Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እናውቀዋለን ይህን እኛ የፈለግነው ያገራችንን ሙዚቃነው
ከሆነ ቤትም ስትኮምት አየሁህ እና ለምን የሰው ሞራል ትነካለህ ካወቅከው ዝም ብለህ እለፍ 😌እይልኝ ብሎ አላስገደደህ ሆ😏😏
በትክክል ብለሻል
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ብሎ ስለሙዚቃ ማውራት አጅብ
የኔወድም የፌሥቡክ ሥሜን እደት ነዉ መቀየር የምችል
እችን እችን ከምትል ፅሁፍን አታነበውም ነበር አፕልኬሽኑ። ምንድ ነው የሚለው ሰሙ
ውዶቼ እጠቀመው ነበር እና ካርድ ስሞላ ላጥ አደረገኝ 300 ብር የሚሆን ሞልቻለሁ ሁሉንም ወሰደው ምንድነው በካርድ ነው እንዴ የሚሰራው ማጥፊያውን ንገረኝ በእናትህ ሆሆይ ቀን ይወጣልኛል ብዬ መጥቼ የቴሌ ብር ስከፍል እዳልኖር
አወ ካርድ ይጠይቃል በወር 3ሪያል
ጓደኛየ የአፕልኬሽኗ ስም አይለይም ፊደሏን ለይተህ ፃፍልኝ ላክልኝ ሀቢቢ
ወድሜ አትለፈኝ በኢም የምንልክላቸዉ ፎቶወች ወደነሡ ሥልክ እዳይወረድ አሣየኝ
የኔ ኢሞየም ዋትሳፔም ሁሉም በቁጥር አያሳይም ውስጥ ገብቸ ነው የሚያሳየኝ በናትህ መላበለኝ😢😢😢😢
እነጋ የለም ይለያያል ማለት ነው እስት አሳይልኝ Samsung as 2 ነው ስልከ አስረዳልኝ
ቁርአን ያደርጋሉ እንደሱ ያለ የሚመጣው በየት ነው
ባባዬ በመስመር ሲደውሉብን በሙዚቃ ለማረግ በናትህ ካወቅህ ንገረኝ 😍😍😍😍
እህት እሱ በብር ነው ሳኡድ ከሆንሽ
@@እመቤቴፍቅርሽልዬነው እሺ እንዴት ነው
ለኔም በመስመር ሲደወል አሳዩኝ
ካለማ ለኔም ንገሩኝ የመስመሬን ባረበኛ አርጎብኝ 5ብር ሁሌም ይቆርጣል መውሰዱ ካልቀረ በአማሪኛ ላርገው ንገሩኝ ሳኡዲ ነኝ
@@አዲስአለም-ሰ2ጐ ጥሪ ማሳመሪያ ያለው የጓደኞቻችሁ መስመር ወደነሱ እየደወላችሁ ሲጠራ ኮኮብን ስትጫኑት ከዛ በሙዚቃ ይሆናል
ወድሜ እኔ አንድ ጥያቄ ነበረኝ እሱም በኋስታብ ቪድዮ ሲልኩልኝ ወይም እኔ ስልክ ሁለት ደቂቃ ከሀምሳ ሰከድ ብቻነው የሚገባልኝ ወይም ለነሱ የሚሄድላቸው እባክህ እዳታልፈኝ
እሽ ሁሉም አሪፍ ነው ግን የአማረኛ ሙዚቃ ለማረግሳ
ድምፁ አይሰማአለኝየ ሙዚቃው
ሹክራን በቃጥት ስደወልብን እዴት አድርገን ነዉ መገበዝ እንችለላን
ኧረወድም የኔ ኖትፋክሽን በሚለው አይመጣልኝምፋክሽን በሚለውነው እሚመጣው በዛምሣረገው አይሠራም
አላኬ ሰወ ሲደወለ ኢላይን እዳለሆን ምን ላረገ
ወድሜ ስሞከረ ዉ አይሰራም
አረ የሰረለችሁ ንገሩኝ እኔ መቶልኛል ግን በወር 3 ብር ይለኛል
ወድሜ ኢሞና ዋሳብ ሳንደልት እደት አርገን እዳይሰራ ማድርግ እችላለን በአላህ አሳየን
ባልሽ እዳያይሽነው ክክ ተይ ሰአዳ
የሙዚቃዉን ምልክት አላመጣልኝ አለ ለምድነዉ ወድሜ ??😥
ሀይ ወንድም ሰላም ነው እኔላይ አይመጣልኝም
ደረቅ ስልክ ሲደወልስ እንዴት ኣርገን ማድረግ እንችላለን ኣሳየን ወንድሜ
እሺ ወንድሜ እኔ ሞክሬው ነበር ብር ክፈዪ ነው ያለኝ እንዴት ነው ነገረኝ
ኧረባአላት ይሰራይሆን እኔ የህንድ ሙዚቃ እያሰማነዉ
የኔየለዉም እንደሱ
በአለ አብልክሼን ያስፈልገወል ለኔ እምቢ አለኝ
አርብኛ ምን ሊሰራልን😂😂
ሽኩርንወንድምበርታ
አይሰራምእቢአለኝአሳየኝእስከመጨረሻዉ
የውስጥ መስመር ሰው ሲደውል ሙዚቃ ለመጋበዝ. በናትህ ወንድሜ. አሳየኚ
አማርኛ ሙዚቃ
ይሄማ መች ጠፋን መዝሙር ለማድረግ ነበር የገባሁት
የኔ የለውም የራሱየመጥርያው ብቻነው የሚመጣው የሙዚቃው አይመጣም
በመስመር ነዉ የምፈልገው
ግን ሞክሬው ይሰራነበረቁረአኑ የሚገኝበትን አሳየኝ☝️
በአማረኛ ካልሆነ ምን ያደርጋል
በቅንነት ሰብ አርጌሀለሁ አንተም እን...+
ጥሩ ነበር ግን ያረብኛ ዘፈን ነው ዘፈን እኔ አልፈልግም
❤❤❤❤
የኔ አላመጣምአለኝ የምታቁንገሩኝ
ሙዚቃ ትላለህ እደ ይህንም እናውቀዋለን ሙዚቃ ሳይሆን ያረብ የባጋሊ ሙዚቃ ነውማለትያለብህ ደነዝ
እኔደሞ ከራሣችን ሥልክ መሥሎኝ
የኔ ግን እንቢ አለ
አሪፍነው ደስይላል
አሪፍ ነው ግን አማርኛ ብሆን ጥሩ ነበር
❤
የኔ የለውም የሙዚቃ ምልክቷ
ለኔ ለምን አልሰራልኝም
በናትህ መልስልኝ እቢ አለኝ ምነው እኔ
የመስመር እደት ነው አሳየኝ
እናመሰግናለን
ወንድም አይሰራልኝ አለ
አረበኛ የለኝም እሳ ከኔ
Kemaga ebalge wodeme. Eske asradage. Ringtone. Emle new emematawe
ኮድ ይጠይቃል እዴ???
እጭ የኔ የራሴን መቀየር ነው የምፍልግ ሁላችሁም ኩርጃ ብቻ
🤣🤣🤣ይሄ ታዳ የጥሪ መቀየሪያ እኮነው
ክክክ
በርታ
ሞክሬው ነበር እቢ አለኝ
በርታ ወድም
እኔ መጠሪዬው ማጥፋት ነው የመፈልገው
ጥያቄ ኣለኝኝ
ሞክሪው ነበር እቢ አለኝ
ይሄ ምን ይሰራል
ስልኬ ኒሞሪእያለው ፉልእያለእርበሽኝ
ይሔማ አለ
በርታወድም
የመስመሩን አሳየን
እኔእቢአለዝን
Beamaregna kalihone min yeseralinal
የኔሀዎውይነበርስልኬግንአይቀይርም
እኔ እቢለኝ ወድም
መጥሪያ እንጂ ጥሪ ማሳመሪያ አይሆንም ሞክሬዋለሁ
ኢሞመጥለፉበቀላሉ።ቪዶስራልኝ
ere wendima yena imo sedwel enbilgn
እኔ የምፈልገው ቁረአን ነውውውውው
አፍታይምምም
ሙዚቃ ሐራምመሆኑን አታቅም
ሽኩራን በርታ
አሪፊነዉ አማረኛ ቢሆን
በናትክ በኖርማል ስልክም እንዴት መስራት እንችላለን

ግን ሞክሬው ይሰራነበረ
ቁረአኑ የሚገኝበትን አሳየኝ☝️