደላት ከሚባል ዜና ገረፍት ይሻለናል
አረ ይሂ ልጅ እሚመክረው ጠፋ ምን ይመከር ሚኪ
👍👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅
ስላም ምኪ እንዴት እለህበእናትህ ስለዚህ በላይ ስለተባለ ሰው አትናገር ባለጌ ንቆመተው ነው አትክታተለው በቃ
lik neh kegnih siset gerah ayey...camera dekino mesetet betam debari new
. በቀለ ወያ የወፍጮ ቤት ነው : ስለዚህ ወያ በበጎች ዋጋ ላይ ነዉ
Endalik please lenatihi sitil yesew eminet atinka. Enatihi yasazinalu
ወይኔ ሚኮ ስለመስጠት የተናገርከው የልቤንነው። የምትሰጡ ሰዋች አምናችሁ ስጡ መቀበል ያሳንሳል ያሸማቅቃል ሌሎች ቤተሰቦችም ያሳፍራልና ቪዲዬ ባይለቀቅ እላለሁ
ብሩክታይት አዋሳ የሰፈሬ ልጅ ናት ግን ከተፈጠረች ጀምሮ fake ኑሮ የምትኖር ሙሉ ሳክስ የሆነች ሰው ናት ።
Memihir eyoba regim edme egziyabher yistilin.
ማን ይሰማታል እቹ መናፈቅ
😂😂😂😂😂😂😂😂
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
እግዚአብሔር ለ ሁላችንም ምረት ያብዛልን በጣም በጣም ተጨማለቅን እኮ ሳው እግዚአብሔር ማምለክ ትቶ ፕሮቴስታንት ኦርቶዶክስ እያለ ዘመናችን አለቀ በነገራችን ላይ እግዚአብሔርን ፕሮቴስታንት ዎይም ኦርቶዶክስ ዎይም ሙስሊም አይደለም እኛ ግን ከፋፈልን እውነት መንገድ ህወቴ የሆነው እየሱስ ብቻ ነው ያለ እየሱስ መዳን የለም አትሸወዱ ተመለሱ ዎዴ እየሱስ ዎዳቹዋሎ ተባረኩ
ይቺ ሴት ግን በጣም አበዛችዉ ግን ይመስለኛል የገንዘብ የመግዛት አቅም አንጂ የሕይወት ትርጉሙ አልገባትም ለማንኛዉም ይቺ እኛን አትወክልም ይልቅ ሌሎቹን እንዳትበክል እሰጋለሁ።
ሜኮየ አትናዳድ ፈታበል ወንድሜ
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
አተ ራስህ አነጋገርህን አስተካክል ሴቶች ብለህ ሁሉንም በአድ ላይ አትኮንን ስት ምርጥ ሴቶች አሉ መሰለህ
Selam mikoAbakeh mico bemberahan 1k asgebangChanlen astewawkalng abakeh miko
😂😂❤👍
ወታደር ቤት ሆኖ እንዴት ሱስ ውሰጥ ገባ የወታደር ህግ ከባድ ነውና
Ewenetehene new wenedemachenene
wow
ኧረ ይቺ ሉሲፈር ነች
እኔ ምጋሪሜኝ ከኦሮቶዶክስ ወዴ ጴንጤ ከሄደቹ አሪፈቹ እግዚአብሔርን አሚሊኩ እኔ ከኦሮቶዶክስ መጥቻለው እና ምን ይጠበስ ወንጌሉን በደንብ ተምሪህነው የመጠሃው በቀ ፓስተር ያሩጉህ 😂😂😂😂 እኔ ጴንጤነኝ ኦሮቶዶክስ ስሳደብ አይመቻኝም
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😔😔😔😔😔
እህታችንን ሲገርፋት ሚያሳይ ቪዲዮ በቴሌግራሜ ላይ እዮት ከቪዲዮ ላይ ቻናሌን ታገኙታላቹ
ቴሌግራም በምን እናግኝ
@@Mita-g1q
😊😊😊
@@AbiAbi-bz6sj 🙄
የቴሌ ግራም ሊክ የታል
ሚኮዬ ኦርቶዶክስ እንዳንተ ጥሩና ተቆርቋሪ ልጆቿን ያብዛልን በርታ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንተ መልካም ልጂ እንኳን በስላም መጣህልኝ 🙏🙏🙏ሁል ግዜ በጉጉት ነው እምጠብቅህ እመብርሀን ከክፊ ነገር ትጠብቅህ❤❤❤❤
ይሄን ልጅ ነበር አንድ ሚሊየን መስገባት በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ ተባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ewnte new❤❤
ፍትህ ለስተች 😢😢😢😢ወይኔ ጭከኔ 😢😢😢
ሚኮ በርታ እኛም በላይክ ከጎንህ አለን በተለይ እምነትህን ጠበቅ ማድረግህ ያኮራናል
ተባረክ ወንድማችን ❤
ኧረ የማይሰማው ጉድየለም ኧረ በሀገራችን በኢትዮጵያ ግፍ ግፍ በዛ
እዉነት ነዉ የኔጌታ
መልካም ምክር ነው ሚኮዬ እናት ክቡር ናት
መህምር እዮመህምርእዮብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፍጡራን የተባሉት ጻድቃን ! ቅዱሳን ! ሰማእታት ናቸው ፀሎታቸው ይጠብቀናል💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የእውነት የእውነት ምርጥ አገላለ እኔም ሁል ጊዜ መናገር የምፈልገውን ነገር ነው የተናገርኩ እናቶችን ደሀዎችን አታሳቀቁ ተዋቸው ይኑሩበት መርደድ ከፈለጋቹ ከካሜራ ጀርባ እርዱ
ተባረክልን ተባረክልንወንድማችን ❤❤
ጎበዝ የእኔ ወንድም ምክርህ ደስ ይላል የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች ደስ ይላሉ በርታ ምርጥ የኦርቶደክስ ልጅ።
እግዚአብሔር ያክብርልን ልክ ልኩን የሚናገር በዚዘመን ሲኖር ተመስገን ነው እንደዚች አይነት ሴት አሰዳቢዎችን በስነምግባር ፊሊትነት ቀፋፊ ምግባራቸውን ማጥፋት ነዉ እንጂ
Miko well come ❤❤😢😢😢
እግዚአብሔር አብዝቶ የሰጠህን ጸጋ እና ክብር እንደተራ ነገር የጣልከው በላይ በቀለ ወያ ዛሬም አልረፈደም ወደክብርህ ተመለስ
Egizabaher masitawalun yadilan lipon yisixan .💖🙏🙏🙏🙏💖💖💖
እውነት ነው በስውር የሰጠኸውን በግልጥ ይከፍልሀል ለሰው ሳይሆን ለፈጣሪ ተመን
ካሜራው ብቻ ሳይሆን ጥያቄውስ ምንድነው?? ፈጣሪን ፊሩ ዓለም አላፊ ነው 😢
አሜን ሚኮ ይመችክ
እውነትነው እየሰጡ መቅረጽ በጣም ትክክል አይደለም እምነትም አያዝምና
ጎበዝ በርታ❤❤❤❤❤❤❤
ክበርልን ወድም ❤❤❤❤❤
ከሚኮ ጋር እጋራለሁ እዉነት ነዉ የተናገረዉ መርዳት ካለካሜራ ቢሆን ጥሩ ነዉ ፈጣሪ ብቻ ይይልህ እሱ ካየ ከሁሉም በላይ በቂ ነዉ
በእውነት ያሳፍራል የምንሰጠውን በስውር ብንሰጥኮ እሱያያል ኧረ ሰው ልቦና ይስጥህ
የኔወንድምበጣምጎበዝልጅነህበርታልን
ሲንጊሊ 😂😂😂😂😂
በጣም የሚሳፍር በጣም ባይረዳት ይሻላል።
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አቤቱ በመንግስትህ አኑረን አሜን ❤
ሁሌምነው እማከብርህ እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ
Miko,you,are,the,best,may,god,bless,you,brother,long,live,original,habesha,blessed
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
የኔ እናት😥😥😥
መምህሮቻችንለኛተውልንለነብሳቸውያደሩናቸው
ይታወቀኛል የጌታ ልጅ ትሆናለህ
ጋንዘብ ሰይሆን ወነው ከፈጠረ ዬምሰጥ ፍቅረ ነው ❤❤❤❤❤❤ ምኮ ትመቻኛለካ ጠንክረ👍👍👍
እንዳልክ የሚባል አርፎ የሄደበት አይቀመጥ
ሰዉ ክፉ ያናግራል እናቱን ያስለቅሳል
እሺ ክፉ አንፅፍም በጣም አሳዘነችኝ
ለህናት❤❤❤❤❤❤
የኔ እናትትት😊
Miko mariamn bexam nw yamwadih fexarii yibarkih❤❤
አባቱ አንዲት ሴት እራቁቷን መታ ዘመረችና እሷ የጌታ እየሱስ ተከታዮችን አይወኩሉም የኛ ስራ ወንጌል መሰበከ ነዉ አዳኙ አንዱ እነሱስ ብቻ መሆኑንነዉ የፈለ እራቁቱን ቢመጣ ወንጌላችንን አይወኩሉም
የእንዳልካቸው እናት የእናት አረእያ ነች እባክህ ተው አትረብሻት እናትህን
እኔ በልጅነት በድህናት አብርን አድገን ተጋብተን ወልደን አሁን ከርሳችን አልፈን ቤተስብ እንርዳለን በጣም እንዋደዳለን እንከባበርለ ከአለ ይልቅ ደሃው ጋር ፍቅር አለ አንቺ ደነዝ ንቅ
Selam❤❤❤❤❤❤❤
ሰዉ ለመርዳት ሰዉ መሆን በቂ ነዉ ለሚያልቀን ካሜራ እየደቀናችሁ ምስጊን አታሸማቁ ማጣት ኩፉ ነዉ የዉም እናት አትጣ💔😢
Ebakihi atsadeb betiru qalat astemir. Lelaw tiru new. 👍
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Wedeme berita yemitakerebachewe tiru nachewe ❤❤❤
ፍትህ ለሴቶች እግዚኦ💔😥😥
Exactly ❤❤❤
በእውነት በሳቅ ሞትኩ በሙዚቃው
ድምፅህን ባትቀይረው ጥሩ ነበር
Egzaber yisetk wendme lemejemerya gize nw yayehut programkn betam Des yilal
2017 ከገቦ ጅምሮ ችግር እየሰማን ነው እግዚኦ😢😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
በመምሐር መጣችሑ ምድረ ከቱ አይ እሣቸው አይሠማችሑም አውሩ አልቅሡ ተዋሕዶ ክብር ነች ተዋሕዶነት መታደልነው
*ወይ ዘድሮ የማናየው የምንሰማው የለም እባራችሁ የምንውልበትን ቦታ እናስተውል ሰው ምንን ይመስላል ቢሉት ውሎውን ይላል ሚኮዬ ውሀ እየጠጣህ አትበሳጭብኝ ደስ አይለኝም❤😂*
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ባለጌ፡፡የምትላቸዉ፡ሴቶች፡ ሀይማኖታቸዉ፡ምንድን፡ነዉ??? ናይት፡ክለቡን፡የሞሉት፡ራቁቶችስ፡ እነማን፡ናቸዉ፡ ???
ዉነትነዉ ቢያስ ፊታቸዉን ቢሸፋኗቸዉ መልካምነዉ
የአላህ እረ ምን አዪነት ሤት ነሺ
መርዳቱ ምንም አይደለም ሌላውን ያበረታታል :ይመስለኛል
አክሊለ ፅጌ ማርያም። satrday all night!!! ኦርቶዶክስ ❤❤❤❤❤
😢😢😢😢😢
በአብ በወልድ በመንፈስቅዱስ አንድ አምላክ
የሚያምን ሁሉ የሚያነበው 66ቱን (መፅሐፍቅዱስ) እስከሆነ ድረስ ዋናው ለቃሉ መታዘዝ በቃሉ መኖር ነው። አንዱ ሲተገብር አንዱ ሳይተገብር ቀርቶ ጣትን በሌላው በመቀሰር ሌላውን መተቸት የአራቱን ጣት ወደማን አመላካችነት መረዳትም ሊጤንበት ይገባል። እየሱስ(የብፅእት የማርያም ልጅ) እውነት መንገድ ሕይወት ነው። ያድናል።
ፍታቾው ይሸፈን
💔😭😭
ሜዳአደግባለጌናች
አውነት ነው ወንድሜ ፊታቸውን ከመሸፈንም አልፎ ልጆቻቸውን አዪረቡም አሉ ልጆቹ ሲያዪ ምን ዪሰማቸው?
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አንደኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ
WOW miko ene museleme nagne zare WOW
ምን ችግር አለ ዋናዉ መርዳት ነዉ
አር ከሚገላትስ ይግረፍት ገደላት ከሚባል ዜና ገረፍት ይሻለናል
አረ ይሂ ልጅ እሚመክረው ጠፋ ምን ይመከር ሚኪ
👍👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅
ስላም ምኪ እንዴት እለህበእናትህ ስለዚህ በላይ ስለተባለ ሰው አትናገር ባለጌ ንቆመተው ነው አትክታተለው በቃ
lik neh kegnih siset gerah ayey...camera dekino mesetet betam debari new
. በቀለ ወያ የወፍጮ ቤት ነው : ስለዚህ ወያ በበጎች ዋጋ ላይ ነዉ
Endalik please lenatihi sitil yesew eminet atinka. Enatihi yasazinalu
ወይኔ ሚኮ ስለመስጠት የተናገርከው የልቤንነው። የምትሰጡ ሰዋች አምናችሁ ስጡ መቀበል ያሳንሳል ያሸማቅቃል ሌሎች ቤተሰቦችም ያሳፍራልና ቪዲዬ ባይለቀቅ እላለሁ
ብሩክታይት አዋሳ የሰፈሬ ልጅ ናት ግን ከተፈጠረች ጀምሮ fake ኑሮ የምትኖር ሙሉ ሳክስ የሆነች ሰው ናት ።
Memihir eyoba regim edme egziyabher yistilin.
ማን ይሰማታል እቹ መናፈቅ
😂😂😂😂😂😂😂😂
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
እግዚአብሔር ለ ሁላችንም ምረት ያብዛልን በጣም በጣም ተጨማለቅን እኮ ሳው እግዚአብሔር ማምለክ ትቶ ፕሮቴስታንት ኦርቶዶክስ እያለ ዘመናችን አለቀ በነገራችን ላይ እግዚአብሔርን ፕሮቴስታንት ዎይም ኦርቶዶክስ ዎይም ሙስሊም አይደለም እኛ ግን ከፋፈልን እውነት መንገድ ህወቴ የሆነው እየሱስ ብቻ ነው ያለ እየሱስ መዳን የለም አትሸወዱ ተመለሱ ዎዴ እየሱስ ዎዳቹዋሎ ተባረኩ
ይቺ ሴት ግን በጣም አበዛችዉ ግን ይመስለኛል የገንዘብ የመግዛት አቅም አንጂ የሕይወት ትርጉሙ አልገባትም ለማንኛዉም ይቺ እኛን አትወክልም ይልቅ ሌሎቹን እንዳትበክል እሰጋለሁ።
ሜኮየ አትናዳድ ፈታበል ወንድሜ
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
አተ ራስህ አነጋገርህን አስተካክል ሴቶች ብለህ ሁሉንም በአድ ላይ አትኮንን ስት ምርጥ ሴቶች አሉ መሰለህ
Selam miko
Abakeh mico bemberahan 1k asgebang
Chanlen astewawkalng abakeh miko