#ኢሞ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 174

  • @hayat161
    @hayat161 2 роки тому +38

    ግን ለምድነው ጥሩ ነገር የሚሠሩትን የማናበረታታው❓እህታችን ይቱብ ከከፈተች ቆየች!

  • @heran5269
    @heran5269 Рік тому +2

    በጣም ኣመስግናለው እህት ስፈልገው ነበረ😊❤

  • @Mohamedali-fk9gx
    @Mohamedali-fk9gx 2 роки тому +7

    rening ካለኮ ዳታ ላይ እዳለ ያስታውቃል ረኒንግ እዳይል ማድረጊያ የለም

    • @tayiba-jr8be
      @tayiba-jr8be 6 місяців тому

      አዎ ወላሂ ያስገባል እስቲ ሪኒንግ ሲል የማያስገባምታቂ ከሆነስሪልንበአላህ 🙏

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 4 місяці тому +1

    እናመሰግናለን እህት ❤

  • @መኪነኝየዜዱሻቅምጥል

    ጀዛከላህ ኸይር ማማየ ወላ ጀግሮኝነበር

  • @arsemalove
    @arsemalove 4 місяці тому

    በጣም አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰

  • @SofiyaBinteYimertube
    @SofiyaBinteYimertube Рік тому +2

    ጅዛኪላ ኽይር ማማየ

  • @እቴነሸሙላቱ
    @እቴነሸሙላቱ Рік тому +3

    እናመሰግናለን እህታችን👌❤❤

  • @zedtube7528
    @zedtube7528 Рік тому +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እህቴ ማሻ አላህ በርችልን ውዴዋ እናመሰግናለን

  • @ውሎኮቻ
    @ውሎኮቻ 2 роки тому +1

    ጀዛክላ ኸይርን ውዴ ሀሪፍ ስራነው

  • @SeadaSeid-cp8kx
    @SeadaSeid-cp8kx Рік тому

    ጀዛኪሏህ ኡኽቲ

  • @eimanlove
    @eimanlove 2 роки тому +3

    ወላሂ በጣምነዉ የማመሠግነዉ የኔዉድ

  • @zainabazainaba6717
    @zainabazainaba6717 Рік тому +1

    አመሰግናለሁ እህቴ

  • @Fggg-f2r
    @Fggg-f2r 4 місяці тому

    እናመሰግናለን በጣም ጎበዝነሽ ማሬ በርቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @semriaHussain
    @semriaHussain 3 місяці тому

    በረካ ሁኒ😢😢😢ቤተሰብን ተገላገልኩ😢

  • @yohannesgedlu623
    @yohannesgedlu623 2 роки тому +2

    IMO online መሆኔንን እንዳይታወቅ ምን ማድረግ አለብኝ እባክሽ እርጂኝ

  • @MetiYouTube-mk8bs
    @MetiYouTube-mk8bs Рік тому

    ጀዛኪላህ ከይር ውደ ኢሞቸ ሁሉን ነገር ዳዉን ሎድያደርጋል እንደትልዝጋው

  • @GEBR1919
    @GEBR1919 Рік тому +1

    እናመሰግናለን

  • @user-tu5ss3bh6u16
    @user-tu5ss3bh6u16 8 місяців тому

    የኔቆጆ በጣም ነው የማመሠግነው

  • @Hawa-ji4hi
    @Hawa-ji4hi Рік тому

    እህቴ እስኪ ንገሪኚ የኔሥልክ እሪከርድ ሳደርግ የሪከርድ ምልክት ከላይ ይመጣል ሳልደዉል ለጎደኝ ደወልሽብኚ ይሉኝል

  • @hwaamusa3856
    @hwaamusa3856 Рік тому

    አመሠግናለሁ ወላ የምፈልገው ሀሳብ ነበር

  • @ድካምብቻ-ዘ9የ
    @ድካምብቻ-ዘ9የ Рік тому +1

    ማሻአላህ የምፈልገው ነበር በርች ውደ 💙👌

  • @ለውጥጥ
    @ለውጥጥ 15 днів тому

    የኔኮ ስልኬ ከጄ ከሆነ አያስገባኝም ዘግጄው አስቀምጨው ስራ እየሰራሂ ስልኬን ስከፍት ቀጥታ ወደኢሞነው የሚያስገባኝ ለዛ መፍትሄ ንገሪኝ

  • @uryyyeuwue2928
    @uryyyeuwue2928 3 місяці тому

    እህቴ በአላህ መልሽልኝ ከቻልሽ ኢሞየ ሲደውሉልኝ አይሰራም አስሯቸዋል ቤተሠቦቸን ከኢትዮ ሲደውሉ ምልስ ነው የሚያደርገው እንደት አርጌ ልፍታው መፍትሄ ካለሽ ከማና

  • @beskutadaniel3438
    @beskutadaniel3438 11 місяців тому

    እናመሰግናለን እማ

  • @ሂክማነኝሙስሊሟፀረቢዳአየ

    በርቺ እህት

  • @mesiTube-m9q
    @mesiTube-m9q Рік тому

    እናመሰግናለን እህታችን

  • @رهفا-ص8د
    @رهفا-ص8د 2 місяці тому

    የኔ ማር እኔ ስልክ ቁጥር ሴፍ አድርጌ ኢሞላይ ስገባ አይመጣልኝም ካወቅሽ ንገሪኝ

  • @tsiyongizaw7470
    @tsiyongizaw7470 2 роки тому +1

    እናመሠግናለን እሕታችን በርቺ

  • @MominaMomina-ir3rk
    @MominaMomina-ir3rk 6 місяців тому

    ማይ ኮንታክት ላይ ሁኖ ቀይሬው ሰወጣ በራሱ ተመልሶ እዛው አገኘዋለሁ ምን ላድርግ

  • @bint6359
    @bint6359 Рік тому +1

    ስወድሽ መላ ካለሽ ቁጥሪን ሲሰጅሉት በኢሞ አይወጣልንም ይላሉ ምን ይሻላል ታወቅሽ በኮሜን ንገሪኝ

  • @TeganeshMahlet
    @TeganeshMahlet 4 місяці тому

    ውዴ የኔው ስሞክረው የስገበኘል ምን ለርገው

  • @usmanalyu7635
    @usmanalyu7635 9 місяців тому

    የኔ ደሞ ፍጥጥአረገኝ😂😂😊😊😊

  • @zemzembeyene9749
    @zemzembeyene9749 Рік тому

    በራሱ ይፈታል እዴ??

  • @youtub8152
    @youtub8152 2 роки тому +1

    እረ ጡሩ ጡሩ ሙልስ ይዘሽ መእተሻል ጀዛኪ አላሁ ኸይረን

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 Рік тому +1

    ለምን የኔ አይሰራም🙄🙄🙄🙄

  • @orageyoutube809
    @orageyoutube809 2 роки тому

    እህታችን እናመሰግናለን!የኔጥያቄ ቴሌግራም ሰው ሲደውል አያሳየኚም እኔ ቴሌግራም ከፍቼ ካላየሁ ቀጥታ ኖተፍኬሽን አያሳየኚም ጥያቄይን እደምትመልሽልኚ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @sosoali553
    @sosoali553 Рік тому

    ሸር እዳያዪ የምታረግ አምጭ

  • @LES..Saliha2940
    @LES..Saliha2940 Рік тому

    ጀዛከአላህ ኸይር ሁቢ

  • @Aነኝያንፆኪዋ
    @Aነኝያንፆኪዋ 11 місяців тому

    እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @Dawitsharew9728
    @Dawitsharew9728 2 роки тому +3

    ተባሪኪል ዉዷ እህቴ

  • @የማየቅመም
    @የማየቅመም Рік тому

    እረ እሙየ የምታቂ ከሆነ በኢሞ በቢዶ ሣወራ የፊት ካሜራ አያሣይም ጭግግነዉ የሚለዉ ዉደ ካወቅሽ በአላህ

  • @eyerussirak6720
    @eyerussirak6720 Рік тому

    እናመሰግናለን ገላገልሽኝ ❤❤

  • @TesfaneshEndashaw
    @TesfaneshEndashaw Рік тому

    ጥሩ ልምድ ነው

  • @ZabebaMohamed
    @ZabebaMohamed 8 місяців тому

    እረ እህት አንሰለችም እኔ የምፈልገው እስክሬን ሳሰሪያውን ንገሪኝ በአላህ ፎቶም ይሁን መልእክትም ቢሆነ ፎቶ እንዳያነሱ እሱን ንገሪኝ ማሬ

  • @SemiraAhmed-w9m
    @SemiraAhmed-w9m 9 місяців тому

    ጀዛሽላኸይርእህት

  • @hayuhayu448
    @hayuhayu448 Рік тому

    እህቴ እናመሠግናለን ግን ደሞ ፎቶም ይሁን ቢድወ ወደ ጀዋሌ ሤብ እዳይሆን አሣይኝ የሁሉንም አኘልኬሽን

    • @dgggfcvhj5989
      @dgggfcvhj5989 Рік тому

      imo ሲቲንግ ውስጥ ትገቢና storage & data ሚለውን ስነኪ Auto save after send ሚለውን off አድርጊው❤❤❤

  • @ሀዩየጦሳዋቅመም

    በርች የኔውዴ እስኪ በዛውም እላይ እና ፕሮፋይሌን እዳይታይ አሳይኝ

  • @MrFalcon-oe2eq
    @MrFalcon-oe2eq 7 місяців тому

    ኢሞእዴትነውእሚጠለፈውንገሩኝ

  • @Amina-p4o
    @Amina-p4o Рік тому

    አህቴ ጥያቄ አለኝ ይህን መልእክት ካየሽ መልሺልኝ ለዉ ሰመህቲ የኔ ኢሞ የሠዎችን ኢሞ ቀይም ይሁን አረንጓዴ አያሳየኝም ምንድነዉ መፍትሄዉ ስለዚህ እዉቀት ካለሽ

    • @zuzue
      @zuzue Рік тому

      አረ ለኔም አገኘሽ ንገርኝ😢

  • @ሀይሚሻፉምሊ
    @ሀይሚሻፉምሊ Місяць тому

    ግን ሌላሰው ኦንላይን መሆናቼው አኔቅም

  • @e8478
    @e8478 Рік тому

    ይመችሽ

  • @NuruMuhamed-cg6cs
    @NuruMuhamed-cg6cs Рік тому

    በረች እህታችን

  • @መኪያሙሀመድ-የ2መ
    @መኪያሙሀመድ-የ2መ 11 місяців тому

    ጎበዝ በርች❤❤❤👍👍👍

  • @عليمحمد-ذ3ث5و
    @عليمحمد-ذ3ث5و Рік тому

    ሢጀመር አይሠራም አቢብሎኛል ኦላይ እንዳለሁ ነው የሚያሣየው

  • @ሀኒትዩብhaniTube
    @ሀኒትዩብhaniTube 10 місяців тому

    እህቴ እመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቃልየስደተኛዋ
    @ቃልየስደተኛዋ Рік тому +1

    ❤❤❤ጎበዝ በርች

  • @عليمحمد-ذ3ث5و
    @عليمحمد-ذ3ث5و Рік тому

    ሌላ መፍትሔ እንዳለሺ

  • @hayatmohd544
    @hayatmohd544 2 роки тому +1

    እኔ መችም ባአንች ባረግሽው ባለገው አረንጓደ ነው የሚያሳየው በአንድ ስልኬ እየሠማሁሽ ባንድ ኛው አንች የምትናገሪውን እየነካሁኝ ግን አረንጓደ ያሳያል

    • @TUBE-rh5hf
      @TUBE-rh5hf 2 роки тому

      የኔም እሺ አይልም አረጓዴ ነው

  • @zedakele
    @zedakele Рік тому

    በኢሞ እያወራሁ ሲደወል ዊቲግ አይላቸውም ለምድ ነው

  • @momiytube2277
    @momiytube2277 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን🙏🙏🌷🌷

  • @saratube8699
    @saratube8699 2 роки тому +1

    እናመሠግናለን እሙዬ🖤

  • @lolomarket7368
    @lolomarket7368 Рік тому

    እናመስግንአለንየኔጥያቂ ፊልምእያየሁበኢሞአየደወሉአቢሲሉን የኢሞን ብቻሸበካመዝጋትይቻላነንው

  • @Fatima-hi6vu
    @Fatima-hi6vu Рік тому

    ኢሙ ሳላሰራዉ ቀይ አይስይም ይላሉ ሰወችን በአላህ መልሸለኝ

  • @rahimahtah6644
    @rahimahtah6644 Рік тому

    ሜሴጅ ሲገባ ድምፅ የለውም ምታውቁ ሹክ በሉኝ

  • @dubairolla8574
    @dubairolla8574 Рік тому

    የኔ አይልም

  • @መቅዲየማርያምልጂ-ደ2ቀ

    እረ እሕቴ በአላሕ መልሽልኝ የኔ ኢሞ ሲደወልም ሲፃፍም አይመጣልኝም ኢሞ ካልገባሁ በስተቀር ምንም የቆለፍኩት ነገር የለም መላ በይኝ

  • @ሞገስራያ
    @ሞገስራያ Рік тому +7

    ኦላይን ገብተን ስንጠቀም ዋሳብን እና ኢሞውን እዳይሰራ ለመቆለፍ እደትነው

  • @hikmayealhaabariyamusema6607

    ሹክረን ዉዴ

  • @nejulove
    @nejulove 2 роки тому

    ዋትሳፖ አንድ እራይት ብቻ ለማሳየት እማ

  • @zedzed7937
    @zedzed7937 2 роки тому

    የደወለለን ሠው ቁጥር እንደት ማውጣት እንችላለን

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ

    አረ የኔ እቢ አለኝ ያሳያል ምን አልባት በአንድ ስልኬ ሁለት ኢሞ ነው የምጠቀመው😢

  • @ዙዙዩቱብዙዙዩቱብ

    እነመሰግነለን

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb Рік тому

    ካወቅሽ ኢሞ እያወራሁ ሲደወል ቢዚ አይልም ደርቦ ነው የሚጠራ ቢዚ እዲል ምን ላድርግ

  • @ዜድቻናል
    @ዜድቻናል 2 роки тому

    እናመሠግናለን የኔ ውድ

  • @ZaibaZaiba-dq3hb
    @ZaibaZaiba-dq3hb Рік тому

    ያስገባል 😮

  • @RUKYA-zj9uu
    @RUKYA-zj9uu 4 місяці тому

    ዉዴ በዋሳብ1እራይት እዲያሳይ የሚያደርግ አሳይኝ ያኒ ኦን እያለን ሚሴጅ ሲላክልን 1እራይት እዲያሳይ

  • @ኢተቂላህነፉሴ
    @ኢተቂላህነፉሴ Рік тому +1

    ሺኩራንእህት

  • @ኢቅራእቲዮብ
    @ኢቅራእቲዮብ Рік тому

    ውድአመሠግናለሁ

  • @Cjs-os5nh
    @Cjs-os5nh 7 місяців тому

    አቦ በረካ ሁኝ

  • @hosanna9737
    @hosanna9737 Рік тому

    thanks 🙏🙏

  • @lemlemdestatensay2323
    @lemlemdestatensay2323 10 місяців тому

    እኔ ግን እምበይ ኣለኝ

  • @AbcAbc-er5ly
    @AbcAbc-er5ly 2 роки тому

    ሹክረን

  • @fatemafatema1375
    @fatemafatema1375 Рік тому

    ሽኩረን ሁቢ

  • @mitsuwagirma6685
    @mitsuwagirma6685 Рік тому

    Wow

  • @علياحمد-ف4س
    @علياحمد-ف4س 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አመሰጊነለሁ ቺኩወ

  • @የቦረናልጅ
    @የቦረናልጅ 2 роки тому

    ጀዛኪላህ ኸይር

  • @MdMd-p9z
    @MdMd-p9z 5 місяців тому

    የኔ ኢሞ ሰው ይህን አይሁን አያሳየኝም ጭራሽ አረንጓዴ ና ቀዩ አይመጡም መፍትሄ ካለሽ

  • @Fatimah-w4h4d
    @Fatimah-w4h4d Рік тому

    ኑርልን እህት

  • @HalimetAli-c5g
    @HalimetAli-c5g 4 місяці тому

    ለመመለሥሥ እህቴ

  • @ነዳጂሻማቱዩብ
    @ነዳጂሻማቱዩብ 2 роки тому

    በርችእህቴ

  • @jesusislord2203
    @jesusislord2203 Рік тому

    ተበረክ የኔ ዉድ plsበእሞ እያወራን ሌላ ስልክ ስደወል ለምደዉላዉ busy ብሎ እንድመልስ ምን ማድረግ አለብን?❤

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb Рік тому

      የኔም ቢዚ አይልም ምን ሆኖ ነው

  • @FfYy-g4k
    @FfYy-g4k 10 місяців тому

    አቺ ውድነሽ

  • @abebyshasefe7266
    @abebyshasefe7266 8 місяців тому

    እስቲ የትክቶክ አስይኝ በሉ አቀጠለኝ😢😢😢

  • @zekra6086
    @zekra6086 Рік тому

    የኔአላሳይአለኝ

  • @فونفون-ث6ع
    @فونفون-ث6ع Рік тому

    አይሆንም ዉዴ

  • @هلا-ط8ذ
    @هلا-ط8ذ Рік тому

    ሰላም

  • @መድናቲብ
    @መድናቲብ Рік тому

    አሠላሙ አሊኩም ወሪህመቱላሂ ወበረኪቱሁ እህት እሥኪ የሊባሪ የወኢቶ ኪርድ ለመላክ አሠይን 310310 ሌላ ይሄ አሁን አይሠሪም

  • @atlitube5877
    @atlitube5877 9 місяців тому

    ኢሞላይ ደሰይመድ እዴት እደሚገዛ አሳይኝ

  • @youtub8152
    @youtub8152 2 роки тому

    ትላንት ነው ቤትሽ የመጣሁኝ ከይ ማስተርም እዴት እደምታቀነባብሪ ብትሰሪልን