የመጨረሻ ክፍል 🤦‍♂️አዝናኝ አሳዛኝ አስተማሪ ቆይታ እንደነበረን ተስፋ አደርጋለሁ ይህ ቻናል ካልተሰተካከለ በሌላኛው አካውንት እንገናኝ 🙏🥰🥰

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 959

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 2 місяці тому +204

    ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሀኢለላህ አላሁ አክበር

  • @ArtR-s8d
    @ArtR-s8d 2 місяці тому +121

    ወጣትነት ፈተና ነዉ ከስት መከራ ብኋላ ወደቀልብህ ተመለስክ ማሽአላህ አላህ መልካሟን ሚስት በሃላል የምታፈቅራትን ይወፍቅህ

    • @salimsdilbago2864
      @salimsdilbago2864 Місяць тому +1

      አንተን የመለሰው ወደቀጥተኛው መንገድ አላህ ሱብሃነሁወተአላ ፉአድን ወደቀጥተኛው መንገድ ይምራው ይመልሰው ያረቢ ላንተ የሚሳንህ ነገር የለም 🤲🤲🤲🤲

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 2 місяці тому +184

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ አላህ ፈጣሪ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ😢😢ይስጠን

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq 2 місяці тому +90

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን

    • @FatimaBub
      @FatimaBub 2 місяці тому +1

      ሰሏላሁ አለይሂ ወሰለም❤

    • @ToybaAyalew-jr6kf
      @ToybaAyalew-jr6kf 2 місяці тому +1

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

    • @Rahma-tube-t5u
      @Rahma-tube-t5u 2 місяці тому

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰሊም❤❤❤

    • @AawyaAadr-vs8ev
      @AawyaAadr-vs8ev 2 місяці тому

      ዋሌኩምሠላም፡ወራህመቱላሂ፡ወበርካቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @shHjk-zz4xx
      @shHjk-zz4xx Місяць тому

      ሱሏላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @FGb-pg3uy
    @FGb-pg3uy 2 місяці тому +42

    አሏህ ያላየን መሥሎን ወንጀል እንሠራለን😥አላህም እንዳላየ ሁኖ ይምረናል😔ታዳ ይሄንን አዛኝ እና ሩህሩህ፣ማሀሪ...የሆነውን ጌታችንን:እንደት እናምፀዋለን፣ሌት ቀንስ ለምነው የማንገዛውን።ላኢሏህ ሀኢለሏህ ወአሸሀዱ አነ-ሙሀመደን አብዱሁ ወረሡሉሁ።😘

  • @rozimuslimgirl1237
    @rozimuslimgirl1237 Місяць тому +6

    አልሃምዱሊላህ እንኳን የአንተ አልሆነች የአንተ ብትሆን እኮ ከውድ እስልምናህ ልትወጣ ነበር ወንድሜ አላህዬን ደጋግመህ አመስግነው❤❤❤

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 2 місяці тому +77

    ማን ነዉ እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረዉ😢😢🎉መጨረሻዉን ለማየት ጓጉቶ የነበር😢

  • @zinatmohammed6067
    @zinatmohammed6067 2 місяці тому +24

    ያተ የተለየ ነው ኤዳየ 😢😢😢 ባአላህ ኤዳየን50k እናስገባው እናበረታታው

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 2 місяці тому +30

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወንድሜ ዛሬ እንደልከው የአሏህ ሰላምታ አቅርብ ለኮመንታቶች ያለህን ክበር ሳላደንቅ አላልፍም🙏👍

  • @HilaleMifta
    @HilaleMifta 17 днів тому +1

    እንደ አንተ ያለ እውነተኛ አፍቃሪ አይቼም ሰምቼም አላውቅም በጀሊሉ ምን አይነት አሳዛኝ ታሪክ ነው😢😢ያ አላህ እንደአንተ አይነት እውነተኛ ፍቅር የሚሰጠን ሀላል ይወፍቀን ላልተዘወጅነው ሁላ አጅርህን ረቢ መውላ አሚንንን ለአንተም ሷሊህ የሆነችዋን ሀላልህ ይወፍቅህ ወንድሜ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @Zeyneba-v5k
    @Zeyneba-v5k 2 місяці тому +9

    ኢንዲያዬ ሱባሃን አላህ ይገርማል ሀቂቀትን የተንገላታህበት እጂግ አሳዘንከኝ አሁን ወዴ አላህ መመለስህ ደግሞ እጂግ በጣም ደስስስስ አለኝ አልሃምዱሊላህ ኢላሂ ምርጥ ሷሊህ የሆነችዋን ሀላልህን አላህ በቶሎ ይስጥህ ያረብ ያረብ

  • @ZuzuAhmed8085
    @ZuzuAhmed8085 2 місяці тому +22

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏህ ወበረካትሁ ኢንዳዬ ይሄ ሁሉ አልፎ ታሪክ ሆኖ ሲወራ እንዴት ደስ ይላል ብቻ ሁሉም ለበጎ ነው አላህ ያጠንክርህ ❤❤❤

  • @ሀሊማሙህየየወሎልጂ
    @ሀሊማሙህየየወሎልጂ 2 місяці тому +14

    ሱበሀን አላህ ወላምዱሊላ አላህ አክበር አብሽር ሁሉም ለከይርነዉ በጣም የሚያሣዝን ታሪክነዉ የምር ካሁን ቡሀላ ያለዉን ሂወትህን አላህ ያሣምርልክ ወድሜ 🎉

  • @Raja-y3t8g
    @Raja-y3t8g 6 днів тому +1

    አላህ አውጥቶሀል ለኔም ዱአ አርግልኝ

  • @HusnaMuhamed-fy8pq
    @HusnaMuhamed-fy8pq Місяць тому +5

    ፍቅር ማለት ከአላህ ከሚያርቁ ትልቁ የቀልብ በሽታ ነው እንኳንም ከክህደት አትረፈህ አልሀምዱሊላህ

  • @Samar-id4iv
    @Samar-id4iv 2 місяці тому +13

    በርታ ወዲሜ ሁሉምሰዉ የራሱ የሆነ የህይወት ታሪክ አለን 💔💔💔 ስለማናወራ እጂ እኛ ያልነዉ ሳይሆን አላህ ካለልንጋ ነዉ የምንኖረዉ ሁሉም ነገር የበጎነዉ በርታ አይዞህ ወዲሜ😢😢😢😢😢

  • @ሪቾነኝ
    @ሪቾነኝ 2 місяці тому +67

    እኔ ጥያቄ አለኝ
    1የአዲስን ፎቶ አሳየን ?
    2 አሁን ላይ ለአዲስ ያለህ ስሜት አለህ ?
    3 ከአዲስ ጋር አሁን ታወራላችሁ ?
    አላህ ሷሊኋን ሚስት ይወፍቅህ 😢

    • @ያረብአተእረዳኝ
      @ያረብአተእረዳኝ 2 місяці тому +2

      እኔም

    • @ZainZain-k2q
      @ZainZain-k2q 2 місяці тому +3

      የኔም ጥያቄ ነዉ??

    • @hawliitube
      @hawliitube 2 місяці тому +17

      ፎቶዋን ማሣየት አይችልም ለሚድያ ምክኒያቱም ትዳር ይዛለች አለ ታድያ የሰዉ ሰዉ እንዴት ያሳየን

    • @ZainZain-k2q
      @ZainZain-k2q 2 місяці тому

      @@hawliitube ኮኬ እሱም አለ
      ለካ እንደት አላሰብነዉም ዉዴ ሀሀሀሀ

    • @3TOybaYemer
      @3TOybaYemer 2 місяці тому

      ትክክልዉዴ​@@hawliitube

  • @HhdbdbdhZbxbdb
    @HhdbdbdhZbxbdb Місяць тому +4

    አብሽር.ወድም.እኛም.ተፈተንን.ነዉ.ግን.ሁሉንም.አምቀነዉ.ነዉ..ወድም.ቻለዉ.ጌዜ..እሥኪ.ቀይረዉ.አብሽ.ከችግር.በሆላ..ምቸት.አለዉ.ያልፋል.አይዞህህህህ.ወድም

  • @sikosilo7773
    @sikosilo7773 Місяць тому +9

    ከዚህ ታሪክ የተማርኩት ነገር ጓደኛ መምረጥ እንዳለብን ነው

  • @jemila602
    @jemila602 2 місяці тому +37

    አንዴኛ ነኝ ላይክ በሉ እንዴ እኔ ኢንዲን ሲጠብቅ የነበረው👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍አሚን ያረብ ወንድምነት

  • @Saada-w7j
    @Saada-w7j Місяць тому +9

    አወ ወድሜ አስተካክል ሰላምታህን ያላህን ስም ማጓደል ነዉና በተረፈ አብሽርልኝ

  • @መነሳ
    @መነሳ 2 місяці тому +5

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ብለህ ጀምር በምናውቀው በኖርንበት ሰላምታ በል እናም በርታ በዚህ ታሪክ የተማርኩት ወይመ ማለት ምፈልገው ሁሉም ሰው በሀይማኖቱ ውስጥ ቢያፈቅር ባይ ነኝ ሙስሊም ከሙስሊሙ ክርስታን ከክርስታን ይፋቀሪ

  • @الحمدلله-غ1و7ب
    @الحمدلله-غ1و7ب 2 місяці тому +7

    አልሀምዱሊላህ መጨረሻው ያምራል ካሁን ቡሃላ ያለውን ሂወትህን አሏህ ያሳምርልህ

  • @Faisal-z5b
    @Faisal-z5b 2 місяці тому +18

    እኛ እኮ በህትነት ነው የሚያምርህ ደሞ አሠላም ዋለኩም ስትል ነው እምያምርብህ ወድም አለም ተለመለሰልህ ዩቱብህ

  • @KokebTefera-hl4fi
    @KokebTefera-hl4fi Місяць тому +4

    ማርያም መደመጥ ነው ያቃተ ምንለኔ የምፍቀር ልብ ከምጠኝ የምያፈቅልብ ቤይሰኝ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 2 місяці тому +9

    አይዞህ ግን በልጅነትህ ነው ፍቅር ጠልፎ የጣለህ ቀጣይን ሂወትህን ፈጣሪ የተቃና ያርግልህ

  • @aemila7205
    @aemila7205 Місяць тому +3

    አይዞክ ወንድሜ ይቺ አለም የፈተና አለም ነት አለፈ አለኩለሃል አላህ መልካሙን እሡ ይምረጥልክ ጠንክርልን😍❤❤❤

  • @MHdgdk
    @MHdgdk 2 місяці тому +3

    አሁን መጅኑን አይደለህም ጀግና በራስህ የምትተማመን ወንድ ነህ የምር አድናቂህ ነኝ ❤❤❤

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 2 місяці тому +12

    ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ እረሱለላህ❤ አይዙህ ዉንድሜ

  • @AgerSileshi
    @AgerSileshi Місяць тому +3

    ማሻ አላህ ኢንድየ እንኳንም ከዛ ጭንቀት በሰላም ተገላገልክ ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ፡ደሞ ለጓደኛህም ዱአ አድርግለት ወደ አላህ እንድትመለስ ስላደረገህ ❤❤ከዚህ በኋላም ኢንሻአላህ ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ እርግጠኛ ነኝ እና መጨረሻህን አላህ ያሳምርልህ ለአላህ ብየ እወድሀለሁ በርታልኝ👍👍

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م 2 місяці тому +3

    ሱብሀን አላህ የሚገርም የፍቅር ታሪክ የተረዳሁትነገር ቢኖር ከአላህ እርቆ ደስታእደማይገኝ አላህያለዉ እደማይሆን አላህን የያዘ መችይወድቃል አየህ እሱ ላተ የተሻለች ስላልሆነች አገለለህ ወደሱምመለሰህ በዝህ ቆይታደሞ ብዙአስተማረህ እናም አብሽር ወድምአለም እሱያለግዜ ሀላልህን ይሠጥሀል አልሀምዱሊላህ ለሱምንይሳነዋል የሰዉልጅ ካለ ሂወትይቀጥላል እሱም የተሻለዉን አሰጋጅቶልህ ይሆናል ሱብሀንአላህ ወላሂ ገረመኝ ም ብዙምተማርኩበት ከአላህ እርቆ ደስታእደማይገኝ እኛምባልነዉ ሂወትእደማታምር የራስያልሆነን ሠዉም መዉደድ ብቻብዙነገር

  • @zeburasd4662
    @zeburasd4662 2 місяці тому +4

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንዲም ከመጀመሪያ እያየሁክነበርና መጨረሻህን አይቸ እኮምታለሁ ቤየነበርና ወንዲሜ ማንምሰው በሂወታቺን ሊገባ ይቺላል አላህለኛ መልካም ሰው አስቀምጦል እና አብሺር አላህ ዘውጀን ሶሊሃል ይወፍቅህ አላህ ከስዴትመልስ የረፍት እጀራ ይስጠን

  • @DustaDusta-h9d
    @DustaDusta-h9d Місяць тому +4

    በርታ ህይወት አልጋ አባልጋ አይሆንም ህወት ይቀጥላል ፈጣሪ ፍጣሪዋን የምፍራ ጥሩ አፍቃሪ ይስጥህ ያተን ወት ወጣዉርድ ስሰማ የኔ ታሪክ የጣፍከዉ መሰለኝ ሁሉም ለበጎ ነዉ

  • @FuadFuadhussen
    @FuadFuadhussen 2 місяці тому +9

    ማሻአላህ ሁሩጅ መውጣት ከ አላህ ጋር የበለጠ እደምያቃርብ አንዱ ምሳሌ አንተ ነህ ሐቢቢ ❤️❤️❤️❤️

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ Місяць тому +5

    ከዚህ ምን ተረዳሁ የአሏህን መስመር ስንስት ነገራቶች እንደሚከብዱ ወደ አሏህ ስንቃረብ እንደሚቀሉ በሰርግ ተጠናቀቅ ሲል ድጋሜ ተገናኝተው መስሎኝ ደስታዬ ሳያበቃ በመሀል ክላሴ አለ ደነገጥኩ ከዛም ፀጥ ብዬ ጨረስኩት ያስከፋልግን ሁሉም የራሱ ሂክማ አለው ስውረቱ አልበቀራ አያ 216 ላይ ያለውን የቁርአን አያ አስታወሰኝ

  • @ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው

    መጨረሻው ደስይላል አሏህሱባሀኑወታአላ ያንተያለችውን ሀላልህን ይወፍቅህ ከተሳሳተመንገድ እንድትመለሰ ያገዘህን ጌታህን አመስግን ብዙ ተምሬበታለሁ የኛያልሆነን ስንፈልግ የራሳችንን እንደምናጣ በርታ ፍቅረኛየሚለው በኢስላም እንደሌለ መረዳትህም ትልቅነገርነው በተረፈድንህን ተማር የኔውንድም አደራ አደራ አደራ

  • @FatumaHusein-pt7qo
    @FatumaHusein-pt7qo 2 місяці тому +6

    ማሻ አላህ ዋናው ቱብቶ መመለስ ነው
    መጨረሻህን አላህ ያሳምርልህ ሷሊህዋን ይፈቅህ

  • @zuzum.d2284
    @zuzum.d2284 2 місяці тому +8

    ሷሊህ ሚስትና ያልታሰበ እሪዝቅ አሏህ ይወፍቅህ ወንድሜ እንኳንም ወደራስህ ተመለስክ

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em 2 місяці тому +5

    መሸአላህ ወጣትነት ከባድ ነው እዲሪስ ወድሚ አላህ ሀላለህን ያቅርብልህ እኔም ለአላህ በየ እወዲህ አለሁ የአኺራ እህት ነኝ

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 2 місяці тому +9

    ያአላህ እስከመጨረሻዉ ነዉ የሰማሁት ኢንድያየ ወድሜ አላሄ ሷሊሇን አላህየን የምትፈራዉን ለትዳሯ ታማኝ የሆነችሁን እንድሰጥህ ወላሂ ዱአየ ነዉ አላህየ ምን ይሳነዋል አላህን ፈርተክ ከሀራም እንደራቅክ አላህ የሚወዳትን እንስት ሴት ይስጥክ አላህየ ምንይሳነዋል

  • @kobrac6630
    @kobrac6630 2 місяці тому +6

    አብሽሪ በዲንህ ላይ ጠክር ወድሜ አላህ ያአተ ያላትን ይሰጥሀል

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 2 місяці тому +2

    ወጣትነት በራሡ አድ ፈተናነው ከሥት ሥቃይ መከራ ቡሀላ ወደቀልብህ መመለሥህ አልሀምዱሊላህ
    አላህ የሀላል ሚሥትህን ይሥጥህ የደሥታ የሥኬት ዘመን ይሁንልህ
    ወላሂ መጨረሻ ላይ ከሀራም እራሥህን ሥለጠበክ ደሥብሎኛል ❤❤❤❤

  • @EeWqr
    @EeWqr 2 місяці тому +4

    ዋው ማሸላሃ ምንኛ መታደል ነዉ እንዳ ከዚ ሁሉ ፋታና ቦዓላ ወደ አላሃ መመለስክ ድንቅ ናዉ ብቻ አለሃ በጣም ዮድሃል ኢንዳ ታምር ናዉ

  • @TigiKhair
    @TigiKhair 2 місяці тому +2

    የኔ ዎንድም ፈጣሪ ይባረክክህ በጣም ቡዙ ነገር ተምርያለው ግን በጣም አሳዘንከኝ ታሪኮቺክ እስከ መጨረሻው እያለቀስኩ ነው የሰማዉት ፈጣር ያሰብከው ሁሉ ያሳካልክ ክፉ አይካክ እንዎዳሃለን እናመስግናለን ❤️❤️🙏

  • @zdidris525
    @zdidris525 2 місяці тому +4

    ከምንም በላይ መጨሩሻው ደስ ይላል እሷም አገባች አንድም ተው ወደአላህ ሱብሃነወተአላ ተመለስክ ።እኛልባችንን አጥርተን ወደሱ ከተመለስን እሱለኛህሆነናል አልሃምዱሊላህ በል

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 2 місяці тому +4

    😢ስንት ቀን ፅፈህ ጨረስከው ግን ወንድሜ??አይዞህ ፈጣሪ የልብህን መሻት ከሐጥያት በስተቀር ይፈፅምልህ❤❤❤
    አፍቃሪና ተፈቃሪ ከቶ አይገናኝም ፈጣሪ የሚወደንን የምንወደውን ነገር ፈጣሪ ይስጠን ❤❤

  • @ሪቾየሁስዋልጂ
    @ሪቾየሁስዋልጂ 2 місяці тому +11

    ምነዉ በዚህ ስአት የመጣሀዉ ማታ አትመጣም ነበር ፈንድሻችንን እየበላን ተመስጠን እንድናዳምጥህ 😊 ለማንኛዉ አዳምጨ እመጠለሁ

  • @LubabaYmaer
    @LubabaYmaer Місяць тому +1

    የማያልፋ የለም አለህምዱሊላህ ለኢላለህ አላሁ ክበር 😢❤ መፈተን ጡሩ ያጠነክራል ግን አላህ ያለዉ ይሆናል ሷበር አብሺር ካለፈቡሀላ ታሬክ ሲተረክ የደስታ በሺታ እና ታሬክ ይተረካል አለሀምዱሊላህ ከዚህ ሁሉ ብሀላ እዚህ መደረስህ የአንተ ጥንካሬ ይገልጠዋል😘

  • @NeimaAhmed-u4r
    @NeimaAhmed-u4r 2 місяці тому +6

    የኔ ውዲ ዛሬ ደግሞ ብቻህን ጣህ 🎉❤
    እና አይዞህ በርታ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው የሆነው 🎉🎉🎉🎉❤

  • @SefinaAhmed-l2g
    @SefinaAhmed-l2g Місяць тому +2

    መሽ አላህ በርታ አላህን ይዘግ ምንም ምታጣው ነገር የለም አብሽር ወንድሜ

  • @MariamawitDegif
    @MariamawitDegif Місяць тому +4

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ታናሽ እህቴ ስሟ አድሴ ነው አይታው ነግራኝ ነው የመጣሁት ካፈቀርካት ልጅ ጋር የእህቴ ስም አንድ አይነት ነው ለመጀመሪያ ግዜ ጀመአችሁን እየተዋወኩ ነው በጣም ታምራላቹ ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤🎉🎉🎉
    እኔም ልክ እንዳንተ ለ5 አመታት የማያፈቅረኝን ልጅ ስከተል ኑሬ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ከዚያ ስሜት ወጥቸ ፈጣሪ የሚሰጠኝን ለመቀበል እየጠበኩ ነው አይዞህ ሁሉም በግዜው ይሆናል ወንድሜ😢😢😢😢😢😢😢

  • @SaloSiko-v8m
    @SaloSiko-v8m 2 місяці тому +8

    ውይ ተደምሜ ነው የሰማሁህ አልሃምዱሊላህ እንኳንም ተመለስክ
    አላህ የተሻለች ይስጥህ አብሽርርር
    ሴቶችም ሆን ወንዴች በሂዎታችን ውስጥ የምንወደው ሰው ከመጣ ራሳችንን ከማሰቃዬት በፊት ዱኣ እናድርግ
    አላህዬ የሄልጅ ወይም ይቺ ልጅ የሚጠቅመኘ የምትጠቅመኘ ከሆነ አቀረብልኘ አለበለዚያ አርቅልኘ ብለን ዱኣ እናድርግ

  • @RodasMamusha
    @RodasMamusha 2 місяці тому +5

    የፍቅርን ህመም የታመመነው የሚያው በጣም ከባድ ነው ወይ ያማል ኤንዳ የእውነት ጀግና አፍቃሪ ነህ ፈጣሪ የጉዳትህን አይቶ ይካስህ😢😢😢

  • @sikosilo9484
    @sikosilo9484 Місяць тому +2

    አብሺር ወድሜ ስደተኛዊ ሙስሊም እህትህ ነኚ አላህ ከጎንህ ይሁን❤❤❤

  • @ኡሚቲዩብ-ከ7ከ
    @ኡሚቲዩብ-ከ7ከ 2 місяці тому +3

    አብሽር የሃራም ፍቅር መጨረሻል አያምርም .አላህ በሀላሉ ሷሊኋን ይስጥህ

  • @Hanan-j1k
    @Hanan-j1k Місяць тому +1

    ሀላልህን አላህ ይወፍቅህ እሱ ሁን ያለዉ አይቀርም እብሽርልኝ የአኪራ ወንድሜ 🥰🥰🥰🥰🥰🌹

  • @Yut-d4n
    @Yut-d4n 2 місяці тому +4

    በርታ ወድማችን አሏህ ያግዝክ ጥሩ ነገር አቅርብ ❤❤❤❤

  • @ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው

    ለሰላምታህ ዋአሊኩምሠላምወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ. ትክክለኛው ሰላምታ
    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ነው።በርታ ልክነህ አሏህጋ የሚያጣላን ነገር መተው ግዴታነው

  • @semirabinthussen4555
    @semirabinthussen4555 2 місяці тому +8

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር😢 አይይይይ ፍቅር ህልማችንን እምነታችንን እድንረሳ ያደርገናል ወንድማችንንንን አስተማሪ ታሪክ ነዉ ልብ ላለዉ ሰዉ ይማርበታል እኔ በግሌ በዚህ ታሪክ የተማርኩት ፍቅር ዉስጥ ስንገባ አይናችንንም ልባችንንም ተዘጋግቶ ከአላህ መንገድ እደምንወጣ ከራሳችንጋ እደምንጣላ የኛ ያልሆነን ለኛ ያልተፃፈልልንን የኛ ለማድርግ ስንል ብዙ ነገር እንደሚያሳጣን ተምሬበታለሁ ከአላማችን ከእምነታችን ከግዜያችን እረ ምኑ ተወርቶ ያልቃል ብቻ ህይወት ግራ እግር ናትኮ 😢 ሳንፈተን እዚህ አልደርስንም ሲያልፍ ግን እደ ታሪክ ሲወራ ቀላል ይመስላልጅ ከባድ ህመም አለዉ ❤ወንድማችንን በርታ በአሁኑ አቋምህ ፀና አላህ ሷሊህ የወነችዉን ሀላልህን አላህ ይወፍቅህ ከዚህ ቡሀላ የደስታ ህይወትን አላህ ይስጥህ እናትህንም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ ታሪክህን ስላካፈልከን ከልብ እናመሰግናለን❤🙏በርታ ትልቅ ደርጃ ትደርሳለህ ወንድሜ

  • @wdsdjgss3785
    @wdsdjgss3785 2 місяці тому +2

    ሱበሀን አላህ ያንን ወዴ አላህ እንድት ቃረብ። ስበብ የሆነህ ን አመስግነው ቀሪ ዘመንህንም
    የተሻለሂወት አላህ ያድርግልህ ከነበተሰብህ

  • @YjoffHiud
    @YjoffHiud 2 місяці тому +5

    ዋለይኩመሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አህለን ዉንድም እንኳን ደህና መጣህ አብሽር የሚሰደቡት ብዙም አትከታተል የዛሬሰዉ እህ ነዉ😂እና በርታ ጥሩነዉ

  • @SaraSara-gq3kd
    @SaraSara-gq3kd 2 місяці тому +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አብሽር ሁሉም ያልፋል ወንድሜ ለሰው ስድብ ቦታ አትስጥ መምከር ከቻልን እንምከር ካልቻልን ዝም እንበል እላቹአለሁ እናም በርታ ያሰብከው ሁሉ አላህ ያሳካልህ

  • @አያፋ
    @አያፋ 2 місяці тому +4

    ዛሬ ሰላምታ አስተካከልክ ጎበዝ👍 ጀማው ቢኖሩ የበለጥ ደስ ያለን ነበር❤❤❤❤

  • @GenetMebratu-yx4zi
    @GenetMebratu-yx4zi Місяць тому

    ማሻ አላህ

  • @ልኑርተደበቂከህራምእረቂ

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህምቱላሂ ወብራካቱሁ አስተማሪ ነው አላህ ምጭረሳችን ያሳምረልን ፈቅርኛ እያሉ መጃጃል ዱኒ አኺራችን ያሳጣል ባልም ሆን ሚስት ላነት ካላት የትም አተሂድ አይሂድ ሰልዚህ የምነውደው ወንድ ወይም ሴት ካልች አላህ በህላል አደጣምርን መልምን የብልጣል እና አላህ ዘሙትን አተሰሩት ሳይሁን ያልን ጭራሺ አተቅረቡት ነው ያልን ልኛ የሚጥቅምን ነግር አላህ ያቃል አላህምዲሊላህ አልናምተል ኢሰላም ወድሜ አላህ ጡሯዋን ሜሰት አላህ የዘወጅህ

  • @HanaHana-uv5og
    @HanaHana-uv5og Місяць тому +1

    መጨረሻው እንዴት እንደሚያምር አንተም ወደ ፈጣሪህ ቀርበህ ያጣኸወን ሁሉ መለሰልህ እሷም አገባች እግዚአብሄር ያንተ ያላትን ይስጥህ ወንድሜ

  • @MbCx-lj7zmየቡታጅራዋ
    @MbCx-lj7zmየቡታጅራዋ Місяць тому +4

    አልሃምዱሊላህ አላህ እኮ ለባሮቹ አዛኝና ሩህሩህ የው ጠንከር ኢንዳ ወንድሜ😢

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal4711 2 місяці тому +2

    ወሌኩም አሰለም ወረማቱለህ ወበረካቱ አህለን እንኮን ደና መጣክ አብሽር ለአታ የለትን ሶሊ ምስት ይስጥክ

  • @NaimaNaima-ss7ft
    @NaimaNaima-ss7ft 2 місяці тому +6

    ወላሂ እኔ ወንድሟች ነው የተሰማኝ አላህ ምን ይሳነውል እራህመቱ ሰፊየሆነጌት

  • @LUbaba-o7f
    @LUbaba-o7f 2 місяці тому +2

    አልምዱሊላሂ እኮንም ወደ አላህ ተመለስክ ወድሜ አብሽር በርታ

  • @ShekurimaAli
    @ShekurimaAli 2 місяці тому +3

    አልሀምዱሊላ አላህ እንኮን መለሰህ ኢሄ ለወጣቶች ተምሳሌት ነህ በዚ ሶስት አመት የነበረውን ንገረን ወንድሜ እንዲ ቻው

  • @medinaahmed9861
    @medinaahmed9861 2 місяці тому +2

    የኔ ወንድም አላህ የተሻል ነገር ይወፍቅር ፍቅር እውር ነው የሚባለው ውነት ነው ብዙ ነገር ያስተምራል ላይፍህ

  • @HjsHd-v3o
    @HjsHd-v3o 2 місяці тому +3

    አላህመጨረሻውንያሣምርልህወዲሜ

  • @MBaba-sk3xm
    @MBaba-sk3xm Місяць тому +1

    መጨረሻው ደስይላል

  • @fguiithuii-qd1tz
    @fguiithuii-qd1tz 2 місяці тому +55

    ፎቶዋን አሳየን የምትሉ👍

    • @hawliitube
      @hawliitube 2 місяці тому +2

      አግብታለች አለኮ የሰዉ ሚስት እንዴት ፎቶ ያሳየን የሰዉ ሰዉ ሁናለች

    • @fguiithuii-qd1tz
      @fguiithuii-qd1tz 2 місяці тому +1

      አዎ ልክ ነሽ ግን ክፍል 1 ላይ አሳያችኋለሁ ብሏል​@@hawliitube

    • @hawliitube
      @hawliitube 2 місяці тому

      @@fguiithuii-qd1tz ሰምቸዋለሁ ዉደ ግን ትዳር አላት ስላለ እሚያሳየን ስላልመሠለኝ ነዉ እኔም ባያት ደስ ይለኛል

    • @Hekma-sk2it
      @Hekma-sk2it Місяць тому

      ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

    • @NasriyaNasriya-ow1dh
      @NasriyaNasriya-ow1dh Місяць тому

      No

  • @dawitasrat4705
    @dawitasrat4705 Місяць тому +1

    ሙሉ ታሪኩን በጣም ተመስጬ ነው ያደመጥኩት እንዱ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠኸን እናመሰግናለን🙏🙏🙏 እንወድሀለን😍😍😍 በፍቅር እንደተጎዳህ በቀሪው ዘመንህ ፍቅር ይካስህ!!!

  • @Habibaassen
    @Habibaassen 2 місяці тому +3

    አብሽር ሁሉም ለበጎ ነው አላህ ላተ ሀላል ያደረገልህን እሰጥሀል ዋነው ነገረ ሰብር ብቻ ነው ወንድሜ ደው ሰላምታህን አስታካክል

  • @metishotube8555
    @metishotube8555 Місяць тому

    እግዚአብሔር ያለምክንያት እንዲ አያደርግም ስለማትጠቅምህ ነው ጌታ የከለከለህ እሱ ላንተ ሚሆነውን የሚበጅህን ያውቃል 😢ገና ወጣት ነህ ነገ መልካም ይሆናል የሆነው ሁሉ ለምን እንደሆነ ስትርዳ ታመሰግነዋለህ እግዚአብሔር መልካም ነው 😢

  • @SenyaMusema
    @SenyaMusema 2 місяці тому +3

    ወለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበራካትሁ

    • @SenyaMusema
      @SenyaMusema 2 місяці тому

      ወደ አለህ መመለስህ በጣም ድስብሎኛ አለህ ይጨምርልህ በዲንህ ጠንካራ ወንድ ሁን አለህን ከተመከህ ምታጣዉነገር የላም

  • @hayatzinab
    @hayatzinab Місяць тому

    Ene gin zarew kanun mulu sadamet nabr ehud nw wly woww minm sira alesarwhum yemr nw 😊😊😊😊

  • @فتياابراهيم
    @فتياابراهيم 2 місяці тому +3

    አሠለሙአለኩሞ👍👍

  • @laylaahadeabdualhade5349
    @laylaahadeabdualhade5349 Місяць тому

    አሚን አንተም ጠካራ ነህ ሁሌም አንተም አላህ ይጠብቅህ

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 2 місяці тому +5

    የልጅቷን ፍቶ አሳየን

    • @MsAjah-e6j
      @MsAjah-e6j 2 місяці тому

      አረ ይቅር ሴትነት

    • @MsAjah-e6j
      @MsAjah-e6j 2 місяці тому +1

      ምንይሰራልነል

    • @Sofya-lr1jq
      @Sofya-lr1jq Місяць тому

      አወአሳየን

  • @EiKumahmi
    @EiKumahmi Місяць тому +1

    ዳዕዋ የብዙዎች ባለውለታ ነው
    አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል ጓደኛህ አላህ ይጨምርለት አሁንም ተርቲብህን ጠብቀህ ውጣ

  • @Hira-u6m3f
    @Hira-u6m3f 2 місяці тому +3

    ይሄ ጀማአ በቃ ብትንትን አላችሁ ለማንኛውም በርታ

  • @mardiyamohammad4512
    @mardiyamohammad4512 Місяць тому +1

    ኣስተማሪ ነው ተውበት ማደርገህ ደስ አላኝ እንኮንስ ወደ አላህ ተመለስክ ግን ኣሁንም ሴት አትቀረብ ምክንያቱ ነብዩ ሙሓመድ ስለላሁ ዓለይሂ ወስለም ለንውንድ ልጀ ከእኔ ባሃላ ከባዱ ፈተና የሴት ፈተና ነው ብሎዋል እና በኒካህ አላህ እስክመስጥህ ሴቶችን ራቃቸው ይጠቅማሃል ።

  • @user-yarebi
    @user-yarebi 2 місяці тому +4

    በርታ ወድሜ

  • @NemaAli-jn4vx
    @NemaAli-jn4vx Місяць тому +1

    Subahan alha rabinii bayee sii jalataa alhmdulilay yeroo kamuu galatefadhuu rabii kee malif yoo jetee karaa kufirii iraa sii debisee wan ofii sii jalatufi namaa sii hin jalanee sini jibee alhmdulilay alhmdulilay

  • @ksaksaksaksaksaksa7210
    @ksaksaksaksaksaksa7210 2 місяці тому +3

    ለምን አንታ ክታብ ቀርታሀል ቁርአን ቃርታሀል ትክክለኛውን ሰላምታ ለንታም አይጠፈሀም አስራግጠህ አሳላሙ አላይኩም ወራህማቱላሂ ወባራከቱሁ በል የአለህ ሳላም በንታም በኛም ለይ ይሁን

    • @saraass1202
      @saraass1202 2 місяці тому +1

      ግንኮ ይኮላተፋልጂ ትክክል ነው ስላምታው

    • @hawliitube
      @hawliitube 2 місяці тому

      ​@@saraass1202ሳህ

  • @CharaMai
    @CharaMai 2 місяці тому +1

    ወጣትነት ፈተናነው ወድሜ ሁሉም ያልፋል በርታልን ❤❤

  • @richo3295
    @richo3295 2 місяці тому +7

    ውሳኔህ ተመችቶኛል አላህ ምቶድህን እና ምቶዳት የኒካህ ሚስት ይስጥህምንም መጥፎ ሁኔታ ላይ ሆነን ወደ አላህ ከተጠጋን አዛኝ ነው ጌታችን ይቀበለናል አላህ ለሁላችንም ሀላል የሆነ ኒእማ ይስጠን

  • @rabiwello2972
    @rabiwello2972 2 місяці тому +1

    ከመጀመሪያው ጀምሬ ተከታትየሀለሁ ወንድሜ አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ አብሽር ሁሌም ቢሆን ለሰው ሳይሆን ለአላህ ብሶታችንን ብንነግረው ለኛ የሚጠቅመንን እሱ ያቃል ለኛ ወደ እሱ በስንዝር ቅረቡኝ እኔ በክንድ እቀርባችኋለሁ ብሏል ከሪም አዛኝ የሆነ ጌታ አለን ወደ እሱ ተጠጋ 😢😢😢😢 ብዙ ትምህርት ነው ያስተላለፍክልን

  • @ሉላ
    @ሉላ Місяць тому +3

    አልሀምዱሊላህ ወጣትነት ፈተና ነው ግን ጎበዝ ጀግና ማለት ካለፈው ተምሮ ካለበት ችግር ወጥቶ ማሰየት ነው እናም ጀግና አልሀምዱሊላህ አላህ ኢማንህን ሙልት የምታደርግልህን አላህ ይውፍቅህ አብሺር

  • @HabibaHb-o2c
    @HabibaHb-o2c Місяць тому

    ሱፋን እልህ አላህ የወደደውን ነው ሚፈትነው ፈተናዎች ሁሉ ሊያስተምሩን ነው

  • @Sara-iy6px
    @Sara-iy6px 2 місяці тому +3

    መጨረሻውን ለማየት እዴት በጉጉት ስጠብቅ እደነበረ😢

  • @Rabia-k3s
    @Rabia-k3s Місяць тому +1

    ማሻአላህ ወደቀልብክ መመለስክ በጣም ነው ደስእሚለው የማይሆንህንም የሚሆንህንም አንድአላህ ያውቃል አላህ ያተያላትን ይስጥህ መልካም ሁሉ አይለይህ

  • @ZedGezae
    @ZedGezae 2 місяці тому +3

    ሰላማቹ በክርስቶስ ፍቅር ይብዛላቹ በእውነት የሄ ታርክ ያምራል። እንዳየ ግን በጣም ዮዋህ ልጅ ነህ ፈጣር የልብህ ሚኘት ይፈፅምልህ እንደ ራስህ የዋህ መስት ይስጥህ ዶሞ ለሰው ልጅ ያለህ ክብር ሳላድንቅህ።አላልፍም ፉጡሩ ያማይረሳ ፈጣር ይጠብቅህ አሜን፫❤

  • @زوزوبنتبابامنالسلفي
    @زوزوبنتبابامنالسلفي 2 місяці тому +1

    ማሻአሏህ መጨረሻው ደስ ይላል አላህ ያጠንክርህ እስከመጨረሻው አሏህ ሷሊህ የሆነችውን በሀላል ይወፍቅር አሏህን ይዘን መቸም አንወድቅም ምንግዜም እሱ ከኛጋ ነው አልሃምዱሊላህ

  • @FatumaHusein-pt7qo
    @FatumaHusein-pt7qo 2 місяці тому +6

    ሶፊን አግባት

    • @ShkuSheku
      @ShkuSheku 2 місяці тому +2

      😅 ያቺስ የባሠ ነው ሁለቱም በፍቅር የተጎዱ ናቸው ሶፊ ደሞ ቶውፊቅን መረሳት አልቻለችም ጊዜ ይፈልጋታል 😂

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh Місяць тому

      ​@@ShkuSheku😂😂😂😂😂ወይኔበሳቅ

    • @islamic-f7p6v
      @islamic-f7p6v Місяць тому

      Tewuuu

  • @RahmaHassen-qp4pf
    @RahmaHassen-qp4pf 2 місяці тому +1

    አልሀምዱሊላህ መጨረሻው ወዳላህ መመለስ በጣም ደስ ብሎኛል አላህ በተሻች በሀላል ይተካህ ውንድሜ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው