Fikirte Kasshun - Solel - ሶለል - New Ethiopian music 2024 (Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • Fikirte Kasshun - Solel - ፍቅርተ ካሳሁን - ሶለል - New Ethiopian music 2024 (Official Video)
    New Amharic Music video 2024 | Amharic Music Video 2024 | New Ethiopian music 2024 | Ethiopian Music 2024 | New Tigrigna Music Video 2024 | Tigrigna Music Video 2024 | New Tigrigna Music 2024 | Tigrigna Music 2024
    Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
    Executive Producer - Nahom Records Inc
    Subscribe today: / nahomrecordsincmusic
    Facebook: / nahomrec
    Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    ©Copyright: Nahom Records Inc. Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
    New Ethiopian Music 2024 | Tigrigna Music 2024 | Ethiopian music 2024
    New Tigrigna Music 2024 | New Amharic Music 2024 | Amharic music 2024
    New Eritrean Music 2024 | Eritrean Music 2024 | New Guragigna Music 2024
    Music
    Tigrigna
    Amharic
    Facebook -
    Instagram - https: nahom_records?
    TikTok - / nahom_record
    Telegram - t.me/nahomrecords

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @kedirraya2949
    @kedirraya2949 25 днів тому +73

    አማራዎች የት ናችሁ?ዋው አጅግ በጣም ያምራል ባህሉን የጠበቀ ነው ፍቅርተ በጣም ትችያለሽ ወደፊት የአማራ ኩራት አምባሳደር ነሽ!! ትክከለኛ ነው የምትሉ በላይክ አሳዩኝ! ከድር ራያ ዩቲዩብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gerardhella3292
    @gerardhella3292 24 дні тому +69

    I’m French I don’t understand the song but I like it very much. It show the beautiful Ethiopian culture. Wonderful song. À great pleasur to Watch this vidéo

    • @marigoldan1
      @marigoldan1 23 дні тому +2

      Merci beaucoup 🙏

    • @EndalewGebire-vo4jd
      @EndalewGebire-vo4jd 22 дні тому +2

      this culture to get amhara region around lalibela place

    • @debireaddis
      @debireaddis 22 дні тому +1

      Merci

    • @yalewdesalegn8616
      @yalewdesalegn8616 21 день тому +2

      Many thank you dear for your comment. To a lettle information, this is a culture of Amhara People Particularly, Wollo Amhara

    • @danielgeletaw300
      @danielgeletaw300 21 день тому +1

      It is cultural song in Amhara region, Ethiopia. Basically, the song is present at last week of August each year

  • @SaraYu-gd7ms
    @SaraYu-gd7ms 26 днів тому +118

    ዎሎ ራያዎች የት አላችሁ ያገሬ ልጆች ባህላችን ❤❤❤❤ፍቅርተ የኛ እቁ ባህላችንን ቆጆ አድርገሽ ስለሰራሽልን በጣም እናመሰግናልለን❤❤❤❤❤መልካም እድል❤❤❤

    • @zdwollyewa6601
      @zdwollyewa6601 25 днів тому +3

      አለን አለን ❤❤❤❤❤❤❤

    • @mulumulu6762
      @mulumulu6762 25 днів тому +5

      አለን❤❤❤❤❤❤

    • @TtYy-mf2ot
      @TtYy-mf2ot 25 днів тому +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @user-sl1yg3kv6l
      @user-sl1yg3kv6l 25 днів тому +2

      አለን አለን ❤❤❤❤❤

    • @tehgestalmu9104
      @tehgestalmu9104 25 днів тому +2

      አለን❤❤❤❤ ውይይ ትዝታ

  • @user-xq2rg7ud2p
    @user-xq2rg7ud2p 25 днів тому +34

    እር ትዝታ ❤❤አየ ስደት😢መልካአም ባአል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የራያ ወሎ ልጆች አማራየ ሰላማችን ይመለስ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @lijyonientertaiment
    @lijyonientertaiment 26 днів тому +68

    ምርጥ ስራ ወሎ የጥበቦች መፍለቂያ መልካም እድል

  • @user-mo3og7ie4k
    @user-mo3og7ie4k 26 днів тому +30

    የሚሻሚሾ ትዝታ ከሁለት ወር ፆም በኃላ ስናከብረው😢😢

  • @emushewatube
    @emushewatube 25 днів тому +22

    ኢትዮጵያ ብዙ ባህል ያላት የንጉሶች ሀገር ናት ሀሪፍ ዘፈን ነዉ መጪዉ አመት የሠላም የደስታ ያድርግልን ህዝብ ነፃነቱን አግኝቶ በየሄደበት ሠላም ዉሎ የሚገባበት አመት ይሁንልን

  • @MogesMoges-jg7by
    @MogesMoges-jg7by 25 днів тому +22

    በሞቴ አፈር ሥሆን ድቅቅ ሥል ብሎ ደጉ የራያ ሰው ያበላል መግሎ ❤❤❤እንባየ እስኪመጣ ነው የሰማሁት ❤❤በርች ቆጆ ስራ ነው

  • @Elamediaa
    @Elamediaa 25 днів тому +90

    ይሄን ቪዲዩ የምታዩት ሁሉ የልባቹን ሀሳብ ሁሉ እመቤቴ ትሙላላቹ

  • @user-rt3uu4lz5k
    @user-rt3uu4lz5k 25 днів тому +18

    እህታችን ፍቅርተ ትለያለሽ❤❤ ባህላችንኮ ይለያል🎉❤❤እኛ ግን በትዝታ አለቅነባችሁ ያልተኖረ ልጅነት አለቀ በስደት😢

  • @belaynehteshome1548
    @belaynehteshome1548 25 днів тому +15

    አማራ ዉብ ባህል ውብ ህዝብ እንኳን አደረሳችሁ ፍቅርተ በቃ ትችያለሽ።❤❤❤

  • @wendeniguse3454
    @wendeniguse3454 26 днів тому +22

    ፍቅርተ የኔ ጀግና 1000 ዓመት ኑሪለኝ::
    የ ፋኒት

  • @Worknesh-Tube-1836
    @Worknesh-Tube-1836 24 дні тому +37

    ይህንን የምታነቡ የምታዳምጡ በሙሉ እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛው #ፋኖነት #አማራየ🎉❤

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v 26 днів тому +16

    ወይኔ ትዝታ ወሎየች የት አላችሁ ሚሻሚሾ እሽውላልየ አሸንድየ እረ ውእእእእ❤❤ ትዝታ

  • @adonaybisrat537
    @adonaybisrat537 25 днів тому +16

    One love Tigray and Amhara. may a lovely time will come soon 😥

    • @MengeshaFufa
      @MengeshaFufa 5 днів тому

      😅😅😅

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 4 дні тому

      Definately Amhara and Tigray will over come their difference and unite for Renaissance of our beloved Ethiopia.❤

  • @Tela_median
    @Tela_median 24 дні тому +30

    ጎንደር ጎጃም ወሎ ሸዋ❤❤❤❤❤❤

  • @user-yl6gb7zn5t
    @user-yl6gb7zn5t 25 днів тому +6

    ❤❤❤❤❤ፍቅርተ ዋው የድሮ ትዝታየን ቀሰቀስሽው ድምፅ ና ባህል አብሮ ሲሄድ በርች ግን ድብልቅልቅ አላለም ምሻምሾና ሶለል ቡስቅለት የምንለው ነበር ከመቸው ዉደ ሶለል ተደበለቀ ግን ትዝታ ብሎ ዝም ነው 😢 በርች

  • @ksaksa3260
    @ksaksa3260 26 днів тому +32

    እየጠፋ ያለውን ባህላችን በዚህ መልኩ ስለሰራሽልን እናመሰግናለን የኔ ወርቅ ሴት❤❤❤❤❤መልካም እድል❤ከምር የት አላችሁ የእኛወቹ❤

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z 25 днів тому +11

    ጡሩ ሁኖ እያለ ግን ለምን ድብልቅልቅ አደረጋችሁን የሶለልን ባእል ብቻ ቢሆን ይበልጥ ደስስ ይል ነበር አየ ትዝታ ሶለልየ❤ በኛ ጌዜ ፀድት ያለ ምንም ሳንደበልቅ ነበር ሶለል አሸድየ እምንለው አየ ትዝታ 🎉🎉🎉

    • @judjjd644
      @judjjd644 23 дні тому +1

      የኔም ጥያቄ ነው እግዚአብሔርን

    • @JamailaJamaila-xy9ii
      @JamailaJamaila-xy9ii 23 дні тому +1

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 12 днів тому

      ልክ ነህ፣ ግን ሁሉንም ማሳየቷ የበለጠ እንዲደመጥና እንዲወደድ ያደርገዋል፣ ችግር የለውም፣ አስደሳች የአማራ (ወሎ) ዜማ ነው፣ በጣም አስደስቶኛል !

  • @sanneysetegn5414
    @sanneysetegn5414 25 днів тому +6

    አቤት ድምፅ ደስ ስትይ የሚያምረውን ባህላችን ባህሉን በጠበቀ መልኩ አሳምረሽ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን ሁላቹህም ታምሪላቹህ የልጅነት ትዝታችን ነው የቀሰቀስሽው ❤❤❤

  • @user-yr3zm7lg9h
    @user-yr3zm7lg9h 25 днів тому +9

    በህላችነ ምርጥ ስራነው👌👌👌👌 ሚሻሚሾማ በኛ ጊዜ ቀረ ሶለልንም እንድህ ታደጉት እንጅ የድሮውን እያጠፉት ነው ከኛ ቡኋላ ያሉት 🥺🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Habtam1621.
    @Habtam1621. 23 дні тому +6

    አይ ትዝታ😢😢😢ስደት የስራህ 😢 በጣም ደስ የሚል ስራ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 25 днів тому +10

    እኛ እራያወችኮ ደስእሚል ባህል አለን እናመሰግናለን እህት አገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ ልጆች ይቦርቁብሺ

  • @bayeshFente-zc3gz
    @bayeshFente-zc3gz 25 днів тому +4

    ውይ የሀገሬ ልጆች ትዝ አስባላችሁኝ ትውስታ በአላህ ❤❤❤❤❤መች ነው ራያ ቆቦ ሰላም የሚሆነው 😢😢😢ሰላም ሁኑልኝ ውዶቸ

  • @ababaababa6043
    @ababaababa6043 25 днів тому +8

    ፍቅርተ ስወዲሽ ፍቅር የሆንሽ ልጂ ፈጣሪ እዳቺ ያለዉን ያብዛልን የኔቆጅ በርቺ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @GgGg-dt7rs
      @GgGg-dt7rs 20 днів тому

      🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌👌👌👌

  • @AaR-d4w
    @AaR-d4w 24 дні тому +8

    የኔ ውድ ምርጥ ስራ ነው እራያወች የት ናችሁ ባህላችንን ምርጥ አድርጋ ነው የሰራችልን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sjjdSkh
    @sjjdSkh 21 день тому +19

    አማራ የታሪክ አገረ ደል ለፋኖ እንኳን አደረሳቺሁ የዛሬ አመት በሰላም ያደርሰን አማራ አማራ ፋኖ ፋኖ

  • @user-ks7jm4yl2c
    @user-ks7jm4yl2c 25 днів тому +5

    ምርጥ ትዝታ ና የሀገራችን ብሀል ነው መልካም እድል ግቡ እና ህዩላት የራይያ ልጆች

  • @user-ss4vw7vs7s
    @user-ss4vw7vs7s 25 днів тому +5

    my ቤተ አማራ ❤❤❤ ፍቅርዬ የኔ ልዩ የወንዜ ቡቃያ ያምባሰሏ እንቁ❤❤❤❤❤❤

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 25 днів тому +7

    ውይ ድምፅሽ ገዳይ ነው ፍቅርተየ ሸጋ ነው አሸንድዬ
    አሸንዳ ቅጠል ለምን በደንብ አላሰራችሁም ወገባችሁ ላይ? ወንዝ ዳ ር ሄዳችሁ ብትታጠቡ ብትዋቡ የበለጠ ያሳምረዋል
    አሸንድዬ ሻደይ ሶለል❤❤❤❤❤

  • @user-ks7jm4yl2c
    @user-ks7jm4yl2c 25 днів тому +6

    ወይኔ ትዝታ 😢መቸ ነው ስደት በቃ ብሎን በሀገራችን ላይ እንደዚህ የምናስስልፈው ❤

    • @Gebeyaw-e8s
      @Gebeyaw-e8s 24 дні тому

      ወደዚህ ሀገር እንዳታስቢው ከቻልሽ እኛም የምንወጣበትን መንገድ ምሪን???

    • @user-ks7jm4yl2c
      @user-ks7jm4yl2c 24 дні тому

      @@Gebeyaw-e8s ምነው ውዴ ስደት ኮ መረረን ስቃይ ነው በጣም ናፍቆት አለ ሁሉም ነገር ያስጠላል

    • @hayatteshome573
      @hayatteshome573 21 день тому

      ​@@user-ks7jm4yl2cካለሽማ ማን እንደሀገር ግን ሳይኖር ሲቀር ምንም የለ ጓደኞቻችን ሳይቀር ነው የለሉት😢

  • @user-kx2yi1jc1v
    @user-kx2yi1jc1v 25 днів тому +20

    ደሴ ዙሪያ ሚሻሜሽው የጠፋው ባህል ሰርተሽዋን ማር❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @fatmasaeed6043
      @fatmasaeed6043 25 днів тому

      አወ ግን የፋሲካ የስቅለት ከስአት ነው

    • @bezi-hm7hz
      @bezi-hm7hz 25 днів тому

      አያቴ ነበረች እንደተረት እምታወራኝ ከ80 አመት ያሳለፈችዉን ልጅነት ይገርማል

    • @hayatteshome573
      @hayatteshome573 21 день тому

      በደሴ ዙሪ ሙስሊሞች ስለምንበዛ ሀራም የሆነ ነገር ኣናስቀጥልም እኔ ሰፈር ብዙ ባህል መስሎን እናከብር ነበር ሗላ የክርስቲያንኮ ነው ተባልን ኣሁን እየተውነውና እየጠፍ ነው። ለምሳሌ ቡሄ እጆሀ ገና ኣንድ ሙስሊም ሳይቀር ነበር የሚያከብረው ። በትምቀትም እንሄድ ነበር

  • @firtaAlamu
    @firtaAlamu 25 днів тому +4

    ምርጥ ስራ ነው ባህላችንን ስላስተዋወቅሽልን እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ መልካም እድል 🙏

  • @MogesKebede-ty3im
    @MogesKebede-ty3im 25 днів тому +5

    ባህሉን የጠበቀ ምርጥ ስራ ነው በርች የአገሬ ልጂ ❤❤❤❤❤

  • @user-gn3fj1rh2b
    @user-gn3fj1rh2b 25 днів тому +5

    ዋው እነሸጋ ስታምሩ ይህ ነው የኛ ብአል ወሎ እራያ ባህልን ኑ አብረን እናድሞቅ የመዳም ቅመሞችየ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @GetawaAligaz
    @GetawaAligaz 25 днів тому +4

    ምርጥየ ስራ ጀግናዋ ፍቅርተ ካሳሁን በርችልን🎉🎉🎉🎉

  • @user-ch3on7qy1t
    @user-ch3on7qy1t 24 дні тому +2

    ወሎ በመሆኔ ሁሌም ደስተኛ የኔ ወርቆች ወሎ የፍቅር ሀገር ባህላችን አክባሪ መልካም ብአል🎉🎉❤❤

  • @user-dn5wp5kr5r
    @user-dn5wp5kr5r 25 днів тому +5

    ፍቅርተ ጀግና ምርጥ አድርገሽ ሰርተሽዋል እናመሰግናለን

  • @zdwollyewa6601
    @zdwollyewa6601 25 днів тому +5

    አየ ትዝታ የኔ ቆንጆ ምርጥ ስራ ነው መልካም እድል❤❤❤❤❤

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 26 днів тому +6

    ምርጥ ስራ ነው እናመሰግናለን💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hailubirhanu3377
    @hailubirhanu3377 24 дні тому +3

    ምርጥ ባህሉን የጠበቀ ስራ ነው ። ከዚህ በላይ እንጠብቃለን ❤❤❤

  • @karinaali63
    @karinaali63 24 дні тому +14

    Nice music from Somalia 🇸🇴 great job sister beautiful song

    • @user-wg5wp9fu1s
      @user-wg5wp9fu1s 22 дні тому

      tanekew❤❤❤

    • @Rich_Mana
      @Rich_Mana 18 днів тому

      @@user-wg5wp9fu1s😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @HhdUhhd-x5u
    @HhdUhhd-x5u 24 дні тому +5

    አየ ስደት የስራህን ትዝታ ብቻ አይለያችሁ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤

  • @fasika1264
    @fasika1264 26 днів тому +7

    ምርጥ ሥራ ነው የኔ ቆንጆ ባህላችን ያስተ ዋ ው ቃ ን በርች

  • @user-hv3lq7fw8z
    @user-hv3lq7fw8z 25 днів тому +6

    የኔ ወርቅ ያተበረዘበት ብሀላችን አየ ትዝታ ❤😢

  • @user-vo5ux1bz9d
    @user-vo5ux1bz9d 26 днів тому +18

    ወሎዬ ባልሆን በቆጨኚ🎉🎉🎉🎉

  • @NasrAli-k4z
    @NasrAli-k4z 18 днів тому +3

    እውነት እውነት ትክክለኛ ሀበሻ እናተ ናችሁ ዋዉ

  • @ffg1354
    @ffg1354 26 днів тому +30

    ወየው ትዝታ 😢😢 እድሜዬን አንድ ቀን ሳልጠቀምበት በስደት አለቀ

    • @WgsngWhsbg
      @WgsngWhsbg 25 днів тому

      ሚስኪን

    • @user-wk1qu4uz9s
      @user-wk1qu4uz9s 25 днів тому +1

      አይዞሽ ማማየ😭😭😭😭😭

    • @Londonuk2285
      @Londonuk2285 25 днів тому

      Hi ayzosh yen conjio abti zelkyio batie zalki ngere fetaih beli

    • @user-or8do1jo1g
      @user-or8do1jo1g 25 днів тому +1

      😢😢😢😢😢ብቻደናእንሑንአለሜ❤❤❤🎉

    • @samerasamera2893
      @samerasamera2893 21 день тому

      😢😢😢😢

  • @መቅድወሎየዋ
    @መቅድወሎየዋ 25 днів тому +2

    ስተየ ደጋግሜ አየሁት ስወዳችሁ ያመት ሰው ይበለን ❤❤❤መልካም ዘመን ያርግልን በሥደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አሜን በሉ❤

  • @sassahulish
    @sassahulish 26 днів тому +5

    የኔ ቅመመን የከርሞ ሰዉ ይበልሽ
    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @user-of3xm9lq2h
    @user-of3xm9lq2h 25 днів тому +4

    አየ ወሎየወች ፍቅር ናቸው🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @ksaksa3260
    @ksaksa3260 26 днів тому +8

    በምንም ብርዝ የፀዳ ቁጭ ባህላችን ዋው❤ ❤

  • @user-bc6vs4ig1x
    @user-bc6vs4ig1x 25 днів тому +4

    ወለዬዋ ሃሪፍ ስራ ነው እናመሠግናለን ቆንጂት❤❤❤

  • @nenareu2882
    @nenareu2882 25 днів тому +6

    ፍቅር እህታችን በጣም እናመሰግናለን ባህላችንን አንድም ሳይቀር ሰለሰራሽልን ሶለል ሚሻምሾ አበባዮሆሽ ወሎ ራያ ቆቦ አማራዬ💚💛❤️ ብሀሉይ ወጉን ይዞ ይሚቆይ ድንቅ ህዝቦች ነን ወንድሞቻችን ሰለለሉ ከፍቶኛል🥺 በዱር በገደሉ እየተከራተቱ ፋኖወች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ በላችሁበት🙏🥰🥰🥰🥰

  • @Danelamare
    @Danelamare 21 день тому +1

    በዉነት ትዝታም ሰላለብኚ ይሁን አላቅም ደጋግሜ ሰማሁት አይሰለቺም በጣም ደስ ይላል እግርኚዋ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ሀያትየአምባሰሏ
    @ሀያትየአምባሰሏ 25 днів тому +3

    ደጉ የራያ ሰው. 😘😘😘😘 በፍቅራችሁ መሞቴ ነው

  • @kindalemmarie2966
    @kindalemmarie2966 25 днів тому +2

    ምርጥ ስራ ነው ከሗላ ያለው አሸንድየው በዛ ማለትና አረንጓዴነቱ አነሰ በተረፈ አሪፍነው

  • @masreshabiru4995
    @masreshabiru4995 24 дні тому +1

    ወሎ ቃል የማይገልጸው ጥበብና ማግኔት የሆነ ስቦ የሚያስቀር ፍቅር ያለበት ቦታ ነው አትዮጲያ ውብትና ልግስና እንዳላት የምትናገርበት አንደበቷ ወሎ ነው ብል ማጋነን አይሆንብኝም ይህ ዜማ ደግሞ ከነሐሴ 16 ጀምሮ እስከ መስከረም 17 ድረስ እረኛው በየመሰኩ የወሎ ቆነጃጅቶች ባገኙት አጋጣሚ ሁሎ የሚያወርዱት የወሎ ድንቅ ፍቅር መገለጫ ነው፡፡ፍቅረተ ካሳሁን እንኮራብሻለን የእውነት ምርጥ ስራ ነው፡፡

  • @rozi2706
    @rozi2706 25 днів тому +11

    የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤ምርርርጥ ስራ ነው ራያዎች ስወዳችሁ ከጎንደር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zedraya8818
    @zedraya8818 25 днів тому +1

    ባህላችን የዛሬን አያርገውና እንደዚህ ነበር እምንጫወተው ምርጥ ስራ ነው

  • @tgstabebe8117
    @tgstabebe8117 26 днів тому +4

    ወይኔ ትዝታ በማርያም እንዴት ደስ ይላሉ❤❤❤🎉🎉

  • @FikruSahle
    @FikruSahle 13 днів тому

    ያአማራው መብረቅ ወድሜ ኩራቴ ካተጋር ያኑረይ እስከለተ ሞቴ❤❤❤❤❤🎉

  • @leul.m
    @leul.m 26 днів тому +4

    ራያወች እጃችሁን አውጡ 💪

  • @JdDs-re3xq
    @JdDs-re3xq 4 дні тому

    የኔ እህት ለሁለትሺ አስርሰባት አዲስ ሙዚቃ ብታውጨ ደስ ይላን❤❤❤❤❤

  • @አለምፈለቀ
    @አለምፈለቀ 26 днів тому +4

    ፍቅርየ የኔ ጀግና

  • @hilufhannes203
    @hilufhannes203 18 днів тому +1

    ድኾነ ኾይኑ ትዓቢ ትኽእል ከረና ሸጌ ድምፂ ድነሀዋ ቆልዓ ይኣ ይምችኺ ጥዕሙቲ ድምፅዋ

  • @GechAm-ez1bq
    @GechAm-ez1bq 25 днів тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-pz6jo4zq6l
    @user-pz6jo4zq6l 21 день тому +1

    😢😢አየ ስደት ራያዬ 😭😭 ምን ልሁን ከሀገር ከወጣሁ 9 አመቴ እደት እደናፈቀኝ ወደ ሳኡዲ የወጣሁ አመት አሸንዳ ብዬ ነው የተሰደድኩት

  • @user-cz9ck4qg2l
    @user-cz9ck4qg2l 25 днів тому +10

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @danielfeyisajiren4046
    @danielfeyisajiren4046 16 днів тому

    🎉ዘፈኑ ኤዲተር አልነበረዉም፣እንዲህ ደስ የሚል ሥራ እና ድምፅ ዉስጥ አንዲት ቃል ደበረችኝ"ምስቴ ወልዳብኝ" የሚትል ፣ እንደሚትታየዉ ዘፋኟ ሴት ከሆነች ማለቴ ነዉ፣"እንዴት ነሽ ማምዬ"...

  • @AyalkeDamitew
    @AyalkeDamitew 24 дні тому +1

    ወሎ የፍቅር ሀገር ሁሉን ያደለሽ ክፉ አይንካሽ ሀገሬ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @destasibhat2651
    @destasibhat2651 22 дні тому

    እጀግ በጣም መታዬትና መደመጥ ያለበት ሓገሬ ባሕልና ትወፊቱ እደት ያሥደምምል ወይ ባሕላችን እደት ያምራል ሙሉወን አይቸዉ ቃላቶቹ ይናፍቃሉ ሐገሪ ሰላምሸ ይብዛ❤❤❤❤❤

  • @user-zy9xn7pk8k
    @user-zy9xn7pk8k 25 днів тому +1

    የኛ እቁዎች ዋው ነው ምርጥ ስራ ነው ወቅቱን የጠበቀ መልካም እድል❤❤❤❤❤❤

  • @moladesalegn6225
    @moladesalegn6225 20 днів тому

    ፍቅርተ ስወዲሽ ምርጥ ባህሉን የጠበቀ ስራ ነው ። ከዚህ በላይ እንጠብቃለን ....

  • @MuluBililig-lj6xp
    @MuluBililig-lj6xp 25 днів тому +1

    አይይ ትዝታ ጎበዝ በርችልኝ አገራችነን አስታወሽነ የየኔዉድ😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @Habtammengesha
    @Habtammengesha 25 днів тому +1

    ወይኔ ትዝታ 😢😢😢❤❤❤❤❤ደስ ስትሉ 🎉ራያ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lu3ye8wh4n
    @user-lu3ye8wh4n 22 дні тому

    ዋውውው በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርቺልኝ ❤❤❤❤❤❤ድንቅ ባህላችን ❤❤🎉🎉🎉ትዝታየን ቀሰቀሽው😢😢መልካም በአል ይሁንላችሁ የተዋህዶ ልጆች ፍቅርየ እናመሰግናለን የኔ ድምፀ ማርዋ ስታምሩ❤❤

  • @TazaliAl
    @TazaliAl 4 дні тому

    የኔ ውድድድድድድድድ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፋኖ ያሸንፋል

  • @KalaebKifle
    @KalaebKifle 25 днів тому +1

    አይ ድምፅ የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ ሺ አመት ኑሪልኝ

  • @tsigetube2430
    @tsigetube2430 5 днів тому

    አየ ባህላችን ምን ይደርጋል ሰላም አጣን ሀገራችን ሰላም ያርግልን😢

  • @user-zm3sp4fz8y
    @user-zm3sp4fz8y 17 днів тому

    በጣም ጥሩ ነው ነገረ ገን ለም ተደበላለቅ አሸዳና ሶለላ

  • @SwSw-b5q
    @SwSw-b5q 25 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቹሁ እናመረግናልን በርችልን እህታችን

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l 25 днів тому +1

    በጣም ያምራል ፍቅርተ1000አመት ኑሪ አይ ትዝታ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tazebmahi4787
    @Tazebmahi4787 25 днів тому +1

    ዋው ድንቅ ስራ❤❤😂😂😂🎉😢😅😊😅😮😢🎉😂❤❤😂🎉😢😮😅😊😊😅😮😢🎉😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂🎉🎉😢😢😮❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsanetworku7828
    @netsanetworku7828 18 днів тому

    የወቅቱ ኮከብ ነሽ እኮ 1ኛ ነሽ በሁሉም ነገር

  • @Aendys-wx8pb
    @Aendys-wx8pb 24 дні тому

    በጣም ደስ የሚል በአሉን የጠበቀ ስራነዉ በርች የኔቆንጆ ራያዬ❤❤ ባህላችንኮ ልዩነዉ ሚሻሚሾ ትዝታ😢😢 በተንሳኤ ሰሞን የምንለዉን የልጅነታችን አስታወሽን እሹላሌ😢 ሎሚ ወድቃ በስተሗላየ አሻት አሻት ባልጀራየ ጀምሬ እስጨርስ ስንቱን አስታወሱኩት እናመሰግናለን ❤❤
    መልካም በአል ይሁንልን ሀገራችን ሰላም የሚሆን ይሄን ጦርነት ይሄን ከባድ ጊዜ ያሳልፍልን መጭዉ አድሱ አመት የሰላም የፍቅር ያርግልን ❤❤

  • @moladesalegn6225
    @moladesalegn6225 20 днів тому

    የኔ ውድ ምርጥ ስራ ነው እራያወች የት ናችሁ ባህላችንን ምርጥ አድርጋ ነው የሰራችልን እናመሰግናለን.....

  • @agichesetegn4468
    @agichesetegn4468 21 день тому

    ወይኔ እሽውላሌ ትዝታዬ❤❤ፍሲካ እስከ ዳግም ትንሳኤ ድርስ ሁሌ ነበር የምንጫወተው😢❤❤❤❤

  • @NasrAli-k4z
    @NasrAli-k4z 17 днів тому

    አቦ ይችን በጣም ነው የምወዳት አንድም አርቲፊሻን ነገር ስለማትጠቀም ፈጣሪ ካሰብሽው በላይ ያሳካልሽ ጥሩ ትዳር ጥሩ ልጆች ይስጥሽ ለሀገር ለወገንሽ የምጠቅሚ ያድርግሽ ከዘፈን ስራ አውጥቶ ከዚህ የተሻለ ጥሩ ነገር ይስጥሽ

  • @user-vm8qz7io8r
    @user-vm8qz7io8r 24 дні тому

    ቆንጆ ስራ ነው በርች የኔ ቆንጆ ትዝታ ዉስጥ ገባሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o 24 дні тому +1

    ወገን ወሎ የቆንጆ መፍለቄያ ፍቅርተ ቆንጆ ስወድሽ ወሎ ሁሉ መልካም
    ሎሚ በስተኃላዬ
    አንች አንሻት ጓደኛዬ
    አይ ትዝታዬ እስከመቼ ነው

  • @BiniKal-c3h
    @BiniKal-c3h 19 днів тому +1

    ምርጥ ስራ

  • @MMm-i9r
    @MMm-i9r 10 днів тому

    አሳምረሽዋን የአገሬን ብሀል ፍቅርየ❤❤❤

  • @user-fk2ln4vk2k
    @user-fk2ln4vk2k 20 днів тому

    ባለፉት አመታት በሽለላሽ አስደምመሽን ነበር ዛሬ ደግሞ ባሸንድዬ አስደነቅሽ!!! ምን አይነት ድምፅ ነው በመዳኒአለም አቮ እግዚአብሄር ያንግስሽ!!!!

  • @alexmedia1817
    @alexmedia1817 25 днів тому +1

    አሩፍ ባህላዊ ዘፈን ሙሻሙሾ እኔ ወልቃይት ጠገዴ አማራ ውስጥ አቀዋለሁ አርባ ፆም ማለቂያው አከባቢ የምናከብረው ሃይማኖታዊ ባዓልም ነው

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 18 днів тому

    ምርጥ የአገርባህል ሙዚቃ! በርቺ ቆንጆዋ እህታችን!

  • @AsressieMolla
    @AsressieMolla 15 днів тому

    Organic cultural song with deep emotion and interest. Really beautiful.

  • @user-ns1ik1vx7g
    @user-ns1ik1vx7g 24 дні тому

    ፍቅርተ ካሳሁን የዚያን ዘመን ልበ ሙሉ የራያ ሴት የምትወክል የራያ ራዩማ ምልክት ናት። በልጅነቴ ወደ አያቶቼ ቀየ ካላኮርማ ሮቢት በሄድኩ ጊዜ በወለይትና በጎሌና ወንዞች ዳርቻ ከዘመዶቼ ጋር ስገማሸር ፍቅርተ ካሳሁንን የመሰሉ ኮለምላማ ልጃገረዶች የሚዘፍኑት ዘፈን ዛሬ ስለሰማሁት እጅጉን ደስ አለኝ። ፍቀርተ ካሳሁን የካላኮርማው ሚካኤል አብዝቶ ይባርክሽ። መገን እኔ!!!

  • @Tigisit.Melese
    @Tigisit.Melese 24 дні тому

    ልጂቱ የነዛ ዘር አደለች ችሎታ አላት💚💛❤🌾🌽😍

  • @user-xj1ol8cu9g
    @user-xj1ol8cu9g 21 день тому

    በጣም ታምራላችሁ ምንም ሰው ሰራሽ ነገር አለመጠቀምሽ ይበልጥ ዉብ አድርጎሻል እንኳን አደረሳችሁ