Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

ምን ተፈጠረ?ጫወታው አብቅቶአል::

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2024
  • Dawit Getahun family's entertainment channel

КОМЕНТАРІ • 136

  • @tadelechtantu8556
    @tadelechtantu8556 6 місяців тому +7

    ጎበዝ በርታ እግዚአብሔር ከአንተጋር ይሁን

  • @AbelNebiyu-qc7tk
    @AbelNebiyu-qc7tk 6 місяців тому +8

    እውነትም መንፈስ ነህ እንደ አቢቹ ጠዋት ስንጠብቅ ማታ ሲልህ ጥፍት አትመጣም ስንል ከች ለማንኛውም መገረብ ልማዴ ነው ልገርበው እንግዲ ይመችህ ማርሻል ኮር ዳዊት👍👍👍💖👍👍👍🌹🌹🌹

  • @emebetgeleta4525
    @emebetgeleta4525 6 місяців тому +15

    ኮር ዳዊትዬ የሚድያው ድሮን አቦ ዘመንህ ይባረክ ንግግርህ አንጀት ያርሳል

  • @yonasbacha5564
    @yonasbacha5564 6 місяців тому +12

    ❤❤❤❤ማሽአላህ አምሮብሀል ትታያለህ ትሰማለህ❤❤❤

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta 6 місяців тому +5

    ኮ/ር ዳዊት ትክክል ነህ እንዃን እዲህ ለመዳፈር የጀርመን እና የአሜሪካ እሬዲዮ ተደብቅን ሰምተን አንድ ስው ለኢሰፓ ክጠቆመ ወድሜ ወፊ ይላላ ነው እምትገረፈው ቤተሰብህ ነቃ ያለ ክሆነ መሬት የከተማ ቦታና ቤት የተወረሱና ክ500 ብር በላይ ገቢ ካላቸውማ አለቀ ጸረ እቢዮተኛ ተብለህ ቤተሰብህ ተጥረግርጎ እሥር ቤት ነው የሚገባው ጥንትም በኋላም ምነው በአብይ ጊዜ ሁሉ ቀበጠ ይባስ ብሎ ስደተኛ መንግሥትና ህዝብ የሚሳደብ እይተንም ስምተንም እናቅም እረ ሁሉም ነገር ልክ አለው የአብይ ግፍ ጉድ እንዳታመጡብን ከባህር ማዶ ጅኒ አትጎትቱ ለምን የእቅማችሁን እታልሙም እብይ አህመድ ዲሞክራሲ ተለማመዱ ብሎ ነው እንጅ በእግባቡ መብታችሁን ካልተጠቀ ማችሁበት ብሎ ብሎ ያመረረ ለት እናተን እያርገኝ ቴኬር እሽ በጊዜ ብታስቡበት እረ ወደዛ እስጠላችሁ

  • @millikebe3537
    @millikebe3537 6 місяців тому +6

    Brave man!!!!! Absolutely, no fano,no shene! It's Weyane!

  • @asenihusin5341
    @asenihusin5341 6 місяців тому +22

    የኔ ጀገና ባላማህ የፀናህ ታሰታዉስ እደሆን ጎቲቨ ሄጂና ጎብኝ ስትለኝ አራስ ነኝ አላልኩሁም ስሙን ደቨ አልኩት ለምን ሲያደግ ሀቀኛ እዉነተኛ እዲሆንልኝ ነዉ ያሳደከልሸ በለኝ

    • @kedirgo
      @kedirgo 6 місяців тому +2

      ፈጣሪ ያሳድግልሽ! ይደግ ይመንደግ!

  • @abaynehadmikew5130
    @abaynehadmikew5130 6 місяців тому +20

    በሐገሪቷ ላይ ያለዉን ችግር መንግስት ብቻዉን መቋቋም አይችልም ስለዚሀ እኛ ኢትዮጵያዉያን ብዙ ነን። ከመቶ ሃያ ሚሊዮን ስልሳዉ አንዳንደ ብር ብናወጣ በቀን ስልሳ ሚሊዮን ብር ይሰበሰባል።ከዚያ በኋላ ከአስራ ሰሰምንት ጀምሮ መንግስት ሰብስቦ የሙያ ሥልጠና ሰጥቶ ወደ ሥራ ማሰማራት ከአሰራ አምሰት በታች ወደ ት/ቤት ሐረጋዉያንን ወደ ጡረታ መአከል እንዲህ ካደረግን ሥራ አጥን በጭር ጊዜ ዉስጥ ከሐገራችን ላይ እናጠፋል።መነግስት በዚህ ጉደይ ቅስቀሳ ቢያደርግ ማንም ሳይረዳን ራሳችንን መረዳ እንችላለን ።

  • @letageze
    @letageze 6 місяців тому +12

    አንበሳው Welcome !!!

  • @derejetemtem4881
    @derejetemtem4881 6 місяців тому +8

    ሰላም ላንተ ይሆን ዴቭ

  • @alemayehuhabtemariam7588
    @alemayehuhabtemariam7588 6 місяців тому +6

    ሀገር ወዳድ ወንድማችን ኮር ዳዊት ተባረክ፡ ለጤናህ ነጭ ሽንኩርት Garlic ተጠቀም(ለአጠቃቀም መጽሐፉን አስገዛ፡ዓይናለም መጽሐፍት ቤት ብሔራዊ ትያትር አጠገብ በአዋሽ ባንክ በኩል፡ዋጋ 60 ብር?)

  • @zewduz6015
    @zewduz6015 6 місяців тому +19

    ልክ ልካቸውን ንገራቸው ይሄ ምድረ ስደተኛ ሁሉ

  • @yohannisyibass2575
    @yohannisyibass2575 6 місяців тому +9

    ጀግናዉ ዴቭ ዛሬ ደግሞ በልዩ ሁኔታ ቀርበሀል:: ሰታይልህን አኘግሬድ አድርገሃል:: ቀጥቅጥልኝ! Viva.

  • @addesaddes9594
    @addesaddes9594 6 місяців тому +7

    ❤❤❤🎉🎉🎉 እነን ቁሬማሞች ያውድማቸው አብቹን ለቀቅ አርጉ

  • @greatgrace9651
    @greatgrace9651 6 місяців тому +8

    thanks Dave!!!

  • @user-tg6ky4fn3y
    @user-tg6ky4fn3y 6 місяців тому +9

    ወንድሜ ኮር አመሰግንሃለሁ እንደዚህ ልክልኩን ንገርልን

  • @Addis0749
    @Addis0749 6 місяців тому +5

    ሰላም ዳዊት
    ስለ ጁንታው የምትናገረው ትክክል ነው
    እድሜው 64 ነው እነዚህ ጁንታዎች እድሜ ልካቸውን ኢትዮጵያን ሰላም እየነሱን መኖር ነው የሚፈልጉት ሕዝባችን ማወቅ አለበት

  • @seyoumgmeskel3218
    @seyoumgmeskel3218 6 місяців тому +15

    እነዝህ የሀገር ጡጥ ነካሾችን ልክልካቼዉን ንገርልኝ እባክህ ። በረታ ።

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 6 місяців тому +5

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ዴቭ ሰላምህ ይብዛልህ ከነቤተሰቦችህ

  • @tadelechichiso3385
    @tadelechichiso3385 6 місяців тому +12

    ኮርዬ በርታ ልክ ልካቸውን ንገርልን

  • @WhoamiAmime-sm9qd
    @WhoamiAmime-sm9qd 6 місяців тому +7

    ወይዘሮ ሀብትሽ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀለለለለለለ😂😂😂😂😂

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 6 місяців тому +2

    The Ethiopian military are heroes 🇪🇹

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 6 місяців тому +18

    ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!!

  • @mootiiIfaa-ec5le
    @mootiiIfaa-ec5le 5 місяців тому +1

    ሰው እንደዚህ ሲናገር ያምርበታል። ሀገር ወዳድና ለለገር መሪ ክብር የለው ዜጋ
    ተባረክ

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 6 місяців тому +2

    የኢትዮጵያ ጦር ጀግኖች ናቸው 🇪🇹

  • @user-cf6yv9lx6q
    @user-cf6yv9lx6q 6 місяців тому +7

    Awo Ba Ethiopia Andaradrem Ethiopia la gata wot bota yelatem Hager Asedabiwoch nachew enasu malet ye junta talalaki nachaw core Dawit Atnaded Ethiopia bansu Aynat sawoch Atfarsem 🇪🇹❤️

  • @YaredKebede-jr5cz
    @YaredKebede-jr5cz 6 місяців тому +10

    ዴቨ ዘ ሀበሻ ደምበጫ ነዉ ላሽ በለው ዜናዉ ሁሉ ደምበጫ ደምበጫ ነዉ

  • @user-sz1xi9co1r
    @user-sz1xi9co1r 6 місяців тому +5

    ይሰማል

  • @zaimzaim9950
    @zaimzaim9950 6 місяців тому +5

    የስማል

  • @TesfaKiflie-gz2hf
    @TesfaKiflie-gz2hf 6 місяців тому +7

    ገና እሱንም በኢንተርፖል ጎትተን እናመጣዋለን

  • @birhanub7108
    @birhanub7108 6 місяців тому +9

    ዴቭ መረጃ እንኳ ባታቀርብ በፕሮቶኮልህና በሳቅህ እንኳ እንደሰታለን እንዝናናለን ለማንኛውም ሽቶ መንፋት ለምን ታቆማለህ ?ለሰላቢም ለምቀኛም ይሆናል፡፡

    • @saoladamu2525
      @saoladamu2525 6 місяців тому

      doragoy eshto takoi tvoi zubi

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 6 місяців тому +10

    ክብር ለመሪያችን ለዶ/ር አብይ አህመድ 11111111❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kumsaberded6236
    @kumsaberded6236 6 місяців тому +6

    ሠለም ለዴቭ

  • @SA-ye9yg
    @SA-ye9yg 6 місяців тому +3

    እራሱን:ያስቀመጠበት:ከፍተኛ:ቦታ.....😂😂😂😂

  • @user-cm2ve8fs9u
    @user-cm2ve8fs9u 6 місяців тому +4

    ለራሱ የሰጠው ግምት ትልቅ ያስመሰለው

  • @lemlemdema567
    @lemlemdema567 6 місяців тому +7

    Dave yesemal

  • @tadiosgirta2651
    @tadiosgirta2651 6 місяців тому +7

    ኮር ዴቭ ሰዎቹ አብደዋልኮ! እነዚህ እንዳይሞቱ የኢትዮጵያን ብልጽግና አይተው ተቃጥለው እንዲሞቱ መጸለይ ነው።

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 6 місяців тому +2

    ኮር ዳዊት❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @birhanub7108
    @birhanub7108 6 місяців тому +5

    ዴቭ እንደምን አደርክ ለምንድነው ግን የማትገባው በብዛት

  • @ktmenfesawi2842
    @ktmenfesawi2842 6 місяців тому +5

    አንብሳ

  • @MekidesEndalegurmu-jy7dy
    @MekidesEndalegurmu-jy7dy 6 місяців тому +4

    Dave anbesachin yemidiyaw deron yelebachin aregagi nurelen jegenaw le Ethiopia ena le ethiopiyawiyanochi aneten yeseten amelak yekber yemsegen . Mengezim ewenet yashenefal abichun yezen Ethiopian eyabelesetgen wedefit. Ethiopia bejegenochi lejochiwa taferana tekebera lezelalem tenoralechi telatochiw eytnechachu yekesemalu . Dele ena keber lejegenaw yehager mekelakeya serawitachin leseteta hilochachin lebaher hilachin leayer hilachin 1111111t 💪🇪🇹💚💛💓

  • @user-hw9ws2ox2c
    @user-hw9ws2ox2c 6 місяців тому +2

    በርታ

  • @user-dl3of2zx5u
    @user-dl3of2zx5u 6 місяців тому +17

    አማአራ ንቃ ሀብታሙ በእናንተ ደም ቤትኪራዩን እየከፈለ ነው የዱቤ መኪናውን ቢል እየከፈለ ነው አማአራ ንቃ ለመንግስታችው ተገዙ አንድ ኢትዮጲያ አንድ ህዝብ

  • @Fkr12204
    @Fkr12204 6 місяців тому +4

    ወያኔ ካልጠፋ አገሬ ስላም አይሆንም መንግስት መጀመሪያ ማስወገድ አለበት

  • @Ferejomar
    @Ferejomar 6 місяців тому +3

    I really admire you for what you said on the Habesha’s complaint.

  • @asmebiretu4924
    @asmebiretu4924 6 місяців тому +3

    የኛ ጀግና ሁሉ ሠላም።የሰጣኖች መድሃንት ኑርልን ፡ኮር ደቭ

  • @user-fb2td2hu8q
    @user-fb2td2hu8q 6 місяців тому +2

    ደ ኑሪልን

  • @user-cw9dl4yp1y
    @user-cw9dl4yp1y 6 місяців тому +4

    yesmle

  • @user-ct7zz7hc8r
    @user-ct7zz7hc8r 6 місяців тому +3

    Selamehi yebeza DV

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 6 місяців тому +4

    Hi king kore Dawit ❤❤

  • @user-wi8jh6gt8h
    @user-wi8jh6gt8h 6 місяців тому +4

    አንበሳ የኔ ወንድም ጀግና

    ራ ዳ ል ጅ

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 6 місяців тому +1

    ሰላም ዴቭዬ እንጀራ በልቶ ያልጠገበ ድህነት ቀጥቶ እንደሞት ያስፈራራው ችጋራም ሁሉ እፋን እያላቀቀ ልብስ ብሎ ሀገርና ህዝብ የሚያላቅቅ ባለጌ ዩቱዩብ ላይ ስለዋሸ ትልቅ ሰው የሆነ እያስመሰለ አጋንንት እየተጫወተበት ዛሬ ብሎ ብሎ አለምን ላስደመመው ታላቅ መሪ ጎረቤት በቅጥ የማያውቀውን ወንድሜ ታስሯል ብሎ ማውራት ያስቃል። ፍርድን ቅዱስ መርቆሪዮስ ይስጥው።

  • @melaku6462
    @melaku6462 6 місяців тому +4

    110/💯✋

  • @user-es3ub1ue5p
    @user-es3ub1ue5p 6 місяців тому +4

    11

  • @chalamestawat3422
    @chalamestawat3422 6 місяців тому +6

    አንበሳው፡በርታ፡አይናችን፡ነህ።

  • @hussienmohammed6768
    @hussienmohammed6768 6 місяців тому +4

    በሰላም ነው የጠፋኸው?

  • @fikir875
    @fikir875 6 місяців тому +4

    ኮር ዳዊት የት ጋ ነው ጎህ ሚዲያ

  • @frabfurt5006
    @frabfurt5006 6 місяців тому +4

    🥰🥰🥰🥰👍

  • @frabfurt5006
    @frabfurt5006 6 місяців тому +4

    Selam አደርክ core ዳዊት

  • @solmimila3780
    @solmimila3780 6 місяців тому +4

    በደንብ ይሰማል

  • @kachapacoffee3669
    @kachapacoffee3669 6 місяців тому +4

    ሰላም ሰላም

  • @tamiuabitemelkie5406
    @tamiuabitemelkie5406 6 місяців тому +3

    The screen is narrow- Cor Dawit

  • @user-ls6qy1ex9b
    @user-ls6qy1ex9b 6 місяців тому +2

    🎉🎉

  • @goldyhaile2340
    @goldyhaile2340 6 місяців тому +4

    ሰላም ኮር

  • @eyerusalemtesfaye8045
    @eyerusalemtesfaye8045 6 місяців тому +3

    hi

  • @user-qd8br4tm7g
    @user-qd8br4tm7g 6 місяців тому +1

    አሄነን፣ጉዳይ፣የግሊዝ፣መግሰሰት፣ነው፣ለፍርድ፣ማቅረብ፣ያለበት፣ህግ፣ማስከበር፣እለበት፣

  • @AbabaAdane
    @AbabaAdane 4 місяці тому

    ተባረክ ሀገር ወዳድ ዴቭ

  • @feysal506
    @feysal506 6 місяців тому +3

    🎉🎉🎉🎉

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 6 місяців тому +1

    መቀሌ መግባት

  • @ReMu-rw3of
    @ReMu-rw3of 6 місяців тому +1

    ዘሐበሻ አንዳፍታ አንከር ሚዲያ መቼ ነዉ እዉነት አዉርተዉ የሚያዉቁት ?

  • @kebebushyifru2726
    @kebebushyifru2726 6 місяців тому +3

    111

  • @legessedebele936
    @legessedebele936 2 місяці тому

    ዴቭ እባክህ ሽቶ አርከፍክፍ ፍናፍንቶችን ለማባረር!!

  • @IbrahimIdris-rn1je
    @IbrahimIdris-rn1je 2 місяці тому +1

    Silam. Silam

  • @user-wx4rt8dw9h
    @user-wx4rt8dw9h 6 місяців тому +4

    111111

  • @marytaddesse901
    @marytaddesse901 6 місяців тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅

  • @NaolMegersa
    @NaolMegersa 6 місяців тому

    Hi hi correct. Dv.wel come

  • @genetlemma6587
    @genetlemma6587 6 місяців тому +2

    Hi

  • @sinkineshassefa2025
    @sinkineshassefa2025 2 місяці тому

    Welcome

  • @alemnashenegash6539
    @alemnashenegash6539 18 днів тому

    Selame core dawite 🖐🖐🖐

  • @KiyaKiya-xq8oy
    @KiyaKiya-xq8oy 5 місяців тому

    WOW

  • @MinychelAlemante-kg6on
    @MinychelAlemante-kg6on 5 місяців тому

    At the gala shetata arogete onge

  • @NigusseDabba
    @NigusseDabba 3 місяці тому

    ኩረችን እስመል

  • @mimimimin660
    @mimimimin660 6 місяців тому

    My hero

  • @daremyeleshgeda8482
    @daremyeleshgeda8482 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤🙏👑

  • @debebedesta3732
    @debebedesta3732 6 місяців тому

    I support you core Dawit there is no shene and jawisa it's weyane

  • @solomonkidane5448
    @solomonkidane5448 6 місяців тому +4

    ዴቭ !! ይህን ወሽካታ የዘሐበሻ ሰው ወደዛ ጣለው ። እቅዱ ዘሐበሻን ለማስተዋወቅ ነው

  • @lemlemdema567
    @lemlemdema567 6 місяців тому +3

    Dave 111

  • @user-sd5lp5nu1y
    @user-sd5lp5nu1y 6 місяців тому

  • @user-vt7dw5nq1e
    @user-vt7dw5nq1e 6 місяців тому

    ገብቷል ቀጥል ዴቭ

  • @terefebirhanu8680
    @terefebirhanu8680 6 місяців тому

    እውነት ሥጓዝ ውሸት ሥያዘግም

  • @aberashzeleke2888
    @aberashzeleke2888 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-hw9ws2ox2c
    @user-hw9ws2ox2c 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sz1xi9co1r
    @user-sz1xi9co1r 6 місяців тому +1

    ምን እናረጋት መጣች አልመጣች ሲል አንዱ ሙቃት አለው 😅😅😅😅😅

  • @galynabil3962
    @galynabil3962 6 місяців тому

    ውይዛሮ ሃብታሙ ኣሮንጋደ ባሪመጣ ላብሶ ለማላስ ስያጫባጭብ አልናባረም እንደ

  • @abawawolelei3397
    @abawawolelei3397 6 місяців тому

    ከህዳሴ ግድቭ ነኝ ዴቭ እንዴት አዳርህ።

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 6 місяців тому

    በተዘዋዋሪ መንገድ ወያን በአማራው ላይ ሂሳብ እያወራረደ ነው።

  • @gurmubalcha8351
    @gurmubalcha8351 6 місяців тому +1

    9

  • @getachewdegaga8682
    @getachewdegaga8682 3 місяці тому

    M111

  • @yassinseid-gr8dt
    @yassinseid-gr8dt 2 місяці тому

    ተዋቸው ይፋጁ እነዚ ከሃዲ

  • @genenewasefa4291
    @genenewasefa4291 3 місяці тому

    የሳማል