📌ጥያቄና መልስ #21

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 81

  • @MuluneshPetros
    @MuluneshPetros 11 днів тому +7

    አንተ የተባረክህ ወንድማችን እንዴትጌታ የረዳህ ነህ ምነው አቢያተ በተክርስቲያናት ሁሉ ይህንን ቢማሩት ብቻ የምለው ቃልም የለኝ ተባረክልኝ በድጋሚ ።

  • @ፍቅረአብ
    @ፍቅረአብ 11 днів тому +12

    ጌታ ይባርክህ ወንድማችን ዳዊት አንተ ለኛ ስጦታችን ነህ እንወድሀለን🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️

  • @MayrodaMirazhe
    @MayrodaMirazhe 11 днів тому +9

    ወንድሞቼ ምን እንደምል አላውቅም እንደዚ በዝርዝር ስላስተማራችሁን እግዚአብሔር ውለታችሁን ይክፈላችሁ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏 one more pls

  • @biremusic
    @biremusic 8 днів тому +1

    እኔ የሚገርመኝ እንደልቡ፥ ሃጢያት እንደ ውሃ ቢጠጣ፥በኃጢአት ቢጫማለቅ፥እና ቢዘፈቅ🛀 😅 😂ይድናል ወይ? ብለው የሚጠይቁ ሰዎች ናቸው😂😂 በኔ አመለካከት ይሄ ሰውዬ እኮ ዳግም የተወለደ ክርስቲያን ሳይሆን Vampire ነው ። እና እባካችሁ ቅዱሳን ለዳነ ሰው የሚጠየቅ ጥያቄ ጠይቁ። ጸጋ ይብዛላችሁ። ደቪዬ ሀብትሽ ብዙ ነገር እያጠራችሁ ስለሆነ አሁንም ጸጋ ይብዛላችሁ።❤❤

  • @BiniyemBamlak
    @BiniyemBamlak 11 днів тому +5

    ተባረክ ወንጌል አይሸቀጥም

  • @Selamawit-c2z
    @Selamawit-c2z 10 днів тому +1

    ጌታ ይባርካችሁ ጥበብም እውቀትም ይብዛልህ ወንድሜ ዳዊት በትክክል መፅሀፉን ስለምትገልጠው ያየሁብህ ትንሽ ስህተት ከሌላው አገልጋዮች ራስህን ብቻ የተለየህ እውነተኛ አገልጋይ ስለምታደርግ ቅሬታ አለኝ ይህችን በመንፈስ ሆነህ እያት ትስተካክላለች በተረፈ ብዙዎቻችን በትምህርትህ እየተጠቀምን ነው ተባረክልኝፀጋው ይብዛልህ

    • @abdetaduguma4549
      @abdetaduguma4549 10 днів тому

      እውነት መናገር እራስን ከፍ ከፍ ማረግ አደለም። መመዘኛው መጽሐፍ ቅዱስ ነው በዬትኛውም መንገድ ይብራራ እውነት እውነት ነው ፀጋና ሰላም ይብዛልን አሜን

  • @Jesusforethiopia
    @Jesusforethiopia 5 днів тому

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ !!! በጌታ ወንድሜ የሆንከ ወንድም ዳዊት ጌታ አንተን ተጠቅሞ
    ሕይወቴን በቃሉ ፀጋ ዕለት ዕለት እየመገበኝ ነው አንተንም ከአንተ ጋር የምተጉትን ሁሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 11 днів тому +3

    ገላትያ 5:4
    በሕግ ለመጽደቅ የምትጥሩ፣ ከክርስቶስ ተለይታችኋል፤ ከጸጋ ርቃችኋል

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 8 днів тому

    ድንቅ ትምህርት ያስተምረናል
    ነገር ግን
    -በሴቶች አገልግሎት
    -በፀጋ ስጦታ
    -በነቢያት በሐዋርያት አገልግሎት
    -የቅዱሳን ህብረት መቃወም
    -በአስራት ጉዳይ እና ስህተት ያስተምረናል መጽሐፍ ቅዱስን በራስ መተርጐም ብዙዎች ለስህተት ይዳርጋል

  • @Naannee-r1d
    @Naannee-r1d 11 днів тому +2

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን የጌታ ኢየሱስ ሰላምና ፀጋ ይብዛላችሁ ተበረኩ❤❤❤❤❤❤

  • @helechoasmelash6727
    @helechoasmelash6727 10 днів тому +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርካቹህ አብዛኛው ጥያቄየኔም ጥያቄ ነው እንደ ቃሉ በእውቀትነና በትእግስት ስለምትመልሱ በነገር ሁሉ ተባረኩ።

  • @meselemesfin9644
    @meselemesfin9644 11 днів тому

    እጅግ ደስ የሚል ትምህርት ተባረኩ

  • @ETHIO-GSM
    @ETHIO-GSM 10 днів тому +4

    በህይወቴ ማልጠራጠረው ብቸኛ ነገር መዳኔን ነው

  • @Wossen-w3n
    @Wossen-w3n 11 днів тому +1

    የኔ ትያቄ1 ራዕይ 12 ከቁጥር 1 ጀምሮ የሚገጣት ሴቲቱ ማናት
    2ኛ በዘፍ 1:1-2 መካከል ባሉት ቁጥር ውስጥ የጊዜ እርዝመት አለወይ?
    3 በውዳሴና በምስጋና መካከል ልዪነት አለወይ ?ውዳሴ ለማን ምስጋናስ ለማን ተባረኩ ብዙ ተጠቅሜአለሁ

  • @teshalewericho1644
    @teshalewericho1644 11 днів тому +1

    Thanks Dawit God bless you

  • @abrahamhailu4058
    @abrahamhailu4058 11 днів тому +3

    Both u are turn point my view regard my faith i was born from protenant family but i don't know about Grace as dave said right diveded the word God please said thank you for Dave.

  • @dawithabteab1653
    @dawithabteab1653 12 днів тому +1

    Today you hit the nail for the first question
    Eritreawi negene amarigna bedem alchilm gin tmhrt bzu iketatel alewu mert neh wendmie Dave!!!
    Izi hasb tnish gra teganiche neberku besetw tmhrt ahun gin Amazing arge now yegelexkew ❤❤❤❤ bruk neh 17:30 17:58
    ሮሜ 6:13-14 ትሕቲ ጸጋ እምበር፡ ትሕቲ ሕጊ ስለ ዘይኰንኩም፡ ሓጢኣት ኣይመልከኩምን እዩ እሞ፡ ከም ሞይቶም ዝተንስኡ ርእስኹም ንኣምላኽ ወፍዩ እምበር፡ ንኣካላትኩም ኣጽዋር ዓመጻ ንሓጢኣት ኣይትግበርዎ፡ ንኣካላትኩምሲ ኣጽዋር ጽድቂ ንኣምላኽ ደኣ ግበርዎ።
    18:53 19:52 20:42
    ካል ሆነ ግን የወሸት ፀጋ ነወ 26:23 26:26 26:33 26:35

  • @TesfayeBeyene-y5p
    @TesfayeBeyene-y5p 9 днів тому +2

    ሀብትሽ ከመንፈሳዊ አባትህ ከዴቭ ጋር ስትሆን የምታሳየው ትህትና ያስገርመኛል። በርግጥ በውስጥህ ካለው ዘር የተነሳ ነው። ፀጋ ይብዛላችሁ!

  • @TesfahunMeto
    @TesfahunMeto 6 днів тому

    Glory to God for this Grace!!

  • @abatemengistu9153
    @abatemengistu9153 11 днів тому +1

    ተባረክ ❤❤❤

  • @AWOLTOSHORA
    @AWOLTOSHORA 8 днів тому

    our instructors, your lessons and all the answers were entirely provides the deep biblical knowledge for the followers. if so, it is better if this great explanation be reached to other church leaders! God bleess you!!

  • @amanuelmeshesha3108
    @amanuelmeshesha3108 9 днів тому +1

    ሰላም ለእናንተ ይሁን የተባረካችሁ ወንድሞች የእኔን ጥያቄ ...
    "ሰወን በመልካችን እንደ ምሳሌያችን እንፍጠር " የሚለውን ቃል በማስደገፍ እንደ እግዚአብሔር መልክና ምሳሌ የተፈጠረው መንፈሳችን ነው ብለው ሰው መንፈስ ነው ለሚሉ ሰዎች ቃሉ ምን ይላል
    በተጨማሪም ዳግም የተወለደው የእግዚአብሔር ልጅ የሆነው የፀደቀው ወዘተ...ወስጠኛው መንፈስ የሆነው ሰው ነው ስለዚህ ሰው መንፈስ ነው ይላሉ ይሄ እንዴት ነው ?

  • @KokebeKoronte-u5t
    @KokebeKoronte-u5t 10 днів тому

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ :ሐብትሽ በሮሜ 8:26 ላይ ያለው መንፈስ ቅዱስ ያማልዳል ያለው አማላጅ ማለት ነው ወይ ?

  • @Merii25
    @Merii25 11 днів тому +2

    What a beloved brethren ❤❤🙏🏼

  • @mercybekele1778
    @mercybekele1778 11 днів тому +1

    ጌታ ይባርካቹ

  • @simrethagos4447
    @simrethagos4447 11 днів тому +1

    amen amen❤

  • @TDF1698
    @TDF1698 11 днів тому +1

    Much Grace unto You my brothers❤

  • @MulugetaAmsalu-e1n
    @MulugetaAmsalu-e1n 11 днів тому +1

    ዴቭ ሀብትሽ ከጎናችሁ ሆኖ በፀሎት የሚረዱአችሁ ሁሉ ጌታ ፀጋው ይብዛላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mubarek-u6i
    @Mubarek-u6i 10 днів тому

    ወንድሞቼ ፀጋ ላይ ፀጋ ይጨመርላችሁ እንዴት እንደሚወዳችሁ እናንተን የሰጠኝ ጌታ ይባረክ ❤❤❤❤

  • @xtx2795
    @xtx2795 10 днів тому

    ተባረኩ ፀጋ ይብዛላቹ

  • @LoomiiFaayyiisa
    @LoomiiFaayyiisa 11 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @abela126
    @abela126 11 днів тому +2

    ሰላም please dave ይሄን ጥያቄ መልስልኝ 🙏
    አብርሀም ነው ትክክለኛውን ሐይማኖት(አምላክ) መጀመሪያ ያገኘው? ከሆነ እንዴት? እራሱ አምላካችን ተገልጦለት ከሆነ እሱን ብቻ ለይቶ ለምን መረጠው??? በኦሪት ጊዜ ለምን ለእስራኤላውያን ብቻ ተገለበጠላቸው??

    • @MulugetaAmsalu-e1n
      @MulugetaAmsalu-e1n 11 днів тому

      ወንድሜ የሴቲቱ ዘር የሚለውን ትምህርት ገብተህ ተማር ለምን እንደሆነ ለመረዳት ትችላለህ

    • @abela126
      @abela126 10 днів тому

      @ እሺ ወይንም እማራለሁ አመሰግናለሁ

  • @rantwee
    @rantwee 11 днів тому +2

    You are the best ❤

  • @Niftaleme
    @Niftaleme 12 днів тому +1

    2ቆርንስ ምዕራፍ 3 ሥጋ በሆነ በልብ ፅላት እንጅ በድንጋይ ፅላት ያልተፃፌ የምለዉ መንፈስቅዱስ ማለቱ ነዉ ወይስ ስለ መሴ ህግ ነዉ። የምናገረዉ ምክንያቱም ብዙ ቸርቾች የሰሌዳ ለዉጥ ነዉ እንጅ ስለ ሙሴ ነዉ የምናገረዉ ስለዝህ ህጉን መታዘዝ አሉብን ብሉ ያምናሉ በዝህም ላይ ብዙ ክርክር አለ ይህንን ብታብራራልን በደንብ ።ደቭ እወድሀለሁ የምዳራችን በረከትና ሥጦታ ነህ ።ሰ

  • @YohannesAraya-u1w
    @YohannesAraya-u1w 11 днів тому +1

    Tebarek🎉🎉🎉

  • @GuteBedane
    @GuteBedane 11 днів тому +1

    Much Grace

  • @nf7198
    @nf7198 11 днів тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @sosinagezuugezuu787
    @sosinagezuugezuu787 11 днів тому +1

    ፀጋ yebazalchu 🙌🙏

  • @welela3403
    @welela3403 11 днів тому +4

    ❤❤❤

  • @solomongtachew
    @solomongtachew 12 днів тому +1

    ፀጋና ሰላም ይብዛልህ ዴቭ

  • @fg1734
    @fg1734 10 днів тому

    በሴቶች አገልግሎት ዙርያ እግዚአብሔር ስለሚሰጣቸው የአገልግሎት ፀጋና ሸክም :እና ስለ ካትሪን ኩልማን አገልግሎት ምን ትረዳለህ?

  • @AlexaKD-g1f
    @AlexaKD-g1f 11 днів тому

    God bless you

  • @minnina6985
    @minnina6985 11 днів тому +1

    ልክ ብለሃል የዛሬ ወንዶች ስፍራቸውን ስላልያዙ ሴቶቹ ይዘው ትዳሩም አልበረክት አለ። በአማኞችም በማያምኑትም የሚታይ ነው።

  • @biratumekoninbiratu9743
    @biratumekoninbiratu9743 11 днів тому +1

    Gaafi qaba akka Mat7:15-20 akka jedhutti Yesuus Yesuus jedheef motumma waqayyotti hingalu erga tae Nanni Amane fayeera jechuun mirandola hamma cubuu dhisu hindandeenyet?

  • @befikirbirhan7617
    @befikirbirhan7617 11 днів тому +1

    Beblu kidan ZEMEN abrham eyesusin ahead of amno dinual .Tadya endesu sayamnu yemotut hulu aldanum malet new?

  • @GutaBedene-y1w
    @GutaBedene-y1w 7 днів тому

    much Grace

  • @GereyewWoldemariam
    @GereyewWoldemariam 8 днів тому

    Dev የነ አባት ኢየሱስ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ነው አሁንም ሰውነት አለው ማለት እንችላለን???

  • @fesshaie
    @fesshaie 7 днів тому

    የኦርቶድክስ 81 መጽሓፍ ቁዱስ የተጨምረበት መጽሓፍት ስላለበት እንደ 66ቱ መጽሓፍ ቁዱስ ኣንድ ኣድርገን መጽሓፍ ቁዱስ ብለን መጥራት ይቻላል ወይ? ተባርኩልኝ

  • @abrahamerduno327
    @abrahamerduno327 11 днів тому +1

    ዎንድሞቼ ናችሁ በትምህርታችሁ ደስተኛ ነኝ ፀጋ ይብዛላችሁ በኢየሱስ ስም

  • @tsegatadese6450
    @tsegatadese6450 11 днів тому +2

    ማስታወቂያ በዛ 😌

  • @selamabrha9371
    @selamabrha9371 11 днів тому +1

    God bless you 2❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @liulsegedemekonen9491
    @liulsegedemekonen9491 11 днів тому +1

    ዴቭ መጽሐፍ መቼ እንጠብቅ

  • @amualtheshitaye
    @amualtheshitaye 12 днів тому +1

    Shalom

  • @temesgenatanaw3433
    @temesgenatanaw3433 9 днів тому

    ለዳዊት በአዲስ ኪዳን ፀጋ ስለመጣ የዳነ ሰው ፈቃድ የለውም ማለት ነው? ለምንድነው ትጋትን ንስሐን መታዘዝን ለወንጌል እውነት መኖርን የተጻፈውን የምትክደው? ወደ ሕግ የምትቀይረው? ጆሴፍ ፕሪንስ ተጫወተብህ ። ያዕቆብ መልክት የሕግ መልክት ነው እዳትለኝ እፈራለሁ ?

  • @SolomonGobeze-n6p
    @SolomonGobeze-n6p 12 днів тому +1

    Salm salm

  • @DegneshDoda
    @DegneshDoda 11 днів тому +1

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ካንተ ጋር ነው

  • @DagDe-yz3vx
    @DagDe-yz3vx 10 днів тому

    ኢየሱስ ከማሪም ደም ከተካፈለ የውርሰ ሐጢያት የለበትም ሆይ?

    • @davedas8678
      @davedas8678 9 днів тому

      ጥያቄና መልስ #15 ላይ መልሶታል

  • @amualtheshitaye
    @amualtheshitaye 12 днів тому +1

    Arif

    • @nunenuna-oj2ld
      @nunenuna-oj2ld 10 днів тому

      ሲጀመር አልዳነም የሚለው ነገር አልገባኝ

  • @ghirmaymichael7156
    @ghirmaymichael7156 10 днів тому

    ታድያ አንድ ዘማሪ ከትግስት ስያወራ ሃብታም የሆነ ክርስትያን ከጌታ ፍቃድ ከወጣ ብቻ ነው ይላል ይህ ከሃሳብህ አይጋጭም ወይ ።

  • @betselottenker1479
    @betselottenker1479 12 днів тому +1

    So far so good brother.

  • @melakumulugeta
    @melakumulugeta 5 днів тому

    የተባረኩ ወንድሞች

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m 11 днів тому +1

    ዳዊት ሁልግዜ እኔ ከዼጤ እለያለው ወይም ደሞ እኔ ማሰተምረው እኔ እደዚ እደዚያ ትላለክ ሰወችን ሳትነካ የራስክን ብቻ አሰተምር ካሎነ ወደመጣህበት ተመለስ እራስን ከዼጤ ወገን አደለውም አተበል ጌታ ልብ ይስጣቹ

    • @liulsegedemekonen9491
      @liulsegedemekonen9491 11 днів тому

      መማር ጥሩ ነው ዴቭ የእየሱስ ብርቱ ወታደር

    • @DagmawiTemesgen
      @DagmawiTemesgen 11 днів тому +2

      አፃፃፍህ እንዳልዳንክና ጴንጤ እንዳልሆንክ ያስታውቃል ኦርቶዶክሱ ወነንድማችን ጌታን ተቀበል

    • @gizawAdugna1243
      @gizawAdugna1243 11 днів тому +1

      ወንድሜ አትሸወድ መካሪ መስለህ ከምትቀርብ ጌታን ተቀብለህ የዘላለም ህወትን ብትቀበል ይበጅሀልና ወንድሜ በዚህ 11ኛው ሰዐት ላይ አትቀልድ ወንድሜ

    • @bizunashtasfaye4483
      @bizunashtasfaye4483 11 днів тому

      Geta Eyesus Fatsimo chariso yebarikachew zemanechew yelamelem ❤❤❤❤❤❤

  • @AlexAlemu-l8o
    @AlexAlemu-l8o 11 днів тому +2

    ዳዊት-ስተዉ ከተመለሱት ከነቢይ ዘነበና ዘማሪ ኬፋ ልትማር የገባሀል-ከቀድሞ እምነትህ ወጥተህ ጴንጤ ውስጥ አልቀላቀልም ብለህ ብቻህን በቆየህበት ጊዜ አሳቹ አግኝቶሀል-ለዚህ ነዉ ትምርትህ ግማሽ እዉነት የሆነዉ!

    • @fitsumabraham2909
      @fitsumabraham2909 11 днів тому +6

      ድነት አይወሰድም ብሎ እያስተማረ እንኳን ተመልሶ ወደ ኦርቶዶክስ የሚገባ አይመስለኝም(you know what I am saying 🤷‍♂️)።ባይሆን ወጥረሽ ትምህርቱን ኮምኩሚው✌️

    • @Isaiahta2544
      @Isaiahta2544 11 днів тому

      🤣🤣🤣🤣

    • @liulsegedemekonen9491
      @liulsegedemekonen9491 11 днів тому

      አንፍር 😂😂😂
      ዴቭ ጸጋው ተገልጧል በርታልን

    • @konjitgetahune9843
      @konjitgetahune9843 10 днів тому +1

      You talked about it religious but he talked about life that's why you can't understand. I advise you come out religious beliefs and thoughts connected to the word of God before to late.....

    • @MembiTesfa
      @MembiTesfa 10 днів тому +1

      የኬፋና ዘነበ ት/ት ምን ለዉጥ አመጣ?

  • @GutaBedene-y1w
    @GutaBedene-y1w 7 днів тому

    Much Grace