ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ር/መስተዳድር ጌታቸው ረዳ ጋር የተደረገ ቆይታ - ነፃ ሃሳብ ክፍል 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 760

  • @Zenaneh
    @Zenaneh Рік тому +51

    ለጥቂት የፖለቲካ ትርፍ ሲባል እርስ በርስ በመጠፋፋታችን ያሳዝናል! አምላክ ይህንን ታሪክ በየትም ሀገር ላይ እንዲፈጠር አይፍቀድ! ብዙ ተስፋ የነበራቸው ትውልድ ጠፍተዋል!!!!!! ችግሩን ለታሪክ ፀሐፍት ልተወው ግን በይቅርታ አብረን ብዙ መሻገር እንችላለን ።

    • @shimelismbedane4833
      @shimelismbedane4833 Рік тому +6

      በጣም የሚገርምና የወደድኩት አገላለጽ ነው፡፡ የሆነውን ነገር መርሳት ባልችልም ይቅር ማለት የምችል ይመስለኛል እኔ በበኩሌ፡፡ ከዚህም ከዚየም የማልፈልገው ነገር ሆኗል----እንደራሴ የምወዳቸው ጓደኞችን፣ ወዳጅ ዘመድ እንዲሁም ወንድሜ የምለውን አብሮ አደግ ጓደኛዬን ጭምር አጥጫለሁ፡፡ ደረጀ፣ ጌቱ፣ ሚልኬሳ፣ ፍትዊ……ሌሎቸም የማላውቃቸው የህዝብ ልጆች ከሁለቱም ጎራ አጥተናል፡ ልገልፀው ከምችለው በላይ ሃዘን ውስጤን ጎድቶታል፡፡ ለመጨረሻ ጊዜ እንኳን ሳላገኛቸው ተሰናብተዋል፡፡ በተለይ ደረጀ ወድምትወዳቸው እናትና አባትህ ያለጊዜ መሄድህን ሳስብ አይኔ በእንባ ይሞላል….ብቻ ቃላት የሉኝም….የዚህ ሁሉ ችግር አለመደማመጥ መሆኑ ከገባን ለመደማመጥ ራሳቸንን በቅንነት ካዘጋጀነው ይቅር መባባል አያቅተንም…ወደፊትም መራመድ የምንችል ይመስለኛል!

    • @koala10ish
      @koala10ish Рік тому

      አንተ እከካም አጋሜ ፈሳም፣ ዝም ብለህ አርፈህ ተቀመጥ፤ ኤርትራ ከክልል አትነጋገርም፦ ዝምብላቹ ኤርትራን በ አጉል ከመክሰስ እና ከማጠልሸር አርፈህ ሰለም ስጡት የኤርትራ ህዝብ፦

    • @getayferdal8827
      @getayferdal8827 Рік тому

      ​@@koala10ish wey ante yedist leba lij.lemagn zerafi

    • @koala10ish
      @koala10ish Рік тому

      @@getayferdal8827 Ye Missile ena Tankoch maraaki...kkkk አንተ እከካም አጋሜ ፈሳም፣ ዝም ብለህ አርፈህ ተቀመጥ፤

    • @Hope-nh6ho
      @Hope-nh6ho Рік тому

      @@koala10ish sedebene mene asfelege. Zare née enje Eritera eyaleke Fesehka yemetenefawe. Yene Ayate Merete Eritera ye tewelede Yetemare Oromo akababe ye sera big mind antene beselame he yegerefehe nebere gene motoale

  • @derejetadesse3216
    @derejetadesse3216 Рік тому +69

    አሪፍ ቃለምልልስ ነው የትግራይም ህዝብ በርቱልን ፍጣሪም ከናተ ጋይ ይሁን

    • @meme-pf1xf
      @meme-pf1xf Рік тому +2

      Thank you dear

    • @teshomeashagere454
      @teshomeashagere454 Рік тому +5

      አይ ስሚነህ ምነካህ? የድሮው ስሚነህ አይደለህም ቀሽም ቃለመጠይቅ መቀሌ ደረስ የሂድከው ለዚህ ነው?

    • @wmm2608
      @wmm2608 Рік тому

      ;;;;;;;pp

    • @topchannel6458
      @topchannel6458 Рік тому

      አሜን

    • @HELEN1P12
      @HELEN1P12 Рік тому

      ኢትዮጲያ እኮ ያለመንግሥት 5 አመቱ ኦሮሞን እያታለዉ እዬ ሁሉ ኦሮሞ ገሎ በሡ ሊሸሸግ ሰውዬው ብልጥ ነው ሁለት ሚሌን ኦሮሞ አልቆ እሡ እና ቤተሠቦቹ ቢተርፉ ችግር የለበትም እደኢሣያሥ ችግሩ አማራው ባአደባባይ ኦሮሞ እና ትግሬን እያዋረደ ቤት በኩል አንድ ላይ ይሁን የአማራ ኢሊት ለአብይ መቆየት ትልቅ አሥተዋፆ እያደረገ ነው ኦሮሞን ትግሬን እየሠደበ

  • @abdulmusbha-tq9iw
    @abdulmusbha-tq9iw Рік тому +48

    እኔ:የማዝነው:ለዚህ:መላቅጥ:በሌለው:በጅሎች:ፓለቲካ:የሞቱት:ወጣቶች:ናቸው:ነብስ:ይማር።

    • @tigistwoubalem4867
      @tigistwoubalem4867 Рік тому +3

      ዋናውን የማይተካውን ህይወታቸውን የሰጡት ቀና ብለው ቢያዩ…

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Рік тому

      ​@@tigistwoubalem4867
      ቀና ብለው ቢያዩ በከንቱ የስጨረሷቸው ቁማርተኞች እንደገና ሥልጣን ላይ በመመለሳቸው ይታዘባሏ

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Рік тому +1

      ጦርነቱን ይመራ የነበረው እሱ ሆኖ ሳለ ሕዝብ በማለቁ ተማሪዎች በለመማራቸው ሕዝቡ ለመድህየቱ ተጠያቂ ማንን ሊያደርግ ነው?

    • @igo1071
      @igo1071 Рік тому

      ትክክል 💚💛❤️🙏የጠያቂው ስሜነህ ባይፈርስ ሞራል ተሳስቷል ለምን የህዝብን መንፈስ አይጠይቁም ያሳዝናል

    • @xiaomiphone4509
      @xiaomiphone4509 Рік тому

      በኢትዮድያ በኩል ያሉት እየተነገራቸው ወደው ነው የሞቱት .... የነዛን አላውቅም

  • @abrhamassefa8335
    @abrhamassefa8335 Рік тому

    አዎ አማራ ነኝ ለዛውም ጎንደሬ ግን ጠላትም ጅግና ሲሆን ጠላቴ ነውና ጅግና አደለም አልልም የዘመኔ ጀግና ነህ ጌች አብይን እጁን ጠምዝዘህ አበረከከው ከዚህ በሀላ በርግጠኛነት ምትሞትም አይቆጭህም ጀግና ነህ ማሪያምን👏👏👏

  • @teweldenugusse175
    @teweldenugusse175 Рік тому +7

    Great, good to see you Ethiopians together

  • @samiosman4215
    @samiosman4215 Рік тому +13

    ሰላም ለመላው ኢትዬጵያ 🇪🇹🇪🇹

    • @HELEN1P12
      @HELEN1P12 Рік тому +1

      ኢትዮጲያ እኮ ያለመንግሥት 5 አመቱ ኦሮሞን እያታለዉ እዬ ሁሉ ኦሮሞ ገሎ በሡ ሊሸሸግ ሰውዬው ብልጥ ነው ሁለት ሚሌን ኦሮሞ አልቆ እሡ እና ቤተሠቦቹ ቢተርፉ ችግር የለበትም እደኢሣያሥ ችግሩ አማራው ባአደባባይ ኦሮሞ እና ትግሬን እያዋረደ ቤት በኩል አንድ ላይ ይሁን የአማራ ኢሊት ለአብይ መቆየት ትልቅ አሥተዋፆ እያደረገ ነው ኦሮሞን ትግሬን እየሠደበ

    • @HELEN1P12
      @HELEN1P12 Рік тому

      የኦሮሞ ብልፅግና እሥፔሻሊ አብይ አዬ ደም ጠጪ 666 እና ያአማራ ኢሊት ካልጠፉ የኦሮሞም የትግሬም ያማራም የደቡብም ሞት አያቆሙም እነዚ ሀይሎች እራሣቸውን ቤተሠባቸውን ለማትረፍ በእዝብ ተሸሽገው እርሥ በርስ እያባሉ ነው የሚኖሩት የኤርትራው መንግሥ እፃናተ እና አሮጊት ይዞ የሚመራው እርሥ በርሥ እያባላ ነው እናት እና ልጅ እንኮን አይተማመኑም ሳሀል የሚባል ክልል ኤርትራ ውሥጥ የሚገኝ ያፍሪካ ቀንድን የሚበጣብጥበት ተቃዋሚዎች ከያሀገሪሩ ሠብሥቦ ቴረርስት ነት ጭካኔ ነው የሚስተምራቸው እነዚ ሰዎች የተወጣጡት ከቻድ ከኢትዮጲያ ከሱዳን ከተለያዪ ሀገራት እዬን የሚሠራው ካአብይ ጋር ነው አሥረግጫ የምነግር የኦሮሞ እዝብ አደጋ ላይ ነው አብይ በጊዜ ካልተወገደ አማራን ያረደው ኦሮሞ እዳይመሥል ደመቀ አብይ ብራሀኑ የሚቋቸው በኢሳያሥ የሠለጠኑ ጭካኔ የተማሩ ሀይሎች በመኪና ተጭነው ሻሸመኔ ወለጋ አ አ ጥበቃ እየተደረገላቸው በኦሮሞ ስም ይገላሉ ያፈናቅላሉ ኦሮሞንም ይገ

  • @amsaleyaya9550
    @amsaleyaya9550 Рік тому +1

    ትእቢት ውድቀትን ታመጣለች ያ ስይጣናዊይ ንግግርህ በረደልህ ይገርማል ከጦርነት ያተረፈ ከስላም የከስረ የለም ጌች ምላሱ

  • @simatube66
    @simatube66 Рік тому +1

    የብዙዎች ኢትዮጵያውያንን ህይወት እንደ ቅጠል ያስረገፈን ወንጀለኛ ሰው ፣ እንደ ንፁህ ሰው በብሔራዊ የቴሌቭዥን ጣቢያ ቀርቦ በሽፍንፍን አደባብሶ ለማስታዋወቅ ማድረግ ያለአግባብ ህይወታቸውን በተሰዉት ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ላይ መቀለድ ነው ።
    አንድ ጌታቸው አሰፋን ብሔራዊ ወንጀለኛን አሳልፈን አንሰጥም ብላችሁ ከ 1ሚሊዮን በላይ የሆኑ ሰዎችን ህይወት አስቀጥፋችሁ በእንዲህ አይነት ሁኔታ ህዝብ ፊት ስትቀርቡ እጅግ በጣም ያስተዛዝባል ።

  • @MAL-qj8mu
    @MAL-qj8mu Рік тому +26

    እኔ ተናግሬ ነበር
    የታጠቅነው መሳሪያ የፈረንጅ
    የለበስነው ልብስ የፈረንጅ
    የምንበላው ምግብ የፈረንጅ እርዳታ
    እኛ ያዋጣነው በወንድም ላይ ጭካኔንና አውሬነትን ብቻ ነው

    • @HELEN1P12
      @HELEN1P12 Рік тому

      ኢትዮጲያ እኮ ያለመንግሥት 5 አመቱ ኦሮሞን እያታለዉ እዬ ሁሉ ኦሮሞ ገሎ በሡ ሊሸሸግ ሰውዬው ብልጥ ነው ሁለት ሚሌን ኦሮሞ አልቆ እሡ እና ቤተሠቦቹ ቢተርፉ ችግር የለበትም እደኢሣያሥ ችግሩ አማራው ባአደባባይ ኦሮሞ እና ትግሬን እያዋረደ ቤት በኩል አንድ ላይ ይሁን የአማራ ኢሊት ለአብይ መቆየት ትልቅ አሥተዋፆ እያደረገ ነው ኦሮሞን ትግሬን እየሠደበ

    • @HELEN1P12
      @HELEN1P12 Рік тому

      የኦሮሞ ብልፅግና እሥፔሻሊ አብይ አዬ ደም ጠጪ 666 እና ያአማራ ኢሊት ካልጠፉ የኦሮሞም የትግሬም ያማራም የደቡብም ሞት አያቆሙም እነዚ ሀይሎች እራሣቸውን ቤተሠባቸውን ለማትረፍ በእዝብ ተሸሽገው እርሥ በርስ እያባሉ ነው የሚኖሩት የኤርትራው መንግሥ እፃናተ እና አሮጊት ይዞ የሚመራው እርሥ በርሥ እያባላ ነው እናት እና ልጅ እንኮን አይተማመኑም ሳሀል የሚባል ክልል ኤርትራ ውሥጥ የሚገኝ ያፍሪካ ቀንድን የሚበጣብጥበት ተቃዋሚዎች ከያሀገሪሩ ሠብሥቦ ቴረርስት ነት ጭካኔ ነው የሚስተምራቸው እነዚ ሰዎች የተወጣጡት ከቻድ ከኢትዮጲያ ከሱዳን ከተለያዪ ሀገራት እዬን የሚሠራው ካአብይ ጋር ነው አሥረግጫ የምነግር የኦሮሞ እዝብ አደጋ ላይ ነው አብይ በጊዜ ካልተወገደ አማራን ያረደው ኦሮሞ እዳይመሥል ደመቀ አብይ ብራሀኑ የሚቋቸው በኢሳያሥ የሠለጠኑ ጭካኔ የተማሩ ሀይሎች በመኪና ተጭነው ሻሸመኔ ወለጋ አ አ ጥበቃ እየተደረገላቸው በኦሮሞ ስም ይገላሉ ያፈናቅላሉ ኦሮሞንም ይገላሉ ያ

  • @abelkinde848
    @abelkinde848 Рік тому +2

    ሰሜኑ ባይፈርስ, አሪፍ ቃለመጠይቅ ነበር እናመሰግናለን

  • @tesfiemichael9123
    @tesfiemichael9123 Рік тому

    ጌታቸው.. በጣም ማመስገን.. ሞቶ ሞቶ.. እውነት ሰላም ፍቅር ከልቡ የትነሳ.. ተናገርን
    ምኻሰስ አያስፈልግም.. ምክንያቱ ሁሉ... ስሕተት ፈጽመዋል.. ትልቅ ይሁን ትንሽ.
    መፍትሄው.. ከልብ እቅር መባበል.. አንዱ አንዱ ስሳይከስ... ካሳ ሳይጠብቅ. ምሕረት ሰጥቶ.. ሰላም ማድርግ
    Un usa eu.. Accountabilty.. የሚሉት ኣይስፈልግም... ድሃ ድሃ ምክሰስ ትፈተኛ ጥፋተኛ ምክሰስ.. ማለት ነው
    Genuine.. Unconditional.. ሰላም... ከ ዓፋር አማራ ኤርትራ ይሆናል.. ብቅርብ ግዜ
    ጌታቸው መሪ ነው ያደገዋል!!!

  • @zebnayoutube9214
    @zebnayoutube9214 Рік тому +1

    አቤት ንፁሀን ወንድሞቻችን አማራ ብትሉ ትግሬ ብቻ እምለው ቃል የለኝም ጌታ ሆይ ሠላምን አውርድልን አንተ ስትል ሁሉ ዮቻልሀል እና የሀገራችንን ሰላም አንድነት መልስልን

  • @teddykassa4739
    @teddykassa4739 Рік тому +22

    መኖር ደጉ መጣላት እንዳለ ሁሉ መመረቅ አለ አምና እና ታችአምና ሲተቻቹበት የነበረውን ቃላት ላዳመጠ እስከ ዓለም ፍፃሜ የሚታረቁ አይመስሉም ነበረ
    እኔ ከዚህ በኋላ ማንም ቢጣላ ምንም መስሎ አይታየኝም
    በባልና ሚስት ግጭት ውስጥ የተሳተፈ ዳር ነው የሚቀረው

    • @koala10ish
      @koala10ish Рік тому

      አንተ እከካም አጋሜ ፈሳም፣ ዝም ብለህ አርፈህ ተቀመጥ፤ ኤርትራ ከክልል አትነጋገርም፦ ዝምብላቹ ኤርትራን በ አጉል ከመክሰስ እና ከማጠልሸር አርፈህ ሰለም ስጡት የኤርትራ ህዝብ፦

    • @teddykassa4739
      @teddykassa4739 Рік тому +1

      @@koala10ish ኤርትራን ጠርቻለሁ እንዴ?

    • @HELEN1P12
      @HELEN1P12 Рік тому

      ኢትዮጲያ እኮ ያለመንግሥት 5 አመቱ ኦሮሞን እያታለዉ እዬ ሁሉ ኦሮሞ ገሎ በሡ ሊሸሸግ ሰውዬው ብልጥ ነው ሁለት ሚሌን ኦሮሞ አልቆ እሡ እና ቤተሠቦቹ ቢተርፉ ችግር የለበትም እደኢሣያሥ ችግሩ አማራው ባአደባባይ ኦሮሞ እና ትግሬን እያዋረደ ቤት በኩል አንድ ላይ ይሁን የአማራ ኢሊት ለአብይ መቆየት ትልቅ አሥተዋፆ እያደረገ ነው ኦሮሞን ትግሬን እየሠደበ

    • @HELEN1P12
      @HELEN1P12 Рік тому

      የኦሮሞ ብልፅግና እሥፔሻሊ አብይ አዬ ደም ጠጪ 666 እና ያአማራ ኢሊት ካልጠፉ የኦሮሞም የትግሬም ያማራም የደቡብም ሞት አያቆሙም እነዚ ሀይሎች እራሣቸውን ቤተሠባቸውን ለማትረፍ በእዝብ ተሸሽገው እርሥ በርስ እያባሉ ነው የሚኖሩት የኤርትራው መንግሥ እፃናተ እና አሮጊት ይዞ የሚመራው እርሥ በርሥ እያባላ ነው እናት እና ልጅ እንኮን አይተማመኑም ሳሀል የሚባል ክልል ኤርትራ ውሥጥ የሚገኝ ያፍሪካ ቀንድን የሚበጣብጥበት ተቃዋሚዎች ከያሀገሪሩ ሠብሥቦ ቴረርስት ነት ጭካኔ ነው የሚስተምራቸው እነዚ ሰዎች የተወጣጡት ከቻድ ከኢትዮጲያ ከሱዳን ከተለያዪ ሀገራት እዬን የሚሠራው ካአብይ ጋር ነው አሥረግጫ የምነግር የኦሮሞ እዝብ አደጋ ላይ ነው አብይ በጊዜ ካልተወገደ አማራን ያረደው ኦሮሞ እዳይመሥል ደመቀ አብይ ብራሀኑ የሚቋቸው በኢሳያሥ የሠለጠኑ ጭካኔ የተማሩ ሀይሎች በመኪና ተጭነው ሻሸመኔ ወለጋ አ አ ጥበቃ እየተደረገላቸው በኦሮሞ ስም ይገላሉ ያፈናቅላሉ ኦሮሞንም ይገ

    • @koala10ish
      @koala10ish Рік тому

      @@teddykassa4739 awo

  • @yonasalemseged1212
    @yonasalemseged1212 Рік тому +4

    ጌቾ ልማቱን እንደምታፋጥን ባለሙሉ ተስፋነኝ መልካም የስራ ጊዜ እመኝልሀለው ይሄን ህዝብ መምራት በራሱ መታደል ነው 🙏🙏🙏

  • @selinaeyo7105
    @selinaeyo7105 Рік тому +6

    Am so glad to see A true Innocent Tigrayans……. May God bless you my fellow human being. Peace to all Ethiopia and 🇪🇷. I hope all juntas learned their lessons. We all deserve peace

    • @salahergualaseb4021
      @salahergualaseb4021 Рік тому +3

      Guhaf

    • @HELEN1P12
      @HELEN1P12 Рік тому

      የኦሮሞ ብልፅግና እሥፔሻሊ አብይ አዬ ደም ጠጪ 666 እና ያአማራ ኢሊት ካልጠፉ የኦሮሞም የትግሬም ያማራም የደቡብም ሞት አያቆሙም እነዚ ሀይሎች እራሣቸውን ቤተሠባቸውን ለማትረፍ በእዝብ ተሸሽገው እርሥ በርስ እያባሉ ነው የሚኖሩት የኤርትራው መንግሥ እፃናተ እና አሮጊት ይዞ የሚመራው እርሥ በርሥ እያባላ ነው እናት እና ልጅ እንኮን አይተማመኑም ሳሀል የሚባል ክልል ኤርትራ ውሥጥ የሚገኝ ያፍሪካ ቀንድን የሚበጣብጥበት ተቃዋሚዎች ከያሀገሪሩ ሠብሥቦ ቴረርስት ነት ጭካኔ ነው የሚስተምራቸው እነዚ ሰዎች የተወጣጡት ከቻድ ከኢትዮጲያ ከሱዳን ከተለያዪ ሀገራት እዬን የሚሠራው ካአብይ ጋር ነው አሥረግጫ የምነግር የኦሮሞ እዝብ አደጋ ላይ ነው አብይ በጊዜ ካልተወገደ አማራን ያረደው ኦሮሞ እዳይመሥል ደመቀ አብይ ብራሀኑ የሚቋቸው በኢሳያሥ የሠለጠኑ ጭካኔ የተማሩ ሀይሎች በመኪና ተጭነው ሻሸመኔ ወለጋ አ አ ጥበቃ እየተደረገላቸው በኦሮሞ ስም ይገላሉ ያፈናቅላሉ ኦሮሞንም ይገላ

    • @HELEN1P12
      @HELEN1P12 Рік тому

      ኢትዮጲያ እኮ ያለመንግሥት 5 አመቱ ኦሮሞን እያታለዉ እዬ ሁሉ ኦሮሞ ገሎ በሡ ሊሸሸግ ሰውዬው ብልጥ ነው ሁለት ሚሌን ኦሮሞ አልቆ እሡ እና ቤተሠቦቹ ቢተርፉ ችግር የለበትም እደኢሣያሥ ችግሩ አማራው ባአደባባይ ኦሮሞ እና ትግሬን እያዋረደ ቤት በኩል አንድ ላይ ይሁን የአማራ ኢሊት ለአብይ መቆየት ትልቅ አሥተዋፆ እያደረገ ነው ኦሮሞን ትግሬን እየሠደበ

  • @abelpoet8793
    @abelpoet8793 Рік тому +1

    ጌች የጀግና ጀግና !!!!❤❤❤❤

  • @sirajdilu2841
    @sirajdilu2841 Рік тому +1

    Geche 100% yetshalch tigrayn yemsrtal bwulm derja he is so machured

  • @tameshom
    @tameshom Рік тому

    ካብ ድሮንን መድሓኒት ሕፅረት ካብ ሕሱም ዕፅዋ ናብዚ ኣብቂዑካ ብሰላም ንምዝራብ ኣብቀዐካ ጌቾዋ

  • @brunofernandes310
    @brunofernandes310 Рік тому +10

    ጌታቸው ንሰሃ ግባ ስጋወደሙ ውሰድ ፁምና ፀልይ አለም ሃላፊ ነች እግዚአብሔር እድሜ የሰጠን የፈጠረን አመስግነነው ክብሩን እንድንወርስ ነው
    እግዚአብሔርን አገልግለው ግዜ አታባክን አለምና በአለም ውስጥ ያለው ሁሉም ያልፋሉ

    • @HELEN1P12
      @HELEN1P12 Рік тому

      ኢትዮጲያ እኮ ያለመንግሥት 5 አመቱ ኦሮሞን እያታለዉ እዬ ሁሉ ኦሮሞ ገሎ በሡ ሊሸሸግ ሰውዬው ብልጥ ነው ሁለት ሚሌን ኦሮሞ አልቆ እሡ እና ቤተሠቦቹ ቢተርፉ ችግር የለበትም እደኢሣያሥ ችግሩ አማራው ባአደባባይ ኦሮሞ እና ትግሬን እያዋረደ ቤት በኩል አንድ ላይ ይሁን የአማራ ኢሊት ለአብይ መቆየት ትልቅ አሥተዋፆ እያደረገ ነው ኦሮሞን ትግሬን እየሠደበ

    • @HELEN1P12
      @HELEN1P12 Рік тому

      የኦሮሞ ብልፅግና እሥፔሻሊ አብይ አዬ ደም ጠጪ 666 እና ያአማራ ኢሊት ካልጠፉ የኦሮሞም የትግሬም ያማራም የደቡብም ሞት አያቆሙም እነዚ ሀይሎች እራሣቸውን ቤተሠባቸውን ለማትረፍ በእዝብ ተሸሽገው እርሥ በርስ እያባሉ ነው የሚኖሩት የኤርትራው መንግሥ እፃናተ እና አሮጊት ይዞ የሚመራው እርሥ በርሥ እያባላ ነው እናት እና ልጅ እንኮን አይተማመኑም ሳሀል የሚባል ክልል ኤርትራ ውሥጥ የሚገኝ ያፍሪካ ቀንድን የሚበጣብጥበት ተቃዋሚዎች ከያሀገሪሩ ሠብሥቦ ቴረርስት ነት ጭካኔ ነው የሚስተምራቸው እነዚ ሰዎች የተወጣጡት ከቻድ ከኢትዮጲያ ከሱዳን ከተለያዪ ሀገራት እዬን የሚሠራው ካአብይ ጋር ነው አሥረግጫ የምነግር የኦሮሞ እዝብ አደጋ ላይ ነው አብይ በጊዜ ካልተወገደ አማራን ያረደው ኦሮሞ እዳይመሥል ደመቀ አብይ ብራሀኑ የሚቋቸው በኢሳያሥ የሠለጠኑ ጭካኔ የተማሩ ሀይሎች በመኪና ተጭነው ሻሸመኔ ወለጋ አ አ ጥበቃ እየተደረገላቸው በኦሮሞ ስም ይገላሉ ያፈናቅላሉ ኦሮሞንም ይገ

  • @yosiyosef6508
    @yosiyosef6508 Рік тому +1

    የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ወንጀሎች በገለልተኛ ኣካል እንዲጣራ ካልተደረገ የትግራይ ህዝብ ፀቡ ከሕወሓት ነው የሚሆነው !!! የፈለገ ይሁን በገለልተኛ አካል መጣራት ኣለበት !!!! እዚ ንወድሓናካ 😡 ዝመፀ መራሒ ብህዝቢ ትግራይ ክጫወት

  • @mesfinbelay9934
    @mesfinbelay9934 Рік тому +11

    This is the sign of how we are in deep crisis in many areas! The problem lies in the leadership, not in the people so the interview should be with people it should not be with criminal gamgesters of EPRDF remainants! This journalist has been waiting this in his heart for long time! ድስት ግጣሙን አያጣም የሚባለው አባባል አሁን በትክክል ገብቶኛል!! እውነተኛ ሰላምና ደንነት ከተፈለገ ወንጀለኞች በፍትህ ፊት መቀረብ አለባቸው ፍትህን እረግጠህ የብዙሃን ሕዝብ በማያውቀውና ባለመነበት እሳት ውስጥ ጥደወት የጎርፍ ዕንባ እያነባ ወንጀለኛን በሕዝብ ሚዲያ እንዲያጭበረብር መፍቀድ ግፍ ነው!

    • @danieltesfaye9133
      @danieltesfaye9133 Рік тому +1

      አንተ ልጣጭ ማነዉ አንተን ፈራጅ ያደረገህ ስለራስህ አስብ እሱ አጠፋም አላጠፋ የትግራይ ህዝብ ይፍረደዉ አንተና አንተ የምትደግፈዉ ብሔርም ይሁን መንግስት ስለሱ አስብ በኢትዮጵያ ስም አትነግድ አንተ መሰልከኝ ጦርነቱ እንዲቀጥል ስታጋግልና ስትፎክር የነበርከዉ የሆንክ እንጭጭ deep stick

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 Рік тому

      የቀድሞ አለቃው ብቻ ሳይሆን ወዳጁም ጭምር ነበር ጌታቸው ለ ጋዜጠኛው😂 ሸሽተው መቀሌ ከሄዱ ጊዜ ጀምሮ ስለሱ አውሮቶ አይጠግብም ነበር ሲጠብቀው የነበረውን ደረሰለት 😂😂

    • @HELEN1P12
      @HELEN1P12 Рік тому

      የኦሮሞ ብልፅግና እሥፔሻሊ አብይ አዬ ደም ጠጪ 666 እና ያአማራ ኢሊት ካልጠፉ የኦሮሞም የትግሬም ያማራም የደቡብም ሞት አያቆሙም እነዚ ሀይሎች እራሣቸውን ቤተሠባቸውን ለማትረፍ በእዝብ ተሸሽገው እርሥ በርስ እያባሉ ነው የሚኖሩት የኤርትራው መንግሥ እፃናተ እና አሮጊት ይዞ የሚመራው እርሥ በርሥ እያባላ ነው እናት እና ልጅ እንኮን አይተማመኑም ሳሀል የሚባል ክልል ኤርትራ ውሥጥ የሚገኝ ያፍሪካ ቀንድን የሚበጣብጥበት ተቃዋሚዎች ከያሀገሪሩ ሠብሥቦ ቴረርስት ነት ጭካኔ ነው የሚስተምራቸው እነዚ ሰዎች የተወጣጡት ከቻድ ከኢትዮጲያ ከሱዳን ከተለያዪ ሀገራት እዬን የሚሠራው ካአብይ ጋር ነው አሥረግጫ የምነግር የኦሮሞ እዝብ አደጋ ላይ ነው አብይ በጊዜ ካልተወገደ አማራን ያረደው ኦሮሞ እዳይመሥል ደመቀ አብይ ብራሀኑ የሚቋቸው በኢሳያሥ የሠለጠኑ ጭካኔ የተማሩ ሀይሎች በመኪና ተጭነው ሻሸመኔ ወለጋ አ አ ጥበቃ እየተደረገላቸው በኦሮሞ ስም ይገላሉ ያፈናቅላሉ ኦሮሞንም ይገላ

    • @HELEN1P12
      @HELEN1P12 Рік тому

      ኢትዮጲያ እኮ ያለመንግሥት 5 አመቱ ኦሮሞን እያታለዉ እዬ ሁሉ ኦሮሞ ገሎ በሡ ሊሸሸግ ሰውዬው ብልጥ ነው ሁለት ሚሌን ኦሮሞ አልቆ እሡ እና ቤተሠቦቹ ቢተርፉ ችግር የለበትም እደኢሣያሥ ችግሩ አማራው ባአደባባይ ኦሮሞ እና ትግሬን እያዋረደ ቤት በኩል አንድ ላይ ይሁን የአማራ ኢሊት ለአብይ መቆየት ትልቅ አሥተዋፆ እያደረገ ነው ኦሮሞን ትግሬን እየሠደ

  • @btin1791
    @btin1791 Рік тому +24

    የኢዬጵያ ፖለቲካ ፕራንክ ነው😅😅

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ

    ያሳዝናል ይመስለኛን ኢትዮጵያ ውስጥ ሰይጣን በሰው አምሳል ሆኖ እመራን ነው ይብላኝኝኝኝ ለንፁሀን ደም ይብላኝ ለወጣቶች 💔

    • @ananiyateshome804
      @ananiyateshome804 3 місяці тому

      ለህዝብ መኖር እጅግ በጣም የሚያስደስት ነው ሞት አይታሰብም እየታገለ ውጤቱ ግን የሀገር ፍቅር ስሜት ነው አልገባህም አንተ

  • @girmanegewo8605
    @girmanegewo8605 Рік тому +17

    ስሜ የቀድሞ ወዳጅህን አገኘኸው

    • @jemaljuhar1727
      @jemaljuhar1727 Рік тому +1

      በትክክል ነው የገለፅከው ተባረክ ወንድሜ ።

  • @redwanekedir4529
    @redwanekedir4529 Рік тому +6

    Wow dese ይላል ስላም ምርጥ ነገር ነው

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 Рік тому

    ስሜነህ ከዚህ ቃለ መጠይቅ ካለፈው አካሄዳቸው የምንማርበት ቃለመጠይቅ ታደርጋለህ ብዬ ነበረ። ተራ እና አሰልቺ የመንግስት ጋዜጠኛ ሆንሃል። ሁለተኛው ክፍል የተሻለ ከሆነ እስኪ እንስማው።

  • @wamanuel5741
    @wamanuel5741 Рік тому +1

    Ethiopia forever 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍👍

  • @yohanesbezabeh7223
    @yohanesbezabeh7223 Рік тому +3

    ስሜነህ በቪ8 ኤርፖርት አቀባበል ሳይጐዳው አልቀረም፣ ምላሱ ወደ ሰገባው እንዲገባ አስገድዶታል።

  • @bestfriend1871
    @bestfriend1871 Рік тому

    በጠበኩት ልክ ጥያቄ እና መልሱን አላገኘውትም
    ቢያንስ በአሁኑ ሰአት የጦርነት ድቤ የሚመቱት ሚድያዎች መቼ ነው አድብ የሚገዙት ጥያቄው አልዳሰሳቸውም ?

  • @Tsegayeworkneh
    @Tsegayeworkneh Рік тому

    ጌታቸው ረዳ ለመጀመሪያ ጊዜ እድሜያቸው ለጦርነት ያልደረሱ ህጻናትን በጦርነት እንዳሰፈጃቸው የተናገረበት ንግግር: ህጻናት በ6 አመት ት/ቤት መግባት እንነበረባቸው ገለፀ፣ የ9ኛ እና 10ኛ ክፍል ተማሪዎች በጦርነቱ ተሳትፈው ለሞት እና ለአካል ጉዳት ተዳርጓል ሲል የገለፀው የ14 እና 15 አመት ህጳናት እንደማለት መሰለኝ።

  • @abreham2010
    @abreham2010 Рік тому +1

    ተጠያቂ የሚሆኑ ሰዎች ያስፈልጉናል። የአቶ ጌታቸው አላማ ኢትዮጵያን ማፍረስ ነው። በግልፅ ተናግሯል። ስለዚህ ሁሉንም ነገር መርሳት አለብን! ምን አይነት ቀልድ ነው.ወንጀለኞች የሚሸለሙት ኢትዮጵያ ውስጥ ነው።

  • @fetsumberehan986
    @fetsumberehan986 Рік тому +1

    ነፍሰ ገዳዩ ተሳዳቢ አይንህን በጨው ታጥበህ .......ንሰሃ ገባህ ?ሲጀመር አምላክ አለሕ?

  • @kassahunmohamed3861
    @kassahunmohamed3861 Рік тому +3

    ለምትለው ሁሉ ተጠያቂዎች አንተና መሰሎችህ ናቸው አቶ ጌታቸው

  • @ssoo3513
    @ssoo3513 Рік тому +22

    የኢቶጲያ ፖለቲከኞች ግርም የሚለኚ ወጣት ካስጨፈጨፉ ቡሀላ አዛኚ ሚስኪን የህዝብ ወኪል መስለው የሚመጡት ነገር እጂግ ያሳዝናል ለትግሬ መጨፍጨፍ ተጠያቂው አንተና መሰሎችህ ናቸው አቶ ጌታቸው👌👌👌

    • @samyy3559
      @samyy3559 Рік тому +2

      Kkkkkkkk oh Kkkkkkkk after 1 million mercenary tgrea killed by oromo Kkkkkkkk

    • @alemgebremariam8906
      @alemgebremariam8906 Рік тому +1

      እሺ ለትግሬ መጨፍጨፍ ምክንያት ጌቾ ኣንዱ ነው
      ትግሬን ለጨፈጨፉትንስ ምን እንበላቸው?

    • @wegeshahandino8150
      @wegeshahandino8150 Рік тому +1

      ወዳጄ እሱ ''መሲህ ነኝ እያለ አንተ ወንጀለኛ ትለዋለህ....የጉድ ሀገር ገንፎ ነው ነገሩ።

    • @solomonweldegebrial
      @solomonweldegebrial Рік тому

      አስጨፈጨፈው ለማለት ብዙ ትንተና ከሚያስፈልገው ነገር ጨፍጫፊው መጠየፍ ሰውነት ብቻ በቂ ነው።ሰው ከሆንክ።

    • @phillymuhammad4170
      @phillymuhammad4170 Рік тому

      Hulem ye poltica kumrtinga hunal Ethiopia wst 🤦

  • @BoruDubLiben
    @BoruDubLiben Рік тому

    Respect for Intervier and Getachewe!
    The people deserve peace all around the country 🇪🇹
    ሰላሙን ያዝልቅልን ትላል የልማት ስራ ለትግራይ ህዝብ ብዙሀኑ አስተባብረውና ማእከላዊ መንግስት ጋር ይሰራሉ ብዬ አስባለሁ ምክንያቱም ፖለቲካ ይበልጥ ቁጭት አስተውያለሁ ለሱም እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @danielgebru1117
    @danielgebru1117 Рік тому

    እኔ የሚገርመኝ የሳኒታይዘሩ እና የጓደኛቹ የአላማ ፅናት ነው። እንኮራብሀለን ሞትም ቢመጣ እንደማትበረግግ ስለምናውቅ ትግራይን ወደ ተሻለ ቦታ እንደምታደርሳት እናምናለን መልካም የስራ ዘመን።❤❤❤

  • @aklilumesfin4568
    @aklilumesfin4568 Рік тому +8

    እንደዚህ አይነት ልብ ምንአልባት ከሁለት አመት በፍት ብሆን ኖሮ ያስብላል 🤔🤔🤔🤔 ዛሬም ጦርነት መፍትሔ አድርጎ ለሚያስብ ትምህርት ነዉ

    • @yohannesshukarey
      @yohannesshukarey Рік тому +1

      A couple years ago, there was incontrovertible pride, they called themselves that they were gold, and they assumed that they knew how to start and complete war. These people had no idea about hardworking instead of using political power and robbed the country's resource.

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 Рік тому

      እነሱ የተፈጠሩት ለጦርነት ነዉ ከዛ ሌላ የሚያዉቁት ነገር የለም።

  • @hassenhussien3191
    @hassenhussien3191 Рік тому +11

    አንተው ነህ እኮ አማራ ላይ ሂሳብ እናወራርዳለን ብለህ ጦር ሰብቀህ ሂሳብ ያወራረድከው

    • @yketmawoselay5765
      @yketmawoselay5765 Рік тому +2

      ተወራረደበት እንጅ እሱማ ብሎ ነበር አቅሙን አያቅም

    • @tsegahailemariam4675
      @tsegahailemariam4675 Рік тому

      በአንቀልባ ታዝለህ ገብተህ እንዲህ ስትል ትንሽ አታፍርም?

    • @agareth1659
      @agareth1659 Рік тому

      @@tsegahailemariam4675 ማን ነበር በአባቱ ገዳይ በሱዳን አቀልባ ታዝሎ መጥቶ ሊወረን ሲል የተማረከዉ ማን ነበር በኦነግ ሸኔ በጉምዝ ታጣቂ ታዝሎ ሊወረን የመጣዉ አንተ ወራዳ ደግሞ እኮ የራሳችሁን ወደ ሰዉ የምታላክኩት😂

    • @AmanualMebratu
      @AmanualMebratu 2 місяці тому

      ምንድነው ምታወራው የደንቆሮ ልጅ ሂሳብ እማ እየተወራረደባቹ እኮ ነው አልገባቹም እንዴ ቻሉት the law of attraction ማለት ይሄ ነው ለኛ የተመኛችሁት በማያልቅ መልኩ ተከታታይ ፊልም ሁኖ መጥቷላችዋል ቻሉት እንግዲህ

    • @AmanualMebratu
      @AmanualMebratu 2 місяці тому

      የባንዳ ልጅ

  • @michaelandemichael9183
    @michaelandemichael9183 Рік тому +5

    ስሜነህ ቦትካቸው ከጠላ ቤት በስንት መከራ አውጥተህ ኢንተርቪው ለማድረግ ስንት እንደተቸገርክ ያው በለበሰው የተጨማደደ ሸሚዝ ማወቅ ችለናል::

    • @natnaelgezahegn2495
      @natnaelgezahegn2495 Рік тому

      Tebeda

    • @Grailt
      @Grailt Рік тому

      አማራ መሰለህ እንዴ አረቄ ቤት የሚገኝው የኛ አንበሳ ትግራዋይ እኮ ነው የፈሪ ልጅ

  • @TibebMediaEthiopia
    @TibebMediaEthiopia Рік тому

    ብዙነገር አልፏል ብዙነገር አተናል ይህን በይቅርታ መሻገር ብቸኛው መፍትሔ ነው ፍትህ ይስፈን ከተባለ መጠፋፋት ነው ትርፉ ያሳለፍነውን መከራ ለመበቀል ወደ ሗለ ከተመለስን ድጋሚ ብዙ ነገር እናጣለን ።
    ሚዲያ በተባለው በሙያዊ ስነምግባር የሚሰራ ሚዲያ መደገፍ የጦርነት ነጋዴዎችን ከገበያው ያስወጣል ። እኛም ከመገናኛ ብዙሃን ፍቃድ ወስደን በስነምግባር እየሰራን ነው ። ሁላችንም ለኢትዮጵያ እድገትና ለውጥ እንበርታ ።

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 Рік тому

    We love you ❤️ 💛awer hero God blessed people tigray protect from those evil eyes Amen 🙏🙏🙏🙏 💛❤

  • @yihunegnmezgebu8551
    @yihunegnmezgebu8551 Рік тому +3

    እንዲህ አይነት የበሰለ ሃሳብ መስማት እንዴት ደስ ይላል 😊😊

  • @samueldessalegn64
    @samueldessalegn64 Рік тому +4

    Ato Getachew be committed to rehabilitate all the people's relation's of Tigray, Amhara, Afare and even Eritrea is a part of it.Not only your interest but also all the Ethiopian's people's will committed to rehabilitate this chaotic issue.God with us.

    • @hyper-novaa
      @hyper-novaa Рік тому

      Amen! ሰላም እና አንድነት ናፍቆናል 😢❤

    • @HELEN1P12
      @HELEN1P12 Рік тому

      ኢትዮጲያ እኮ ያለመንግሥት 5 አመቱ ኦሮሞን እያታለዉ እዬ ሁሉ ኦሮሞ ገሎ በሡ ሊሸሸግ ሰውዬው ብልጥ ነው ሁለት ሚሌን ኦሮሞ አልቆ እሡ እና ቤተሠቦቹ ቢተርፉ ችግር የለበትም እደኢሣያሥ ችግሩ አማራው ባአደባባይ ኦሮሞ እና ትግሬን እያዋረደ ቤት በኩል አንድ ላይ ይሁን የአማራ ኢሊት ለአብይ መቆየት ትልቅ አሥተዋፆ እያደረገ ነው ኦሮሞን ትግሬን እየሠደ

  • @ZenebechBeyena
    @ZenebechBeyena 9 місяців тому

    ካለፈው ስህተት ተምሮ ወደፊት በሚኖረው ምእራፍ ለህዝብም ለሀገርም ጠቃሚውን ስራ መስራት ነው ። እንደ ሀገር ኢትዮጲያዊን የምናሳዝን ህዝቦች ነን

  • @aleligngezahegn2570
    @aleligngezahegn2570 Рік тому +1

    ጌቾ ጀግና ነህ የምር ትችላለህ ።

  • @JonathanTBM
    @JonathanTBM Рік тому +3

    ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @mesfingirmaa3568
    @mesfingirmaa3568 Рік тому

    መልካም ነው ሰላም ለሁላችንም ከበቂ በላይ ነው ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍስ ይማር አቶ ጌታቸውም መልካም ስራ ለመስራትና የደቀቀውን የትግራይ ኢኮኖሚ ለመታደግ ይበርቱ አይ ግዜ ዘይገረም ሻሸመኔ 😅😅😅

  • @HadiyyaMediaHouse
    @HadiyyaMediaHouse Рік тому +2

    Walta becomes ours now!

  • @luelsegedzewdu155
    @luelsegedzewdu155 Рік тому +7

    ጌች ጦርነት እኮ ባህላዊ ጨዋታችሁ ነው።

    • @amdombelay3447
      @amdombelay3447 Рік тому

      አንተ ልባና የለህም አሁንም ታወራለህ

  • @habengerye2076
    @habengerye2076 Рік тому +7

    ወዲ ረዳ ጅግና ኣርዓዶም👍

  • @danielgonitie3075
    @danielgonitie3075 Рік тому +8

    My favorite, no-nonsense interviewer

    • @koala10ish
      @koala10ish Рік тому +2

      አንተ እከካም አጋሜ ፈሳም፣ ዝም ብለህ አርፈህ ተቀመጥ፤ ኤርትራ ከክልል አትነጋገርም፦ ዝምብላቹ ኤርትራን በ አጉል ከመክሰስ እና ከማጠልሸር አርፈህ ሰለም ስጡት የኤርትራ ህዝብ፦

    • @Jobhabesh
      @Jobhabesh Рік тому

      @@koala10ish Ertrawi new ende ye boshetek

    • @eliltashow8348
      @eliltashow8348 Рік тому

      😂😂😂😂😂ኤርትራ ክልል አይደለም ቀበሌ አይመጥናትም ሲጀመር ልጆችዎን ለመብላት ልጅ የምትወልድ ድመት ልክ ነው ነው እኛ ክልል አንመጥናትም ።

    • @koala10ish
      @koala10ish Рік тому

      @@eliltashow8348 አንተ እከካም አጋሜ ፈሳም፣ ዝም ብለህ አርፈህ ተቀመጥ፤

    • @Horn_of_Afrika
      @Horn_of_Afrika Рік тому

      @@eliltashow8348 ጅል አይሙት እንዲያጫውት አሉ:: አላምንም ካልክ ስዩምን ጠይቀው 😂
      ስብሓት ይሻልሃል

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Рік тому +11

    ይሳዝናል በሚሊዮን ሰው አስጨርሰው ....አይ አፍሪካ አይ ኢትዮጵያ....it’s heart breaking

    • @GlobalInsights627
      @GlobalInsights627 Рік тому +1

      Eski zimbel doma Ukraine Ena russia tewegitewu😂 enkua milion almirez doma

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Рік тому +2

      እና እድሜ ልክ እየተዎጋን እኑኑር አንቺ ምንሽ ተጎዳ ውጭ ተቀምጠሽ በለው ትያለሽ ገፈቱን ያየ ግን እንዲ ይመሰክራል ምን አይነት ጨለማ ነሽ አሁንም ለሞቱት ያዘንሽ መስለሽ ሌላ ደም የጠማሽ መሆንሽን ታበስሪያለሽ

    • @flyhigh4201
      @flyhigh4201 Рік тому

      2 million Eritreans and Ethiopian are died. Majority of tigrians are not killed by the war. Most civilians are killed by massacre and by the blockage of Amhara and Eritrea forces. Tigray will put these criminals on the international criminal court and their end will be like Sadam Hussein

    • @Hkim185
      @Hkim185 Рік тому

      ​@@radicalv2720 ነቅተሸበታል አባባሉ እኳ ኮድ ነዉ አሁንም ብንቀጥልም ከአማራ አንድም አልሞተም ከትግራይ ግን ሚሊዬን አልቆዋል ሰለዚህ ሁለት ሚሊዬን ቢያልቅ ያዉ የትግሬ ደም ሰለሆነ ጦርነቱን እንቀጥል እያለ ነዉ፠ ኤርትራዊ መሆኑን የምታዉቀዉ በፍፁም መልሰ ምት አይሰጥም

  • @bezawithailegebremariyam6009

    ከተነሳ ጥሩ አቶ ጌታቸው ይህን የመሳሰሉ ወጣቶች ስንት ቦታ ሚደርሱ በሁለት መስማማት ባቃታቹ ጠባብ ፖለቲከኞች ህይወት መጥፋቱ በጣም ያሳዝናል ለእናቶች ፀፀት ነው እና እባካቹ ስትገናኙ ሌላ ነገር ተዉና ጦርነትን እንዴት እናጥፋ ብላቹ ተወያዩ ከማናቹም ጎን አይደለሁም ከሰው ጎን ነኝ ስለጠፉት ነብሶች አዝናለሁ እ/ር ኢትዮጵያን ያስባት

  • @peace-pr9gp
    @peace-pr9gp Рік тому +24

    The background music was spot on
    Peace and unity to Ethiopia
    Greetings from Asmara

    • @phillymuhammad4170
      @phillymuhammad4170 Рік тому +3

      Natna ya 💪🏼🇪🇷

    • @hardsg
      @hardsg Рік тому

      @@phillymuhammad4170 what do you mean?

    • @storeofmaths
      @storeofmaths Рік тому

      asmera is Ethiopia:: no mater what Ethiopia
      and red sea are....

    • @hardsg
      @hardsg Рік тому

      @@storeofmaths you are wrong and you can see the map.r3ad elementary geography first then commen.they are neighboring countries with similar if not the same cultures and traditions.Eritrea was abused by most of ethiopian rulers ;can not say leaders.

    • @Ethiopiawiiiit
      @Ethiopiawiiiit Рік тому

      All of you are cyber junta!

  • @johannesman9504
    @johannesman9504 Рік тому +1

    i like Gecho confidence congratulations to your new position

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Рік тому +2

    ❤ስላም ለአገራችን ይሁን

  • @ትግራይዓደይ-ጐ8ሰ
    @ትግራይዓደይ-ጐ8ሰ Рік тому +2

    ሰላም ንTDF ክብር TDF ሂወት ን TDf ዓለም ኩሉ ንጀጋኑ ተጋዳላይ ትግራይ ንመላእ መንእሰይ ትግራይ ሰላም ን ሃገረ ትግራይ ትግራይ ትነብር ንዘልኣለም TDF ይስዕር ክብር መጎስን ንጀጋኑና ትግራይ ሃገር እያ ❤️💛💊🏖❤️💛💊🏖✊✊✊✊✊✊✊✊

    • @Badema1991
      @Badema1991 Рік тому

      😂😂 ምሳና ምአስ ወዲእኹም? አይተወደእን እታ መቀለኹም ሐሙኽሽቲ ክንቅይራ ኢና ጡሙያት። ታሪኽ ዘይብልኩም

  • @savedbygrace3014
    @savedbygrace3014 Рік тому +2

    በዚህ ጦርነት ሰይጣን ብቻ ነው ያተረፈው የሚሊዮኖችን ደም ጠጣ ያሳዝናል፡፡

  • @ሚኒልክጥቁርሰው

    ያ የተረገመ እባብ ነው ለዚህ ሁሉ መከራና ስቃይ የዳረገን እግዚአብሔር እሱን ከምድሪቷ ላይ ካላነሳልን ነገም አማራን አመሰቃቅሎ ያሳየናል እባካቹን ፖለቲከኞች ሰከን በሉ ወይም እርስ በርሳቹ የደባደቡ ስትያያዙ ኡኡ ድረሱልኝ እያቹ ሳንኖር አትግደሉን በቃን !!!!

  • @abuabdirohman6344
    @abuabdirohman6344 Рік тому

    ፖለቲካ ትንሽ የሚደብር እና የማይገባ ውስብስብ ጨዋታ ቢሆንም ዋናው ነገር ሰላም መፈጠሩ ነው
    አላህ ሰላም ያድርጋችሁ በጣም ያዘንኩት ግን ከጦርነቱ በፊት በውይይት መፍትሄ አምጥታችሁ ቢሆን ኖሮ

  • @masreshabayeh1045
    @masreshabayeh1045 Рік тому +10

    ሰላም ለሀገራችን ይሁን🙏🇪🇹።
    በሁሉም በኩል ዙሮ ዙሮ ኢትዮጵያን ናቸው የጥቃቱ ሰለባ ሚኾኑት።

    • @Mercy-x8o
      @Mercy-x8o Рік тому

      አማራ ክልል ያለው ኢትዮጵያዊ አይደለም እንዴ

  • @selamgeleyessus799
    @selamgeleyessus799 Рік тому +5

    እግዚአብሔር መልክት አለው
    3 ሙከራ አርጋቹ አልተሰካላቹውም
    ሰውም አለቀባቹ
    እብሬታቹውም በረዳላቹ
    በመጠችውበት መንገድ እኛም
    መተን አመድ አረግናቹ በተናቹ አውን ሰበስብናቹው

  • @mesfingirmaa3568
    @mesfingirmaa3568 Рік тому +1

    ስሜነህ ጀግና ነህ

  • @yosephchenkew4780
    @yosephchenkew4780 Рік тому

    ይህችን ደሀ ሀገር ለሥልጣን ብለው ወደብ አልባ ያደረገ ወንጀለኛ ፓርቲ ዛሬም መቀጠላቸው ለሀገራችን ትልቅ ሀፍረት ነው ለኔ 27 አመት ኢትዮጵያን ለማጥፋት ብሎም በህዝቡ መከራ ተጠያቂ ናቸው ባይ ነኝ

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 Рік тому +24

    አላህ ሰላማችንን ይመልስ ሰላም ላይ በርቱ መልካም እድል ጌች

    • @koala10ish
      @koala10ish Рік тому

      አንተ እከካም አጋሜ ፈሳም፣ ዝም ብለህ አርፈህ ተቀመጥ፤ ኤርትራ ከክልል አትነጋገርም፦ ዝምብላቹ ኤርትራን በ አጉል ከመክሰስ እና ከማጠልሸር አርፈህ ሰለም ስጡት የኤርትራ ህዝብ፦

  • @yodiemeru203
    @yodiemeru203 Рік тому +1

    ይጮሃል ከመቃበረር የትግራይን ወጣት እናተረ ፈጣ ሪ ያፅናችሁ !!❤ አንተ የማውራት ብቃት የለህም (እሱን ከምትጠይቅ ህዝቡን ጠይቅ) እነሱን ከምትጠይቅ እሱ ትንሹ በረከት ነው.

  • @Uramazingcutie
    @Uramazingcutie Рік тому +7

    አታፍርም ደሞ ለጠፋው ህይወት አዛኝ ስትመስል አንዱ ገዳያቸው አንተ ነህ። በፊት ነበር የሟቾቹን የወደፊት ተስፋ ማሰብ ወረኛ ወላድ ትፍረድባችሁ

    • @jemaljuhar1727
      @jemaljuhar1727 Рік тому +1

      ትክክል ።

    • @nimaalbel1221
      @nimaalbel1221 Рік тому

      ታምናለህደ የሆነ ነገር ፍልጎ ነው ወላሂ ታያለህ አሁን ዝግጅት ላይ ናቸው ለአማራ ግን ኤርትራ አልስማም አማራን የነካብኚ ሲለው ፀጥ አለ ያቀዋላ ሲጨፍርበት

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf Рік тому +2

    የትግራይ ህዝብ ግን ያሳዝነኛል 😅 አሁንም አረንቋ ውስጥ በከተቱት ሰዎች ንው የሚመራው

    • @mickeymitiku4455
      @mickeymitiku4455 Рік тому +2

      What about us,we are also ruling by the same evil person.

  • @tameshom
    @tameshom Рік тому +6

    ወዲ ረዳ በሳል በሊሕ ።እንኳዕ ላብዚ ኣብቀዐና አብቀዐኩም

  • @abdurahmancadoosh226
    @abdurahmancadoosh226 Рік тому +12

    This Is The Sign Of Good Leadership

    • @Hkim185
      @Hkim185 Рік тому

      ​@MT ለምን ሰላምን ትጠላለህ?

    • @Zeyede_Seyum
      @Zeyede_Seyum Рік тому

      @@Hkim185 ይሔ ሠላም ጊዜያዊ ነው።

  • @mmn6040
    @mmn6040 Рік тому

    ጥሩ ሀሳብ ነው :: ሰፊው የ አማራ ጎሮቤታቹ ጋ ተስማሙ😊

  • @henokamakonenn
    @henokamakonenn Рік тому

    ፈጣሪ የረሳው ሰው

  • @solayeta2123
    @solayeta2123 Рік тому +1

    የኔ ወንድም ጌች ዋው ድንቅ ሰው እወድሃለሁ

  • @zedmh5057
    @zedmh5057 Рік тому

    ያረብቢ አገራቺንን ሰላምዋን መልስልን ዘረኝነትን አጥፈልን

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 Рік тому

    ጌታቸዉ እረዳ እዉነት ከልብህ ከሆነ የምትናገረዉ የአማራን ህዝብ ከትግራ ህዝብ የማቀራረብ ተግባር እዉን እድሆን እመኘልህ አለሁ!!

  • @yodita.4302
    @yodita.4302 Рік тому

    Bravo Gech! You have content.

  • @hedrdenur-ob4yo
    @hedrdenur-ob4yo Рік тому

    አይ ጌተቸዉ ንግግር እንኳን በአግበቡ አትነገርም ግን እነዴት ነዉ መር ልትሆን የቸልከዉ ?ለነገሩ ችግር ዬለዉም ከጀርበ አብቹ አበቴ አለልህ ፈተ በል

  • @doilasomohammed6776
    @doilasomohammed6776 Рік тому +14

    አቤት ፖለቲካ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ መልካም ነው

  • @AbrahamEtho74
    @AbrahamEtho74 Рік тому +13

    Good job Getcho. You’re right Amhara and Tigray need to get back to normal relationships.

    • @Hkim185
      @Hkim185 Рік тому

      እንዴት? ወልቃይት ትመልሳለህ? ወይሰ በጨበጣ ነዉ? አማራ ያለበት ጥጉን ይያዝ ኦሮሞን፣ትግሬዎችን ወዘተ ነገር አይፈልጉ ሸርክና ይበቃል ጥጋቸዉን ከያዛቹህ

    • @HELEN1P12
      @HELEN1P12 Рік тому

      የኦሮሞ ብልፅግና እሥፔሻሊ አብይ አዬ ደም ጠጪ 666 እና ያአማራ ኢሊት ካልጠፉ የኦሮሞም የትግሬም ያማራም የደቡብም ሞት አያቆሙም እነዚ ሀይሎች እራሣቸውን ቤተሠባቸውን ለማትረፍ በእዝብ ተሸሽገው እርሥ በርስ እያባሉ ነው የሚኖሩት የኤርትራው መንግሥ እፃናተ እና አሮጊት ይዞ የሚመራው እርሥ በርሥ እያባላ ነው እናት እና ልጅ እንኮን አይተማመኑም ሳሀል የሚባል ክልል ኤርትራ ውሥጥ የሚገኝ ያፍሪካ ቀንድን የሚበጣብጥበት ተቃዋሚዎች ከያሀገሪሩ ሠብሥቦ ቴረርስት ነት ጭካኔ ነው የሚስተምራቸው እነዚ ሰዎች የተወጣጡት ከቻድ ከኢትዮጲያ ከሱዳን ከተለያዪ ሀገራት እዬን የሚሠራው ካአብይ ጋር ነው አሥረግጫ የምነግር የኦሮሞ እዝብ አደጋ ላይ ነው አብይ በጊዜ ካልተወገደ አማራን ያረደው ኦሮሞ እዳይመሥል ደመቀ አብይ ብራሀኑ የሚቋቸው በኢሳያሥ የሠለጠኑ ጭካኔ የተማሩ ሀይሎች በመኪና ተጭነው ሻሸመኔ ወለጋ አ አ ጥበቃ እየተደረገላቸው በኦሮሞ ስም ይገላሉ ያፈናቅላሉ ኦሮሞንም ይገላ

    • @HELEN1P12
      @HELEN1P12 Рік тому

      ኢትዮጲያ እኮ ያለመንግሥት 5 አመቱ ኦሮሞን እያታለዉ እዬ ሁሉ ኦሮሞ ገሎ በሡ ሊሸሸግ ሰውዬው ብልጥ ነው ሁለት ሚሌን ኦሮሞ አልቆ እሡ እና ቤተሠቦቹ ቢተርፉ ችግር የለበትም እደኢሣያሥ ችግሩ አማራው ባአደባባይ ኦሮሞ እና ትግሬን እያዋረደ ቤት በኩል አንድ ላይ ይሁን የአማራ ኢሊት ለአብይ መቆየት ትልቅ አሥተዋፆ እያደረገ ነው ኦሮሞን ትግሬን እየሠደበ

  • @rodaskasagala-qb7ti
    @rodaskasagala-qb7ti Рік тому

    በወንድሞቻችን መሰዋእትነት። የሑመራ ቤቴ እምለሳለዉ።በመስዋእትነት የተገኘ

  • @abyelove9263
    @abyelove9263 Рік тому +1

    ለምን ሲሳደብ እና ሲፎክር የሚያሳየውን ቃለ መጠየቅ እያሳታወስክ ከዚህ በኋላስ የሚኖረውን ድብቁን አጀንዳ አንስተህ አትጠይቀውም?

  • @najjatnajjat7376
    @najjatnajjat7376 Рік тому +1

    ሰላምን የሚጠላ ያለ አይመስለኝም
    ሰላም ለሀገራችን
    ግን ብልጽግናም ሆነ ሕዉሃት ለናንተ ስልጣን ብላችሁ 8መቶ ሺ ወገናችንን ስላሳጣችሁን አንድ ቀን ለሕግ ትቀርባላችሁ

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 Рік тому

    "ይብላኝ ለሞተ ለተቀበረ
    እኛስ አረግነዉ እንደነበረ"አለች አሉ ይገርማል ከዚህ በሁዋላም ለፖለቲከኞች ስልጣን የሚሞት ወጣት ይኖር ይሆናል

  • @teddyorthodox
    @teddyorthodox Рік тому

    ጌታቸው ፈጣሪ ያስበላችሁትን የደሀልጅ ደም ቆጥሮ በምድርም በሰማይም ይክፈላቹ !!የዛሁሉ ንፁሀንን ነብስ ለአሞራ እንደሰጣችሁት በቁማቹ ለጅብ ይስጣቹ !!!

    • @Sammy_23g
      @Sammy_23g Рік тому

      Same to your satanic leader.

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 Рік тому +1

    ስሜነህ ደንቆሮ እንደሆነ ይህን ፕሮግራም ሲጀምር ነው የገባኝ።

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 Рік тому +3

    ሰላም እፍልጋለን ማርያምን

  • @dremc1000
    @dremc1000 Рік тому +1

    All Ethiopians MUST learn from this unnecessary 2 years war started by TPLF. Everytime Politicians have a disagreement they use the citizens as means for their gains. Look what's happening with some Amhara politicians, trying to cause conflict with ENDF, fasley broadcasting ONLY Amhara special forces are being disarmed. Once War starts its Very hard to stop, we are truly lucky we have a Federal gov, that chose peace over continued war with TPLF. I was one of the main Opponent to cease fire when announced. I was for ENDF to enter Mekele and completely disarm TPLF, but with due time, I admit I was wrong, who knows how many more & how long the Mekele War would have lasted. Look at Bakmut in Ukraine 8 month fighting for one city. Please lets ALL promote peace NOT war. God Bless Ethiopia. 💚💛❤

  • @ጸሎተ
    @ጸሎተ Рік тому

    ቆይ ለኮምቶች በሙሉ ከእንግዲህ ህውሓት ጣርነት በቅቶታል ብላችሁ ታስባላችሁ ❓❓የትግራይን ህዝብ አላልኩም ::📌❓❓መልስ ፃፍልኝ

  • @ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም

    እኔ ለምን እዋሻለሁ የፖለቲካ ዉድቀት ቢአጋጥመቼዎም ለአመኑበት እንደ ህወሓት የተጋለ የለም ኢትዮጵያ ዉስጥ በድርጂት ወይም በፓርቲ ደረጃ አለማድነቅ አይቻልም የህወሃትን ሰዎች።የምትሳደቡ ሰዎች ዝብሎ የታወረ ጥላቻ ምንም አየድርግላችሁም 100% ህወሓትን አልደግፍም አልወደዉም የማልወደዎ የተሳሳተ ፍልስፍና ስለሚከተል ብቻ ነዉ ከብልፅግና ግን 100% ህወሓት ይግደለኝ።

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 Рік тому

    ቢሮ ውስጥ የፀሀይ መነጽር እድርጎ ኢንተርቪው ምን ይሉታል ?

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 Рік тому +1

    እድሜ ላንተ አሁንም አፍህን ከማሾል ያደረጋችሁትን ስህተት መልሳችሁ አሁንም ወልቃይት ራያ ያለህዝቡ ፈቃድ እናስመልሳለን ብላችሁ የምትሰሩትን አሻጥር ከአላቆማችሁ በአማራም ሆነ በአፋር ህዝብ ላይ ያደረሳችሁን በደል ግፍ ዘረፋ እናቶችን እህቶቻችንን የመደፈር እንዳደረጋችሁት ሁሉ የትግራይን እና የአማራን የአፋር የኤርትራን ህዝብ ይቅርታ መጠየቅና እውነት መውጣት አለበት ያ እስከአልሆነ ድረስ ውሽት ሲደጋገም እውነት ይሆናል ተብሎ ለድጋሚ ጦር መዘጋጀት ብዙ ዋጋ በሁለቱምወገን ያስከፍላልእና ቢታስበት ጥሩ ይመስለኛል ከስህተትህም የተማርክ ይመስለኛል ካልተማርክ ግን ይህ የመጨረሻ ይሆናል ማለት ነው ለማንኛውም ጥሩ ግዜ እመኝልሀለሁ ሀሳብህን የምታሳካው ከሆነ!!!

    • @Hkim185
      @Hkim185 Рік тому

      እህቴ በጦርነቱ እኮ ተሸንፈናል ትግሬዎች ከሸንፈዉ ነዉ ፋታ የሰጡን እንጂ አልቆልን ነበር ወሎ ድረሰ,መጥተዉ ነበር፠
      አሁን የዉልቃይት ጥል አብይ ትጥቅ እያሰፈታ ነዉ አማራ ወደሸም በግድሸ ትመልሻለሸ እንቢ ካልሸ ትግሬን ብቻሸን,ነዉ የምትገጥሚዉ ዋ አብይ ቆሞ ነዉ የሚያይሸ ዋ

  • @milahagos2807
    @milahagos2807 Рік тому +2

    አብይ አህመድ እውነት ብላል we have short memore we are forgat ዱቄት

  • @fitbrfilwha7171
    @fitbrfilwha7171 Рік тому

    ይህን ያህል ህዝብ አልቆ ከሰሽ ተከሳሽ የሌለበት ወይም ካሳ የሌለበት የኛም ዝምታ የናንተም ጭካኔ ዘመን ያመጣው የፈረንጅ ጨዋታ ነው

  • @abukassultan9705
    @abukassultan9705 Рік тому +1

    የገረመኝ የትግራይ ጦርነት እንደለ ሆኖ ከዚህ መመር ያቀተቸዉ በአማረ በኩል ያሉት ጽንፈኞች ናቸዉ የግድ 5መቶ ሺ ከልሞተ አትመርም የጦርነት ከበሮ የምትመቱ

  • @areyayonas6222
    @areyayonas6222 Рік тому

    የሌባ አይን ደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ
    መቼ ነው ንስሀ የምትገቡት የአማሪንና የአፋርን ህዝብ በግልፆ ይቅርታ መጠየቅ ነው ሆን ብላችሁ በሺዋች የሚቆጠሩ ትምህርት ቤቶችን ሆስፒታሌችን እንስሳ ሳይቀር አውድማችሁ በይበልጥ የተጌዳው የትኛው ነው ,,, አሁን ብትናገሩ የሚሰማችሁ የለምን

  • @onelove4923
    @onelove4923 Рік тому +3

    Ask a question about
    1,Why start war ?
    2,And what is the results
    3,My be think about the poor people I think you have good live i see in your face
    4.what is the Vision of you and the people of tigray 1ooo years in warzone or what ?
    5.my be do you think about peace of the people
    You know results of war .
    Thanks God help us 🙏🙏

    • @geremebrahtu9846
      @geremebrahtu9846 Рік тому

      #1 you will get an ans from your pm(musieyachu)

    • @yohannesshukarey
      @yohannesshukarey Рік тому +1

      They started war because they had lost political and economic power, and they had feared that the people might ask them for the resources that they had robbed from the poorest country on the planet. Besides, there are innumerable souls traveled to the place where there is no return.

  • @menbermekonen2496
    @menbermekonen2496 Рік тому

    እነሱስ ታረቁ ይብላኝ ለደሃው ለወጣቱ ወጣትነቱን ሳያጣጥም ለሞተና አካሉ ለጎደለ የጦርነት ትርፍ ይህ ነው ያም አለ ይህ አለፈ አሁንም ሰሜኖች አንድ ካልሆናችሁ አገርመተራመሷ አይቀሬ ነው

  • @yayahala615
    @yayahala615 Рік тому

    ያለቀው የኢትዮጵያ ትግራይ ወገን ያሳዝናል ግን ይህ ሊሆን ግድ ሆነ ።።።በቃን ጦርነት በቃን ጎዞ ወደ ሰላም ወድ ብልፀግና

  • @sarahoney4449
    @sarahoney4449 Рік тому +4

    ራስህ ይፍረስ

  • @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ

    ግን አዲስ ትወልድ ስንት ሙህረ እያላችሁ ለምን ደግማችሁ ይህህን ተቀበላችሁ የትግራይ ልጁች መልሱልኝ