Believe or not Betoch drama has come to an end. Its productivity diminishing very very rapidly. The actions has no sense at all. We have enjoyed Betoch 10 years with great love just like a Cosby show. But now it has lost its way. I think it's better to conclude with respect and finalize it. Thanks for the former Crew members.
tiktok.com/@betochcomedyofficial
ወላሂ አድሶቹ ተዋንያን ምርጥ ናቸው ሁሉም ሰው የራሱ ከለር ነው ያለው ግደታ እነዛን መምሰል የለባቸውም ማበረታታት አለባችሁ አለዚያ ዝም በሉ ይስሩበት
ትክክል ነሽ ውዴ
ትከክል ሁሉም የራሱ የሆነ ለዛ አለው እነዚም ጥሩ ናቸው
❤️Enma wedjachew lmot nw
ትክክል ብለሻል
በትክክል
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ሰላም ለእማማ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹😘
ሰዎችዬ ይቤ ማፊ እያላችሁ አታውሩ ሁሉም ተምሮ ነው ትልቅ ታዋቂ የሚሆነው እናም የሚሰራን ካላበረታታን ሁልጊዜም ወደኃላ ቀሪ ነን
ኮመታተሮች ተው አዲስ ገቢዎችን እናበረታታቸው እንጅ የድሮ ማፊ እና ይበቃል ሄድ በቃ ላለፈ ክረምት ቤት አይሰራም 👍
ደምሩኝ👌👍👍
አዲሶቹም ተዋናዮች እኮ ምርጥ ናቸዉ እንዴ ድራማዉ በጣም የቆየ ስለሆነ የቆዩት መዉጣታቸዉ ስለማይቀር አዲሶቹ እናበረታታ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ክክክ እኔም ልተካ እችላለሁ ያልሽ አልመሰለሽም
@@yenunigatu8679 አዎ ለመተወን ብቃት ካለኝ ለምን አልችልም ከተመረጥኩ
@yenunig atu8679
😢😢 😊
እንኳን ለመልአኩ ለቅዱስ ምካኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ ሀገራችን ሰላም ይመልስልን ህዝቦቿንም ሰላም አድርግልኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🌷
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🤲🤲🤲
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
ውድ የቤቶች ቤተኞች ለአብሮነታችሁ እጅግ እያመሰገንን ያሎትን አስተያየት እንዲያጋሩን በአክብሮት እንጋብዞታለን።
እርስቴ የት ነች እሷም ወጣችዴ???
We love so much family 👪 dream ❤
ሁላቹሁንም እወዳቹሀለሁ የቤቶች ቤተሰብ በሙሉ
እኔን የቆጨኝ ነገር ቢኖር የድሮዋ ሞፊ ፊልሞን ሳሰራ መውጣቶ
ተወዳጅ ተተካ እ ድማሙ የት ደረሰ መልስ እጠብቃለሁ😊
ወይኔ የማክዳ እርጋታ የፍቅር ንግግር የተለየ ይሆንብኛል በእውነት ሁሌ አዲስ በተረፈ በጣም ታምራላችሁ ሁላችሁም ፈጣሪ ይባርካችሁ
ደምሩኝ
ቤቶችዬ ካየኋችሁ ቆየሁ ተዋናዮቹ ተቀይረዋል የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሊቀመላአኩ ቅዱስሚካኤል አመታዊም ወርሀዊም ባአል አደረሣችሁ ሰኔ12❤
ውድ የቤቶች ድራማ ቤተሰቦች
የማፊን ገጸባህርይ ትጫወት የነበረችው ገሊላ ርእሶም ባልታወቀ ምክንያት ድራማው ላይ ላለመሳተፍ በመወሰኗ በቦታዋ ማስታወቂያ አውጥተን ተወዳድራ ያሽነፈችውን መቆየት ካሳዬን ተክተናል::
እንደሚታወቀው ደግሞ የይበቃልን ገጸባህርይ ይጫወት የነበረው አሸናፊ ማህሌት በግሉ ለመስራት ወስኖ ባቀረበው የስንብት ጥያቄ መሰረት ከ አንድ አመት በፊት በክብር ሸኝተነዋል::
በስፍራውም ላይ የተዋናይ ውድድር ተካሂዶ በህዝቡና በሌሎች ባለድርሻ አካላት ምርጫ ተወዳጅ ቤኩማ ተተክቷል:: የሽኝቱን ፕሮግራም ማየት የምትፈልጉ ከታች ያለውን ሊንክ ተጫኑ:: 👇👇👇👇
Betoch | የአሸናፊ ማህሌት (ይበቃል) የአሸኛኘት ፕሮግራም
ua-cam.com/video/Fj810-e_aS0/v-deo.html
ቤቶች! የናንተው የቤተሰብ ድራማ::
ዛሬ ልደቴ ነዉ በአንድ ሰብስክራይብ እንኳን ተወለድሽ በሉኝ
Happy Birthday 🎈🎈🎈🎈🎈
@@BetochComedy7 አመሰግናለሁ ቤቶችዬ🙏💛
ቤቶች በክፉም በደጉም የህዝቡን ስሜት ስለምትረዱ እናመሰግናል በተለይ ስደተኞችን
በጣም ሰብ አርጊኝ
አድስ ተዋናይ ሲመረጥ ወላሒ ተወዳጅ ቤኩማንና የማፊን ቦታ የተካችውን ልጅ ሁሌ ድምፅ እሰጥ ነበር ምርጫየም ነበሩ በምርጫዬ ኮርቻለው በጣም ጎበዞችና ድንቅ ችሎታ ያላቸው ልጆች ናቸው ከምር እናመሠግናለን ቤቶችዬ
እኔም ምርጫየ ነበር ደስ ብሎኛል ጎበዝ ነው እዳዲስ አይደለም
አንዱ ሲሄድ ሌላ ይትካል እዲሶቹንም ሳናመሰግን አናልፍም ጎበዝ በርቱ ማለትን እንወቅበት አመሰግናለሁ ።
እነዚሕን ሁለቱን አዲሶች እወዳቸዋለው በርቱ
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች ቅዳሜን እኮ በጉጉት ነው የምጠብቃት
ደምሩኝ😍
አልቆባችሃል የድሮወቹ ይቤ እና ሞልቃቃዋ ማፊ አስቂኙ ቤቶች ናፈቀኝ ሳቅ ድሮ ቀር::
በነገራችን ላይ እንደ ቀድሞው የምንጓጓለት ቤቶች ከቀረ ቆየ፡፡
በብርቅየዎቹ የድሮ አባላት የተሰሩትን የመጀመሪያዎቹን ምዕራፎች እያየሁ ነው የምጽናናው፡፡ 😥
ውድ የቤቶች ድራማ ቤተሰቦች
የማፊን ገጸባህርይ ትጫወት የነበረችው ገሊላ ርእሶም ባልታወቀ ምክንያት ድራማው ላይ ላለመሳተፍ በመወሰኗ በቦታዋ ማስታወቂያ አውጥተን ተወዳድራ ያሽነፈችውን መቆየት ካሳዬን ተክተናል::
እንደሚታወቀው ደግሞ የይበቃልን ገጸባህርይ ይጫወት የነበረው አሸናፊ ማህሌት በግሉ ለመስራት ወስኖ ባቀረበው የስንብት ጥያቄ መሰረት ከ አንድ አመት በፊት በክብር ሸኝተነዋል::
በስፍራውም ላይ የተዋናይ ውድድር ተካሂዶ በህዝቡና በሌሎች ባለድርሻ አካላት ምርጫ ተወዳጅ ቤኩማ ተተክቷል:: የሽኝቱን ፕሮግራም ማየት የምትፈልጉ ከታች ያለውን ሊንክ ተጫኑ:: 👇👇👇👇
Betoch | የአሸናፊ ማህሌት (ይበቃል) የአሸኛኘት ፕሮግራም
ua-cam.com/video/Fj810-e_aS0/v-deo.html
ቤቶች! የናንተው የቤተሰብ ድራማ::
kewededachu temeliketut enesum sileseru new yetelemedut adadisochim edl maggnet alebachew yemidenk chilota alachew adadisochim
@@BetochComedy7 እረ አደስ ገቢዎቹም በጣም ምርጥ ተዋናይ ናቸዉ በጣም ይችላሉ ግን እርስቴና እከየ የትገቡ እነሱ እዳይወጡብን 😘😘😘💖💖💖
ውድ የቤቶች ድራማ ቤተሰቦች
የማፊን ገጸባህርይ ትጫወት የነበረችው ገሊላ ርእሶም ባልታወቀ ምክንያት ድራማው ላይ ላለመሳተፍ በመወሰኗ በቦታዋ ማስታወቂያ አውጥተን ተወዳድራ ያሽነፈችውን መቆየት ካሳዬን ተክተናል::
እንደሚታወቀው ደግሞ የይበቃልን ገጸባህርይ ይጫወት የነበረው አሸናፊ ማህሌት በግሉ ለመስራት ወስኖ ባቀረበው የስንብት ጥያቄ መሰረት ከ አንድ አመት በፊት በክብር ሸኝተነዋል::
በስፍራውም ላይ የተዋናይ ውድድር ተካሂዶ በህዝቡና በሌሎች ባለድርሻ አካላት ምርጫ ተወዳጅ ቤኩማ ተተክቷል:: የሽኝቱን ፕሮግራም ማየት የምትፈልጉ ከታች ያለውን ሊንክ ተጫኑ:: 👇👇👇👇
Betoch | የአሸናፊ ማህሌት (ይበቃል) የአሸኛኘት ፕሮግራም
ua-cam.com/video/Fj810-e_aS0/v-deo.html
ቤቶች! የናንተው የቤተሰብ ድራማ::
እሺ እርስቴ/ሜላትስ የት ጠፍታ ነው 🤔
ሜላት ጠፍታለች በሠላምነው
Kkkkkkkkkkkkkk
እውነት ሜላት የት ጠፋች የለመድናቸው ተዋንያኖች ሲወጡ ለማየት የነበረኝ ጉጉት በጣም ቀነሰብ ከአሸናፊ ማህሌት ጀምሮ
ጥልሽ ስላልቻለች ነው የተወችው እሺ ማፊስ ለምን እንደወጣች ግልፅ አርጉልን
እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን እና ሳቃችን የውነት ይሁን!!
አሜን ፫ ደምሩኝ
ዋዉ በጣም አስተማሪ ነዉ😍😍ይቤን የተካኸዉ ልጅ በጣም እየተወንክ ነዉ በርታ ድምፅክ እራሱ ወደሱ እየቀረበ ነዉ በርታልን😍እኔ የምለዉ እርስቴና አሜን ተቀነጠሱ በቃ🤔
ደምሩኝ
ለህፃን ማርቆን ዱአ እናድርግ ለቤተሠቦቹም ጭምር አንድ ነገር አግኝተው ልባቸው እረፍት ያገኝ ዘንድ በዱአ በፀሎት እናስባቸው
Betam allahe yasegegawe...
ማናት ምን ሆናነዉ 😳😳😳
መቸም ቢሆን እንደማፊና ይበቃል ስርቶ የሚያሳየን የለም ማፊና ይበቃል ነበሩ የቤቶቹ ድምቀቶች
አዳዲስ ተዋንያኖች እናበረታታ።
@@BetochComedy7 ግን ገልላ ለምንዲነዉ የወጣችዉ እኔ አልገባኚም? እነዚህም ግን ጎበዞች ናቸዉ
@@tesgatekayu9201 አሬ እርስቴም አትታይም እሷዋም ወታ እንዳይሆን
@@BetochComedy7 ገሽ ዘሩ መልሱልኝ የገልላን ነገር
ጎበዞች ናቸው በእርሳቼው
ግን ማፊ ና እበቃል የእንቅስቃሴቻው ይላያል😄😅😆😆
ውድ የቤቶች ድራማ ቤተሰቦች
የማፊን ገጸባህርይ ትጫወት የነበረችው ገሊላ ርእሶም ባልታወቀ ምክንያት ድራማው ላይ ላለመሳተፍ በመወሰኗ በቦታዋ ማስታወቂያ አውጥተን ተወዳድራ ያሽነፈችውን መቆየት ካሳዬን ተክተናል::
እንደሚታወቀው ደግሞ የይበቃልን ገጸባህርይ ይጫወት የነበረው አሸናፊ ማህሌት በግሉ ለመስራት ወስኖ ባቀረበው የስንብት ጥያቄ መሰረት ከ አንድ አመት በፊት በክብር ሸኝተነዋል::
በስፍራውም ላይ የተዋናይ ውድድር ተካሂዶ በህዝቡና በሌሎች ባለድርሻ አካላት ምርጫ ተወዳጅ ቤኩማ ተተክቷል:: የሽኝቱን ፕሮግራም ማየት የምትፈልጉ ከታች ያለውን ሊንክ ተጫኑ:: 👇👇👇👇
Betoch | የአሸናፊ ማህሌት (ይበቃል) የአሸኛኘት ፕሮግራም
ua-cam.com/video/Fj810-e_aS0/v-deo.html
ቤቶች! የናንተው የቤተሰብ ድራማ::
ቤቶች ዲራማ ማየት ያስደስተኛል በፊት በቴሌቪዥን እከታተል ነበር አሁን ግን ትቻለሁ ለምን ብባል ማስታወቂያ ይበዛል ከዲራማው ይልቅ ማስታወቃያው ይበዛል
ይህ የኔ አስተያይት ብቻ ሳይሆን የብዙዎች አስተያዬት ነው
ክክክ ለነሱ ከቴሌብዥኑ ይሄ አይጠቅማቸውም እንዴ በርቺ ሁለተኛ በቲቪ እንዳታዪ በዚህ እዪ እሺ
አዲሶቹ ማፊና ይቤ በጣም ጎበዝ ናቸው ሳሮን ግን ይቀርሻል በተረፈ በርቱ ቤቶችዬ❤❤❤👌👌👌👍
አሠላምአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የኢትዮጲያልጆች በስደትምሆነ በሀገር ያላችሁ የአላህሰላምታ ሁሌአይለያችሁ አላህ ሀገራችንን ሰላምያድርግልን እኳንበሰላምመጣችሁ ቤቶችየ
ስወዳችሁ በጣም ጥሩ ነው በርቱልን ብዙ እየተማርን በት ነው ምርጥ ቤተስብ አሜን እና እርስቴየ የሉም ተቀነሱ እንዴ
ኮሜታተሮች፣አትቀባጥሩ፣ሁሉም፣የራሱ፣የሆነ፣ተሰጦ፣አለው፣እነዚህም፣፣፣ጎበዞች፣ናቸው፣፣ተወዳጅ፣ማሩ፣ምርጥ፣ስራነው
ሰላም ለናንቴ ይሁን እንኳን አደረሳቹ ለቅዱሰ ሚክያኤል አመታዊ ክብረ ባዐል የተዋህዶ እናት አባቶች እህት ወንደሞቼ መልካም ባዐል
አሜን
በጣም ቆጆ ነው ምርጦችዬ በርቱልን👍
ሰብ አርጉኝ
ውድ የቤቶች ዩትዮብ ቤተሰቦች የነብያችን ሶለሏሂ ዓለይሂ ወሰለም ኡመቶች ድናችንን እንወቅ !እንማማር! የነብያችንን እና የሶሃባዎችን ታሪክ ለማወቅ ይፈልጋሉ? ፕሮፋይላችንን በመጫን ቻናላችንን ይቀላቀሉ
ነይ ቤተሰብ እንሁን
@@engdaget12 እሽ
እሽ💓💓
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቦ በቃ አስር ጊዜ ማፊን እና ይቤን አትበሉ አዳዲሶቹም ጎበዞች ናቸዉ እናበረታታቸዉ ያለ በለዚያ በሰዉ ሞራል ላይ አትረማመዱ እነሱ ተመልከቱን አላሉም ስንት ተመልካች አላቸዉ
ወይ ቤቶች በጣም ደስ ይላል እውነት ነው አንዳንድ ሰፕራይዝ ለአደጋ ያጋልጣል እንዲሁንም ለደስታ ይሰጣሉ እናመሰግናለን በርቱ ❤️
ለአለማት እዝነት የተላኩ ነብይ
ስም: ሙሀመድ ﷺ
✔የአባት ስም አብደላህ
✔የእናት ስም አሚና
✔የትውልድ ቦታ መካ
✔ የሞቱበት ቦታ መዲና
✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12
✔እድሜ 63
✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ
✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25
✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40
የነብያቶችን ታሪክ
ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ
አስተማሪ ሺደዎችን ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉ ባረከላሁ ፊኩም
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ማፊን ለምጄ እቺን ልጅ መልመድ ፈተና ሆነብኝኮ ይቤስ በፊትም አውቀዋለው ብዙም አልተራራቁም። ቤቶች ግን ለቀቅ እያለነው
ሰላም ውድ ያገር ልጅ በሙሉ በያለንበት ሰላም ፍቅር አላህ ይስጠን ሁሉም ሰው አድን ዘር መርጦ ባለተፈጠረበት አተ ቢሄርህ ይህ ነው የኒ ይህነው ይበልጣል ያሳል እያለን ወገንተወገን ተምንከፋፍል አላህ ይጠብቀን ግዜን ለቁም ነገር እናውለው ሰላምና ፍቅር ላገራቺን
እንኳን በደና መጣቹ ቤቶች ምርጦች ለሀገራች ሰላም ያምጣልን ብቻ
እዲሶቹ ተዋንያን በጣም ጎበዞች ናችሁ በርቱልን።
የሚሰራሰው ከማበረታት አይዞህ ከማለት እልቁንም ማጣጣልን ነው የሚያስቀድመው ጎበዞች ናቸው የሞትንና የሄድን አጋሽ ህዝብ ቲሱሩ አበረታቱ
ሳሮንየ ምርጥ ልጅ:: አስለቀስሽ አይደል ይቤ ቆይ ይጠብቅ እንስራለታለን::
እርስቴም ወጣች ማለት ነው ይገርማል በፊት ቅዳሜ እስከሚደርስ እቸኩል ነበር አሁን ግን ባጋጣሚ ከመጣልኝ ነው የማየው ያንን ያህል አመት ለምደናቸው አሁን አድሶችን መልመድ አልቻልኩም
በሂደት እለምደው ይሆን
የይቤ ሚስት እውነተኛዋን ብታደርጓት አሪፍ ነው ይቺ ትንሽ ይቀራታል
አዲሶቹን አለማድነቅ አይቻልም የምር ጎበዝ ናቸዉ በርቱ 👌👌
ተቀየሩ ቅር ብሎኛል የስንት አመት ቤተሰብ
ይሄ ድራማ ባሻና ደላላው ባይኖሩበት ኖሮ ፈርሶ ነበር ማፊና ይቤ አለመኖራቸው የቤቶች ድራማ አንደኛው ምሰሶ እንደተቆረጠ ነው የሚቆጠረው ሁለተኛዎቹ ግን ባሻና ደላላው መኖራቸው ነፍስ ዘርቶበታል 👌👌👌👌
ስምህ አዲስ ህይወት ኮመንትህ የድሮ አዲስ የገቡትን ማበረታታት ብንለምድ ትልቅ ደረጃ ይደርሳሉ
እኮንአደረሣችሁ የተዋህዶሌጆች።ነገበቅዱሥሜካኤልበለተቀኑ ነውየተወለድኩት ልደቴነው🎂🎂🍰🍰
ቤቶች ጥሌ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
ወይኔ የዛሬው ደግሞ የተለየ ነዉ ይቤ እንዴት እንዳሳከኝ በተለይ ኬኳ በጣም ነዉ ዘና የምታደርገው !!!
ወዉ ልጁ እንደ ዪቤ ሰርቶታል አናጋጋሩ ረሱ ጎበዝ ናው
በርቱ ቤቶች ሰላም ለኢትዮጵያ💕🇪🇹
ግንእርስቴ የትገባች ሲቀጥል ምርጥ ነው በርቱ🥰🥰👍🏻👍🏻
አወ ጠፍታለት ደግሞ ይሷም ልተዉዉ እንዳይሆንጅ😒
Betoch enkuwan be selam metachu tamralachu betam arife new bertu selamachu bezet yebale tebarku
ይቤ የሞባይሉ ስርቆት አገላለፅህ ተመቸኝ ቤቶች በርቱልን
ቤቶች እንግዲህ ደሜን አታፍሉት እርሥቲን ከገባችበት ገብታቹህ አምጦት ብርም ካነሳት ይጨመርላት አሜንስ የት ናት እከስ ሊገባስለሆነነው 😂😂😂
ክክክክክክክክ ይሻላል
ይሄ ድራማ ገና ዛሬ ድራማ ድራማ መሠለኝ በፊት ግን ቤተሠብ ነበር የሚመስለኝ
አሜን አሹ እርስቴ ቢኖሩ የበለጠ ያምር ነበር
ሰላም ለሀገራችን ቤቶችየ በጣምነው የምወዳችሁ💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አዲሶቹ በርቱ ጎበዝ ናቸው
አዲስ ተዋናይ እናበረታታ ይልመድብን
አዳድሶቹ ልጆች ድንቅ ናቸው::
ይበቃና መፊ መቸም አይገኝም ቢቻ አሪፍ ነው
ክክክክክ የድሮ የጠዋቷ ሻሽዬ አንቺና በዜ ብቻ ቀራቹ ሌሎቹ ሹልክ ሹልክ እያሉ ወጡ ሻሽዬ አንቲ በርቺ
አዛልዬ ዘሩየ በእዉነት በጣም ነዉ የምወዳችሁ ❤❤❤❤ ሌሎቹንም እወዳቸሆለሁ 😘😘😘😘😘 አድስ ገቢዎቹ በጣም ትችላላችሁ በርቱ
የዛሬው፣ለየት፣ይላል፣ምርጥ፣ስራ፣ቤቶችዬ፣፣አይዟችሁ፣ጠክሩ
ሠላም እዴትነችሁ የመዳም ቅመሞች ዞሬተቀድማችሃል
Betoch enkuan dehna metachhu Selam fkr andnet le Ethiopia yhun besdet yemtnoru ehtoche fetari beselam lehagerachn yabkan🇪🇹 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እኳን ደህና መጣችሁ አድሶቹ ተዋኒያኖች ጎበዝናቸዉ በርቱ
ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ በርቱ ደስ ይላል በጣም በርቱ 😍😍😍😍👍👍
አህለን ቤቶች አሪፍስራነው በርቱ
ቤትች በጣምነዉ የመወዳችሁ ሀልጌዜም ቀጥሉበት
ዛሬ.ለመጀመርያግዜ.11. ነኝ.በሉየመዳም.ቅመሞችየ.ገባገባበሉ.ስወዳቹኮ.ሰላማችሁ.እደምርድ.አሸዋይብዛላቹ
ዎዉ በጣም ያዝናናል በርቱልን
ዛሬ ደሞ በአድሰ ነው ማሻ አላህ ጠከሩ💐💐😂😂😂
በርቱልን ቤቶች የሁልጊዜም ምርጥ 👏👏🥰🥰🥰 አዳዲሶቹም ጎበዞች 👍 እርስቴ የት ሄደች ? እሷም ወጣች ዴ ? 🤔
ደምሩኝ😍😍😍
የት ሄደች
መቆየት/ ማፊ ጎበዝ በርቺ የኔ ትንሽዬዋ እህት!
ትልቅ ትምህርት ነው እናመሠግናለን 🥰🥰🥰🥰
ሰብ አርጉኝ
ሰላማቹህ ይብዛየሀገሬ ልጆች ቤቶች እንደኔ የምትወዱት እርስቴ ግን የትሄደች
ማፊንና ይቤን መቸም ቢሆን ማንም አይተካቸውም መቸም
😳 ayi seferayz 🤣🤣🤣🤣 desi silu asekim timirtim new yimechachu beto chiyeee 💝💝💝🙏
ዌል ቤቶችዬ ሠላም ለእምዬ ሀገራችን ሠብሥክራይብ አርጉኝ ወላሂ በመጨረሻ የኢቤ ካራክተር ቀላል አላሣቀኝም ሀሀሀሀሀ
አዲሶቹ ልጆች 👏👏👏💘ጎበዞች
ሰብ አርጊኝ👌👍👍
ወይኔ ይበቃል እና ማፊ እዴት እደናፈቁኚ
ትክክለኛውን ይቤን እና ትክክለኛዋን ማፊን ናፍቄ ልሞት ነው!!!!!!!
አዲሶቹ ልጆች ከምር ይችላሉ በርቱ ብለናል!!
እርስቴ ቅመሟን ከየትም አምጣ አቶ ዘሩ ሞላ
እናት እኮ አለም ናት እማማአዛሉ ለይቤ ያላት ውዴታ እናት ልጇ ምንም ቢሆን ገበና ሸፋኝ መሆኗን እንማርበታለን
የምር የይቤን ካራክተር የያዘው ልጅ ❤❤❤👌አንደኛ 👌ትችላለህ
12ኛ ነኝ ቤቶችየ እንኳን ሰላም መጣችሁ
ቤቶች ድራማ የበፊቶቹ ተዋናይ ብኑሩ ኖሮ በጣም አሪፍ ነበር የአሁን በጣም ያሰጠላል
አዳዲስ ተዋንያኖች እናበረታታ።🙏🙏
ውድ የቤቶች ድራማ ቤተሰቦች
የማፊን ገጸባህርይ ትጫወት የነበረችው ገሊላ ርእሶም ባልታወቀ ምክንያት ድራማው ላይ ላለመሳተፍ በመወሰኗ በቦታዋ ማስታወቂያ አውጥተን ተወዳድራ ያሽነፈችውን መቆየት ካሳዬን ተክተናል::
እንደሚታወቀው ደግሞ የይበቃልን ገጸባህርይ ይጫወት የነበረው አሸናፊ ማህሌት በግሉ ለመስራት ወስኖ ባቀረበው የስንብት ጥያቄ መሰረት ከ አንድ አመት በፊት በክብር ሸኝተነዋል::
በስፍራውም ላይ የተዋናይ ውድድር ተካሂዶ በህዝቡና በሌሎች ባለድርሻ አካላት ምርጫ ተወዳጅ ቤኩማ ተተክቷል:: የሽኝቱን ፕሮግራም ማየት የምትፈልጉ ከታች ያለውን ሊንክ ተጫኑ:: 👇👇👇👇
Betoch | የአሸናፊ ማህሌት (ይበቃል) የአሸኛኘት ፕሮግራም
ua-cam.com/video/Fj810-e_aS0/v-deo.html
ቤቶች! የናንተው የቤተሰብ ድራማ::
@@BetochComedy7 እሺ እናመሰግናለን በርቱ
Ye ybekal 2 teghna lij siweled zema yaredn aseruat ebakachehu betam dink testo alat
ውይ ቤቱ ጭር ብሎ የለ እዴ ወይኔ ሀፊስ እሺ እርስቴን እና ጣፋጭን አምጡልን እዴ ባዴ ጨር የምር የናተ ውበት እራሱ ጠፍቷል የዘሩና የአዛሉ ውበት በነማፊ እርስቴ ይበቃል በነሱ ነበር ኡፍ መብሸቅ
Believe or not Betoch drama has come to an end. Its productivity diminishing very very rapidly. The actions has no sense at all. We have enjoyed Betoch 10 years with great love just like a Cosby show. But now it has lost its way. I think it's better to conclude with respect and finalize it. Thanks for the former Crew members.
Agree with you.. Best comment..
እርስቴ የት ሄደች በቃ የቤቶች ልጆች ቀስ ሹልክ እያሉ ይጠፋሁ እረ ሼ ከለ ጋሽ ዘሩ
አረ በፈጣሪ እርስትዬም ለቀቀች እንዴ ምን ሆናነው በጌታ🙄❤❤
ወይኔ ቤቶችይ የበፊኞቹ ናፈቁኚ
ምርጦችዬ እንኳን ደህና መጣቹ
የቤቶች አድማቂ እርስቴ አሜን አሹ ማፊ የሉም
Betoch hulem arif nachihu ❤️
ቤቶችየ እንኳን ደህና መጣችሁ የምንወዳችሁ
የማፊን ቦታ የተካችው ጎበዝ ነች የይበልጣል ግን አልቻለም
Betoch ahun tureta betiwetu arif new because kartaw teftobachuwal 😀
ሰላምእንኳንደህናመጣችሁ ✋✋✋✋🌹🌹🌹😘😘😘😘
ድንቄም ሰርፕራይዝ 😂😂😂😂😂
ቤቶችዬ ቤተሰብ ናቸው 💕💕💕💕