YEH NEW EWNETAW Video

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 249

  • @ሙስልምመሆንመታደልነውአል

    ይህን ሙሀደራ እንዴት እንደምወደው ሁሌም ለኔ አድስ ነው። ማሻ አላህ
    ይህ ነው እውነታው።
    አላህ እድሜህን ያርዝመው
    ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀው።

    • @saud7930
      @saud7930 8 років тому +3

      የሆሳዕና ልጅ ነኝ በጣም ትክክልነሽ

    • @hasenamahmbfate2477
      @hasenamahmbfate2477 7 років тому +1

      ሙስልም መሆን መታደል ነው አልሀምዱልላህ

    • @ያረብንያረብን
      @ያረብንያረብን 7 років тому +1

      ሙስልም መሆን መታደል ነው አልሀምዱልላህ ማሸ አላህ

    • @ያረብንያረብን
      @ያረብንያረብን 7 років тому +1

      ሙስልም መሆን መታደል ነው አልሀምዱልላህ በትክክል

    • @احمدالنجار-غ4ك
      @احمدالنجار-غ4ك 7 років тому

      መሻአላህ

  • @fafhali558
    @fafhali558 4 роки тому +5

    እኔን አላህ እደት እደሚውደኝ ልገራችሁ ክርስቲያን ነበርኩ አሁን እስልምናየን እዲቀበል ፈቀደልኝ ያርህማን የረሂም አልሀምዱሊላሂ እረቢ ላለሚን

    • @rbintali7351
      @rbintali7351 4 роки тому +1

      አላሁ አክበር የኔ ውድ እህት እንኩዋን በደተፈጠርሽበት ተመለሽ አልሃምዱሊላህ
      ለአላህ ምን ይሳነዋል
      እና ውዴ ሃድሶችን እና ቁርአንን ቅሪ አዳምጭ ውዴ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

    • @jameelaaadm4020
      @jameelaaadm4020 4 роки тому

      አልሀምዱሊላ ደሞ በኸይር ስራ አሏህ ያበርታሽ እህት

  • @saud7930
    @saud7930 8 років тому +20

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ምን ልበል ቀል ያንሠኛል ብቻ አላህ ይጠብቅህ

  • @afiasaudi5317
    @afiasaudi5317 8 років тому +7

    አላህ ይጠብቅህ ጀዘክ አላህ ኸይር ኡስተስ አላህ ሁሌም ለሀቅ ምትቆም የድርግ አላሁመ አሚን

  • @ኸውለትሁሴን
    @ኸውለትሁሴን 7 років тому +5

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ
    ሁሌም ልቤ ውስጥ ነው ያተን ደአዋ ስሰማ ነው ልቤ የሚረጋጋው

  • @ahhagahajshna9590
    @ahhagahajshna9590 8 років тому +20

    አላህ ምንዳህን ይክፍልክ ውዱ ወንድሜ። ያአላህ አገሬን በሱና ከፍ አረጋት

    • @New-to5zd
      @New-to5zd 7 років тому

      جزاك الله خير وستاز

    • @Eman-mw1jx
      @Eman-mw1jx 5 років тому

      አሚሚሚሚንን ያረብብብ

    • @SS-jd8uh
      @SS-jd8uh 5 років тому

      አላሁመ አሚን

  • @xhgsghgh2893
    @xhgsghgh2893 6 років тому +1

    Masaha. Allah allah yetebekehu kesewm kjenem. Yereb mert dewa new berta. Ketelbt

  • @remlabitbdewi9741
    @remlabitbdewi9741 7 років тому +2

    አሏህ ይጠብቅህ ወላህ ከምንም በላይ ያሥደሥተኛል የአተ ሀዲሥ ሥሠማ
    አላህ በጀነተል ፍርዶሥ ምዳህ ይክፈልህ ያረብ አሚን

    • @ያረብንያረብን
      @ያረብንያረብን 7 років тому +1

      Umi Abdela አላሁመ ወፍቅና ሁሥነል ሀቲማ ያሙጂቡ አሚን ያረብን

  • @seadahussen3576
    @seadahussen3576 8 років тому +8

    ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ የምንፈልገው ሀቅ ነው በሀቅ በተዉሂድ ያፅናን ያረብ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አለህ ይጨምርልህ

    • @emanendrismohammed8952
      @emanendrismohammed8952 7 років тому

      Seada Hussen ይቅርታ ኡስታዝ አትበሉኝ ብላል s

    • @zahrahzahrah3368
      @zahrahzahrah3368 4 роки тому

      @@emanendrismohammed8952 አወ ውዴ ብሏን አላህ ይጨምርለት ያረቢቢ አቦመሪየም በሉት

  • @حاليمةعحمد
    @حاليمةعحمد 8 років тому +1

    ustazye allah ychemrllah mashaa allah
    allah reward you
    endezih aynet tafachi yehonu tmrtochih
    endayqoaretubn yezewetr duachin new
    allah bedunam baharam neja yawutah
    austazye allah ytebqh

  • @madinamohammad3880
    @madinamohammad3880 2 роки тому

    mash Allh MashAllah MashAllah ✅✅✅✅✅👍👍👍🌹🌹🌹

  • @ሙስልምመሆንመታደልነውአል

    ጄዛክ አላሁ ኸይረን ኡስተዝ ትምህርቶችህ ሁሉ ማር
    አላህ በሰመነው ተጠቃሚዎች ያድርገን

  • @absarsam1164
    @absarsam1164 8 років тому +3

    ማሸአላህ መንድማችን አላህ ሁላችንንም ቀጥተኛውን መገድ ይምራን ከሽረክ ያውጣን ኡዝታዛ ከኛ በላኝ አላህ ሱብሀነሁ ትአላ ይውደድህ ያርብ ይንሸአላህ

  • @zuzusweet615
    @zuzusweet615 5 років тому +1

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ በሰማናው የምንጠቀም ያድርገን

  • @ቅድሚያለተውሂውቅድሚያለተ

    ማሻአሏህ ሳዳት ከማል ዳእዋወችህ ሁሉ በጣም እጂግ አገብጋቢ አስፈላጊ ተውሂድ ስለሆነ ቀጥልበት አላህ ይገዝህ እናተም በተናገራችሁት እኛም በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን ኢሻአሏህ ጀዛከሏህ ኸይረን ፊዱኒያ ወል አሄራ

  • @ramlxz4113
    @ramlxz4113 8 років тому +9

    ጀዛክ አሏህ ውሥታዜ አቡ መረየም አሏህ ይጨምርልህ ከጠሏቶች ሤራ አሏህ ይጠብቅህ አላህ በሠማነው በተናገርከው ምንጠቀም ያድርገን ጀዛክ ጀና

  • @mayemunatube5142
    @mayemunatube5142 4 роки тому +1

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአህ
    ኡስታዛችን

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ 8 місяців тому

    ኡስታዝ አቡ መርየም የተውሂድ ጀግና የሽርክ ጥላት ቃላት የለኝም ላተ ኡስታዝ ሳዳት ከማል አላህ ይጠብቅህ እድሜህን ያርዝመው የኛ ጀግና 👍👍👍👍👍👍

  • @aishaseid1832
    @aishaseid1832 4 роки тому +1

    ኡሰታዜ ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ ባለህበት ቦታ አላህ ይጠብቅህ እኛም በሰማነውየምንተገብር አላህያድርገን

  • @nouraaa3777
    @nouraaa3777 5 років тому +4

    ኡስታዜ ወላሂ ሱስ የሆንክብኝ አላህ ይጠብቅልን ያርብ 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @sulthanbasheer2328
    @sulthanbasheer2328 8 років тому +1

    jzaklahern hern jzah allah ychemerlh ysawe lge mejemerya mammaer ylbet towehed nwe bsemanbet tetqam yadergen

  • @weinfromethiopia6255
    @weinfromethiopia6255 9 років тому +8

    لا اله الا انت سبحانك اني كنت من الظالمين

  • @fetiyaamen132
    @fetiyaamen132 8 років тому +4

    ኡስተዝ አለሀ ይጠብቅህ ጀዘክ አለሀ ኼር ኡስተዜ ውነት ብለሀል ወለሂ

  • @Zነኝየአለህበርያአለሀምዱ

    ኡስተዝ አለህ ይጠቢቅ ቢቸ እንደ አንተ አይነቶችን ያቢዘልን እኘንም በሰማናው ተጠቀም ያድርን

  • @TtTt-iw4tt
    @TtTt-iw4tt 3 роки тому

    ኡሥታዝ ሳአዳት አላህ ይጠብቅህ እዱንያ ወል አሂራ ይመችህ የተውሂድ ጀግና እራህመቱ እዝነቱ ባተላይ ይሁን ያረብ
    አላህ ቀጥ ያለውን መንገድ ይዘን የምንሞት ያድረገን ያኢላሂ ያሶመዱ ያረዛቁ
    ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም

  • @rosamohamed9902
    @rosamohamed9902 6 років тому

    MashaAllah jezakumel hiyren ustaz

  • @zebibaseid1355
    @zebibaseid1355 6 років тому +2

    ጀዛከሏህኸይር ኡስታዜ

  • @أبومحمدالعكور
    @أبومحمدالعكور 7 років тому

    ahhhhhh !!!! wolhi andabteh setem allllah yechamrelh !!
    hulum ustazoch kedemeya latawohed bestu turu naber !

  • @umermustefa5654
    @umermustefa5654 4 роки тому +1

    jezakumulah keyr

  • @allahbekiyenewallahwekil6598
    @allahbekiyenewallahwekil6598 8 років тому

    waleyekum Asselam werahemtulahi weberkatuhu jezakallahu heyern
    betam des yemil ena Asetemari progeram new Allah yechemreleh
    egnanm Allah bebechegnten yemtegeza yestedach keleb Allah yaderegelen Ya reb Amiiiiiin Allahuma Amiiiiiin

  • @salmanhamad8794
    @salmanhamad8794 8 років тому +1

    masha Allhe Geza kela keyre usetazacne

  • @zaindoma798
    @zaindoma798 6 років тому

    የወደደም ይውደድ ያበጠም ይፍዳ በርታልኝ ኡስታዜ ጀዛካላህ ኸይር ውዱ ኡስታዜ
    ሙሀደራዎችህ ቀልብ ያረጥባሉ ማሻአላህ እድሜህ ይርዘም

  • @lahulumgezaalew3085
    @lahulumgezaalew3085 8 років тому +1

    jaza kallahum hayer wedemocha allah yechamerelachihu !!!

  • @fhjkkfghjk4624
    @fhjkkfghjk4624 6 років тому

    Jizakallh kyeren
    Ostaze beretalen

  • @ጌታየሆይበሀቅላይአፃናኝረ

    ጀዛከላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ለአንተ ቃላት ያጥረኛል ብቻ አላህይጠብቅህ

  • @ፋፊነኝሰለምቴዋ
    @ፋፊነኝሰለምቴዋ 3 роки тому

    ማሻ አላህህህ ጀዛክላህ ኸይር ኡስታዝ እድሜና ጤና ይስጥህ አላህ ይጠብቅህ

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት

    ጀዛክአላ ኸይረ ኡስታዜ ባለህበት አላህይጠብቅህ

  • @sityislamnewhiwetemashaall6276
    @sityislamnewhiwetemashaall6276 6 років тому

    Masha Allah Ustaz Allah Ychemrlh

  • @እኔማለትያውእኔነኝ
    @እኔማለትያውእኔነኝ 5 років тому +1

    ኡስታዜዜዜ አሏህ ይሀፍዝክ ያርብብብ

  • @fatumaomar5329
    @fatumaomar5329 6 років тому

    Masha Allah ustazuna Jezak Allah keyeren

  • @fatimahassan3
    @fatimahassan3 6 років тому +1

    ምሥጋና ለጌታየ ሣዳቴ ያንተን ትምርት እድከታተል ላደረገኝ አልሀምዱሊላህ ወሽኩር

  • @jameelaja883
    @jameelaja883 4 роки тому

    Allah keshirk yitebiqen yarab amana

  • @abdiab4864
    @abdiab4864 8 років тому +3

    ማሻ አላህ በጣም ጥሩነው የምታስተምረው አላህ ከሽርክ ይጠብቀን

  • @medinaoumer2859
    @medinaoumer2859 4 роки тому +1

    ጀዛኩም አሏህ ኸይር ።

  • @የሱናኡስታዞችወዳጅ
    @የሱናኡስታዞችወዳጅ 5 років тому

    ኡስታዝ ጀዘአ ከሏህ ኽይር ውይ ይህን ሙሀደራ ሰወደው ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህህህ ቢላሂ የምንግዜም ምኞቴ መሰሎችህን አላህ በእጥፍ ቢያበዛልን እና ሀገራችን ከሽርክ ብትፀዳ ያረብ አይቀርም ኢንሻ አላህ

  • @absarsam1164
    @absarsam1164 8 років тому +2

    ኡስታዛችን አላህ ይጨምርልህ እኛም እንደናተ ያሳውቀን ይንሸአላህ በኢዝንላህ አላህ ይወፍቀን

  • @فاطمةمحمد-غ5خ6س
    @فاطمةمحمد-غ5خ6س 4 роки тому

    ما شاء الله استاذ الله يحفظك

  • @foziseid7724
    @foziseid7724 9 років тому +7

    ጀዛካላህ ኸይር ሳዳት ከማል አቡ መሪየም አላህ ይጠብቅህ

  • @lubabamohammed1209
    @lubabamohammed1209 8 років тому

    ustazuna abshir allah yitebkh edate yalewun ustaz yabzaln yareb ! yetewuhidn badira kef

  • @amenaail7071
    @amenaail7071 7 років тому +1

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @عليهزازي-س7ل
    @عليهزازي-س7ل 7 років тому +1

    በጣም ሲፈልግ የነበረ አገኘው ዛሬ ያረብ በቀረኘ ኢድሜ በረካ አርግልኘ ይህ ነው ኢውነታው አላህ ይከልክ

  • @ሀስቡንአላህወኒመልወ-ፈ3የ

    ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይርን እኛንም ቀጠጥተኛውን መንገድ ይምራን ወላሂ በኛ አካባቢ ያለሽርክ እንዴአይምሰልህ ምትናገርው ሀቅ ነው አላህ ይጨምርልህ

  • @ሀስቡንአላህወኒመልወ-ፈ3የ

    ጀዛከላህ ኸይርን ኡስታዝ
    እውነት እንዳንተ ይለውን አላህ ያብዛልን እኛን ቀጥተኛውን ይምራን

  • @jibrilfita7109
    @jibrilfita7109 9 років тому

    jazk alha wandim sadat kamal

  • @tewubaa5320
    @tewubaa5320 6 років тому

    ማሻአላህ አላህ በሀቅለይያጥናን ሽኩረን ጀዛኩመላህ ሀይርን ኡስታዝ ትሩትምህርትነው በርታ አላህ ይጠብክህ

  • @TtTt-iw4tt
    @TtTt-iw4tt 4 роки тому

    ኡሥታዝአላህ,ይጠብቅህ
    ሀቅንየምንቀበል,ያድረገን,ያረብብብብብ

  • @ቅድሚያለተውሂውቅድሚያለተ

    ያገራችን ሽርክ ከባኢር ትላልቅ ወጀሎች በጣም የበዛበት አገር ነው አገሬ አላህ ሂዳያ ይስጣቸው አድም ዳኢ የለም ካገራችን በጣም ያሳዝናን እኔስ አላህ ሰበብ አድርጎልኝ አርብ አገር መምጣቴ የተፈጠርኩበትን አላማ አላህ አሳውቆኛን ወገኖቻችንስ አላህ ይዘንላቸው ያርብ

  • @ghadaalhammadi5558
    @ghadaalhammadi5558 4 роки тому

    Mashallha mashallha mashallha

  • @ፈቲብንትእስለም
    @ፈቲብንትእስለም 8 років тому +2

    ጄዛከላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @fatumaseid9353
    @fatumaseid9353 6 років тому

    Jezake Allah heyra ustaz

  • @ከዛምከዝህምከሱናእስታዞች

    ጀዛከላሁ ኸይረን ጀዛ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን!!!

  • @waaswe9139
    @waaswe9139 3 роки тому

    አቡመሬምጀዛሕአላሕከይረ
    ብዙነገረተምሬበታለሑ
    እሥልኬላይየምሠማውየአንተን
    ትምሕረትነው
    አላሕቀጥተኛውንመንገድይምራን
    እውነተኛ
    ሙሥሊሞቺያድረገን
    ያረብበራሕመትሕ

  • @rahanatahataha7875
    @rahanatahataha7875 9 років тому

    mashala ustazee barakalahu fiki 👍❤

  • @saleha-ez2wj
    @saleha-ez2wj 8 років тому +4

    አላህ በሀቅላይ ያፅናህ እስከመጨረሻ ወላሂ ትክክል ነህ በአዱኛም በአከይራም አላህ ያስደስተረህ

  • @hayteendris1923
    @hayteendris1923 6 років тому +1

    ኡዝታዝ አላህ ይጠብቅህ መሸአላ

  • @abdurehimnasre3533
    @abdurehimnasre3533 4 роки тому

    ustaz Sadat Kemal Tyake Algn Bezi phrofel Gebtachu Eyut Fetwa Setun Ustaze Algbnem Abdurehm Nasre

  • @medinaseid7598
    @medinaseid7598 5 років тому

    ኡስታዝዬ አሏህ ይጠብቅህ ጀዛከሏሁ ኸይረን

  • @user-kg5le6nw3z
    @user-kg5le6nw3z 2 роки тому

    جزاكم الله خيرا وبارك الله فك

  • @aminareshed7171
    @aminareshed7171 9 років тому

    Masha Allah ya ustaze

  • @abdoaboode3
    @abdoaboode3 4 роки тому

    አሠላሙአለይኩም፡ሣዳትየ፡መንገድ፡አሣየህኝ፡አላህ፡ይውደድህ፡ግን፡ጥያቄ፡መጠየቅ፡እፈልግ፡ነበር፡እደት፡ላግኝህ፤የሀያ፡አንድ፡አመት፡ወጣት፡ነኝ፤ተሻክኬ፡ነው፡ሣለቀው፡ወንጀል፡ወስጥ፡ነበርኩ።

  • @hakemaseddsedd8029
    @hakemaseddsedd8029 8 років тому +2

    ጀዛኪ ላህ ህይረን።ኡስታዝ

    • @laylebaniteeslamebent641
      @laylebaniteeslamebent641 8 років тому

      as wr wb yamwkse maslge hakema yane mar nafksgle mar ya watsep kotre kayre nwe mar laklge Esha eaht

  • @sameeraali4682
    @sameeraali4682 8 років тому +3

    አስለመላይኩም ወርህማቱለይ ወበረከቱ ማሽአላህ አላህ ይጨምርላቹ ማሽአላህ ውድየተከበረቹ ኢስላም ወንድሞ አና እህቶቼ ለአላህ ብለቹ በድወቹ አትሪሱኛ አላህ ልቧቺን የፂደልን የርቢ

  • @አልሀምዱሊላህአለኩሊላህ

    ጀዛከላህ ኡስታዜ

  • @SS-jd8uh
    @SS-jd8uh 5 років тому

    ቃላት ያጥረኛል በምን ልግለፅህ በአንድ ማህፀን ባንወለድም የምር ወንድሜ ነክ አላህ በዱንያም በአሄራም ደስተኛ ኑሮንያኑርክ አላህ መልካም ስራክን ይቀበልክ ይውደድክም

  • @zamzamali5191
    @zamzamali5191 5 років тому

    masha alla jegina eko neh

  • @bestuseid933
    @bestuseid933 8 років тому

    ጀዛከላህ ከኸይር ኡስቷዝ
    ይህን ትምህርት ከሰማሁት በጣም ቆይቷል
    ነግር ግን ከዚህ ጋር ተያያዥ የሆነ ጥያቄ ስላለኝ ነው
    1 ሁክመ አጣጎት በሆነ ያስተዳደር ስር አት ውስጥ ለሙስሊም ሰው መክሰስ ይቻለዋልን?
    2 ያን ፍርድ ከሚሰጡ ና ከሚያሰጡ ሰዎች ጋር ያለን የ እስላማዊ ግንኙነትስ ምን መሆን አለበት

  • @laylebaniteeslamebent641
    @laylebaniteeslamebent641 8 років тому

    masa allhe usatze sadtle kamle Allah yacmrlhe s amtne yamntkme Allhe yargne barklhe fik fadnye wale ahyre jazklhe h ayrne allhe yatbkhe jazklhe wajaze

  • @allahislove9664
    @allahislove9664 9 років тому

    ma shaa allah
    allah ygezh......
    jezakum allah keyr!!!!!!

    • @kedjayemar7653
      @kedjayemar7653 8 років тому +1

      ጀዛ ከላህ ኽይር አሏህ ይዜድህ ኢልም እኛም ሰምተን አሏህ ተጠቃሜወች ያርገን

  • @tamimaatamima6384
    @tamimaatamima6384 4 роки тому

    Masha allaah
    Masha allah
    Masha allah

  • @umuatikaweanesbintbaba3401
    @umuatikaweanesbintbaba3401 6 років тому

    ሳዳት ባለኸበት አላህ ይጠብቅኽ አምሳያዎች ያብዛልን ጀዛ ከላኸ ኸይር

  • @samrrasamera3426
    @samrrasamera3426 9 років тому

    masha allh alh ejmirlaju

  • @amazing8987
    @amazing8987 4 роки тому

    My hero

  • @hadyamuhyemuhye7380
    @hadyamuhyemuhye7380 9 років тому

    mesheala mesheala ustazi alah ychemrlh ustazi welahi betam ewedhn alehu lalah biye
    hdsochihn bemanachewum agtami ebakachihu lakulgn el aleh
    alhamdu lila gena zarye ageghuhn you t :::

  • @aabbb157
    @aabbb157 6 років тому

    አንተም ባስተማርከው እኛም በሰማነው ተጠቃሚወች ያድርገን አላህ ይጠብቅህ

  • @አላህሆይወንጀሌንመረኝአን

    Masha.alahi.yicemirilihi

  • @الحمدءاللهعلكلحل
    @الحمدءاللهعلكلحل 2 роки тому

    ጀዛ ከአላህ ኸይር ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ

  • @toybamohamed9315
    @toybamohamed9315 7 років тому +1

    ሳዳትከማልጀዛአኩሙሏህኽይርን አላህይጬምርልህ ሁልጊዜም ትክክልነውየምትናገርው የአላህእዝነትና በረከትአይለይህ

  • @ኡሥታዝሣዳትከማልአላህይጠ

    ጀግናው፡የተውሂዱ፡ጀግና፡እዲሜ፡ጤና፡ይሥጥህ፡ያርብ፡የአላህ

  • @ayshayimam9426
    @ayshayimam9426 9 років тому

    Msha allah allah yetbkih yeoustaze yarrb !!!

  • @MT-jf3ie
    @MT-jf3ie 2 роки тому

    ماشاءالله

  • @አላህአዲነዉ
    @አላህአዲነዉ 7 років тому +1

    ኡሥታዜመሻአላህተባረከላህ

  • @ኡሙኑህኡኽትአብድልቀድር

    መሸአለህ እንዴት ፈገግታ የለዉ ድነን እስለም ዘሬም ነጌም ዉበት የለዉ ተዉሕድ

  • @wardaabu6861
    @wardaabu6861 6 років тому

    Mashallah jazakallahu khairan

  • @fetihatube1918
    @fetihatube1918 5 років тому

    ማሻአላህ ጀዛከአላህ ኡሥታዝ

  • @memonabedro1057
    @memonabedro1057 8 років тому +1

    ስላማለይኩም።ወነደም.ሳዳት።ማሻአላህ.እላህይጨምርልህ።አብሽርእላህይጥብቅህ።ያአላህብዬእውደህአለሁ

  • @fatimahassan3
    @fatimahassan3 6 років тому

    ياسبحان الله الله اكبر ربنا يحفظك يا اخي سادات كمال ماشاالله تبارك الله

  • @seadaadem8021
    @seadaadem8021 9 років тому

    masha allah allah yechemirlih joro yalew yesema

    • @hadiyasaid6376
      @hadiyasaid6376 9 років тому +1

      ማሻእላህእላህይጨምርልችሁ

    • @SA-ho1dq
      @SA-ho1dq 9 років тому +1

      +Hadiya Said ማሻላ

  • @Kk-gw3tf
    @Kk-gw3tf 4 роки тому

    ሰ ዐ ዎ

  • @rahmaggg7524
    @rahmaggg7524 8 років тому +2

    ጀዛካላህ ኸይር

  • @nouraaa3777
    @nouraaa3777 5 років тому +1

    የትሁሂድ ጀግና ኡስታዜ