She’s so sweet, I love her and proud of her parents. May God bless all of you guys. God job keep it up this good work. I have presents for her to when I came Ethiopia.
Hi, beautiful family. I really enjoyed watching you. You guys are amazing Keep up the good work. I have three boy but now they are in Middle and high school. I use to help my boys when they were your child age, so I really appreciate you guys for doing that .I have a little tip if you don't mind. The best way to tech a child first is Alphabet,which is . Capital latter A orAppercase A. Smoll latter a or Lower case a. Then we go to Latter and sound which you guys did earlier. All Latter has two sound, short sound and Long sound. For example as a Long sound A- age, abele, April. A -as a short sound add, as, an, as .... If guys think it is useful 👍 if not it's OK too,but remember I love you specially your little girl 💗
ምሳሌ 22፣6 ልጅህን በሚሄድበት ምራው በሸመገለም ጊዜ ከእርሱ ፈቀቅ አይልም። አባቶች እንደሚሉት በሁለት የተሳለች እንደስሟም የማርያም ፍሬ ትሁንላችሁ! keep up your great job 👏🏽 parent is always the first teacher. በሃይማኖት በስነምግባር በእውቀት የታነፀች የተባረከች ትሁንላችሁ። I love her name"የማርያም ፍሬ"
ሰላም ውድ ተመልካቾቻችን!
ከስር የምትመለከቱትን ሊንክ በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ።
እናመሰግናለን!!!
ua-cam.com/users/FrieDagiFamily
tiktok.com/@emuyebeyene
ከስንት ነአመቷ ጀምሮ ነው ያስተማራችሀኋት እና አንዴት እንዳስጠናችኋተ ብትነገሩን ደስ ይለኛል ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግላችሁ
ለቤታቹ አዲስ ነኝ ምርጥ ባለትዳሮች ናቹ ልጅ ደሞ ቅመም ናት ባየዋት ቁጥር አለቅሳለው እደሷ ጎበዝ ልጅ ነበር ፈጣሪ ስላልፈቀደው የአባቷ ክፍት ተለያይተን እድኖር አረገኝ
ፈጣሪ ይጠብቅላችሁ ጣፋጪ የህነቼልጂ የኔ ዲቡሽቡስ ደስ ስትል 🍬🍬🍬🍬🌹🌹🌹🌹
ፍሬ ዳጊ የማርያም ዛሬ ነው ያወኳችሁ በጣም ደስ ብሌኛል ስላወኳችሁ። እኔም የማርያምን የሚያክል ቅመም ልጅ አለኝ። ትባረክላችሁ ❤
በዚሕ እድሜዋ ጎበዝ ናት እደጊ
" ህፃኑም በእግዚአብሔር እና በስው ፊት በሃይል እና በሞገስ ያድግ ነበር" ይላል መ/ቅዱስ እንደ እግዚአብሔር ቃል ይሁንልሽ! ጎበዝ ልጅ አንደኛ ነሽ ማሚቶዬ እድግ በይ!!!
አሜን አሜን አሜን🙏❤💕 እውነት ነው❤💕❤💕
ደምሪኝማማዬ
የማሪያም እፃናት ማያ የምትዉል ይመስለኝ ነበርለካ ገና አሁን ነዉ የምትጀምረዉ። ይሄ ሁሉ የናተ ጥረት ነዉ ከወለዱ አይቀር እንደዚህ መስዋት ከፍሎ ነዉ ማሳደግ በጣም ደስ ይላል።ለወግ ማረግ በቅታ እናተን ለመጦር ያብቃት አሜን
አሜን አሜን አሜን🙏🏾 እንግዲህ እግዚአብሔር ከፈቀደ ገና ሰኞ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ትምህርት ቤት የምትሄደው ... እናመሰግናለን ስለ አስተያየትሽ ሜሪዬ🥰❤💞
@@FrieDagiFamily አሜን ምርጥ ፋሚሊ ሼር አርጉልኝ እስኪ ቻናሌን ካላስቸገርኳችሁ
እመብራን ለቁምነገር ታብቃላቹ ማማዬ እድሻለው
dhysu yet s you ye fit8 tree 78t8to it ri ye e7
@@aminuae6569 አሜን አሜን አሜን ደምሪኝ እህት
የሚገርም ነው በጣም ጎበዝ ጎበዝ አፏ የሚጣፍጥ ልጅ ነች ወላጆቿም ልትመስገኑ ይገባል እግዜር ይባርክላችሁ ማማዬ🥰
አሜን አሜን አሜን 🙏 እናመሰግናለን🙏❤😘💕😍
ደምሪኝ እህቴዋ
በጣም የሚገርም ድንቅ እውቀት ነው ያላት ወላጆቿም ቀጥሉበት በጥናቱ ለብዙ ወላጆች ህፃናት ትልቅ ትምህርት ነው ማማዬ ጎበዝ በርቺልን👌👌❤
ዋዉ በጣም ጎበዝ ልጅ እግዚአብሔር በመገሱ ያሳድግላችሁ
አሜን አሜን አሜን🙏🏾💞❤🥰
ሚቻል ቢሆን ለማማየ አንድ ሺ like ነበር የምሰጣት በጣም ጎበዝ እድግ በይ
እናመሰግናለን🙏❤😍💕😍😘🙏
እህጌ ደምሪኝ
ማሸአ አላህ በሏት ይቸን ጀግና ታዳጊ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ት የእኔ ቆንጆ ።
💞❤🙏🏾🥰🙏🏾❤💞❤🥰
ማሚቶ በጣም ጎበዝ ናት ገና ትምህርት ቤት ሳትገባ እኮ ብዙ ታዉቃለች ይህ ደግሞ የእናንተ የቤተሰቦቻ ጉብዝና ያሳያል።አምላክ በጥበቡ እና በሞገሱ ያሳድግላችሁ።
አሜን አሜን አሜን🙏🏾💞 አመሰግናለሁ❤🥰🥰💞
ለዚ ቤተሰብ ብዙ ልጆች ተመኘሁ ያረብ ደስ የሚል ቤተሰብ ማሻአላህ
እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ በጣም ጎበዝ ናችሁ ይሄ የወላጅ አያያዝ ነው Good Job!
አሜን አሜን አሜን🙏🏾 እናመሰግናለን🙏🏾❤💞🥰💞❤❤
የኔ ማር የኔ ጣፋጭ መድኃኔዓለም በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ የኔ ድንቡሽቡሽ እድግ በይ ጎበዝ ጉበዝ ጎበዝ💐🌹👏👏👏
በጣም ገራሚ ልጂ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ውዴ
አሜን አሜን አሜን🙏🏾🥰❤💞
ዋዊዊዊዊዊዊዊዊዊ የኔ ቅማም ጎበዝ እች ልጀ አገር አስተደደር ነው ምትሆነው በደምብ አስተምሯት እናትና አበት በእስዋ ፍት ከፍቅር ሌለ ምንም ነገር አትይይ
በጣም ጎበዝ ናት ማርያምን ደግሞ አትሰለችም እድግ በይ ማሚቶ
አሜን አሜን አሜን🙏🏾❤🥰💞 እናመሰግናለን❤🥰💞💞
ጣፍጭ እድግ በይልኝ ምርጥ ቤተሰብ ምርጥ የትምህር ግዜ
ሰላም ምርጦች ሰላማቹ ብዝት የበል አሜን ማማዬ የኔ ማር ጎበዝ ብቻ የሚለው ቃል ላንቺ በጣም በጣም ያንሳል እግዛብሔር ያሳድግሽ ይህ። ደግሞ የናንተም ውጤትነው እድሜ ከጤናጋር ይስጣቹ። አሜን
አሜን አሜን አሜን🙏❤💕 እናመሰግናለን❤💕❤💕💕
በጣም ጎበዝ ልጅ እድግ በይ አደንቃታለሁ በተለይ ትእግስቷ ጣፉጭ
እድግ በይ እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልሽ የኔ ጣፋጭ 😍😍😍😍😍🥰😘
አሜን አሜን አሜን🙏🏾🥰❤💞💞
የኔ ማር እመብረሐን ታሣድግሽ
የዳጊና የፍሬ ልጅ ግ የምገርሚ ማማዬ ነሽ እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ ያሳድግሽ የኔ ጎበዝ አደኛ ነው የምትወጭው ሽልማት እሸልምሻለሁ እወድሻለሁ
በጣም ጎበዝ አንደኛ ማማዬ እግዚአብሔር በጥበብ ና በሞጎስ ያሳድግሽ
አሜን አሜን አሜን🙏❤💕 እናመሰግናለን❤💕❤💕💕
አወይ መታደል የኔም በዚች እድሜ ናት እወድሻለሁ እማ ውስጤ ነሽ ትለኛለች እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ በሉኝ
እኔ እኮ እንዴት እንደምትጣፍጦኝ እግዚአብሔር ሁልጊዜ ከእናተ ጋር ይሁን አሜን
አሜን አሜን አሜን🙏🏾🥰💞 እናመሰግናለን❤🥰💞💞❤
እናተን ሳይ ምናክል ደስታ እንደ ሚሰማኛ አላህ ያሳድግሽ እስዊት ነሽ
አሜን አሜን አሜን🙏🏾 ክብረት ይስጥልን🙏🏾💞❤❤🥰
Ewyeeee❣️💕she is brilliant!!! I can see good parenting as well. May God cover you with his grace 💕❤️
👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🤣🤣🤣🤣
የኔማር በጣም ጎበዝናት ፈጣሪ ያሳድግሽ እናት አባት እድሜ ከጤናጋር ❤❤❤ የእንግዚዘኛ ፊደል ስትቆጥር ግን ስሞል እና ካቢታል በሚለው አስረዷት የኔ አስተያየት ነው በተረፈ ምርጥ ቤተሰብ
የኔ ቆንጆ የማርያምዬ እድግ በይልን ♥
ወላጆቿን አለማድነቅ ንፉግነት ነው በርቱ !!
አሜን አሜን አሜን🙏🏾 እናመሰግናለን🙏🏾❤💞🥰💞❤❤ ክብረት ይስጥልን❤🥰💞💞
ዬኔ ጣፋጭ እድግ በየ ዳግም እናት ና ኘአባት ጥሩ ትምህረት ነዉ በረቱ😍😍😍
አሜን አሜን አሜን🙏🏾❤🥰💞 እናመሰግናለን❤🥰💞💞
ወላሂ ስወዳት እድግ በይልን ሚጣየዋ የአድ 1000 ያርግላችሁ በጣም ቀልጣፋ ናት ደሞ❤👌
አሜን አሜን አሜን🙏🏾💞🥰 እናመሰግናለን💞🥰🥰❤
እግዚያብሄር ሲፈጥራት ሰዉ አትመጣም ሲላት እግዚያብሄር ያመጣት ገና ማማዬ ምህሩን ትመራለቸ መልካም የመጰመሪያ ትምህርት ይሁንልሽ
She’s so sweet, I love her and proud of her parents. May God bless all of you guys. God job keep it up this good work. I have presents for her to when I came Ethiopia.
ማማዬ እድግ በይ እመቤቴ ታሳድግሽ
ጎበዝ ነሽ በጣም
እኔ በቅርብቀነው ሰከታትላችው በጣም ደሰ የምትሉቤተሰብናችው ፍቅራችው እግዚአብሔር ይጨምርላችው በእውነት ሚስትህ በጣም ረጋያለች አስተዋይ ናት ከፊትዋ ይነበባል ታዳ እቺን የመሰለች ትዳር ሰለያገኝህ እግዚአብሔር አመግነው አንተም የሆነው ቀን ጥሩ ነገር ሰርተህ ቢሆን ነው እግዚአብሔር ጣፉጭ የሆነች ታይታ የማትጠገብ ካፍዋ ማር ይዘባል ለካ ብዙ በመውለድ አይደለም እግዚአብሔር አንዱም ልጅ ሺ ያደርጋል እግዚአብሔር ቤታችው ይማርክላችው ይቀድስላችው እቺን ጠፋጭ ልጅ ወልዳ የስጠችህ የተከበርች ባለቤትህን ተከባከባት አክብራት ይገባታል ምግብም ስትስራ ባለምያናት በተሌ የመስቀል የሰራችው ክትፎ ከአሰራር ጀምሮ እስከ አቀራርቡ በጣም ያምር ነበር ክትፎ ጎመን አሰራርዋ ሰጋው አከታተፍዋ እስክ አስራሩው በጣም አድናቂሽነኝ ቅቤም አጨማመርሽ ስራቱን ወጉን ጠብቀሽነው የሰራሽው እሱም መታም አስተዋይ እንደሆነ ያስታውቃል ፍቅር ለካሜራ ብቻ ሳይሆን ከካሜራም ከስተጀባ ፍቅራችው እንዲህእደሆነም አልጠራጠርም
♥♥♥ አፏ ሲጣፍጥ ለቁም ነገር ያብቃሽ
አሜን አሜን አሜን🙏🏾❤🥰💞 እናመሰግናለን❤🥰💞💞
ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ ልጆችሁን በጣም ነዉ እምወዳት ባልናሚስት ከአንድ ምንጭይቀዳል ለእናንተ እዉን ነዉ
በጣም ጣፋጭ ጎበዝ ቅመም ቃላት አነሰብኝ የኔ ልዕልት
እናመሰግናለን🙏❤💕😘😍🙏
እግዚአብሔር ያሳድግላቹ ሚጣዬ የኔ ጣፋጭ ውድድድድድድድድድድድድ ዋውውውውውውውው ጎበዝ ማማዬ ስታምሩ ማርያም ትጠብቃቹ
ሚጣየ እናትና አባቷን የምትቆጣው ነገር ያስቀኛል ሃሃሃ
😅😃😅😄😃😅
😀እሷ ሳትጨርስ ሲያወሩባት አትወድም ጎበዝ❤የኔ ማር እኔም አልወድም😀
ቀላል እነሱም በመገረም የሚሽቆጠቆጡት ውይኔ እንዲህ ብናድግ ስንት ምርጥ ትውልድ ይወጣን ነበር።
የኔ ጎበዝ እድግ በይ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ በጣም ነው የምወድሽ
ቅመም አንደኛ ናች🌹🌹💞
እናመሰግናለን🙏🏾🥰❤💞💞
@@FrieDagiFamily ሼር አርጉልኝ
ዋዉ የአሸናፊዎች አሸናፊ ጀግና የጀግና ልጅ እደጊልኝ የኔ ልዩ
ሠው ሠው የሚሸት ቤተሰብ። ዘመናችሁ ይባረክ። ባለፈው ትውልድ ልጆቹን በግብረገብነት ስላላሳደግናቸው እኮ ነው፣ በዚህ ዘመን ጨካኝ፣ ገዳይ፣ ረባሽ ትውልድ የበዛው። ሠላም፣ ፍቅር፣ መነጋገር፣ ትዕግሥት፣ ታማኝነት የዳበረበት መልካም ቤተሠብ፣ ለአገርም ሠላም ነው። ትዳራችሁ ይባረክ።
የኔ ቆንጃ እደጊልኝ
አሜን አሜን አሜን🙏❤😍💕 ክብረት ይስጥልን🙏❤😍💕💕😍❤
@@eyerusalemdemsei7643 አሜን አሜን አሜን🙏💕😍❤ ክብረት ይስጥልን 🙏💕😍❤
ማሻአላህ ከአይና ይሰውርሽ የኔ ድንቦሎ ነገር አንች ሳይ መውለድ አማርኝ እስኪ በስደት ያላችሁ በሠላም ለሀገር አብቅቶን እንድህ በጣፍጭ ልጆች አላህ ይባርከን አሚንን !
Rabbi yaada kee siif haa gutu ilmaa salih siif haa kennu ❤
Hi, beautiful family. I really enjoyed watching you. You guys are amazing Keep up the good work. I have three boy but now they are in Middle and high school. I use to help my boys when they were your child age, so I really appreciate you guys for doing that .I have a little tip if you don't mind. The best way to tech a child first is Alphabet,which is . Capital latter A orAppercase A.
Smoll latter a or Lower case a.
Then we go to Latter and sound which you guys did earlier. All Latter has two sound, short sound and Long sound. For example as a Long sound A- age, abele, April.
A -as a short sound add, as, an, as ....
If guys think it is useful 👍 if not it's OK too,but remember I love you specially your little girl 💗
ማሻአሏህ የኔ ጣፋጭ አሏህ ያሳድግሽ አታብዙባት እንዳይደክማት
She's so amazing 🥰🥰🥰🥰
Thanks ❤🥰💞💞
እድግ በይ የኢትዮጵያዬ ቆንጆ በርቺ ትልቅ ሁኚ እግዚአብሔር ይስጥልን ማለቱ መቅረቱ ለምን???ክብረት ይስጥልን ማለቱ የመሲን ሲገርመን እናንተም ተጠቀማችሁ ይገርማል።
ወላሂ እኔም እንዴት እንደሚነበብ ገና ዛሬ ተማርኩ ጉድ ለካ ሳላዳምጥ ቀርቼ ነዉ ያረብ ሀገር ገረድ ሁኜ የቀረሁት
የኔ እናት ❤❤🥰🥰💞🥰❤🥰🥰
አይ እህቴ የክፍለ ሀገር መምህር እኮ በስርአት አያስተምርም
የእኔ ጣፍጭ እኔማ እዴት እዴምወዳት አላህ ያሳድግሽ ለእናት ላአባትሽ ጠቃሚ ያድርግሽ
አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዘመን ያምጣልን!!!
እህቴዋ ደምሪኝ
እኔ እራሱ እንደዚች ህፃን አልችልም እግዚአብሄር ያሳድግሽ ኡፍ ተባረኪ
አሜን አሜን አሜን🙏🏾🥰❤
የኔ ማር👍👌❤❤
❤🥰💞🥰❤🥰💞
👌👍
የኔ ማር አንደበቷ ሲጣፍጥ እድግ በይ በጣም ጎበዝ ።
የኔ ማል እድግ ትበልላችሁ እዳማረባች ኑሩ
አሜን አሜን አሜን እህቴ🥰❤💞💞
የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ እውነት በጣም ጎበዝ ናት ይህ ሁሉ የእናንተ ጥረት ነው እውነት በ3 ዓመት ይህን ሁሉ ማወቅዋ የምትገርም ልጅ ናት እንዲህ ነው ለልጅ መስዋት መሆን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ክፉ አያግኛችሁ ተባርኩ🙏 ወዳችዋለው ❤️❤️
አሜን አሜን አሜን🙏💕 ክብረት ይስጥልን የኔ እናት❤🙏💕😘😍
መልካም የትምርት ዘመን 😍
አሜን አሜን አሜን🙏 እናመሰግናለን❤💕😘😍
በጣም ምትገርም ልጅ የኔ ጣፍጭ እድግ በይልኝ
በጣም ጎበዝ ናት መልካም ልጅ ከመልካም ቤተሰብ ይወጣል የናተ ውጤት ነው የሷ ጉብዝና በርቱ
አሜን አሜን አሜን🙏🏾🥰 እናመሰግናለን💞❤🥰
ላይክለማማዬ አርጊለሁ ጣፋጭየ አላህ ያሣድግሽ
የኔ ጣፍጭ ማሚቶ እመ ብዙሀን ታሳድግሽ
ማማዬ ማታ እያየሁሽ ኮሜት ሳላስቀምጥ እቅልፍ ወሰደኝ የኔ ልእልት ጎበዝ ነሽ ለዛውም በዘዚ እድሜሽ ከምቀኛ ከሸረኛ ተኮል ከሚያስቡ ከሟርተኞች አማኑኤል እመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድግል ማርያም ትጠብቅሽ እዲሑም መላእክት ሰማእታት በጥበቃቸው አይለዩሽ የማርያም ፍሬ ዳግማዊ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ ነው የማረግሽ መልካም የትምርት ዘመን 💝💝
ውይይ ጣፋጭ ልጅ ፈጣሪ ያሳድግላችሁ
ማሽአላህ የኔጣፋጭ አፏ ሲጣፍጥ ያሳድሽላችሁ ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ ልጃችሁን በደንብ ነው እምታስተምሯት እናንተም ምርጥ እናት አባት ናችሁ አይለያችሁ ማሽአላህ ካይን ይጠብቅላችሁ
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ስትአምሩ ዋው የእኔ ቆንጆ እስይ እድግ በይልኝ የእኔ ቅመም ልጅ ስወድሽ ፍቅር ነሽ ስም እራሱ ሲያምር እንደ አንቼ
የኔ ጣፋጭ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ ማማዬ
አማላጇ እናቴ ከክፉ ሁሉ ትጠብቃችሁ ምርጫዎቼ (Lovely family💞💞)
ውይይይ ማማዬ እድግግ በይ በናታችሁ ልጅቷን በቤተ እግዚአብሔር እንድታድግ አድርጓት ነገ ትልቅ ቦታ ምትደርስ ናት እና እቤት ውስጥም ቃለ እግዚአብሔርን እንድትማር አድርጓት ትንሽ ከፍ ስትል ደግሞ ሰንበት ትምህርት ቤት አስሀቧት ማማዬ ባለ ትልቅ አእምትሮ ነሽ መላእኩ ቅዱስ ኡራኤል አሁንን እውቅቱን ይግለፅልሽ እድግግግግግግ በይይይይይይይይይይይይ
የኔ ተለማማጭ የልጅ አዋቂ ውይይይ ይኔ ማር እድግግ በይልኝ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታዎችናቸው እና ለልጅ እዚህ ምድድርስ የእነትነ የአባት መስዋት እና ፍቅርነው እነ እግዚአብሔር ከዚህበላይብ የማያልቀውን ፀጋ ፍቅር ያድላችሁ የኔ አንደበተ ጣፍጭ በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ የኔውድ እድግ በይልኝ ❤❤❤❤❤😍😍😍👏👏👏👏👏
አሜን አሜን አሜን🙏🏾 እናመሰግናለን🙏🏾💞❤🥰
@@FrieDagiFamily አሜን ፍቅር ይብዛላችሁ ተውዳጆች እስኪ ሼር አድርጉልኝ ቻነሌን አስተዋውቁልኝበቅንነት
የኔ ጣፋጭ እመብርሃን ታሳድግሽ
እመቤት ልጄን ትመሥላለች አምላኬ ሆይ ልጄን በሠላም አገናኘኝ እማዬ እግዚአብሄር በጰጋ በመጎሥ ያሣድግልን
እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ የኔ ማር ከዚሁ ጋር ጎን ለጎን የእግዚአብሔርንም ቃል አስተምሯት" የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነው" ፍቅር የሆንሽ ልጅ ውድድድ
የኔ ቆንጆ የኔ ጣፋጭ ስታምር አፎ እዴት ይጣፍጣል እመብርሀን ታሳድግሽ ለቁም ነገር ያብቃሽ ❤️❤️
አሜን አሜን አሜን🙏🏾🥰 እናመሰግናለን💞❤🥰
የምውድሽ የማርያሜ የኔ ልዩ እግዚአብሔር በሞገስ እና በጥበብ ያሳድግሽ እናተም ጥሩ እናት እና አባት ናችሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ
እኔም ትንሺ ሰርቸ ስወልድ ልጆቸን እራሴ ።ቁጪ ብየ ማሳደግ ነው የምፈልገው
ሲዊት የሆነው ልጂ አላህ ይጠብቅሺ እማየዋ የኔ ልጂ
ማአሻ አላህ. እድክ በይ. ደስ ሰትል አላህ ያሳድክላቹሁ
የማርያም ፍሬ የእኔ ውድ እድግ በይ በጣም ጎበዝ ነሽ
ማሚቶ ፈጣሪ ያሳድግሽ ያለሽ እውቀት ላይ ጨምሮ ይስጥሽ
Fetari betsega be moges yasadgish be ewunet betesebochuwa litokoru yigbal ejeg betam des yilal mechereshawan eme birhan tasamirew Amen
የመጀመርያ ትምህት ቤት እናት ናት ጎበዝ ልጅ ማሻአላህ
እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃሽ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ ማርዬ
የኔ ጣፍጭ እድግ በይልኝ የኔ ጣፍጭ ስወድሽ እኮ እመቤቴ ታሳድግሽ
እነትም የማርያም ናት እሜቤታችን መርቃ ነው የሰጣቹ እሰይ የኔ ጣፋጭ እግዚኣብሔር ያሳድግሽ ለወላጆቿደሞ እድሜና ጤና ይስጣቹ ፡፡
አሜን አሜን አሜን🙏🏾🥰 እናመሰግናለን💞❤🥰
እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ ቅመም የሆንሽ ልጅ
Mamaye ye dingl mareyam lij be tibeb ena be moges ytebkish yene afe kimem gobez eko nesh wuddd adergshalhu 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️
የማርያምዬ እመቤታችን በጥበብ ታሳድግሽ ዉዴ😘
የማርያም ስጦታ ጣፋጭ እድግ በይ ። ሽልማቱን እንዴት ልላክልሽ ማሚን አካውንት ታስቀምጥልኝ።
ማማየን ማዲነቅ ሥላለብኚ ነወ የኔ ውዲ ፈጣሪ ይጨምርልሽ ፈጣራ ያሣዲግሽ ገበዝ ልጂ ነሽ እናት መዲረሣ ናት ግበዝ እናት ነሽ አንዲሁም ግበዝ አባት
ቅመም የሆነች ልጂ ናት ያለቻችሁ ፈጣሪ በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግላችሁ እናንተም ጎበዝ ናችሁ
አሜን አሜን አሜን🙏❤💕 እናመሰግናለን❤💕❤💕💕
የኔ ፍቅር አምላክ በሞገስ በጥበብ ያሳድግሽ ሀገርሽ ምድርሽ ሠላም ይሁን በሠላም እደጊልኝ እወድሻለሁ
የኔድቡሽሽ ቅምነች እድግበይልን በጣም ጎበዝናት 🙏🙏🙏🙏
የኔ ጎበዝ ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግሽ።
በጣም ጎበዝ ነች ፈጣሪ ይጠብቃት
ውይ ጣፋጭ የሆንሽ ልሽ እድግግግ በይለን የእኔ ማር
ማሻ አለ አለህ የሰድግሽ መማዬ የኔ ጠፈጭ
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ ቅመም የሆንሽ ልጅ የጥሩ ቤተሰቦችሽ ውጤት ነሽ
አሜን አሜን አሜን🙏🏾🥰 እናመሰግናለን💞❤🥰
ምሳሌ 22፣6 ልጅህን በሚሄድበት ምራው በሸመገለም ጊዜ ከእርሱ ፈቀቅ አይልም።
አባቶች እንደሚሉት በሁለት የተሳለች እንደስሟም የማርያም
ፍሬ ትሁንላችሁ!
keep up your great job 👏🏽 parent is always the first teacher.
በሃይማኖት በስነምግባር በእውቀት የታነፀች የተባረከች ትሁንላችሁ።
I love her name"የማርያም ፍሬ"
የኔ ጣፋጭ ጎበዝ ልጅ
የኔ አፈጣፍጭ የኔቅመም አላህ ይጠብቅላችሁ.
💋💋💋💋💋💋🌹
አደጊልኝ የኔ ቅመም የድንግል ማርያም ስጦታ እመቤቴ እሷ ጥላ ከለላ ትሁንሽ የኔ ስስት እዴት እደምወድሽ
እኔን ስቅ ይበለኝ የኔ ጣፋጭ ኮልታፋ ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግሽ
የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል በደሙ ሸፍፎ ያሳድግሽ ለቁም ነገርም ያብቃሽ ዶጭዬ 😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘