የሀበን ገዳይ የወጣበት መረጃ!የዘቢባ ባል ያለተጠበቀ አድናቆት!ደብረፂዮን ታረቁ ከጌታቸው ጋር!በመቀሌ የተሰማው አሳዛኝ መረጃ!ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 85

  • @aboneshtube7584
    @aboneshtube7584 Місяць тому +6

    ሰላም ውዴ የኢትዮጵያ ልጆች እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ሰላም ለኢትዮጵያ💚💛❤🙏

  • @MisrakAsefa-h9k
    @MisrakAsefa-h9k Місяць тому

    ዋው እኔ እራሴ ያለ ኮፍያ ባየው እያልኩ ነበር ግን እንደገመትኩት ነው ያየሁክ የኔ ቆንጅዬ ልጅ ተባረክ

  • @Nahicho
    @Nahicho Місяць тому +4

    ትግራይ😢😢😢 ፍትህ ለሃበን😢😢😢

  • @helinataye8867
    @helinataye8867 Місяць тому +1

    የምታቀርባቼው ፕሮግራሞች በጣም የሚገርም ነው በርታ ሚኪዬ❤❤❤❤

  • @seblewongelzeleke-f8l
    @seblewongelzeleke-f8l Місяць тому

    ባለ ስልጣን ይቅር ሲባባል የደሃን ልጆች ወጣቱን እድሜ ለመቅጨት አዲስ እቅድ ለመያዝ ነው ብዙም ታረቁ ብለህ አትፈንድቅ ለኢትዮጵያ ሰላም ለወጣት ልጆቻችን በሰላም ወቶ ለመግባት የክፉ ባለስልጣናት ከምድር ላይ መጥፋት ወሳኝነት አለው እግዚአብሔር በሰው ሂወት የሚቀልዱትን ባለስልጣናት ከምድር ላይ ያጥፋልን ። የነሱ መታረቅ መስማማት ለኢትዮጵያም ለህዝቡም ምንም ነው ይቺ ዜናህ ስላቅ ሆነችብኝ አልተመቸችኝም

  • @ምስራቅ
    @ምስራቅ Місяць тому

    ሚኮ አቦ ይመችህ

  • @BRTUKAN5TUBE
    @BRTUKAN5TUBE Місяць тому +3

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ትግሥቱን ስጠኝ የሌባዉ እሩጫ ወይጉድ እስከመቸነዉ ግን ሁልግዜ ችግር እግዚኦ ማርና ክርስቶሥ አሜን😭🙏

  • @LouatLouat-k9j
    @LouatLouat-k9j Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤ሚኮ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zed8332
    @zed8332 Місяць тому +1

    ሙኮየ ይመችህ ጀግና ወንድሜችን❤❤🙏🙏አይ ጶጤዉች የሰራቹሁ😁😁

  • @TIBEB-g5t
    @TIBEB-g5t Місяць тому +1

    ትክክለ❤❤❤❤

  • @meazadinku5412
    @meazadinku5412 Місяць тому

    Yal kofeya na ❤❤❤❤

  • @LemlemAga
    @LemlemAga Місяць тому +1

    በጣም በጣም ነዉ ምታምረዉ ያለ ኮፍያ ሚኮ❤❤❤

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 Місяць тому

    ደሴ ከተማ ተይዟል ነፍስ ይማር

  • @sabibasabiba4978
    @sabibasabiba4978 Місяць тому +3

    አትግደሉን😭😭እኔፈራሁ😭😭

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 Місяць тому

    ሰላም እንኩዋን በደህና መጣልኝ ዉድ ወንድማቺን 😢😢😢

  • @samritube645
    @samritube645 Місяць тому +1

    *ፍትህ ለኛ ለሴቶች ከጎናችን ለምትቆሙ ወንድምቻችን ከልብ እናመሰግናለን🙏ግን ስለጎደኛ በተነሳው ነገር እኔንም እግዚአብሔር አትርፎኛል ጎደኛዬ ብዬ አሳልፋ ሰጠችኝ ግን የድንግል ማርያርያም ልጅ ታደገኝ እና የሴት ጎደኛ ዛሬ ሳዮሆን ከድሮውም መጥፎም ጥሩዎችም አሉ*

  • @ماري-ق8ف
    @ماري-ق8ف Місяць тому +1

    ሚኮ ለምንዲነው ኮፍያ ምትለብሰው

  • @Fakirta
    @Fakirta Місяць тому +1

    በጣም ቆንጅዬ ነክ❤❤❤❤❤

  • @mryamahmed6222
    @mryamahmed6222 Місяць тому +1

    ፈጣሪ ላገራችን ሰላም ይብዛ የምትሉ ላይክ

  • @MaxamedAbaagadge
    @MaxamedAbaagadge Місяць тому +1

    Wow ❤❤❤❤❤❤

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Місяць тому +1

    ሓሓሓሓሓ አቁም ባርሜጣ እንዲሑ ናና አማልል ወገኖችሕን❤

  • @sabakassa2363
    @sabakassa2363 Місяць тому +3

    ሚኮ እምነትህ ደስይለኝነበር ነገርግን አሁን በየሱስስም እያለሲያሾፍ የነበረው አንተም የሱተባባሪሆነህ ማሳየትህ ቅር ብሎኛል ስለሀሰተኛ ነብዮቺ እዛው እ/ር ያብርዳቸው ግን ኢየሱስ ማለት የሞተልን ደግሞም ሞትን ድል አድርጎ በ3ኛው ቀን የተነሳ የጀግኖቺ ጀግና መሆኑን አትዘንጋ በስሙ ሲቀለድ አንተም አብረህ መሳቅ የለብህም እርምት ውሰድ

    • @linaejabo8229
      @linaejabo8229 Місяць тому

      Esuko alashofem yanchiw nebyoch nachew berasachu yemikeldut lemanegnawem eyehadsh 😂😂😂😂

  • @AbebaBahlibi
    @AbebaBahlibi Місяць тому +1

    አለመስጠት ይመረጣት :: ምክንያት ይዘው ይሮጣሉ::

  • @binishiguteagizaw1988
    @binishiguteagizaw1988 Місяць тому

    Miko mirx sew,ymechsh❤

  • @rahelgetachew79
    @rahelgetachew79 Місяць тому +1

    አባ በመልካም ወጣት ለምን እንደዚህ ትናደዳለህ ግን የወሰደብህ ምንድነው 😂😂😂

  • @اسماءالحنيطة
    @اسماءالحنيطة Місяць тому +1

    ከሁለት ሳምት በፊት የአክስትየ ልጅ የአጉቴን ልጅ አስደፍርቻት ያ ማለት የገዛ እህትዋን ሰሜን ጉደር ጉርጉራ ከተማ ነው በሰው ሀገር ሁኝ ተቃጠልኩ ያ አካባቢ ቢያንስ ከአስር በላይ ሴትወች ተደፍርዋል ግን ምን እደሚሉ ታውቃለህ በሽማግሌ ይደራደራሉ እኔ ግን ድግል ምስከረርየ ናት በሰላም አገሪ ልግባ አለቀው የመጨርሻ መቀጣጫ አድርጌው እጀን ለፓሊስ እሰጣለው

  • @lidulidka6859
    @lidulidka6859 Місяць тому +1

    ሙሉውን መች ሰማነው ለመፍረድ መቸኮል

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 Місяць тому +1

    ለምንድነው የምትጨኸው?

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 Місяць тому

    ❤❤❤

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 Місяць тому

    Miko well come ❤❤❤

  • @TirhasYimesel
    @TirhasYimesel Місяць тому +1

    በጣም ታምራለህ ኩፍያ ይቅርብህ መላጣ ነበር ምትመስለኝ

  • @MekuriawAstatekie
    @MekuriawAstatekie Місяць тому

    ሚኮ ያለ ኮፍያ ያልከው ግን ፊልተር እያሉኝ ነው ስለማምንህ እንዳትዋሸን ለቀጣይ በግልፅ ታሳየናለህ ወይ ዝም ባልክ ከዋሸህን ግን በሱሪና በአርተፊሻል ፀጉር ቤተክርስቲያን እንደገባች ሴት ነው ምቆጥረው

  • @samritube645
    @samritube645 Місяць тому +1

    *ቤተሰብ ዛሬ ስለቪድዮው አላወራም በኔ ሀሳብ የሚስማማ ኮሜንቴን ላይክ ያድርግ ጥሩ ላይክ ካለው ሚኮ ኮፍያ ሊያወልቅ ተስማምተናል😂😂😂ምን ይመስላችኋል*

  • @AbiAbarra
    @AbiAbarra Місяць тому

    Era Yale kofiya waw new yemir❤

  • @Tigist-o1y
    @Tigist-o1y Місяць тому +1

    ካሁን በኋላ ኮፍያ እንዳትለብስ እኔኮ መላጣህ ፀጉርህ ብቻ ሳይሆን በ እሳት አደጋ የተመለጡ አጋጥመዉኝ ስለሚያቅ ያንተም እንደዛ ሊሆን ይችላል እያልኩ ነበር በእዉነት ቆንጆ ነዉ

  • @HdttRee3
    @HdttRee3 Місяць тому

    ❤❤❤❤wow

  • @صالحالمطرفي-ق2و
    @صالحالمطرفي-ق2و Місяць тому

    Gatahoy ebakeh edecherneth maren sedetgochenem lensha abekan 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamlove7d
    @selamlove7d Місяць тому +1

    ወንጀሎኘች መያዝ አለባቸው ህብረተሰቡ ማገዝ አለባቸው ፑሊስ ብቻ አይደለም ሰላም ከሰማን ብዙ ጊዜ ሆነን እኮ ሚኮ ሁለየም ኮፈታ ስለብስ መላጣ መስለሄኝ ነበረ እስከመጨረሻ አፍጥቸ አየሁህ😂😂 ኩፈታህን ጣል ኖረማል እኮ ጸጉረህ አሪፍ ነው ሚኮ እንዳትመለጥ😂😂

  • @mayahmadjamal8969
    @mayahmadjamal8969 Місяць тому +1

    ዜናእሚያነበው።አይደለም።አተግንየመጨርሻሙስሊምጠልነህ።ግንሳገኘህ።አገተህንእበጥስልሀለሁተርጋጋ

    • @SIMENGYEMATA
      @SIMENGYEMATA Місяць тому

      መጀመሪያ ወድ ሁን የሱን ዐገት ለመበጠስ ሙስሊም ሰው ከማረድ ወደሗላ ዐትሉም ችግሩ ፈሪ ናችሁ ቆሻሻ ጥብ ጎታች

  • @MSs-kp3he
    @MSs-kp3he Місяць тому

    Meko berta yetewhedo arebena🎉🎉🎉

  • @Biruktawitabera-b5q
    @Biruktawitabera-b5q Місяць тому

    yele kufiya betam new yemitamirew

  • @hiwottedla948
    @hiwottedla948 Місяць тому

    You are gorgeous

    • @UnitedWeStand-d2u
      @UnitedWeStand-d2u Місяць тому

      "You can't say to a man 'gorgeous'" it's not considered the most appropriate term as it often carries a more feminine connotation, and "handsome" or "good-looking" are usually preferred when describing a man's attractiveness; saying "gorgeous" to a man might sound strange or even slightly inappropriate in most situations.

  • @hannatesfaye6812
    @hannatesfaye6812 Місяць тому +4

    ኧረ አንተ ልጅ ሰታነብ ለምንድው የምትቸኩለወ የምትጮሀው ተረጋጋ

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe Місяць тому

    Awo Mikoye egna sew tenesh tefat sisera mewkesena menkef becha enji teru sisera madnekena mamesgen anawkem bezu ken sewoch alu Mikoye antem betam ken sew neh ene hulem betam new yemadenkeh yemewedeh hulem like aregehalehu demo Cape betam yamerebehal beteley demo fathor yesetuh cape yecapem betam tameraleh ❤❤❤❤❤❤

  • @Messi2328-hf8nz
    @Messi2328-hf8nz Місяць тому +1

    Berta miko balechegn tenesh giz yanten kumneger zegeba new yemayew

  • @ethiopia6030
    @ethiopia6030 Місяць тому

    Zenako new yemtaregegn 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👌🏾

  • @samlsd9711
    @samlsd9711 Місяць тому

    ጸጉር ምንም አያስፈልግም መላጣ መሆንም አያሳፍርም፡ ምን ቤተሰብ አትመግብበት

  • @ritafisum9975
    @ritafisum9975 Місяць тому +1

    ያለ ኮፊያ የበለጠ ታምራለህ እኔ መላጣ ነበር የምትመስለኝ

  • @seblewongelzeleke-f8l
    @seblewongelzeleke-f8l Місяць тому

    ይሄን ወጣት የሚቀጣ ህግ እኛ ሃገር አለ እንዴ ? ህግ ሲኖር ነው ትቀጣለህ ወይም ይቀጣልን የምንለው ። ህግ እኛ ሃገር እንጅሩ ነው ። ወንድምዬ ማፍያ ለሆነ ባለስልጣን ህግ አስከብርልኝ ብትለው ልቡ እስኪፈርስ ይስቅብሃል ወይ አንተን አንጠልጥሎ ዘብጥያ ያወርድሃል አይንህ እያየ በህግ ትቀጣለህ የምትለውን ወጣት ይሸልምልሃል ህግ በሌለበት ሃገር ተሳቀንም ቢሆን ወተን እንድንገባ የሚያደርገን ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው ። የእድሜን ጸጋ ሰቶን የሃገራችንን ትንሣኤ ያሳየን

  • @SenaitSenait-p1s
    @SenaitSenait-p1s Місяць тому

    ሚኮ ስለ ኦርቶደክስ እናጠፍለን ያለቺው ሞኒካ ምትባለው ሴት ምን ትላለህ

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe Місяць тому

    Mikoye ante bekofyam yalekofyam tamraleh yene wed

  • @ShefnTekola
    @ShefnTekola Місяць тому

    ፊልተር ነው ሲቀጥል ከአሁኑ ፊትህ ጋር አይመሳሰልም ያለ ኮፊያ ያየነው የቆየ ነው

  • @salamsalam6607
    @salamsalam6607 Місяць тому

    Miko Yale kofeya😮😮😮😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AyelechDola
    @AyelechDola Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Asrty-t6p
    @Asrty-t6p Місяць тому

    Miko kofiyaw melata New yemiyaregh ykrbh

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 Місяць тому

    Konjo neh kale kofeya😂

  • @halasaade8338
    @halasaade8338 Місяць тому

    💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @samlsd9711
    @samlsd9711 Місяць тому

    ስልክ ይዘው ለሚጠፉት ፤ እኔ ምለው ወንድ የለም አገሩ ውስጥ?

  • @elsaewna9257
    @elsaewna9257 Місяць тому

    Betam yamerbekal tewew kofywen

  • @sifrashtaye3278
    @sifrashtaye3278 Місяць тому

    Men honehe new ende melata kape emetadergew yale kofeya melkam new.

  • @TigistA-c4r
    @TigistA-c4r Місяць тому +5

    አንተም ከዚህ ልጅ ይቅርታን ፍቅርንና የሃይማኖት እኩልነትን ተማር ጭፍን ሃይማኖተኛው ሚኮ ሰፋ በል....

    • @mikooffical234
      @mikooffical234  Місяць тому

      ለማ ነው ይቅርታን ምጠይቀው

    • @TigistA-c4r
      @TigistA-c4r Місяць тому +2

      @mikooffical234 ሁሌ ለምትስድባቸው ለምታንቋሽሻቸው ይበልጡኛል ብለህ ለሞትፈራቸው ፕሮቴስታንቶች ይቅርታ ጠይቅ

    • @TigistA-c4r
      @TigistA-c4r Місяць тому

      ክርስቲያኖ ሮናል ደደመጣል ብላ የተነበየቸውን እህት ምነው ዝም አልካት ? ወይስ ኦርቶዳክሳዊ ናት ?

    • @delilaalem3914
      @delilaalem3914 Місяць тому +1

      ​@@TigistA-c4rመናፍቅ እዚህ ቤት ምን ይሰራል? ስለ እሶ ምን አገባሽ። የፈለገችዉን ብትል አንች ምን ጥልቅቅቅቅቅ። ሂጂ እነ እይ ጩፋ ጋ ፈውስ አለ አሉ😂😂😂

    • @zed8332
      @zed8332 Місяць тому +2

      ​@@TigistA-c4rአይ መናፊቃን ታሳዝናላቹሁ😁😁😳ምንብሎ ነዉ ይቅርታ የመጠየቀዉ ሆ😏😏😳😳

  • @BurtkanA-x7y
    @BurtkanA-x7y Місяць тому

    Yal kofiyam konjo nak

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe Місяць тому

    ene gen selk asdeweyegne silugne derom seteche alwkem man esun yaruarutal alemestet new

  • @MesertMesret-z6j
    @MesertMesret-z6j Місяць тому

    Anedagi nage

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 Місяць тому

    እውነት ለመናገር አንተ የምታወራለት ኢትያጵያ በአሁን ሰአት የለችም ምኞት ነው የአንተ ሚዲያ ስታወራ ህግ ያለ ትመስላለህ ኢት ወስጥ ህግ የለም እግዛብሔር ይድረስላት ለዛች ሀገር ለአንተ ጥያቄ አለኝ ሁሉም ታወራለህ እስኪ የትኛው ህግ አደረገው ? በአሁን ሰአት ለኢትያጵያ ፀሎት ነው የማስፈልጋት።

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Місяць тому +1

    ምንድነው የሚለው ምንድነው የሚጠቀመው አረ ጌታ ያጥፋሕ አረ ወዴት ይሒድ ይሔ ወጣት ወይኔ የማንሠማው የለ ኡፍ ወጥቶ ይበጠረቃል በሙሉ አፉ ያማል💔💔💔

  • @MakdesLekehu
    @MakdesLekehu Місяць тому +1

    ሚኪ አንገትክ አሞካል

  • @mayahmadjamal8969
    @mayahmadjamal8969 Місяць тому +1

    ዜናእሚያነበው።አይደለም።አተግንየመጨርሻሙስሊምጠልነህ።ግንሳገኘህ።አገተህንእበጥስልሀለሁተርጋጋ

  • @mayahmadjamal8969
    @mayahmadjamal8969 Місяць тому +1

    ዜናእሚያነበው።አይደለም።አተግንየመጨርሻሙስሊምጠልነህ።ግንሳገኘህ።አገተህንእበጥስልሀለሁተርጋጋ

  • @mayahmadjamal8969
    @mayahmadjamal8969 Місяць тому

    ዜናእሚያነበው።አይደለም።አተግንየመጨርሻሙስሊምጠልነህ።ግንሳገኘህ።አገተህንእበጥስልሀለሁተርጋጋ