Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በቀልድ እያዋዛችሁ የምታስተላልፉት መልእክት ደስ ይላል በርቱልን ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ
Endmamer bekenenet
ሰላም ሳንኬት ሲኒማዎች ነን በቅርቡ አሪፍ አሪፍ አማረኛ ፊልሞችን መልቀቅ እንጀምራለን እናንተ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ መሆናችሁን አሳዩን@Sanket cinemaS
ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ ነገ ጉዞ ወደ እናት ሀገሬ ሰላም ሁኑ😍🇪🇹
ታድለሽ በሰላም ግቢልን እኛንም ያድርሰን
Be selam gibie
በሠላም ግቢ የኔ ዉድ
ሰላም ጊቢ ውዴ
በሰላም ጊቢ እህቴ አላህ ይከተልሽ ለእኛም አላህ ይርዳን
በሐገርም በውጭም የምትኖሩ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች አላህ እንደወጡ ከመቅረት ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቃችሁ ያረብ አገራችንን ሰላም ያርግልን ሙስሊሞች በዱዓ ክርስቲያኖች በፀሎት እንበርታ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በተሰብ አድርጊኝ
Amiiin insha Allah wudi Ihitachin Jazaka Allah kayirihin Silla melakem sibinashi inamasaginalen
አሚን እስኪሁላችንም በሰላም አገርእድገባ ድዋፆለት በአድ ልብድዋ እናርግ እህቶቸ
❤❤❤❤❤
@@hawa7712 Endmamer
ማነው እንደኔ የድሮውን ቤቶች ድራማ እየደጋገመ የሚያየው
Endmamer bekenenet ehita
ተቋርጠው ድራሻቸው ጠፍተው እንደሚቀሩት እንደ አንዳንዶቹ ተከታታይ ድራማዎች ሳትሆኑ መጨረሻችሁን ያሳምረው!! 👏👏👏
@@hannatube3952 ነይ ቤተሰብ እንሁን ውዴ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ወንድሜ አንተ በጠዋት ተነስተህ ፊትህን ስታጥብ ሌሎች ኩላሊታቸውን የሚያሳጥቡ አሉና አልሀምዱሊላህ በል
ደምሪኝ በቅንነት ዉደ
❤🔥
በስደት የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ ክፉ ከይንካችሁ 🙏🙏😥
አሚን ያረብ🌹
አሜን ፫
አሜን አሜን አሜን
አሚን
Yena wud esti subscribe argignena yileflgn
አልሃምዱሊላህ አለኩልሀል ያረብየታመሙትን አሽረን የታረዙትንአልብስልን የተጠሙትን አጠጣልን የተራቡትንአብላልን የተጨነቁትን ፈርጀን እስርላይያሉትንም አሥፈታልን ሀገራችንንሠላምአድርግልን አላህባላያችሁበት ይጠብቃችሁ እራሣችሁንጠብቁ ፊአማንሊላህ
🇪🇹እምዬ ኢትዮጵያ ስስላምሽን አላህ ይመልስው
ዛሬ (5)ኛ ነኝ ዋው ቤቶችየ እንኳን ዳና መጣቹ ኣገራችን ስላም ያርግን ፈጣሪ😘😘😘😘🙏🙏
መድ ደምሪኝ
@@hawa7712 ነይ ቤተሰብ እንሁን ውዴ እመልሳለሁ
@@hawa7712 እሽ የኔ ውድ😍
@@hannatube3952 እሽ ኑ
የማይሰለቹ የማይጠገቡ ሁሌም 1ኛ ናችሁ ግን ለምንድነዉ የተለያዩ አዎርዶች የማይሸልሞቸዉም ሁሌ ቅር ይለኛል 😥
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ 👩❤️💋👩😘
@@selamtube1319 qqqqqqaq
@@selamtube1319 z
ማነው ሸላሚው 😁😁😁 ለመሸለም ልቆ የተገኘ ሲኖር አደል መሸለም 🤭🤭
@@nabylly እሱን ልክ ብለሻል😀😀
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ድራማ ቢሆንም ት/ት ሰጭ ነው ሰላም ያድርግልን እማማ ኢትዮጵያ 🇪🇹
ቤቶች የኢትዮጲያዊያን በሙሉ ቤተሰቦች ኑሩልን ድምቀቶቻችን
እኔ ዛሬ ነው ያየውት እረ ይበቃል አይነፋም ይቤ ይቤ ይግደለኝ ልጁ የዛች የዳንሰኛዋ ጎደኛ አይደል ቲክ ቶክ ላይ ይሰራል
Koy gen betoche yenan beso gezuna gelagelut be ewnet Zena aregachehun,Selam le Ethiopia
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ አይ ባሻ አሳቁኝ የበዜን ወዝዋዜ ተጋሩ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😁😁😆😆
የመጀመርያ ማፊ ጥሩ ነበረች ❤️የኣሁን ማፊ እጭ 🥱
ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ!! ቤቶች በወቅታዊ እና ትክክለኛ መልክት ነዉ የሚያስተላልፉት ከድሮ ጀምሮ።
Woww woww
Dansaadha. Continue more.....ዘሩ አንድ አጭር ድራማ በ Afaan oromoo ብትሰራ እድሜክ ይጨምራል
ቤቶች ማየት ተዉክ እኮ እንዴት ናችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ 😘
Endmamer bekenenet ehita bekenenet
ቤቶች የሰደቶኞ የደሰታምጫ 💓💓💓💓
የኔ ምርጫ ቤቶችየ ለማፊ ለና ለበዜ ለይበቃል ህልማቸው ከተሳካ የኑሮ ውድነቱ ይጠፋል ስላቹ ማነው እንደኔ ለመግባ አስቦ ኑሮ ውድነቱ ያስፈራው ክክክክ
ሁሌም ምርጦች የዛሬው ግን ከሁልም ይበልጣል የሚማር ቢገኝ አስተማሪም ነው እናመሰግናለን በርቱልን
መፊ አታምርም ያድሮወ ትምጣ ምትሉ
ቤቶችዬ ነፍስ ናቸው እኮ🔥🔥🔥 ስታዝነኑኝ ጥግ ድረስ ነው። እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
ሁሉም እንዴ ባዜ 😛ቢያስብ ኢትዮጵያ የትበደረሰች ♥️
ክክክክክክክክ
ከናተ እኔ ብዙተምሪ አለሁ ፈጣሪ ይጠብቃቸሁ
ውድ የአገሬ የወገኔ ድንቅ ልጆች እምዬ አገሬን ሰላምዋን ያምጣልን
ቢቶች ሁልጊዜ ኑሩልን❤❤
አዛሉ ስታምሪ በወጣትነሽ እንዴት ታምሪ ይሆን አከብርሻለሁ እድሜ ይስጥሽ ሁላችሁም ታምራላችሁ ።መንጠቆ ጥላሁን ፣ደበሽ የሲኒማ እራስ እወዳችሆለሁ።
የዛሬው ለየት ያለ ነው ያልነካካችሁት የለም ዋው ቤቶች አንደኛ
ቤቶችዬ በጣም የምወዳችሁ ቤተሰብ ናችሁ ዛሬ ግን የሆነ ነገር ልበላችሁ ማፊን ወክለሽ የምሰሪው እህቴ የማህተቧን ነገር አስቢበት ልብሳችንን እንቀያይራለን ግን ማህተብ ስፈልጉ የምታወጡት ስትፈልጉ የምታረጉት አይደለም ይህ ያብዛኞቻችሁ ተዋቂነን ባይ ተግባር ነው የነገሮች መጀመሪያ እግዚአብሔር ነው ስለዚህ ለምታረጉት ነገር እያስተዋላችሁ ሰላም ለሐገራችን ሰላምን ያምጣልን💚💛❤🙏🙏🙏
የዛሬው በጣም ደስ ይላል ❤️🧡💛💚💙💜❣️💕💞💓💗💖💝
ኧረ ሜላት የት ጠፋች🙄❤❤
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ👩❤️💋👩💋
እሷም ወታ ይሆናል
ይሄ ድራማ አለ እስካሁን ድረስ ይገርማል😊😊
በእውነት እኔም አይቼው አላቅም ዛሬ ነው ያየሁት
የት ነበራችሁ ለመሆኑ እናተ አላችሁ🤣🤣🤣
@@እመቤትየደሴዋ እኮ😅😅😅😅
ማፊ እና ይበቃል የሌሉበት አይመስጥም
እንኳን ሠላም መጣችሁ የሳቄ ምንጭ እኮናቹሕ በዜ እና እኔ የሚያመሣሥለን ነገር አለ 🤣🤣🤣
የኔ ቤተሰቦች ውይ ማማራችሁ ግንማነው እንደኔ ደቂቃው ያነሰው😒😒😒♥️♥️♥️♥️
የማይመለስ 600 አላለም አየ በዜዋ 🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂
ቤቶች 👌💚💛❤️
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ 👩❤️💋👩💋
@@selamtube1319 እሺ 🏃♀️
ቤቶች ወዳችሇለሁ ደሲላል😘😘😘😘😘💝💝
Ashuy sewodeh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
አሪፍ እየሆናችሁ ነው ቀጥሉበት
ቤቶች ሚበል ነረ ድሮ ሚርጥ ድረማ ዬለም አሁንማ
ከምወደው የቲቪ ድራማ ቤቶች ሱሴ
ሳድች ነኝ እዴ ውይ ባሻ ምርጥስው ሁላችሁንም እውዳችሀጘለሁ
Wow, finally, bezena shashe tebaberu.
ውድ እህቶች ኑ ቁርአንን አብረን እንቅራ
ኧረ ወይኔ ዛሬስ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂
ጠክሩልን ወዶቼ
እንኳን ደና መጣቹ ቤተሰቦቼ
እንኳን በሰላም መጣችሁ
መፊ ተልከሰከሰች 😂😂
አረ እርስቴን እና አሜንዬን የበላ ጅብ አልጮኽም አለ ዬት ጠፉ ❤❤❤❤
በዝዬ ማህተብክ 🤙👌👌👌👌
አረማፊናፈቀችኝ።የኔቆጆሥታወራ።ሢያምርባትእኮ
አዲሷ አልተመቸችሽም 😁😁😁?
Betoche arife nachu orthodox mahetebachewen sayawelku new meserut ende lelaw derama aydelem ketelubet melikam senbet
ስወዳችሁ ❤❤❤እኮ 💝ዉቦች ❤❤❤❤
Bezaby😁😁😁😁😁😄😄😄😄
እርስቴ እና አሜን ጠፉ😍
ናየየኔዉወንድምበጣምነዉየምወድህህህህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እውነትም ዘሩ ቀለጠ ነው ።የዛሬውስ በርቱልን እናመሰግናለን
Ashuy I love you more 💘❤❤❤❤❤💕💕💕💔💔💔
ማፍና ርዕስቴ የሌሉበት ቦታ አያምርም
እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦቼ አዛልዬ ስወድሽ እኮ አቤት ልብሶችሽ
ኢትዮጵያ አገራችንን አላህ ይጠብቅል
ሀገር ቤት የምትሄዱ ልጅ አድስ አበባ ድረስ ይዞ እሚሄድ ካለ ፃፉልኝ በፈጠራቹህ ሳውድ ነው ያለነው ተፍትሽ በጣም በዝቷል ልጁ የወድሜ ልጅ ነው
Awo allaa
ጅዳ ነኝ
I love all betoch comedy
💜💜💜ቤቶችየ
ክክክክክክክክክ እረ ጋሽ ዘሩ በዛብህ ቴራፒ ገብቶ ጀንተል ሆኖ ማየት የናፈቀኝ።
😍😍😍😍❤❤❤ውድድድድዶ
😘😘😘🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍ቤቶችየ
ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ነብዩ መሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ በመልካም መሆን መታደል ነው የህሌናም እረፍት የሰላም በር መልካም መሆን ነው አሏህ ከመልካሞች ያድርገን ያረብብ
ዋውውውውውው ደስሲል
እንኩዋን መጣችሁ ቤቶች
ደምሪኝ በቅንነት
ሰላም መገኖቼ በመላው የአልም ዳርቻ ያላችሁ ኢትዮጵያዊያን ሰላማችሁ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እስኪ ዱአ ፀሎት አድርጉልኝ ዉገኖቼ😭🤲🤲🤲👈
ሰወዳችሁ ሱሰቼ 💓💓💓
ይበቃል ክሰል ያራግብ ይመስል አራግቦ ጨረሳትክክክክ
mafie and yebie endetendasdesatachun ❤❤❤
ክክክክክክክ ባሻ አሳቅኝ
Wayine motiku basaqi 😂😂😂😂😂
ኤጭ ዋናዋ ማፊ ትምጣ አላውቅችበትም እቺ የማፊን ወክላ የምትጫውትው ሴት ማፊ እራስዋ ትምጣ በቃ
ከምን ጊዜም በላይ በአሁን ሰዓት የቋንቋ መማሪያ ቪዲዎ መጽሃፍት እና ኦዲዮ በዝተዋል። ነገር ግን አስቸጋሪው ጉዳይ እነዚህን የመማሪያ ማቴሪያሎች ተጠቅሞ መረጃውን ወደ አዕምሮ አስገብቶ በቋንቋው ላይ አስፈላጊውን ለውጥ ማምጣት ነው። የኛ ስልጠና የአዕምሮን አሰራር ከግምት ውስጥ ያስገባ ስለሆነ ቀልባችሁን ሰብስባችሁ መረጃውን ወደ አእምሮአችሁ በማስገባት የእንጊሊዘኛ ቋንቋ ክህሎቶን እንዲያዳብሩ ያግዞታል። ስልጠናውን በአካል ወይም ካሉበት ቦታ ሆነው በኦንላይን መከታተል ይችላሉ።በተጨማሪም የክረምት ስልጠና ለታዳጊዎች እና ለህጻናት ኮንሽየስነስ ፣ ሜሞሪ ፣ ማይንድ ማፒንግ እና ዌብ ዴቨሎፕመንትስልጠና አዘጋጅተናል።ናትናኤል ሜሞሪ 0911425300 ይህን ሊንክ ተጭነው ይመዝገቡ bit.ly/3GiGzwhአድራሻ :-ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ ፊት ለፊት ሴፍዌይ ሱፐርማርኬት ያለበት ህንጻ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 507
Enkewn dahin matching batoch
ለአለማት እዝነት የተላኩ ነብይስም: ሙሀመድ ﷺ✔የአባት ስም አብደላህ ✔የእናት ስም አሚና ✔የትውልድ ቦታ መካ ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12 ✔እድሜ 63✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40የነብያቶችን ታሪክ ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይምጡ ባረከላሁ ፊኩም🍀🍀🇪🇹🇪🇹
የማነህ ጅል አሁን ይህንን ማን ይፈልገዋል ብለህ ነው? ለነገሩ እብድ ነህ መስለኝ?
🥰🥰🥰🥰🥰🥰hule andanga
Betoch duro kere! Ke gelila ina ashenafi gar
ዌል ቤቶች ሠላም ለሀገራችን እኔ ግን የይበቃል ካራክተር ተመችቶኛል የኔ ትምህርት ቤት መክፈትም መዝጋትም ሚችለው ትምህርት ሚኒሥቴር ብቻ ነው አለ በዜ ሀሀሀሀ
😂😂😂😂😂tebakuuuuu
ማፊ ተልከሰከሰች 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወይኔ ዛሬ በሳቅ
ማፊ እና ይበቃል ሊላ ሰው ተቀየሩ እንዴ አይነፍም
ሰላማቹህይቤዛልኛ
ቤቶች ስወዳችሁ
ረጋሽዘሩበሣቅገደለኝ😂😂😂😂
ቤቶችየ እንኳን ሠላም መጣችሁ
እንኳን ደህና መጣቹ 💕🌸🌸🌸 ቤተሰብ እንሁን ውዶቼ 💕🌸🌸🌸
እንኳንደህናመጣችሁ
እኔ እምለው የኛ ተዋናዬች ቲንሽ ሲታወቁ የሚጠባረሩት ነገር ቢያንስ ማፊ ይቤ እና እርስቴ በዚህ ድራማ ነው ሰክሰስ የሆናችሁ ከስራችሁ ጋ ለምን ጎን ለጎን አታስኬዱም
👍👍👍👍👍❤
ሳህ
Selam Lema EThiopia
አሁን የመጡት ማፊንም ይቤንም በምንም አይተኩም
ይቤን ለመተካት ትንሽ የሚያቸግር ይመስለኛል 🤔🤔🤔
አቶ ዘሩ ሞላ ሀይለ ምነው የባሌቤትህን ቁንጅና የሚታስከነዳ ወጣት ቆንጆ አመጣህባት? ይሔውልህ የቤቶች ድራማ ወደ ቁንጅና ዉድድር ተለዉጦአል። በየጊዜው የሚናዬው ያልተለመደው በሁለቱ መሀከል ቅጥ ያጣ መኳኳልን ነው።በቶሎ ካልታረመ ቤቾች እያበቃለት ዪሄዳል።
በቀልድ እያዋዛችሁ የምታስተላልፉት መልእክት ደስ ይላል በርቱልን ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ
Endmamer bekenenet
ሰላም ሳንኬት ሲኒማዎች ነን በቅርቡ አሪፍ አሪፍ አማረኛ ፊልሞችን መልቀቅ እንጀምራለን እናንተ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ መሆናችሁን አሳዩን
@Sanket cinemaS
ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ ነገ ጉዞ ወደ እናት ሀገሬ ሰላም ሁኑ😍🇪🇹
ታድለሽ በሰላም ግቢልን እኛንም ያድርሰን
Be selam gibie
በሠላም ግቢ የኔ ዉድ
ሰላም ጊቢ ውዴ
በሰላም ጊቢ እህቴ አላህ ይከተልሽ ለእኛም አላህ ይርዳን
በሐገርም በውጭም የምትኖሩ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች አላህ እንደወጡ ከመቅረት ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቃችሁ ያረብ አገራችንን ሰላም ያርግልን ሙስሊሞች በዱዓ ክርስቲያኖች በፀሎት እንበርታ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በተሰብ አድርጊኝ
Amiiin insha Allah wudi Ihitachin Jazaka Allah kayirihin Silla melakem sibinashi inamasaginalen
አሚን እስኪሁላችንም በሰላም አገርእድገባ ድዋፆለት በአድ ልብድዋ እናርግ እህቶቸ
❤❤❤❤❤
@@hawa7712 Endmamer
ማነው እንደኔ የድሮውን ቤቶች ድራማ እየደጋገመ የሚያየው
Endmamer bekenenet ehita
ተቋርጠው ድራሻቸው ጠፍተው እንደሚቀሩት እንደ አንዳንዶቹ ተከታታይ ድራማዎች ሳትሆኑ መጨረሻችሁን ያሳምረው!! 👏👏👏
Endmamer bekenenet
@@hannatube3952
ነይ ቤተሰብ እንሁን ውዴ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ወንድሜ አንተ በጠዋት ተነስተህ ፊትህን ስታጥብ ሌሎች ኩላሊታቸውን የሚያሳጥቡ አሉና አልሀምዱሊላህ በል
ደምሪኝ በቅንነት ዉደ
❤🔥
በስደት የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ ክፉ ከይንካችሁ 🙏🙏😥
አሚን ያረብ🌹
አሜን ፫
አሜን አሜን አሜን
አሚን
Yena wud esti subscribe argignena yileflgn
አልሃምዱሊላህ አለኩልሀል ያረብየታመሙትን አሽረን የታረዙትንአልብስልን የተጠሙትን አጠጣልን የተራቡትንአብላልን የተጨነቁትን ፈርጀን እስርላይያሉትንም አሥፈታልን ሀገራችንንሠላምአድርግልን አላህባላያችሁበት ይጠብቃችሁ እራሣችሁንጠብቁ ፊአማንሊላህ
🇪🇹እምዬ ኢትዮጵያ ስስላምሽን አላህ ይመልስው
ዛሬ (5)ኛ ነኝ ዋው ቤቶችየ እንኳን ዳና መጣቹ ኣገራችን ስላም ያርግን ፈጣሪ😘😘😘😘🙏🙏
መድ ደምሪኝ
Endmamer bekenenet ehita
@@hawa7712
ነይ ቤተሰብ እንሁን ውዴ እመልሳለሁ
@@hawa7712 እሽ የኔ ውድ😍
@@hannatube3952 እሽ ኑ
የማይሰለቹ የማይጠገቡ ሁሌም 1ኛ ናችሁ ግን ለምንድነዉ የተለያዩ አዎርዶች የማይሸልሞቸዉም ሁሌ ቅር ይለኛል 😥
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ 👩❤️💋👩😘
@@selamtube1319 qqqqqqaq
@@selamtube1319 z
ማነው ሸላሚው 😁😁😁 ለመሸለም ልቆ የተገኘ ሲኖር አደል መሸለም 🤭🤭
@@nabylly እሱን ልክ ብለሻል😀😀
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ድራማ ቢሆንም ት/ት ሰጭ ነው ሰላም ያድርግልን እማማ ኢትዮጵያ 🇪🇹
ቤቶች የኢትዮጲያዊያን በሙሉ ቤተሰቦች ኑሩልን ድምቀቶቻችን
Endmamer bekenenet
እኔ ዛሬ ነው ያየውት እረ ይበቃል አይነፋም ይቤ ይቤ ይግደለኝ ልጁ የዛች የዳንሰኛዋ ጎደኛ አይደል ቲክ ቶክ ላይ ይሰራል
Koy gen betoche yenan beso gezuna gelagelut be ewnet Zena aregachehun,Selam le Ethiopia
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ አይ ባሻ አሳቁኝ የበዜን ወዝዋዜ ተጋሩ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😁😁😆😆
የመጀመርያ ማፊ ጥሩ ነበረች ❤️የኣሁን ማፊ እጭ 🥱
ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ!! ቤቶች በወቅታዊ እና ትክክለኛ መልክት ነዉ የሚያስተላልፉት ከድሮ ጀምሮ።
Woww woww
Dansaadha. Continue more.....ዘሩ አንድ አጭር ድራማ በ Afaan oromoo ብትሰራ እድሜክ ይጨምራል
Endmamer bekenenet ehita
ቤቶች ማየት ተዉክ እኮ እንዴት ናችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ 😘
Endmamer bekenenet ehita bekenenet
ቤቶች የሰደቶኞ የደሰታምጫ 💓💓💓💓
የኔ ምርጫ ቤቶችየ ለማፊ ለና ለበዜ ለይበቃል ህልማቸው ከተሳካ የኑሮ ውድነቱ ይጠፋል ስላቹ ማነው እንደኔ ለመግባ አስቦ ኑሮ ውድነቱ ያስፈራው ክክክክ
Endmamer bekenenet
ሁሌም ምርጦች የዛሬው ግን ከሁልም ይበልጣል የሚማር ቢገኝ አስተማሪም ነው እናመሰግናለን በርቱልን
መፊ አታምርም ያድሮወ ትምጣ ምትሉ
ቤቶችዬ ነፍስ ናቸው እኮ🔥🔥🔥 ስታዝነኑኝ ጥግ ድረስ ነው። እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
ሰላም ሳንኬት ሲኒማዎች ነን በቅርቡ አሪፍ አሪፍ አማረኛ ፊልሞችን መልቀቅ እንጀምራለን እናንተ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ መሆናችሁን አሳዩን
@Sanket cinemaS
ሁሉም እንዴ ባዜ 😛ቢያስብ ኢትዮጵያ የትበደረሰች ♥️
ክክክክክክክክ
ከናተ እኔ ብዙተምሪ አለሁ ፈጣሪ ይጠብቃቸሁ
ውድ የአገሬ የወገኔ ድንቅ ልጆች እምዬ አገሬን ሰላምዋን ያምጣልን
ቢቶች ሁልጊዜ ኑሩልን❤❤
አዛሉ ስታምሪ በወጣትነሽ እንዴት ታምሪ ይሆን አከብርሻለሁ እድሜ ይስጥሽ ሁላችሁም ታምራላችሁ ።መንጠቆ ጥላሁን ፣ደበሽ የሲኒማ እራስ እወዳችሆለሁ።
የዛሬው ለየት ያለ ነው ያልነካካችሁት የለም ዋው ቤቶች አንደኛ
ቤቶችዬ በጣም የምወዳችሁ ቤተሰብ ናችሁ ዛሬ ግን የሆነ ነገር ልበላችሁ ማፊን ወክለሽ የምሰሪው እህቴ የማህተቧን ነገር አስቢበት ልብሳችንን እንቀያይራለን ግን ማህተብ ስፈልጉ የምታወጡት ስትፈልጉ የምታረጉት አይደለም ይህ ያብዛኞቻችሁ ተዋቂነን ባይ ተግባር ነው የነገሮች መጀመሪያ እግዚአብሔር ነው ስለዚህ ለምታረጉት ነገር እያስተዋላችሁ ሰላም ለሐገራችን ሰላምን ያምጣልን💚💛❤🙏🙏🙏
የዛሬው በጣም ደስ ይላል ❤️🧡💛💚💙💜❣️💕💞💓💗💖💝
ኧረ ሜላት የት ጠፋች🙄❤❤
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ👩❤️💋👩💋
እሷም ወታ ይሆናል
ይሄ ድራማ አለ እስካሁን ድረስ ይገርማል😊😊
Endmamer bekenenet
በእውነት እኔም አይቼው አላቅም ዛሬ ነው ያየሁት
የት ነበራችሁ ለመሆኑ እናተ አላችሁ🤣🤣🤣
@@እመቤትየደሴዋ እኮ😅😅😅😅
ማፊ እና ይበቃል የሌሉበት አይመስጥም
እንኳን ሠላም መጣችሁ የሳቄ ምንጭ እኮናቹሕ በዜ እና እኔ የሚያመሣሥለን ነገር አለ 🤣🤣🤣
የኔ ቤተሰቦች ውይ ማማራችሁ ግንማነው እንደኔ ደቂቃው ያነሰው😒😒😒♥️♥️♥️♥️
የማይመለስ 600 አላለም አየ በዜዋ 🤣🤣🤣🤣🤣
Endmamer bekenenet ehita
😂😂😂😂
ቤቶች 👌💚💛❤️
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ 👩❤️💋👩💋
@@selamtube1319 እሺ 🏃♀️
ቤቶች ወዳችሇለሁ ደሲላል😘😘😘😘😘💝💝
Ashuy sewodeh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
አሪፍ እየሆናችሁ ነው ቀጥሉበት
ቤቶች ሚበል ነረ ድሮ ሚርጥ ድረማ ዬለም አሁንማ
ከምወደው የቲቪ ድራማ ቤቶች ሱሴ
ሳድች ነኝ እዴ ውይ ባሻ ምርጥስው ሁላችሁንም እውዳችሀጘለሁ
Wow, finally, bezena shashe tebaberu.
ውድ እህቶች ኑ ቁርአንን አብረን እንቅራ
ኧረ ወይኔ ዛሬስ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂
ጠክሩልን ወዶቼ
እንኳን ደና መጣቹ ቤተሰቦቼ
እንኳን በሰላም መጣችሁ
መፊ ተልከሰከሰች 😂😂
አረ እርስቴን እና አሜንዬን የበላ ጅብ አልጮኽም አለ ዬት ጠፉ ❤❤❤❤
በዝዬ ማህተብክ 🤙👌👌👌👌
አረማፊናፈቀችኝ።የኔቆጆሥታወራ።ሢያምርባትእኮ
አዲሷ አልተመቸችሽም 😁😁😁?
Betoche arife nachu orthodox mahetebachewen sayawelku new meserut ende lelaw derama aydelem ketelubet melikam senbet
ስወዳችሁ ❤❤❤እኮ 💝ዉቦች ❤❤❤❤
Bezaby😁😁😁😁😁😄😄😄😄
እርስቴ እና አሜን ጠፉ😍
ናየየኔዉወንድምበጣምነዉየምወድህህህህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እውነትም ዘሩ ቀለጠ ነው ።
የዛሬውስ በርቱልን እናመሰግናለን
Ashuy I love you more 💘❤❤❤❤❤💕💕💕💔💔💔
ማፍና ርዕስቴ የሌሉበት ቦታ አያምርም
እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦቼ አዛልዬ ስወድሽ እኮ አቤት ልብሶችሽ
Endmamer bekenenet ehita
ኢትዮጵያ አገራችንን አላህ ይጠብቅል
ሀገር ቤት የምትሄዱ ልጅ አድስ አበባ ድረስ ይዞ እሚሄድ ካለ ፃፉልኝ በፈጠራቹህ ሳውድ ነው ያለነው ተፍትሽ በጣም በዝቷል ልጁ የወድሜ ልጅ ነው
Awo allaa
ጅዳ ነኝ
I love all betoch comedy
💜💜💜ቤቶችየ
ክክክክክክክክክ እረ ጋሽ ዘሩ በዛብህ ቴራፒ ገብቶ ጀንተል ሆኖ ማየት የናፈቀኝ።
😍😍😍😍❤❤❤ውድድድድዶ
😘😘😘🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍ቤቶችየ
ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ነብዩ መሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ በመልካም መሆን መታደል ነው የህሌናም እረፍት የሰላም በር መልካም መሆን ነው አሏህ ከመልካሞች ያድርገን ያረብብ
ዋውውውውውው ደስሲል
እንኩዋን መጣችሁ ቤቶች
ደምሪኝ በቅንነት
Endmamer bekenenet ehita
ሰላም መገኖቼ በመላው የአልም ዳርቻ ያላችሁ ኢትዮጵያዊያን ሰላማችሁ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እስኪ ዱአ ፀሎት አድርጉልኝ ዉገኖቼ😭🤲🤲🤲👈
ሰወዳችሁ ሱሰቼ 💓💓💓
ይበቃል ክሰል ያራግብ ይመስል አራግቦ ጨረሳትክክክክ
mafie and yebie endetendasdesatachun ❤❤❤
ክክክክክክክ ባሻ አሳቅኝ
Wayine motiku basaqi 😂😂😂😂😂
ኤጭ ዋናዋ ማፊ ትምጣ አላውቅችበትም እቺ የማፊን ወክላ የምትጫውትው ሴት ማፊ እራስዋ ትምጣ በቃ
ከምን ጊዜም በላይ በአሁን ሰዓት የቋንቋ መማሪያ ቪዲዎ መጽሃፍት እና ኦዲዮ በዝተዋል። ነገር ግን አስቸጋሪው ጉዳይ እነዚህን የመማሪያ ማቴሪያሎች ተጠቅሞ መረጃውን ወደ አዕምሮ አስገብቶ በቋንቋው ላይ አስፈላጊውን ለውጥ ማምጣት ነው። የኛ ስልጠና የአዕምሮን አሰራር ከግምት ውስጥ ያስገባ ስለሆነ ቀልባችሁን ሰብስባችሁ መረጃውን ወደ አእምሮአችሁ በማስገባት የእንጊሊዘኛ ቋንቋ ክህሎቶን እንዲያዳብሩ ያግዞታል። ስልጠናውን በአካል ወይም ካሉበት ቦታ ሆነው በኦንላይን መከታተል ይችላሉ።
በተጨማሪም የክረምት ስልጠና ለታዳጊዎች እና ለህጻናት ኮንሽየስነስ ፣ ሜሞሪ ፣ ማይንድ ማፒንግ እና ዌብ ዴቨሎፕመንትስልጠና አዘጋጅተናል።
ናትናኤል ሜሞሪ 0911425300
ይህን ሊንክ ተጭነው ይመዝገቡ bit.ly/3GiGzwh
አድራሻ :-ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ ፊት ለፊት ሴፍዌይ ሱፐርማርኬት ያለበት ህንጻ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 507
Enkewn dahin matching batoch
ለአለማት እዝነት የተላኩ ነብይ
ስም: ሙሀመድ ﷺ
✔የአባት ስም አብደላህ
✔የእናት ስም አሚና
✔የትውልድ ቦታ መካ
✔ የሞቱበት ቦታ መዲና
✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12
✔እድሜ 63
✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ
✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25
✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40
የነብያቶችን ታሪክ
ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ
ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይምጡ ባረከላሁ ፊኩም
🍀🍀🇪🇹🇪🇹