የማማዬ የመጀመሪያ ቀን የትምህርት ጉዞ | Mamaye’s First day of school, GRWM

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 723

  • @FrieDagiFamily
    @FrieDagiFamily  3 роки тому +97

    ሰላም ውድ ተመልካቾቻችን!
    ከስር የምትመለከቱትን ሊንክ በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ።
    እናመሰግናለን!!!
    ua-cam.com/users/FrieDagiFamily
    tiktok.com/@emuyebeyene

    • @dawitkinfa5869
      @dawitkinfa5869 3 роки тому +1

      Wander fule

    • @laemi7726
      @laemi7726 3 роки тому +1

      @@dawitkinfa5869 Wonderful mehonu new 😀

    • @user-mf7hf1eu5u
      @user-mf7hf1eu5u 3 роки тому +1

      ሚጣን የማገኝ ባትን ያችን ቁጥር አስቀምጪልኝ የኔ ማር ከተቻለ ማለቴ ነዉ

    • @robekaeth3984
      @robekaeth3984 3 роки тому

      ማማዬ የኔቆንጆ ፈጣሪ ያሣዲግሽ ተምረሽ ለቆምነገር ትዲረሥላችሁ ታምራላችሁ በርቱ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  3 роки тому

      @@user-mf7hf1eu5u Instagram lay asekemeteleshalehu beza ney

  • @Selukko
    @Selukko 3 роки тому +67

    ስነስርአቷን ታዛዥነቷን ሳላደንቅ አላልፍም የልጅ አስተዋይ!❤ያሳድግላችሁ!

  • @የፂወንልጅነኝየአማኗዊቷ

    እንደው እንደው እጀ ቁርጥ ይበልልሽ እማማየ እኛ ለመብላት እጃችንን በምናሮጥበት እሷ አማትባ ባርካ ማየት አቤት መታደል ነው ጥሩ እናት ና አባት እኔ በመንፈሳዊ ምንገድ ባያሳድጉኝም ነገር ግን እኔ ልጆቸን በመንፈሳዊ ምንገድ አሳድጋለሁ እሚል ተስፋ አለኝ እግዚአብሔር ይርዳን ዋናው

  • @አበበችነኝባለመሀተቧ
    @አበበችነኝባለመሀተቧ 3 роки тому +40

    ወይኔ በራሴ አዘንኩ የእዉነት እኔ ስበላ አባታችን ሆይ አልልም 😭😭😭/// የኔ ማር ድንግል ማርያም ታሳድግሽ ዉዴ💞💞💞💞💞💞

  • @user-xd1dj5dk1u
    @user-xd1dj5dk1u 3 роки тому +66

    እግዚአብሄር ያሳድግሽ ማማየ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን🙏🏾🥰❤❤

  • @የሀርቡልጅወሎየዋ
    @የሀርቡልጅወሎየዋ 3 роки тому +26

    አቤት አስተዳደግ ያሰላም ማሻአላህ አላህ ይጠብቅላችሁ ብዙ ትምርት መውሰድ ይቻላል ከዚህ ቤት

    • @zeynab3044
      @zeynab3044 3 роки тому

      ዛሬ ገና እያየሆቸው ነው ፀደ አስተዳግ የምሰጥ እናት ናት በአድ ቀን ወደድኮቸው ማሻ አላህ

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 3 роки тому +54

    ማማዬ ጎበዝ ልጅ እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግሽ! አድገሽ እግዚአብሔር የምታስደስቺ እና ወላጆችሽን እና አገር የምታኮሪ ያድርግሽ አምላክ!!!

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን🙏🏾❤🥰

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 2 роки тому

      @@FrieDagiFamily fereye demerign betesef aregign esti

  • @ኬርትዩብ
    @ኬርትዩብ 3 роки тому +1

    ማርያምን እኔ ከዚች ከአንድ ፍሬ ህፃን በዙ ተምሬአለሁ ወይ መታደል እንዲህ የተባርካ ልጅ ለሁለላቹ ይስጣቹ ማማዬ እመብርሀን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግሽ ጡሩ ወላጅ ያሳደገው እንዲህ ነው ቡሩኩ ሁኚ ከአይን ያውጣሽ ኩፉ አይካሽ ስምሽ እራሱ የማሪያም ነው እሷ ትጠብቅ የኔ ውብ

  • @hubibubi8663
    @hubibubi8663 3 роки тому +16

    ልጆችን መቅረፅ የሚችሉ ቤተሰቦች እና አስተማሪዎች ናቸው።የዚህች ህፃን ስርአት ይለያል ማሻ አላህ
    አሏህ ያሳድግሽ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ

  • @Selammediaሰላምሚዲያ6
    @Selammediaሰላምሚዲያ6 3 роки тому +34

    ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆነውን ኦርቶዶክስዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ስብከት ይዘናል ይቀላቀሉን በእግዚአብሄር ፍቅር🙏🙏

  • @haniyekidanmheretlij6844
    @haniyekidanmheretlij6844 3 роки тому +13

    ማማዬ ንፍቅ ብላኝ ነበር....ቤተሰቦቻ ግን በጣም እጅግ በጣም ልትመሰገኑ ይገባል ልጃችሁን አንጻችሁ እያሰደጋችሁ ስለሆነ...አምላክ ይጠብቃችሁ።

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን🙏🏾 ክብረት ይስጥልን🙏🏾🥰❤

  • @Sumayafanit
    @Sumayafanit 3 роки тому +27

    በግዜ አስተኟት የኔ ጣፋጪ ስወድሺ የኔ ቆንጆ ልጂ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  3 роки тому +6

      በጊዜ ነው የምተኛው እንኳን ለእሷ ለእኛ የጠዋት እንቅልፍ አይጠገብም አይደል🤣😂

  • @linalina-up4ke
    @linalina-up4ke 3 роки тому +52

    የኔ ዶጭዬ ክርስቶስ በደሙ ሸፍኖ ያሳድግሽ 😍😍😍😍😍

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  3 роки тому +2

      አሜን አሜን አሜን🙏🏾🥰❤❤

  • @Truth-je3jm
    @Truth-je3jm 3 роки тому +5

    የኔ ጣፋጭ እድግ በይ❤️❤️🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹መልካም የትምህርት ጊዜ ይሁንልሽ

  • @محمدعلي-م8ظ1ب
    @محمدعلي-م8ظ1ب 3 роки тому +10

    ያህሎ ድቡሽቡሿ ወሎ ላይ ያሉ ልጆች በጦርነት ምክንያት ተፈናቅለዋል እንኳን ሊማሩ ተቤታቸው ለቀዋል የኔ ከርታታ እህቴ ከሀራ ወረባቦ ቤተሰብጋ መታ አሁንም ተሰደዱ የኔ ድምቀቶች አላህ ይጠብቅልኝ ቤተሰቦቸን የሁላሽንንም አላህ ይጠብቃቸው ሸበካ የለ በስልክ አናገኛቸውም በስደት ላይ ጭቀትና ሀሳብ ከባድ ነው አይ ዘንድሮ

    • @Mandf-fikir4ever
      @Mandf-fikir4ever 3 роки тому

      እግዚአብሔር ባሉበት ይጠብቃቸው አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን 😥🙏💚💛❤😘

    • @محمدعلي-م8ظ1ب
      @محمدعلي-م8ظ1ب 3 роки тому

      @@Mandf-fikir4ever አሚን ሁቢ

  • @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
    @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 3 роки тому +19

    ማማዬ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 3 роки тому +2

    እሰይ እማየ እድግ በይልን እመብርሀን በጥበብ በሞገስ ታሳድግሽ እንዲህ ነው አስተዳደግ በእውነት ተባርኩ ፍቅራችሁ ይብዛ
    እን እህታለም ምግብ ስትበላ ብዙም ወደ ሚዲያ አታውጫት እሽ እኔ ልጅ በጣም ስልም ብየ እወዳለሁ በእውነት ግን ስደት የመዳም ስራ ድሜየን ጨርስኩ በፆሎት አስቡኝ እኔም ልጅ ልቀፍ🙌🙏

  • @nardiabbysinya1307
    @nardiabbysinya1307 3 роки тому +5

    ማርያምን ልጅ ስወልድ ልክ እንደ ፍሬ አድርጌ ነው ማሳደግ የምፈልገው አቦ ለዛ ያድርሰኝ ፍሬ ምርጥ እናት ነሽ

  • @zekyatube8083
    @zekyatube8083 3 роки тому +25

    ያኔ ቆንጆ መልካም ያትምህርት ዘመን ያድርግልሽ አላህ ደህና ቦታ ያድርስሽ❤❤❤💓🙏❤❤

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን🙏🏾 ክብረት ይስጥልን🙏🏾❤🥰

    • @hanankm4587
      @hanankm4587 3 роки тому

      አሜን አሜን

    • @lolisahalka8461
      @lolisahalka8461 3 роки тому

      👍👍👍👍👍❤❤❤❤👏👏👏💚💛❤💋💋💋💘💘💘💘💘💘

  • @emutube6354
    @emutube6354 3 роки тому +7

    እድግ በይ ማማዬ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁልሽ የኔ ጣፋጭ❤😘

  • @zenetaregaarega7488
    @zenetaregaarega7488 3 роки тому +7

    የኔ ጣፋጭ እጂሽ ይባረክ አለች

  • @meazachufa5642
    @meazachufa5642 3 роки тому +15

    እጅሽ ይባረክ አለች የኔ ቆንጆ 💋

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 3 роки тому +1

    የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነው ከመልካም ቤተሰብ ጨዋ አስተዳደግ እግዝአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስላችሁ ዘራችሁ ይብዛ ማማዬ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ ማር ቤተሰቦችሽን የምታስደስቺ ሀገርሽ ኢትዬጵያን በአለም የምታስጠሪ ትልቅ ልጅ ያድርግሽ እንወድሻለን ከምርጥ እናት አባትሽ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እደጊ ጣፋጭዬ በጣም ነው የምታምሪው 💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱ሀገራችን ኢትዬጵያን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏

  • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
    @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 3 роки тому +3

    ልጃችሁ ጣፋጭ ነች የምር ስታምር በትምህርቷ ጎበዝ የምትሆን ያድርጋት እጂሽ ይባረክ አለች እናቷን

  • @ኢትዮጵያትቅደምከሁሉም

    በጣም ምርጥ ቤተሰቦች ናችሁ የማርያም ፍሬ እድግ በይ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ

  • @ሱሱ-ባባ
    @ሱሱ-ባባ 3 роки тому +2

    አቤት እናትነት አንቺን ሳይ ያልወለድኮት ልጂ ትናፈቀኛለች ማማዬ እድግ በይ የኔ ጣፋጭ

  • @samrawitmaru560
    @samrawitmaru560 3 роки тому +1

    የኔ ፍቅር እጄ ይቆረጥልሽ ደስ ስትይ የድንግል ማሪያም ልጅ ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ እናተም ጀግና ወላጆች ናችሁ ለሌሎችም አርዓያ መሆን የምትችሉ ወላጆች ናችሁ እግዚዓብሔር ሁሌም በፍቅር ያኑራችሁ

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 3 роки тому +2

    የኔ ቆንጆ ስርአትሽ ብቻ ያጠግባል እደጊ ለቁም ነገር ያብቃሽ

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 10 місяців тому

    ማሚቶዬ የኔ ማር አፍሽ ሲጣፍጥ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ይጠብቅሽ በቤቱ ያፅናሽ አድገሽ ቤተሰብሽንና አገርሽን የምትጠብቂ ያድርግሽ እመብርሃን አትለይሸ❤❤❤

  • @አስኔYouTube
    @አስኔYouTube 3 роки тому +7

    እድግ በይልን ተምረሽ ለሀገርሽ 🇪🇹 እምታገለግይ ያድርግሽ የማርያምየ😘😘 መልካም የትምህርት ግዜ በጥበብ ያሳላድግሽ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን🙏🏾 ክብረት ይስጥልን🙏🏾🥰❤

  • @c9mceil448
    @c9mceil448 3 роки тому +2

    እናቶች ልጆቻቸውን ለመጀመሪያ ጊዜ ትምርት ቤት ሲልኩ ለምድነው ጭንቅ ሚላቸው ለማንኛውም ማሚዬ የኔ ታዛዥ መልካም ትምርት

  • @lulu-ld1di
    @lulu-ld1di 3 роки тому +1

    አቤት። ስርአት ከእናቷና አባትዋ ልጇዋ ግን እምትማርውን ነው አላህ ያሳድግሽ የኔ ቱፍህ ለእኔም እንዳች አይነት ጣፍጭ ይስጠኝ

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 3 роки тому +4

    የኔ ዶጭዬ እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ ያሳድግሽ

  • @ዉባንች
    @ዉባንች 3 роки тому +1

    እድግ በይልኝ ማር ለቁም ነገር ያብቃሽ የኔ ጣፋጭ

  • @askaletsegaye136
    @askaletsegaye136 3 роки тому +1

    ማማዬ የኔ ጣፋጭ ዉደ ትምህርት ቤት ልትገባ ነው ማማዬ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ

  • @የትምየማሪያምልጅ-ጨ4ጨ

    እንኳን ደህና መጣች የኔ ማር ማማዬ ጣፋጭ እድግ በይ 💋💋💋❤❤❤😘

  • @fkreyashnfale5325
    @fkreyashnfale5325 3 роки тому +10

    የኔ ውድ በስስት እኮ ነው የማያት ወላሂ አላህ ለቁም ነገር ደርሰሽ እኔም ከስደት ወጥቸ የማይ ያድርገኝ ማማየ ሀገርሽንና ቤተሰብሽን የምታኮሪ እደምትሆኝ አልጠራጠርም 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @Samerh12O
    @Samerh12O 11 місяців тому

    አቤት አሥተዳደግ እግዚአብሔር አምላክ ያሣድግላችሁ ዋዉ ቤተሠቦችሽን ሣላደንቅ አላልፍም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @endagertade195
    @endagertade195 3 роки тому +2

    የማርያምዬ የኔ ጣፋጭ እንዴው ስወድሺ እኮ እማምላክ ታሳድግሺ የኔ ማር❤❤❤

  • @MariamAli-um1dk
    @MariamAli-um1dk 3 роки тому +1

    ማሻአላህ ፍርዬ ለቤተሰቦችሽ ያለሽ ፍቅር ና እክብሮት ስወድልሽ ጠንካረ ሴት ነሽ ሚጣዬ እድግ በይልን ንግግርሽ እኮ ሲጥም

  • @ጌታለኔመልካምነዉጌታለኔመ

    ማማ የኔ ቆጆ እግዝያብሄር በጥበቡ ያሳድግሽ

  • @elbitesfish966
    @elbitesfish966 3 роки тому +6

    fere I love u guys Please don't give her egg and avocado all at Once
    ኢፕሉ ደሞ እንዳይጠቁር የሎሚ ወይም የቡርቱካን ጭማቂ ዉስጥ ይዘፈዘፋል በጣም ሲባዛ እወዳችኋለሁ🥰🥰🥰

  • @melatasrat7030
    @melatasrat7030 3 роки тому +1

    እድግ በይ የኔ ቅመም መልካም የትምህርት ዘመን ለቁም ነገር ያብቃሽ

  • @Sumayafanit
    @Sumayafanit 3 роки тому +1

    የሚገርም ባል የሚገርም አባት ፍርድ የኔ እህት አፍሰሺዋል ወላሂ ተድለሺ እርጋታው ደስስ ሲል የኔ ልጂጠመገድሺን ሁሉ አላህ ይከተልሺ

  • @tigabutichubaiso3267
    @tigabutichubaiso3267 3 роки тому +8

    አነጋገራዋ ደስ ስል

  • @Lነኝየናቴናፋቂ
    @Lነኝየናቴናፋቂ 3 роки тому +3

    ጥሩደረጃ ደርሰሽ ለማየት ያብቃን የኔማር 🌹🌺💐🌻😍

  • @አምሳልየጌታልጅ
    @አምሳልየጌታልጅ 3 роки тому +1

    የኔ ቆጆ እኔም ውድድድድድ አረግሻለሁ ተባረኪ ጌታ እየሱስ በውቀትና በጥበብ ያሳድግሽ

  • @ethopiantube7996
    @ethopiantube7996 3 роки тому +2

    ማማየ የኔ ቅመም እመቤቴ ማርያም በጥበብ በሞገስ ታሳድግሺ የኔ ጨዋ ፀሎትዋ ደስ ሲል ትልቅ ደረጃ ያድርስሺ ቅመምየ መልካም የትምህርት ዘመን የኔ ዉድ ፍርየ ዳግየ ምርጥ ወላጆች ናችሁ እወዳችሗለሁ እማምላክ ትጠብቃችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @yemiten
    @yemiten 3 роки тому +2

    እድግ በይልኝ የኔ ጣፋጭ 😍 አትሳቁ 😂

  • @ሀያትሊበን
    @ሀያትሊበን 3 роки тому +7

    ማማየ አላህ ያሣድግሽ በጣም እወድሻለሁ በጣም ታምራላችሁ

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 3 роки тому

      ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ ውድ

  • @gg7946
    @gg7946 3 роки тому +3

    የኔ ቅመም የትንሽ ትልቅ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ የማርያምየ

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr 3 роки тому

    የኔ እናት የኔ ብስኩት አማትባ ፀልያ ስትበላ ደስ ስትል እኔኮ እጄንም አልታጠብ ስንገበገብ የኔ ትንሽ እድግ በይልኝ

  • @Samr-ct1nf
    @Samr-ct1nf 3 роки тому +1

    እድግ በይ የኔ ጣፋጭ እመብዙሀን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግሺ

  • @aminakamal1898
    @aminakamal1898 3 роки тому +1

    ውይ ሰታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ልጃቹህንም ያሳድግላቹህ በጣም ደሰ ትላላቹህ

  • @ሀናማርያም-ኈ8ረ
    @ሀናማርያም-ኈ8ረ 3 роки тому +4

    የኔ ቆንጆ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ

    የማርያምዬ ወላዲተ አምላክ በምልጃዋ አትለይሽ እድግ በይ የኔ ጣፍጭ😍

  • @ሀመለወርቅሙሉቀን
    @ሀመለወርቅሙሉቀን 3 роки тому +1

    እውይይ እውይይ የኔ ጣፍጭ እንደው ማር ነገር እመቤቴ በጥበብ ታሳድግሽ እድድድድድድግ በይልኝ የኔ ፀባየ ሰናይ

  • @እንደቸርነትህመጠንማረኝ

    እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ልጃችሁን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ጣፋጭ የሆነች ልጅ ነች
    ለቤታችሁ አዲስ ነኝ ግን በጣም ነው የወደድኳችሁ

  • @ሰመሀል
    @ሰመሀል 3 роки тому +1

    እግዚአብሄር ትምህርትሽን ይግለፅልሽ አሳዳጊወትሽ ይባረኩ

  • @sarafikir7458
    @sarafikir7458 3 роки тому +2

    ማማዬ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ ዉይ ፍርዬ እስክትመለስ ድረስ ካንችጋ ተጨነኩ ግን እዳልሽዉ በግዚቢሄር የሚያምን አይፈራም እግዚቢሄርም እድህ ስንሆን አይወድም ከሱ በላይ ጠባቂ እኛ መሆን አንችልም ለሱ ስጫት

  • @mickofix6483
    @mickofix6483 3 роки тому +2

    ኡፍ ደስ ስትል፡እድግ ትበልላችሁ ፡ላገራችን ትልቅ ደረጃ የምትበቃ ትሁንልን፡፡
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ፡፡

  • @betegbareneyew4331
    @betegbareneyew4331 3 роки тому +1

    ማማዬ የኔ ስስት እግዚአብሔር ያሳድግሽ ሀይማኖትሽን ሀገርሽን አክባሪ ምርጥ ልጅ እንደምትሆኝልን እርግጠኛ ነኝ ፍርዬና ቶንዴ ለብዙዎቻችን አርያ ልትሆኑ የምትችሉ ምርጥ ወላጆች ናችሁ እመብርሀን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ትስጣችሁ ማሚቶዬ መልካም የትምህርት ጊዜ ይሁንልሽ❤🥰😍

  • @martima4096
    @martima4096 3 роки тому +1

    ሁሌም የማሪያምን ሳያት ደስ ይለኛል የኔን የወደፊት ልጄን ገና ያላረገዝኳትን ገና ያልወለድኳትን ልጄን በሷ ዉስጥ አያታለሁ ለምን እንደሆነ አላዉቅም

  • @sus2475
    @sus2475 3 роки тому +1

    የኔ ማር እንኳን ለዚህ አበቃሽ አሁንም እድግ በይ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ እንይሽ ስጠብቅ ነበር ይህን ቪድዩ እንድትሰሩት

  • @ayutube6498
    @ayutube6498 3 роки тому +1

    የኔ ማር እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግሽ

  • @ወለተማሪያምየኪዳነም-ረ5ዘ

    እኔ ሚስ ነበርኩ ሳውዝ ዌስት እና ጊብሰን አስተምሬአለው እናም የመጀመሪያ ቀን የእኛ ስራ ተማሪዎቹን እና ወላጆችን ማባበል ነው ስራችን አረሳውም አንዲት እናት ከልጇበላይ እያለቀሰች ያስቸገረችን ፍሬ ግን እንደውም ጠንካራ ነሽ

  • @hayufamily7051
    @hayufamily7051 3 роки тому

    የኔ ጣፋጭ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ ማሚሽማ አልቅሳ ታስለቅሰኛለች ለራሴ ሆድ ብሶኛል የልጄ ናፍቆት ሊደፋኝ ነው

  • @kk-vk1rq
    @kk-vk1rq 3 роки тому +4

    የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ያሳድግሽ

  • @KkksaaKksaa-fv1qr
    @KkksaaKksaa-fv1qr 3 роки тому +4

    ሚጣየ. ልዩ መልካም የትምህርት ዘመን ስወዳችሁ ሚጣየንም ፈጣራ ይጠብቅልን

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 3 роки тому +3

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ውድድድድድድድ ጥግ ድረስ😘💚💛❤ የማርያም ፍሬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በጥበብ በግርማ ያሳድግሽ ለአገር ለወገን የምትተሪፊ ያድርግሽ አሜን🙏💚💛❤

  • @abebaabeba1272
    @abebaabeba1272 3 роки тому

    እድግ በይልኝ የኔጣፋጭ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ።

  • @ህሊናዳኛነው
    @ህሊናዳኛነው 3 роки тому +9

    እሸይ ማማየ ❤️❤️እቅፍ አርጌ ብስማት እደት ደስ ባለኝ እፍይ 😘😘😘😘እድግ ብይልን 🥀🥀💚💛❤️ሰላም ለእማማ ኢትዮጵያ ይሁን እረ በቃ ይበለን ቸሩ አምላክ ህፃናት ምን እያዩ ይደጉ 😥

  • @hmsilm8720
    @hmsilm8720 3 роки тому

    እመብርሐን ታሳድግሽ ነኔ ጣፋጭ ወይኔ በስመአብ ብለሽ ብይ ስትይ እንዴት ደስ እንዳልሽኝ

  • @zinashbabe5997
    @zinashbabe5997 3 роки тому +1

    ማማዬ መልካም የትምርት ዘመን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @Senestial_Edits
    @Senestial_Edits 3 роки тому +12

    በጣም ነዉ ደስ የምትሉት ማሚቱ መልካም ት/ት

  • @asmarech591
    @asmarech591 3 роки тому

    ፈቅራችውን ከዚህ በላይ ያድረግላችው በጣም ነው ደሰ የምትሉት በዛ ላይ ጣፈጭና የማትጠገብ ልጅ አለቻችው ፈጣሪ ያሳድግላችው አገራችን ሰላም ያድረግልን

  • @hltaemu1286
    @hltaemu1286 2 роки тому +1

    የኔ ውድ ልዩ የሆነች ልጅ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ እመቤታችን ትጠብቃችሁ🙏🙏🙏😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን🙏🏾 ክብረት ይስጥልን💞❤💖🙏🏾

  • @ቃሌንአክባሪነኝ-ነ3ዸ

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ❤️

  • @riyazraais7962
    @riyazraais7962 3 роки тому +1

    ዲሥላይክ እምታደርጉ ሠዎች ግን ጤናችሑ ያጠራጥራል ከምር እኔ እንዴት እንደምወዳቸዉ እዉነት ደሥ የሚሉ ጥንዶች ዋውውውውው

  • @nuraynin
    @nuraynin 3 роки тому +15

    ፍርዬ ጎበዝ እኮ ነሽ እያንዳንዱን ነገር አዘጋጅተሽዋል ቤትሽ ደሞ ሲያምር በርችልኝ የኔ ውድ ሼር 👌👌👌

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 3 роки тому +2

    የማርይምዬ የኔ ፍቅር መዳሕኒያለም ከነ እናቱ ይጠብቁሽ ማሚቶዬ ከአየኋቸው ልጆች ንቅት ( ቅልጥፍ ) ያለች በመሆንዋ ደስ አለኝ መልካሙን ሁሉ ተመኝሁልሽ 💚💛❤✌️💝🥰🌷🌻🐤🦋🌾🌺🌝🍐🍊🍌🍉🍇🍓🍒🥝🥑

  • @hanankm4587
    @hanankm4587 3 роки тому

    የኔ ልዩ እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ማማዬ ውይ ፀሎትሽን እናትና ልጅ ይስማሽ የኔ ልዓልት መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ ትልቅ ደረጃ ድረሽልን ♥♥♥♥😘😘ፍድሻዬ❤❤😘😘😘😘😘የኔ ጨዋ ውይይ እኔን ይክፋኝ ማማዬ

  • @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
    @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ 3 роки тому

    የኔ ማረ ድቡሽ አላህ ያስድግሽ ቤተስቦቿ እምትደነቁ ነችሁ መልካም አባትና እናቶች ናችሁ እከታተላችሆለሁ በዚህ ምድረ እንደ ልጅ ሚያስደስት ነገረ የለም ከሀብት ሁሉ በላጭ ልጅ ነው ላልወለደ ይውለድ ልጅ ደግሞ እናትና አባት መካከል ሲሆን ጡሩ አእምሮ ይዘው ያድጋሉ ግን ለየብቻ ያሉ ቤተስቦች ግን ከባድ ነው 😭

  • @tsimar5918
    @tsimar5918 3 роки тому +1

    ቆንጅዬ እድግ በይ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃሽ 😘😘😘

  • @sofiyahassan8337
    @sofiyahassan8337 3 роки тому

    ማሻአላህ የኔቅመም እደት እደምወድሽ አላህ ያሣድግሽ ምርጥ እናትና አባት አላህ ፍቅርና ጤና አሟልቶ ይሥጥልኝ በጣምነው የምወዳችሁ የማማ ቤተሠቦቸ💓♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @fatum1999
    @fatum1999 3 роки тому +3

    መልካም የትምርት ዘመን ይሁንልሽ የኔ ዱቡሽቡሽ አላህ ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን

  • @lidacall9041
    @lidacall9041 3 роки тому +1

    መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ የኔ ማር እድግ በይ

  • @sihamtube9037
    @sihamtube9037 3 роки тому +1

    ዛሬ እኔም የማሣድጋት ልጅ ሶላት ስሰግድ አብራኝ ሥትሰግድ ያረብ ባልና ልጅ ስጠኝ ብየ ተመኚሁ ልጅ ሁሉ ነገር ራቸውለቁም ነገር ያብቃልሽ

  • @jenetjen7566
    @jenetjen7566 3 роки тому +2

    ሰላም ምርጦች የኔ ማር እግዛብሔር ያሳድግሽ በሰላም ውታቹ በሰላም ግቡ በሔዳቹሁበት ሁሉ ገብርአረል ቅድስ ሜካኤል ጥላ ከለላ ይሁንላቹ አሜን

  • @zeynebmd1065
    @zeynebmd1065 2 роки тому +1

    አላህ ያሳድግሽ ማማዬ 💛❤️

  • @woitay2011
    @woitay2011 3 роки тому

    ቆንጅዬ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ፣ በእዉቀት እድግ በይ ስወድሽ የኔ ፍቅር።

  • @emuye3270
    @emuye3270 3 роки тому +1

    Wow idet yemamer betesab nachewu fetar tedarachun yibarekew mamayem adiga le betasebw ina le hager yemite bika tihun

  • @ተወከልአላህ-ኸ4ኰ
    @ተወከልአላህ-ኸ4ኰ 3 роки тому +1

    ወይ ቸኮላታየ እድግ በይ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ እማየ ።እኔም ያድት ሴት ልይ እናት ነኝ ግን ህይወትን ለማሸነፍ ስደት ወጥቻለሁ ስለያት እደት እድሆንኩ እድሜ ልኬን አረሳውም ያገናኝሽ ብሉኝ የወለዳችሁ ከዚህ ጦርነት ያውጣልኝ ልጀን

  • @niymafatma1101
    @niymafatma1101 3 роки тому +2

    የኔ ቅመም እድግ በይ

  • @ኤልሻዳይሁሉቻይእየሡሥያድ

    እንኳን ደና መጣቹ ናፍቃቹኝ ነበር የእኔ ማር መልካም የትምህርት አመት ይሁንልሽ ማርዬ 😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤

  • @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ
    @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ 3 роки тому

    እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ ለሀገር ለወገን ጠጋሚ ያድርግሽ መዓረይ

  • @sus2475
    @sus2475 3 роки тому +1

    አይዞሽ ፍሬ ትለምጅዋለሽ በጣም አትጨናነቂ እኔማ ገና ሳልወልድ ለልጄ እንድህ አደርጋለሁ እንድህ እለዋለሁ በዚህ መንገድ አሳድጋለሁ ስል ነው የምውለው ገና በ6 ወሬ ይጨንቃል ግን

  • @ዙዙይመርA
    @ዙዙይመርA 3 роки тому +1

    የአላህ አላህ ያሳድግላችሁ የኔዉዉዉ ደስስትል በዱአችሁ አስታዉሱን አገራችን

  • @maryamhusain4106
    @maryamhusain4106 3 роки тому

    ያረቢ ከወለድኩኝ እንድህ አሳምሬ እንዳሳድግ እርዳኝ ሺ አመት ኑሩ እደጊ የኔ ጣፍጭ ውይ

  • @selammina2643
    @selammina2643 3 роки тому

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በትበብ በሞገስ ያሳድጋት