"የጦር መሪዎቻችን ጀብዱ የታየበትን ውጊያ አካሂደናል!" | "ዋናውን የብልፅግና የጦር አዛዥ ይዘናል!"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 107

  • @AavvBbvv-vb3fy
    @AavvBbvv-vb3fy 4 години тому +11

    መአዘ ጀግነቺን ፋኖዉቺ ጀግኖወች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seay2550
    @seay2550 6 годин тому +13

    አበበ በጣም ጀግና ነህ! የውድ እና ብርቅዬ ፋኖዎችን ታሪክ ማንሳትህ ክብር ይገባሃል!

  • @tewabeyizengawbitew2548
    @tewabeyizengawbitew2548 5 годин тому +13

    አበበ ፈንታው የሚገርመኝ፣ የምመካበት ድንቅ አርበኛ ነው። የሚያስገመግመው ድምጹና ግርማ ሞገሱ ያስደምመኛል። ነጻ ያወጡናል ልጆቻችን፤ ሺህ ጊዜ አርግጠኛ ነኝ።

  • @fohziafohzia5399
    @fohziafohzia5399 5 годин тому +8

    አቤ ጀግናው የዋርካው ልጆች ጀግንነታችሁ ይለያል በርቱልን 😍❤❤💪💪

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 5 годин тому +11

    ምሬ እና አቤ ❤❤❤
    የወሎ አማራ ጀግኖቻችን
    እንወዳችኋለን

  • @MameYasin-e2q
    @MameYasin-e2q 5 годин тому +6

    መዓዚ የኛ ድምፅ

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli 5 годин тому +5

    ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ለተገፋው ለተጨቆነው ወገኔ ያአሏህ

  • @FTm-cz3rd
    @FTm-cz3rd Годину тому

    አላህይጠብቃችሁ

  • @kundankundan3668
    @kundankundan3668 5 годин тому +3

    አላህይጠብቅቺሁሁሁ❤❤

  • @aeraer8
    @aeraer8 Годину тому

    ድል ለፋኖ

  • @قومز
    @قومز 4 години тому +5

    ድምጥሽ ራሱ ስለለ ይህሁሉ ለአማራ ህዝብነዉ ፈጣሪ ይክፈልሽ😢😢😢❤

    • @mamomamo-xt7kl
      @mamomamo-xt7kl 4 години тому

      ምናምን ያስልልህ

    • @قومز
      @قومز 3 години тому

      @mamomamo-xt7kl እናትህን ልብዳት ከብት ጋለ 🐃🐂

  • @mretueshetu4325
    @mretueshetu4325 4 години тому +1

    ድል ለአማራ ፍኖ

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 5 годин тому +6

    የአፋር ፋኖወች የት ናችሁ ???
    ለጨፈጨፋችሁ አብይ አትገዙ ❤❤❤

  • @HbYgt
    @HbYgt 6 годин тому +6

    ድል ለፋኖ እናሸንፋለን

  • @سعيد-ز8ل
    @سعيد-ز8ل 5 годин тому +3

    አርበኛ አበበፈንታዉ። ጀግናዉ የዋርካዉ ወዲምፈጣሪይጠብቅህ

  • @zerfietifitu
    @zerfietifitu 5 годин тому +4

    ፋኖ❤❤❤

  • @NowIstheTime581
    @NowIstheTime581 Годину тому

    ፋኖ ድንበር ተሻጋሪ የነጻነት ዋስትና ነው!!!

  • @MelonaTadesse
    @MelonaTadesse 2 години тому

    አምላክ የዳዊትን ጠጠር ይስጣችሁ ጀግኖቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ስደተኛውፋኖ-ኈ6ጀ
    @ስደተኛውፋኖ-ኈ6ጀ 5 годин тому +4

    ጠክሩልን የተከበርከው ፋኖ

  • @haymanotayalew4759
    @haymanotayalew4759 4 години тому

    ❤❤❤❤❤ጀግኖቹ እግዚያብሄር ይርዳችሁ

  • @leweyehu-k4o
    @leweyehu-k4o 2 години тому

    አንደበተ ርዕቱዉ ፋኖ አበበ ፋንታዉ። ኮራንብህ! እግዚአብሄር ይጠብቅህ ግነት የሌለበት መግለጫህ ፣ማብራሪያህ ድንቅ ነዉ።

  • @TAMU-zu8en
    @TAMU-zu8en 5 годин тому +4

    አቤ ጀግና

  • @RuurFu
    @RuurFu 3 години тому

    በርቱ አቤ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ayub830
    @ayub830 5 годин тому +1

    Thank you Roha!!!

  • @zufanmegistu560
    @zufanmegistu560 2 години тому

    ድል ለፋኖ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤❤❤

  • @crvdsl
    @crvdsl 4 години тому

    Hello Meaza good day! I am sooooo happy that I heard about Enginer Manchlot. He and all FANO are in my prayers. Let God protect them ..... victory for FANO!!!!

    • @mamomamo-xt7kl
      @mamomamo-xt7kl 3 години тому

      Who cares about him? We have thousands of younger fighters better than Manchilot. It is better for him to act responsibly otherwise the fate of colonel Getahun and Captain Masresha will follow him. No more appeasement

  • @MengeshaMolla-k2q
    @MengeshaMolla-k2q 3 години тому

    ፋኖነት❤💪💪💪🙏

  • @JamesOnwuka-k2o
    @JamesOnwuka-k2o 3 години тому

    ድል ለ ፋኖ❤😊😊

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 6 годин тому +3

    Wonderful Amhara FANO ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MameYasin-e2q
    @MameYasin-e2q 5 годин тому +3

    አማራ ያሸንፋል

  • @AshuMuluken
    @AshuMuluken 3 години тому

    አቤ ድርጂታቹህን ጠብቁ መሪያቹህን ጠብቁ ድል ለ እውነተኛ ው የአማራ ፋኖ ይሁን የወንዷች ቁና አቤ የ ዋርካው የ ዘሜ ወንድም ማዚየ በርችልን

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 2 години тому

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤የአማራ ትግል ይቆማል ወይም ይበላሻል ተብሎ የሚያስብ ባንዳ የአእምሮ ታማም ነው።ደም እየተከፈለ ሰቆቃው በህዝብ ላይ እየደረሰ ያዬ አማራ አርፎ ይቀመጣል ተብሎ ማሰብ እብደት ነው።

  • @سعد-غ1ز7د
    @سعد-غ1ز7د 3 години тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤አላህይጠብቃችሁወዲሞቸ

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 6 годин тому +3

    ድል ለፋኖ ሞት በትግራይና በአማራ ክልል ሴት ለሚደፍረው ለሚረሽነው ለአብይ ጦር ይሁን

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt 5 годин тому +4

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊የፋኖ የጦር መሪ ሰመአቱ ጎርጊስ ሲሆን የጥይት ቀለሀውም የዳዊት ጠጠር ነው።ያለጥርጥር ያሸንፋል። የጊዜ ጉዳይ ነው።

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 4 години тому

    ድል ለአማራ ፋኖ እግዚአቢሔር ተተበደለጋነዉ

  • @ermwor8524
    @ermwor8524 5 годин тому +2

    ኢትዮጵዮች ፤ (🙏አምላክና ፡ ድል ፡ ከጎናችው🙏) ።

  • @ልኡልሚካኤል
    @ልኡልሚካኤል 2 години тому

    አይ ንግግር አፌ ይቆረጥ እዉቀትም ጀግንነትም በርቱ ይሄ ቅዱስ ጦርነት ነዉ ፈጣሪ ከናንተ ይሁን

  • @gezahegnmathewos499
    @gezahegnmathewos499 3 години тому

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @AwalMahmoud
    @AwalMahmoud 4 години тому

    ❤❤❤❤❤❤ድል ለፋኖ🎉🎉🎉🎉

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 3 години тому

    እግዝአብሐር ከናተጋ ይሁን 😢😢😢😢😢😢😢. አሜን እግዝአብሐር አረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም😢😢😢😢😢መዝሙር ዳዊት 22😢😢😢😢😢😢

  • @demismuktar
    @demismuktar 3 години тому

    በፋኖ ስር የሚቀሳቀስ የኢትዮጵያ ህዝቦች ፓርቲ ቢቋቋም ትግሉ በይበልጥ የሚፋጠን ይሆናል ያለበለዚያ ትግሉ ትርጉም ያጣል። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤

  • @demismuktar
    @demismuktar 3 години тому

    ብልፅግና(ብልግና) ፓርቲ ያበዱ ዶክተሮች እና ሱፍ የለበሱ እብዶች ስብስብ ፓርቲ ነው ስለዚህ በሀይል መወገድ አለባቸዉ። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤

  • @Befikiru368
    @Befikiru368 4 години тому

    ጀግናው አቤ💪💪💪

  • @SELAMTA-ሰላምታ
    @SELAMTA-ሰላምታ 4 години тому

    እዚ መአዛን ምታወድሱ ተልኮ ተሰጥቷቹ ነው እርግጠኛ ነኝ ! ለማንኛውም እቺን እርጉም ሴት ተጠንቀቋት ፋኖዎች ታስቀረጥፋችኋለች

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 4 години тому +1

    ማዓዛ እባክሽ ይህን መልዕክት ንገሪልኝ.
    አበው የአሉት ከመሬት አይወድቅምና
    የጋለን ብረት መቀጥቀጥ በትኩስነቱ ነው እንዳሉት አፋፍሙት.

  • @girmayassefa3011
    @girmayassefa3011 5 годин тому +3

    am from Gonder , Warkaw Mira Wodago the pillar for Amhara Fano , He is the First Fano who design well organized millitary Fano =Esat Amhara Fano

  • @AliHusane-cf8xp
    @AliHusane-cf8xp 3 години тому +1

    አድአማራድልለፋኖ

  • @AliHusane-cf8xp
    @AliHusane-cf8xp 3 години тому +1

    እህቴማአዛአላህይጠብቅሽድልለፋኖ

  • @YrgedGebre
    @YrgedGebre 4 години тому

    ድል ለጭቁኑ አማራ ህዝብ

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 5 годин тому +4

    መአዛ ❤❤❤
    እንወድሻለን
    እባካችሁ የድሮኖ ጥቃት ቪዲዩወች በሰፋት ይሰራጭ ❤❤❤

    • @HaiyliyeT
      @HaiyliyeT 4 години тому

      ቨቨ፣፣ዘፈዘ😅😊

  • @Zaki-t8s
    @Zaki-t8s 5 годин тому +1

    Fano😍😍😍😍😍

  • @MiskrAzmeraw
    @MiskrAzmeraw 4 години тому

    አላህ ተሰልፎላችኋል እግዚአብሔር እየተዋጋላችሁ ነው እንዳትታበዩ!?

  • @sewtsew1285
    @sewtsew1285 4 години тому +1

    ዘመነ ካሴ ከአብይ የማይለይ ነው። ያፈናቸውን ፋኖ ታጋዮች ይፍታ።

  • @sintayehudamite7914
    @sintayehudamite7914 4 години тому

    ድል ለዐማሓራ ፍኖ!!!

  • @SolomonAwet-s4r
    @SolomonAwet-s4r 3 години тому

    አማራ ጀግኗል የትም አይደርስም የተባለው ዘይገርም ፋኖ አኒተይ ጓብለል አኒተይ ፋኖ የማህሌትን ዘፈን ጋብዢልኝማ ተው ይሄን ህዝብ አትንኩት ብለን ፅፈናል የትም አይደርስም አሉን የተማረኩት አንድ ላይ ያጠራቅሙና ፓለቲካ መስራት አለባቹ

  • @AaaAss-i4m
    @AaaAss-i4m 4 години тому

    ጀነራል ተብዮው መደረክ ላይ ሲፎክር ተዋጊ ሀይሉ ፍሬ የለውም የስነልቦና ችግር ገጥሞታል

  • @AdaneMarkos-sp8qg
    @AdaneMarkos-sp8qg 3 години тому

    ❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉

  • @mekonnenmengeshateklu-ds2ol
    @mekonnenmengeshateklu-ds2ol 4 години тому

    ይገደል የተማረከው

  • @aragawato4955
    @aragawato4955 3 години тому

    ሮሃሚዲያ ቀን ና ሰዓት ዕለት ለምን አይጻፍም ?? አርሙ እሺ?? በርቱ!!!

  • @DanielASmamaw-l7k
    @DanielASmamaw-l7k Годину тому

    ማአዝዩ የልብ አድርሰ እከነሸ !!

  • @yohannesgmedfu8100
    @yohannesgmedfu8100 3 години тому

    ገዶ በር ላይ ነው ኰሎኔሉ የተደመሰሰው? ወልድያ ውስጥ ነው ማለት ይቻላል። ገዶበር ማለትኮ ከከተማው ጫፍ ነው!

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 6 годин тому +3

    ሮሃ ሚዲያአቋም የለሽ። አንዴ ኢትዮጵየመኒስት ተብሎ አየር ለይ የተንጠለጠለ አካል ጋ ትገኛለሽ(አንቺ መዓዛ)?...be in the side of fano!..
    የአማራ ዲያስፖራ ለምን እንደሚሽኮረመምና እርባና ቢስ ፈሪ ለምን እንደሚሆን አይገባኝም???...
    ፋ*ኖን የመሰለ ጀግና ይዞ??

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi 6 годин тому +1

    የኔ ውድ ህዝቦች ለእኛ ሞት አይገባንም ነበር ኢትዮ የምትባል ሀገር ሰይጣን አበቀለችብን እንጂ

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 3 години тому

    በመጀመሪያ ለሮሀ ዘገባ አዘጋጅ መአዛ የከበረ ሰላምታዬ ይድረስሽ፣ አንድ ነገር ልናገር ወደድሁ፣ ዛሬ ፋኖ እየፈጸመ ያለውን የጀግንነት ስራ እያየን እየሰማንም ነው፣ እጅግ ጣም ደስ ይላል፣ ጀግንነት ከመሰረቱ ማንነቱ ነውና፣ ነገርግን የነዚህን ጀግኖች ድንቅ ስራ ለማክሸፍ የማይነዛት ወሬ አሉባልታ የለም፣ ስራቸው ያደጉበትና እየኖሩበት ያለው ውሸት ማንነታቸው ነውና አይፈረድባቸውም፣ አሁን ግን ይህ ማንነታቸው እየታወቀ ህዝብ በፋኖ ላይ እየተወራ ያለውን ውሸት ከእናንተ እስኪሰማ ድረስ በመታገስ እንዲጠብቅ ማድረግ የሚቻልበት መንገድ የለምን? እኔ በግሌ እነዚህ ውሸታሞች እውነተኛ ወሬ እንኳን ቢያወሩ የማላምን መሆኔን እየገለጽኩ ለሌሎችም ውሸት መሆኑንና ማመንም ያለባቸው ከእውነተኛ ዘጋቢዎች መሆን እንዳለበት እስስረዳለሁ፣ በእናንተስ በኩል?

  • @MuhammadFkr
    @MuhammadFkr 6 годин тому

    ❤❤❤

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js 4 години тому

    እኔን የሚገርመኝ እንደዚህ በብሄርና በክልል ተከፋፍለን አንዱ ሲሞት ሌላው እየሳቀ የውጭ ወራሪ ቢመጣ ለመንኛይቱ ኢትዮጵያ ነው በጋራ የምንዋጋው?በራሴ በኩል ከአማራ ክልል ውጭ የመጣ ወራሪ መቴ ቢወር አያገባኝም ኢትዮጵያ ማለት አማራ ክልል ብቻ መሆኑን ተረዳን ባለማወቅ ባድመ ሺራሮ እያሉ ወንድሞቻችን አልቀዋል ከአሁን በሁዋላ ሁልህም እራስህ ተዋጣው የአማራውን ለፋኖ ተውት ገራሚ የተጨማለቀች አገር ሆነች መንጌ ያላየው ጉድ

  • @HelenAdemasu
    @HelenAdemasu 4 години тому

    😊

  • @Mr.LoL36
    @Mr.LoL36 2 години тому

    የአብይን በንፁሓን ላይ የድሮን ጭፍጨፋ ብታሳውቂ አይሻልም

  • @Addistube778
    @Addistube778 3 години тому

    መአዚ ቀጮ 😊

  • @demismuktar
    @demismuktar 3 години тому

    አብይ=666. ❤😂❤

  • @dawitadinew2123
    @dawitadinew2123 Годину тому

    ጋለሞቴ

  • @AaaAss-i4m
    @AaaAss-i4m 4 години тому

    ማዚ ጠፍተሽ ነበር

  • @AgumassieBiresaw
    @AgumassieBiresaw 5 годин тому +1

    Maeza yetera akam yaz yelidetun chuhet sitaragbi neber,

  • @EndeshawAwuraris
    @EndeshawAwuraris 4 години тому

    Meazaye yegna jegena berchilen

  • @DerejegetachewNegash
    @DerejegetachewNegash 5 годин тому

    ከአፋር ህዝብ ጋር ተዋልዷል አይነፋም

  • @AlmazBitew
    @AlmazBitew 5 годин тому

    Fetari yitebikachihu wogenoche

  • @abebechekagn9582
    @abebechekagn9582 4 години тому

    አረ ዉሸት በቃ

  • @abiyekubay9249
    @abiyekubay9249 6 годин тому

    Dl la Jegna Amhara fano

  • @nogizNogiz-d8f
    @nogizNogiz-d8f 5 годин тому

    egizabher enategar yhun

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 5 годин тому

    Unite Fanos than divide them. Now that's the new we are looking for. Excluding FanoMeketaw & Fano Eskinder is Shovinism!!

  • @ZerubbabelMekengo
    @ZerubbabelMekengo 4 години тому

    Moti le Ethiopia tellu oromuma sibsb yhun

  • @kostatesfa1799
    @kostatesfa1799 4 години тому

    ?...? ❤...!

  • @matthewassefa1925
    @matthewassefa1925 4 години тому

    DiLL LE AMHARA FANOO

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 5 годин тому

    እኔ ግን በመዓዛ ላይ ምንም ችግር አላየሁባትም።ብቅት ያለች እንደሆነች ነው
    የምረዳው ግን በብዙ ፋኖን እንደግፋለን በሚሉ ሚዲያዎች ለአንድ ወገን ያደላ ነው ይላሉ።

  • @siltube2735
    @siltube2735 6 годин тому

    ውዶቼ❤Please add me😂😂

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 5 годин тому +3

    መአዛ ❤❤❤
    እንወድሻለን
    እባካችሁ የድሮኖ ጥቃት ቪዲዩወች በሰፋት ይሰራጭ ❤❤❤

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 4 години тому

    ❤❤❤

  • @FTm-cz3rd
    @FTm-cz3rd Годину тому

    ❤❤❤❤❤❤❤