Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዋውለቤትህ:አዲስነኝግን:ሥራዎችህ:ያምራሉ:በርታወድም
እሽ መርሀባ አመሰግናለው ቴሌግራም ግሩፕ አለኝ መቀላቀል ይቻላል አሪፍ እቃወች አሉ 0921044168 በዚህ ቁጥር ጀዛከላህ ስለምታበረታቱኝ
ማሻ አላህ ያምራል❤❤🎉
አመሰግናለሁ
እኔምእፈልጋለሁኢሸአላህ
betam tirat yalaw eka naw
@@farmanimalsfarming amsegnalehu
ሀሪፍ ነው በረታ
እሽ ወንድሜ
ማሻአላህ ያምራል በርቱ ❤❤❤❤
እሽ መርሀባ እናመሰግናለን ❤️❤️
Bertu brtu broche
@@user-wl3hu4ff7e eshi enamesegnalen
❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤AmiiiiiiiiinAmiiiiiiiiin
ማሻላህያምራል
አልጋው ያምራል ኮተት የለበትም❤👍ግን ውድ ሆነ
እሽ አመሰግናለሁ እና ዋጋው ደግሞ ጌጡ ዲዛይኑ ጊዜ ለሚወስድ እና አድካሚ ስለሆነ ነው ሙሉ የቤት እቃ ሲሆን እንቀንሳለን እናመሰግናለን
@@MubarekFurniture ❤👍
Mashaallah
❤❤❤❤
እኔምእፈልጋለሁ
wawwww siyamr
Amsegnalew
Wow endezhi yesabegn yem hulunm teqldl srge wesdalehu
ቁጥርአስቀምጡ
ኬሚሴና ሀርቡ ዉድ ነዉ
@@Itela70-cr5gh ምኑ ነው ውድ የእቃው ዋጋ ከሆነ አስተያየት እናደርጋለን ጥራት ያለው እቃ ነው
Wwwow berta wodme ❤❤❤❤
@@user-yc5ek8fz1o amsegnalew😍😍
በጣም የተመችኝኝ ክሽኑ የት ነው አድራሻችሁ
አድራሻችን ወሎ ከሚሴ ነው
@@MubarekFurniture ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ያብርታህ
መርሀባ ሽኩረን
ሌዘር ?
Baechit naw wiyis ba comiporsato naw yemitisarut ekachiwun?
Be Mdf new yeminseraw
betam wud new
Siraw tirat silalew new waga betley mulu yebet eka lemtazuun enkensalen
ወዳ ዳቡብ ክልል ጋጠራመ ቦታ መድረስ ትችለለቹ??
በሙሉ የኢትዮጽያ ከተሞች እናደርሳለን
@MubarekFurniture wede Tigray s tlkaleh
@@astuhabesha136 Awo tigray enadersalen
መትትመልሣለህ በዋሣብ
ስራ ላይ ስለምንሆን አንዳንዴ ስለማይመቸን ነው እንመልሳለን
ቁጥር አሥቀምጡ ለማዘዝ
ስልኬ ቪዲዬ ላይ አለ 0921044168 በዚህ ቁጥር ቴ/ም|| ኢሞ ||ዋ/አፕ ላይ እንገኛለን
@@MubarekFurniture እሽ
የት ነህ
@@Taibhaseid ወሎ ከሚሴ ነኝ
ኮበልሻ ታደርሳለህ
@@user-js1ue5qc9d እናደርሳለን የሰራነውንም እንገጥማለን
Konjo new
Amsegnalew Oumi
ይት ነው
ወሎ ከሚሴ ነው አድራሻችን
ሀይ
የት ነው ያላችሁት
ሰላም ነው ወሎ ከሚሴ ነው ያለነው
SELK
@@MiheretTegegn-vc4if 0921044168 ◇ 0912881598
Amesgenalew
@@MiheretTegegn-vc4if 😍😍
ቁጥራችሁንላኩልኝ
0921044168
ከሜሴ ብለህ አስደነገጥገኝ ራቀ
@@ethio125 ሁሉም ቦታ በትራንስፖርት ነው የምንልከው ኢንሻ አላህ አ/አ ቅርንጫፍ እንከፍታለን
@@MubarekFurniture እሺ አዲስ አበባ ስትከፍቱ አሰራለሁ ወደ አርሲ አሰላ ስለሆነ ነው ራቀ ያልኩህ
@@ethio125 እሽ
@@ethio125እንደኔዉ ሆነሻል😂 የአሰላ search በደርግም አጣዉ ከገኘሽ ጠቁምኝ
@@tubeRohobot የለም ለምን እንደሆነ አላውቅም
ዋውለቤትህ:አዲስነኝግን:ሥራዎችህ:ያምራሉ
:በርታወድም