ዓለም ትኩረት የነፈገን በዚህ ምክንያት ነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 146

  • @TedlaMelakuERC
    @TedlaMelakuERC  3 дні тому +24

    ሐተታን ለመደገፍ፥
    gofund.me/dc57bcaa
    መጽሐፉን ለማዘዝ፥
    ክብረ አምሓራ: የማንነታችን ዐምድ (Amharic Edition) a.co/d/bOR2rfl

    • @AmenBaba-fe4rz
      @AmenBaba-fe4rz 2 дні тому +1

      😂😂😂😂

    • @ethiowisdom7721
      @ethiowisdom7721 2 дні тому

      አለም ያልተረዳን በውጭ ያሉት የአማራ ተወላጆች ማስረዳት ስላልቻሉ ነው!!
      ስለማዊ ሰልፍ እንኳን የሚያደርጉት በአማርኛ ነው!!
      => የቋንቋም ችግር ፣ የፖለቲካ እውቀት ማነስ ፣ ጠላፊዎቹ ..የአማራ ድምፅ እንዳይሰማ አድርገውታል

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 3 дні тому +29

    ወንድማለም ልጅ ተድላ መልአኩ ዓለም ከልሒቅ እስከ ደቂቅ አፉን ከፍቶ አይኑን አፍጥጦ በጎዳናው አባቶቻችን ለማየት ሲጓጓ የነበረ ሲሆን አሁን ልጆቻቸው ኢትዮጵያን ከችግርተኝነት ከጦርነት በስደት ከመንከራተት በስተቀር አያውቋትም እርግጠኛ ነኝ የፋኖን ጀግንነት ሁሉም ተረባሮበት የአማራ ሆዳሞች አማራ ሆነው የይሁዳ ታናሽ ወንድሞች ቦታ ከተፈለገላቸው የእግዚአብሔር ኃይልም በነፃነት ትግሉ ከተጨመረበት ለሥልጣን መጠላለፍ ከቀረ ይህን ዘመንም በጥበብና በዚህ መብረቃዊ ጀግነነቱ በምንደኛውና በመፃቸኛው ላይ ከቀጠለ ታሪካችን ኃያልነታችን በአንድ ጊዜ ይመለሳል የሥጋ ኃያላን ነጮቹም ያጨበጭቡልናን ለጋዜጠኞቻቸውም ሥራ በሽ ይሆናል በሞታችንና በልቅሷችን በመከራችን ድብቅ ያሉት ክንደ ብርቱዎች ሳምሶናውያን ስንሆን ስናሸንፍም ከተደበቁበት ብቅ ይላሉ

  • @AfeworkSeyoum-b4t
    @AfeworkSeyoum-b4t 3 дні тому +26

    ❤ሰላም ሰላም አንበሣው ልጅ ተድላ መልአኩ ❤❤❤

  • @amenamen4499
    @amenamen4499 2 дні тому +12

    ትክክል ልጅ ተድላ መላኩ በርታ አማራ ታሪኩን ያድሳል 💚💛❤🙏

  • @EmuLakeyaw
    @EmuLakeyaw 3 дні тому +15

    ወድሜ በውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካል ደግሞም ልፋትህን ቆጥሮልህ ው ጤቱን ለማየት ያብቃህ

  • @mamamia7551
    @mamamia7551 3 дні тому +9

    በርታ ተድላየ የአእውነት ዓምላክ ይ ጠብቅህ።

  • @mimiyilma9211
    @mimiyilma9211 3 дні тому +10

    Thank you for sharing and keep up the good fight and work hard we don’t give up we have hope God’s grace someday will see the light 🙏🏽

  • @endewatirfe2171
    @endewatirfe2171 3 дні тому +13

    ሰላም ልጅ ተድላ በዚህ ፕሮግራም እኛ ኢትዮጵያውያን ስለ አገራችን ታሪክ ተጨባጭ ሁኔታ መማርና ማወቅ እንዳለብን ይሰማናል ሁላችንም ልንከታተለው የሚገባን ነው እን ማር እንወቅ❤❤

  • @יונהמולו
    @יונהמולו 3 дні тому +13

    ሁሉም ዐረፍተ ነገሮች ታሪካዊ ናቸው። አድናቆቴ እጅግ ከፍ ያለ ነው..!!

  • @BileneZeleke
    @BileneZeleke 3 дні тому +16

    አይ ልጅ ተድላ የጥንት አባቶቻችን፦ አበው፣ ካህናት ፣ ነገስታት መንፈሳቸው ያ ታላቅ ክብር ያደረብህ ሆነህ ሣለ ነገር ግን በኛ ዘመን የተገኘህ ዕንቊ ነህ! ይህንንም በፍፁም ትጋት እያካፈልከን ነው: ክብር ይገባሃል 🥶🥶🥶

  • @Herobir
    @Herobir 3 дні тому +12

    ሰላም ወንድም አለም

  • @abisiniaethiopia7673
    @abisiniaethiopia7673 3 дні тому +7

    ልጅ ተድላ እናመሰግናለን ❤
    የስልሳው ትውልድ አገርን ሳይጠቅም እራሱንም ሳይጠቅም የኢትዮጵያን ታሪክ አጥፍቶ ጠፍቷል አሁንም ቢሆን ወደ ጥንት ከፍታችን ለመመለስ እንዳንተ ዓይነት ተቆርቋሪ ምሁራን ያስፈልጉናል
    ድል ለዐማራ ሕዝብ!!!
    ፋኖ ያቸንፋል!!!
    ሞት ለናዚ ፋሽሽቱ ለኦሮሙማ ገዳ ኦነግ አገዛዝ!!!

  • @beleteayalew8509
    @beleteayalew8509 3 дні тому +7

    ፖለቲካን ማን እንደ ተድላ. You're the best politicians.

  • @mengeshawoldeabib4380
    @mengeshawoldeabib4380 3 дні тому +8

    የማሳዘን ፖሊቲካ አይሠራም ያልከው በጣም ትክክል ነው። አሳድን የፈነገሉት ቡድኖች የሶርይ ህዝብ ተጎዳ እያሉ ስላላዘኑ ሳይሆን ድምጻቸውን አጥፍተው እርዳታ አሰባስበ፣ ሰልጥነው የአሳድን ጦር በማውደማቸው ነው።

  • @Ra.com65
    @Ra.com65 3 дні тому +9

    Proud of you!❤❤

  • @KegnaBurse
    @KegnaBurse 2 дні тому +4

    ልጅ ተድላ መላኩ አመሰግናለሁ እውቀትህን ስለምታካፍለን እግዚአብሔር ኢትዮጵያንእንደገና ወደክብሮ ይመልሳታል ::

  • @samsonhmichael5219
    @samsonhmichael5219 2 дні тому +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ!

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 День тому

    ልጅ ተድላ እኔ እኔም የምስማማበት ነው ማንነታችን ትልቅ ነውና ይህንን መግለፅ አለብን 👌👌💖

  • @AW-go3su
    @AW-go3su 2 дні тому +4

    እናመሰግናለን

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 2 дні тому +3

    በርታልን. ወንድማችን❤🎉

  • @natankebede6837
    @natankebede6837 2 дні тому +5

    ተድላችን 🙏

  • @firehiwotamenu5127
    @firehiwotamenu5127 10 годин тому

    ትክክል ነህ አማራ ያለውን ክብር የተረዳ አይመስልም። ሌላው ስለአማራ የተሳሳተ ነገር ነው ያወራውን እያመነ ያለው።

  • @muluemebetseyoum1404
    @muluemebetseyoum1404 День тому

    በጣም ትክክል ነህ የኔ ልጅ ተባረክ

  • @TT-bz8ld
    @TT-bz8ld 3 дні тому +4

    You are absolutely right! Still many American people know Ethiopia because of 😢emperor Haileselas.

  • @semiraomerdin3164
    @semiraomerdin3164 2 дні тому

    ሁሉም ሰዉ እንደችሎታዉ የሚኖርበት አገር ይከበራል።☝️🙏 አፍሪቃየ 🙌☺️🥰💪💚😇☝️🙏

  • @tensayedesalegn5597
    @tensayedesalegn5597 2 дні тому +1

    Thank you my brother as always and BTW I been had your books and I have no words to describe it I learned alot stuff I never knew it actually existed so I do too recommend you all get this book you won't be disappointed God bless.

  • @zewdugitsdike6534
    @zewdugitsdike6534 3 дні тому +4

    God bless you brother

  • @NegageTaneg
    @NegageTaneg 2 дні тому +2

    Great description you are a book thank you

  • @lemlemabrham22
    @lemlemabrham22 2 дні тому +3

    የአማራ፣ድምፅ፣ስለሆንክ፣እናመሰግናለን

  • @MAHELETYemane
    @MAHELETYemane 3 дні тому +4

    ልጅ ተድላ በእጅጉ አመሰግናለሁ .

  • @teklumark4122
    @teklumark4122 3 дні тому +4

    ሳውዲ አረቢ ሞሶሊኒን ደግፋለች:: አሁንም አማራን ከሚጠሉ ጎን ወገንተኝነት እያሳየች ነው::

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 3 дні тому +4

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TsedeyD
    @TsedeyD 2 дні тому +2

    እረ ይገርማል እይ ኢትዮጵያዬ

  • @OneEthiopia-l1s
    @OneEthiopia-l1s 3 дні тому +3

    በርታ

  • @endalkendalk-m6s
    @endalkendalk-m6s 2 дні тому

    💚💛❤🙏🙏🙏

  • @Zige-qe3ym
    @Zige-qe3ym 3 дні тому +7

    መራር ሀቅ 🤔

  • @GddyAmn
    @GddyAmn День тому

    Exactly ራሣችን ወደራሣቸን መመልከት መድሃኒቱ ይሄ ነው የራሣችንን የሆነ ነገር value አለመስጠት ማራከሥ ምን ዋጋ እንዳስከፈለን ማየት በቂ ነው

  • @kassa4882
    @kassa4882 13 годин тому

    💪💪💪🙏🙏🙏

  • @getnetasnake7290
    @getnetasnake7290 3 дні тому +3

    LIJE TEDLA MELAKU SELAM 💚💛❤️🙏👍

  • @AfeworkSeyoum-b4t
    @AfeworkSeyoum-b4t 3 дні тому +3

    ❤ላይክና ሼር ሼር እናድርጋ ጎበዝ ❤❤❤

  • @matewosambaye7775
    @matewosambaye7775 3 дні тому +3

    Thanks

  • @mulukebed3504
    @mulukebed3504 2 дні тому +1

    ሌሎቻችሁ ምሁር ነን ባዮች የት ነው ያሉት ምን አለ አገራች ለሚሏት ያላቸውን እዉቀት ቢያካፍሉን ልጅ ተድላ ካወኩት አንስቶ እያካፈለን ያለዉ ተቆርቋሪነት ያገራችን ትልቅነት ድርሻዉን እየነገረን ሰለሆነ በርታልን መሆኑን

  • @fifiaddis
    @fifiaddis 2 дні тому +1

    Well said!!

  • @solomongebregeorgis8348
    @solomongebregeorgis8348 2 дні тому +1

    Thank you

  • @Fikrtemariam
    @Fikrtemariam 2 дні тому +1

    የኔ ጀግና

  • @elsad1086
    @elsad1086 3 дні тому +2

    👋👋👋🙏

  • @Bona-k3u
    @Bona-k3u 2 дні тому +5

    በእኛ ላይ ስትል ምን ማለትህ ነው? አለም ሰምቶ ዝም የሚለው በእኛ ላይ ሳይሆን በአማራ ላይ ብቻ ነው። በኦሮሞ በተለይም በትግራይ ላይ የሆነ ነገር ከተከሰተ በቅርቡ እንኳን እንዴት እንደሚንጫጩ ረሳህ? አሁን ለምን አማራ ላይ ሆነ ወደ ሚለው ልመልስህ። ከጣልያን ውጊያ ልጀምር። ጣልያንን ለሽንፈት በይበልጥ ያበቁት አማራዎች በመሆናቸው፣ ቴዎድሮስም እንግሊዞችን challenge በማድረጉ አማራዎች ጥሩ አይደሉም የሚል መፃህፍት ተፅፎብናል። የጣላያን ውላጅ የሆኑት ግብፆች እንዲሁም የኛ ተብየዎቹ ወያኔዎችና ኦሮሞዎች ደግሞ በተለያዩ የዓለም መድረኮች ተሰግሰገው ይበልጥ ጥላቻውን አጧጧፉት። ይህ ነው የአማራውን በደል ሰምተው እንዳልሰሙ እንዲሆኑ ያደረጋቸው።

    • @eyobb4052
      @eyobb4052 2 дні тому +1

      ...Knowledge will cure All!!!..."Yesinelibuna Filmia" preferred translation of "Psychological Warfare"...😏😎😎🙂🙂

  • @NoMistrust-l8m
    @NoMistrust-l8m 3 дні тому +1

    😍😍😍✔️🙏🏾📚🙏🏾

  • @zenayzee4181
    @zenayzee4181 6 годин тому

    Hi, I just subscribed even though my understanding is limited & my Amarignia is basic. Can you please add English subtitles, it would be greatly appreciated. Especially concerning the subject on History, which I have a thirst to know. Thank you. 🙏

  • @Ghion.M
    @Ghion.M 2 дні тому

    መጽሐፋን ኢትዮጵያ ያለነው እንዴት ነው የምናገኘው?

  • @tadessefenta9626
    @tadessefenta9626 3 дні тому +2

    share and subscribe adirigu ...

  • @Tewodros899
    @Tewodros899 7 годин тому

    Tultula

  • @desta9900
    @desta9900 2 дні тому

    😍😍😍

  • @Ambassel
    @Ambassel 2 дні тому +2

    እንደ መንግሥቱ ኃይለ ማሪያም ያሉ የባሪያ አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች የሃገር ምሰሶ የሆኑትን የአማራ ታላላቅ መሪዎችን በግፍና በጭፍንነት አጥፍተው ሰው አልባ ሃገር አድርገው በጦርነት አድቅቀው ወያኔ ለተባሉ አውሬዎች ሃገርን አሳልፈው ሰጡ ወያኔ ደግሞ ሃገርን አድቅቆና ዘርፎ አብይ ለተባለ አውሬ አሳልፈው ሲሰጡን ይህንን ሁሉ እያየ አማራው ዝም በማለቱ እጅግ ጎድቶናል::

    • @eyobb4052
      @eyobb4052 2 дні тому +1

      ...Knowledge will cure All!!!..."Yesinelibuna Filmia" preferred translation of "Psychological Warfare"...😏😎😎🙂🙂

  • @dimvidpro
    @dimvidpro 3 дні тому +2

    ዋጋችን ዜሮ ነው። ምክንያቱም ትብብር የለንም። እርስ በርስ ፍቅር የለንም።

    • @eyobb4052
      @eyobb4052 2 дні тому +1

      ...Knowledge will cure All!!!..."Yesinelibuna Filmia" preferred translation of "Psychological Warfare"...😏😎😎🙂🙂

  • @tonyharis7130
    @tonyharis7130 2 дні тому

    ተክለ ነዉ።

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew5036 2 дні тому +1

    ሲጀመር አብዛኛው ኢትዮጲያዊ የራሱን ታሪክ መቼ ያውቅና?

    • @eyobb4052
      @eyobb4052 2 дні тому +1

      ...Knowledge will cure All!!!..."Yesinelibuna Filmia" preferred translation of "Psychological Warfare"...😏😎😎🙂🙂

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 2 дні тому

    ዝም የማይል. ዓምላክ ዝም አይ በለን !
    የማይቀደም ቀዳሚነዉና. ቀድሞ የጠላትን ሴራ ያክሽፍልን. !

  • @ayajemal4-a131
    @ayajemal4-a131 День тому

    ክብራችን ያ ነበር

  • @DerejeWoldemariam-t1d
    @DerejeWoldemariam-t1d 2 дні тому

    tiru
    hesab new.
    but amhara people has now
    on arrgent case
    we need arrgent
    solution

  • @yohanneseshete4237
    @yohanneseshete4237 День тому

    ✊🏾📗📒📕✊🏾

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 2 дні тому

    They don't care about us.

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 2 дні тому +2

    አለም ያልተረዳን በውጭ ያሉት የአማራ ተወላጆች ማስረዳት ስላልቻሉ ነው!!
    ስለማዊ ሰልፍ እንኳን የሚያደርጉት በአማርኛ ነው!!
    => የቋንቋም ችግር ፣ የፖለቲካ እውቀት ማነስ ፣ ጠላፊዎቹ ..የአማራ ድምፅ እንዳይሰማ አድርገውታል

    • @eyobb4052
      @eyobb4052 2 дні тому

      ...Knowledge will cure All!!!..."Yesinelibuna Filmia" preferred translation of "Psychological Warfare"...😏😎😎🙂🙂

  • @ShedItOff-df4tl
    @ShedItOff-df4tl 13 годин тому

    Drone chifichefa silele , wushet silehone , kedada

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 2 дні тому

    ኢትዮጵያ አትታወቅም እያለከነ ነውን? ወንድማችን ?

  • @AlemeYeshiareg
    @AlemeYeshiareg 2 дні тому +2

    ኢትዮጵያ ፣የምራብያውያን፣እጅ፣አለባት፣፣ሕዝቡም፣የሰለጠነ፣መስሎት፣የራሱን፣ማንነት፣ጥሎ፣የሌላውን፣ማንነት፣ፈላጊ፣ስለሆነ፣፣ከትምህርት፣እስከ፣ቢሮ፣ሲታይ፣በማታቃቸው፣ፈጠራ፣አይምሮዎች፣መከተል፣የራስን፣መናቅ፣የራስን፣አለመፈለግ፣፣አለመከተል፣ድንቁርናና፣ተስፋን፣አላማ፣ቢስነትንያመጣል፣፣ይህ፣ደሞ
    ፣የመጨረሻ፣ውድቀት፣ነው፣፣

    • @eyobb4052
      @eyobb4052 2 дні тому +1

      ...Knowledge will cure All!!!..."Yesinelibuna Filmia" preferred translation of "Psychological Warfare"...😏😎😎🙂🙂

  • @Nebro-j1g
    @Nebro-j1g 2 дні тому +1

    ልጅ ተድላ ትልቅ ርስፔክት አለኝ ጥፋቱ እኮ እኛ ነን በኛ መሀል እትግቡ አሜሪካ እጅሽን አንሺ ብለናል እኮ በዛ ላይ ህዝብ አለቀ ሳይሆ ካባ እየሸለምን ነእ

    • @eyobb4052
      @eyobb4052 2 дні тому +1

      ...Knowledge will cure All!!!..."Yesinelibuna Filmia" preferred translation of "Psychological Warfare"...😏😎😎🙂🙂

  • @workuferede2235
    @workuferede2235 2 дні тому

    ለህዝብ ከመታገልን ጥለህ ለግል ጥቅም መሮጥ ገንዘብ ሰብስባችሁ ለግል ጥቅም ማዋል፣ለትግል የወጡትን ፋኖዎች አንዱን በመደገፍ አንዱን በማቋሸሽ መከራችን እንዲረዝም አድርጋችኋል ይህንን ማመን አለብህ።በሸዋ ፋኖዎች ምን ስትል እንደነበር ሰምቸ የማትረባ መሆንክን አይቻለሁ።

    • @TedlaMelakuERC
      @TedlaMelakuERC  2 дні тому

      ለግል ጥቅም ስሠራ ወይም አንዱን ሳንቋሽሽ ሌላውን ሳሞጋግስ አላየኸኝም። ለዚህም በሐሰት መስክረሃልና በነፍስህ ትጠየቅበታለህ።

  • @Zion-x3s
    @Zion-x3s День тому

    ተድላ አትጃጃል,,ለምን እንደሆነ ታውቀዋለህ ወንጀሎችን የራቹት ታውቀዋለህና:: ከመቼ ጀምሮ ነው ወንጀለኞች በአለም ተደማጭ ያለውስ::😢😢😢

  • @KabadeBelachew
    @KabadeBelachew 2 дні тому +2

    ዓለም ትኩረት የነፈገን በዚህ ምክንያት ነው የሚለው ላይ እስታየት አለኝ። አፍሪቃ ድሃ እና ሗላ ቀር ሥለሆነች አይመሥለኝም።ለምን ቢባል፡1 እሁን ከአንድና ሁለትአመት በፊት በሕዋሐት ጦርነት ጌዜ የተባበሩት መንግሥታት ፡ኡሜሪካና አውሮፓ፡የአሜሪካ ፕረዚዳት አሳስበኝ!አሳሰበን፡አያሉ ለሕዋሐት ሲጨነቁ አላየንም?አልሰማንም?የህዋሐት የተፈጥሮ ወላጆች አልመስሉም።ህዋሐት ላይ ኢንተረስት ሥላላቸው እንጂ ርሕሩሕ ሥለሆኑ አይደለም።አማራ ሲታረድስ በሳተላይታቸው አላዩም?አያውቁም?እንዴት!ችግሩ እንተረስት የላቸውም።2 የዘረኝነት ፓለቲካውን በሥጦታ ያበረከተልን ማነው? እንግሊዝ አይደለችም?ጌታዬ 4ቱን የሳጥናኤልን ጎል መጻህፍትን አላነበቡም?እንኳንስ እርሶ እኛም እንኳን አንብበናል።3ኤርትራን ከኢትዮጵያ ያስገነጠሉት እነማን ሆኑና ነው?የዚያንጊዜው የአሜሪካው ፕሬዚዳንት በቃ ታላቋ ኢትዮጵያ መባል ቀረ !ነበር ያሉት።በአጼ ዮሐንስ ዘመን አሜሪካውያን ጄኔራሎች የግብጽንጦርእየመሩ አላዋጉም?አረ!ስንቱ ?ሆድ ይፍጀው።

    • @eyobb4052
      @eyobb4052 2 дні тому +1

      ...Knowledge will cure All!!!..."Yesinelibuna Filmia" preferred translation of "Psychological Warfare"...😏😎😎🙂🙂

  • @mekonnendamtetemesgen6267
    @mekonnendamtetemesgen6267 2 дні тому +1

    ሶሪያዊያን ለ54 ዓመታት ሲረገጡ ሲወድሙ ሲበተኑ ነዉ የኖሩት ማንም አልጮላቸዉም ታላቅነታቸዉ አልታደጋቸዉም የታደጋቱ እራሳቸዉን በራሳቸዉ ነዉ

    • @TedlaMelakuERC
      @TedlaMelakuERC  2 дні тому

      ከድንጋይ ስር የምትኖር ሆነህ ካልሆነ ዓለም ሲጮህላቸው ነው የኖረው።

  • @amanx189
    @amanx189 2 дні тому

    ጓደኛዬ አንተ በተማርክበት ዘመን ታሪክ ( History)ዬሚባል subject አልነበረም ? Ethiopia ከመፈጠሯ በፊት አቢሲኒያዊ ነበር (ከ 150 አመት በፊት )ማለት ነው መፅሐፍ ቅዱስ ከዚያ ወዲህ ተፃፈ ወይስ እንዴት ነው ነገሩ ? ስሙ ሰለሞን ብለው ዬሰዬሙት ሁሉ ሰለሞን ነኝ ካለ ጉዳችን ሊፈላነው ፡፡ ቆይ ቆይ ደሞ ፈላሻ አይደለሽም ? ቀስ በለሽ ደግሞ promise land እንዳትይን please !!!!!

  • @AmenBaba-fe4rz
    @AmenBaba-fe4rz 2 дні тому +1

    😂😂😂😂

  • @BeNegashti
    @BeNegashti 10 годин тому

    Yet Ethiopia was respected by our fathers . Now this new generation doesn’t know their Own history .

  • @negatwaasrat9935
    @negatwaasrat9935 3 дні тому

    because they need to take 4 things from here.

  • @የምታምረው
    @የምታምረው 2 дні тому +1

    ቅድም አለው አሁን ህዝብ እይለቀ በድሮ ታሪክ መመፃደቅ ዋጋ የለውም አማራ አሁን እይለቀ ነው አማራን አንድ ለማረግ መስራት ነው ከመከፍፈል የሚይዋጣው የትግራይ አክትቪስት አንድ ስለሆነ ነው አለም የጮህለት ግራ አትጋባ ኢትዮጵያ ታላቅ መሆንን አለም ይቃል

  • @JosefBelay
    @JosefBelay 2 дні тому

    Ethiopian Amhara keAfer yanesatal !!

  • @Jambul1978
    @Jambul1978 День тому +1

    Conspiracy, pursuant to Amhara and the Ethiopian case, appears a "scapegoat" to the unbelievable failures of over half a century as opposed to the achievements of nearly 7,000 years!!!

  • @mekonnendamtetemesgen6267
    @mekonnendamtetemesgen6267 2 дні тому

    እንደ ሕዝብ ዋጋ መስጠትና ማሰጠት የሚችለዉ ዛሬ ላይ ያለዉ ትዉልድ ነዉ
    ወሳኙ ሀይል ጠመንጃችን እንጂ ታሪካችንንማ ይታወቃል ከሞት አልታደገንም ታሪካችን ፀረ ቅኝ ገዥ ሰለሆነ የተጠላን ነን እዉነቱ ይሄ ነዉ

    • @TedlaMelakuERC
      @TedlaMelakuERC  2 дні тому

      ጠብመንጃ ብትይዝም ካለ ሐቅ እና ዕውቀት ታሪካዊ ስሕተት ከመፈጸም አትድንም። ታሪኩ አይታወቅም። አዲስ ትውልድ፣ አዲስ ዓለም ነው ያለው። የቀደመው እውነት ተሸፍኗል።

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun2708 2 дні тому +1

    ስለ ኢትዮጵያ እውነቱ አንተ እንዳልከው አይደለም። በግልባጩ ነው በምዕራባዊያን ዕይታ። ታላቅ አገር መሆኗን ጠንቅቀው ያውቃሉ። ከወደቀችበት እንደምትነሣ ያውቃሉ። ጥረታቸው ወድቃ እንድትቀር ስለሆነ በሥርዓተ ትምህርቱ እኛ ክብራችንን እንድንጥል ለራሳችን ዋጋ እንዳንሠጥ ተደረገን አገራችንን እንድንጠላ የቻሉትን ያህል ራሳችንን እንድናጠፋ እየጣሩ ነው።እኛም እንደበቀቀን የነገሩንን ስለምናምን ነው። እንድንጠፋ ይፈልጋሉ። እኛም እንድንጠፋ ተግተን እየሠራን ነው

    • @eyobb4052
      @eyobb4052 2 дні тому

      ...Knowledge will cure All!!!..."Yesinelibuna Filmia" preferred translation of "Psychological Warfare"...😏😎😎🙂🙂

  • @orthodoxtube4344
    @orthodoxtube4344 3 дні тому

    አለም ዝም ያለን ሁለት ካርድ ስላለን ነው ጥርት ያለ የጎሳ መገለጫ የለንም ሲመቸን አማራ ስንፈልግ ኢትዮጵያ እያልን ሁለቱንም በጎሳ sense ለማንፀባረቅ ስለምንሞክር ነው ….

    • @mataralsuwaidi3463
      @mataralsuwaidi3463 3 дні тому

      በጎሳ አኔምንም ሰዉ በመሆን ነዉ

    • @Karl-h4u
      @Karl-h4u 3 дні тому

      Perfect answer amhara alone no need to be Ethiopian

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 3 дні тому +1

    ልብ ብላችሗል የትህነግ እና የኦነግ አመራሮች የትዮጵያን ታሪክ ተረት ተረት ነው የሚሉት

    • @eyobb4052
      @eyobb4052 2 дні тому

      ...Knowledge will cure All!!!..."Yesinelibuna Filmia" preferred translation of "Psychological Warfare"...😏😎😎🙂🙂

  • @fentax111
    @fentax111 3 дні тому +1

    አማራ ትኩረት እንዳያገኝ የሆነ በራሱ ነው እርስ በእርስ መሻኮት ግማሹ ታጋይ ግማሹ ደጋፊ ግማሹ አልቃሽ ግማሹ ዘፋኝ እና ሌላው አለም እነዚ ህዝቦች ምን ሆነዋል ብለው ይጮሀል አንዱ የተናገረውን አንዱ አያከብርም በዚ ፓለቲካ እንዴት ነው የአለም ህዝብን ድምፅ ማግኘት ሚቻል ??

    • @eyobb4052
      @eyobb4052 2 дні тому

      ...Knowledge will cure All!!!..."Yesinelibuna Filmia" preferred translation of "Psychological Warfare"...😏😎😎🙂🙂

  • @Eyob797
    @Eyob797 2 дні тому +1

    የአድዋ ድል የዲያብሎስን ል'ጆች' ምዕራባውያኑን ሁልጊዜም ይረብ'ሻቸ'ዋል። ትልቁ ዕና ዋናው ምክንያት ግን መንፈሳዊ ልዩነት ነው። አገረ እግዚአብሔር የወላዲተ አምላክ አስራት አገር ናት ኢትዮጵያ። ምዕራባውያኑ ደሞ በሊቀ መልአኩ በቅዱስ ሚካኤል ተቀጥቅጦ ከተጣለው ከዲያብሎስ ጋር ነው ዘር ማንዘራ'ቸ'ው ተሳስሮ የኖረው። የዲያብሎስ ል'ጆች' ምዕራባውያን በዓለም ላይ የዘረጉትን ቆ'ሻሻ' ሲስተም አገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ዓንድ ቀን ታጠፋብናለ'ች' ብለው ስለሚፈሩ ነው የኢትዮጵያ ትንሣኤ ለዓለም ህዝብ ዕንዳይገለጥ የሚፍ'ጨ'ረ'ጨ'ሩት ግን ስለፈሩት ዓይቀርላ'ቸ'ውም።

    • @eyobb4052
      @eyobb4052 2 дні тому +1

      ...Knowledge will cure All!!!..."Yesinelibuna Filmia" preferred translation of "Psychological Warfare"...😏😎😎🙂🙂

  • @zmack1830
    @zmack1830 3 дні тому +3

    Amara zeru endaytefa ketefelege anatu metakem alebet.....Amara siseqay babzagnaw😢🎉 yemidesetut leloch bhreoch weym ferenjoch sayhonu lelaw erasu amara new......The majority of Amharas are victims of sadism!!🎉😢😮!!!!!! Fashishtun abiy ahmed zufan lay asqemtw amarawn eyasqetqeu yalut babzagnaw amarawoch eko nachew!!!!!!!!

    • @eyobb4052
      @eyobb4052 2 дні тому

      ...Knowledge will cure All!!!..."Yesinelibuna Filmia" preferred translation of "Psychological Warfare"...😏😎😎🙂🙂

  • @Xcg1212
    @Xcg1212 День тому +1

    ልጅ ተድላ እይታህ እውነትነት ቢኖረው አሁን ላይ በአማራ የሚደርሰው ሰቆቃ ለምን ትኩረት ተነፈገው ከተባለ አለም ስለአማራ ኢትዮጵያ ህዝብ እውቀት ሳይኖረው ቀርቶ ሳይሆን ሴራ ስላለ ነው ነጮቹ ለእኛ አልገዛም ያለ ነጭን ያዋረደ ጥቁር ህዝብ ነው ፣ አረቦቹ አማራ ክርስቲያን ነው፣ አይሁዶቹ የኛን ታሪክ የለለውን አለን "ታቦተ ፂወንን" የሚል አህዛብ ህዝብ ነው ፣ኢ/ያ ያሉት ብሄሮች ደሞ ነፍጠኛ ነው ገዝቶናል ብለው ስለሚጠሉት እንጅ እደዛ ከሆነ የትግራይ ህዝብ ለምን ተጨፈጨፈ ብሎ የአለም መንግስት ለምን ይቆም ነበር ነው ወይስ የአማራ ህዝብ ታሪክና ክብር ዝቅ ያለ ነው? ለአማራ ህዝብ ከእ/ር ውጭ ማንም አይደርስለትም። አለም እንደሆን እውነትን አትፈልግም።

  • @ErtaAbyssinia-d1q
    @ErtaAbyssinia-d1q День тому

    You question is why the world is quite about us
    The answer is, you are fanatic but the world is realistic

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 2 дні тому

    በትግራይ ጦርነት አብይን ዓለም ሲያወግዘው ዛሬ ተቃዋሚ የሆነው ፍኖም አብይን አግዞ ከትግራይ ኃይሎች ጋር ይዋጋ ነበር አየ ቁማሩ እዚህ ጋር የሚጀመረው ፕሪቶሪያ ስምምነት ሲደረግም እጅግ ጥንቃቄ የሞላበት ነበር አብይ ሁሉንም ኃይል ከመላው የትግራይ ምድር እንደሚያሶጣ ህወሃትም ትጥቅ እንደሚፈታ ነበር ስለ ምራብ ትግራይ ምንም እንዳያነሱ የተመከሩት ህወሃችም ስምምነቱ እንደተጠናቀቀ ምንም ያላነሱትን እኛ ትጥቅ መፍታት ጀምረናል እነሱ ከምራብ ትግራይ ያሶጡ የሚል አሳብ ይዘው መጡ እነ አብይም የተስማሙበት ለማስፈፅም ከፍኖ ጋር መጋጨት ነበረባቸው እና ተጋጩ ምክንያቱን ከምራብ ትግራይ ለማስወጣት ነው እያሉ ስለሚዋጉ መሰለኝ ዓለም ዝም ያለው

  • @negestqueen
    @negestqueen 17 годин тому

    እኔ እንደሚመስለኝ
    ወንድሜ አንተ
    Rationalization እያደረግህ ነዉ!
    እነሱ የፈጠሩት ጦረነት ሰለ ሆነ , የእነሱ እጅ ሰላለበት በሜዲያ ላይ እንዲወጣ አይፈልጉም!(ይሄ ሁሉ መሳሪያ ከየት መጣ)?
    ሰለዚህ አኛ ለራሳችን ወጥተን ካልተናገርን /ሰልፍ ካልወጣን ከእነሱ መጠበቅ😓
    እንኳንስ እኛን አፍሪካኖችን , የአሜሪካንና የምዕራብዉያንን ጥቁሮችን ከሰዉ አይቆጥሩቸዉም!!!
    አፍሪካ አንድ ሆና እንድትደራጅ አይፈልጉም! ሰለዚህ አፍሪካ እንዳትደራጅ, የእር በርሰ ጦርነት እንዲካሄድ ይራዳሉ!!!
    ሜዲያ ላይ ለምትሰሩት ሰዋች እባካቹህ🙏🏽 ፎከስ ማድረግ ያለበን እራሳችን ላይ ነዉ! እኛ ምን እየሰራን ነዉ? እኛ ሜዲያ ላይ ወጥተን ኢትዮጲያ ዉሰጥ የለዉን የህዝብ ጭፍጨፋ መናገር አለብን! የእኛ ችግር ነዉ ! ለምን ከእነሱ እንጠብቃለን!
    በየሳምንቱ ሰልፍ መዉጣት አለብን! ሰልፉም መቀናጀት አለበት ! በእንጊሊዘኛ ቆንቃ መሰተላለፍ አለበት!!!!

  • @tedoo548
    @tedoo548 3 дні тому +1

    why then TPLF got international attention and support from western diplomats?

    • @TedlaMelakuERC
      @TedlaMelakuERC  3 дні тому +5

      Because they convinced the world that they are the best thing about Ethiopia and that the whole civilization is theirs, and that everybody else stole their heritage. And even that didn't last long because their politics lacks all prestige and influence globally.

    • @Hanan-bc5sm
      @Hanan-bc5sm 3 дні тому

      @@TedlaMelakuERC because they were puppet of the west that is why they got international attention and support from the west

    • @tedoo548
      @tedoo548 2 дні тому

      Thanks.It makes sense. When Meles Zenawi brought Axum monument from Room he acted and argued as if it was only Tigrian civilization even though the language of tigrigna wasn’t the elite language.As far l know what was spoken then was Geez , and Sabawian language.

    • @tedoo548
      @tedoo548 2 дні тому

      Thanks.It makes sense. When Meles Zenawi brought Axum monument from Room he acted and argued as if it was only Tigrian civilization even though the language of tigrigna wasn’t the elite language.As far l know what was spoken then was Geez , and Sabawian language.

  • @arayahailu8762
    @arayahailu8762 6 годин тому

    How do you spell
    " TULTULA " 😂😂😂

  • @SelemunOkubet-x8x
    @SelemunOkubet-x8x 3 дні тому

    Please don't put your life at risk?

    • @Virtues162
      @Virtues162 2 дні тому +1

      kkkkkkkkkkkk ባንተ ቤት አስፈራርተህ ሞተሃል ----ገልቱ የገዳም በግ ነህ!

  • @ErtaAbyssinia-d1q
    @ErtaAbyssinia-d1q День тому

    Why the world is quiet about Is?
    The world is realistic but you are fanatic

  • @AfeJosh
    @AfeJosh 2 дні тому

    Because you're not honest!!! You always talk shhhiiiiìiiiiiity 😅

  • @tomk5529
    @tomk5529 2 дні тому

    የኢትዮጵያን የድሮ ክብርን ለመመለስ ቀን ተሌት የሚለፋውን መሪ እየተቃወምክ ከዛም በላይ የሀገር ልማት ላይ መሳሪያ እየተኮስክ ስለ ኢትዮጵያ ስታወራ ያቅለሸልሻል::

    • @ADWA1888Amhara
      @ADWA1888Amhara 2 дні тому

      ደንቆሮው አንተ ስለወደድከው ነው

  • @dawittedo
    @dawittedo 2 дні тому

    መጀመሪያ በአናሳ ትግሬዎች እና ኦሮሞዎች ለምን ትሸነፍህ?

    • @Ethiopiandream00
      @Ethiopiandream00 2 дні тому

      ጋላ:አሸንፎ: ይ መስል ህ????

    • @Ethiopiandream00
      @Ethiopiandream00 2 дні тому

      የ ብዙ: የ አማራ: elite: always are crying ነጮች: ይጠ ሉናል: ይላሉ: which is unfounded truth. አማራውን : ሳያ ውቁት: እ ንዴት: ይጠሉታል??
      አማራውን:ከጠሉትድ: እንዴ ት: ይሄ ን:ሁሉ:አሜሪካና: Europe ሊያመጡ: ቻሉ::
      The Amhara elite problem is የአያቶችህን: ሀብት:አ ስወርሰህ: :አባቶችህን: አ ስ ድለህ::አሁን: defense ህን:አ ፍርሰህ:ጋላና: ት ግ ሬ: ሲገድልህ: ብታለ ቅስ: :ማን ይሰማ ሀል:/
      The western and American don’t like losers. When you stronger , every body respect you.
      Trust me if FANO will win the Oromoma Abyie the whole world will talk about FANO.
      አ ልቃሻ: የሚወድ:የለም!!! Trust me

  • @KegnaBurse
    @KegnaBurse 2 дні тому +1

    ልጅ ተድላ መላኩ አመሰግናለሁ እውቀትህን ስለምታካፍለን እግዚአብሔር ኢትዮጵያንእንደገና ወደክብሮ ይመልሳታል ::

    • @eyobb4052
      @eyobb4052 2 дні тому

      ...Knowledge will cure All!!!..."Yesinelibuna Filmia" preferred translation of "Psychological Warfare"...😏😎😎🙂🙂

  • @Zeyedegebrtsadick
    @Zeyedegebrtsadick 2 дні тому +1

    thank you

  • @yosiefsisay454
    @yosiefsisay454 2 дні тому +1

    በርታ

    • @eyobb4052
      @eyobb4052 2 дні тому

      ...Knowledge will cure All!!!..."Yesinelibuna Filmia" preferred translation of "Psychological Warfare"...😏😎😎🙂🙂

  • @teninetwuletaw7228
    @teninetwuletaw7228 2 дні тому

    በርታ