Ethiosunnah.com ~ Allah lemin feteren ? አላህ እኛን ለምን ፈጠረን ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 301

  • @Alhamdullah-w3r
    @Alhamdullah-w3r 2 місяці тому +1

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዛችን ብዙ ተምሬለው ካተ ኢሻአላህ አላህ ይምራን

  • @ShemsuJemal-iy4yf
    @ShemsuJemal-iy4yf 4 місяці тому +7

    ማሻላ እንዴት ደስሚል ዳእዋ ነው ያረብ ሰምተን የምንጠቀምበት አድርገን

  • @አስያጉራጌዋ
    @አስያጉራጌዋ 4 роки тому +9

    አላህ በሰማነዉ የምንጠቀም ያድርገን ኡስታዞቻችንም ለኸይር ጀዛአቹ አላህ ይክላቹ

  • @Busy-s4r
    @Busy-s4r 4 місяці тому +2

    ጅዛኩምሏህ ኸይር ኡሰታዝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ የጠመሙ እህት ወንድሞቻችንን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው እኛም በሰማንው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን ያረሂሙ

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 4 місяці тому +2

    ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ እረሱለላህ❤❤❤ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ

  • @Emitide
    @Emitide 27 днів тому

    ጀዘኩሙላህ ኸይር ኡስታዘችን. እረጅም እድሜነ እረጅም ጤነ. ይስጥህ እንደንተን አይነቱንም. ያብዘልን.

  • @ይማምሁሴን-ገ8ደ
    @ይማምሁሴን-ገ8ደ 5 років тому +6

    አላህ ይጠብቅህ ሁላችንንም አላህን በሀቅ የምናመልክ ያርገን

  • @Mohammedhusien125
    @Mohammedhusien125 4 роки тому +5

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዜ በጣም ነው የምወደህ አላህ ይውደድህ አቡ መርየም

  • @Fatumaeman
    @Fatumaeman 4 місяці тому +2

    ማሻአላህ ኡስታዜ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ እረጂም እዲሜ ኸይር ስራችሁን አላህ ይቀበላችሁ ❤❤❤❤

  • @Rahma-fg2jg
    @Rahma-fg2jg 4 місяці тому +1

    አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ኡስታዜ

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 5 років тому +38

    ምርጥ ዳኢ ነህ አቦ ዱሮ እጠላህ ነበር አሁን ሀቁን ተረዳሁ ይቅር በለኝ ሀዛከላህ ኸይር ወሀፊዘከላህ

  • @ኡሙጃእፈርረቢእሽረህልይሷ

    ያአላህ ኡስታዜ እዳው ስሰማህ እባየ ይመጣል እኔስ እዳተ ያለ ልጅ ይስጠኝ አምሳዮችህንም ያብዛልን

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp 4 місяці тому

      ለአበደወለጀከየተሐወለነጠአለሠመ

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp 4 місяці тому

      @@ኡሙጃእፈርረቢእሽረህልይሷ አሚን አሚንሀቅ እናተ ጋ ካለ ነገ አላህ ተመልስለታለህ እኔን እጂ አላህን አታታልልም ከነላኪህ እወቀው

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp 4 місяці тому +1

      አታፍሩም መውራት ሰለቻላቹህ ብቻምታወሩ እጂ ሀቅ በዘወርዋራ በሸር አደለም ፊትለፊትነውበተለይ አተ ሰርቀህ ሰድበህ ይህን አለኝ ስመልስልህ እኔ ለማንም ሸር አልሰራም አላስብም አልክድም አሁንምየናተ ሀቀኝነትን አየን ምን ያህል ጥሩነታችሁን በጎነታችሁን ክህደታችሁን መፃፍ ሰለምችል በተረፈ በደብ አውቄያለሁ ።ልካችሁን።ሱናለናተ መሳደቢያእጂ ምንድን ነበር የምትፅፍልኝ እደ ሌባ ማንነትን ደብቃችሁ መሳደቢያናለ ማሸማቀቂያምን የአላህን ቃል አሰተላለፋችሁ እደሰው አስበህ ብታፍር ስቲፋር ብታረግ ነበር የሚያምርብህ ስሰድበኝ ተሳደብኩ የኔን ተቀበሉህ የአተ ግን ስድብ ለነሱ ሀዲስ ነው ሀቁ አላህ ላይ ነው አሁንም ሰው ሊይ አደርሱም አደል አተእኔ በአሄራ እንጠያየቃለን ስለአተ ሰለሚከራከ ህ ጭምር በአላህ ፊት እቆማለን ኢሻላህ ያኔ ነው

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp 4 місяці тому

      አታፍሩም መውራት ሰለቻላቹህ ብቻምታወሩ እጂ ሀቅ በዘወርዋራ በሸር አደለም ፊትለፊትነውበተለይ አተ ሰርቀህ ሰድበህ ይህን አለኝ ስመልስልህ እኔ ለማንም ሸር አልሰራም አላስብም አልክድም አሁንምየናተ ሀቀኝነትን አየን ምን ያህል ጥሩነታችሁን በጎነታችሁን ክህደታችሁን መፃፍ ሰለምችል በተረፈ በደብ አውቄያለሁ ።ልካችሁን።ሱናለናተ መሳደቢያእጂ ምንድን ነበር የምትፅፍልኝ እደ ሌባ ማንነትን ደብቃችሁ መሳደቢያናለ ማሸማቀቂያምን የአላህን ቃል አሰተላለፋችሁ እደሰው አስበህ ብታፍር ስቲፋር ብታረግ ነበር የሚያምርብህ ስሰድበኝ ተሳደብኩ የኔን ተቀበሉህ የአተ ግን ስድብ ለነሱ ሀዲስ ነው ሀቁ አላህ ላይ ነው አሁንም ሰው ሊይ አደርሱም አደል አተእኔ በአሄራ እንጠያየቃለን ስለአተ ሰለሚከራከ ህ ጭምር በአላህ ፊት እቆማለን ኢሻላህ ያኔ ነው

    • @FufuFufu-wg4cp
      @FufuFufu-wg4cp 4 місяці тому

      ለድገምልህ አረክስም እደአተ አላህን ነው እማይ እንኳን ወዳጄን ጠላቴንም ከልነካኝ አልነካም አሁንም ሰልኬን ይዘህ ብትደርስብኝ እጂ ማንንም አልነካ ይህን ግን ላኪወችህ መሰማት አይፈልጉም የወለደ ግን ይህን አይሰራም ነበር እወቁ በቃ ተለያይተንም ማተው መናዛነታችሁን ማታውቁ ናችሁ አሳያት አሳየው ።

  • @jannatulmamun9649
    @jannatulmamun9649 5 років тому +9

    አጀዘአኹምላህ ኸይረን ሠምተው ከሚጠቀሙት ሠምተው ከሚተገብሩት ያረገን ያረብ

  • @user-qb7qp4py3l
    @user-qb7qp4py3l 8 років тому +3

    መሽአላህ ጃዛከላሁ ኸይራን አላህ ይጣብቅህ በራህማቱ በተውሂድ ና ሽርክን በማስታመርህ ላይ በርታ አላህ ስራችን ላሱ ብላው ከምስሩት የርገን አሚን

  • @nebiyuhika1231
    @nebiyuhika1231 4 місяці тому

    ጀዚኩሙላህ ኸይረን አላህ ከክፋ ነገር ይጠብቅህ ሁላችንንም አላህ ወደ ቀናው መንገድ ይምራን ።

  • @እናቴኑሪልኝሣትከፊብኝኡሚ

    ጀዛከላህ ኸይረን ኡሥታዝ አላህ ይጨምርልክ

  • @afiasaudi5317
    @afiasaudi5317 8 років тому +13

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስተዝ በርተ ቡዙ እየተማርኩኝ ነዉ በተለይ ስለሽርክ የወኩት በእርሶ ትምርትህ ናዉ ደስ የምለዉ ከና መረጃዉ ስተቀርብ ልብ ይናካል

  • @kewuletmohammed7861
    @kewuletmohammed7861 5 років тому +1

    ጀዛ ከላሁ ከይረን ኡስታስ በፊት አልከታተልህም ነበር አሁን ግን ማሻ አላህ ተረድቻለሁ ሰምተዉ ከሚጠቀሙት አላህ ያድርገን አዉፍ በለኝ ለአላህ ብለህ አላህእድሜህን ያርዝመዉ

  • @MuhammadMuhammad-mi2wu
    @MuhammadMuhammad-mi2wu 7 років тому +1

    ማሻ አላህ ኡስታዝ ጀዛኩሙሏህ ኸይረን አሏህ ይጨምርልህ

  • @ياربكنمعن
    @ياربكنمعن 5 років тому +14

    እ ኔ እምለው አን ላይክ የምታደርጉ ሰወች ግርም ትሉኛላችሁ እናተ ላይክ አረጋችሁት አላደረጋችሁት ብቻ እሱ ሀቁን ያስተምር እንጅ የናተን ድጋፍ ሳይሆን የአላህን ድጋፍ እና እርዳታ ፈልጎበት ነው

  • @madinamadina1573
    @madinamadina1573 2 роки тому +1

    ጀዛከላኸይር

  • @ራያራዩማ-ዀ4ገ
    @ራያራዩማ-ዀ4ገ 2 роки тому

    ጀዛከላህ ኸይር አቡ መሪየም መሰሎችህ አላህ ያብዛልን አላህ ይጠብቅህ

  • @rabiyarabiya8487
    @rabiyarabiya8487 4 роки тому

    ኡስታዝ አላህ ጀዛህን ይክፈለው በሰማነውም ተጠቃሚ ያድርገን

  • @ይማምሁሴን-ገ8ደ
    @ይማምሁሴን-ገ8ደ 5 років тому

    ሽኩረን አቡ መሪየም አላህ እንኳን ሙሲልም ያረገን አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @gyu9596
    @gyu9596 4 роки тому

    ጀዛክ አላህ ኸይር። አላህ እርጀም እድሜ ይስጥህ ያርብ። ከሺርክ አላህ ይጠብቀን

  • @እሙኻሊድኢንሻአሏህ

    ጀዛኩም አላህ ኸየረን

  • @sameerasameera966
    @sameerasameera966 4 роки тому

    ኡዝታዜ አላህ ይጠብቅህ ያረብ ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @fatuma01umar98
    @fatuma01umar98 3 роки тому

    ኡስታዜ ጃዛከላህ ኸይር

  • @hayathussainduos4231
    @hayathussainduos4231 8 років тому

    ማሻ አላህህህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ
    ጀዛክ አላህ ኼይረንንንን
    አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህህህ

  • @saadataddes7404
    @saadataddes7404 6 років тому +1

    ጀዛ ካላህ ኸይር ኡዝታዜ እርሜ ጤና ይሥጥልን

  • @fatumahussen3624
    @fatumahussen3624 9 років тому

    ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን አሚንንንን አላሁማ አሚንንንን

  • @endrisyirga1258
    @endrisyirga1258 5 років тому

    የኔ ልዩ ዳኢ ኡሥታዝ አላህ ይጠብቅህ በውቀት እውቀት ላይ ይጨምርልህ

  • @ዜድወለየዋየአላህባርያ
    @ዜድወለየዋየአላህባርያ 5 років тому +12

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    አላህ ኸይር ያሠብኩትን እዳደርግልኝ ዱአ አርጉልኝ ፁሁፌንያያችሁ ሁሉ እዳረሡኝ አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ

    • @zebibasadick7127
      @zebibasadick7127 4 роки тому

      abeshr ehet allh yasebeshewen yasakalsh🙏

    • @مدينه-ج8ض
      @مدينه-ج8ض 2 місяці тому

      አላህያሣካልሽ/ህ ያሠባችሁትን

  • @ላኢላሀኢለሏህሙሀመድ-ሰ7ገ

    ዋአለይኩምሰላም።ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ስለሏህ አለይሂ ወሰለም።ሰለሏህአለይሂ ወሰለም።

  • @rahmetsufiyan7995
    @rahmetsufiyan7995 7 років тому +1

    ጀዛ ከሏሁ ኸይር እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ያረቢ

  • @HMn-rn4lo
    @HMn-rn4lo 5 років тому

    ማሻ አላህ ኡስታዜ አላህ ይጨምርልህ እኛንም በሰማነዉ የምንጠቀም ያረገን አላህ ሱበሀነ ወተአለ በአላህ ይጠብቅህ

  • @maskaramaska9800
    @maskaramaska9800 4 роки тому

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ 5 місяців тому

    ጀዛከላህ ኸይር አቡ መርየም የተውሒድ አረበኛ አላህ ይጠብቅህ

  • @hawaseid102
    @hawaseid102 4 роки тому

    አንባሳ ነህ አላህ ያግዝህ ኡሥታዝና

  • @fnasri5538
    @fnasri5538 9 років тому +1

    ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጫምርህል በለህባት አላህ ይጣብቅህ እኛም ባሰማነው የምንጠቀም የርገን ጀዘኩም አላህ ኸይር !!

  • @saasaa4646
    @saasaa4646 5 років тому

    ጀዛክላሁ ኸይርኡስታዝ አሏህ ይዉደድህ

  • @savitri8091
    @savitri8091 7 років тому

    ጀዛኩሙላህ ኡስታዝነ

  • @nasriyabintiislam1350
    @nasriyabintiislam1350 9 років тому

    jezakumullah keyrin jeza Ustaz

  • @jhmjemalhassen1501
    @jhmjemalhassen1501 9 років тому

    መሻአላህ ኡስታዝ አሏህ ይጨምርልህ

  • @FfTt-c4k
    @FfTt-c4k Місяць тому

    አላህ ረጅም እድሚ ይስጥህ ዉስታዛችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የአረቢ

  • @ጠይባነኝየገጠርልጅ
    @ጠይባነኝየገጠርልጅ 6 років тому +2

    አላህ ሙስሊም አርጎ እንደፈጠርን ሙስሊም አርጎ የግደለን ጀዛክላህ ኸይርን ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ከክፉ ነገር ሁሉ

  • @hayattube9044
    @hayattube9044 4 роки тому

    🌱Jezak allah heyer 🌱allah ytebqh 🌱

  • @ዘህራብንትአሊ
    @ዘህራብንትአሊ 5 років тому

    ማሻ አላህ ስንትና ስን ሠወች ያለ ትምርትቤት በራሳቸው ተምረው ለሠው የሚያስተምሩ ቀጥሉበት ጎበዞች ጠንካሮች

  • @zzaytn4041
    @zzaytn4041 4 місяці тому

    ማሻአላህ
    ዋአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @yasinreshid7605
    @yasinreshid7605 9 років тому +2

    Allahu Akiber! Allahu Akiber! Allahu Akiber! Allahu Akiber! Allahu Akiber! Allahu Akiber!

  • @yasinreshid7605
    @yasinreshid7605 9 років тому

    Jezakellah khayiren khayirel jeza!

  • @አለሁሙስተአን
    @አለሁሙስተአን 9 років тому

    ጀዛኩም አሏህ ኸይር ኡስታዝ

  • @gdyskghfjfhdhdhcns4507
    @gdyskghfjfhdhdhcns4507 8 років тому

    ጀዛከ አላህ ኸይር ኡሰታዝ

  • @iloveallah5914
    @iloveallah5914 8 років тому +4

    masha allah
    ጀዛከላህ ኸይር

  • @fyiryu3012
    @fyiryu3012 6 років тому

    ጀዛከላሁ ከይር ኡስታዝ

  • @Umuhikm
    @Umuhikm Місяць тому

    ሱበሀንአላህ

  • @ኢተቂሏህልቤእየገባኝታውኩ

    ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ

  • @seadamuhammed4339
    @seadamuhammed4339 8 років тому

    መሻአላህ መሻአላህ ኡሥታዝ ጀዛክአላህኸይር አላህከክፉነገርይጠብቅህ እኛን ከጥመት ለማውጣት ብዙእየጣርክነው አላህይገዝህ ያረብ

  • @zeyba752
    @zeyba752 4 роки тому

    ጀዛኸላኸይር

  • @hanahaana6332
    @hanahaana6332 8 років тому +2

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @islamnewhywete1146
    @islamnewhywete1146 8 років тому

    ማሻ አላህ ጀዛኩሙላህ ኸይረን

  • @zxnxnznxnxn7711
    @zxnxnznxnxn7711 8 років тому +12

    ረቢ የህፍዝክ ጀዛከላ ኸይር

  • @mulumd129
    @mulumd129 4 місяці тому +1

    ጎበዝ ኡስታዛችን ነው. ሀቁን የሚናገር ግን ጃሂሎች የሚጠሉት

  • @ያራህማንባሪያየረሡልወዳች

    ጀዛከላ ኸይር አላህ ሠምተን ከሚጠቀሙትያድርገን ያረብ አሚን አላሁመ አሚን

  • @temkinmohammed937
    @temkinmohammed937 4 роки тому

    جزاكم الله خيرا يسدن

  • @hanantube4440
    @hanantube4440 3 місяці тому

    جزاك الله خيرا يا استاذ

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 4 місяці тому

    አሚንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አሊለማ-ተ6ቸ
    @አሊለማ-ተ6ቸ 7 років тому +1

    جزاك الله خيرن

  • @amna2747
    @amna2747 5 років тому

    Jazakumullahu hayiran

  • @ameenasameera6659
    @ameenasameera6659 4 роки тому +1

    Allah ytebkh wustazea semten betegbar mnawul allah yargen

  • @fatmahussen4127
    @fatmahussen4127 4 роки тому

    Masha allah masha allah

  • @zenabtaher9446
    @zenabtaher9446 9 років тому

    Allah jezan yikfelii bejenatt usttaz baraklahu fiik

    • @mashaelmmdoh1472
      @mashaelmmdoh1472 9 років тому

      Jazaki Allha kayir ostazah Allha Catataqamewch yadirgan

  • @luebabaidris4838
    @luebabaidris4838 2 роки тому

    ማአሻአላህ

  • @ahmedahned9997
    @ahmedahned9997 5 років тому

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @heghhdsugfshjsijlklhe7508
    @heghhdsugfshjsijlklhe7508 7 років тому

    masha Allah uztazi jazaki Allah hayran

    • @uaeuae3499
      @uaeuae3499 6 років тому

      Masha.allah.uztazi.jazaki.allah.hayran

  • @lubabamohammed1209
    @lubabamohammed1209 8 років тому

    jezakum allah hayir ostazochachin allah yitebklb balachihubet shirkna Bidan allah kagerachin yatfaln enantenm Allah yatekrachihu ewukwtn yichemrlachihu eganm tetekami yadrgen

  • @emuwelloyewa1265
    @emuwelloyewa1265 8 років тому +1

    جزاك الله خير يا وستاذ

  • @jojoyou8476
    @jojoyou8476 8 років тому

    ኡስታዝ ኣሏህ ይጠብቅህ እኛንም ስምተን ይምንጠቀምበት ኣሏህ ያድርገው ጀዛኩም ኣሏህ ከይረ

  • @Zainah-co8zx
    @Zainah-co8zx 4 місяці тому

    መሸአላጀዘአላከይርወንድም

  • @اناالمسلمالحمدلله
    @اناالمسلمالحمدلله 5 років тому

    ኡስታዜ ባረከሏህ ፊክ

  • @ilovyoumamiimohamede9015
    @ilovyoumamiimohamede9015 7 років тому

    ماشاء للله جزكء للله

  • @husniyahaseen7629
    @husniyahaseen7629 7 років тому +1

    ሱብሀን አላህ
    አላህ ወክበር

  • @sirajeBizuneh
    @sirajeBizuneh 6 років тому

    ጀዛከሏህ ኸይር

  • @abdusomed8240
    @abdusomed8240 6 років тому +1

    ሽኩረን አቡ መርየም።

  • @hayatgstotaw6944
    @hayatgstotaw6944 8 років тому

    Ameeen
    Allahuma ameeen yareb
    mashallah allah yechemerlek ustaz

  • @dhhcghfd3162
    @dhhcghfd3162 7 років тому

    አላሁ አክበር ጀዛኩም አላ ከይር ጀዛ ኡሥታዝነ

  • @zleekaas5623
    @zleekaas5623 3 роки тому

    ማሻአላህ አላህ ደጠብቅ

  • @hawahawa8368
    @hawahawa8368 4 роки тому

    ዋሊኩም ሰላም ወርህመቱላሂ ወበርካቱ ጃዛ ከአላህ ከይርን

  • @ayshayimam9426
    @ayshayimam9426 8 років тому

    Masha allah alleyk yustaze allah yetbkih allah yechemrlih hulem daiwawchih astariwchi nachiw!!!

  • @firdosbintislam274
    @firdosbintislam274 6 років тому

    Jazakelah

  • @hanaahmed4336
    @hanaahmed4336 8 років тому +1

    Masha allah
    ☝☝☝☝☝☝☝ allah 1new

  • @wrtwer5957
    @wrtwer5957 7 років тому

    ጀዛከ አላህ ኸይርን

  • @ረሒማነኝየማየናፋቂ
    @ረሒማነኝየማየናፋቂ 4 роки тому +1

    ውሥታዝ አደራ የሚልሕ ነገር ቢኖር አንደ ተቀመጫ በቀን 1 እኳን ዳእዋ አደራ

  • @sofiakader6079
    @sofiakader6079 7 років тому

    gzik allah kyran ustaz

  • @knayshaxmashalla5498
    @knayshaxmashalla5498 8 років тому

    ustaz'mashahll'alyk👍👍

  • @እኔማለትያውእኔነኝ
    @እኔማለትያውእኔነኝ 5 років тому

    አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዙነ

  • @አልሀምዱሊላህአላኩሊሀልH

    ማሺአላህአላህለጀነትይበለንአሜን

    • @هبتان-س1ع
      @هبتان-س1ع 8 років тому

      አላህይጨምርልህ አላህእድሜህንያሥረዝመው

  • @jujutupe4107
    @jujutupe4107 4 роки тому

    አላህ ይጠብቀው ያረብ

  • @rahmiyeerahmiyee7283
    @rahmiyeerahmiyee7283 9 років тому

    Jazaki Allah keyran

  • @sameraath4612
    @sameraath4612 6 років тому

    Selelahu aleyhi weselem Amin