አሳዛኝ እና አዝናኝ አስተማሪ ቆይታ ከማስታወሽያዬ part 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 2,3 тис.

  • @fskghksv7956
    @fskghksv7956 2 місяці тому +663

    ማሻአላህ አሁን የሚመጡ የሙሥሊም ኢቱበሮች አሰለም አሊኩም ብለዉ ሢጀምሩ ደሥ ሢሉ❤❤❤

  • @SemiraEthiopian
    @SemiraEthiopian 2 місяці тому +355

    ሙሲሊም ሆኖ አስላሙ አለይኩም ስሉ እንዴት ደስ እንደ ምሉኝ ወላሂ❤❤❤❤❤

  • @MimiFekadu-l2d
    @MimiFekadu-l2d Місяць тому +13

    እኔ የ7ኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ የሚያፈቅረኝ ልጅ ነበር አልረዳ ስለው ሲመታኝ ሲያሰቃየኝ በጣም ተጎዳሁ ሰፈር ለቅቄሄድኩ ያኔ ታዲያ እሱ በትምርት በጣም ጎበዝ ነበር ግን ከሄድኩኝ በኃላ አቆመ እኔ ቀጠልኩ ግን ሁሌም አስበው ነበር ያሳዝነኛል እንደሚያፈቅረኝ አቃለው ግን ልጅነትና እልህ አለብኝ ትምርቴን እንደጨረስኩ ዱባይ ሄድኩ 6ዓመት ሰርቼ ስመጣ አገኘሁት ደነገጥኩ ሲያየኝ የነበረው ደስታ እኔ ግን ይገለኛል ብዬ ፈራሁ ምክንያቱም በኔ ብዙ ነገር ሆኖአል ታስሮዋል ተሰቃይቷል ተምርቱን አቁሞል ብቻ ብዙ ነገር እናም አይዞሽ አልመታሽም አንዴ ብቻ ልቀፍሽ አለኝ አውራን እየጠበቀኝ እንደሆነ ነገረኝ እኔ እኮ ምንም አውርቼው ተስፋ ሰጥቼው አላቅም ግን ለምን አልኩት በቃ አንቺን ነው የምፈልገው አለኝ እኔም እሺ አልኩት ተጋባን አሁን 3 ልጆች አሉን ተመስገን ባጋጣሚ ግን ሁለታችንም አንድ አይማኖት ነን እና የሀይማኖት ነገር እንጂ ጠልታህ አይመስለኝም እና የምታምነው አላህ ታሪክህን ይቀይርልህ ጎንህን ይስጥህ

    • @MedinaAbebawu
      @MedinaAbebawu Місяць тому

      ማሻ አላህ

    • @الحمدللهربلالمن
      @الحمدللهربلالمن Місяць тому +2

      @@MimiFekadu-l2d ማሻ አላህ ያተባረካ ትዳር ይሁንላችሁ እውነታኛ ፍቅር ማላት እንዲህ ነው አምኖሽ ጣብቆሽ ነባር👍

    • @SjhtkxFhdojk
      @SjhtkxFhdojk Місяць тому

      ማሻ አላህ ደሥ ይላል አላህ እሥከመጨረሻው ያዋዳችሁ

    • @ReemRim-iz3ok
      @ReemRim-iz3ok Місяць тому

      ማሻ አላሀ አቢቢቲ በጣም ደሰ ይላል አላሀ እርዝቁ ሰላደርገሸ ነው የትም ሂደሸ ብትመጪ የሱ የሆንሸው አላሀ ሰለፃፈላቹው ነው ውላሂ በጣም ደሰ ይላል አላሀ ያሳድግልሸ እናተንም አላሀ ያማረ ፍቅር ማያልቅ ደሰታ ይሰጣቹው

    • @Sነኝወሎየዋ-c5o
      @Sነኝወሎየዋ-c5o Місяць тому

      ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ይባርክላችሁ ትዳራችሁን ደስ ስትሉ የፈና ውጤቱ ሲያምር ደስ ይላል

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 2 місяці тому +24

    ተመስጨ ያዳመጥኩት ታሪክ ይሄ ሁሉ የመጥፎ ጓደኛ ውጤት ነው አሏህ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቀን

  • @semirabinthussen4555
    @semirabinthussen4555 2 місяці тому +26

    😢😢ተመስጨ ያዳመጥኩት ታሪክ ወንድማችን በመፅሀፍ ብታሳትመዉ የበለጠ የሰወች ተደራሽነት እድኖረዉ ያደረጋል ቃላት አጠቃቀምህ አፃፃፍህ እድግ በጣም ደስ ይላል ጥሎብኝ አንባቢ ከመሆኔ የተነሳ ብታሳትመዉ ብየ ተመኘሁ ብቻ ተመስጨ አድምጫለሁ ❤🙏 ፓርቱ 2 ይቀጥልልንንን እንደመም

  • @الحمدلله-غ1و7ب
    @الحمدلله-غ1و7ب 2 місяці тому +139

    ውይ ሙስሊም መሆኑን በአሏህ ሰላምታ ሲጀምር አወኩ

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 2 місяці тому +309

    ረሱላችን ሰለላሁ አላይህ ወሰላም ለዝህም ነው ከመጥፎ ጓዳኛ ረቁ ብለውን ያማካሩን❤❤ፊዳካ አቢ ወኡሚ ያረሱል አላህ ሰለወት አውርዱ ሙስሊሞች

  • @Habi-v3z
    @Habi-v3z 2 місяці тому +205

    ደስ የሚል ታሪክ መጨረሻውን አላህ ያሳምረው የምትሉ

  • @Rahma-fg2jg
    @Rahma-fg2jg 2 місяці тому +22

    አህሙየ ያስተላለፍከዉ መልክትበጣም
    ጥሩ ነዉ ቤተሰብ ልጅን መከታተል አለበት በስርአት ካላደግን መጨረሻችን ያስጠላል የሁላችንንም መጨረሻ አላህ ያሳምርልን

  • @ሁለምነገርያልፋል
    @ሁለምነገርያልፋል 2 місяці тому +9

    እኔ በአህሙ እና በፈኪ ስም ሰብስራይብ አድርጌለሁ ❤❤❤❤

  • @MisraMisra-d8f
    @MisraMisra-d8f 2 місяці тому +165

    ፈኪ እና አህሙ የሄዱበት ቦታ ሁሉ ያምረኛል🫰🫶🫶❤❤🥲

    • @SeadeAhmed
      @SeadeAhmed 2 місяці тому +6

      እሱባለችበትእያሮጥኩ ስቶን ሰብስክራይብአርኩት😅😅😢

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 2 місяці тому +3

      እኔስ ብትይ እነሱን አይች ነው የመጣሁት

    • @poodlewoodlw
      @poodlewoodlw 2 місяці тому +1

      😂😂😂​@@SeadeAhmed

    • @VjdHhjd
      @VjdHhjd 2 місяці тому +1

      ኢኔስ😅😅😅😅😅

    • @ZuzuHusan
      @ZuzuHusan 2 місяці тому +1

      😢😢😢😢😢❤❤❤ወላሂ እኔም እሷን ተከትዬ😢😢😢

  • @Ruki-v3q
    @Ruki-v3q 2 місяці тому +91

    ሙስሊም ነህ ማለት ነው ።ማሻ አላህ

    • @seadayimam8488
      @seadayimam8488 2 місяці тому +7

      አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ሳይ ደስ ይለኛል

    • @Aminat725
      @Aminat725 2 місяці тому +8

      ወላሂ እኔለራሡ ሣየዉሙሥሊም አልመሠለኚም ነበር

    • @rosaliealayon5764
      @rosaliealayon5764 2 місяці тому

      እኔም ሡበሀን አለህ​@@Aminat725

    • @umuyserassukura307
      @umuyserassukura307 2 місяці тому +3

      ​​@@Aminat725 ከዚህ በፍት አንድ ልጅ መንገድ ላይ ከቀነቶች ሁሉ በለጩ ቀን ማን ነው አለት እሷም ሰኞ አለች በሰምቱ ደግሞ አገኛት ከዛ ለምን ሰኞ አልሽ እኔ ኡኮ አርብ ትያሌሽ ብዬ ነበር አለት እሷሞ ረሱለችን ሶሏላህ አለይህ ወሰለም ያታወለዱበት ቀን ነው አለች ከዛ ግን አታ እምነትህ ምድነው ብለ ጠያቀቹ እሱም እኔማ ሙስልም ነኝ አለት እኔ ያዛን ቀን ነው ሙስልም መሆኑን ያዎኩት 🎉🎉🎉

  • @NawaMawa-bs6pi
    @NawaMawa-bs6pi 2 місяці тому +195

    ፈኪዬ እና አህሙን በየሄዱበት የምከተላቹህ ነገርስ😅

    • @washobayu
      @washobayu 2 місяці тому

      enes betel

    • @Ali-ry3qs
      @Ali-ry3qs 2 місяці тому

      እኔስ ብትዪ ወለሂ እናሱን ለማይት ሰል ሆን ብዬ በር ነው ምሞላው በጣም ነው ምውዳቻው❤❤❤😂

    • @washobayu
      @washobayu 2 місяці тому

      @@Ali-ry3qs enes betel data yalqal enji yenesu and video ayamelxegnem

    • @HaleemahHusin
      @HaleemahHusin 2 місяці тому

      እኔም በጣምንዉ እምወዳቸዉ

    • @Hajira.33
      @Hajira.33 2 місяці тому

      እኔም ፍቅራቸው ዘዋሪ አደረገኝ ክክክ

  • @user-pf7zi5uq3q
    @user-pf7zi5uq3q 2 місяці тому +17

    በፈጣሪስም ፊልም የመሰለ ደስ የሚል ታሪክ ወላሂ በጣም ተመስጨ ነው ያየሁት መጨረሻውን ለመስማት ጓጓሁ ❤❤

  • @hhhhh384
    @hhhhh384 2 місяці тому +1

    ወዳሜ ወደአላህተመለስ አላህ ተጻቾቺን ይወዳል ጸጉርህንም ተስተካከል አዲነገር ለአላህ ብለህ ስትተው አላህየተሻለይሰጥሀል ቁርአንህን ቅራ ኪታብህንም ቅራ አሁንም ነገናወጣትነህ ብዙ ነገርይጠብቅሀል ወዲሜ ግዜህን ተጠቀምበት ወደአላህተመለሰሰ 💦💦💦💦💦💦

  • @RobeRobe-y5v
    @RobeRobe-y5v 2 місяці тому +29

    መቅዲ ትምጣ በጣምነዉ የምንወዳት ወላሂ እረጋታዋ ወሬዋ ሁለነገሯ አለባበሶ ❤

    • @feyzaShifa
      @feyzaShifa 2 місяці тому +1

      እእእእ😂

    • @zeinuSeid-l9f
      @zeinuSeid-l9f 2 місяці тому +1

      በጣም እረጋ ያለች ናት

  • @Halima-g7d
    @Halima-g7d 2 місяці тому +74

    wa wa wr በሀይማኖት ሲሆን ደስ ይላል ከሁሉም ሀይማኖት ይቀድማል❤❤❤

  • @zየበረ
    @zየበረ 2 місяці тому +42

    ወንድማችንን እናሳድገዉ መዳም ቅመሞች እና ደሞ ሶፈእህታችን አብሽሪ ደሞ አቀማመጣችሁ በጣም ነዉ ቤተሰቤን ያስታወሰኝ እስኪ ዱአ እንዳርግ ቅመሞችየ እኛም እቤተሠባችን ጋር እደዚህ ቁጭ ብለን እድንስቅ❤❤❤

    • @SaadRak-k4y
      @SaadRak-k4y 2 місяці тому +1

      በጣም ቤተሰብን ያስታውሳል አላህ ክፉን ይዞልን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @SusuHussen-x3d
    @SusuHussen-x3d 2 місяці тому +38

    ያ አላህ ሴት ከዲናችሁ አታርቃችሁ 😢 ሞትን አሰታውሱ አላህን ከማሰታወስ የሚያርቃችሁን ሁሉ አርቁት

    • @RemziyaReshad
      @RemziyaReshad 2 місяці тому +1

      እናንተ ሰወች አለህ ፍሩ ሞትን አስታዊሱ

    • @ስአዳየሱፍ
      @ስአዳየሱፍ 2 місяці тому +1

      ሳህ ወላሂ 😥😥😥😥😢😢

    • @SihamHassen-w8h
      @SihamHassen-w8h 2 місяці тому

      ወሏሂ ሞትን ኣስታዉሱ ኣሏህን ፍሩ ኢተቂሏህ ያኢክዋን ዱኒያ ኣያታላቹህ ፍቅር ብላቹህ ኣትታለሉ ከኣሏህ ሴትን ማስበለጥ አረ ከባድ ነዉ ኣሏሁ ሙስታኣናኣ

    • @Zied2023
      @Zied2023 2 місяці тому

      አላህህድያይሥጣችሁ

  • @salima44-z8w
    @salima44-z8w 2 місяці тому +10

    ደስ የሚል ታሪክ መጨረሻውን እግዚአብሔር ያሳምረው የምትሉ👍👍👍👍

  • @Zayneb-zo9mf
    @Zayneb-zo9mf 2 місяці тому +100

    በአላህ ምን አይነት ታሪክ ነው እኔ እምለው በየሀይማኖታችን ብንፋቀር 😢ይሄን ታሪክ ለፉአድ እና ለፍቅር ሸር አድርጉላቸው😢

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 2 місяці тому +7

      ትክክል ዉዲ ዛሪደሞ ተፈቀደልን ብለዉ ቢዶወሰርተዋል ብቻ እሷን ቀጥተኘወን ምንገድ ይምራት

    • @Redmi9Newphonr-eo5wt
      @Redmi9Newphonr-eo5wt 2 місяці тому +3

      ትክክል ከሁሉም በላይ እምነትይቀድማል

    • @RabiaaA-v9p
      @RabiaaA-v9p 2 місяці тому +1

      በትክክል

    • @yttugyygttff5531
      @yttugyygttff5531 2 місяці тому +1

      በትክክል😢😢

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 2 місяці тому +2

      ትክክል በዬ ሀይማነታችን መፍቀር ኣለብን ከሁሉም ነገር ሀይማኖት ይቀድማል

  • @rabiaseid9775
    @rabiaseid9775 2 місяці тому +27

    ቀጣይይይይ ኢዱ በጣም ደስስ ይላል ታሪቁ ቀጣይ የምትሉ በላይክ አሳዉቁኝ✌️✌️✌️

  • @haleema0097
    @haleema0097 2 місяці тому +97

    የገጠር ሙሽራ የመሰሉኝ ነገርስ ለብሳችሁ በሶፍ ተቀምጣችሁ ማሻአሏህ❤❤

  • @ZinetMuhammad-o2h
    @ZinetMuhammad-o2h 2 місяці тому +3

    ኮሚት አልፂፈም ግን ያንተ ሆነታ ማወቅ ሲለፈለኩነዉ አንዲ ወንዲም ካአላህ በረ ሲጠፈ ያማል አሁን አልሀምዲሊላህ ወደ አላህ ተመልሰህ መሲረት ወደ ቁረአን እና ኪታቦቺ ተመለሲ አላህ የመራዉ ማንም አያጠመዉም መልካም ሂወት እመኝላሀለሁ

  • @ሱሱነኝየመድናዋ
    @ሱሱነኝየመድናዋ 2 місяці тому +4

    ባህሙእና ፈኪ ስም ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ መቅዲ የኔ ቆንጆ

  • @TabouWogaso
    @TabouWogaso 2 місяці тому +157

    መቂድ ትምጣ የምትሉ 👍👍👍👍

  • @AileenJoyPorras
    @AileenJoyPorras 2 місяці тому +11

    ደስ የሚል ታሪክ ነው ግን ልጁ እራሱነው እንዴ እናም ይጨርስልን አሁን ያለበትም ሁኔታም ይንገረን ምርጥ አስተማሪ ታሪክ ነው እናም እንዳው ከቻላቹ ቲክቶር ቆራርጣቹ የሁሉም እንዲደርስ አድርጉት በፈኪና በአህሙ በጆሲ በሶፊ ስም ስብስክራይብ አደረኩት ምርጥ ምርጥ ምርት ትምህርት እንደምታስተምሪን ሁላቹም ጠክሩ ልጁም አላህ መጨረሻው ያሳምርለት🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @ኤፍራታ-ዘ7የ
    @ኤፍራታ-ዘ7የ 2 місяці тому +29

    ዝም ብላችሁ ስሙ በመሀል አታቋርጡ ታሪክን በተረፈ በርቱ❤

    • @FuziaaFa
      @FuziaaFa 2 місяці тому

      ❤❤❤❤

  • @TirngoGetnet-s9y
    @TirngoGetnet-s9y 2 місяці тому +2

    ዉይይይ እሚገርም ታሪክ እስኪ ወንድማችን እናሳድገዉ❤❤❤❤❤❤❤ቀጣይ ቶሎ ኑልን ❤❤❤❤

  • @zuzu-j9w
    @zuzu-j9w 2 місяці тому +1

    አሁንም ግዜ አለህ ወንድሜ ወደ ራስህ ተመለስ ቂርአትህን ቅራ አላህ መልካሟን አላህ ይስጥህ

  • @rgg6295
    @rgg6295 2 місяці тому +88

    ቀጣይ ማነው እደኔ ምስጥ ብሎ የሰማው❤❤

    • @ZeharaTakele-m8x
      @ZeharaTakele-m8x 2 місяці тому +1

      edyenye manew begugut yemitebk lyela manim asiteyayet alchilm 😢 wetahu

  • @ሚስክያሲን
    @ሚስክያሲን 2 місяці тому +26

    ፊኪየ ሶፊየ ዚዚየ አለባበሳችሁ ማሻአላህ እዳትቀይሪ በዚሁ ቀጥሉ እናተ ሙስሊሞች ናችሁ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ በርቱ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @GTime-jr6cf
    @GTime-jr6cf 2 місяці тому +22

    ደሰ የሚል ታሪክ መጨረሻውን አላህ ያሳምረው በሀይማኖት ሲሆን ደሰ ይላል ከሁሉም ሀይማኖት ይቀድማል 🌺🌺🌺🌺

  • @FatimaAliየዴሴዋ
    @FatimaAliየዴሴዋ 2 місяці тому +1

    እሚገርም ታሪክነው

  • @mekame8931
    @mekame8931 2 місяці тому +2

    አብሽር ወንድማችን ድንህን ጠንክር ላተ ፈተና ከአላህ ጋር ያለህ ነገር ለመፈተነው አላህ ሱበሀኑ ተአላ ለኸይር ነው

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ 2 місяці тому +120

    ጆየ ምርጥ ሰው ቶፊቅ እና ሶፊን አስታርቃቸው መቸም ታተ አያልፍም ብየ አስባለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @عايشهالشمري-ك3س
      @عايشهالشمري-ك3س 2 місяці тому

      😢😢😢

    • @asmaahusenethiopia9342
      @asmaahusenethiopia9342 2 місяці тому

      Ziibiillachu TareQu AstarQu Atii bellu kall tesmamu bee giize meleyayet wollahii xuru new yemayiihon kee hone gize mefjet kisara new sofiiyaa irasuwa tawuQalley yehoney All kaley kameneyibet tiQexiil giin Yemayiihon kee hone Qorax huna yeteshalle bitageba yiishallatall sitixala sititareQ irmewan keceresey yallee And Qum neger buhallaa yii Qocatall zare bizu sew yiifelligatall giin irmee bee hede Quxir hullu inde befiitu Ayiihoniim inaa bee irmewa xuru sew timex ina tagba iwunt TewfiQ inde mayiihonat kamenech bayii neyii

    • @MadiMadi-j6s
      @MadiMadi-j6s 2 місяці тому +6

      ድራማውን ሲጨርሱ ያስታርቃቸዋል😅

    • @family5677
      @family5677 2 місяці тому +4

      ቶፍቅ ለትዳር አይሆነንም

    • @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ
      @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ 2 місяці тому +1

      ምነው አልሞት አለቻችሁ

  • @ChgRihj
    @ChgRihj 2 місяці тому +18

    አህሙና ፈኪ ጀዛአኸላኸር ሙሥሌሙንና ክርሥታኑን አንለየውምነበር በአላህሠላምታ ይመጡገባ አለህ ይጨምርላችሁ ሙቤም ባአላህሠላምታመጣ ሧፊም እደዛው ጠክሩ እወዳችሁአለሁ ለአላህብየ

    • @KM-qx3wq
      @KM-qx3wq 2 місяці тому

      ፀጉረ 😢

  • @AmenaAmenat
    @AmenaAmenat 2 місяці тому +22

    ኧረ ኡኡኡኡኡኡ የምር እንደ ዛሬ የሳኩበት ቀን የለም ብል ኢንሻ አሏህ ማጋነንን አይሆንብኝም ብየ አስባለሁ ይገርማል ተሪኩ ያዝናናልም ያስቃልም ያስተምራልም በመቀጠል ሸሪአችን የማይፈቅድ ስራ አትስሩ ወንድና ሴት አንድ ላይ ተደባልቆ መጋሳት ምንድንነው አሏህን ፍሩ

    • @HalimaEman
      @HalimaEman 2 місяці тому

      እረአሏህፍሩ

    • @MBaba-g4i
      @MBaba-g4i 2 місяці тому

      ምን የሚያስቅ ነገር አለ😳ጭራሸ ደግሞ እንደዛሬ አላልሽምደ ወሬኛ😒😒😒

  • @zeybafaris2265
    @zeybafaris2265 Місяць тому

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበተካቱሁ❤❤❤❤❤እፍፍፍፍ ደስ ስትሉ ሰላማቹ ይብዛ ፍቅራቹ ለዘላለም ሶፋም አላህ ጠከር ያርጋት ❤❤❤

  • @TirngoGetnet-s9y
    @TirngoGetnet-s9y 2 місяці тому +2

    ዉይይይ እሚገርም ታሪክ እስኪ ወንድማችን እናሳድገዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeadaMohamed-d5z
    @SeadaMohamed-d5z 2 місяці тому +38

    Wa wr wb
    አህለን በአላህ ሰላምታ ስለጀመርክ ደስ ብሎኛል ወድማችን እድሪስ አላህ አይለያችሁ ተሰብስባችሁ እደዚህ ለብሳችሁ ሳያችሁ ልጅነቴ ትዝ አለኝ ወላሂ

  • @samiramusama-m4q
    @samiramusama-m4q 2 місяці тому +56

    ፍክና አሙን ጆ እና ሶፍ❤አይቼ ነው የመጣውት በርቱልኝ 🌹🌹

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 2 місяці тому +13

    ዎው ደስ የሚል ትረካ ግን በመሃል ባታቋርጡት ደስ ይላል ማለት ባታወሩ

    • @MadinaMahamad-fy8qo
      @MadinaMahamad-fy8qo 2 місяці тому +2

      እኔ ለራሡ በመካከል ሢያወሩ ተናድጃለሁ

  • @RabaaAhmed-tr8yp
    @RabaaAhmed-tr8yp 2 місяці тому +1

    አብሺር የላኢለሀኢለላ ወንድሜ አሁንም መመለስ ትችላለህ አሏህ በቃሉ ባሮች ሆይ እናንተ በቀንም በለሊትም ትወንጂላላችሁ እኔ ድሞ እምራችኃላሁ ይለናል ስለዚህ ወንድሜ ወድ መሀሪው ጌታህ ተመለስና መሀረታውን ጠይቀው ይምረሀል ኢሻ አሏህ ልቦናህን እድመልስልህ የሁሌየም ዱአየ ነው በረታ

  • @ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው

    ወንድማችን አሁንም አረፈደም ለድንህ ጠንክር ተማር ገና ወጣትልጅነህ ይሄ እውነተኛፍቅር ሳይሆን በሽተኛፍቅርነው
    ፍቅር ያለ ኒካ የለውም በረካ ትምህርቱ ጡሩሆኖሳለ ግን ተጠንቀቁ ከተለያየ እምነት አትመኙት መልካም ስራዎችን ከሰራህ እንደምናበረታታህ በአሏህ ፍቃድ

  • @الحمدلله-غ1و7ب
    @الحمدلله-غ1و7ب 2 місяці тому +22

    ትክክል ነህ አህመድ ቤተሰብ ልጆቻችሁን ተከታተሉ የት እንዴሚውሉ

  • @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ

    *_ማሻ አላህ ስታምሩ ብረድልብሳችሁን ተጠግርራችኋላ😋 እኛደሞ በሙቀት እንቃጠላለን እኔ ኢቶ ስደውል ብረድን አልቻልነውም ሲሉኝ ወላሂ ውነት ውነት አይመስለኝም ክክክክ አድጋ ብርድ አድጋ ሙቀት አድጋ ፅሃይ አድጋ ዝናብ የምታደረገው ጌታች አላህ ሆይ ጥራት ይገባህ አልሃምድሊላህ አለ ኩሉ ኒዕመትክ_*

    • @Rahma-tube-t5u
      @Rahma-tube-t5u 2 місяці тому

      አልሀምዱሊላሂ ያአሱ ስራ ታምር ነው❤❤❤

    • @Rabyahusen
      @Rabyahusen 2 місяці тому

      በጣምወላሂ አልሀምዱሊላ❤

    • @MuntahaAhmad-l3z
      @MuntahaAhmad-l3z Місяць тому

      የኔ ውድ አብሽሪ አላህ እኮ ያሳጣን ነገር የለም ሁሉ አሞልቶ ሰቶናል አለህምዱሊላ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rewuda9280
    @rewuda9280 2 місяці тому +8

    አሰለሙ አለይኩም ወራመቱለህ ወበረከቱ
    ቀጣይ ዪለቃቂልን ያምቲሉ በላይኪ አሰዩኝ
    ሶፊ አቢሺር ሁሉም ነገር ያልፋል ትክክል ነሺ
    ህማሚሺ ይጋበኛል ግን ሲላ ሁሉሚ ነገር
    አለሀም ድልላህ በይ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese 2 місяці тому +4

    ዋው ብስማም ትርኩ በጣም ይስዝናል ይምግረም ትሪክ ነው ለጁ ጅግና ነው ምርሜን ብስማም አልክሰኩ ኡፍፍፍ ወስጤ በጣም ብትርኩ ትርብሽ ምችርሽወን ምስማት ጋጋው ❤️❤️♥️❤️♥️♥️♥️የልጁ ትሪክ በጣም ይስዝናል ❤️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️❤️❤️♥️♥️♥️

  • @فتياابراهيم
    @فتياابراهيم 2 місяці тому +1

    ኢንዱ የጊጥሙ
    መጨረሸ???
    ገጊቸለሁ🙏👍

  • @RahmaDubai-um9ed
    @RahmaDubai-um9ed 2 місяці тому +20

    እኔ በአህሙ እና በፈኪ በጆሲ እንድሁም ሶፊ ስም ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ ይመቻችሁ የኔ ምርጦች

  • @WertRew-o4d
    @WertRew-o4d 2 місяці тому +45

    ፍቅር ግን ጅል ነው አልክ ጆዬ. ቆዳነውጅ በአላህ የሰራኝ ሥራ.😂😂 ደግነቱ አገባሁት ሁለት አመታችን ነሀሴ 14. የልጅም እናት አባት ልንሆን ነው ❤❤❤❤❤

    • @زيناتسعيدحمزة
      @زيناتسعيدحمزة 2 місяці тому +2

      አሳቃችሁኝ በጣም

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 2 місяці тому +1

      ማሻአላህ😘😘

    • @yttugyygttff5531
      @yttugyygttff5531 2 місяці тому

      በጣም ውዴ😢😂

    • @Bruh-LB
      @Bruh-LB 2 місяці тому

      😅😅😅😅😅😅😅

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 2 місяці тому +1

      አይለያቹሁ ዉዴ ማሻ አላህ ታድለሽ😢 ማግባትሽ😢 የኔ ግን💔 ወልደሽ ሳሚ አችም እህት

  • @Zyneb-pw3cf
    @Zyneb-pw3cf 2 місяці тому +84

    ወላሂ እደዚህ ታሪክ ተመስጨ አላቅም ቀጣይ የምትሉ😢👍

    • @wegayehumekonn-ln7xh
      @wegayehumekonn-ln7xh 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚💚❤️💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Medimedi-c4s
    @Medimedi-c4s 2 місяці тому +1

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ
    እኔምለው እዳው ይህን በኢስላም የማይፈቀድ ፍቅርን ምን ምን እያላችሁ ተሰብስባችሁ ተምተርኩ ምን አለ የአላህን ቃል እየተማራችሁ ብትሰባስቡ ወላሂ አቤት ጁሮዋችሁን ቢቁርጧችሁ አሰሙም አጅብ ቁረአን ቢሁን እስካሁን ትጣጡነበር እድፈድሻ

  • @enoche9eo
    @enoche9eo 2 місяці тому +1

    ዬኔውድኔውድወንድምበፍቅርውስጥሳይፈቴን ዬምያልፍ ማንም ዬሌም አይዞህ አላበአድስፍቅርይክሳሀልወንድማሌምቤርታስትበረታአድስነገርይመጣል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላበአድስፍቅርይክሳሀልወንድማሌምቤርታስትበረታአድስነገርይመጣል

  • @MedinaAhmed-q4i
    @MedinaAhmed-q4i 2 місяці тому +10

    እህህህህህ ፍቅር እውር ነው ብዙ ነገር ያበላሻል 😢😢😢😢🎉 በርታልን ወንድማችን አስተማሪ ነው የብዙወቻችን ታሪክ ነው

  • @ቅምጥሎ
    @ቅምጥሎ 2 місяці тому +34

    ሶፊን ስላየሆት ሰብስክራይብ አረኩህ የኔዉድ ወድሜ በርታ

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 2 місяці тому

      አስታርቁልኝ ሳትይ❤እነሶፊን

    • @ቅምጥሎ
      @ቅምጥሎ 2 місяці тому

      @@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን ማለት ተመካክረዉ ከተለያዩ ምንም ማረግ አይቻልም ምለማለት ፈልገሽነዉ

    • @nejat-iz4fv
      @nejat-iz4fv Місяць тому

      ምን ሊሰራላት ያነን ሀለሌ ትታረቃለች በአደባባይ ነውሩን እሚዘራ ሰገጤ😏​@@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን Місяць тому

      @@nejat-iz4fv የልቡን አዋቂው አንቺ ሳቶኚ የሰማው አምላክ ነው

  • @misstaiba9527
    @misstaiba9527 2 місяці тому +6

    ደስ የሚል ታራክነው ክፍል ሁለት እንጠብቃለን
    ብዙ ትምራትአለ

  • @yeshimebetahmed1311
    @yeshimebetahmed1311 Місяць тому

    ማሻ አላህ አላህ መጨረሻውን ያሳካልህ

  • @DaroDaro987
    @DaroDaro987 2 місяці тому

    ፍቅር ግን እንዴት ደስ ይላል🥰

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 2 місяці тому +18

    ዋሊኩም አሰላም ወራህመቱ ላሂ ወበርካቱሁ ማሻ አላህ ደስ ስትሉ እናበርታታዉ ቅመሞቺ ወንዲማችንን❤❤

  • @user-om8zd7ij4u
    @user-om8zd7ij4u 2 місяці тому +18

    የነብያትና የሶሀቦች ታሪክ መሰላትደ እምትነፍረቀው አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ ሙስሊሞቹ ፊኪ በአላህ እንደሶፊ ዝም በይ አውሪ ወይም መልእክት አስተላልፊ ስትባይ ብቻ አውሪ ቀደም ቀደም አትበይ ሶፊ ስርአትሽን ስወድልሽ አለባበስሽ ግን ይደብረኛል ሰሞኑን እያስተካከልሽ ነው

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 2 місяці тому +1

      ፈኪ ትቅለበለብ አለች ልጂሁና ይሁን አላቅም😂 ሲቀጥል ሚለቅሱት ታቂ አለሽ በፍቅር የተጎዳ ሰዉ ታሪክ ሲሰማ በአገኚዉ አጋጣሚ ማልቀስ ይፈልጋል 😢 ለዛ ነዉ ዉዴ አትፈረጂ

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 2 місяці тому

      አላህ እረጅም ሀያትና አፊያ ይስጥሽ እንደዚህ ነው የሰው ልጅ በ ፖዘቲቭ ሲረዳ ደስ ይላል 👍🌹🌹🌹​@@hilamoo928

    • @maramara7960
      @maramara7960 2 місяці тому

      ሳልፈልግ ሳኩኝ 😂😂ያረቤ የኔ ማዳመጥ የገረመኝ ቁረአንን እንደዚህ በሰመው ያረብ

  • @user-bc9bx3rr4s
    @user-bc9bx3rr4s 2 місяці тому +8

    ወላሂ ዝብዬ ሳልፍ እነፈኪንሳይ ቆም ልኩ ሾፍ አድርጌ ላልፈው ስል የአላህን ሰላምታ ሰማሁ ቀጥ ብዬነው የገባሁት ለቤቱ አድስነኝ አላህ ይጨምርላችሁ

    • @alawiaedrees4231
      @alawiaedrees4231 2 місяці тому

      ገናገባሁ😢ኤሃልጂ ሙስሊም አይመስለኝምነበር 😢😊ከባዲነዉ አባቴ እዲሜክይርዘም ወላሂ አንደቀንጓደኝ የሴት የወንዲየለም ወንዲሜጋርነበርእሰከ 10ዲረስተቀዲሜከገባሁ እገረፋለሁ እሱምእንደዛዉ😅አንነጣጠልምነበርበሳምንት እ /ቤ ይመጣነበርአልሃምዱሊላህ በስላም እዚህደረስክ 😢😢እናከባዲነዉ ባይከታተለን 😮እጠፋነበር

  • @Sulamu-u7g
    @Sulamu-u7g 2 місяці тому +1

    ውይ ሙስሊም መሆን መታደል አሰላምወአለይኩም ብለው ሲጀምሩ እደት ደስ እዳለኝ አልሀምዱሊላህ

  • @Lubaba-p6e
    @Lubaba-p6e 2 місяці тому +1

    ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጂኡን ለጣኦት እስከመስገድ ድረስ ሁሉም ነገር ከአሏህ በታች ነው ሞት ይሻላል ከዚ ጉድ አሏህ ይጠብቀን

  • @የካቤዋ
    @የካቤዋ 2 місяці тому +9

    የአንድ ቀን ደስታ የዘላለም ፀፀት😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @omuamaryoutube4118
    @omuamaryoutube4118 2 місяці тому +59

    እግሬ ቀጠና አህሙና ፈኪ በዬሄዱበት ስዞር😢 ግን ምን ሆኜ ነው

  • @Firoz-i9z
    @Firoz-i9z 2 місяці тому +13

    ሁላችሁንም እንወዳችዋለን በርቱልን ግንንንን መቅድ ናፍቃናለች ታርኩ ደስ ይላል

  • @ZinashFaris
    @ZinashFaris 2 місяці тому

    ደስ ስትሉ ትግስታቹ አንደኛ ናቹ!እኔም እንደናንተ ተመሰጥኩ እኮ ወላሂ

  • @Medimedi-c4s
    @Medimedi-c4s 2 місяці тому +1

    አልቀረባችሁም ለሙዚቃ የምታለቅሱ ሱበሀንአላህ

  • @ZnatZnat-e9k
    @ZnatZnat-e9k 2 місяці тому +7

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ. መድሜ በርታ ከጎንህነን. ለብዙወቹ ተምሳሌት ትሆናለህ መልካም የስራ ዘመን ይሆንልህ. ፈ @አ@እ. ሁላችሁም እወዳችሆለሁ

  • @AbcomputerAb
    @AbcomputerAb 2 місяці тому +12

    ፈኪ እና አህሙ አይቺ መጠሁ ግን ማሻ አላህ ባሁን ጊዚ የመጡ ኢቱበር አሰለም አለይኩም ብለው የጀመሩ ነው ደስ ኢላል አልሀምዲሊላህ ❤❤❤❤❤❤ፈኪ እና አህም ለኛ ጀግና በርት

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 місяці тому +32

    ወላሂ ያሆና ብሶት ያለባት ሰው ትንሽም ነጋርያስላቅሰወል ሶፉና ፋኪያ ብዙ ችግር ስላሰላፉ ነው ያላቃሱት 😢😢😢አብሽሩ አላህ ያለው አይቃርም 😢😢ወላሂ እኔ አውን ያለውባት ሁኔታ በጣም ነው ያምያስጣለው😢😢ስዳት ለይ አድ ሰው አይፋልጋኝም ስታኛም
    መልከም አዳር ያሚላኝ ዬለም
    ስናሰም እዴት አዳርሽ ያሚለኝ ዬላም ወላሂ በጣም ከፍቶኛል ሂወት በጣም ታስጣለኛልች አዳዴ ብቻ አልሀምዱሊላህ 😢😢እስኪ ወላሂ ያሆና ነጋር በሉኝ 😢😢😢😢😢😢

    • @HAYTA99-zt6lp
      @HAYTA99-zt6lp 2 місяці тому

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

    • @ቅምጥሎ
      @ቅምጥሎ 2 місяці тому

      በጣም ወላሂ😢😢😢😢😢😢

    • @ቅምጥሎ
      @ቅምጥሎ 2 місяці тому +2

      የኔዉድ እህት ነይ እኔ አወራሽ አለሁ የኔዉድ እህት😢😢😢

    • @fatumafatuma739
      @fatumafatuma739 2 місяці тому

      አብሽሪ እህቴ

    • @SleepyDrone-mo1ru
      @SleepyDrone-mo1ru 2 місяці тому

      አብሽሪ ውዴ😢😢❤

  • @sojoo-zw2nb
    @sojoo-zw2nb 2 місяці тому

    ወላሂበጣምነዉየሳዘከኝአብሽርሁሉምነገርለኸይርነዉ❤❤❤❤

  • @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ
    @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ Місяць тому

    ማሻአላህ በሮቱ ግን ቶፊቅን እና ሶፊኒ አስታርቋቸዉ ቶፊቅን ምከሩት

  • @SameeraS-hn2cj
    @SameeraS-hn2cj 2 місяці тому +3

    ዎላህ ባጣም ያምጋርም ታርክ ናዉ ቃጣይ ቃጣይ ያምትሉ❤❤❤ዳሞ ጆዬ ማቅን ናፋቃኛሌች አምጣት❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsSd-y6f
    @AsSd-y6f 2 місяці тому +6

    ግን ያተ ታሪክ ልክ አሁን ያለበት ያአህሙ ነው አይይይይይ ግን ፍቅር እሚባለው ነገር ከባድ ነው 😢😢😢😢

  • @SoofiaS-b5z
    @SoofiaS-b5z 2 місяці тому +4

    መሻ አሏህ እንድርስ ሙስልም ነህ?ታርኩን ደግሞ ቀጥል በጉጉት እንጠብቀለን ምርጥ አስተማሪ ታርክ ነው

  • @FunnyBlueMackerel-xe1wz
    @FunnyBlueMackerel-xe1wz 2 місяці тому +1

    አላህ ይጨመረላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ 2 місяці тому

    አይይይ ወላሂ የክረምት ትዝታ ቀሰቀሳቺሁብኝ አለባበሳቺሁ😢😢😢😢😢

  • @SaraSara-gq3kd
    @SaraSara-gq3kd 2 місяці тому +3

    ወላሂ በጣም ሚያሳዝን ታሪክ ነው እውነት ከሆነ ብቻ ቀጣዩ እንጠብቃለን ቶሎ ልቀቁልን

  • @ዚዛነኝየአባቴታናሽእህት

    ሰብ አደረኩህ ምክንያቱም አገባብህ የአላህ ሠላምታጨመሆኑን ሠማሁ እኔም አልኩ ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አልሀምዱሊላህ

    • @1ያአለህ
      @1ያአለህ 2 місяці тому +1

      ትክክል ዳስ ይለል❤

  • @Rabya-td9hm
    @Rabya-td9hm 2 місяці тому +4

    የሁላችንንም. ህይወት ቢገለፅ. አያልቅም በርታ ወንድም. በጣም አስተማሪ ነው በተልይ. በተለያዩ ሀይማኖት ፍቅር ለሚጀምሩብ😢😢

    • @uthg7338
      @uthg7338 2 місяці тому

      😢😢😢

  • @ناصرالهاجري-ج7ص
    @ناصرالهاجري-ج7ص 2 місяці тому +1

    አህሙ. ግን ፉቅር.የያዘው ይመስላል

  • @saada5858
    @saada5858 2 місяці тому +1

    ማነዉ እደኔ ተመስጦ የሰማዉ ❤❤❤😢😢😢ሲጠሩኝ አልሰማ❤❤❤😂

  • @AbcdEfghi-b1d
    @AbcdEfghi-b1d 2 місяці тому +5

    ወዲም አይዞህ ከፊኪሾና ከአህሞ እና ከጆሲ ከሶፊቤትነው የመጣሁት

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 2 місяці тому +24

    እኔ አህሞን እነ ፈኪን አይቼ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩህ አህሞ መልካም ሰው

  • @1ያአለህ
    @1ያአለህ 2 місяці тому +16

    ፈኪ አህሙ እናታ ያሄዳቹበት ስሄድ እግሬ ቃጣና😂❤❤❤❤❤😘

  • @Portugal-p6c
    @Portugal-p6c 2 місяці тому

    በጣም አስተማሪ ነው የኔ ታሪክ ማለትእችላለው ህይዉት እዲ ነው የምንፍልገውን አይስጠንም የፍለገው ነው

  • @AaAa-m6j9i
    @AaAa-m6j9i 2 місяці тому

    ወላሂ ሳለቅስ ጀምሬ ሳለቅስ ተቋረጠ ወዲሜ ግን አሳትመው ለማህበረሰቡም ያስተምራል ቀጣይ ጓጉቻለሁ

  • @መዲየከላላዋይቱብ
    @መዲየከላላዋይቱብ 2 місяці тому +14

    የኔጥያቂ መቅዲ የትደረሠች ለምን ከናተጋ አላየነትም?

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood5052 2 місяці тому +12

    እውነተኛ,ታሪክም,ከሆነ,,ትረካው,ግን,,የብዙው,ወጣት,ተሪክነው,🎉

  • @HeG-tr6uy
    @HeG-tr6uy 2 місяці тому +29

    ጆ የ ሶፊንና ቶፊን አስታርቃቸው ግን ደሞ በጣም አስከፍተኸኛል መቅድየ ጠፋይብነ አታመጣትምደ በጣም ነው የናፈቀይኝ የምር❤❤❤❤

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr 2 місяці тому

      ምርጥ ሠዉ❤❤ የዉሥጣቸዉን እነሡናቸዉ እሚቆቱ ሀሳብሸግን ተመችቶኛል❤እህትነት

  • @alikedir3242
    @alikedir3242 2 місяці тому +1

    በርታ ወንድመችን አሏህ ትልቅ ደረጀ የድርስህ

  • @العبيديالعبيدي-ب2ض
    @العبيديالعبيدي-ب2ض 2 місяці тому

    በፍቅር..መአበል..ሰመጥኩኚ..ቲተዬ..ተነስቶ..ቀጠዮ..እጠብቀልን❤❤

  • @HikmaAbdi-de9ye
    @HikmaAbdi-de9ye 2 місяці тому +15

    የዚህ ሁለ ውድቀት ሰበቡ መጥፎ ጓደኝ ነዉ አላህ ይጠብቀን

  • @BilenGetachew-f7q
    @BilenGetachew-f7q 2 місяці тому +8

    ፍቅርን በካልኩሌት የሚመጣ አይደለም ቅጽበታዊ ነው ብዬ ነው የምገምተው ነገር ግን እንደየሀይማኖታችን ቤተሰብን ፣ታላላቆቻችንን በማክበር ንፅህናችንን ጠብቀን ከቤተሰብ ጋር ሁሌም ግልጽ ሆነን በመወያየት የቤተክርስቲያን ን ህግ በማክበር መፋቀር ይቻላል ብዬ ነው እኔ የማስበው❤❤❤

  • @alahamalaham
    @alahamalaham 2 місяці тому +12

    አህሙ ተኝቷል ግጥሙን እየሠማ ኧረተነሥ😂😂

  • @weynua-tube
    @weynua-tube Місяць тому

    በመዳኔ ቻናል አዳመጥኩት አልሀምዱሊላህ እንኳንም ቀረችብህ ዲንህን ትዘነጋው ነበር

  • @Hay-bv4dp
    @Hay-bv4dp 2 місяці тому

    እሚገርም ታሪክ ለሠዉ የሚያሥተምር 😢😢😢 ልቦና ይስጥህ አላህ በሀይሆኖታቺን ብንኋድ የተሻለነዉ ፍቅርሚ ቢሆን መቆቆም አለብን ❤❤እደኔ ማነዉ ሶፍን ግደታ አለባቺሁ ቶፍቅጋር አስታርቋት 😢😢😢ወይም የተሻለ በስልምናዋ የሚያበረታ ይስጥሺ😢😢 ቀጣይዉን ቸኮልኩ😂😂😂😂የኛቤተሠቦቺ ነበሩ ትዝታ እምቀላቀላቸዉ ያርገኝ ለኛም ዱአርኩልን😢😢😢😢😢