Allah Ke Aresh Belay Newu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 331

  • @nesrewerikcho5072
    @nesrewerikcho5072 4 роки тому +1

    ጀዘከለሁ ኸይረን ኡስታዝ አለህ ይጠቃህ

  • @የሁሱአህመድተማሪነኝ

    ኡስታዙና አላህ እረጅም እድሜ ከአፊያ ጋር ይስጥህ የኛ ጀግና

  • @majeduae8141
    @majeduae8141 4 роки тому +1

    ጀዛኩሙለህ ኡስታዝ

  • @የገጠርልጅ-ጸ5ጀ
    @የገጠርልጅ-ጸ5ጀ 4 роки тому +2

    በቁርአን ላይ ሱረቱል አሊምራን እንዲህ ይላል ቁጥር 6-7👉እርሱ በአንተ ላይ መፅሀፍን ያወረድነው። ከርሱ (መፅሀፍ) ላይ ግልፅ የሆኑ አቀፅች አሉ።እነሱ (የመፅሀፉ )መሰረቶች ናቸው።ሌሎች ተመሳሳዮች አሉ።እነዛ በልቦቻቸው ውስጥ ጥመት ጥመት ያለባቸው ሰዎች ማሳሳትን ለመፈለግና ትችቱን ለመፈለግ ከርሱ የተመሳሰለውን ይከታተላሉ።(ትክክለኛ)ትችቱንም አላህ ብቻ እንጂ።ሌላ አያውቅምበውቀቱ የጠለቁትም በርሱ አምነናል ሁሉም ከጌታችን ዘድ ነው ይላሉ የአእምሮ ባልተቤቶችም እንጅ ሌላው አይገሰፅም።
    ይህ ከላይ የምትመለከቱት የቁርአን አያት እሚያስረዳን ሙተሻቢህ የሆኑ ቃላቶችን እንዳንከታተል እየነገር ነው እና አንተ ደሞ አላህ ከአርሽ በላይ ነው ብለህ ያመጣሀቸ ማስረጃወች ጠቅላላ ሙተሻቢህ ናቸው አላህ በቁርአኑ እኔ ከአለማት የተጥራራሁ ነኝ ብሎ ነገረን አንተ ከርሽ በላይ ስትል ከዝህ ከሌሎችም የቁርአን አያቶች ጋር ይጋጫል አላህ ነበር ምንንም ሳይፈጥር በፊት ያለ ነው አሁንም ያለጌታ ነው አላህ ቦታን ፈጥሯል ከቦታም ፈላጊ አደለም አላህ ከፈጠረው ነገር ፈላጊ ስላል ሆነ አላህ ያለቦታ ያለ ጌታ ነው ።።።።

  • @makyameme2526
    @makyameme2526 4 роки тому +2

    ኡስታዜ አላህ ይውደዲህ ባተ ትምህርት ህይወት ይቀየራል ።

  • @mmaayyuumm1522
    @mmaayyuumm1522 3 роки тому +1

    ሱባሀንአላህ።አላህልቡናይስጣችው።አልሀምዱሊላሂለአለማቶጌታ።አቡመሪምአላህይጠብቅህ።

  • @emanabdu4110
    @emanabdu4110 2 роки тому +1

    ስለሏሁ አይሂ ወሰለም

  • @sudusudu215
    @sudusudu215 4 роки тому +1

    ማሻ አለህ ይጫምሪልህ ምሪጥ ትምሪት በሪታ ኡስታዝ

  • @hushhush6284
    @hushhush6284 4 роки тому +1

    ጀዛክ አላህ ኡስታዛችን
    አላህ እንዳንተ አይነት ሀቀኞችን ያብዛልን ምርጥ ሰው ጀግና ምነው ጎረቤትህ እንኳን በሆንኩኝ ወላሂ ጠዋት ማታ አኸራየን ታስታውሰኝ ነበር

  • @ሀስቡንአላህወኒመልወ-ፈ3የ

    ማሻአላህ ኡስታዝ ሳዳት ከማል አላህ ይጨምርልህ እኛም ሀቅን በሀቅነቱ የምንጠቀም ባጢልን በባጢልነቱ የምንርቅ ያድርግን ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን አሜንን አላሁማ አሜን ያርብላለሜን

  • @majbzhhshshjsjs5175
    @majbzhhshshjsjs5175 6 років тому +3

    ኡስታዝ ጀዛኩመላ ኧይረን ግን እኔ አንድ ነገር ማለት እፈልጋለው በአላህ ይሁንብኝ አንተ የምትለቃቸውን ሀዲሶችና ምክሮችክንም እንዲሁም መለያየታችንን ለዳሂዎች ተውሂድን ማስተማር እና የረሱልን ሰለላሁ አለሂ ወሰለም ሱናን መከተል አለብን በአላህ መንገድ አንድ መሆን አለብን ቢዳአን መራቅ ብለክ ስም እየጠቀስክ የገለፅከውን በከፊሉ አድምጫለው ቢሆንም ዳሂዎቹም ሆኑ እንዲሁም እንደኛ ሂልምን ፈላጊው ያለበትን እንዲያውቅና እና ቀጥ ያልውን የተውሂድን መንገድ እንዲጓዝ ነው እያደረክ ያለከው። እኔ ይሄን ስድብ አልለው ምክኒያቱም ስድቡ ምንም አልታየኝም አላህ ይጨምርልክ ሀቁን በሃቅ ባጢሉን በባጢል ስላሳወከን ጀዘኩመላ

  • @halohai8967
    @halohai8967 2 роки тому +1

    አለህ ይጫምርልክ ኡሲተዛችን ሰደት ከማል

  • @ayeshamo193
    @ayeshamo193 3 роки тому +1

    አላህ ይውደድህ ኡስታዝዬ ከጥመት አወጣህን ይጨምርልህ

  • @emantube3771
    @emantube3771 3 роки тому +1

    ኡስታዛችንጀዛከላህ ኸይርን አላህ ይጠብቅህ

  • @makaabedelkader8990
    @makaabedelkader8990 2 місяці тому

    Ausutaz sadat kemal Allah yhfezek ytewul aumurik yareb

  • @እሙኢስማኢል-ከ8ኀ
    @እሙኢስማኢል-ከ8ኀ 4 роки тому

    ጀዛክአላህኸይርኡስታዙናአለህይጠብቅክ

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ 5 місяців тому

    ጀዛከላህ ኸይር አቡ መርየም የተውሂድ አርበኛ አላህ ይጠብቅህ 💯💯💯✅✅✅😘😘😘

  • @mikaalbalb3238
    @mikaalbalb3238 5 років тому +2

    ኡስተዝ ከማጥፎ ነገር ሁሉ አላህ ይጠብቅህ የረብ

  • @afiasaudi5317
    @afiasaudi5317 8 років тому +1

    አላሁ አክበር ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስተዙና ወላህ ቡዙ መለዉቀዉን ናዉ የተራደዉት ሀድስ አቀረራብህ የምራል መስራጀዉ ቁርአን ና ሀድስ ናዉ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ እድሜህን የርዝምልን የረብ

  • @AsdAsd-gh6qy
    @AsdAsd-gh6qy 4 роки тому +1

    ወአለይኩም አሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ኡሥታዝ ጀዛክ ከላ ኸይረን

  • @nileriver4983
    @nileriver4983 4 роки тому +1

    ስሉላሁ አላይሂ ዋሰለም
    ስበሐን አላህ
    አልሀምዲሊላሂ
    አላሁአክባር
    ጀዛክ አላህ ኡስታዝ አላህ ስሉላሁአላይሂዋሰለምስበሐንአላህአልሀምዲሊላሂአላሁአክባርጀዛክአላህኡስታዝአላህይጠብቅ

  • @aminat0055
    @aminat0055 5 років тому +4

    ከጥመት አወጣሀን ኡሥታዝ ሣዳት ጀዛከሏህ

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ

    ኡስታዜ ጀዛከሏህ የኛ የተዉሂድ ጀግና

  • @ሩቅያአላሁመዚድኒኢልማ

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @ዜድየወለየዋያረብመጨረሻየ

    ባረከላሁ ፊኩም ኡሥታዘነ እድሜና ጤና ይሥጥህ መሠሎችህን ያብዛልን አላህ ይጠብቅህ

  • @ሀዩየዳዲልጅጥቁርሀበሻዊት

    Masha Allah Allah ytebkh ustaz
    Allah ytebkachhu ustazochachn

  • @تركيالباسل-ص1ز
    @تركيالباسل-ص1ز 8 років тому +1

    ማሻአላህ ኡስታዙና አላህ እዳተ አይነቱ ምድርላይ ሁሉ ያብሻው ያረብ

  • @rahelkidane2175
    @rahelkidane2175 4 роки тому +1

    Mashallah subahnalla JAZAKALLAH Khair

  • @dsrdsr85
    @dsrdsr85 8 років тому +1

    ማሻአላህ ኡዝታዜ
    ጀዛከላህ ኸይር ሀቅን የሚናገር ሁሌም ይተቻል አላህ ከክፍ ነገር ሁሉም ይጠብቅህ
    ኧረ እህቶች እውቀት ሣይኖራቹ ሠውን አትሣደቡ እሱ ያለ መረጃ አይናገርም

  • @mikaalbalb3238
    @mikaalbalb3238 5 років тому

    ጃዘኪላህ ኻይረን ኡስተዘነ አላህ ከማጥፎ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅህ

  • @ibrahimyoutube9712
    @ibrahimyoutube9712 4 роки тому +1

    ኡስታዝ ጉሩፕ ከለቹ አስጋቡኝ መማር እፋልጋላው ሚክናቱሙ እኔ መጃማራ ከፊር ነባርኩ አላህምዲልላ አሁን ሙስልም ለራጋኝ አላህ ቤታሰቤ አሁንም ከፊር ነቻው ደዋ እንድያራ እውቃት ዬላኝም አለህ ፍቃድ ሆኖ ከኒታ መቅራት እፋልጋላው በስታ መጫራሻም ለቤታሰቤ ዱዋ አርጉልኝ እውቃት እንድታስጋነዝባኝ እፋልጋላው ጀዓዘ ከአለህ ከይር ለንታም አላህ ይጫምርልህ ዘንድ ዱዋ አራጋላሁ

    • @ጀሚወለየዋየኮቻሽቅርቅር
      @ጀሚወለየዋየኮቻሽቅርቅር 4 роки тому

      አላሁአክበር
      አላሁአክበር
      አላሁአክበር
      ማሻአላህእኳንአላህቀጥቸኛውንመገድመራህወተፈጠርክበትሀይማኖትህአብሽርወድሜአላህጠካራያድርግህበድንህእውቀትንምይጨምርልህየሳዳትንጉርፕእኔምእፈልግአለሁየሜንታችንንያያችሁአስገቡንወድሜኢንሻአላህእኔምአፈላልጌአስገባሀለሁወደጉርፑአብሽር

    • @uryyyeuwue2928
      @uryyyeuwue2928 Рік тому

      ካላገኘሽ ነይ

  • @ሀዊስደተኛዋነኝስለሁሉምአ

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅልን

  • @ነጃትየወሎልጅያውምየወረባ

    ኡስታዜ አልላህ ኸይር ጀዛችሁን አልላህ ይክፈላችሁ እርሜችሁ ይርዘምልን በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
    ደሞ የምትሳደቡ ሰወች ምንማለታችሁ ነው መቸምኮ ሀቅ ተናጋሪ አይወደድም የተነቃባችሁ ግዜ ለስድብ ትሮጣላችሁ ከጥሩ ትም.ታቸው ወውጭ ምን ተናግረዋል ምን? ተሳድበዋል?
    አልላህ ይህድኩም በስ

  • @sameriatube16
    @sameriatube16 8 років тому +9

    ኣላህ ይጠብቃቹ ኡስታዝ ሰው የሚለውን ሠምቼ ኣንተ ከምታስተምረው ግሩብ ወጣ ው ግን ረጋ ብዬ ሳዳምጥህ ልቤን ነካኝ

  • @بنتمحمد-ق8ز
    @بنتمحمد-ق8ز 4 роки тому

    ጀዛክሏሁ ኸይራን ኡስታዝ አሏህ ይጠብቅህ አሏህ

  • @bahi465
    @bahi465 4 роки тому +1

    ጀዛከላሁ ኸይርን

  • @imankamal2931
    @imankamal2931 4 роки тому

    Mashallahe jegnawe ustaz

  • @User-xt1hb
    @User-xt1hb 6 років тому +3

    ማሻአላ አላህ ዪጠብቅህ
    ጀዛኩምላ ኸዪረን
    እንደ አንተ አዪነቱን ያብዘልን ሀቅ ተናጋሪ
    የገጠሩን ሰዉ እንዳንተ አዪነት የሚያስተምር ዪስጠንንን ያረብ

    • @dghgxxggf8023
      @dghgxxggf8023 4 роки тому +1

      ኢንሻ አሏህ አሏህ የጠብቅህ ሠዳቴ

  • @masthajankan7119
    @masthajankan7119 4 роки тому +1

    ጀዛካላህ ኸይር ኡዝታዝ

  • @aabbb157
    @aabbb157 6 років тому

    ጀዛከላህ ከይር ኡስጣዝ እድሜና ጤና አላህ ይወፍቅህ ግልፅ በሆነና በሚገባ መንገድ ተንትነሀዋል በተናገርከው እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ

  • @sofiyaahmed8723
    @sofiyaahmed8723 5 років тому +1

    ጀዛከላህ ኸይር ኡሰታዝ

  • @ወይዘንድሮ-ጀ9ጨ
    @ወይዘንድሮ-ጀ9ጨ 8 років тому +1

    Jezakela heren yewstaz Mashallh Mashallh Mashallh Ustaze

  • @HusenAli-sk7xy
    @HusenAli-sk7xy 4 роки тому

    ማሻ አላህ ኡስታዝ ግልጽየሆነ ማብራሪያ ነው አላህ ይጨምርልህ

    • @fatmautopia8613
      @fatmautopia8613 2 роки тому

      ማሻ አላህ ሳዳት አለህ ይጠብቅህ መጨረሻ ህንም የሰምርልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hanane4204
    @hanane4204 5 років тому

    Yna mret wededddnw emargelh allah beyazkw hakelay ysenake eganm hakun mnged yemran❤❤❤

  • @bilalhabeshi5800
    @bilalhabeshi5800 3 роки тому +1

    የሀገራችን ክርስቲያኖች ሁላችንም እንደምናውቀው አንተ ሰማይ ቤት ያለሀው ጌታ ይላሉ፤
    የሁዲዎች ደግሞ ፈጣሪ ሰባት ምድራትንና ሰማያትን ከፈጠረ በህዋላ ደክሞት አርሽ ላይ ተንጋለለ ይላሉ፤
    ወሀብዮች (የኢብኑ ተይምያ ተከታዮች)ደግሞ(ይህ ቪዲዮ ላይ እንደምታዮት)ፈጣሪ ከአርሽ በላይ ነው ይላሉ፤
    ሙስሊምች ግን ٱلْحَمْدُ لِلَّٰهِ‎ አላሁ ተኣላ ያለ ቦታ፣ ያለ አቅጣጫ፣ ያለ ዘመን፣ እንደነበረና፣ ፍጡሮችን(አርሽን)ከመፍጠሩም በፊት ሆነ ከፈጠረም በህዋላ እንደማይቀያየር፣ ከፍጡሮች ምንም እንደማይፈልግ እናምናለን። እውነታውን ከዚህ ቪዲዮ ይመልከቱ።ua-cam.com/video/s5iHLce1oVs/v-deo.html

  • @Maleehat-Tube
    @Maleehat-Tube 2 роки тому +1

    #አሠለሙ አለይኩሚ# ዋርመቱለይ -ዋበርከቱ
    #ውድ እህት -ወንድሞቼ# እበከቹሁን ስለ --#ዲነችን-- እንወቅ# ግዜ ውድ ነው አለሃን --#እንፍር-- --#ፕሮፍኢሌን-- --#ኑሁ-- ፍትዋ# አርፍ --#ትምህርት- #ታገኛለች ግዜ #ውድ ነው# #አለሃ ልቦና ይስጠቹ -
    #ኢተ ቁላ አለሃን #እንፍር ይች ዱኒያ ከንቱ ነት- #የርብ የአለሃ
    #ለኢላኢላ ሙሃማድን $ረሱሉላህ አለሃ #ቃጥታኛውን መገድ ይምርን-
    #እውነትን እንከታል #ሀሩን ሚድያን
    #መደገፍ አለብን #ይህ የኛ ግዴታ ነው
    #ከንቱ ቦታ ግዜን #መበከን ዋጋ የስከፍለሊ#

  • @እዉቀትብረሀነዉ
    @እዉቀትብረሀነዉ 4 роки тому

    አላየጠብቅህ ኡስታዝ

  • @toyibashifaw733
    @toyibashifaw733 4 роки тому

    አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዜ አቡ መረየም

  • @ራህመትቡንትኢስለም
    @ራህመትቡንትኢስለም 6 років тому

    ustazi sadat kemal jezak allah keyren jeza enshaallah allah keyr jezahn ykfelh egnanm besemanew mntekem yagen

  • @الهمصلوسلمعلنبينامحمداحبكيزسول

    ያረቢ እደት እጁ አለዉ ትላለህ ባአላህ ረላህ ህድያ ይስጥህ በአላህ አትመኑ እህቶች ይህ ሰዉ ዉሀብያ ነዉ አላሁ ሱበሀነሁ ወተአላ ስዘዉ ነዉእደ እጁ ያለዉ ይቅረይበልህህህህ

  • @ሰይድአደም-በ3ኈ
    @ሰይድአደም-በ3ኈ 4 роки тому +2

    السلام عليكم ورحمه الله و بركاته استاذ سادأت كمال الله يحفظك

  • @اميوسفبنتنيغامنهجالسلفية

    ጀዛከላህ ኸይረን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @madinayoussefahmad1667
    @madinayoussefahmad1667 4 роки тому +1

    ጀዛ ከላህ ኸይር

  • @ወላሂአላህበቂዬነዉ
    @ወላሂአላህበቂዬነዉ 8 років тому +17

    በቃ ሳዳት ዉስጤ ነዉ።

  • @classverdun3626
    @classverdun3626 9 років тому

    Aslamu alyekoum warhmatulhi wabrktu mashs Allah ustaz jezkllah hayr Allah yetbkal Allah edamhan yasrzmaw endanta ayenat saw batam asflge naw Allah yahfzak ya raaab

  • @ኢክሩሀውሊ
    @ኢክሩሀውሊ 6 років тому +1

    ማሻአላህ ውዱ ኡዝታዛችን አላህ ይጠብቅህ ሀቅ ተናጋሪ

  • @haklweyaznzja5188
    @haklweyaznzja5188 5 років тому

    Salalaleyihi wasalam usitaz jaza kelahu kayir allh yicamirilih walahi min indamilih alawiqim anijatenw yarasikny

  • @fayhaaalmufti5205
    @fayhaaalmufti5205 4 роки тому +1

    ይድረስ ለውሀብያ ተከታዮች
    አንድ ሰው በአእምሮ አስቦ አስቦ ከዛ በእጁ ቀርፀና ፈጣሪየ ነው አለ የሳለው ወይንም የቀረፀፈው ፈጣሪው ይሆነዋል ጣኦቱ ? መልሱ አይሆነውም ነው ምክኒያቱም ፈጣሪያችን አሏህ እሱ እኛን ቀርፆል ፍጡሮቹን ባለንበት ቅርፅ እንጅ እኛ አሏህ የተላቀው ጌታችንን አንቀርፀውም አንሰራውም ጣኦት ቦታ አቅጣጫ መጠን የተሰነ አካል እና እርዝመት ወርድ እና ስፋት አለው
    አንዲሁም አንድ ሰው በእጁ አልቀረፀውም አእምሮው በላይ ነው አቅጣጫ አለው የተወሰነ መጠን እና የተለያዩ አካላት አሉት ፈጣሪየ አሏህ ቢል ጣኦት ከመሆን አይድንም ምከኒያቱም በቀኝ በግራ በፊት በሆላ በታች በላይ የሚባል አቅጣጫ የሚባል አቅጣጫ አካቦታል
    ፈጣሪያችን አንድንም ፍጡር ሳይፈጥር ነበር ምንም ነገር ሳይፈጥር ምክኒያቱም
    ሱሉሏህ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ላፊክረተ ፊረብ
    አሏህን ፈጣጣሪህን ጌታህን አስበህ አንሰላስለህ አትደርስበትም
    ኡብይ ኢብኑ ካእብ ረድየሏህ አንሁ(ታላቁ የቁርአን ቀሪ ሱሀባ) ኢለይሂ ኢንተሀ ፊክሩሁ መንተፈከር
    አሏህ ላይ ያልቃል (ያቆማል) የሀሳቤ ሀሳብ በአጭር አገላለፅ ስለ አሏህ እውነታ ማሳብ ማንሰላሰል አእምሮ አይችልም ዝምብሎ ማዳመጥ ብቻ ነው ስለ አሏህ ባህሪ ፣ስራ ሲነገር በአእምሮ እንዴት ሆኖ እያሉ ማሰብ አይፈቀድም
    አብዱሏህ ኢብኑ አባስ ታላቁ የቁርአን ትርጉም ትንታኔ አወቂ ሱሀባ
    ተፈከሩ መህሉቃቲላህ ወላተፈከሩ ፊዛቲ ላህ
    የአሏህ ታላቅነት ችሎታውን ሀያል ነቱን በፈጠራቸው ፍጡሮች እውቁ ነገር ግን አታስተንትኑ አታስቡ ስለ አሏህ እውነታ ምክኒያቱም ስለ ፈጣሪ እውነታ ፈጣሪ/አሏህ/እራሱ እንጅ ሌላ አያውቀውም
    ኢማም ዙኑንይ ሚስርይ (ሰውባን ኢብራሂም) እና ኢማም አህመድ ኢብኑ ሀንበል (የሀንበልይ መዛሂብ ባለቤት) የሆኑት እንዲህ ብለዋል
    መህማ ተሰወርተ ቢባሊክ ፈሏሁ ሂላፊከ ዛሊክ (ላዩሽቢሁ ዛሊክ )
    የፈለገህን ታክል ስለ አሏህ ስለ ፈጣሪህ ጌታህ አውቃለሁ ብለህ ብታስብ ብታንሰላስል አሏህ ተባረከ ወታአላ የተላቀው ፈጣሪህ ያ አንተ ያሰብከውን ያንሰላሰልከውን ነገር አይደለም ያሰብከውን ነገር አይመሰልም አሏህ አዘወጀል ብለዋል ይህን እያሉ የዲን የሀይማኖት መሪዎቻችን እኛ በራሳችን ሀሳብ ብንቀሳቀስ እነሱ ሳይሆኑ መሪዎቻችን ነፍሳችን የተከተልን ይሆናል ይህን ስለ ምትሉ ነው ውሀብያዎች በአእምሮ የሳላችሁትን ጣኦት አትገዙ አሏህን አእምሮም ሆነ እጅ አይቀርፀውም ሀሳብ አይደርስበትም ፈጣሪን ምንላችሁ
    በላይ ነው በታችነው በቀኝ ነው በግራ በፊት ነው በሆላ አትበሉ እጅ አለው እግር አለው ምላስ አለው ፊት አለው አይን ጥርስ አለው እጣት አለው አትበሉ አንድ ሰው እነዚህ አካላት አሉት ፈጣሪህ አሏህ ቢባል ይህን የተነገረውን ስለ ፈጣሪው ይዞ በአእምሮ ይዞ ይህን ያሰበውን ጣኦት ይገዛል ይህ ያሰበው ጣኦት እንጅ አላህ አይደለም በተዘዋዋሪ የጣኦት አምላኪ አደረጋችሁት (ካፊር) ይህ ደሞ አይጠቅማችሁም 1ኛ እናንተ እንደ ሰይጣን ወደ ኩፍር ተጣሪ ትሆናላችሁ ሰውየው ደሞ ከኢማን (ከእምነቱ ከእስልምና ይወጣል ) ምክኒያቱም አሏህ መስሎት በአእምሮ የሳለውን ጣኦት እየተገዛ ስለሆነ እና አሏህን የፈጠራችሁን ፍሩ ሰማይን የዘረጋውን ምድርን ያነጠፈውን አሏህን በፍጡር ባህሪ (በሰው ልጅ አካላት አትግለፁ
    ይህ የምታዩት ኪታቡ ተውሂድ ይባላል ገፅ147 ላይ ነው እንዲህ ሚለው የተለያዩ ጣቶች አሏህ አሉት ይላል

  • @አኢሻመሀመድ
    @አኢሻመሀመድ 5 років тому +1

    አላህ ይጠብቅህ ኡዝታዜ

  • @mmadina9186
    @mmadina9186 6 років тому +5

    የኔ. ምርጥ. የሸርክና. የቢደአ. ጥላት. አላህ ይጨምርልህ

  • @remlabitbdewi9741
    @remlabitbdewi9741 7 років тому +4

    አላህ ይጠብቅህ ጀዛክ አላህ ሥብሀኖታለ በጀነተል ፍርዶሥ ይክፈልህ ያረብ

    • @halimasyd5248
      @halimasyd5248 7 років тому

      Umi Abdela አላሁመ ወፍቅና ሁሥነል ሀቲማ ያሙጂቡ

  • @lishanahmed1585
    @lishanahmed1585 8 років тому

    Mashaallah Allah ytebikehositaz awfu belegn be Allah asikeymehalehu ???

  • @تلنت-ح1د
    @تلنت-ح1د 4 роки тому +1

    አላህ ይጠብቅ

  • @samirasania7215
    @samirasania7215 4 роки тому +2

    ማሻአላሕ👍

  • @yyttgg3031
    @yyttgg3031 7 років тому +1

    ባርክላህ ፊኪ አላህ ይጠብቀህ ኢታዝና።

  • @zainabaawol8095
    @zainabaawol8095 4 роки тому

    Masasaas📿📿📿

  • @delinaaxmeddelina2306
    @delinaaxmeddelina2306 8 років тому +4

    ባረከላሁ ፊክ፡
    ኡስታዞቼ ኣብሽሩ እንሻኣላህ እውቀታቹ ኣላህ ይጨምርላቹ፡
    ኣሒቡኩም ፊላህ ፡

    • @zainayasinnuruzaina9068
      @zainayasinnuruzaina9068 7 років тому

      ustaz allah yichemirilik temihirtik betam des yilegnal allah yitebikih gilstinetin wededkulih allahim yiwdedilik

  • @zahrabnteslamfjnh6399
    @zahrabnteslamfjnh6399 8 років тому

    walikum selam werah metulah weberekathu jezak allah heyren
    eneb yalgebagni yeahbashochi neger new
    ahbashochi eneallahu mewjudin bila mekan tlalachihu lejen allah behulum bota kelelew manew egnan yemiyayen
    allah behulum bota new mejemeriya erasachihun ewoku

  • @zhraalenezi6757
    @zhraalenezi6757 6 років тому +1

    ኡስታዝ ጀዛክ አለኽይረን

  • @FatimaFatima-dn5tt
    @FatimaFatima-dn5tt 3 роки тому

    مشعلح
    مشعلح
    جزكلح.خير

  • @user-dr5fl9bm4k
    @user-dr5fl9bm4k 8 років тому

    Jezekllah hayrin ousetaz Allah yechemereleh

  • @habeshawit9957
    @habeshawit9957 4 роки тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን

  • @abdullahjemal712
    @abdullahjemal712 4 роки тому

    Iجزاك الله خير

  • @allahisone8033
    @allahisone8033 4 роки тому

    Jezakelah heyir ya ustaz

  • @ወመይየተቂሏህዬጀአለሁመክ

    ጀዛኩሙሏህ ኸይር

  • @Ibrahim-gl6lp
    @Ibrahim-gl6lp Місяць тому

    ጀዘከሉሁ

  • @medenaseid.iselamnewheiwet886
    @medenaseid.iselamnewheiwet886 7 років тому +4

    👍👏ወንድም ሳዳት (አቡ መርየም)ጀዛክን አላህ ይክፈልክ ሀቂቀተን እኔም ትንሽ ፍራቻና ጥርጣሬ ነበረብኝ አሁን ግን በሙሉ የቁረአን ማስረጃ ስረዳ ሙሉ በሙሉ ጥርጣሬየ ተወግዷል አልሀምዱሊላህ ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቅህ ለሁላችንም ቅኑን መንገድ ይምራን እላለሁ ባረከሏህ ፊክ ።

    • @الهمصلوسلمعلنبينامحمداحبكيزسول
      @الهمصلوسلمعلنبينامحمداحبكيزسول 5 років тому

      ሚስኪን ኧረተዉዉዉ ያረብ ጥርጣሪ ነበርኝ አልሽ ወላሂ ጊቢ በዋትሳብ ከፈለግሽ እነግርሻለሁ ማር አላሁ ሱበሀነሁ ወተአላ ከአርሽ በላይ አይደለም እደት በዚህ ታሚኒለሽ አላህ ይመልስሽ አርሽን ሳይፈጠር የትነበር እደ ለማንኛዉም ፍቃደኛ ከሆነሽ ብዙ ነገሮች እልክልሻለሁ አላህ እደት እጂ አለዉ ማን አየዉ በአላህ ጥርጣሬ አለኝ አዉ ልክ አይደለም

    • @ሂክማጉራጌዋአንድነትበተዉ
      @ሂክማጉራጌዋአንድነትበተዉ 4 роки тому

      @@الهمصلوسلمعلنبينامحمداحبكيزسول አናግሪኝ ከፈለግሽ በቴሌግራም ወይም አላህ ሂዴያ ይስጥሽ ሆ

    • @الهمصلوسلمعلنبينامحمداحبكيزسول
      @الهمصلوسلمعلنبينامحمداحبكيزسول 4 роки тому

      @@ሂክማጉራጌዋአንድነትበተዉ ለምድን ነዉ የማናግርሽ አች ከፈለግሽ ነይ አስተምርሻለሁ እሽ እናተ ተሳስታችሁ ሰዉ መንገድ የምታስቱ እናተ ብትኖ አጥቅሙም አላህ ይገላግለን እናተን

    • @الهمصلوسلمعلنبينامحمداحبكيزسول
      @الهمصلوسلمعلنبينامحمداحبكيزسول 4 роки тому

      @@ሂክማጉራጌዋአንድነትበተዉ አሁንም ልንገርሽ ወላሂ ከሪምን አቂዳችሂ የተሳሳተ ነዉ

    • @Su4Su.T
      @Su4Su.T Рік тому

      ​@@الهمصلوسلمعلنبينامحمداحبكيزسولአላህ ከአርሽ በላይ ነው

  • @abduselam1292
    @abduselam1292 4 роки тому +1

    اسلماليكم ورخمتلله وبركتخ اللهيعطكل اقيييي
    ياستذ احبتفلله

  • @አሚናትመልካዉአልሀምዱሊላ

    ማሻአላህማሻአላህኡስታዜአህይጨምረለህ

  • @sahidshukuru9321
    @sahidshukuru9321 5 років тому +1

    አላህይጠብቅህኡስታዝ

  • @عزيزهادماصو
    @عزيزهادماصو 7 років тому

    ማሻአአላህ አላህ ይጭምርልክ ኡስታዝ ጅዛከ አላሁ ኸይርን

  • @zulaljamal1907
    @zulaljamal1907 8 років тому +1

    አልህምዱልለህ ጥረት ይጋበው ለጠረው አለህ ኡስታዝ ያሙነፍቅን ወሬ አትስማ እለፈቻ

  • @halimahasen343
    @halimahasen343 9 років тому

    mashallah wetbark allah allah yechmrlh welahe westaza nhe Lna Edam yestln yarwb

  • @ኡስታዞቻችንንአላህሆይእድ

    mashaa allaah ustaz
    jazak allaah
    allaah karshi baly new ።

  • @AaAa-bu2vm
    @AaAa-bu2vm 4 роки тому

    ማሸአላሕኡሥታዝአላሕይጨምርላቸዉ

  • @zamzmali4043
    @zamzmali4043 6 років тому

    Jezakelah hyire ustaz allah yitebeqih

  • @zedhamza8257
    @zedhamza8257 9 років тому

    JEZAK ALLAH KHEYIREN. TEKAMI EWKETIN ALLAH YICHEMRLIK

  • @sadasada386
    @sadasada386 8 років тому +1

    አላህይጠብቅህከክፉነገርኡስታዝ ሳዳት

  • @KasimNuru-bi6rw
    @KasimNuru-bi6rw Місяць тому

    ጀዛአኩሙላህ

  • @fayhaaalmufti5205
    @fayhaaalmufti5205 4 роки тому +1

    قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: كان الله ولم يكن شيء غيره. رواه البخاري
    የ አሏህ መልእክተኛ "አሏህ ነበር ምንም ነገር ሳይኖር በፊት " ይላሉ
    #ከረሱላችን ንግግር የምንረዳው አሏህ ማንኛውንም ነገር ከመፍጠሩ በፊት ብቻውን እንደ ነበር ነው።
    ለምሳሌ ፣ ውሀን፣ዐርሽን፣ቀለምን፣ለውሀል መህፉዝን፣ሰባቱ ሰማይ፣ሰባቱ መሬትን ፣ኩርስይን፣ብርሀንን ወዘተ ..... እነዚህን እና ሌሎችንም ፍጡር ከመፍጠሩ በፊት ያለ ምንም ነገር የነበረ ጌታ አሁንም ከፈጠራቸው ቡኃላ ወደ እነሱ ፈላጊ አይሆንም።
    ግን አንዳንድ ሰወች ከ #መሀይመነታቸው የተነ👉 በነሱ አባባል እንዲህ ይላሉ : 🙅‍♂
    ☞አሏህ ከ ዐርሽ ላይ ነው✘
    ☞አሏህ ከ ዐርሽ በላይ ነው✘
    ☞አሏህ በ ሰማይ ወስጥ ነው ✘
    ☞አሏህ በቦታ ያለ ነው ይላሉ✘ #ወል_ዒያዙ_ቢላህ
    ቆይ ግን እንደዚህ የሚሉ ሰወች አእምሮ የላቸውንም🤔!!
    አንተ ውድ💘 ወንድሜ ሆይ ግራ አይግባክ
    ነገሩን እንዲህ👇 ላስረዳክ
    👉ዐርሽን ከመፍጠሩ በፊት ያለ ዐርሽ የነበረ ጌታ
    👉 ከ ዐርሽ በላይ ያለውን ከመፈጠሩ በፊት የነበረ ጌታ
    👉 ሰማይን ከመፍጠሩ በፊት የነበረ ጌታ
    👉 ቦታን ከመፍጠሩ በፊት ያለ ቦታ የነበረ ጌታ
    አሏህ እንደ ሰው ልጅ ይቀያየራል አይባልምና👇
    👉ዐርሽን ከፈጠረ ቡኃላ ከዐርሽ አይፈልግም✔
    👉ከ ዐርሽ በላይ ያለውን ከፈጠረ ቡኃላ ከ ዐርሽ በላይም ካለው አይፈልግም✔
    👉ሰማይን ከፈጠረ ቡኃላ ከ ሰማይ አይፈልግም✔
    👉 ቦታን ከፈጠረ ቡኃላም አሏህ ከ ቦታ አይፈልግም እና
    قال الله تعالى( ليس كمثله شيء)
    #سورة_الشورة
    አሏህ በቁርአን አንቀፅ እንዲህ ይላል☞ " እኔ ምንንም ነገር አልመስልም" ይለናል።
    አሏህ እኔ ምንንም ነገር አልመስልም ማለቱ እንዴት ሁኖ ያለቦታ ለመኖሩ ማስረጃ ይሆናል?
    ለሚሉ ሰወች 👇
    #ነገሩ_እንዲህ_ነው
    አይባልም እንጅ ቢባል ኑሮ
    ☞አሏህ በቦታ የሚገለፅ ቢሆን ኑሮ እኛን ይመሳሰል ነበር።
    ☞ በ #ታች በ #ላይ #በቀኝ በ #ግራ በ #ፊት በ #ኃላ ያለ ነው ቢባል ኑሮ አምሳያወች ይኖሩት ነበር።
    ☞በመሬት ያለ ነው ቢባል ኑሮ ከኛ ጋር ይመሳሰል ነበር።
    ☞በሰማይ ያለ ነው ከተባለ ደግሞ መላኢኮች ጋር እየተጋፋ የሚኖር ነው ይባል ነበር።
    ☞ከ ዐርሽ ላይ ተቀምጧል ቢባል ኑሮ መላኢኮች ተሸክመውታል ይባል ነበር። ምክንያቱም ዐርሽን #4 መላኢኮች ተሸከመውታልና
    ☞እንደዚሁም ከ ዐርሽ በላይ ነው ቢባል ኑሮ ከ ዐርሽ በላይ ካለው ኪታብ ጋር ያለ ነው ይባል ነበር።
    #አሏህ ደግሞ ከነዚ ፍጡራኖች ጋር ከመመሳሰል የጠራ ነው።
    አንድ ሰው በሱ አባባል እንዲህ ካለ☞ አሏህ ከፈከፍጡራኖች ይፈልጋል የሚል ሰው አሏህን በ ደካማ ባህሪ እየገለፀ ነውና ከእስልምና የወጣ ነው የሚሆነው። ምክንያቱም አሏህ በድካም በሀሪ አይገለፅም።
    #ስልዚህ አሏህ ይቺን ዐለም ከመፍጠሩ በፊት ያለዚቺ ዐለም እንዳለ ሁሉ ይችን ዐለም ከ ፈጠረ ቡኃላ እንደ በፊቱ ከ ዐለም ተጥራርቶ ያለ ጌታ ነው።
    #ቦታ #መሬት #ሰማይ #ዐርሽ ከ ዐርሽ #በላይ ያለው ወዘተ .. በሙሉ አሏህ ነው የፈጠረው።
    አሏሁ ደግሞ ከ ፈጠረው ነገር የሚፈልግ አይደለምና

  • @tag6672
    @tag6672 5 років тому

    ኡስታዝ ጄዛ ከአለህ

  • @Op-jg1po
    @Op-jg1po 6 років тому

    ማሻአላህ ሀቅን ይዘሀል ነገርግን የኢስላም ወድሞችህን አትተች ስተትህ ይሄነው ስተት ካየህ እደኢስላም አስተምሮ በትትና በግል ገብተህ ንገራቸው

  • @زهراءزهراء-و8ن2ب
    @زهراءزهراء-و8ن2ب 5 років тому

    ያ ሀሠን ታጁ ሚባለው ሀይዋን አረህማን አለ አርሽሥተዋ ሚለውን አንቀፅ በየት አልፎትነው አቡሀይደርን ሢሞግት የነበረው ቁርአንን እየቆራረጠ ሊጥልነውዴ??እንደአህ ለል ኪታቦች ኢንጅልን እንደሚያጨማልቁት

    • @sb-iw6fs
      @sb-iw6fs 4 роки тому

      አተደነዝነህ

  • @zulfaadam6807
    @zulfaadam6807 4 роки тому

    ጀዛከላህ

  • @user-ei4dj4lp6z
    @user-ei4dj4lp6z 4 роки тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @zahrafatema8394
    @zahrafatema8394 8 років тому +1

    ማሻአላ አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ

  • @uryyyeuwue2928
    @uryyyeuwue2928 Рік тому

    👍👍👍

  • @fadeelafadee22
    @fadeelafadee22 5 років тому

    አሰለሙአለይኩምህማሽለላህአለህይጫምርልህበጣምደስይላል።በለህበትአሀለህይጣብቅህበታነጋርከውሰምታን:ዝምምንህልሳሆንሰምታንምንጣቃምአለህያድርጋንኡለችንምመሸለህበጣምደስይለል.አለህዱኔያአኬራህንያሰምርል.አለሁምአሚንንንን

  • @ሀቢባቲዩብየወሎልጅ

    የኡስታዝ ሰአዳት ከማል ግሩፕ ያላችሁ አስገቡኝ በአላህ በዋትሳብ

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 4 роки тому +1

    ማእሻአላህ አላህ ይጨምርልህ እውቀትክን