የቀብር ህይወት || የጁሙዐ ኹጥባ በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • Copyright @NesihaTv
    ቴሌግራም- t.me/nesihatv​
    ​ፌስቡክ- / nesihatv​
    ​www.nesiha.tv
    #ነሲሓ_ቲቪ​​ , #Nesiha_tv

КОМЕНТАРІ • 404

  • @ሀልማ-ጐ1ቘ
    @ሀልማ-ጐ1ቘ Рік тому +2

    Masha Allha❤

  • @sumaya.mohammed8455
    @sumaya.mohammed8455 20 днів тому +1

    የረብ አንታ ቀጥታኛውን መንጋድ እምረን ከፊትነዎችም አንታ ጠብቀን የረበል አለሚን ♥

  • @seadatofksurur3953
    @seadatofksurur3953 2 роки тому +16

    ያረብ ከቀብር ፈተና ከደጃል ፊትና ከጃሀነም እሣት አንተ ጠብቀን መጨርሻችንን አሣምርልን

  • @ኡሙረያንአልሀምዱሊላሂሰለ

    አሏሁመ ኡስቱረ አይቢ አሏህ ሆይ ወንጄሌን በግልፅም ይሁን በድብቅም ሰወች የማያዉቁት አንተ ብቻ የምታዉቀዉ አለና አታጋልጠኝ ያረቢ ወዴህ መሰወድደኝ ያረብ ሙሀባህን አላብሰኝ ለለገሰከኝ ኒእማ አልሀምዱሊላህ

  • @سبحانالله-ج1و2ب
    @سبحانالله-ج1و2ب 3 роки тому +69

    እረቢ ለአንተ ብዙ ባሮች አሉህ እኒ ካንተ በስተቀር ማንም የለኝም የዝነትህን በር ክፈትልኝ ያኢላሂ!!

  • @saritube8069
    @saritube8069 3 роки тому +12

    ያአላህ ካንተ ውጭ የሚረዳንም ሆነ የሚያዝንልን የለምና እዘንልን ያረብ።

  • @nejate923
    @nejate923 8 місяців тому +1

    ያአላህ ያወዱዱ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቀን ለአማኞች ሁሉ ያረብ

  • @ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ

    አሚንንንንያረበላአለሚንን

  • @kedriyajemal8925
    @kedriyajemal8925 3 роки тому +49

    እዝነትህ ከቅጣትህ በፊት የሚቀድም የአለማቱ ጌታ ከቀብር ፈተና፣ከመሲሁ ደጃል፣ከሲራጥፈተና አንተዉ ጠብቀን።

  • @nezihaumiquretelayne.allah8118
    @nezihaumiquretelayne.allah8118 3 роки тому +17

    ነገሩ ከባድ ነው ያስፈራል አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @FatemehFatemeh-rs9zm
    @FatemehFatemeh-rs9zm 7 місяців тому

    ኡሰተዝ አለየጨምርልከ ጀዘኩምልከይረን ነሲሀቲቨ

  • @endirisendiris8109
    @endirisendiris8109 3 роки тому +10

    አላህ ሆይ ከቀብር ቅጣት ጠብቀን ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @fatmah9876
    @fatmah9876 3 роки тому +31

    ነሲሀወች ትለያላችሁ የኔ ምርጫ ነሲሀ ቲቪ ጀዛከሏህ ኡስታዙና

  • @AelhamdulilahAelkulihal
    @AelhamdulilahAelkulihal 7 місяців тому +1

    ያኢላሂ አንተ በረህመትህ ከቀብር ቅጣት አንተ ጠብቀን የነብዩሰላህ አለይሂ ወሰለም ሱናን የምንከተል አድረገን ያረብ

  • @rahima.4568
    @rahima.4568 3 роки тому +6

    ያረብ ከቀብር ቅጣት ጠብቀን ያአላህ 😭😭😭😭

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 2 роки тому +5

    ያረብ ከቀብር ፍተና አተን ጠብቀን ወንጀላችንም ይቅር በለን ያአላህ

  • @ebrahimali1903
    @ebrahimali1903 2 роки тому +1

    አላሁመ,ኣአኡዙበከሚን,አዛቢልቀበር,ወአኡዙቢከምን፡አዛቢጀሃነም

  • @hussenendris1311
    @hussenendris1311 2 роки тому +3

    ነሲሀ ቲቪ የእኔ ተቀዳሚ ምርጫ በyou tube በማግኘቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ በቲቪ ማየት ስላልተመቸኝ ነበር።አልሐምዱሊላህ ነሲሀ ቲቪ የመሠለ ስላለን ሌላውማ አሳዛኝ ሆነዋል

  • @ሳሚራ.ወሎነኝ.ፍቅር.ብቻ
    @ሳሚራ.ወሎነኝ.ፍቅር.ብቻ 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤ማሻ.አላህ❤❤❤❤

  • @መርየምቢትኢብራሂምመርየም

    ያርብ የናተን አይነት ያብዛልን ያርብብብብብ

  • @TtTt-iw4tt
    @TtTt-iw4tt 3 роки тому +14

    ያረብ ከዱንያውም ፈተናገሪ ከአሂራውም ቅጣት ከጅሀነብ እሣት ጠብቀን ያሶመዱ ያሀሊቁ ያህዩም ያቅዩም ያዘል ጀላሊ ወል ኢክራም
    አላሁመ ሶለሊ ወሰለም አላ ነብይና ሙሀመድ

    • @ዝሀቡነኝወሎየዋ
      @ዝሀቡነኝወሎየዋ 3 роки тому

      አሚን አላሁመ አሚን ያረበል አለሚን
      ሡሎሏሁ አለይህ ወሠለም

    • @samiraa6690
      @samiraa6690 Рік тому

      አሚንአላሁምያሰበላለሚን

  • @EnayatullahSharanwal
    @EnayatullahSharanwal 11 місяців тому +1

    ያረቢ የአላህ መጨራሻችንን የሰምርልን ያረቢ በእዝነትህ ማራን ከቀብር ቅጣት ጠብቃን ያረቢ የአላህ በእዝነትህ ማራን ሱበሀን አላህ ዋነብሴ ተይ ቀልብ ግዥ ተይ ፈራውልሽ ከአላህ ተስፈ አይቆራጥም አላህ ማህሪ ነው 😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @AsEt-fo9li
    @AsEt-fo9li 5 місяців тому

    ያረብ አተውጠብቀኝ ከሁሉምነገር ያላተማንአለኝ ያረብ

  • @sadat0fik166
    @sadat0fik166 2 роки тому

    ያረብ ከቀብር ፈተና አንተ ጠብቀን ያረብ ጀዛኩሞላህ ኸይረን ኡስታዝ

  • @RebiyaKumel
    @RebiyaKumel 6 місяців тому

    ማሻ አላህ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቃቹሁ

  • @ZamTurki
    @ZamTurki 4 місяці тому +1

    ዋአለይኩም ሠላም ወረህ መቱላሂ ወበረካቱ

  • @AbduSelamHusein-o4j
    @AbduSelamHusein-o4j 10 місяців тому

    Ya Allah duneyachanen ba Ibada Motachanen ba Shehada Argalen ya Rabb."Amin"

  • @anisaabdo2621
    @anisaabdo2621 3 роки тому +1

    Allah yetbekne k kber kitate

  • @መርየምወርቁ
    @መርየምወርቁ 3 роки тому +4

    ሱለላዉ አለይሂ ወሰለም
    ሱለላዉ አለይሂ ወሰለም
    ሱለላዉ አለይሂ ወሰለም
    ሱለላዉ አለይሂ ወሰለም

  • @fedilaawel6304
    @fedilaawel6304 Рік тому

    ❤❤❤S A W ❤❤❤allh yetabikachu usitazozachine bamulu amine yarbe❤❤

  • @KedijaYimer-vq4mi
    @KedijaYimer-vq4mi 20 днів тому

    አላሕይጨምርልሕማሽአላሕ

  • @AaAa-l1s
    @AaAa-l1s 2 місяці тому

    ያራብ ካቀብር ቅጠት ጣብቀን ፣ጄዘከለህ ከይር

  • @ShamilabdullaAhmad-rg2ky
    @ShamilabdullaAhmad-rg2ky 8 місяців тому

    الهم صل عل محمد صل الله عليه وسلم❤
    صل االه عليه وسلم❤
    صل الله عليه وسلم❤

  • @ተውሂድየሁለትሀገርስ-ጰ7ኀ

    جزاكم الله خيرا

  • @SeadaAmniu
    @SeadaAmniu 3 місяці тому

    ያኢላሂ ከቀብር ቅጣት አተ ጠብቀን 😢😢ያረብ 🤲🤲🤲

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube Місяць тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ነሲሓ ትቪዎች ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ በዝህ ስላገኘኋችሁ ደስ ብሎኛል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @seadaseada3846
    @seadaseada3846 Рік тому

    አላህ ከቀብር ቅጣት ጠብቀን መልካም ሥራ እንሥራ ያረሂሙ

  • @musbehtube3797
    @musbehtube3797 3 роки тому +4

    ትክክል ነህ ኡስተዝ ከሞት በሀለ ህወት አለ።

  • @ekramtemkin5060
    @ekramtemkin5060 19 днів тому

    አላህ ሆይ ከቀብር ቅጣት ጠብቀን🤲

  • @ማሽአል
    @ማሽአል 24 дні тому

    አሚንያረቢልአለሚን

  • @kunumberwa7644
    @kunumberwa7644 2 роки тому

    ያአላህ አላህ ከቀብርፈተና አንተ ጠብቀን ياالله

  • @bintimohemmedyaallhbereya1418

    Amiiiiiiiiin 🤲🌺 amiiiiiiiiin 🤲🌺 amiiiiiiiiin 🤲🌺 amiiiiiiiiin yaa rabbii amiiiiiiiiin jzkl wakeran ustaz allh yexebeqachu ☝️😭😭

  • @ዜድነኝውሎየዋየአላህባርያ

    ጀዛክአላህኽይር ኡስታዛችን።።

  • @AlAll-j6t
    @AlAll-j6t 8 місяців тому

    መሻአላህ

  • @sabbontuuwallookamisee6317
    @sabbontuuwallookamisee6317 3 роки тому +4

    ማሻ አላህ አህሌን ኡስታዝ

  • @kamaalmohamed6394
    @kamaalmohamed6394 2 роки тому

    ሱበአለሀ አለሀ ከቀብር ቅጠት አለሀ ይጠብቀን

  • @Asd-xq4wu
    @Asd-xq4wu 3 роки тому +3

    ስለላሁ ዋአለይሂ ወስለም
    አላህ ከመቃብር ቅጣት ይጠብቀን
    ጀነተል ፍርዶስንም ይወፍቀን ያረብ
    አሚንንን አሚንንን አሚንንንንን

  • @ytb9516
    @ytb9516 Рік тому

    አልሀምዱሊላሂየአላህበጣምእነመሠግነለን
    ሙሥሊምሥላረከኛአልሀምዱሊላ

  • @gshshsnsn7376
    @gshshsnsn7376 4 місяці тому

    ዋአለይኩምአሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁ

  • @mxm9912
    @mxm9912 3 роки тому +2

    የአለሀ፣አለሀ፣ከዱኒም፣ከአኬረ፣ፊቲነ፣ይጠብን

  • @tktk2829
    @tktk2829 2 роки тому

    አላህ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ያረብ

  • @NeimaaliiNeimaalii
    @NeimaaliiNeimaalii 7 місяців тому

    ጀዛከላህኸይርኡሥታዛችን

  • @marifatofik6075
    @marifatofik6075 3 роки тому

    Walykum aselam werahmtullahi wabrkatu selillahu alyhi waselm jezakum allahu hayirn usetaz

  • @rihanaaman4329
    @rihanaaman4329 3 роки тому +4

    Masha Allah Jezakumullahu heyr Ustaz

  • @مومنهاثيوبيا-ه5غ
    @مومنهاثيوبيا-ه5غ 3 роки тому

    ዋለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ኡስታዝ

  • @Tsweet-xv3ex
    @Tsweet-xv3ex Рік тому +1

    ያጀባር እደኔ ስራ ሳይሆን እዳተ አዛኝነት በራህመትክ እዝነትህን እፈልጋለሁ ያወዱዱ አዱኒያ ላይ ያጎደልክብኝ ነገር የለም የኔ አዛኝ ጌታ የአኼራየንም አትተወኝ ያረቢ የአላህ እዝነትህን እፈልጋለሁ

  • @Tube-rl5ir
    @Tube-rl5ir 3 роки тому +3

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @lailala515
    @lailala515 2 роки тому

    Jazakumaallha wakerani ustza keyna

  • @ZamTurki
    @ZamTurki 4 місяці тому

    ሦለላሁ አለይሂ ወሠለም❤❤❤

  • @jfddjdfhg
    @jfddjdfhg 7 місяців тому

    መሻኣሏህጀዛከሏሁኸይርን

  • @Bd-mm7ke
    @Bd-mm7ke 3 роки тому +6

    አላህ ሆይ መጨረሻየን
    አተ አሳምርልኝ ያረብ

  • @ዘሀራወርቁ-ፐ9ቐ
    @ዘሀራወርቁ-ፐ9ቐ 2 роки тому

    አሚን ንን ንን ንን ንን ንን ንን ያረቢቢቢቢቢቢ

  • @foreverything9263
    @foreverything9263 3 роки тому +8

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    صلى الله عليه وسلم
    بارك الله فيكم يا شيخ امين يا رب الله ከቀብር ቅጣት ይጠብቃን ያራብ ዋ! ነፍሴ

  • @mአማሁሉነገሬ
    @mአማሁሉነገሬ 3 роки тому +3

    S.a.w 💖💖💖💖
    S.a.w 💖💖💖💖
    S.a.w 💖💖💖💖

  • @MohamedMussa-h9r
    @MohamedMussa-h9r 2 місяці тому

    ያ አላህ ከትማችንን አሠምርልን

  • @SeadaSeada-pj1jv
    @SeadaSeada-pj1jv Рік тому

    ስለላሁአለይሂወሰለም

  • @munadelagba3107
    @munadelagba3107 Рік тому

    ጀዛኩም አላህ ሀይር ኡስታዛ

  • @ZamTurki
    @ZamTurki 4 місяці тому

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @alhmdulilaa9761
    @alhmdulilaa9761 3 роки тому

    Walkumassaaalaam.waramatulhii.wabarakatu

  • @የበረሀዋእርግብ-ጰ4ለ

    ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ

  • @ዶክትርአብዳላህ
    @ዶክትርአብዳላህ 3 роки тому

    ሱብሓናልሁ ያረቢ

  • @halima39
    @halima39 2 роки тому

    ዋአሌኩም ማሠላም. ዉራሀማቱላሂ ዉበራካቱ. አለህ. ማጫራሻችንን. ያሠምርልን. ሁሥታዞች. ጃዛሀቹሁን አላህ ይከፈል. አላህ. ከመጥፎ ፈታነዎች. አላህ ይጠብቃን

  • @Hawaiinko
    @Hawaiinko 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አልሀምዱሊላህላኢላሀኢለላ

    አላሁመ ሶሊ አለ መሀመድ

  • @ቢንትሙሀመዲ
    @ቢንትሙሀመዲ 3 роки тому +13

    اللهم اني اسالك العفو والعافيه في الدنيا والآخرة

  • @abubekerahmed6822
    @abubekerahmed6822 2 роки тому

    Masha Allah Iam very happy

  • @halimaha9666
    @halimaha9666 Рік тому

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @ሀዩነኝየመርሳዋ-ወ5ወ

    ጅዛኩም አላሁ ኩይርን

  • @ALMAMIDA-kw4qe
    @ALMAMIDA-kw4qe 3 роки тому +3

    ማሻአላህ ተባርክ አላህ
    المهم مصلي وسلم عل نبينا محمد

  • @yarustasey6091
    @yarustasey6091 Рік тому

    ጀዛካሏሕ ኸይረ 💝🌹💖

  • @gshshsnsn7376
    @gshshsnsn7376 4 місяці тому

    ሡለሏሁአለይሂወሠለም

  • @alha2777
    @alha2777 3 роки тому

    ጀዛኩምአላህኸይረን

  • @ZaharaEtiopia
    @ZaharaEtiopia 5 місяців тому

    አሚንንንንአሚን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ረሂመነሲሮ.ሰለም..ሰቢሲኪ

    ወሌኩሞ. አሰለሞ......ወረመቱለሂ ወበረከቱ አህለን

  • @zemzemahmed4851
    @zemzemahmed4851 3 роки тому

    Allah mechershachenen yasemrlen yareble alemiin

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 3 роки тому +5

    ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዞዎቻችን አላህ ያቆይልን ያረብ ሀቲማችን ያሳምርልን የአላህ

  • @petsofiya2035
    @petsofiya2035 2 роки тому

    ጀዛኪ አባቴ

  • @GggfFf-w7v
    @GggfFf-w7v 6 місяців тому

    አላህይጠብቀንያርብ🤲🤲🤲🤲

  • @hayatawaltube3410
    @hayatawaltube3410 3 роки тому +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወስለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @amazongmobile9087
    @amazongmobile9087 Рік тому

    አለህ ከቀብር ቅጠት ይጠብቀን የረብ በእዝነትክ ኡስተዝ ጀዘኩሙአለህ ኸይር አለሁመ አሚንንንን

  • @ዜድቢንትሰይድ-ጘ8ኰ
    @ዜድቢንትሰይድ-ጘ8ኰ 3 роки тому

    ሱብሀን አላህ

  • @zleekaas5623
    @zleekaas5623 2 роки тому

    አላህ ይጠብቅን ያረቢ

  • @ነጃትየአባቷልጅ
    @ነጃትየአባቷልጅ 2 роки тому

    አላህ ይጠብቀን ከቀብር ቅጣት

  • @እሙኑሠይባቢኢዚኒላህ

    ጀዛኩም አላህ ኸይረን

  • @ተሚማየቲርቲራዋነኝ

    ማሸአላህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @bsbs3536
    @bsbs3536 2 місяці тому

    አሚንንንንን

  • @RebiyaKumel
    @RebiyaKumel 6 місяців тому

    ያረብ በእዝነትህ

  • @AzizaWondye
    @AzizaWondye Рік тому

    አላህይጠብቅሁጀዛችሁንአላህይክፈላችሁ

  • @nejahejinury7256
    @nejahejinury7256 3 роки тому +1

    ሹክርን ኡስታዝ

  • @hayatkadir911
    @hayatkadir911 2 роки тому

    Masha allah