ማማዬ ለመጀመሪያ ጊዜ ፕራንክ ተደረገች | አለቀሰች | ይቅርታ ማማዬ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 721

  • @blentube3002
    @blentube3002 2 роки тому +115

    እውነት ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ እደጊ ወይኔ ስርአቱዋ ደስ ሲል አንዷን ሺህ ያርግላቹ ተባረኩ💖💖💖

  • @zed9732
    @zed9732 2 роки тому +62

    ማሚቶዬ አቤት አቤት ቁጣ ሥትችል😀ማሚቶ በለቅሶ ኢቫና በሳቅ😀 😀 ሐሪፍ ፕራክ

  • @አዩሽጉራጌዋ
    @አዩሽጉራጌዋ 2 роки тому +59

    የኔ ጣፋጭ ቁጣሽ እራሱ ውብ ነው እድግ በይልኝ የልጄ ብጤ 🥰🥰🥰🥰

  • @Gurage4
    @Gurage4 2 роки тому +204

    እነዚ ጥዶች የሚወዳቸው በላይክ ማማዬ እድግበይ🥰🥰🥰🥰🥰 ትሬፍ እሞኮ ለትልቅ ደረጃ ያድርሰሸ እረደምሩኝ😥

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብር በዓል አደረሳችሁ ያመቱ ሰው ይበለን

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 2 роки тому +47

    የኔ ማር መጀመሪያ ግን ያሳያቸው የአባቱን ስሜት መጠበቋ የሚገርም ነው የልጅ አዋቂ ናት እድግ በይ የኔ ውድ ማማዬ ውድድር

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 роки тому +9

    የኔ ጣፋጭ የምትገርም ልጅ ናት እውነት ለአባቷ ያላት አክብሮት እንዴት እንዳሳዘነችኝ ስታለቅስ የኔ ቅመም እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 2 роки тому +9

    እንዳትነካኝ ዋ አላለችም🤣🤣🤣 አይ ማሚቶ እድግ በይ

  • @danadana8291
    @danadana8291 2 роки тому +70

    ፍርዬ ግን ልጅ ወልዳችዋል ጌታን የሆነ ለአባትዋ ስሜት መጠበቅዋ ገርሞኛል የድንግል ማርያም ልጅ በደሙ ሽፍን አድርጎ እመብርሃን በዘርፋፋ ቀሚስዋ ክልል አድርጋ ታሳድግላቹ 😍😘😘😍😍

  • @askelagabisa400
    @askelagabisa400 2 роки тому +13

    ማሚቶ የልጅ አዋቂ ናት እግዚአብሔር ለቁምነገር የብቃላችሁ ስርሐትዋ ታዛዥ መሆንዋ እናትና አባትዋንማክበርዋ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ማሚቶ እወድሻለሁ

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 2 роки тому +24

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናቹ እግዚአብሔር አይለያቹ ፍሬዬ እግዚአብሔር ይማርሸ ማሚቾ አይዞሸ የኔ ቆንጆ አታልቅሺ

  • @omsalihaden615
    @omsalihaden615 2 роки тому +31

    ሚሥተር ሸፍ ዛሬ ተቀየምኩህ እኔላቅሥልሺ 😢😢😢😢 የልጆች ብራክ ይቅር ከባድ ነው አይምሮ ችግር ይፈጥራል

  • @foziroyal479
    @foziroyal479 2 роки тому +26

    የተኮሳተረችበትን ፓርት ስንቴ እየመለስ እንዳየሁት🤣🤣
    ዋ አላለችም የኔ ጣፋጭ❤

  • @seadamekonnenasfaw5706
    @seadamekonnenasfaw5706 2 роки тому +11

    የመጀመርያው ትግስቷ ገራሚነው ሲበዛባት ነው ወደለቅሶ የኔ እናት

  • @HanaZerihun-k2z
    @HanaZerihun-k2z Рік тому +1

    ዋው እውነት የምትገርም ልጅ ናት በጣም ነው ያደነቅኮት ስነስርአቶ እንደዚህ አይነት ልጅ አይቼ አላውቅም እድግግግግግግግግ በይ የኔ ጣፋጭ

  • @tsigeredaalemayehu9344
    @tsigeredaalemayehu9344 2 роки тому +5

    ማማዬ የኔ ማር መጀመሪያ እኮ ቆይ ልታጠብ ነው ያለችው ምንም አላለችም የኔ ማር ስርአትሽ ደስ ሲል የኔ ማር ማርያምዬ ትጠብቅሽ

  • @yoditgetachew4730
    @yoditgetachew4730 2 роки тому +3

    ውይ ሼፍ እንዲህ የምታደርጋት ምን ሆነክ ነው የኔ ቆንጆ እግዚያብሔር በሞገስና በጥበብ ያሳድግሽ የኔ አስተዋይ ተባረኪ

  • @tariktube5427
    @tariktube5427 2 роки тому +3

    በማሚቶ እንዳትመጡብኝ
    የኔ ጨዋ
    የኔ ወፍ
    የኔ ማር
    ሁለተኛ አታሳቁብኝ !!!
    እርጋታዋ ! መታጠብዋ ! ቁጣዋ ! ትእግስቷ !

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 2 роки тому +27

    የኔ ዶናት ትግስቷ ግሩም ነው ቁጣዋ ደግሞ የፍሬን ቁጭ ጌታን ሲያስጨንቃት ለቅሶዋን ለቀቀችው 😂 የኔ ቆንጆ እድግ በይልን 😘

  • @mekedes5865
    @mekedes5865 2 роки тому +6

    አንድ ልጅ ሲሆን ሞልቃቃ ነው አንች ገን በጣም ስርዓት አልሽ ማማዬ በጣም እውድሻለሁ ተባረኪ አድግ ባይ አግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግልሽ እናትያው 😂❤❤❤

  • @hannu7898
    @hannu7898 2 роки тому +64

    I love the way she defends herself. Good job mom and dad 👏👏

    • @tabestabesah1233
      @tabestabesah1233 2 роки тому +1

      ❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹😂😂😂😄

    • @iqramiqram5505
      @iqramiqram5505 Рік тому

      ልጂቱ ሀለኛ ናትሆ አትካኝ ብላ እደት እደተቆጣቺው ኦኦኦ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቐ6ሠ

    ወይኔ ልጅቷ ያለቀሰችው ስታስጨንቃት ነው 🤣🤣😁🥰🥰

  • @ወለየዋ-ረ3ቨ
    @ወለየዋ-ረ3ቨ 2 роки тому +5

    የኔቆጆ የመጀመሪያውን ታግሳለይ ልታጠብ አለች ሲደጋገምባት ትግስቷ አለቀ የኔቆጆ ያላት አማራጭ ማልቀስነው የኔቆጆነው

  • @fozefeker6964
    @fozefeker6964 2 роки тому +2

    የኔ ማርርር መጀመሪያላይ አሳዘነችኝ ምንም አላለችምኮ😭በቃ እጄን ልታጠብ አለች😂😂😂

  • @meseretdagne8506
    @meseretdagne8506 2 роки тому +10

    የኔ ማር ልክ እደትልቅ ሰው ነው የማታስብ ድግል ማርያም ያሳድግላችሁ በጣም ጭዋ ናት

  • @እትዮጵያለዘለለምትኑረ

    ግን መጀመሪያ ለይ የለት ትህትነዎ ወይኔ ደስ ስትል የኔ ቆንጆ

  • @bahaftabahafta2909
    @bahaftabahafta2909 2 роки тому +6

    እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ ማሚቶየ የኔማር መጀመሪያ ታገሰች ገዛ ትግስትዋ ሲያልቅ አትንካኝ አለች

  • @christube2017
    @christube2017 2 роки тому +3

    ❤ የኔ ናት ለማስተባበል እኮ ሞከረች ካቅሟ በላይ ስትሆንባት እንዳትነካኝ ...... l love her በሳል ልጅ

  • @የትግስትሸጋእናት
    @የትግስትሸጋእናት 2 роки тому +4

    ማሚቶየ እግዚአብሔር ያሳድግሽ የንቁልጅ ንቁ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ❤❤❤❤

  • @yamheran4023
    @yamheran4023 2 роки тому +1

    ኡፍፍፍ የኔ ፍቅር የኔ ወርቅ አስለቀሰችኝ ግን የኔ ምስኪን ወርቅ ልጅ ልታጠብ እሽ አለች💓 እግዚአብሔር ያሳድግሽ🙏🙏🙏

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 2 роки тому +14

    ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች እንካን ለገና ፆም በሰላም አደረሳቹ የኔ ቆንጆ እደግልኝ ብለናል በልጅ ግን prank ባታረጉ ይመረጣል ለጭቅላታቸው ጥሩ አይደለም አስቡበት ሌላ በተረፈ በርቱ👍👏

  • @haileslasesolomon1917
    @haileslasesolomon1917 2 роки тому +4

    አይ ስርአት የኔ ውድ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ክፉውን ሁሉ ያርቅላችው ፍሬ አይዝዎኝ እግዚአብሔር ይፈውስሽ በርታ ብለሽ ድምፅሽን አስሚን

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 6 місяців тому

    የኔ ቆንጆ እንዴት እዳሳዘነችኝ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃሸ ማሚቶ አሰተዋይ ልጅ🙏❤❤❤

  • @ነፃነትጎንደሬዋ
    @ነፃነትጎንደሬዋ 2 роки тому +2

    የማሪያም ፈሬ እድግ በይ ፈሬ እግዚአብሔር ይማረሺ ሸፎ በረታ

  • @ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ

    የኔ እናት ስወድሽ በምክንያት ነው የማሪያምዬ የኔ ጣፋጭ ወላድተ አምላክ መጨረሻሽን ታሳምርልሽ

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 2 роки тому +17

    የኔ ቆንጂ ከምር መጀመሪያ ግን አሳዘነችኝ በቃ ልታጠበዉ አለች🥺🥺🥺

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 роки тому

      እነደማመር እህቴ በቅንነት

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 2 роки тому +6

    ውይ ማሚቶዬ ፍቅር እኮ ነሽ የኔ ቅመም ♥♥♥ ሼፍ ግን እረፍ በማሚቶ ቀልድ የለም😂😂😂

  • @banchialemu3292
    @banchialemu3292 2 роки тому +75

    ስርአት ያላት ልጅ ድንግል ማርያም ታሳድግሽ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 роки тому +3

    የኔማር ስትቆጪራሱደስስትዬ ጣፋጭ ጌታከ ክፉጠብቆ ያሳድግሽ ይሄቤተሰብ ውስጤነው

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 роки тому +9

    የኔ ልእልት አላህ ያሳድግሺ አቤት ስረአቷ እዳቺ አይነት ሺ ይወለድ

  • @marrykuwaitmarrykuwait9198
    @marrykuwaitmarrykuwait9198 2 роки тому +2

    ማርያምን ስወዳት ደግሞ ትግስቷ የእኔ ጣፋጭ እመብርሃን ታሳድግሽ😍😍😍😍

  • @hailegebrielassefa2579
    @hailegebrielassefa2579 2 роки тому +11

    ፍረዬ መልካም ሴት መልአኩ በእለተ ቀኑ ምህረት ይስጥሽ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 роки тому

      እነደማመር እህቴ በቅንነት

  • @laylasayed5809
    @laylasayed5809 2 роки тому +7

    ፍሬ ትይክና ትገልሀለች የኔማር ማማዬ የኔ ጨዋ መጀመሪያ እኮ አልተጠየፈችህም ታጠበችዉ ስታስጨንቃትነዉ ያለቀሰችዉ

    • @Uyt432
      @Uyt432 5 місяців тому

      በጣም❤😂

  • @nefsneshfeteneashene3871
    @nefsneshfeteneashene3871 2 роки тому +2

    የኔ ማር አስለቀስካት ግን እኮ አውቃው አለች ምን እንደሆነ የኔብልጥ ስለዚህ ፕራንክ አልተደረገችም

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 роки тому +1

    ዋ !!አለች የኔ ውድ ግን እንደ ትልቅ ሰው ነች እውነት ትግስቷ ይገርማል እድግ በይ የኔ ማር❤😘🥰

  • @SHA-gk8op
    @SHA-gk8op 2 роки тому +24

    ክክክክክ ጨዋ ናት እኮ የኔ ዱቡሎ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ

  • @abigaildesta5906
    @abigaildesta5906 2 роки тому +7

    Mamitu Betam gobez lij she respects her dad and don’t want to say anything even if it is kaka. Gobez mamitu ❤❤

  • @sosinatilahun4591
    @sosinatilahun4591 2 роки тому +2

    የኔ ቆንጆ እእድግ በይልኝ ሼፍ ማሚቶን ለቀቅ ፍሬን ጠበቅ

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 2 роки тому +1

    ክክክክክክ ማማዬ አሳዘነችኚግን መጀመሪያኮ ጎበዝናት ልታጠበውነውያለችው ማሻአላህ

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 роки тому +1

    ስታሸት ገብቷታል ለዚህ ነው የታጠበችው በጣም ጎበዝ ናት የኔ ቅመም ስታለቅስ ስታሳዝን

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ

    የኔ ጣፋጭ ሰረአቶ እኮ እመብርሐን እቅፍ ድግፍ አርጋ ታሳድግሽ😍😍😘

  • @mimit-h2418
    @mimit-h2418 2 роки тому +6

    Awww don’t make Mamitoiye cry! 😢 She is so adorable. Daddy was joking Mamitoiye. She is so smart!

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 2 роки тому +2

    ዋው እንዴት እራሷን አንደምትከላከል አድናቂሽ ነኝ የኔ
    ቆንጆ ሁሌም እራስሽን ጠብቂ ❤❤❤😍

  • @habibasandara8000
    @habibasandara8000 2 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ እዴት እዳሳዘነችኝ አላህ ለቁም ነገር ያብቃሽ ማር

  • @Gurage4
    @Gurage4 2 роки тому +150

    ከሸቃልነት ወደመልካም የቤት እመቤትነት የሚቀይር ትዳር ከጤናጋር ይሰጠን ሲግሎች ጉሉ አሚን🤣🤣🤣 እሰቲ ደምሩኝ ሰወዳቹ

  • @tfhiyrrth2383
    @tfhiyrrth2383 2 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ኡፍ ልጅ ስወድ

  • @maryamhusain4106
    @maryamhusain4106 2 роки тому +1

    በጣም እኮ ታገሰችህ እንዴ አበዛህባት አንተም የኔ ቆንጆ

  • @ሔለንተስፋዬ
    @ሔለንተስፋዬ 2 роки тому +1

    የኔ ማር እንዴት እንደምወድሽ መጀመሪያ እኮ ሲነካት አባቷን ስለምትወደው ችግር የለውም ካካ ቢነካኝ እታጠባለሁ ብላ ታጠበች እኮ ደጋግመክ ስታስነካት ነው ያለቀሰችው ትክክለኛ ህፃን ናት የማርያም ፍሪ እድግ በይ 💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @eskaleskal4467
    @eskaleskal4467 2 роки тому +2

    የኔቆንጆ ማሚቶዬ ቁጣሸ አሰደናቂነው ተገኘሸ ፕራንክ ተሰራሸ😂😂😂❤❤እድግበይልኝ የኔማር

  • @mebatube1245
    @mebatube1245 2 роки тому +4

    የኔ ማር ዉይ ስትናደ ድ እራሱ ሲያምርባት 😍😣

  • @uyth8675
    @uyth8675 2 роки тому +1

    ጠፋጭ የሆነች ልጅ እግዚአብሔር እድሜ ና ጠና ይስጥሽ የኔ ቆንጆ ስወዳት❤❤❤❤❤❤

  • @yetariksew8491
    @yetariksew8491 2 роки тому +3

    የነ ማር ሥታለቅስ አሳዘነችኝ ግን ጎበዝ ናት አሽትታው ነበር ደግሞ ስትኮሳተር ስታምር ማምቶዬ በማያልቀው ዉድድድድ እሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ ጣፋጭ የሆንሽ ልጅ

  • @Hohtsemay16
    @Hohtsemay16 2 роки тому +1

    በእውነት የተባረከች ልጅ ፈጣር ያሳድግሽ

  • @hibistyismaw4458
    @hibistyismaw4458 2 роки тому +1

    ፍሬ ጨርሶ ይማርሽ ለማማየ ቶሎ ተነሽላት ይኸው ከመተኛትሽ ማሚቶን በፕራንክ አስለቀሰልሽ
    ከዚህ በኋላ ማሚቶን ፕራንክ የምታደረጓት ከሆነ ላለማየት ወስኛለሁ ቶንዴ የፍሬ አይበቃህም?

  • @astuastu9903
    @astuastu9903 2 роки тому +10

    ማሰደግ ካሉ እንዲ ነዉ ምርጥዬ ሰነሰረአት ያላት ታዳጊ ሰወድሸ ማማይዬ የኔ ምሁር

  • @fanosfanos2990
    @fanosfanos2990 2 роки тому

    መጀመሪያ ግን ጀግናናት በቃ እታጠባለወ አለች በጠች ሲደጋግምባት ነወ ያለቀሰቺወ ❤❤❤❤❤

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu8400 2 роки тому +1

    🤣🤣🤣🤣አትንካኝ!!!!በሳቅ ሞትኩ የኔ ቆንጆ!

  • @ameltshun6619
    @ameltshun6619 2 роки тому +1

    ሜሚቶዬ ዛሬ ማሚ በሌለችበት ጉድ ተሰራሽ ይሄ መልስ ያስፈልገዋል ዛሬ ሼፍ አናዶኛል ስላስለቀሰሽ በናትሽ ማሚቶ አንችም ማሚ ሲሻላት ሼፍን አስለቅሱት

  • @munazerga3522
    @munazerga3522 2 роки тому

    አይ ማሚቶዬ ዋ እንዳትነካኝ ስትል አልቻልኩም በሳቅ ሞትኩ ወላሂ 😂😂😂😂😂

  • @saadyiamohammed9060
    @saadyiamohammed9060 Рік тому

    ወላሂ ባለፈው ሳያት ምን አለ አላህ ልጅ ቢሰጣትና ብታርግዝ ብየ ተመኝሁ ከልቤ ❤❤❤❤

  • @የሚችል
    @የሚችል 2 роки тому +1

    አልቻልኩም ማሚቶ ሸም ይዞት ነው እኮ ልይልሽ እያለ ሲስነካት አላየሁትም እያለች ደግማ ስትታጠብ አልቻልኩም ሻይ እየጠጣሁ ትን ነው ያለኝ በሳቅ

  • @devan8265
    @devan8265 2 роки тому +3

    አይዞሽ ማማዬ ቶዴ ነዉ ፍርዬ የኔ መልካም😹😹😹

  • @halima7551
    @halima7551 2 роки тому +1

    ማሽአላህ ሰረአት ብሎ ዝም ነው።እደግ በይ

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 2 роки тому +6

    ጌታ: ሰላምን: ጤናን: ያብዛላችሁ.

  • @yordanos3444
    @yordanos3444 2 роки тому

    በጣም የምትገርም እና አስተዋይ ልጂ ናት

  • @kerymarykery7815
    @kerymarykery7815 2 роки тому +1

    አቤት አባባሏ እራሱ ለፕራንክ አያነሳሳስም የኔ ፍቅር ትሁት የሆነች ልጅ ብሩክ ነሽ

  • @selamekongo4441
    @selamekongo4441 2 роки тому

    የኔ ጣፋጭ በጀመሪያኮ ታግስ ያባቷን ገመና ደብቃ ታጥባ ልትወጣ ነበር እፉ ዬኔ ቆጆ ካቅምዋ በላይ ሆንክባት

  • @ጀሚለዱበይ
    @ጀሚለዱበይ 2 роки тому +1

    የኔ ቆጆ አለህ የሰድግሽ ቢያስ ቶሎ እንኳን አልቶቆጠችም ቃስበቃስ ነው የታነደደቹ አራ ብራክ አታድሪጓት ሰሪብራይዝ ነው ለሷ የሚገበት

  • @samritube645
    @samritube645 2 роки тому

    *ውይ ማሚቶዬ ስርአትሽ ብቻ በቂ ነው የመልስ ምት ምርጥ ፕራንክ እንጠብቃለን እሺ ማሚቶዬ ፍሬ ደግም ጨርሶ ይማርሽ አይዞሽ ጸበል ተጠመቂ ጠጭ*

  • @almazshawaye3792
    @almazshawaye3792 2 роки тому +1

    ማሚዬ እድግ በይ በሷ እንኳን አትቀልዱ ገና ይቀራታል

  • @zuzuyoutube7131
    @zuzuyoutube7131 2 роки тому

    መጀመርያ ጠርጥራለች የልጂ አዋቂ ነች የኔማር እድግበይ

  • @senaithabtemariam7266
    @senaithabtemariam7266 2 роки тому

    ሼፍ አደራህን አታስደግጣት waw በጣም ስታስጨንቃት ነው እንጂ እንደመንቃት ብላ ነበር የኔ ቆንጆ አለቀሰች እድግ በይልን የኔ ማር ሼፍ ለማማዬ ቀለል ያለ prank ፈልግ አታስጨንቃት

  • @tigisitikaswn1575
    @tigisitikaswn1575 2 роки тому

    የኔማር ግንበጁ አጠበችው ለማሳቀቅ ብላ😭😍😍❤

  • @azietube
    @azietube 2 роки тому +11

    የተዎህዶ ልእጆእች ለአመቱ ሚካኤል እንካእን አደረሳችሁ

  • @werk-nl7gf
    @werk-nl7gf Рік тому

    እውነት ስረአቷ እግዚአብሔር ያሳድርሽ ማማዬ

  • @tube2432
    @tube2432 2 роки тому +3

    ይህን ቤተሰብ ሳይ ፍቅር አላ እላለው ምርጥ ልጅ ስወዳት

  • @ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ
    @ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ 2 роки тому +2

    የኔ ማር መጀመርያማ ቻለችው ታጠበች ሲበዛባት እንዳነካኝ ዋ!! የኔ ጨዋ እድግ በይ

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 2 роки тому

    የኔ ቆንጆ ጣፋጭ እንደልጅነት ደስ የሚል ነገር የለም ፍሬ ሞክሼዬ ደና ነሽ ተሻለሽ

  • @kidistabebe8673
    @kidistabebe8673 2 роки тому +1

    ፍርዬ ጨርሶ ይማርሽ የእኔ ውድ

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 2 роки тому +1

    የኔማር ስረአቶ ማሻአላህ አላህ ያሳድግላችሁ 💝💝💝😍😍😍😍😍

  • @እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ

    ማሜቶ እኮ የገባት ብልጥ የትንሽትልቅናት ቅንጭላቷ ፈአስትነው ስወድሽ አላህ ያሳድግሽ

  • @malikmajid2034
    @malikmajid2034 2 роки тому +1

    ወይኔ ማማዬ የኔ ጣፋጭ እድግ በይ

  • @matiyaskiflu232
    @matiyaskiflu232 2 роки тому

    ያውም ጎበዝ ነች አተ አበዛህባት በጣም ነው የተናደድኩብህ በአቅማ ትራት አድርጋሀለች

  • @gjghhhbjghgg6820
    @gjghhhbjghgg6820 2 роки тому +2

    በማርያም ማሚቶን አታስለቅሱብኝ😥😥😥😥

  • @Uyt432
    @Uyt432 5 місяців тому

    የኔ ንግስት እመቤቴ ታሳድግሽ የኔ ልእልት❤❤❤❤❤

  • @senaitgetachew40
    @senaitgetachew40 2 роки тому +1

    ልጅቷ ግን እንደእናቷ ነው አክቷ አይለኛ ነው የምትሆነው፡አባትየው በጊዜ መልስ

  • @hirutmamo4815
    @hirutmamo4815 2 роки тому +4

    ቶንዴ ግን ልክ አይደለህም እንዳትደግመው

  • @ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ

    አይ ማማዬ አትካኝ አለች 😁😁የኒ ማር❤️❤️

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ

    ማሚቶዬ መጀመሪያ የሱን ስሜት ላለመጉዳት ልታጠብ አለች ብቡሀላግን ሲበዛነው ያለቀሰችው

  • @Almas-nw5mt
    @Almas-nw5mt 2 роки тому

    የኔ ምስኪኪኮን አንኳኝ አለች ውድድድ የኔኔ ጣፋጭ ልጅ እሰይ እድግ