በሁለቱ ብቻ አንድ አፍታ ልውጥ ያረጋል በተለይ እንቅልፍ ካልተኛን ቆዳችን ይጎሳቆላል// Easy Natural Skin Care

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 90

  • @VeinTadie
    @VeinTadie 21 годину тому +7

    ኤልሲዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኛ አሳቢ እንዴት ነሽ ሁሉ መልካም ነው ሁሌም ለኛ ብለሽ አስበሽ ተዘጋጅተሽ ዋጋ ከፍለሽ ስለምትመጪ ክብረት ይስጥልን የዛሬው ደግሞ ለየት ያለ እንደሚሆን ባለሙሉ ተስፋ ነኝ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይስጥልን ብድራቱን ይክፈልልኝ እድሜና ጤና ይስጥሽ የሰሩ እጆችሽ ይባርኩ ዘርሽን እንደ ምድር አሸዋ ይባዛው ከክፉ ይጠብቅሽ በመውጣት በመግባትሽ በስራሽ በህይወት በቤተሰብሽ ባንቺ በሆነው ነገር ሁሉ የእግዚአብሔር አብሮነት አይለይሽ በርቺልኝ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን መልካም ጊዜ

  • @marysam9193
    @marysam9193 9 годин тому

    ኤልስየ የሰዉ ህይወት ነዉ እየቀየርሽ ያለሽዉ አንዳንች አይነቶችን እንቁወች ያብዛልን እኔም የተወሰነ ነገሮችን እየተጠቀምኩ ነዉ ገና ሁሉንም ነገሮችሽን ማለቴ በቆዳም በጤናም በኩል የምጠቀምባቸዉ ነገሮች አሉ ገና 15 ቀኔ ነዉ ሁሉንም ከጀመርኩ ከዉጤት በኃላ ሁሉንም ግልጽ አደርገዋለሁ የወኩሽም ገና አሁን ነዉ ወር እንኳ አልሞላኝም ኤልሲ ኑሪልን ዘላለም !!!

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  21 хвилина тому

      የኔ ደግ አሜን ተባረኪ እኔም ስላወኩሽ ደስ ብሎኛል በርቺ እሺ

  • @rahelasfaw4470
    @rahelasfaw4470 15 годин тому +1

    እናመሰግናለን ኤልሲ!

  • @mekidesdinku8402
    @mekidesdinku8402 11 годин тому

    ኤልሲ ግን ምን አይነት የተባረክሽ ሰው ነሽ ግን?እኔ እንዳንቺ አይነት ግልፅ የዋህ ሰው አይቼ አላቅም ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ እረጅም እድሜ ይስጥሽ በጣም በጣም እጅግ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ ተባረኪልኝ❤❤ወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  22 хвилини тому

      አሜን የኔ ደግ አመሰግናለሁ

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 18 годин тому +1

    ኤልሲ ተባረኪ ለኔ አይነት ሰነፍ የሚሆን ቀላል treatment ነው የምታሳይን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emiMulu3610
    @emiMulu3610 2 години тому

    አመሰግናለሁ የኔ እህት ተባረኪ ❤🌷🌷

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  19 хвилин тому

      አሜን የኔ ደግ ተባረኪ

  • @GermaFetene
    @GermaFetene 17 годин тому +1

    የኔ ልበቀና አንቺና ቤተሰቦችሽ ሳቃቹ ይብዛ ለዘላለም ፈጣሪ ያሰብሺውን ሁሉ አያጉድልብሽ አመት እሱ ይሙላልሽ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክልሽ ዘመንሽ ሁሉ በሳቅሽ ይለቅ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  12 годин тому

      አሜን የኔ ደግ በጣም አመሰግናለሁ

  • @simegnkefelegn208
    @simegnkefelegn208 19 годин тому +1

    Elsiye enquan dehna metash yasayeshin wehid betam des yemil nw enamesegenalen !!! Elsiye sunscreen megezat aqem yelelen min enteqem sunscreenun bemin entekaw thanks❤❤❤❤❤❤

  • @AbebaTirukelem
    @AbebaTirukelem Годину тому

    ሰላም ኤልሰዬ የእኔ ዉድ እንኳን ደህና መጣሸ ተባረኪልኝ❤❤❤😘😘😘

  • @bekhitamerke2938
    @bekhitamerke2938 14 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Jebena9797
    @Jebena9797 19 годин тому

    Hi Elsiye,good morning my sister
    Egueziyabeher yebarekesh

  • @VeinTadie
    @VeinTadie 19 годин тому +3

    እጅግ እጅግ አናመሰግንሻለን አንቺ የተባረክሽ የኛ መድኃኒት ነሽ እግዚአብሔር አንቺን ስለሰጠን ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁን ይዛሬው ይለያል ሁሌም በልዩነት ስለምትመጪ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ተባረኪ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  19 годин тому

      የኔ ደግ አሜን ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ

  • @genetbahilibi6105
    @genetbahilibi6105 11 годин тому

    Elsye my sis you are blessed ❤️❤️🙏thank you dear 🙏

  • @senaithailemariam5731
    @senaithailemariam5731 7 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @NebiyatFetene-jz1nb
    @NebiyatFetene-jz1nb 20 годин тому

    እንኳን ደህና መጣሽ ኤልሲዬ

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 19 годин тому

    Amsgnalhu yene wede

  • @senaitsolomon956
    @senaitsolomon956 19 годин тому

    Thank you so much!

  • @genetworkneh4755
    @genetworkneh4755 18 годин тому

    elsi betam melkam swe

  • @fengebi9715
    @fengebi9715 5 годин тому

    Elsiye deribaba libam set tebareki

  • @senaamesfen2441
    @senaamesfen2441 20 годин тому

    Like 👍

  • @menatube7519
    @menatube7519 6 годин тому

    የኢልሲዬ ሰላም ይብዛ

  • @KasachLozan
    @KasachLozan 20 годин тому

    እኳን አደረሰሽ❤❤❤❤❤

  • @HintsaAraya
    @HintsaAraya 17 годин тому

    Alsi suncream or sunscreen ekul new wey

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  12 годин тому

      ያው ነው ግን spf መኖር አለበት

  • @hiwikonjo5850
    @hiwikonjo5850 19 годин тому

    Hej Ealis teyakea nbergn ye black cumin oil & caster oil le fit tiru belugn nber men tyegnalsh? Le ken tebebersh Amesgnalwe ❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  18 годин тому +1

      castor oil with coconut oil is the best

  • @kidesteshetu4244
    @kidesteshetu4244 16 годин тому

    Chefta aschegeregne key yehonal mn yishalal

  • @lizch4348
    @lizch4348 12 годин тому

    አልሲ ስለሲሻው ምከር ያስፈልጋል አደ ፋሽን ነው ብዙ ሴት ያጨሳል አበሻ ሱቅ ስትሄጂ ካለው ሰፕላይ የሚጨሰው ይብሳል በጣም ነው የሚሽጠው ለለውጥ መተን አደዚህ ነገር ውስጥ በግባት ተገቢ አይደለም ጃጅ ማድረጌ ሳይሆን ጉዳቱ ያመዝናል ❤️❤️🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  24 хвилини тому

      አዝኜ ነው እኮ ያናድዳሉ በተለይ ያደገ አገር መጥቶ በዚህ ውስጥ መገኘት አመሰግናለሁ

  • @GermaFetene
    @GermaFetene 17 годин тому

    አቤት መጨረሻሽን እያየው ነበረ ሰንስክሪኝ ስትቀቢ ኡፍ ኦርጋኒክ ኮ ነሽ ቆዳሽ ያምራል

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  12 годин тому

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 18 годин тому

    ኤልሲዬ እንደምን አለሸልኝ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ ይገርምሻል ሙዝ ይተላል ሲባል ሰለሰማሁኝ እኔ ሙዝ በጣም እወድ ነበር አሁን ግን ሙዙን በጣም ጠላሁት እውነት ነው ወይ ትልያወጣል የሚባለው ።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  13 годин тому

      ከበሰበሰ ማንኛውም ፍራፍሬ አትክልት ስጋ ባጠቃላይ የሚበላ ነገር ከበሰለና ቀኑ ካለፈ ይተላል እንዴ ምን ነካሽ እኛም ያው ነን እኮ በፍፁም መብላት አታቁሚ ከሙዝ ብዙ ነገር ታገኚያለሽ

  • @eregreat2038
    @eregreat2038 19 годин тому

    Selam lanshi yhun. ❤❤❤

  • @sophiayesuf4915
    @sophiayesuf4915 20 годин тому

    Selam alsiye alsi melshilgni kalas chegerkushi fitelay tsegur Alegni tnishi bemn lasawu buzu new mulu fite

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  19 годин тому

      ሎሚ በማር ሞክሪ አለዛ ቪዲዮ ለሱ የሰራሁት አለ ቻናሌ ጊቢ

  • @AjebiyaJemal
    @AjebiyaJemal 11 годин тому

    አላህ ይስጥልኝ ተባረኪ

  • @alemneshalebacehw372
    @alemneshalebacehw372 20 годин тому

    ሠላም ላንች ይሁን ኤልሲ እንዴት ነሽ እየጠበቅን ነው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  19 годин тому

      የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ

  • @mahboba1239
    @mahboba1239 18 годин тому

    ስላም ውደ ለደረቅ ቆዳ ይሆናል ስለሲክርን ❤❤❤❤

  • @روزامحمد-ح7م
    @روزامحمد-ح7م 17 годин тому

    Elise.yan.malikam.

  • @Miret.tesifayeTesfaye
    @Miret.tesifayeTesfaye 15 годин тому

    የትኛው ሰንስክሪን ነው የሚሻለው?

  • @lizch4348
    @lizch4348 19 годин тому

    ሰላም ኤልሲ ❤️🙏የሙዝ ልታጭ ቁስል ቆስሎ አየዳነ ከላይ ቅርፊት አያወጣ አያለ ሲታሽበት በልታጩ ጠባሳ አያወጣም ቭድየውን ሰርተሽው አደሆነ አላውቅም ሰርች አድርጊ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  19 годин тому +1

      አጣርቼ ሰራለሁ እሺ

    • @lizch4348
      @lizch4348 12 годин тому

      በርቺ 💪🌻🌻🌻

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 17 годин тому

    ኤልስየ አች ከመጣሽ በሃላ ነው ፊቴን ቴኬር ማረግ የጀመርኩት ስታስረጅ በቅንነት ነው ተባረኪ ሌላ የምልሽ ሮኩ ሠነስክሪን ስቀባው ፊቴ ያብጣል ምን አይነት ሰንስሪን ልቀባ እባክሽ በቅንነት መልሽልኝ❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  12 годин тому

      Aveeno ሞክሪ እስቲ roc? ገረመኝ

  • @JanaErku
    @JanaErku 19 годин тому

    Hi. Else. Endet. Nshe

  • @YajuTafes
    @YajuTafes 18 годин тому

    ሰንአስክራን የትኛው ነው አሪፍ

  • @yemisrachtadesse9811
    @yemisrachtadesse9811 19 годин тому

    Hi else endet nesh

  • @TegestTg-su1ny
    @TegestTg-su1ny 17 годин тому

    ስላም ስስቅ አይኔ ጋ እተሸበሸበ ምን ልጠቀም

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  12 годин тому

      ሰርቻለሁ ቻናሌ ጊቢ

  • @GermaFetene
    @GermaFetene 17 годин тому

    የኔ ልበቀና አንዳንዴ ምትመክሪን ነገር ኮ ለኛ ነው ጥቅሙ ልክ ነሽ ዃላ ቀርነት ነው አሁን ኮ ይሄንን እወነታ ጉዳቱን ግልጽ ስለምትነግሪኝ የሚከፋው ኮ ይኖራል ግን አንቺ ኮ ልበቀና ነሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  12 годин тому

      በጣም አመሰግናለሁ አሜሪካ መጥተው ያልተሻሻሉ ስላየሁ ነው ቁጭ ብለው ጫት ሺሻ ዲግሪ ይዘው ምን ዋጋ አለው መናገር ስላለብኝ ነው ከሰሙ ብዬ ስንት ቦታ መድረስ ሲችሉ ወደኃላ ያሳዝናል

  • @AA-ln2fk
    @AA-ln2fk 19 годин тому

    ኤልሲ አበባ መስለሽ መጣሽ ዛሬ nice weather ነው ያለው ከቤት አልወጣም ስትይ ገረምሽኝ::

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  19 годин тому +1

      የኔ ቆንጆ እሁድ እለት ነው የሰራሁት ቪዲዮውን

  • @SsSs-pe2vx
    @SsSs-pe2vx 19 годин тому

    ሠላም ኤልሱዩ ዛሬ ሥለቂው መጣለኝ ድስ ነው ያለኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  19 годин тому

      ጎሽ በቃ ከዚህ በኃላ ይመጣል ተባረኪ