Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 72 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 72

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 426

  • @tedeabye6750
    @tedeabye6750 3 роки тому +29

    እስካሁን ካየዋቸው ተከታታይ ድራማ አደኛ ናችሁ እኛን ለማዝናናት ለምትከፍሉት ዋጋ ክብር ይገባችኋል 😍😍👏👏

  • @tube9115
    @tube9115 3 роки тому +161

    በጩቢቲ ድምፅ ውስጥ ጊልዶ ካሳ ይታዬኛል😂😂

  • @leylab6955
    @leylab6955 3 роки тому +55

    ስወዳችሁ ለኔ አንደኛ ከኢትዮጵያ ሲትኮም ድራማ ውሮን ያላችሁ

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 3 роки тому

      Wude sebsikrayb aedrgignee

    • @yishaknebiyu1693
      @yishaknebiyu1693 3 роки тому

      @@kidanyoutube2469 qqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqq

  • @yutb1050
    @yutb1050 3 роки тому +71

    መጡ መጡ በሰው ሀገር እየተማረርን በናንተ ነው ምንደበረው አቦ ይመቻቹ ለሀገራችን እስኪያበቃን ሰላም ለሀገራችን

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 роки тому +39

    የህ ድራማ በሳቅ ጀምሬው በሳቅ ነው የምጨረሰው🤣🤣🤣

  • @mesi540
    @mesi540 3 роки тому +303

    ጩባውን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ😍

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 3 роки тому +3

      Wude sebsikrayb aedrgign

    • @mesi540
      @mesi540 3 роки тому

      @@kidanyoutube2469 eshi

    • @SaraEthiopiadiy
      @SaraEthiopiadiy 3 роки тому

      ጎራ በሉ ወዶቼ እንማማር አበረታቱኝ

    • @tesfamichaelsolomon138
      @tesfamichaelsolomon138 3 роки тому

      €x€€€x€€€€€x€€x€x€€x€€xxx€x€€€xxx€x€x€x€€€x€xxxx@@mesi540€xxxx€xx€xxx€xx€xx€€€x€€€€€x€x€xxx€x€x€xx€€x€xx€x€€x€€€€x€€€xx€x€€x€€€€x€xxxxxxx€€x€€xx€ €€x€€x€xx€€€xxx€xx€xx€x€xx€x€x€€xx€€€€x€€€x€€x€€€€€€€€€€€€€€€€€x€€€€x€€x€€€€€€€€xxxx€€€x€€€€x€€€€€€€€€€€€€x€€

    • @melkamumeskele111
      @melkamumeskele111 3 роки тому

      ዱቄታም

  • @ማስረሻየጂማዋ
    @ማስረሻየጂማዋ 3 роки тому +29

    የሳቄ ምንጮች ጩባዩ የኔ አዝግ ደምቻለው እኮ😂😂😂😜

  • @happymedia7268
    @happymedia7268 3 роки тому +153

    የጩባው ትወና የሚመቸው እስኪ ማን ነው 👍

    • @eumgssan1260
      @eumgssan1260 3 роки тому

      Ykrta adrgulign enji weyz yelelew keldu na leksow mnm aymestegnm wrye tmechegnalech

    • @azebmasresha8571
      @azebmasresha8571 3 роки тому

      ME

  • @የገብርኤልልጅ-ሰ8ተ
    @የገብርኤልልጅ-ሰ8ተ 3 роки тому +52

    ዉሮዬን ያላችሁ እስቲ እንያችሁ😂😍

  • @yeshemebetyeshe3144
    @yeshemebetyeshe3144 2 роки тому +3

    በጣም አሪፍ ነዉ

  • @hh-h5196
    @hh-h5196 3 роки тому +6

    ክክክክ ውይ የብሬ ልጆች መቸ ነው እሚያድጉት እና ትክክል እሚያሥቡት

  • @YesheworkDagnew-jd6br
    @YesheworkDagnew-jd6br Рік тому +2

    😂😂😂😊😊😊በጣም ደስ ይላል

  • @zdgt130
    @zdgt130 3 роки тому +64

    ወይ የዚህ ቤት ታሪክ ደስ ይላሉ እኔንማ ሱስ ነው የያዘኝ

  • @mustobintmahmed6736
    @mustobintmahmed6736 3 роки тому +14

    Baga nagiyan dhuftan wedochi koo heduni isin jaaladha namin akka kotit chubit jaltan like nafi godha ❤❤❤❤

  • @habeshalove3486
    @habeshalove3486 3 роки тому +10

    ኦጎነቼ በያላቹበት የእግዚአብሔር ሰላምና ፍቅር ይብዛላቹ አገራችን ሰላም ያርግልን ሰላም የሰው ልጅ የመጀመሪያ ቁልፉ ነች ሰላም ካለ ሁሉም አለ💚💛❤

  • @AdonayDemissew
    @AdonayDemissew Рік тому +1

    ጭዩባዉ❤❤❤❤

  • @abdihabesha12
    @abdihabesha12 3 роки тому +5

    አሯ ላምንድነው ትለንት ያምላቃቅ ክፍል 73 አልታላቃቃም ?
    አሯ ፍትህ ላዚህ ድራማ ታማልካቾች ነ ላታካታታዮች 🔭🔊 እስቲ ማነው እንደኔ ያሳባው ?

  • @tamratdamitew8740
    @tamratdamitew8740 3 роки тому +3

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖሩ ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 3 роки тому +13

    ውይ ጩቢቴ ስትመቸኝ ።ረዱዬ የእኔ ጣፋጭ ስወድሽ

    • @teddytade3362
      @teddytade3362 3 роки тому

      Ena kehulume betam yegermgn ye directoru nw wendeya beretalene wedemashen emtametaw asabe gerume nw beretalen wendeya

  • @እናቴየዘጠኝወርቤቴ-ሰ5ቘ

    ወይ የረዱና የሳሚፍቅር

  • @Roza-y6b
    @Roza-y6b 8 днів тому

    የምር ቤተሰብ ቢሆኒ አሪፍ ነበር የምር ሁላቸውም ፌዘኛ ነቸው እኮ ካባታቸው ጀምሮ ክክክክክክ

  • @እኔማለትያውእኔነኝ
    @እኔማለትያውእኔነኝ 3 роки тому +13

    ውሮን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ ረዱን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ አቡን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ ወርቁን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ ብሬን ያላችሁ እስሊ እንያችሁ ደስ ከሚለኝ ተከታታይ ድራማ እምወደው ቢኖር ዘጠነኛው ሽ 👍👍

  • @mamemame2986
    @mamemame2986 3 роки тому +8

    ውይ እረዱ እረበሳቅ ገደልሽኝ

  • @retaselam7322
    @retaselam7322 3 роки тому +5

    ያለንበትን ታሪካችንን እያሳያችሁን ስለሆነ እናመሰግናለን👏👏👏👏👏

  • @ኢትዮጵያየምንልሁንልሽ

    የማሽቃበጥ ትርፉ ይሄዉ ነዉ ጩቢቲ ክክክክክ እረዱ ዛሬ ዉሮን ሆነሽ መጣሽ ሳሚን አዛግሽዉ ስወዳችሁ

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 3 роки тому +4

    የካስማሠን አልበም እያስተዋወቅህ ነው እንዴ ጩቢቲ😂😂😂😂😂 ዋናው ቀና ልብ ነው😘💚💛❤

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini 3 роки тому +8

    የዛሬው ፀዴነው😂😂😂😂😂

  • @muludelelegn9926
    @muludelelegn9926 3 роки тому +2

    Omg betam tasekalachu 😂😂😂❤💋
    Thank you 🙏🏼💝

  • @ibsaaHararge
    @ibsaaHararge 3 роки тому +2

    90 shi Beguget now min tabakachow bataley chobaw
    Ni jaalanaa qaldiin isaa nama koflchisaa zena feta chobawn met wadut enda ene like & sher argu😍🙏

  • @meronambachew3696
    @meronambachew3696 3 роки тому +7

    አቡን እንደኔ ምትወዱት 😍

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 3 роки тому +8

    የዛሬው ያበደ ነው😂😂😂

  • @johnm7571
    @johnm7571 3 роки тому +24

    በጉጉት ይህን ሲጠባበቅ የነበረ 👍

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 3 роки тому +3

    ደስ ሲሉ ምርጥ ድራማ ሁላቸውም ይመቹኛል

  • @itsmydam9831
    @itsmydam9831 3 роки тому +1

    የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን አሚን በሉ🙏🙏🙏🙏

  • @ENATCOMPUTER
    @ENATCOMPUTER 3 роки тому +6

    እንኳን ደና መጣችሁ ሰላማችሁ እስከ ዓለም ዳርቻ ብዝት ይበልልኝ ! ኑ ወደኔ ገባ በሉ ይመቻችሁ

  • @senduyigezusendu4531
    @senduyigezusendu4531 3 роки тому

    እረ በሳቅ ሞትኩኝ የኔ አዝጎች ስወዳቸው😁😁😁😁😁😁😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣

  • @thisismeethiopia2951
    @thisismeethiopia2951 3 роки тому

    Chubity temechekegn. Sira atew letekemetu hakimoch sira enifter temechekegn..bekelid wust ewnet ale.tnx chubity

  • @Nነኝእናቴንናፋቂአልሀምድ

    ውርየ እደት እዳሳቅሽኝ

  • @wendsenyoni841
    @wendsenyoni841 3 роки тому +2

    የዛሬው ድራማ መልህክት የሚገርም ነው ተመችቶኛል

  • @BlackThug1998
    @BlackThug1998 2 роки тому

    Enamesegenalen eyoha entertainment

  • @HayatHayat-pi3vh
    @HayatHayat-pi3vh 3 роки тому +1

    ጩብቲዬ የኔ ውድ 😂 ሰታሳቃ እኮ 😃😂

  • @eyu6354
    @eyu6354 3 роки тому +2

    ስወዳችሁ እኮ ፈታ የምልበት ድራማ

  • @نورهالمطيري-ذ8ث
    @نورهالمطيري-ذ8ث 3 роки тому +1

    Waw yebede new

  • @ኢትዮፒያዊነቴኩራቴ

    ኮሮና ያልበገረው ምርጥ ድራማ እያማረበት መጣ በርቱ ጩቢቲ ማማየ ወደየት ጠፋች

  • @bubushow8621
    @bubushow8621 3 роки тому +2

    የዚህ ቤተሰብ አድናቂዎች❤❤❤❤❤❤

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 3 роки тому

      Wude sebusikrayb aedergign

    • @bubushow8621
      @bubushow8621 3 роки тому

      @@kidanyoutube2469 ሰብስክራይብ ብናረግ ከቻናልሽ ምን እንማራለን?

  • @ፍቅርተአርሴማ
    @ፍቅርተአርሴማ 3 роки тому +3

    አይ እረዱ ትንሿ ውሮ ቃሪያ ሆንሽበት ሳሚዬ ሲያሳዝን

  • @wonde77
    @wonde77 3 роки тому +1

    አሁን ገና ሲትኮም አየሁ። 5 star is yours. Keep up this tune.

  • @mekdiyejonyyemacki7625
    @mekdiyejonyyemacki7625 3 роки тому +2

    እንኳን ደና መጣቹ ምርጦቼ

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ

    አይ ረዱ ፍቅር አይገባሽም እኔ ለሳሚ አዘንኩለት 😂😂😂

  • @asterabera5265
    @asterabera5265 3 роки тому +1

    Weya huedan eku benat new feta sewedachwu 😍

  • @BertukaBe
    @BertukaBe 5 місяців тому

    ድብርቴን ነዉ የሚያባርሩት 😂😂😂

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 3 роки тому +1

    እንኳን ደናመጣችውውዶች

  • @tasetabob4521
    @tasetabob4521 3 роки тому +3

    ጩቢቲን ያላችሁ እስኪ ላይክ ግጩኝ

  • @abdihabesha12
    @abdihabesha12 3 роки тому +2

    Welcome ፅባው ህህ😁 ጩባው ምድራ አሽቃባች ሁለ አልክ ክክ ይማችህ ባታላይ ዛሬ ያምር አሳቃኝ ታማቻሀኝ 🌹🌹🌷🌷👍👍👍ማነው እንደኔ ባጉጉት ስጣብቅ ያነባራው?👍🌷♥🌷

    • @SaraEthiopiadiy
      @SaraEthiopiadiy 3 роки тому

      ሰላም ለዚህ ቤት በቅንናት መጣዉ ቤተሰብ አርጉኝ አበረታቱኝ

  • @ወዬነኝየአባቴዳይመንድ

    😂🤣🤣🤣🤣🤣Erdye yne lyuuuu Swedsh Eko yne tenkara le betsbochish muach😍😍😍hulachunm Ewdachuhlew😍suse nachu

  • @pctube1923
    @pctube1923 3 роки тому +1

    Way uro muz be dabo iyebelash birishin mitatefibet stash😂😂

  • @weynitesma2560
    @weynitesma2560 3 роки тому +1

    ቤተሰቡ በሙሉ አንፍር ነው በጣም ይመቹኛል በተለይ ጩቢቲና ብሬ የሚገርም ትወና ነው ያላቸው የኔ ምርጦች

  • @tamejesusboy4829
    @tamejesusboy4829 3 роки тому +1

    Uuuuuf min ale 24 seat bitiseruna binayew❤❤

  • @hanaabraham3148
    @hanaabraham3148 3 роки тому +1

    Ere benatachu abu ena wero yemechawetubet bota yet nw

  • @trhasweldu7091
    @trhasweldu7091 3 роки тому

    I love የ9ኛው ሺ ክሩ አባላት

  • @djnebatone1322
    @djnebatone1322 3 роки тому

    Ene Emelew Ezeh Channel Lay Part 66 Mn Wesedew?

  • @yosephsahle9449
    @yosephsahle9449 3 роки тому +15

    አቡ የመጬ አራዳ ነው የምትሉኝ

  • @genetamare9847
    @genetamare9847 3 роки тому +1

    Hahahahahah ዛሬ በጣም ነው ያሳቃችሁኝ

  • @bahiruteklu3403
    @bahiruteklu3403 3 роки тому

    Ye kassmasse zefen sizefn neber chubaw aaaa 😂😂😂

  • @zbansas8686
    @zbansas8686 3 роки тому

    i like your vidio very mush i like redit very mush i like all of you

  • @bimnetsiyoum269
    @bimnetsiyoum269 Рік тому

    Felmu😂betam😮yasekal😅

  • @awetkelifakelifa3665
    @awetkelifakelifa3665 3 роки тому

    ሁሌም ምርጦች ናችሁ

  • @nolawitpawlos1799
    @nolawitpawlos1799 3 роки тому

    አንደኛ

  • @sadanuru7191
    @sadanuru7191 3 роки тому +1

    ጭብቲ የኔ አስቅኝ ውድድድ ነው ማረጋቹ

  • @maheltgetu4671
    @maheltgetu4671 3 роки тому +2

    በአንድ ፀሎት 😀😀😀😀 ወይ ደላላ

  • @leulekalzeleke7490
    @leulekalzeleke7490 3 роки тому +1

    ሁሌም አንደኛ ነኝ🤘

  • @YabserWendmu-bd7sv
    @YabserWendmu-bd7sv Рік тому

    Love this family

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 роки тому +1

    እምወዳቸዉ መጡጡጡጡጡ😍😍😍😍👌

  • @HalewatSelina
    @HalewatSelina 3 місяці тому

    Ay redu😂😂😂

  • @mikiy802
    @mikiy802 3 роки тому +8

    እስኪ ጩቢቲን የምትወዱት

  • @danieltalu3288
    @danieltalu3288 3 роки тому

    Wrow n lemen aboe matat yahanaw swyen lemn aboe mstswe

  • @abenezerdereje3982
    @abenezerdereje3982 3 роки тому +9

    Kassemasse part is hilarious 😂😂😂😂

  • @kheyryah8203
    @kheyryah8203 3 роки тому

    አረ ረዱ 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️ፍቅር አይገባትም 😀😀😀😀

  • @beemnettubu3882
    @beemnettubu3882 3 роки тому +1

    እረዴትን ሚወዳት✋

  • @mangalg783
    @mangalg783 3 роки тому

    ሰላማቹ ይብዛላቹ በሳቅ ገደላቹ ❤❤❤👍👍

  • @salimyimer3641
    @salimyimer3641 3 роки тому +1

    yabede new

  • @sarazeleke5090
    @sarazeleke5090 3 роки тому

    Abuya dabo bemuze ahonem yebelale temariy eyalew befeker neber yemewedew tezetayan kesekesekew sewedachew

  • @bsjsjxdbdjds8081
    @bsjsjxdbdjds8081 3 роки тому

    Wow wow dasi sitelu

  • @ሰላምሰላም-ቈ4ዐ
    @ሰላምሰላም-ቈ4ዐ 3 роки тому +1

    Enekuwan selame metachehu

    • @SaraEthiopiadiy
      @SaraEthiopiadiy 3 роки тому

      ወንዱሜ አዲሰ ነኝ አበረታታኝ በቅንናት መጣዉ

  • @zizi9953
    @zizi9953 3 роки тому +2

    ጩባው በካስማሰ አላገጠበት የሌለ ነው የተመቸኝ 🤣🤣

  • @ራኪየድንግልማርያምልጅራኪ

    ጩቢቲ😃😃😃

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 3 роки тому +1

    እረዱ❤❤❤❤

  • @feyselmohammed6692
    @feyselmohammed6692 3 роки тому

    73 yelem ende

  • @markmarley3710
    @markmarley3710 3 роки тому

    Abo swedachu eko

  • @Mekedes228
    @Mekedes228 3 роки тому

    Ere redu fikir yigbash uyiiiiii be sami bota ene nidid alkugn 🤣🤣😅😅😆😆😆😁😁😁😄😄😃😃😀😀

  • @Muz-
    @Muz- 3 роки тому

    ኧረ መደበራያ አገኘን ይሜ ወላሂ😘😘😘$$

  • @ትግስትያደርጋልንግስት

    ወዬ ጩቢቲ በሳቅ 😂😂😂

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 3 роки тому

    Reduye Siwedish Kelibe New yeEne Kimem

  • @leave3594
    @leave3594 3 роки тому +3

    ቤትስብ ስላምአችሁ ይብዛ ለዚህ ስራ ለምትሳትፈው በሙሉ እንወዳችሁ አለን በርቱልን ስላም ፍቅር አንድነት ይሁንልን 🇪🇹💐💐🇪🇷💐💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ አገራችን ትቅድም

  • @esayias1
    @esayias1 3 роки тому

    እናመሰግናለን!
    ..
    እፎይታ-መጽሃፉን ሙሉ ገጽ በ ገጽ
    በግጥም

  • @ljimulualemtubeljimulualem6633
    @ljimulualemtubeljimulualem6633 3 роки тому

    ክክክክ ወይ ውሮ ቀን ወጣልሽ

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ

    እደትናቹህ ምዶችየ

  • @selam1467
    @selam1467 2 роки тому

    weyine…………ረዱዬ

  • @kidussole7158
    @kidussole7158 3 роки тому +4

    አይገርምም ተዋናይ መሆን እፈልጋለሁ

  • @dtyftyu6270
    @dtyftyu6270 3 роки тому

    Lezi derama beya new hedud eskimeta mechekulew ere sus honubegn