ለኔ እስከአሁን ከሰራሁት ሁሉ የተለየ ነው...ግመል...አዞ...አዋሽ ፏፏቴ ላይ የተገነባው ለየት ያለው ኩሪፍቱ ሪዞርት... || Tadias Addis

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 33

  • @woinhabesha5165
    @woinhabesha5165 2 роки тому +2

    ባለሀብቶቻችን እናመሰግናለን አገራችንን ብቻ ሰላም ያርግልን እንጂ መዝናኛማ በጣም እየተስፋፋ ነው ነገር ግን ባሁን ሰዓት ወጥቶ መመለስ ብርቅ የሆነበት ግዜ ስለሆነ ያስፈራል ይሄ ቦታ ድሮም የነበረ ነው ፋፋቴው ሁሉ የነበረ ነው ከ20ዓመታት በፊት ወደዛ መስመር ስሰራ አውቀዋለሁ ሳላ የሚባለው ፍየል የመሰለ እንስሳ ከፖርኩ እየወጣ አስፖልት ላይ እናየው ነበረ ፖርኩም ያምር ነበረ አሁን ደግሞ ይበልጥ ጓጓሁ ኩሪፍቱ የነካው ሁሉ ወደር የሌለው መዝናኛ ነው እንደ ወተር ፖርክ በጣም ደስ ይላል ከላይ እንዳልኩት አገራችንን ሰላም ያርግልን፡፡

  • @dawudtube7213
    @dawudtube7213 2 роки тому +2

    #አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ 🌹ነብይና መሀመድ#🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #🌹ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ #ምርጥ መሪ #🌹እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #🌹ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @semusemu2483
    @semusemu2483 2 роки тому +3

    ፈጣሪ ከጁታና ከሸኔ ይጠብቀው ማሻአላህ ያምራል

    • @haadhabiyyaoromtiittilove7678
      @haadhabiyyaoromtiittilove7678 2 роки тому +1

      አዉርተሽ ሙተሻል ባክሽ ሻኔ ማለት ምን ማለት ነው?

    • @viralposts986
      @viralposts986 2 роки тому +2

      @@haadhabiyyaoromtiittilove7678 it means killers and terrorists who are happy to eat humans blood.

    • @semusemu2483
      @semusemu2483 2 роки тому +3

      @@haadhabiyyaoromtiittilove7678 ሸኔ ማለት ፈሪ ህፃናት ገዳይ

    • @seadayoutube7181
      @seadayoutube7181 2 роки тому

      @@haadhabiyyaoromtiittilove7678 saw bela gala malet new dankoru insasawechi

    • @haadhabiyyaoromtiittilove7678
      @haadhabiyyaoromtiittilove7678 2 роки тому

      ፋኖስ?

  • @hayutitube
    @hayutitube 2 роки тому +6

    ሰብሀን አላህ ወቢ ሀምድህ ሱብሀን አላህ አል አዚም በቀን መቶ ጊዜ ካልቻለን አስር ጊዜ ብልን በአላህ ፍቃድ ጀነት እንገባለን አላህ የጀነት ሰዎች ይበለን ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ድናችንን እንወቅ📚📚✔ኑኑ ወደ ተውሂድ

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 роки тому

    Wow amazing talent great job thanks

  • @jannaatzaharazahara6814
    @jannaatzaharazahara6814 2 роки тому

    ስላምለሀገራችንዋናውስላምስለሆነእግዚያብሄርያስባት

  • @tubeemuhayat8731
    @tubeemuhayat8731 2 роки тому +2

    ሀገርስ ነበረኝ
    ብሆንም ባተሌ ብመስልም ከርታታ
    አንገላቶኝ እንጅ የኑሮ እጣ ፋንታ
    ሃገርስ ነበረኝ መች ጠፋና ቦታ እውቀት በናረበት
    ሀገሬው በልፅጎ ራሱን ባወቀበት
    ሃገር እኮ አለችኝ ስል በጀመርኩበት
    ዛሬ ተቀይሮ ሰላም ሁሉ ጠፍቶ
    ፍቅር የታነፀው ዜጋውም በርትቶ
    ዘር ይቆጥር ጀመር ኢትዮጵያን እረስቶ።
    እማማ ኢትዮጵያ አንቺ የዋሂቱ
    ህዝብሽ ሰላም አጥቶ ሲታመስ በብርቱ
    ጠላት ሲማከሩ ሊያጠፉሽ ሲዝቱ
    አትገቢ እናትሽ ሆድ አይውጥሽ መሬቱ
    የዛሬውም የለም አይመጣም የጥንቱ
    ያኔ ምን ተሻለሽ ፍቅር ካጣ ቤቱ።
    የሴቲቱ እምባ ሲፈስ እንደ ዥረት
    ወልዳና አሳድጋ ሲሸለት በስለት
    ታድያ እንዴት አታዝን እንዴት እምባዋ አይፈስ
    ያልፍልኛል ብሎ ሲማር በነበረ
    ማስተዋል ባነሰው ዘረኛ ከቀረ
    ሃገርስ ነበረኝ እንዴት ልበል ኧረ።ውድየሀገሬልጆች በቅንነትፕሮፋይሌን በመጫንአበረታቱኝ ሥደተኛእህታችሁነኝ

  • @elianelina114
    @elianelina114 2 роки тому

    በጣም ደስይላል

  • @geraratube12
    @geraratube12 2 роки тому +1

    አንድ ነገር ለማሳካት እሞክራለሁ የሚባል ነገር የለም፤ አደርገዋለው ማለት አለብህ! እሞክራለሁ ማለት ካልተሳካ አቆመዋለው ማለት ነው።
    አሁን ቁጭ ባልክበት ከኋላ አንድ ሰው መጥቶ አፍና አፍንጫህን እፍን ቢያደርግህ "ፈጣሪዬ ሆይ ነብሴን ተቀበላት ብለህ" ተስፋ ቆርጠህ ትቀመጣለህ? ወይስ ራስህን ለማዳን እስከምትችለው ድርስ ትንፈራገጣለህ? እርግጠኛ ነኝ ትንፋሽህን ለመመለስ የሚከፈለውን ዋጋ ሁሉ ትከፍላለህ።
    አየህ አንተም ማሳካት የምትፈልገውን ነገር እንደ አየሩ ያስፈልገኛል ካልክ ልፋትና ጥረትህን መቼም አታቆምም።
    _ሰናይ__ምሽት🙏
    አጫጭር ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች
    ፕሮፋይሉን ይጫኑት

  • @angelsinki1922
    @angelsinki1922 2 роки тому

    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ገናብዙ እናያለን

  • @embebabayru2163
    @embebabayru2163 2 роки тому

    ወይ ጉድ የደላው ሙቅ ያኝካል አሉ የእትዪዽያ ተረት እና ምሳሌ የገባኝ አሁን ነው

  • @hananajebo4590
    @hananajebo4590 2 роки тому

    WOOW Ato Tadeyose batma gobaze new bareta yene malekam

  • @ኡሙሂባቲዩ
    @ኡሙሂባቲዩ 2 роки тому +5

    ወዳጄ ቅን ከሆንክ መንገድህንም የቀና ይሆናል

    • @emufaisal796
      @emufaisal796 2 роки тому

      ውደ ደምሪኝ እመልሳለሁ

  • @bettyzerihun4758
    @bettyzerihun4758 2 роки тому +1

    Betam anebesa sew new

  • @retagudeta9347
    @retagudeta9347 2 роки тому

    😍😍😍👏👏👏🙏🙏🙏

  • @sanutamene3557
    @sanutamene3557 2 роки тому

    አዋሽ መልካሳ ነው

  • @sofiaahamed2475
    @sofiaahamed2475 2 роки тому

    5⭐⭐⭐⭐⭐

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 2 роки тому +2

    🌹መልካም መሪ 🌹መልካም መካሪ መልካም አስተማሪ 🌹 መልካም እናት 🌹አባት
    ረሱል ሰለሏህ 🌹አለይሂ 🌹ወሰለም ፕሮፋይሌን🌹 በመጫን 🌹ለጥያቄ መልስ ያገኛሉ🌹 የስው🌹 ዴስታ 🌹የሚያስደስታችሁ 🌹ብቻ ጎራ በሉ🌹🌹

  • @hassnaabdella
    @hassnaabdella 2 роки тому

    10 rooms doesn’t make sense

  • @tibkaabate6068
    @tibkaabate6068 2 роки тому

    ሸኔ እያለ ማን ይሄዳል

  • @ጋሞኢትዮጵያ
    @ጋሞኢትዮጵያ 2 роки тому +2

    ኑ/ ሃይቴ ሰዎች ሰብስክራይብ እንደራረግ በቅንነት🥰