Selam Selam are melat balfelgsh leman aser gize stafkulush yeawnet new mfelgish zmbiye adaymeslsh betam new mfelgsh bagegnash betam tru new mknyatu feligesh neber landi guday yeawnet new mfelgsh 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Drink celery juice, don’t ad water when you juicing it, check Anthony William books, most of the time it is from inside, fix your inside, it will show on your face
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው አመሰግናለሁ፡፡ በቤት ውስጥ የምንጠቀመውን ንገሪን እባክሽ
በጣም ነው የማመሰግንሽ ማማዬ
ትንሽ ማድያት አለኝ በቀደም vitamin c serum ገዛው እስኪ ልጠቀመውና ለውጡን ልየው አንቺ ያሳየሽው አይነት አላገኘሁትም እኔ የምኖረው ኖርዌይ ነው
Hi Melat thank you for your facial education treatment but I advice you to sit down and educate us. Then you so much
በጣም ጎበዝ ነሽ ጥያቄ ነበረኝ የኔ ፊት ደረቅ ነው እና ከተቻለ ቤት ውስጥ መስራት የሚቻልበት መንገድ ካለ
Amazing knowledge thank you my dear
ሜሊ አለሽ? እባክሽ ማድያት አስቸገረኝ። የተለያዩ dark spot እየተቀባሁ ነው ግን ምንም ውጤት አላየሁም። ምን ትመክሪኛለሽ?
ሰላም እንዴት ነሽ ለምትነግሬን ማብራርያ እናመሰግናለን
ተባረኪ ይህ በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን
Thank you Meliye❤
እናመሰግናለን ሜሉ ከቆጆ ፀባይሽ ጋር
Thank you melat truskin vitamin cream tiru new lemdyat
Your videos are really useful my dear melat thanks alot
መይልየ መልክቶችሽ በጣም አስፈላጊና በእዉቀት የተመሠረቱ ናቸው አመሠግናለሁ መጠየቅ የፈለኩት ፊቴደረቅና አሰቸጋሪ ስለሆነ ለደረቅ ፊት ይሆናሉ ያልሻቸው ክሪሞችም ሆነ መታጠቢያ ቦሌ መድሃኒያለም ብዙ ቦታ ጠይቄ አንዱንም ማግኘት አልቻልኩም እባክሽ የማገኝበትን ቦታ ብትነግሪኝ በተረፈ የራስሽ አቅርቦት ቢኖርሽ በጣም ጥሩ ይሆን ነበር መልስሽን እጠብቃለሁ
እናመሰግናለን ሜላት፣🙏🙏❤️👍
Thanks so much
We need you at 40,50,60
Enamesegenalen
ከልብ አመሰግናለሁ የምፈልገውን ሰላገኘሁ ....100000 ላይክ ይገባሻል
በጣም ነው አመሰግናለሁ ተባረኪ
Thank you please tell me I am my 40 and I have super sensitive skin what is best cream for me specially night cream
Betam enmeseginalen melatonin berchi
እባክሽ ለደረቅ ፊት ዬትኘውን ሰንስክሪን ልጠቀም ሰሙነውንም አብርሽ ንገቅሪኝ
Thanks konjo
Thanks alot sis.🙏🙏🙏🙏
እናመሠግናለን ጥሩ ምክር ነወ
ሰላም your information is useful እና ጥያቄ አለኝ። ጥያቄየም ልጄ 12 አመቷ ነው እና ብጉር ከግንባራ ጀምሮ ሙሉ ፊቷን በጣም አስቸገራት ምን ብትጠቀም ጥሩ ነው ትያለሸ?
Hi meluye selam እኔ ያንቺን ፕሮግራም በጣም ነው የምወደው ጏበዝ ነሽ thanks 🙏 እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ማድያት አለብኝ እና retinol cerave resurfacing ባለ ማውቅ በባዶ ፊት ላይ ተጠቅሜው የባስ አጠቆርብኝ እና ምን ልጠቀም ምን አይነትስ vitamin c መጠቀም አለብኝ please የኔ ቆንጆ መልሽልኝ 🙏😍😘🥰
How about hyaluronic acid?
Thank you !for sharing...,
እጅግ እናመሰግናለን እህታችን 😍🌸😍
Meluye hulum anchi mitakeribiw true 💯%thank you my love
can you give me more information about Nacinamide ፀባይ ሰናይ
Thank you great woman
በቅርቡ ነው አንችን መከታተል የጀመርኩት የምታቀርቢያቸው ነገሮች በጣም ጠቃሚና ትልቅ ትምህርት ሰጭዎች ናቸው በርችልን በጣም ላመሰግንሽ እወዳለሁ በተጨማሪ 1 ጥያቄ አለኝ ፀጉሬን ፐርም መቀባት ከጀመርኩ 10 አመት በላይ ሆኖኛል ለረጅም ጊዜ ፐርም መቀባቱ የሚያመጣው ጉዳት አለ ወይ እባክሽን ሜላትዬ መልስሽን በጉጉት እጠብቃለሁ
Thank you 😇 🌺
Meliy bzu negeroch betam ewedachwalehu gin le...derek fet cream mnm lagegnwu alchalku suk lay eski anch yet megzat endalebgn negergni
Thank u konjo
Thank you 🙏🏻
Saludos 🇦🇷❤️
Thanks for sharing this video
How about toners?
Vitamin c yemntekem acidochn
Metkem enchlaln?????????
ሰላም ሜለት ሰለም ለአንች ይሁን ትምህሪተሽ በጣም ደስ ይለል ፈጣሪ እድሜ ይጥሽ
የኔ፣መልካም፣እህት፣እግዝያብሔር፣እድሜና፣ጤናውን፣አብዝቶ፣ያድልልን፣ኑሪልን፣አሜን
Saludos ❤️🇦🇷
እናመሰግናለን
Thank you for sharing
Thanku
isti yerjina makalakaya xaqumin
Gimbata! Lidewil ende?
ሰላም ላንቺ ይሁን Hyaluronic asid መጥፎ ነው ያልሽው እኔ ለማድያት እና ለጥቋቁር እየተጠቀምኩት ነው ምን ትመክሪኛለሽ?
Hi ሜላት ሰለ Biotin ጥቅም ምን ትያለሽ
ሰላም እንዴት ነሽ የ40 ዎቹን እድሜ አየሁት። እኔ ከ 50 በላይ ነኝ ምንአይነት ክሬም ነው መጠቀም የምችለው ። አመሠግናለሁ። አመሰግናለሁ
የእኔም ጥያቄ ነው እባክሽን
@@zubaidakader2824 ሜላት ፐርፌክት የፊት ክሬም ለማድያት ይሆናል ወይ
@@raheltesfamariyam66 በውስጡ የያዘውን ማወቅ አለብኝ ቅባቱ ካለሽ ingredients ላይ ያለውን ፃፊልኝ hydroquinon ካለው እንዳትቀቢው የማድያት ቅባቶች ቪዲዮ አለኝ እይው አማራጭ ቅባቶች አሉ
ሀምሳም ከ 40 በላይ ተመሳሳይ ነው በርግጥ ግን በዚህ ሳምንት እሰራለሁ እሺ
Thank you Melu! For your helpful information.
Muy útil 💯🇦🇷❤️
Wede ehetachen ene retnol etekem neber gen tekuakur netebtabochu aletefa aluge ebakesh lela mefetehe kalew fete derek nw
Filorga scrub &Mask Asiregen ketemcish kyekreta gare
ተባረኪ ሜሉዬ ምርጥ ሰው ሁሌም ምታቀርቢው ነገር እንደኛ ጥርት ባለ አነጋገር በርችልን
ቫታሚን የሚዋጡትንም ብታስረጅን እንደ ኮላጅን ያሉ ለሰውነት የሚስፈፋጉትን ነገሮች ያው ሰውነታችን ከውስጥም የግድ ስለሚያስፈልገው ምን ትያለሽ እርግጠኛ ነኝ የብዙ ሰው ጥያቄ ነው ?
አመስግናለሁ
ሰላምሽ ይብዛ ስለ ምክርሽ እዲሁም ስለ ትምህርትሽ በቅድሚያ እያመሰገንኩ የኔ ጥያቄ እድሜዬ 40-50 ባሉት መካከል ነኝ ነገር ግን የኔ ፊት Oilሊ ነው ስለዚህ ምን መጠቀም እዳለብኝ ልትረጂኝ ትችያለሽ አመሰግናለሁ 🙏
ለወዛም ፊት የሰራሁት ቪዲዮ አለ እና ቀለል ያሉ ( ወፍራም ያልሆኑ ) የሎሽን አማራጮችን ታገኛለሽ ከዛ በተረፈ ወዝን ለመቀነስ እና ኤክስፎሌት ለማድረግ salicylic acid ( ማታ) መጠቀም ትችይለሽ በንፁህ በታጠበ ፊት ላይ ከሎሽን በኃላ መቀባት ከዛም ጠዋት ፊትሽን ታጥበሽ ሎሽን ከዛ ሰንስክሪን
ፈትሽ ወዛምም ቢሆን የሎሽ መቀባት አለብሽ የሎሽን አይነቶችን ከቪዲዮ ላይ ምረጪ
Hi ሜላት ሰለ Biotin ጥቅም
ሰላም ሜላትሻ
Meluye enquan beselam metash yenegershin melktoch lene betam teqami new agerbet yalenew yalshachewen mertoch keyet magegnet enchlalen mertochus lehulum 40 amet
Lehonew sew qoda yehonal wey? Amesegnalew!!!!
Wow very good hun enzamed
መጀመሪያ መቀባት ያለብን sunscreen ነው ወይስ Moisturizer የትኛው ይቀድማል
ለማድያት ና ለሚቨበቨብ የፊት ቆዳ ምን ምክር አለሽ
moisturizer ነው የሚቀድመው ከዛ sun screen ከቻልሸ mineral sunscreen ተጠቀሚ ወደ ቆዳሽ አይገባም ከላይ ሆኞ ነውፀሀይ ጨረር የሚከላከለው
አመሰግነዋለሁ
እረ እማ ማንዳሊክ አሲድ የት ይገኛል
TruSkin Vitamin C Serum tiru new melat
ሆይ በጣም ደስትይኛለሽ ምክርሽ ደስይላል እኔ የምጠቀመው በሳሙና ነው የነጭሽንኩርት ሳሙና ነው ፊቴደረቅም ዋዜማም አይደለም ምን ልጠቁም መልሽልኝ
ነጭ ሽንኩርት ሳሙና ይቅርብሽ እና ማታ ማታ ሽታ በሌለው ለፊት ብቻ በተሰራ ፈሳሽ ታጠቢ እና ሽታ የሌለው የፊት ክሬም ተቀቢ ጠዋት ሰንስክሪን
በሀያዎቹ ለምንገኝ ምን አይነት ሳሙና እንጠቀም ማማ ባባትሺ ንገሪኝ
እኔ 30 ነኝ በጣም ደባሪ የፊት ቆዳ ነው ያለኝ።ከቻልሽ በውስጥ ብትረጅን ደስ ይለኛል።አመሰግናለሁ።
ደባሪ ማለት ብጉር ሽፍታ ነው ወይስ ምን?
@@melatdemessie808 ሽፍታ ነው የሚመስለው ግን ውሃ የያዘ አይደለም ጥርት ያለ አይደለም ፋቴ ሌላው ግንባሬና የአፌ ዙሪያ ከሌላው ተለይቶ ጥቁር ነው።
ሜሉ ሰላም ነሺ ማታ ማታ vasilin እጠቀማለሁ ጡዋት ስታጠብ ደግሞ gricilin እቀባለሁ ምን ትይኛለሽ
Thanks for sharing betsb nekun 🤩💞💞💞💯
ሰላም እንዴት ነሽ
ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ያለሽው?
ፕሮዳክቶቹን እንዴት ማግኘት ይቻላል?
የተፈጥሮ ለፌት የሚሆን ንገሪን
❤❤❤
ሰላም ሜላት አንደ ነገር ላሰቸግርሽ ፀጉሬ በጣም እየተበጣጠሰ አሰቸገኝ በዛላይ ሳሰ
Hii
ሜሉ ሰላም ለአንቺ ይሁን በጣም ብዙ ነገር ተምሬአለሁ ተባረኪልኝ ለፊቴ እንክብካቤ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ በርቺ አመሰግናለሁ
ሰንስክሪን ምን ልጠቀም ፕርሰንቱስ ምን ያህል ቢሆን ትመክሪያለሽ
Selam yibizalish mely hulem eketatelishalew zare gin 2 tiyake alegn 1.sile lijoch skin care na min ayinet miritoch metekem endeminichil endehulew kekinu libish bitakafiyin 2.kekininetish na keewiketish tenesiche melu leminidinew sile skin care digafishin mikirishin lemifelig sew bemitawek adrasha ageligilote bitiseten biye temegnehu.esun bitijemiri yemejemeriyawa ene negn.ewedishalew ehitish negn.
በተለይ ኢትዮጽያ ለምትኖሩ እህቶች አገራችን equator አጠገብ ስለሆነች ለፀሐይ ጨረር ቅርብ ነው
ስለዚህ ቅባቶችን መምረጥ ነው
አሁን ቅባቶች acid ምናምን እየጨመሩ ለሀበሻ ቆዳ ጠንቅ ነውና ተጠንቀቁ
Well done 👍🏽
በጣም አመሠግናለሁ የኔ አመለ ሸጋ አንድ ጥያቄ አለኝ መልስሽን እጠብቃለሁ ባይታሚን ኢ ተቀብቸ ከሳምንት በሇላ አሳከከኝ አሁን አቁሜአለሁ ምን ልቀባው ኦለይ እቀባለሁ ቀን ማታ ደግሞ ባይተሚነ ኢ እቀባ ነበር አሁን ሁለንም አቆምኩ ሶስት ቀን ሆኖኞል ምን ትመክሪኛለሽ
መጀመሪያ ሜላት ለመልካም መክሮችሽ አመሰግናለሁ አኔ ለፊቴን ቡዙ እክብካቤ አላረኩም አሁን ግን አንቺ ጉልበት ሁነሽኛልና እስቲ ከምን አንደምጀምር ከቻልሽ ብትመክሪኝ ፊቴ ደረቅ የሚባለዉ ነዉ
ሰላም ላንቺ ይሁን!!!
ቫይታሚን ሲ (skinceuticlas CE ferulic) ተመራጭ እንደሆነ ነግረሽናል?
እንዴት ነው አጠቃቀሙ?
በሳምንት ሁለት ቀን (neutrogena hydro boost) እጠቀማለት::
በሳምንት ሶስት ቀን ደግሞ neutrogena rapid wrinkle repair regeneration cream እጠቀማለው?
ቫይታሚን ሲ እና ቫይታሚን ኤ በአንድ ግዜ የሚጠቀሙ ሰዎች አሉ 30 ደቂቃ ልዩነት ቫይታሚን ሲ አስቀድመው ነገር ግን እኔ ለሰዎች እንደዚህ ተጠቀሙ አልልም ምክንይቱም የሁላችንም የቆዳ ጥንካሬ አንድ አይደለም
ቫይታሚን ኤ ለብዙ ግዜ የተጠቀመ እና አዲስ ተጠቃሚ በጣም የተለያዩ ናቸው
በተጨማሪ ቫይታሚን ሲ ጠዋት የሚቀቡም አሉ ግን ቫይታሚን ሲ ለፀሀይ እና አየር ሲጋለጥ ጥራቱ ይቀንሳል ( ከተወሰኑ የቫይታሚን ሲ አይነቶች በስተቀር ) ቆዳሽም ሊጎዳ ይችላል ስለዚህ በጣም ሴፍ የሆነው አጠቃቀም 2 አማራጭ ነው የምነግርሽ
1. ቫይታሚን ሲ ከሬትኖል ( ቫይታሚን ኤ ) ጋር አብሮ የተሰራ አለ skinbetter በሚባል ብራንድ እሱን መጠቀም ትችያለሽ ማታ ማታ
2. ቫይታሚን ሲ በሳምንት 3 ግዜ ቫይታሚን ኤ በሳምንት 4 ግዜ ( ግን ቫይታሚን ኤ መቀባት ልምድ ከሌለሽ በሳምንት 1 ግዜ ተቀብተሽ በሂደት አሳድጊው)
የቫይታሚን ሲ አጠቃቀም በታጠበ ንፁህ ፊት ላይ ነው ቀጥታ የምትቀቢው እንደ ሬትኖል አይደለም ምክንያቱም ቫይታሚን ሲ ወደ ቆዳ በቀላሉ ዘልቆ መግባት አይችልም ( water soluble) ስለሆነ
Neutrogena hydro boost ያልሽው hyaluronic acid ነው? እሱን ከሆነ ፊትን ሀይድሬት ለማድረግ ነው የሚረዳው ( ለድርቀት ) ስለዚህ ፊትሽ ደረቅ ያለ ግዜ ለምሳሌ በብርድ ወራት በሳምንት 2 ግዜ መጠቀም ትችያለሽ
ስለ hyaluronic acid አጠቃቀም ቪዲዮ አለኝ
@@melatdemessie808 በጣም አመሰግናለሁ::
ነገር ግን skinbetter ያልሽው የትኛው ጥሩ እደሆን ሊንኩን ብትልኪልኝ ሌላው
(Skinceuticlas CE ferulic) ብለሽ ሊንኩት አስቀምጠሽልናል ብንገዛው እና ብንጠቀመው ምን ትመኪሪኛለሽ: በድጋሚ አመሰግናለሁ
Eanemedigrnalen silemedicin temeret
L'OREAL Moisturizer ምን ትያለሽ እስቲ ንገሪኝ እሱን እየተጠቀምኩ ነው
ሽታ አለው?
@@melatdemessie808 አዎ አለው ብዙም አይደለም ከጀመርኩት 1 ወር ሆኖታል ግን ተስማምቶኛል ለጊዜው የቀን እና የማታውን ሁለቱንም ነው የምጠቀመው
Hi Milat ፊቴ ደረቅ ነወ cerave መታጠቢያውን እና ክሪሙን መጠቀም ጀምሪ ነበር ለደረቅ ቆዳ የሚሆነውን ለአንድ ሳምንት ያህል ቆንጆ ሆነ ከዛ በሇላ ግን ቆዳዬ ማፈክፈክ ጀመረ አጠቃላይ ከጀመርኩት አስራ አራት ቀን ይሆነኛል ላቁመው ወይስ ምን ትመክሪኛለሽ፡፡ ኒትሮ ጂና ሰን እስክሬን እጠቀማለሁ
ስላም እህት ስለ ሴሊኮን ፒች ትንሽ. ለስንት. ጊዜ ያህል ነው የምንጠቀምበት ትንሽ ማብራሪያ
ለወዛምና ከ50 በላይ እባክሽን ንገሪን 🙏
Hi,Melat
New friend here thank you for sharing dear. Stay connected ❤️👍🏽
ሃይ ሜላት እኔ 45 አመቴ ነው የምጠቀመው አቬኖ ሰን እስክሪን እና ማታ የምቀባው ደግሞ ሴታፊል ሞስቸራይዚንግ ሎሽን የምታጠበው አፍሪካን ብላክ ሶፕ ነው ፊቴ ወዛማ ነው ከበፊቱ ግን ወዛማነቱ አየቀነሰ ነው ምን ትመክሪኛለሸ ። የምኖረው አዲስአበባ ነው ።
African black sop በጣም ቆዳ ያደሬቃል በየቀኑ አትታጠቢበተት ። እሱ እንደ exfoliating ማድረግ ነው ስራው እና በሳምንት ከ አንድና ሁለቴ በላይ አትጠቀሚ እህቴ 👉 cerava ፈሳሽ መታጠቢያ በጣም ጀንትል በጣም አሪፍ ነው Google አድርገሽ እየው
Thank U my sister
Enamesegenalen linkun alagegewetem
ከስር አለ
Selam Selam are melat balfelgsh leman aser gize stafkulush yeawnet new mfelgish zmbiye adaymeslsh betam new mfelgsh bagegnash betam tru new mknyatu feligesh neber landi guday yeawnet new mfelgsh 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እባክሽ እህቴ ማድያት ጨርሶኛል መዳኒቱን ካወቅሽ ንገሪኝ
Drink celery juice, don’t ad water when you juicing it, check Anthony William books, most of the time it is from inside, fix your inside, it will show on your face
@@Abbay_special_recipe እህቱ ሳለሪይ ጁሰን እጨቱን ብቻ ነው የምንጨምቀው ወይስ ቅጠሉንም ጭምር?
Wey meluye ፀባየ ሰናይ
betame tru tmhrt naw
ሰላም ሜላት በቅድሚያ ስለምክሮችሽ በጣም አመሰግናለሁ ከ40 በላይ ላለ እድሜ ከነገርሽን መታጠቤያ እና ክሬሞች ሰን እስክሪን በተጨማሪ ፋሻል ብሰራ ችግር አለው? ወይስ ጥሩ ነው ? ስለፋሻል ጥቅምና ጉዳቱን ብታስረጂኝ
Deskription box yet new yalew???
የሰራችው Video ስር 👇
👉በ40 ዎቹ የእድሜ ክልል ላላችሁ .......
የሚለውን አርእስት አጠገብ ቀስት አለች እሱን ስትነኪው ታገኝዋለሽ
@@PeacefromJesus 10q mamaye yetemare.......
Wooooooow
ሜሉ,ሠላም
Jesus loves you ❤ 💖 💕
ሜላትዮ በጣም አመሰግናለው እሺ አስቀምጭልን ስለ ቫይታሚን ሲ መጠቀም ያለብንን ለኛ ቆዳ 🙏
ከስር ዲስክሪብሽን ቦታ ላይ አለ ሁሉም
@@melatdemessie808 እሺ እህቴ አመሰግናለው አግንቼዋለው🙏
እንደ ሁልጊዜው 10000 like ይገባሻል አመሰግናለው