ጥላሁን እልፍነህ እና ዘውዱ በቀለ በሳቅ ገደሉኝ! የ30 ዓመታት ወዳጅነት ጨዋታ! Interview with Tilahun Elfneh & Zewdu Bekele

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 31

  • @messaywondimeneh
    @messaywondimeneh  Рік тому +3

    ሌሎች ቪዲዮዎችን ለማየት ቻናሌን ሰብስክራይብ ያድርጉ youtube.com/@messaywondimeneh

  • @rebka5068
    @rebka5068 Рік тому +3

    ዘውዱ እልህ እንዲ ብዙ ግዝ ሳናይ ይገርማል ሁለቱም የምወዳቸው እርቲስቶች መሳይ እናመስግናለን ይይመቻችሁ የሀገሪ ልጆች

  • @hallubekkele9841
    @hallubekkele9841 Рік тому +3

    መሳይዬ ስወድ እንዳ አንተ አይነት ጨዋ ጋዜጠኛ ያብዛልን😍

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Рік тому +2

    Tela kobela lemuyak yalek keber betam des yelal, demo metazenanaw,negeres meret komadiyan nek❤❤❤

  • @ashenafiteka0244
    @ashenafiteka0244 Рік тому +2

    መሳይ ወንድሜነህ በጣም ምርጥ ሰው

  • @ባርኮትባላአገሩ
    @ባርኮትባላአገሩ Рік тому +4

    ሁለት የኔ ዘመን ኮከቦች❤❤ ወዳችሃለው ቀላል አልሳቅኩም

  • @GgGg-ix1cm
    @GgGg-ix1cm Рік тому +3

    በርታ ምርጥ ፕሮግራም ነው ተመልካች አያጣም

  • @blackink9
    @blackink9 Рік тому +2

    መሳይ እመኘው የነበረን የመድረክ ሰው ያገኘው መሰለኝ በርታ!!

  • @mesfintadesse2772
    @mesfintadesse2772 Рік тому +1

    Mesay very kind man,

  • @abrhamebelay4000
    @abrhamebelay4000 Рік тому +3

    ጥሌ ምርጥ እኮ ነክ

  • @nafkot4209
    @nafkot4209 Рік тому +1

    Legend ❤❤

  • @sosinahabte9288
    @sosinahabte9288 Рік тому +1

    I have been searching this program to watch and subscribe, it’s very interesting show. Keep up the good work.Messay 👍👍👏👏👏

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 Рік тому +2

    ጥላሁን ያለበት እተርቢ አያመልጠኝም የማያቀው ነገር የለም በዛላይ ገጠመኞቹ ያስቁኛል

  • @Douglas-vv1nu
    @Douglas-vv1nu Рік тому +1

    ጋዜጠኛ መሳይ ምርጥ ጋዜጠኛ❤❤❤❤❤❤❤

  • @cococake6803
    @cococake6803 Рік тому +1

    I know this voice at fm97.1 or am i wrong?

  • @kimo428
    @kimo428 Рік тому +7

    ጥሌ አሸው ለመድረክ ያለክ ክብር የአርቲስት ኢትክስን ምታሟላ ሙሉ አርቲስ ነህ አንተ

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 9 місяців тому

    መሳይ ለምን ዝም አትልም አንዳንዴ

    • @mulugetaeshetu7409
      @mulugetaeshetu7409 8 місяців тому

      Hehe.. Good comments, gn bmhal eygba mawratu ayrbshm, ante endalkw talka baygba teru nw

  • @fiyametalovefiyametalove8690

    Lmene abayi tv atehademe bro

  • @ThomasY-bl9sx
    @ThomasY-bl9sx 9 місяців тому +1

    ሁለቱም የዘጠናዎቹ መሬት አንቀጥቅጥ ማዚቀኞች

  • @ThomasY-bl9sx
    @ThomasY-bl9sx 9 місяців тому +1

    ሚያው ሚያው😂😂😂😂😂 አይኖፕላኗ

  • @ras2643
    @ras2643 Рік тому +1

    Dagmawi alin akirbiln

  • @ThomasY-bl9sx
    @ThomasY-bl9sx 9 місяців тому

    እሸት እሽት 😂😂😂 ምርጥ ሙዚቃ

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo Рік тому

    Endet neachu mesay

  • @amanuelmeloh8429
    @amanuelmeloh8429 Рік тому

    ምን አለ መነፀሩ ቢቀር ሆሆሆሆ

    • @abiy541
      @abiy541 Рік тому

      ስለሚያንፀባርቅበት ነው እኮ የጥሌ አይን አይችልም

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd Рік тому

    Phobia not Hobbie 🤣🤣🤣

  • @melesetadele5615
    @melesetadele5615 Рік тому +1

    @bomanza 19:27