Mubarek Furniture || ሙባረክ ፈርኒቸር
Mubarek Furniture || ሙባረክ ፈርኒቸር
  • 25
  • 57 919

Відео

ሙባረክ ፈርኒቸር በጣም ዘመናዊ የሆኑ የፈርኒቸር እቃወች ማምረቻ ድርጅት 021044168 ይደውሉ
Переглядів 775Місяць тому
ዘመናዊ የሆኑ አልጋ || ቡፌ || ቁምሳጥን ||ሶፋ || መጅሊስ እና ሌሎች እቃወችን በጥራት ሰርተን ካሉበት ቦታ እናስረክባለን:: #furniture #woodenfurniture #makemoneyonline #amharic #woodworking #abugidamedia #home #unfrezzmyaccount
ሙባረክ ፈርኒቸር ጥራታቸውን የጠበቁ የፈርኒቸር እቃወች ማምረቻ ድርጅት 0921044168 // 0912881598 ይደውሉ
Переглядів 4 тис.Місяць тому
በድርጅታችን ውብ እና ማራኪ የሆኑ አልጋ || ቁምሳጥን || ቡፌ || መጅሊስ || ሶፋ የመሳሰሉትን እቃወች ያገኛሉ:: #ethiopia #furniture #woodworking #makemoneyonline #home #unfrezzmyaccount #abelbirhanu #abugidamedia #comedianeshetu #short #amharic
ሙባረክ ፈርኒቸር ዘመናዊ የቤትና የቢሮ እቃወች ማምረቻ ድርጅት
Переглядів 16 тис.3 місяці тому
ከሙባረክ ፈርኒቸር ጥራታቸውን የጠበቁ ሙሉ የቤት እቃወችን በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ ካላችሁበት ቦታ ብታዙን እናደርሳለን:: #Ethiopia #UA-cam #Furniture #Amharic #MakeMoneyOnline #Dropshipping #ፈርኒቸር
ጥራታውን የጠበቁ ዘመናዊ ሙሉ የቤት እቃወችን ሶፋና መጅሊስ ጨምሮ እንሰራለን
Переглядів 7 тис.3 місяці тому
ድርጅታችን አስተማማኝና በጥንቃቄ የሚሰሩ የፈርኒቸር እቃ ውጤቶችን ያቀርባል:: #Furniture #ፈርኒቸር #አቡጊዳሚዲያ #Abugidamedia #Ethiopia #ኢትዬጵያ #Furnituredesign #Makemoneyonline #Abelbirhanu
አዲስ የፈርኒቸር እቃወች ዋጋ 2024 || Furniture ethopia
Переглядів 13 тис.4 місяці тому
ጊዜውን ያማከሉ እና ጥራታቸውን የጠበቁ ፈርኒቸር ሰርተን እናቀርባለን:: #furniture #ፈርኒቸር #ethiopia #abelbirhanu #5gtube #amharic #Make Money Online #Ethiopia #Furniture design
የፈርኒቸር እቃዎች ዋጋ 2024 || Furniture | #abelbirhanu #ethiopia
Переглядів 8 тис.8 місяців тому
#furniture #ፈርኒቸር #ethiopia #5gtube #abelbirhanu #derenews #ethiopian #ethiopianews #furnituredesign
ዘመናዊ የፈርኒቸር እቃወች አልጋ ቡፌ ቁምሳጥን እንሰራለን
Переглядів 9189 місяців тому
ይዘዙን ጥራት ያለው እቃ እንሰራለን 0921044168
ሙባረክ ወሌ ፈርኒቸር አድራሻ ወሎ ከሚሴ 0921044168
Переглядів 7409 місяців тому
ጥራት ያለው እቃ እንሰራለን ይዘዙን
ሙባረክ ወሌ ፈርኒቸር 0921044168
Переглядів 1,2 тис.10 місяців тому
ይዘዙን ጥራት ያለው እቃ እንሰራለን
ሙባራክ ወሌ ፈርኒቸር 0921044168/0912881598
Переглядів 1,6 тис.10 місяців тому
ካሉበት ቦታ ይዘዙን በጥንት ሰርተን እናስረክባለን
ሙባረክ ወሌ ፈርኒቸር ዘመናዊ የቤትና የቢሮ እቃወች ማምረቻ
Переглядів 1,2 тис.11 місяців тому
ሙባረክ ወሌ ፈርኒቸር ዘመናዊ የቤትና የቢሮ እቃወች ማምረቻ
ሙባረክ ወሌ ፈርኒቸር አስተማማኝ ጥራት ያለው እቃ እንሰራለን
Переглядів 13011 місяців тому
ሙባረክ ወሌ ፈርኒቸር አስተማማኝ ጥራት ያለው እቃ እንሰራለን
ሙባረክ ወሌ ፈርኒቸር አልጋ/ ቡፌ/ ቁ.ሳጥን/ቲቪ ስታንድ..... እንሰራለን
Переглядів 14411 місяців тому
ሙባረክ ወሌ ፈርኒቸር አልጋ/ ቡፌ/ ቁ.ሳጥን/ቲቪ ስታንድ..... እንሰራለን
ሙባረክ ወሌ ፈርኒቸር ዘመናዊ የቤትና የቢሮ እቃወች ማምረቻ
Переглядів 6611 місяців тому
ሙባረክ ወሌ ፈርኒቸር ዘመናዊ የቤትና የቢሮ እቃወች ማምረቻ
ሙባረክ ወሌ ፈርኒቸር ዘመናዊ የቤትና የቢሮ እቃወች ማምረቻ
Переглядів 23711 місяців тому
ሙባረክ ወሌ ፈርኒቸር ዘመናዊ የቤትና የቢሮ እቃወች ማምረቻ
ሙባረክ ወሌ ፈርኒቸር
Переглядів 923Рік тому
ሙባረክ ወሌ ፈርኒቸር
ሙባረክ ወሌ ፈርኒቸር አድራሻ ወሎ ከሚሴ ኬላ ሰፈር:: 0921044168
Переглядів 272Рік тому
ሙባረክ ወሌ ፈርኒቸር አድራሻ ወሎ ከሚሴ ኬላ ሰፈር:: 0921044168
ሙባረክ ወሌ ፈርኒቸር /ወሎ ከሚሴ/ኬላ ሰፈር #አልጋ #ቁምሳጥን
Переглядів 272Рік тому
ሙባረክ ወሌ ፈርኒቸር /ወሎ ከሚሴ/ኬላ ሰፈር #አልጋ #ቁምሳጥን
18 June 2023
Переглядів 111Рік тому
18 June 2023
ሙባረክ ወሌ ዘመናዊ የፈርኒቸር እቃዎች ማምረቻ
Переглядів 338Рік тому
ሙባረክ ወሌ ዘመናዊ የፈርኒቸር እቃዎች ማምረቻ

КОМЕНТАРІ

  • @AseYgeta
    @AseYgeta 17 годин тому

    Yeti hager new

  • @lsrm-lq1eg
    @lsrm-lq1eg 2 дні тому

    Gaatini biifii meeq

  • @Habtam837
    @Habtam837 2 дні тому

    ዋውውው እቃችሁ ሀሪፍ ነው በርቱ ❤❤❤❤ግን ወሎ ራያስ ትወስዳላችሁ ያው ማወቁ አይጎዳም

    • @MubarekFurniture
      @MubarekFurniture 2 дні тому

      @@Habtam837 አወ ወሎ ራያ እናደርሳለን ሌሎች ከተሞችም እናደርሳለን እናመሰግናለን🙏🙏

    • @Habtam837
      @Habtam837 2 дні тому

      @@MubarekFurniture እሽ ወንድም 💞

  • @MisarathMisarath
    @MisarathMisarath 4 дні тому

    ያላቸው አደራሻ የት ነው ስለ ፈለግኩኝ ነው

    • @MubarekFurniture
      @MubarekFurniture 4 дні тому

      @@MisarathMisarath አድራሻ ወሎ ከሚሴ ነው ለበለጠ በቴሌግራም ማግኘት ይቻላል t.me/Mubarek_Wollie_Furniture

  • @RAWUDA-zk6jm
    @RAWUDA-zk6jm 4 дні тому

    እኔ ያየሁት ሁሉ ያምረኛል የት ነውእሽሽሽሽ

    • @MubarekFurniture
      @MubarekFurniture 4 дні тому

      @@RAWUDA-zk6jm አድራሻችን ወሎ ከሜሴ ነው 😍😍😂

  • @RiyazRiyaz-o1x
    @RiyazRiyaz-o1x 4 дні тому

    ማሻአላህ አይዛችሁ ግን ላዉን እሚታየዉ ሌላ ሲገቡ ሌላ ነዉሳ ወዲም

  • @dgfffgfffgg7250
    @dgfffgfffgg7250 5 днів тому

    ማሻአላ ያምራል ለዝህቤትአድሥነኝ በርታወድማችን

    • @MubarekFurniture
      @MubarekFurniture 5 днів тому

      @@dgfffgfffgg7250 እሽ መርሀባ ሽኩረን

  • @lsrm-lq1eg
    @lsrm-lq1eg 5 днів тому

    Gaatiinii meeqaa biifeen

  • @ከበቡሽተሾመየደራልጅ-ደ9ቐ

    የት አገር ነው ??

    • @MubarekFurniture
      @MubarekFurniture 6 днів тому

      @@ከበቡሽተሾመየደራልጅ-ደ9ቐ ወሎ ከሚሴ ነው አድራሻችን

  • @ttww9470
    @ttww9470 6 днів тому

    ለቤትህ አድሥ ነኝ ወድማችን ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @hayathadush9972
    @hayathadush9972 6 днів тому

    Yet new ❤?

  • @Hf8xdfvYhfvfg
    @Hf8xdfvYhfvfg 8 днів тому

    👍👍

  • @ፋጡማእንድሪስ-ኈ4ሐ

    ማሻአላ

    • @MubarekFurniture
      @MubarekFurniture 9 днів тому

      @@ፋጡማእንድሪስ-ኈ4ሐ ሽኩረን

  • @ድንቅነሸአመረገ
    @ድንቅነሸአመረገ 9 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @AminatseidAminat
    @AminatseidAminat 12 днів тому

    በጣምያምራልመሻአላህ❤❤

  • @allahkarim5390
    @allahkarim5390 13 днів тому

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወግድ ታደር ታደርስልኛለህወይ ወግድወች ማዘዝየምትፈልኩ ባድእናሳዝዝ ቡፌ ሀልጋ ቁምሳጥን እፈልጋለሁ

    • @MubarekFurniture
      @MubarekFurniture 12 днів тому

      @@allahkarim5390 ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወግዲ እናደርሳለን 0921044168 መደወል ወይም በቴሌግራም ልታገኙኝ ትችላላችሁ t.me/Mubarek_Wollie_Furniture

  • @BezaDamtew
    @BezaDamtew 13 днів тому

    ዋጋ ሥንት ነው

  • @LailaLaila-h8q
    @LailaLaila-h8q 16 днів тому

    ❤❤

  • @JdjdjdJrjrj-i7r
    @JdjdjdJrjrj-i7r 17 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍❤❤👍

  • @haahaa8922
    @haahaa8922 17 днів тому

    Addis abab??

  • @ሐሳቤንአላሕወኔሜልወኪል

    ዋጋውንም በዛው ንገረን

    • @MubarekFurniture
      @MubarekFurniture 21 день тому

      @@ሐሳቤንአላሕወኔሜልወኪል 33ሽ ብር ነው

  • @HalimaMuhee
    @HalimaMuhee 21 день тому

    ማሻአላህ በርታ

  • @አበባ-መ8ገ
    @አበባ-መ8ገ 23 дні тому

    የትነው

  • @sikosilo1951
    @sikosilo1951 27 днів тому

    ማሻአላህ እኔም እፈልጋለሁ ከላላ ወርዱ ደገር ታድረሳልችሁ አልጋ ቁም ሳጥን ቦፊ❤

    • @MubarekFurniture
      @MubarekFurniture 27 днів тому

      @@sikosilo1951 አወ እናደርሳለን ስልክ 0921044168 እና ቴሌግራም ግሩፕ t.me/Mubarek_Wollie_Furniture

  • @mayatube6147
    @mayatube6147 28 днів тому

    ❤❤❤

  • @AYALMEKONEN-d7m
    @AYALMEKONEN-d7m Місяць тому

    ዋውው❤🎉🎉🎉

  • @FatumaHussen-j6y
    @FatumaHussen-j6y Місяць тому

    የት ሀገር ነው ?ዋጋስ

    • @MubarekFurniture
      @MubarekFurniture Місяць тому

      @@FatumaHussen-j6y ወሎ ከሚሴ ነው አድራሻችን ቡፌው 28ሽ ብር ነው

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp Місяць тому

      ወላሂ አሪፍ ነው ኮቻ ትወሰዳላችሁ ባአላህ ​@@MubarekFurniture

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp Місяць тому

      ​@@MubarekFurnitureሙሉ አልጋ ቁም ሳጥን ብፌየ 100ይበቃል ??

    • @MubarekFurniture
      @MubarekFurniture Місяць тому

      @@NaeemaImam-tp9fp ዋጋው እንደ እቃው ዲዛይን ይለያያል

  • @FatumaMohammad-fo7yh
    @FatumaMohammad-fo7yh Місяць тому

    የትነዉ የስራቦታህ ደሴነህ ❓❓

    • @MubarekFurniture
      @MubarekFurniture Місяць тому

      @@FatumaMohammad-fo7yh ወሎ ከሚሴ ነኝ

    • @FatumaMohammad-fo7yh
      @FatumaMohammad-fo7yh Місяць тому

      @@MubarekFurniture እሽ ቁጥርህየታለ ❓ ወሎ መቅደላ ታደርሳለህ ❓

    • @MubarekFurniture
      @MubarekFurniture Місяць тому

      @@FatumaMohammad-fo7yh እናደርሳለን 0921044168 // 0912881598 t.me/+zNY2q6dybeY2Mjlk

    • @FatumaMohammad-fo7yh
      @FatumaMohammad-fo7yh Місяць тому

      @@MubarekFurniture እሽጆይንብያለሁአዛለሁኝ

  • @dfhg4688
    @dfhg4688 Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HanaMamo-dv2kn
    @HanaMamo-dv2kn Місяць тому

    የት ሀገር ነዉ አዲስ አበባ ወይስ ደብረብረሃን?

    • @MubarekFurniture
      @MubarekFurniture Місяць тому

      @@HanaMamo-dv2kn ወሎ ከሚሴ ነው አድራሻችን የትኛውም ቦታ በትራንስፖርት እናደርሳለን

    • @HanaMamo-dv2kn
      @HanaMamo-dv2kn Місяць тому

      @@MubarekFurniture እሺ የልብስ መደርደሪያ ሸልፎች ትሰራለችሁ ደብረብረሃን ነኝ

    • @MubarekFurniture
      @MubarekFurniture Місяць тому

      @@HanaMamo-dv2kn አወ እንሰራለን 0921044168 ማግኘት ይቻላል እና ቴሌግራም ግሩፕ t.me/+zNY2q6dybeY2Mjlk

  • @fsigufhzg-um5sw
    @fsigufhzg-um5sw Місяць тому

    ሥትናት

  • @FoziyaAhmed-n3e
    @FoziyaAhmed-n3e Місяць тому

    ወ ወ ወ ሙቤ በጣም ያምራል ስንትነው ዋጋው

    • @MubarekFurniture
      @MubarekFurniture Місяць тому

      @@FoziyaAhmed-n3e አመሰግናለው😍😍😍 ዋጋው በ180 =42 ሽ ብር ነው

  • @SaadaaSsaaaf
    @SaadaaSsaaaf Місяць тому

    በርታወድሜ እፈል ጋለሁ እኔ ትንሽ ግዜብቻኘዉ

  • @SaadaaSsaaaf
    @SaadaaSsaaaf Місяць тому

    አፈል ጋለሁ ስልክ ላክልኚ ሀርቡነኚ ዋሳብ እምትጠቀምከሆነ

    • @MubarekFurniture
      @MubarekFurniture Місяць тому

      @@SaadaaSsaaaf 0921044168 ቴ/ም || ዋ/አፕ || ኢሞ አለኝ t.me/+zNY2q6dybeY2Mjlk

  • @AlmazTakilu-ob1vh
    @AlmazTakilu-ob1vh Місяць тому

    Sent naw

  • @danukamaladin2353
    @danukamaladin2353 Місяць тому

    Mashallah yamral

    • @MubarekFurniture
      @MubarekFurniture Місяць тому

      @@danukamaladin2353 shekuren ❤️❤️❤️

  • @JdjflgfkhzJfdufigi
    @JdjflgfkhzJfdufigi Місяць тому

    ስትነውዋጋው

  • @MubarekFurniture
    @MubarekFurniture Місяць тому

    በቴሌግራም ማናገር ለምትፈልጉ የቴሌግራም ግሩፕ ሊንክ ዮቲዮብ ቻናሉ ላይ አለ ማግኘት ይቻላል እዚህም አስቀምጣለው t.me/+zNY2q6dybeY2Mjlk

  • @bintmoha3172
    @bintmoha3172 Місяць тому

    ላሰራ ነበር ሌዘር ነው እዴ?

    • @MubarekFurniture
      @MubarekFurniture Місяць тому

      @@bintmoha3172 ይሀ በኤምዲኤፍ ነው የተሰራው በሌዘር ለምትፈልጉ እንሰራለን

  • @aminaendiris7760
    @aminaendiris7760 Місяць тому

    Waga sint now,???

    • @MubarekFurniture
      @MubarekFurniture Місяць тому

      @@aminaendiris7760 be 150= 38shi be 180= 42shi

  • @TrengoTesfanew
    @TrengoTesfanew Місяць тому

    የትናይሁ

    • @MubarekFurniture
      @MubarekFurniture Місяць тому

      @@TrengoTesfanew ወሎ ከሚሴ

    • @TrengoTesfanew
      @TrengoTesfanew Місяць тому

      ሶፍምአሳየን

    • @MubarekFurniture
      @MubarekFurniture Місяць тому

      @@TrengoTesfanew ቴሌግራም ግሩፕ ስላለኝ እዛ ላይ ማየት ይቻላል

    • @TrengoTesfanew
      @TrengoTesfanew Місяць тому

      ሊኩን አስቀምጥልን

    • @MubarekFurniture
      @MubarekFurniture Місяць тому

      @@TrengoTesfanew t.me/+zNY2q6dybeY2Mjlk

  • @seadayimam9713
    @seadayimam9713 Місяць тому

    ቁም ሳጥን ቲቪስታድ ኮርነር ቡፌ ጭምር እስኪ አሳየን ደሴ ቅርብ ነው ትወስዳላችሁ

    • @MubarekFurniture
      @MubarekFurniture Місяць тому

      @@seadayimam9713 ደሴ እንወስዳለን ቴሌግራም ላይ 0921044168 በዚህ ቁጥር ማውራት እንችላለን ግሩፕ ስላለኝ እቃ መምረጥ ይቻላል

    • @seadayimam9713
      @seadayimam9713 Місяць тому

      @@MubarekFurniture እሺ በቴሌ ግራም እገባለሁ

  • @seadayimam9713
    @seadayimam9713 Місяць тому

    ዋጋው ብትነግረን

    • @MubarekFurniture
      @MubarekFurniture Місяць тому

      @@seadayimam9713 በ150 ሆኖ 38ሽ ብር ነው በ180 42ሽ ነው

  • @FgUhtt-zl7cn
    @FgUhtt-zl7cn Місяць тому

    በርታ ❤❤ወድሜ የት ነው አድራሻችሁ

    • @MubarekFurniture
      @MubarekFurniture Місяць тому

      @@FgUhtt-zl7cn አመሰግናለው 😍😍😍 አድራሻችን ወሎ ከሚሴ ነው

  • @HawaHasan-qw6lp
    @HawaHasan-qw6lp Місяць тому

    Mashaallah mashaallah baredaa jabadhu

  • @oumelkeyirmohammed4735
    @oumelkeyirmohammed4735 Місяць тому

    Yamral

  • @አሏሁአክበር-ቘ9ገ
    @አሏሁአክበር-ቘ9ገ Місяць тому

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ለመቅረፀ እዲመቸው እራቅብለህ ሙሉ በሙሉ ብታሣየን ሳታሩርጠውእረጋብለህ ጥሩ ነበር ከቻልክ አስተያየትነው

    • @MubarekFurniture
      @MubarekFurniture Місяць тому

      @@አሏሁአክበር-ቘ9ገ ጀዛከላህ አስተያየቱን ተቀብያለው❤️❤️

    • @toybamohammed9735
      @toybamohammed9735 Місяць тому

      ​@@MubarekFurnitureስንትብርነው የትስነህ ማሻአላህ

    • @MubarekFurniture
      @MubarekFurniture Місяць тому

      @@toybamohammed9735 በ180 = 42ሽ ብር ነው አድራሻችን ወሎ ከሚሴ ነው

  • @Makiishow1222
    @Makiishow1222 Місяць тому

    ብር ይቅርታ ወንድም

  • @Makiishow1222
    @Makiishow1222 Місяць тому

    ኢሳቲ የምኖረው በአሰላ ነው።

    • @MubarekFurniture
      @MubarekFurniture Місяць тому

      @@Makiishow1222 0921044168 በዚህ ቁጥር ቴሌግራም ላይ ማውራት እንችላለን

  • @اسيااسيا-د6ص
    @اسيااسيا-د6ص Місяць тому

    Cwagawu