Anchor Media የወሎ ግንባር የሰሞኑ ተጋድሎዎች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 182

  • @Santos-4kt
    @Santos-4kt 18 годин тому +31

    ጀግናው ፋኖ አበበ፤ የሚገርም አንደበተ ሩትዕነትህ አንተን ለመስማት ያጓጓል፣ የሚገርም የእግዜር ስጦታ ነው። እግዜር ይጠብቅህ።

    • @birketasew
      @birketasew 13 годин тому

      ሰጨአቸሰረ፣ከአ

    • @BirtukanAlamrew
      @BirtukanAlamrew 11 годин тому

      አዎ። ብዙ ሚሊየን ትንታጎች ያለው ሕዝብ እኮ ነው የአማራ እናት ያሏት።።
      አንተም ተባረክ።።

  • @EtsubSiyum
    @EtsubSiyum 17 годин тому +21

    የኔ ውዶች የኔ ልጆች የኔ ጀግኖች የኔ ድንቅ ድል ለናንት ይሁን እመብረሀን ትጠብቃችሁ

  • @ahmdali7580
    @ahmdali7580 8 годин тому +3

    ጋዜጠኞ መሳይ መኮነን በርታ የኞ ጀግና ስረህ ሁሉ ደስ ሲል እንዳንተ አይነት ጀግና አና እውነተኞ ዘጋቢ ያጋይ አላየሁም በእውነት መሳይ እቅልፍ የለህም ማለት እችላለሁ ስንት አይነት ባለሙያ ሰው ነው የምታቀርብልን ከልብ እናመሰግናለን መሳያችን ኑርልን ጌታ ፈጣሪ ይቁምልህ ለሀገር እደቆምክ የኔ ውድ ወድም እወድሀለሁ❤❤❤

  • @BirtukanAlamrew
    @BirtukanAlamrew 11 годин тому +9

    መሣያችን! አንተ ደግሞ የእኛ የቁርጠኝነት ቀን ልጅ; የውጪ ኃይላችን ውድ ፋኖአችን ነህ።።።
    የአምላክ ዓይኖች ዘወትር ከአንተ አይለዩ!!!
    በርታልን። አንተ ብልኅ!!!

    • @tewodrosengda6939
      @tewodrosengda6939 9 годин тому

      ምሲ ወንድም ከወንድም ጋር እኮ ነው እየተጋደልንብህ ያለነው አናሳዝንህም? እንወድሀለን ❤❤❤

  • @Ydbyf
    @Ydbyf 20 годин тому +13

    ጠክርልን❤❤❤መሳይ

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 17 годин тому +11

    አርበኛ ኮሎኔል ፈንታው መሃባው ወንድሞችህ ያደረጉልህን ጥሪ ተቀብለህ እናት ድርጅትህን የአማራ ፋኖን በወሎ ተቀላቀል!
    ድል ለጀግናው ፋኖ!

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 15 годин тому +9

    አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @BeredoMidiya9900
    @BeredoMidiya9900 20 годин тому +14

    ድል ለፋኖ

  • @RuurFu
    @RuurFu 19 годин тому +7

    በርቱ አቤ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ayalbasazen6893
    @ayalbasazen6893 16 годин тому +3

    መገን ፋኖ ማርያም ጀግንነታችሁ ግሩም ነው
    ፈጣሪ አምላክ ከእናንተ ይሁን ሌላ ምንም ቃል የለኝም፡፡

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke 14 годин тому +4

    መሳይ መኮንን በርታልን ወንድማችን ❤❤❤ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ
    ድል ለእውነት ለቆመው አማራ ፋኖ 💪💪💪💪💪 ፋኖ ምንጊዜም ቀዳሚ ነፃ አውጪ ሀይላችን ነው ፋኖ ይችላል ያሸንፋል 💪💪💪💪 ፋኖ

  • @Ydbyf
    @Ydbyf 20 годин тому +9

    አድነታቸውን ያጠናክሩልን እባካችሁ አንድ እንሁን እርስ በርስ አንብላላ ስታችንን ነን የትና ፋኖ አንልከክም የትና እንልካለን የምነንል አድነት ያስፈልጋል ግድም ውድም አንድነት ሀይል ነው አድነት ለህዝብ ሰላም ነው ህዝቡ ማነን ይገድድፍ ድል ለፋኖ ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ድል ለወድሞቻችን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💪💪💪

    • @BirtukanAlamrew
      @BirtukanAlamrew 8 годин тому

      @@Ydbyf በፋኖ መሐል ብቻ መቼ ሆኖ?
      አማራ ጎረቤቱን ጓደኛውን ዘመዱን ሑሉን ጥሎ የግሉን ብቻ አንጠልጥሎ የሚደናበር እየሆነ መጥቷል። እኔ ልጅ ሣለሁ እንዲህ ዓይነት መጠላላትና መናናቅ ሆዳምነት ራሥ ወዳድነት አላየሁም ነበር።
      እንዲያውም እንኳን ወገንና ጎረቤቱን ሠው የሆነውን አካል ሑሉ ይወድና ይፋቀር ነበር።
      አሁን ምነው ግን? ሠዉ አንዱ አንዱን በዓይኔ አልየው አለ???
      በዚህ ሑኔታ ፋኖዎቻችን ዕንዲያውም ተቻቻዮች ናቸው። እየተሣሠቡ ነው እዚህ የደረሡት። ለሌሎቻችንም ምሣሌ መሆናቸውን መረዳት አለብን። በእሣት ውሥጥ ሆነው! በሞት ሸለቆ ውሥጥ እየተሠቃዩ።።። ዘለዓለማዊ ታላቅ ክብር ለእናተ!!! ሥጋ ደም አጥንታችሁንና ሕይወታችሁን ለምትሠውልን ፋኖዎችንንንን!!!!

  • @ayalbasazen6893
    @ayalbasazen6893 16 годин тому +3

    ጀግኖቻችን በርቱልን ድል ለእናንተ ይሁንልን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን፡፡

  • @Fano775
    @Fano775 9 годин тому +3

    ጀግናው ወንድማችን ፋኖ አበበ አንተን የመሉ የወለዱ የአማራ ማህጸን ይባረክ በዝግ ሁሉ የጦር አውድ በተረጋጋ አንደበት ስተነትን አእምሮህ ምን ያህል እውነትን ይዞ በመንፈሳዊ ፀጋ በእግዚአብሔር መንፈስ እንደቆማችሁ ሕያው ምስክር ነህ ተዋጊው እግዚአብሔር ነው የግፍ ጽዋው ሞልቶ ፈሰሰ

  • @matthewassefa1925
    @matthewassefa1925 19 годин тому +6

    AMHARA konojooo , jeginaa for ETHIOPIAN AND ETHIOPIA

  • @tsedaluzeleke7608
    @tsedaluzeleke7608 19 годин тому +9

    መሣይ ጀግነዉ የባንዳ መዳኒት በርታልን የ ኢትዮጲያ ትንሳኤ ፈጣሪ ያቅርብልን ፋኖን ሐይልና ጋሻ ይሑንልን ተወደደም ተጠላም እዉነት ያሸንፋል❤❤❤አለቀ ደቀቀ::

  • @hekimahekima5572
    @hekimahekima5572 20 годин тому +6

    Ya Allah dil le amahara fano 💚💛❤️💪💪💪💪

  • @Hannah-tq3mn
    @Hannah-tq3mn 14 годин тому +2

    የእምዬ ኢትዮዽያ የቁርጥ ቀን ልጆች ፋኖ ድላችን በቅርብ ያርግልን ቸሩ መድኃኒዓለም አሜን🤲🤲🤲

  • @דסלםמהרט
    @דסלםמהרט 12 годин тому +3

    ለጀግናው ፋኖ አበበ ክር መስገና ይግባህ በርቱልን የአረሜነው ፍጻሜ በቅር ይሆናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yal1907
    @yal1907 18 годин тому +14

    ፋኖ ይየህዝብ ልጅ የነፃነት ጎህ ቀዳጅ❤

  • @Sarah-f7b7l
    @Sarah-f7b7l 19 годин тому +4

    ድል ፋኖ❤❤❤

  • @ahmdali7580
    @ahmdali7580 8 годин тому +1

    አርበኞ አበበ ፈንታው ዋርካው ምሬ ወዳጆ ከነሰራዊታችሁ እደምን አላችሁልኝ የኞ ጀግኖች በርቱ ከጎናችሁ ነነ የሄን ዘረኞ መንግስት አኮታኩታችሁታል ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ❤❤❤

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 19 годин тому +10

    ፋኖ አበበ ፋንታው የወንድ ልክ
    ፋኖ ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን እናመሰግናለን

  • @KidusHabtu-h3n
    @KidusHabtu-h3n 18 годин тому +3

    እባካችሁ ለዚሕመከራኛ ህዝብ ስትሉ አድሁኑ ጠላት አድሁኖ ሲጨፈጭፈን እዴት የሚጨፈጨፍ ይከፋፈላል

  • @solomonali-rr7mt
    @solomonali-rr7mt 18 годин тому +2

    በርቱ

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 15 годин тому +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    ድል ለህዝብ ልጅ ፍኖ

  • @sisayyilma2811
    @sisayyilma2811 17 годин тому +2

    ጀግናው ፋኖ አበበ ❤❤
    ድል ለአማራ ህዝብ
    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 16 годин тому +5

    ልዑል እግዚሐብሄር ፋኖን ለድል ያብቃው።

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 17 годин тому +1

    የአምሐራ ሕዝብ እምነት አምሐራ አምሐራነው ፋኖም ፋኖነው አላማውም አንድና አንድነው
    እርሱም የአምሐረን ሕዝብ የኢኮኖሚ የፖለቲካና እንድሁም ማሕበራዊ ሕይወት እኩልነት በትግል ቸው ማረጋገጥ ነው

  • @SHOW-rm9xr
    @SHOW-rm9xr 6 годин тому

    የኔ አለሞች ወንድምየው ❤❤❤

  • @KsaSaudi-o4l
    @KsaSaudi-o4l 9 годин тому

    በርቱ ወገኖቼ❤❤❤❤❤

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 12 годин тому

    Mesay blessed fanooo pawer ❤❤❤❤❤

  • @Samera-kd5nz
    @Samera-kd5nz 17 годин тому +1

    የኔ ጀግኖች ጀግንነት ከወበት ጋ❤❤❤❤❤

  • @birtukanbelayneh5562
    @birtukanbelayneh5562 17 годин тому

    Egziabeher yeredachehu ⛪🕌
    Ewunet yashenefal

  • @AhemdEsat
    @AhemdEsat Годину тому

    በርቱ አንድሁኑ

  • @selemungebyaw6495
    @selemungebyaw6495 19 годин тому +6

    ድል❤ለአማራ❤ሕዝብ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @piazza900
    @piazza900 20 годин тому +4

    ከሶሪያው አማፅያን ምን ትማራላችሁ ???? አንድነት !!!

  • @ዓለምአቀፍጥቁርሕዝብ

    ጎበዝልጅነህበርታልንበርቱልን፣አቤ

  • @ademibrahim8686
    @ademibrahim8686 8 годин тому

    ጀግና ነህ አቤ❤❤❤❤❤❤

  • @ዜድወሎየዋ-ዘ4ኰ
    @ዜድወሎየዋ-ዘ4ኰ 12 годин тому

    መሳይየ❤❤

  • @AddisBaddis
    @AddisBaddis 18 годин тому +2

    ድልልልልልል ለአማራው ፋኖኖኖኖኖኖ

  • @AsterAlemayehu-c8h
    @AsterAlemayehu-c8h 10 годин тому

    Bewent yihe hizib teseqaye betam yasazinal Ye Ethiopia politikegnochi Egziyabiher firdun yistachu wendim ke wendimu yemitagadilu dili le fano ❤

  • @fohziafohzia5399
    @fohziafohzia5399 6 годин тому

    አቤ ጀግናው 🥰🥰✊✊

  • @avir1559
    @avir1559 15 годин тому

    መሳይእናመሰግናለን

  • @ademibrahim8686
    @ademibrahim8686 8 годин тому

    ያማራ ልጅ ፋኖ በርቱልን እድ ነት ብርታት ነው እድ ነት ሀይል ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsgaTqshu
    @AsgaTqshu 9 годин тому

    ጀግና ፉኖ ያገሪ ልጂች የእውነት አምላክ ይርዳችሁ

  • @belachewuandargie9504
    @belachewuandargie9504 18 годин тому +2

    መሳይ ፡ አሁንም ፡ እደግመዋለሁ ፡ ልክ ፡ እንደ ፡ የአመራ ፡ ፋኖ ፡ በጎጃም ፡ ሌሎችም ፡ በአንድ ፡ መዋቅር ፡ ቢመሩ ፡ ከዛ ፡ በሁዋላ ፡ ያለው ፡ ቀላል ነው። ይህ ፡ ባለመሆኑና ፡ ባለመናበብ ፡ የጎጃም ፡ ፋኖዎችና ፡ ህዝቡ ፡ ከፍተኛ ፡ መስዋዕትና ፡ ጭፍጨፋ ፡ እየተካሄደ ፡ ያለው። ምክንያትም ፡ 70~80% ፡ የዐብይ ፡ ጦር ፡ ያለዉ ፡ ጎጃም ፡ ውስጥ ፡ ነው። ይህንን ፡ ያደረገዉ ፡ ደግሞ ፡ የጎጃም ፡ አንድነት ፡ ስላስፈራው ፡ ነው። አንድ ፡ ነገር ፡ እዉነታው ፡ ግልፅ ፡ መሆን ፡ አለበት። የፋኖ ፡ መሪዎች ፡ ኢጎ ፡ በመሠረታዊነት ፡ መቀየር ፡ አለበት። በተለይ ፡ የጎንደር ፡ እዝ ፡ ያሉ ፡ የፋኖ ፡ አመራሮች። ከፍተኛ ፡ የሆነ ፡ መናናቅ ፡ እንዳለ ፡ ትገነዘባለህ።

  • @SofiyaMuhamed-u4p
    @SofiyaMuhamed-u4p 6 годин тому

    Abe yewendochi Kuna💪💪💪💪👑👑👑🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️

  • @hayatyousof2305
    @hayatyousof2305 11 годин тому

    ድል ለጀግናወቸ ለፋኖወች የምንድርድር እዳትሰሙት የሄሸይጣን ትክክል ነህ ስትህዝብ ህፃንና አዛዉት ጨርሶ አሁንድርድር ይላል እዴ መቸምየማይረሳ ነዉ የሄሸይጣን የሰራዉ እሻአላህ አላህይገዛችሁ ጀግናወቸ እወዳችሆለሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @SojooGetj
    @SojooGetj 10 годин тому

    😢😢😢😢😢 ለተገፋው አማራየየየ ♥

  • @Selimok-l6v
    @Selimok-l6v 10 годин тому

    ድል ለጀግናው ፋኖ

  • @MuhamadYimer
    @MuhamadYimer 11 годин тому

    ድልላማራፋኖ❤

  • @Hannah-tq3mn
    @Hannah-tq3mn 14 годин тому

    ፋኖዎቻችን እግዚአብሔ ሞገስ ይሁናቹ አሜን

  • @ፋኖ-ሐ4ቘ
    @ፋኖ-ሐ4ቘ 12 годин тому

    የወሎ ፈርጦች ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu 11 годин тому

    ለአማራህዝብ ጀግና እማይበገሩ ፋኖን ሰቶታል ድሉ የአማራ ህዝብ ነዉ

  • @kopra6447
    @kopra6447 10 годин тому

    አንድ ሁኑ አላህ ለሁሉም ቀና ልብ ይስጥልን

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 17 годин тому

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!!!

  • @Amhara251
    @Amhara251 13 годин тому

    ድልለእናንተ በርቱልን

  • @YibeltalAynalem
    @YibeltalAynalem 4 години тому

    አማራ አንድ ነው አንድሁኑ ብ/ር ጄኔራ አሳምነው

  • @Mesirat
    @Mesirat 17 годин тому

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @bekinay-k12
    @bekinay-k12 2 години тому

    ይቆጨኛል!

  • @mimia7202
    @mimia7202 18 годин тому +2

    እኔ የማዝነው እንደዚህ በዝናብ በፀሀይ ደማቹን እያፈሰሳችሁ አንድ ያለመሆናችሁ ለነ አብይ አህመድ ብርሀኑ ጁላ ባጠቃላይ ለብልፅግና ሰርግ ነው 😡😡 እባካችሁ ግዴለም ተስማምታችሁ ይሄንን የአራዊት ስብስብ አስወግዱ አንድ ካልሆናችሁ ግን ብዙ ትከፍላላችሁ 🙏🥰🥰

  • @Mesirat
    @Mesirat 17 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤ድልልልልልል ለአማራዬ

  • @YosefTamerat-h4n
    @YosefTamerat-h4n 13 годин тому

    ውድፊት እናት የኢትዩጺያን ቆርጥ ልጆች ናቹ ድል ለፋኖ

  • @Seid-nv8vb
    @Seid-nv8vb 12 годин тому

    ድል ለ ፋኖ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 17 годин тому +1

    የአምሐራ ሕዝብ ኢትዮጲያ ኢትዮጲያ እያለ ቢኖርም ውለታው እንደጠላት አስቆጥሮት
    እየተጨፈ እየተሳደደ እየተረገጠ እየደኸየ ይገኛል

  • @hanaayele4463
    @hanaayele4463 16 годин тому

    ፈጣሪ ከእናንተጋር ይሁን በርቱልን

  • @AbdelaFenta-p5s
    @AbdelaFenta-p5s 16 годин тому

    ድል ለአማራ ፋኖ🎉

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 15 годин тому

    ፋኖ መሳይ ወጥር 💪💪💪 💚💛❤️

  • @BeNegashti
    @BeNegashti 11 годин тому

    And hunu fano tebeber you are one Amhara .

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 18 годин тому +2

    አይ ፍኖ የዛሬውን የነ እስክንድርን ወሬ ሰምተን ብዙም ያሉት ባይኖርም። ግን የውስጥ አንድ አለመሆናቸውን አየን እኮ። ተስፍ ቆረጥኩኝ

    • @Mesirat
      @Mesirat 16 годин тому

      ሰሰነፍ አኖድም😢ተስፋ የሌለዉ ለራሱ ፋኖን መደገፉ ስተት ነዉ

    • @MestugirmaZeleke
      @MestugirmaZeleke 13 годин тому

      ለአላማ የቆመ መቸም ተስፋ አይቆርጥም ቆራጥ ሆኖ መነሳት ነው ውጣ ውረድ ቢኖረውም ታግለህ እንጅ ተስፋ ቆርጠህ ማለፍ አይቻልም

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 12 годин тому

    የኛ፡ጀግኖች፡አይዟችሁ❤❤❤❤❤ድል፡ለአማራ፡ህዝብ፡ውድቅት፡ለጭራቁ፡አብይ

  • @FATUMAYIMER-t1c
    @FATUMAYIMER-t1c 13 годин тому

    ወዱ አበበ ፈታው❤

  • @onelove6356
    @onelove6356 7 годин тому +1

    የሀይማኖት አባቶችን በተመለከተ፣ሀገር ሽማግሌወች የመሳሰሉት በሀገር በተለይ በአማራ እምነትና፣እሴት አብይ እንዲቀልድ መተባበር አይችሉም። የሀይማኖት አባቶችን በተመለከተ የወንዶች ቁና ብ/ጄ አሳምነው ፅጌ ተናገሮታ እረፉ ብሏል አማራን አታስጨርሱ ብሎ ጨርሶ ተናግሮታል፣አማራ ቶሎ ትግሉን ለመጨረስ 1 ሁኑም ብሏል። ይሄው ነው!! አብይና ባንዳ በነጎድጓዱ ፋኖ ይወቀጣል💪💪

  • @AddisAbeba-p9s
    @AddisAbeba-p9s 13 годин тому

    የሚገርሞ ገለፃ ነው።

  • @SmGoogl
    @SmGoogl 20 годин тому +1

    💪👏💪👏💪👏💪👏💪👏💪👏💪👏💪👏

  • @AdaneMarkos-d2z
    @AdaneMarkos-d2z 19 годин тому

    ❤❤❤❤

  • @wubalemadmassu8220
    @wubalemadmassu8220 20 годин тому +4

    አሁን ለምን የአለም አቀፉ የጤና ድርጂት ሚመራው ቴወድሮስ አዳህኖም እስካሁን ምንም አላለም ስብእናው የታለ?

    • @AbebaDessie
      @AbebaDessie 19 годин тому

      ከአንድ ወያኔ ህውዋት የኢትዮጵያ ህዝብ ምንም አይጠብቅም። የራሳችን የአረመኔው አብይ ስራ ነው እሱንም እዚያ ቦት እንዲቆይ ያደረገው። ይሄ ናዚ አብይ ለስልጣንና ለገንዘብ የማያደርገው ነገር የለም። ከህውዋትም ገንዘብ ወስዶአል።

  • @HananHanan-g3t
    @HananHanan-g3t 5 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @meharimena8093
    @meharimena8093 14 годин тому

    🎉🎉🎉

  • @salpalDoc
    @salpalDoc 19 годин тому +3

    Enamesegenalen Mesay berta.

  • @zewisdom4822
    @zewisdom4822 20 годин тому +2

    ሲሳይ እባካችሁ አለማቀፍ ጋዜጠኞችን በኢሜል አግኝታችሁም ቢሆን ህዝባችንን ድሮን ሳይጨርስብን አስተላልፉልን። ፋኖን አይዋጋም ህዝቡን ነው ሚጨርሰው።

  • @samihani648
    @samihani648 6 годин тому

    አይዞ ፋኖ ወዲ በሻሻ መሽረፈት ማርኩት

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 19 годин тому +2

    ወይኔ ወንድሞቼ እግዚአብሔር አምላክ ለድል ያብቃችሁ እኔን ይድከመኝ ወንድሞቼ ድል ለፍኖ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ አሜን

  • @selam65030
    @selam65030 14 годин тому +2

    🎉🎉ደቡብ ክልል ለመጣዉ ተተላላኪ ስለሆነ ትንንሽ የተበጣጠሰ ብሄረሰብ ስለሆነ ነዉ ባለፈዉ ጨቅላዉ የፈነጨባቸዉ 🎉🎉🎉😂

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 15 годин тому

    የአማራ አመራሮች እና ጀኔራሎች ከከንቲባ አብይ ለይተን አናያቸዉም በአማራ ደም ቀልዳቹ አትኖሩም 💪💪💪 የግዜ ጉዳይ ነው 💪💪💪💚💛❤️

  • @eyrusegrma5661
    @eyrusegrma5661 14 годин тому

    Dell le fano ❤

  • @PetrosAlemye
    @PetrosAlemye 14 годин тому

  • @Mesirat
    @Mesirat 17 годин тому

    😢😢እህል,አቀጥሎ እረሃብ,የሚገል ፈሪ ጨካኝ

  • @KidusHabtu-h3n
    @KidusHabtu-h3n 18 годин тому +1

    ያማራህዝብ እደጠላት ተቆጥሮ በድሮንእያለቀ በመድፍ ዲስፖራው ይከፋፈላል

  • @fernaglyes5327
    @fernaglyes5327 13 годин тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @AlazarZelalem
    @AlazarZelalem 2 години тому

    Mesay why did u speak to union of Gonder

  • @KIBREAMHARA
    @KIBREAMHARA 7 годин тому

    ታላቁን የማያከብር ዘላፊ ነገር ነው ። ወንድሙን ያላከበረ ታጋይ ለሌሎች አይጠቅምም ። ወንድሞቻችሁን አክብሩ ችግርን በውይይት ፍቱ የሌላ ፖለቲካ መስሪያ አትሁኑ ።

  • @user-rc3dc6xe9x
    @user-rc3dc6xe9x 17 годин тому +1

    መጀመሪያ አድ ሁኑ ለገዘብ አደለም ትግል የጀመርንዉ እስክድር እየደወለ ሚከፋፍል ለምነዉ

  • @selam65030
    @selam65030 14 годин тому +1

    😂😂ኦቦ አደለም አቡነ መንፈስ ቅዱስ ነዉ ጀግናዉ የእስክንድርን እስኳድ አመድ ካላደረጋቹ አማራ ፋኖን አንድነት እየበጠበጠ ነዉ🎉🎉🎉😂

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu 11 годин тому

    በሳሉ እና ሙሁሩ አበበ ፈንታዉ ጀግናዉ

  • @FrpDad
    @FrpDad 14 годин тому

    አቤ አደነኩህ ወንግግር ወይመልስ ትችላለህ አቤ

  • @BeNegashti
    @BeNegashti 11 годин тому

    Dele for amhara fano .❤❤❤ Amhara tebebar . Amhara who work for geday Abi Ahmed aykochemway wegenhen setegel .

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 17 годин тому

    የሴሪ ፖለቲካ ሐገር ያፈርሳል እንጅ ሐገር አይገነባም!!!

  • @Muhammad-vi2mx
    @Muhammad-vi2mx 7 годин тому

    ህዝቤዋ