የኢሞ ተጠቃሚ ከሆናችሁ ማየት ያለባችሁ ጠቃሚ ነገር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 69

  • @sedaathuoby8492
    @sedaathuoby8492 Рік тому +1

    ስለኢሙ. ቁልፍ አቆላለፍ. ቴኪው. ባለህበትሰላምህ ይብዛ ወዲሜ

  • @zainabainab9161
    @zainabainab9161 Рік тому +1

    ወንድምነቴ ልኡል እግዚአብሄር ሰላምህን ያብዛልኝ🙏

  • @AhlamStotaw
    @AhlamStotaw 9 місяців тому +4

    ኢሞ ላይ ከወዳ ሴፍ አድርገው ሲደውልልኝ አልሰራላቸው እያለ ነው ወንድሜ እደት ነው የማስለቅቀው

    • @gutu7477
      @gutu7477 4 місяці тому

      እር እኔም

    • @user-ec8bi1xc8v
      @user-ec8bi1xc8v Місяць тому

      ሴቲግ፣ገብተሽፍችው፣አስረሽውነው፣የኢም፣ሴቲክ፣ገብተሽ፣ፍችው

  • @Araeyaraya
    @Araeyaraya 6 місяців тому +1

    ታይም ማሽን የምል ከኢሞዬ የለም አንተ የምትላቸው ሁሉ የሉም ምን ላድርግ

  • @gpbl5074
    @gpbl5074 4 місяці тому

    በጣም ጡሩ ነው በርታ የኔ ውንድም እና እንመስግንልን

  • @user-em9mq9ov9h
    @user-em9mq9ov9h 6 місяців тому +1

    ወላሂ ስወድህ ወንድም አለምየ 3 አመቴ አገኘሁህ

  • @user-eh6nw2yx2p
    @user-eh6nw2yx2p Рік тому +1

    እረ ወንድም በፈጠረህ መላ ካለህ መካ በለኝ ማስታወቃ እንደት ነው ማጥፋት የምችለው 😭😭😭

  • @user-ze2gq5qs8m
    @user-ze2gq5qs8m Рік тому +2

    በርታየኔ❤❤ውድአላህይጠብቅህ❤ደምሩኝውዶች

  • @mubarakakmel4633
    @mubarakakmel4633 6 місяців тому

    አረ ወንድሜ እሞ ለይ ለገደኞቼ ሰደውል invited ቢሎ ይመልስብኛል መፍትሔ ንገረኝ

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec Місяць тому +1

    የኔ ወንድም እርጋታህን ሳላደንቅ አላልፍም ጥያቄዬ imo ላይ bloack ያደረኩትን ሰው እንዴት ማውጣት እችላለሁ እባክህን ተባበረኝ

  • @toybaassen1449
    @toybaassen1449 6 місяців тому

    ወድም ጠይቄህ አላቅም እባክህን ኢሞየ ሥደውሉልኝ የነሡ ድምፅ ለኔ ይሠማል የኔ ለነሡ አይሠማም በቪዶም ስደውል እነሡ ይታዩኛል እነግን ለነሡ አትታይም ይውኛል

  • @temutilahun
    @temutilahun 5 місяців тому

    Broye ye 1sew bakground wellpeper lemkyer yehulunim kyerbgn endet matifat echilalhu

  • @hulluberrsuhone
    @hulluberrsuhone 10 місяців тому

    wow በጣም ጠቃሚ ነገር ነው 🌹🌹🌹

  • @snoreta
    @snoreta 8 місяців тому

    እኔ ልጠይቅህ ወንድሜ ብሎክ ያደረግነዉ ሸዉ በብሎክ ዉስጥ የሚያጠፋ ኣሰየን ደግመን እንዳንከፍተዉ

  • @Mura-ue6xg
    @Mura-ue6xg 8 місяців тому

    ወንድሜ እናመሰግናለንግሩብ በስተት ከፍቸለማጥፋትእቢአለኝእባክህመፍቲካለህ እርዳኝ

  • @user-sz5vd2bp3u
    @user-sz5vd2bp3u Місяць тому

    የዋስታብ አሳየን ብሮ❤❤❤

  • @Kksa-dr4xv
    @Kksa-dr4xv 3 місяці тому

    እሽ ውንድመ ለምሳሌ በፊት ይሰራለ ግን አሁን ለምን እንደሆነ አላቅም አይሰራም ስደውል አይሰራም ደሞ ከእትዮጽያም ወደዝ ከደወሉ አይሰራም ድሞ ከ4ቀን ቦሀላ በ5ደቅቃ ውስጥ ይስራል ድሞ ይጠፋል

  • @BakiBaki-cu9cm
    @BakiBaki-cu9cm 9 місяців тому +1

    ይመችክ አቦ❤❤❤

  • @mawegesha5411
    @mawegesha5411 Рік тому

    Good job Mr S T

  • @user-ec1kn9vx9q
    @user-ec1kn9vx9q 8 місяців тому

    ትክክል ነው

  • @AmakelKassa
    @AmakelKassa 2 місяці тому

    ዋውእናመሰግናለን

  • @KhadijaKhadija-kf5uu
    @KhadijaKhadija-kf5uu 10 місяців тому

    በጣም ነው ማመሰግነው🎉🎉🎉

  • @lidialidia441
    @lidialidia441 Рік тому

    እናመሰግናለን እኔም በቁልፍ ነው ምጠቀመው

  • @user-wj4uo2jh4h
    @user-wj4uo2jh4h 9 місяців тому

    አቦ እኔ ደውልም መደወል አልችልም ቴክስትም ጥፌ ሰውየው ጋ አይደርስም ችግሩ ምንድ ነው ወንድሜ ተባበረኝ

  • @ZodaEds
    @ZodaEds Рік тому +1

    እኔ የላኩትን እንዳይጠፋ ብኘ እፈልጋለሁ

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah4368 Рік тому

    ሰላም የየኢሞ ማሰታወቂያ የሰራሀው ጠፍኝ ሸረ አድርግልኝ

  • @mamimylove8905
    @mamimylove8905 Рік тому

    ወድሜ በጣም ጥሩነው ለኔ ግን አልመጣ አለች

  • @aziza3691
    @aziza3691 Рік тому

    እስኪ የጠፋ ፎቶ መመለሻ አፕ ካለህ አሳውቀን በተት ጥርግ አድርጌ አጠፋሁት

  • @samrimengesha2770
    @samrimengesha2770 Рік тому

    ወንድም ሰላም ነህ እስኪ የጠፋ ቪድዮና ፎቶ የሚመልስ አሳዬኝ ባለፈው የሳዬከኝ አልመለስልኝ አለ በጣም አስፈላጊ ፋይል ጠፍቶብኝ ነበር እንዴት ላግኘው

  • @halweyahalweya
    @halweyahalweya 7 місяців тому

    ኢሞ መስተወቅየ አስቸግሮኘል ሺ ኤን አፕ ነው የምየስቸግረኝ

  • @user-ww8yu5bq2h
    @user-ww8yu5bq2h 6 місяців тому

    ከሁን በፊት የተላላክነውን እደት እናጥፍው

  • @astertube8785
    @astertube8785 Рік тому

    ሰላም ሻፐል ስልክ መግዛት ፈልጌ ነበር ካሚሪው ጥራት ያለው ፈልጌ ነበር

  • @user-oz1yf5pb1l
    @user-oz1yf5pb1l 11 місяців тому

    አረ ወዴሜ የኔእቢአለኝ ሚንእደወን አላወኩም

  • @Teba-th9hm
    @Teba-th9hm 5 місяців тому

    ሠላምደናነህለቻናልህአድስነኝ እናወንድም እኔ eto አይደለሁም እና የኢቲወን ቁጥር ሴፍ ሣደርገው ኢሞ ላይ አይመጣም

  • @sedaathuoby8492
    @sedaathuoby8492 Рік тому

    ،ቴኬውወዲሜ. ግንዋትሳብንግርን. እናአስትግራም❤❤

  • @goodplaza8431
    @goodplaza8431 5 місяців тому

    ዋወወ❤

  • @alexxender3396
    @alexxender3396 8 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f 8 місяців тому

    ኮሜቶች ኢሞየ ኦላይን የሚያሳየው ላይ የጆሮ ምልክት ያሳያል ለምድነው ተጠልፎ ነው የምታቁ መልሱልኝ ውደ❤

    • @user-bq4nd4ct7d
      @user-bq4nd4ct7d 8 місяців тому

      የኔ ማር የኔም ጥያቄነዉ ያሻጉሊት ምልክት

    • @ekram7173
      @ekram7173 6 місяців тому

      ላ ቫይቭሬት ሲሆን ነው

    • @user-ep9fd1rw3f
      @user-ep9fd1rw3f 6 місяців тому

      @@ekram7173 አመሰግናለሁ አጥፍቸው አለሁ

  • @selamdabeba1116
    @selamdabeba1116 4 місяці тому

    ወንድሜ በናትህ ብሎክ ያረኩትን ሰው እንዴት ነው የምመልሰው እቢ አለኘ

  • @obsetube730
    @obsetube730 Рік тому

    Good 👍 Bother ❤❤

  • @ramadantube
    @ramadantube Рік тому

    Thanks

  • @meyl-zy5ih
    @meyl-zy5ih 3 місяці тому

    blocked cllas ሰው ስደውልለኝ እንደዚህ እያለን ነው እንዴት አድርጌ ልፍታ

  • @user-yb4ix6ej9w
    @user-yb4ix6ej9w 4 місяці тому

    ሰሰቴ❤❤❤

  • @NetsanetEyasuNetsanetEya-nl3kl
    @NetsanetEyasuNetsanetEya-nl3kl 7 місяців тому

    It's good

  • @haleemahaleema8452
    @haleemahaleema8452 9 місяців тому

    አመሰግናለ ሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-fv8qi8hj5t
    @user-fv8qi8hj5t 9 місяців тому

    ብሎክ ያደረግነውን እንዴት ነው የምናወጣው

  • @user-zp5mc8tu4t
    @user-zp5mc8tu4t Рік тому

    እኔ ግን አልመጣልኝ አለ ከቁልፉ ውጭ ያለው የለም ሲቲንግ ውስጥ

  • @user-gn4cl9wx3y
    @user-gn4cl9wx3y 4 місяці тому

    ወንድሜ emoy ሰው ሲደውልልኝ ድም አይሰማም ኤልየል ጉሮሮዬ ምን ላድርግ

  • @user-dc1vz4zh5f
    @user-dc1vz4zh5f 9 місяців тому

    ❤❤❤በጣምጡሩበርታ

  • @Araeyaraya
    @Araeyaraya 6 місяців тому

    ሲደወልልኝ አይታየኝምም አልጠራምም ምን ላድርገው?

  • @AsnakeAsnake-s9w
    @AsnakeAsnake-s9w 25 днів тому

    ለሰው ሰደው ትራይቤሱ ሲቱንግ ይጠይገኛል

  • @dimachala6310
    @dimachala6310 7 місяців тому

    ❤️👍❤️❤️👍👍👍👍👌👌👌

  • @Semira-dg9ho
    @Semira-dg9ho 4 місяці тому

    ወንዲሜፕሮፋይላችንንሠዉአዉርዶእንዳይጠቀምብንእንደትነዉየማረገዉንገረንእስኪ

  • @AahaDawuda
    @AahaDawuda Місяць тому

    የኢሞ ጓደኞቸን በኢሞ ሴፍ አልህሆንም አለኝ ወድም ማለት

  • @REWEDASHEREFA
    @REWEDASHEREFA 4 місяці тому

    ወንድሜ በጠም አመሰግነለው በጠም ጠቀማኝ

  • @user-og4ow2hb3r
    @user-og4ow2hb3r 6 місяців тому

    Telegram kee irratti appi imo sana gadii nuuf lakkofsi mee dhuma irratti

  • @user-bh1ib1lv7q
    @user-bh1ib1lv7q 6 місяців тому

    ወንድም ኢሞ ብቻ ዋይፋዬ ይዘገይብኛል

  • @user-og4ow2hb3r
    @user-og4ow2hb3r 6 місяців тому

    Imo isaa kana essa arganna

  • @user-ih1zv8qo1z
    @user-ih1zv8qo1z 10 місяців тому

    የኢሞ ዳይመድ አሞላል አሳየን

  • @Worknesh-ub2jl
    @Worknesh-ub2jl 2 місяці тому

    Are benath silki tetlfobgi alatefalig ale

  • @philips5757
    @philips5757 5 місяців тому

    ለአይፎን አይሰራም እምቢ አለ

  • @mawegesha5411
    @mawegesha5411 Рік тому

    I have a some question how may I contact you

  • @user-ku7ur2mh6u
    @user-ku7ur2mh6u 4 місяці тому

    Thanks

  • @user-sr3mo7tw7s
    @user-sr3mo7tw7s 11 місяців тому

    ኢሞሲደወልልኝኢሞላይካልገባሁአይመጣልኝምአናአነዴትነዉማወቅየምችል