በሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ወንጀል የተሰማሩ የ49 ኤጀንሲዎች ባለቤቶች በቁጥጥር ስር ዋሉ Etv | Ethiopia | News zena

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • በሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ወንጀል የተሰማሩ የ49 ኤጀንሲዎች ባለቤቶች በቁጥጥር ስር እንዲውሉ መደረጉን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ #ebc #etv #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC
    #የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና #ethiopianpolitics #ዛሬ #today #EBCJournalism #ፖለቲካናዜና #ethiopiangovernment #EBCGovernmentUpdate #GovernmentNewsEBC #ethiopiadevelopment #EthiopianPolicy #የመንግስትእቅዶች #የመንግስትስራዎች #ethiopianeconomy #የኢትዮጵያኢኮኖሚ #ማኅበራዊእድገት #ethiopianparliament #EthiopianMinistries #pm #office #OfficeofthePrimeMinister-Ethiopia

КОМЕНТАРІ • 70

  • @foziatabit8428
    @foziatabit8428 9 днів тому +17

    በርቱና ወጣቱን ታደጉ።ፍፃሜ ይኑረው በቃ እልቂቱ በዛ።❤❤❤❤❤

  • @kalidmohamed9443
    @kalidmohamed9443 9 днів тому +18

    በቁጥጥር ሥር እጅግ ከፍንጅ መያዙ እጅግ በጣም ድንቅ ነው ነገር ግን እውነተኛ የፍትሕ እርምጃ ቢወሰድ ኖሮ ወንጅሉን ዳግም እንዳይፈጸም ኣስተማሪ እርምጃ ቢወሰድ እጅግ በጣም ድንቅ ነበር

  • @yayahala615
    @yayahala615 9 днів тому +14

    አረመኔዎች ተይዙ እሰይ ።ጀምራችሁ አትተውት እርምጃ ውሰድ በጌታ ።።።

  • @mohamedkedir6650
    @mohamedkedir6650 9 днів тому +8

    በመንግሥት ተቋማትና በየኤምባሲው ውስጥ የሚሠሩ በጥቅም የተሳሰሩ ግለሰቦችንም ይዛችሁ በዚሁ መንገድ ለህዝብ ካሳወቃችሁ እናምናችኋለን።

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 9 днів тому +8

    እሰይ እነዚህ አረመኖዎች😮

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 7 днів тому

    በጣም ያሳዝና አሁን ሁሉም ሐገር ሕገ ወጥ ዜጎች እያስ ወጡ ነወ እባኳችዉን አደጋ ዉስጥ አትግቡ በጣም በጣም አደጋ ነወ እባኳችዉን አሁን አሁን ለምሳሌ እንግልዝ ሐገር ዜጎች ሕገወጥ ዜጎች አንፈልግብለዉ ከመንግስት ጋር ተጋጭተዉ ቢዙ ንብረት አዉድመዋል እና ካናዳዊች ጀምረዋል እንዲሁም ፈረንሣይ ጀምራለች በተለይ ወጣቱን ታደጉ በጣም ግዜዉ ከፊታል ሐገራችዉ ላይ ሥሩ ሥራ አትናቁ ሕወታችወን አደጋ ወስጥ አትክተቱ ማንም ሐገር የሌላ ሐገር ዜጋ አንፈልግም ብለዉ ተነስተዋል በጣም ያስፈራል!!!!

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 9 днів тому +5

    ሰው በሎች ናቸው ለሰው የማይሳሱ ጥሩ አካሄድ ነው ስንቱ እንደ ወጣ ቀረ ስንቶች በውሃ ማእበል ህይወታቸውን አጡ

  • @زينب-ه4ح8ح
    @زينب-ه4ح8ح 9 днів тому +2

    ያማል

  • @adanechemekonene7694
    @adanechemekonene7694 9 днів тому +2

    Bravooooo

  • @SamA-yj5yp
    @SamA-yj5yp 9 днів тому +2

    ተያዙ ተያዘ ተያዙ ስታቀርቡ እንጂ ፍርድ ሲሰጥ ክትትል አድርጋቹ ስትዘግቡ አንሰማም ለዚያ ነዉ ተደጋጋሚ ና ተመሳሳይ ወንጀል የምንሰማዉ ከዚ በፊት ያገቱት ተፈርዶባቸዉ ይሆናል ግን አትዘግቡም

  • @omariumari1202
    @omariumari1202 9 днів тому +1

    በርቱ ወንጀለኛ መቀጣት አለበት

  • @user-qw8oc3wn6d
    @user-qw8oc3wn6d 9 днів тому +3

    በረቱ ህገወጥ ይቁም

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 9 днів тому +3

    😢😢😢esye bazhu katelu

  • @makdsa2540
    @makdsa2540 9 днів тому +1

    በርቱ እኛ አምጥተዉ እያሰቃዩን ነዉ በእጋዉ ብለዉ ብር እያሰከፈሉን ነዉ

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 9 днів тому +2

    ❤❤❤❤🤙👍🥰🥰

  • @Kiyuu-f2s
    @Kiyuu-f2s 9 днів тому +2

    Temesgen 😢😢😢

  • @abedesta7604
    @abedesta7604 9 днів тому +3

    Wenjelu be hig sayregaget ena tifategna teblew saywesenbachew lemin fitachew yitayal kezh wust 1 sewim bihon tifat kelelebet eko tebedlewal malet new

  • @moneyhope8401
    @moneyhope8401 9 днів тому +1

    I will say thank you tiktoker Habibba u make a difference I'm proud of you 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 ❤❤❤❤❤❤

  • @NoorA-kk1mb
    @NoorA-kk1mb 9 днів тому +3

    የኢትዮጵያን፣ልጆች፣በግብፅ፣ሠወች፣እንደ. በግ፣ሲሸጡ፣ብታዮ ፣ባልተፈጠርኩ፣ትላላችሁ፣በአረብ ሀገር በብዛት፣የግብፅ፣ሠወች፣ቢሮ ከፍተው፣ሀበሻን፣መሸጥ፣የያዙት፣ጀግና ህዝብ፣ተዋረደ፣በናተ. ሌብነት፣ውሽት ስታነቡ፣ኖራችሁ

  • @mikiasshumate
    @mikiasshumate 9 днів тому

    በጣም ጥሩ በርቱ

  • @aselefgeletaw4829
    @aselefgeletaw4829 8 днів тому

    በረቱ እሰይይይይይ

  • @DanaeDoghmosh
    @DanaeDoghmosh 8 днів тому

    በተለይ ወደጆርዳን እሚደረግ የስራ ልምምድ መቅረት አለበት በጣምክፉዎች ናቸው ምግብ አይሰጡ ብቻ ክፋታቸውን ዘርዝሬ አልጨርሰውም።

  • @seytalene
    @seytalene 8 днів тому

    ህጋዊ ነን የሚሉ ኤጅንሲወች 10000ሺህ ብር ለአርቦች ሰጦታ መግዣ እያሉ እየተቀበሉነው ለምሳሌ አወል አሊ ኤጀንሳ

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 9 днів тому +3

    መንግስት የመቸረሻ የተባለውን ቅታት መቀታት አለበት እንይእ ሰወች እጃቸው በንሱአን ደም የተቸማለቀ ነው።

  • @ሂልሜናት
    @ሂልሜናት 9 днів тому

    ወዉ❤

  • @kelion7176
    @kelion7176 9 днів тому +1

    እንኝህ ሆዳሞች ናቸው ዜጎች እንዲሞቱ ምክንያት የሆኑት ስንት ሚሊዬን ህዝብ እስኪያልቅ ነው ዝም የሚባሉት በርትታችሁ እሰሯቸው ጉቦኛ ፓሊስ እንዳይለቃቸው አደራችሁን ። ዕድሜ ልክ ፍርድ እንጠብቃለን በነርሱ ምክንያት የሞተው ኢትዮጵያዊ ቤት ይቁጠረው ።

  • @sssssdsccf
    @sssssdsccf 8 днів тому

    ገራዶ ኢጀኝሲ አየው ልበል ጋይስ😮

  • @elfnesh6602
    @elfnesh6602 8 днів тому

    Yess👍👍👍👍👍👌👌👌👌

  • @voiceofshewa2235
    @voiceofshewa2235 9 днів тому +4

    ቆይ ይሄን ያህል ወንጀሉ እስኪፋፋ ፖሊስ ለምን ይጠብቃል ? ሁሌ በጅምላ ከማሰር ገና ወንጀሉ ሲጀመር እርምጃ መውሰዱ የተሻለ አይሆንም ነበር ?

  • @makdsa2540
    @makdsa2540 9 днів тому

    በጣም መንግሰት እዚ ነገር ላይ መሠራት አለበት አንድ ሳምንት ይቆጣጠራል ይወራል አየረሳሱ መልሠዉ እገወጥ ይሰራሉ

  • @AbebeDalbene-gx4sz
    @AbebeDalbene-gx4sz 5 днів тому

    Samuel travel agency atarulign online eyeseke yigegnal ke embassywoch gari

  • @solomona8102
    @solomona8102 9 днів тому

    GOOD NEWS

  • @sebatinfo1904
    @sebatinfo1904 9 днів тому +1

    ህጋዊ ናቹ ተብለው ከተፈቀደላቸው በሀላ ህገ ወጥ ሆነው ተገኝተዋል ማለት ምን ማለት ነው ያን ያህል የህግ ጥሰት ከሰሩ እስካሁን መንግስት የት ነበር ድንገት የሚወሰድ ነገር የፓለቲካ ውሳኔ እንዳይሆን ኤርትራና ሶማሌዎች በዚህ ስራ ይታወቃሉ

  • @makdsa2540
    @makdsa2540 9 днів тому

    የ አሰራሰድሰት አመት ልጅ እየመጡ የእኛ ኤጄንስሲ እያመጡ ምንም የማያዉቁ እያመጡ ቢሮ እያሠቀመጡ እያሰቃዩን ነዉ በዘለይ አንድ ወር ካልተመቸን እንቀይራለን እየሉ ቢሮ ያሰቀምጡናል ሰድሰት ወር እራሱ የሚቀመጡ አሉ ከሀገር እያሶጡን ተጫወቱብን

  • @HgvfDhhujt-rl1yj
    @HgvfDhhujt-rl1yj 8 днів тому

    እቤትዉስጥእየዘጉ እየገረፉም ስቱስቃይላይ ያሉትንቤትይቁጠረዉ

  • @jufarutesfaye
    @jufarutesfaye 7 днів тому

    መንግስት ህገዊ የተባሉትን ኤጀንት ስማቸዉን በሚድያ ብያሰረጭ ምነኛ ጥሩ ነበር !ሰዉም ግረ ተጋብቶ እዉቅና ወደሌላቸዉ ኤጀንት አይሄዱም ነበር

  • @MaserteBalchotub
    @MaserteBalchotub 9 днів тому

    👍👍👍👌👌👌

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed 9 днів тому +1

    Ejig zegeyachu

  • @godislove-en8hr
    @godislove-en8hr 9 днів тому +2

    Bezihu yiketili uuuuufffff

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas 9 днів тому

    🎉🎉🎉

  • @fuadMERYM
    @fuadMERYM 7 днів тому

    men aynat mayrba hager new wesat beha hulu.em band mefarje tasznalhu

  • @liliabenlia-jx7sc
    @liliabenlia-jx7sc 8 днів тому

    ይገባቸዋል፣ወጣቱአለቀ

  • @AbdulkadirMehammed-ey9wh
    @AbdulkadirMehammed-ey9wh 8 днів тому

    ሲኦሲ 10 ሺህ ብር እና 15 ሺህ የሚጠይቁት የማሃበራዊ ሰራተኞች ላይ እርምጃ መወሰድ አለበት

  • @الحمداللّه-ش3ي
    @الحمداللّه-ش3ي 8 днів тому

    ሥምዝርዝራቸው ቢለቅቅ የኢጀንሲው ስም

  • @user-gq3gq5kx8z
    @user-gq3gq5kx8z 9 днів тому

    በርቱ❤❤❤❤የአገሬ ልጆች እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

  • @user-hd6zh3lu1b
    @user-hd6zh3lu1b 8 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲

  • @leulgizaw8178
    @leulgizaw8178 9 днів тому +2

    👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👊🏾

  • @zarakasun8191
    @zarakasun8191 7 днів тому

    ተሰቃይተን ነበር😢

  • @yoditbenti7096
    @yoditbenti7096 9 днів тому

    Allah ahunm yagaltachw!!!

  • @kibru-rj5gl
    @kibru-rj5gl 7 днів тому

    እናመሰግነሌን ይድረሱልን ደላለዎች ህገውነው ብሎ ሠውን በመተላል ገንዘብ እያተቀበሉ ብተመሙ እንኳን ዞር ብሎ አያዩትም ሠው በጣም እያተቸገረነው

  • @themobshop7930
    @themobshop7930 9 днів тому

    ሀሹ

  • @AhmedHussain-f9e
    @AhmedHussain-f9e 9 днів тому

    የቀድሞው ጠሚኒስትር ሌብነት ስራ ነው ብለዋል እኮ

  • @FatumaKh
    @FatumaKh 9 днів тому

    bartulen

  • @user-yk1oy9pe7f
    @user-yk1oy9pe7f 9 днів тому +1

    ከፌደራል ፖሊስና ምናምን እያላችሁ አታካብዱ እኔ ብቻ ከ 49በላይ ሰዎችን አውቃለሁ ወረኞች

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 9 днів тому +1

    ☝️🇪🇹☝️🤲👮💪👌👌👌

  • @BerhanuT
    @BerhanuT 9 днів тому

    Enezihn megidel newu beadebabey 😢😢😢sint sewochn Dem asleksewoal

  • @mohammedkedir9152
    @mohammedkedir9152 9 днів тому +2

    ተጠርጣሪ ብትሏቸውም እንደወንጀለኛ ፊታቸውን በአደባባይ አሰጣችሁት። የሀገራችን የፍትህ ስርአት እንዲነት ግንባር ቀደም ተጠያቂዎች እየሆናቹ ነው።

  • @Sintago-cs8ox
    @Sintago-cs8ox 9 днів тому

    temsgen nw mengest alen mlet nw😂

  • @Hkim185
    @Hkim185 9 днів тому

    እኔ የሚገርመኝ ኩላሊቴን ሊቢያ ላሰረክብ መቶ ሺህ ብር ከፍዬ እሄዳለሀኝ የመን በሰንሰለት ልታሰር እሄዳለሀኝ የሚሉትን ለምን እንከለክላቸዋለን ይሂዱና እሳቱን ሲጨብጠ ይማራሉ

  • @Explorer_cities
    @Explorer_cities 8 днів тому

    i love when EBC shows creminals faces

  • @Sara-fn7ko
    @Sara-fn7ko 9 днів тому +1

    😮😮😢😢💔💔🙆‍♀️🙆‍♀️🙏🇪🇹🇪🇹🙇🙇

  • @user-do3ue9vl9g
    @user-do3ue9vl9g 8 днів тому

    ሠዉ በራሡ ዜጋ እንደከብት ሲቆጠር ምን ያክ የሠዉ ሞራል እንደሚነካ በቃላት ለመግለፅ ይከብዳል ወደ ሳኡዲ የሚመጡ ወጣቶ በአንድ ቤት ዉስጥ ታጉረዉ አረቡ ሀበሻዉ ሲስቅ ሲሳለቅባቸዉ አይናችን እያየ

    • @user-do3ue9vl9g
      @user-do3ue9vl9g 8 днів тому

      ስራ ሲሄዱ 2000 ሪያል ነዉ የነሡ እሚሠጣቸዉ ግን 1000 ሪያል ነዉ አረቦቹን ስንጠይቃቸዉ ለኢጀሲዉ ነዉ እምንሠጠዉ ይላሉ ለምን እንደዚህ ታደርጋላችሁ ስንላቸዉ እኔ ምን አገባኝ ይላሉ እነሡም አያዉቁም 1000 ብቻ እንደሚሠጣት ስለዚህ በደን መታየት አለበት ሠላም ለኢዮጲያዉያን ስደት በጥላትም አይድረስ

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 9 днів тому

    Greedy agency

  • @Sara-fn7ko
    @Sara-fn7ko 9 днів тому +2

    👍👍👍👍👍👌👌👌👏🥰🥰