የቡፌ ዲዛይኖች በፈለጉት አይነት ዲዛይን መርጠው ያሰሩ The most beautiful and attractive buffet design

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 141

  • @ccttaaqq8304
    @ccttaaqq8304 Місяць тому

    በፎቶላኪዉ፤ሲያምር❤❤

  • @user-qd8zp9jq9q
    @user-qd8zp9jq9q 4 роки тому +29

    ፎቶ አቀናብራቹ ት ነው ዋጋ የለም ቦታ የለም ስልክ ቁጥር የለም ማፊ ፍይዳ

  • @aradishdesh2941
    @aradishdesh2941 4 роки тому +3

    ዋው ያምራል ግን እደት ማግኘት እችላለሁ እኔ እፈልግነበረ

  • @sadaseid8853
    @sadaseid8853 3 роки тому +4

    ዲዛይኑን ከዉድድችሁት
    ለፊሪኒችሮች ፈቶዉን በማስያት ማስራት ትችላላችሁ
    ኮሚንታትሮች አርጋጉት

  • @hyatmohammed5002
    @hyatmohammed5002 4 роки тому +5

    ማሻ አላህ ሲያምር ቆይ ቤት ልግዛ ከዛም አስብበታለሁ ግን የት ነው

  • @abdulazizthehabesha4855
    @abdulazizthehabesha4855 4 роки тому +2

    ከነዋጋው ብታስቀምጡ ጡሩ ነበር

  • @fndishatube747
    @fndishatube747 4 роки тому +1

    ማሻ አላህ አሪፍ ነው ግን የኢትዮጲያው ድዛይንስ ያለኝንም እሸጣለሁ ኢንሻ አላህ እንዴት መግዛት እንደምንችልም ብትነግሩን ለምሳሌ ከሀገር ውጭ ያለን ሰውች የመግዛት እድሉን ብታመቻችሉን አሪፍ ነው

  • @user-xm1yo9dq1u
    @user-xm1yo9dq1u 2 роки тому

    ስሪልኝ

  • @hhelenaniley1848
    @hhelenaniley1848 2 роки тому

    Wawoo bexam yamerale erasun beseru xeru neber

  • @eemanfreeex526
    @eemanfreeex526 4 роки тому +7

    እኔ ምለው ቁጥር አድራሻ ከሌላችሁ ለምን የሰው ጊዜ ትፍጃላችሁ ቲሽ እኔ ደግሞ ፈጥጨ ቀረሁ

  • @user-wh4vw5rs4y
    @user-wh4vw5rs4y 4 роки тому +1

    ማሽ አላህ ያምራል ሁሉም ግን አገርውስጥ እደት ማግኘት ይቻላል ማለቴ

  • @zadjemal4161
    @zadjemal4161 4 роки тому

    ማሻአላህ ያምራል ይት ነው

  • @madinaali3790
    @madinaali3790 2 роки тому

    የትነውየሜገኘው

  • @dfffdff7435
    @dfffdff7435 4 роки тому +2

    ማሻ አሏህ ምጥ ነበር ግን በትክክል አትሰሩም ሸንከል ነው የምታደርጉት

  • @sadaseid8853
    @sadaseid8853 3 роки тому

    አድራሺም አለዉ ነዉ ቪድዉ አትጨርሱም

  • @zayinapp183
    @zayinapp183 2 роки тому

    መአአከ

  • @saratube9788
    @saratube9788 2 роки тому

    ማማሩ በተላይ የ2ኛው ነጩ🥺

  • @zemzem2220
    @zemzem2220 Рік тому

    ማሻአላህያምራል

  • @mekahasen6034
    @mekahasen6034 4 роки тому +1

    አሰላሙአለይኩም ሁዳዬ ውዴ እናመስግናለን

  • @user-vr5hk2xb9b
    @user-vr5hk2xb9b 3 роки тому

    ማሻአሏህ ደስስ ይላል

  • @user-kg2hp9yy2q
    @user-kg2hp9yy2q 3 роки тому

    የትነው

  • @hehehegsbshs2829
    @hehehegsbshs2829 Рік тому

    ዬትነዉ ቦተዉ

  • @ያረበናኢነአላህማሶብሬንአ

    እኔ እፈልጋለሁኝ

  • @user-nm6zv8fj6m
    @user-nm6zv8fj6m 4 роки тому +2

    አሠላማለኩም እንዴት ናቹ በፌ ለማሠራት ነበር ኤት ነው የስልክ ቁጠር ጫፉልን

  • @ሀውሊነኝየስደተኞችኣድናቂ

    ማሻ ኣላህ ተባረክ ኣላህ ሲያምር የት ነው በ ኣላህ

  • @mmmmmmm5321
    @mmmmmmm5321 2 роки тому

    ዬት ነው

  • @asnakebro4590
    @asnakebro4590 2 роки тому

    ብፌእፈልጋለሁ. ክፍላገር ትጭናላቹ

  • @ያረበናኢነአላህማሶብሬንአ

    እኔ እፈልጋለሁኝ ደሴ

  • @user-zd5xt9bb2u
    @user-zd5xt9bb2u 4 роки тому

    ቆጆነው ኮርናይጥፍና እጠልባለሁ ከተርፍን

  • @ruamaruama5620
    @ruamaruama5620 4 роки тому

    በጣም ጥሩ ነው ግን የት አገር ነው ?

  • @aminatumar7125
    @aminatumar7125 4 роки тому +1

    የትነውየሚገኘው እናዋጋውስ ስንትነው

  • @jamellajamella1996
    @jamellajamella1996 2 роки тому

    ብፌስንትነዉ

  • @AliAli-wl8ic
    @AliAli-wl8ic 4 роки тому +2

    እሸ አድራሺ ችሁስ የት ይገኛል ቁጥራችሁን ቁጫ አርጉልን ለመያት ለመአት የመዳምም አለ

  • @temreyoutube5713
    @temreyoutube5713 4 роки тому

    ማሻ አላህ ያምራል አድራሻ የለውም የት ነው

  • @TsegaFeyisa-et1pc
    @TsegaFeyisa-et1pc 22 дні тому

    የተሠራ የኮርደር ቡፌ አላቹ

  • @maryr7931
    @maryr7931 4 роки тому

    የት ነው ለማሰራት አድራሻችውንም አብራቹህ ብትለቁልን

  • @suhailaajail3234
    @suhailaajail3234 2 роки тому

    Lakkofsaa manxasaa kaa

  • @mardeyaservalla2048
    @mardeyaservalla2048 4 роки тому

    ዬት ነቺሁ

  • @user-hd8hq6ps8j
    @user-hd8hq6ps8j 4 роки тому

    ሰንት ነው ከዝህሰ አሰርቶመላክ ይቻላል ማለቴመሰታወት ሰለሆነ አይሰበርም

  • @ኡሙኻሊድተወካልቱንአላህ

    ማሻአላህ ደሰይላል

  • @ተስፈኛዋነኝስደትያደከመኝ

    ማሻ አላህ ግን የት ነው እኔ እፈልጋለሁኝ ዋጋውስ ስት ነው ???

  • @tube-ur4ux
    @tube-ur4ux 3 роки тому

    ቁጥር ላኩልኝጰማሠራት እፈልጋለሁ

  • @rahimayarahmanbara2252
    @rahimayarahmanbara2252 4 роки тому

    ስፍአደረጉን እኔም ፈልግ ነበር የት ነው በሊክ አስቀምጡ

  • @alainuae3150
    @alainuae3150 4 роки тому

    አድራሻው ምንም አይታይም እደገና ከታች ይፃፉልን

  • @እኔነኝየአላህባሪያየረሡል

    ማንኛውም አያምር

  • @fatumaseid7522
    @fatumaseid7522 4 роки тому

    የት ነው ዋጋውስ ስንት ነው የድራይቭር ማለቴ ትራንስፖረት እናተው በነጸ ነው የምታደረሱት ንገሩኝ

  • @muhajebabdu3836
    @muhajebabdu3836 4 роки тому

    የት አካባቢ ?አድራሻችሁን አስቀምጡ

  • @hayathayatmohammed569
    @hayathayatmohammed569 4 роки тому

    ማሻ አላህ የት ሀገር ማለቴ ክፍለ ሀገር አሉ ወይስ ሸገርብቻ

  • @tegestezewdu5183
    @tegestezewdu5183 Рік тому

    ቁጥራቹን እዴት ነው ላገኝ እምችለው

  • @user-oh7ug7kk5i
    @user-oh7ug7kk5i 4 роки тому

    የት ነው ዴሴ ከሆነ ፊቢ ስማችሁን አስቀምጡልን

  • @kayriamohammed3098
    @kayriamohammed3098 4 роки тому

    ዎወ፡የምርለ

  • @ademendire2080
    @ademendire2080 Рік тому

    ሁሉም ከጉግል የወረደነዉ አይ

  • @MohammedMohammed-xg5wu
    @MohammedMohammed-xg5wu 4 роки тому +8

    ዋጋዉን ለምን አትናገሩም

  • @tmsgenamlakekbermsganalant3958

    ቴሌግራም ካላችሁ ???

  • @user-zo9ms5ps7o
    @user-zo9ms5ps7o 4 роки тому

    ሥትነዉወጋዉ

  • @እሙሂክማ-ገ2ዘ
    @እሙሂክማ-ገ2ዘ 4 роки тому

    የሚምር ነገርነበር ምንም የለው ማፊ ፍይዳ

  • @ፋፊየማሚናፋቂባይተዋሯ

    የት ናቼሁ ኢትወ ነው ዋጋውስ ከነ ምግብ ጠረቤዛው በጣም አሪፉ ነው ሁሉም

  • @user-hd8hq6ps8j
    @user-hd8hq6ps8j 4 роки тому

    ማሻላህ

  • @sofiahelloww2781
    @sofiahelloww2781 3 роки тому

    የኔን ብፌ ገግዘዙኘኝ ወለላሀሂ እንጨቱ አንደኛ ነው ዋንዛ የሚባለው ቤት ቀይሬ ጠበበኝ ልሸጠው አሰብኩ አዲስ አበባ የሚኖር አናግሩኝ

  • @mardeyaservalla2048
    @mardeyaservalla2048 4 роки тому

    ዬት ነቹሁ ወጋው ስት ነው በሁን ጊዜ ለመጊዘት አስቤለው

  • @mareemaahmed7191
    @mareemaahmed7191 Рік тому

    እህቴ መገኛ ቁጥርሺን ላኪካኝ እስኪ

  • @lobabaa2454
    @lobabaa2454 4 роки тому

    ስንት ነው ማሻ አላህየ

  • @alemamohammed8944
    @alemamohammed8944 3 роки тому

    I want when phone?

  • @user-kg2hp9yy2q
    @user-kg2hp9yy2q 4 роки тому

    የትነው ማሻአላ

  • @kedijjamohammed8044
    @kedijjamohammed8044 4 роки тому

    የት ነዉ

  • @kedijjamohammed8044
    @kedijjamohammed8044 4 роки тому

    ስት ነዉ

  • @taibaedris563
    @taibaedris563 4 роки тому

    የት አካባቢነው

  • @tmsgenamlakekbermsganalant3958

    የት ነው የሡቁ ቦታ ዋጋውንም ንገሩን

  • @itsme-km5ei
    @itsme-km5ei 4 роки тому

    እኔ እፈልጋለሁ በአላህ አድራሻችሁን አስቀምጡልኝ

  • @salamtube6972
    @salamtube6972 Рік тому

    Bez sat bexam felgalwu wolayita sodo mawusede techilalchwu be comnte aswkygn

  • @t2y3g2gtttq5
    @t2y3g2gtttq5 4 роки тому

    ወይ ጥሎብኝ ብፌ በጣም ነው ምወደው ቤት ቢኖረኝ ምን አለበትን

  • @user-pn9xv8ze5z
    @user-pn9xv8ze5z 3 роки тому

    ሲያማምሩ

  • @konjokonjo4944
    @konjokonjo4944 4 роки тому

    Hi

  • @lobabaa2454
    @lobabaa2454 4 роки тому

    የት ቦታ ነው

  • @user-kg2hp9yy2q
    @user-kg2hp9yy2q 3 роки тому

    ማሽአሏሕ

  • @ፈቅር-ኈ7ገ
    @ፈቅር-ኈ7ገ 4 роки тому

    የትአገርነዉቡፌዉ

  • @user-dk7km1kq8z
    @user-dk7km1kq8z 4 роки тому

    ዋው

  • @alahmedulilyealahmedulilye792
    @alahmedulilyealahmedulilye792 4 роки тому

    የት ነው

  • @sarkalmdamise5833
    @sarkalmdamise5833 4 роки тому

    የት ክልል ነው ?

  • @እሙኢምራንቤተጉራጌቡታጀራ

    ስልክ ላኩልኝ ?

  • @user-yq6wp5jo1p
    @user-yq6wp5jo1p 4 роки тому

    የት ነው ማሬ

  • @azizaassen2427
    @azizaassen2427 4 роки тому

    የትነዉ

  • @zahraali9760
    @zahraali9760 4 роки тому

    የት ሀገር ነው

  • @user-ws9ic2nr5z
    @user-ws9ic2nr5z 3 роки тому

    ዋጋው ስንት ስንች ናቸው

  • @ehcdfjnc2471
    @ehcdfjnc2471 4 роки тому

    Jimma dha

  • @kuberasane8330
    @kuberasane8330 4 роки тому

    አቀናብረውት የመሆኑ ምልክት አድራሻንም ዋጋንም ስልክቁጥር እሚባል የለም

  • @zemzemmohamad4705
    @zemzemmohamad4705 4 роки тому

    ማሻአላህ

  • @mulubekele4597
    @mulubekele4597 4 роки тому

    ዎጋ ሰልክ ቁጥር ምናምን የለም እንዴ ሆሆሆ

  • @jemilabintnurye8205
    @jemilabintnurye8205 4 роки тому

    የት ነው ?

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 4 роки тому

    አድራሻው የት ነው

  • @azizaassen2427
    @azizaassen2427 4 роки тому

    ዋጋዉስንትነዉ

  • @zahrazh1117
    @zahrazh1117 4 роки тому +1

    አደራሻይለቀቅልን በጣም ጠድ ነው

  • @lubabaawolu3830
    @lubabaawolu3830 3 роки тому

    ዋጋዉነነገሮነ

  • @user-cs7sd8vm4l
    @user-cs7sd8vm4l 4 роки тому

    ቁጥር አስቀምጡ

  • @nejatnejat3401
    @nejatnejat3401 4 роки тому

    የት ነው ሀሪፍ ነው ስልክ ቁጥሩ በደብ አይታይም

  • @user-ir8kg5oc1w
    @user-ir8kg5oc1w 4 роки тому

    አሰላሙአለይኩም አድስነኝለቤቱ ቡፊወቹማሻአላህናቸው ደሴይገኝሉወይ

    • @zrto4150
      @zrto4150 3 роки тому

      ዲዛይኑን ወስደሽ ማሰራት ትችያለሽ የፈለግሽበት አንች በምፈለረጊው ዲዛይን

  • @atsdedebebe3019
    @atsdedebebe3019 4 роки тому

    የት ናችሁ ቁጥር የለም

  • @nasir4663
    @nasir4663 4 роки тому

    ቁጡሩ በደቡ አይተይም

  • @zainabammms9335
    @zainabammms9335 4 роки тому

    How muche

  • @user-qo5dz3bs4s
    @user-qo5dz3bs4s 4 роки тому

    ፎቶ ቢቻ ነዉ አድራሻ የለዉም