🛑ሰኢድ እና አዩ ድራማ እየሰሩብን ነው ሚዜ አልፈልግም ሠርጉን ብቻችንን እንደግስ አብረን የመን እንሄዳለን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 791

  • @SUMAYATUB
    @SUMAYATUB  8 годин тому +83

    አዲሱ ቻናሌ እሄ ነው
    ua-cam.com/video/flibU9if0go/v-deo.htmlsi=oX8KH8sC6mydOkEp

    • @LieltiyGirmay
      @LieltiyGirmay 7 годин тому +1

      ❤❤❤

    • @oneethoipan9565
      @oneethoipan9565 3 години тому

      ወላሂ ወላሂ አንቺ አብረሻው ድራማ ምትሰሪ ከሆነ አላህ ህይወት ታቹህን ያመሰቃቅለዋል ሙስሊም የሚያስቆጣ. ነገር እየሰራቹህ እንደሆነ እወቁው

    • @oneethoipan9565
      @oneethoipan9565 3 години тому

      አንቺ እሱው ሲመጣ እልቁንስ ተዘጋጂ ዝም ብለሽ የነሱው ወሬ አታምጪው ጥሩው ሰው አዘጋጂ የምትፋቺበት

    • @MasiBadane-d3q
      @MasiBadane-d3q Годину тому

      Ayizosho habibiti😢😢

    • @hamdaabdirahman6715
      @hamdaabdirahman6715 23 хвилини тому +1

      @@SUMAYATUB ሡመያየ የኔቆጆ አቺ ጀግናሤትነሺ ወላሂ በጣምጠካራነሺ ማለቃቀስ የማትወጂ ጀግና ጠክሪ ለልጆቺሺ ኑሪላቸዉ አላህ ይጠብቅሺ እሥከልጆቺሺ

  • @SadaMohammed-hh6eq
    @SadaMohammed-hh6eq 7 годин тому +101

    ዝይ ያለ ነጃ ወጣ የዘድሮ Tube ደራማ የሰለችው ማነው ባአላህ በላይክ አሳዩኝ

  • @امحفصهناصر
    @امحفصهناصر 7 годин тому +45

    ነብዩ ሙሀመድ ሰለላህአለይሂወሰለም
    እንዲህ አሉ
    እድለኛ ሰው ብሎ ማለት የኔ ሸፈአ በቃያማቀን በልቡ ና ጥርት አድርጎ ከአላህ በስተቀር የሚመለክአምላክ የለም ያለነው

  • @KaledየጅማውTube
    @KaledየጅማውTube 6 годин тому +37

    ስለዲናችህ እልቁንስ ተማሩ ቁረዓ ቃይዳ መማር የምፈልግ ይምጣ ረመዳ እየደረሰ ነው😢

    • @AmnaAmna-r4h
      @AmnaAmna-r4h 5 годин тому

      አረእኔእፈልጋለሁበአላህበየትነዉየማገኛችሁ❤❤❤❤❤❤

    • @AmnaAmna-r4h
      @AmnaAmna-r4h 5 годин тому

      መቅራትእፈልጋለሁ

    • @KaledየጅማውTube
      @KaledየጅማውTube 5 годин тому

      @@AmnaAmna-r4h ፕሮፋይሌን ተጭነህ ስረቱል አንፋል ላይ ቴሌግራም ፕጅ አለ ጆይን ብልህ ጠቅላቃልን

    • @ሰብሪናአሚን
      @ሰብሪናአሚን 2 години тому

      እኔም እፈልጋለሁ​@@KaledየጅማውTube

    • @KaledየጅማውTube
      @KaledየጅማውTube Годину тому

      @@ሰብሪናአሚን ፕሮፋይል ተጭነሽ የቴሌግራም ፕጅ አለ ገብትሽ ጆይን በይው

  • @user-ug8nz
    @user-ug8nz 8 годин тому +61

    አረተው ግን ይብቃችሁ እጭጭጭጭጭ አስጠላችሁኝ😢😢

    • @Mekdiayalawtesema
      @Mekdiayalawtesema 7 годин тому +3

      በትክክል ከፈለገች መፍታት ነው

    • @cequa4067
      @cequa4067 6 годин тому

      በጣም ታሳዝናለቻሂ ድረስ ነው አጠገብ ወይ እህት ወንድም አጠገቧ እናቷ መኖር ነበረባቴን ሰዓት ወላሂ በጣም ከባድ ነው በጣም አላሀ ያሳያችሁ ማለት ነው ሰውየው ልጅቷን እኮ አቃጠላት አላህ ያቃጥለው

  • @salam9960
    @salam9960 7 годин тому +32

    ሱመያ አንቺ ተያያችው ሰይድ ግን ለሚስትህ እና ለልጅች ክብር ይኖረሁ 😢😢😢😢😢😢

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 6 годин тому +1

      ድራማ ነው ለጥቅም ነው እኝኝ የሚሉት

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 3 години тому

      ​@@nefisasemaneአወ አለው ትጨልላለች ወይሮ ሡመያ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 7 годин тому +25

    ሱመያ አላህ ሶብር ይስጠኝ ተያችው ሱመያ ጅግና ሆኝ የሱመየን የሶሀበዋን ታርኪአላህ
    ይጠብቅሺ ❤❤❤ልጅችሺን ጠብቄ

  • @t...7446
    @t...7446 5 годин тому +4

    ሱሚን የሚያቅ ያቅሻል ምርጥ ሴት ነሽ ! እኔ የምልሽ ራስሽን ጠብቂ አደራ!!! ማወቅ ካለብሽ አንቺ ለሱ ትበዥበታለሽ በጣም ዉድ ነሽ❤

  • @كونفيكون-ك1ص
    @كونفيكون-ك1ص 7 годин тому +25

    አቦ ተውን እንዴ ምን አገባን እፍፍፍፍፍ የራሳችን ችግር አለብን😢😢😢😢😢😢😢

  • @JsvJdb-y1z
    @JsvJdb-y1z 7 годин тому +15

    ለሰው አትናገር ለአላህ ንገሪው አትናደጂ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ ያናድደዳሉ ስራቸው

  • @abadiirabbiirabbii9783
    @abadiirabbiirabbii9783 7 годин тому +11

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Summaya miskina tiyya Amshir rabbii siif jira ati waraqii dha ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @ትግስትጌታነህ
    @ትግስትጌታነህ 4 години тому +3

    ልብ ይሰብራል አውቃለሁ ደርሶኛል ግን ተያቸው እነሱን እያየሽ አትቃጠይ ወደራስሽ ተመለሽ እህቴ

  • @MartaMarta-k2v
    @MartaMarta-k2v 5 годин тому +5

    እኔ ከድሮ ጀምሮ ነው የማያቹ ስለዛም ድካምሽን ስለምረዳው ላቺ አዝኛለው እፎይ የምትይበትን ግዜ ስጠብቅ እደዚ የተበሻቀጠ ቦታ ሳየው በጣም አዘኩ እመነኝ ገና በጎጆ ሳትጠቃለላት እኳን ውሻ መስለካል አሁንም እመነኝ ታብዳለክ ስለልጆችክ ይማርክ።

  • @እራቢቲአራጌ
    @እራቢቲአራጌ 6 годин тому +5

    ሱመያ ጀግናናት ትግስቶ ባሎ በዝህ መልኩሲዘላዘል መታገስ ዋው ጎበዝነሺ

  • @FozyahFoz
    @FozyahFoz 2 години тому +2

    ሱመያ ወላሂ ጉበዚነሽ አይዛሽ እህት❤❤❤❤ጣካራነሽ

  • @HalushAdem-h6b
    @HalushAdem-h6b 7 годин тому +7

    የኔ ቆንጆ ወላሂ ተያቾው እነሱን ላራስሽ ጠንካራ ሆኝ ለ ሊልጆቺሽ እነሱ ባንቺ ድራማ እየሰሩ ነው 😢😢

  • @FuyrydTiyryr
    @FuyrydTiyryr 7 годин тому +12

    አይ ሱመያ በቃ ከልፍግሽው ፍቸው አሁንስ ሰለቸኝ

    • @Mekdiayalawtesema
      @Mekdiayalawtesema 7 годин тому +1

      እውነት ነው 😂😂😂

    • @FuyrydTiyryr
      @FuyrydTiyryr 7 годин тому +1

      @@Mekdiayalawtesema እንደ ሰለቸኝ እኮ ወላሂ 😢

    • @HayathHyath
      @HayathHyath 2 години тому

      😂😂የራሳችን ኑሮ ሰልችቶናል እኮን የሰው ልንጨምር

  • @JsvJdb-y1z
    @JsvJdb-y1z 7 годин тому +14

    ሱማያ ተያቸው አላህ ሂዲያ ይስጣችው

  • @hekmahekmmma9538
    @hekmahekmmma9538 7 годин тому +13

    ሱመያ ተረጋግተሽ ልጆችሽን አሳድጊ እህቴ ተይው እሱን አሏህን ካልፈራ ነገ ሞት አለብን ሁላችንም

  • @FuyrydTiyryr
    @FuyrydTiyryr 7 годин тому +17

    እኔ ከሰይድ ቤት ወጥቻለሁ ሰርስካይቤን አንሳቻለሁ

    • @ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ
      @ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ 7 годин тому +1

      እኔም

    • @medinamehammd
      @medinamehammd 6 годин тому +3

      ​@@ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ እኔም አስቻለሁ ሁላችሁም አሱ? ብችል ከሚድያ አጠፍቸው ነበር ሲያስጠሉ በተለይ ልጅቷ ታቅለሸልሻለሽች ሀያ እሚባል የላትም አኡዙቢላ ...

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 6 годин тому +1

      ደሚርኝማ

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 6 годин тому +1

      ድራማ ነው ዩቱብ እያሳደጉ ነው ያኛውም ለማሳደግ ነው

  • @medlna4465
    @medlna4465 6 годин тому +2

    (1) يَسْتَعِيْذُ بِاللهِ
    (2) يَنْتَهِي عَمَّا وَسْوَسَ فِيْهِ
    አዑዙ ቢልላሂ ማነሽሽይጧኒር ረጂም
    የአላህን ጥበቃ ይማፀን፡፡ ካጠራጠረው ነገር ይገላገል፡፡

  • @zabebahahmad5712
    @zabebahahmad5712 3 години тому +2

    ያጀማአ እንደት ናችሁ,ሀቂቃ በየትም ቦታ ኮሜንት ፄፌ አላውቅም፡እዚህ ግን በጣም የገረመኝ ነገር ስላለ ነው፡እነዚህን ባለ ትዳሮች ከአመታት በፊት በድራማ ይሰሩ ነበር!!የአሏህ ስራ አስገራሚ ነውና አሁን በትክክለኛ ህይወታቸው ድራማቸውን መለሰላቸው።ብቻ ምን ብየ እንደምገልፀው አላውቅም ብቻ ፈጣሪያችንን አሏህን ከልባችን ፈርተን እንኑር፤እህት ሱመያንም ጥንካሬውን ሶብሩን ይወፍቃት ያረብ

    • @ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ
      @ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ 2 години тому

      ማሪያምን እኔራሱ ያነው ትዝያለኝ እና በድራማየሰሩትን በተግባር እየሰሩነው

  • @ኪያነኝስደተኛዋ-ጘ6ዸ
    @ኪያነኝስደተኛዋ-ጘ6ዸ 6 годин тому +9

    እና ምን እናርግሽ እደ ሴት ቆፍጠን በይ በዚህ ላይ ቆንጆ ነሽ

  • @lalaside9094
    @lalaside9094 2 години тому +1

    እህቴ እራስሽንጠብቂ ለልጆችሽ ታስፈልጊያቸዋለሽ አብሮ ለመኖሮ እንዃን ከዚች ለራሷ ሕይወት ያላሰበች ይቅርና ከዚህ ሰውዬ ጋር መኖር የለብሽም

  • @ሰአዳብንትሁሴን
    @ሰአዳብንትሁሴን 8 годин тому +8

    የኔውዴአብሽሬ አላህትግስቱንይስጥሽ

  • @DdFgg-q2z
    @DdFgg-q2z 7 годин тому +5

    Sumeyaa habibtii Abshiir yalfaal huluum namnii jarsaa inhinafnee hin jiruu wallahii dhugaa qabdaa saidon baleseraa duraa dursee sitii mariatuu qabaa turee atii abshiir❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ

    አቢሺሪ ሱመየ ኢረሲሺን ጠቢቅ አለህ ይጠቢቅሺ🎉🎉😢😢

  • @rabiadawood8963
    @rabiadawood8963 6 годин тому +2

    የሚሻለው እማ አብራችሁ ብትተኙ ነበር ሱመያ በፈጠረሽ እነዚህን ሰዎች አታምጭ በጣም ያስጠላሉ አኡዙ ቢላህ ሁለቱንም እቤትሽ አታስገቢ ልጆችሽን ይዘሽ ኑሪ

  • @Ismil-c8c
    @Ismil-c8c 8 годин тому +5

    አይዞሽ፣ጠቃቃሁኝ፣ልጅቷእብድነችእራስሽን፣ጠብቂ

  • @Adme1244
    @Adme1244 5 годин тому +1

    አላህ ስብሩን ይስጥሽ
    ከዲህ አይነት ጂል ባል ይጠብቃን
    ለሚስቱ እና ለልጆቹ ክብር ከሌለው

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 4 години тому +2

    እህቴ ይቅርታ አርጊልኝ እና ባልሽ ለአንቺ ክብር የለውም ቢያከብርሽ እንዲ አያረግም ነበር ይሔ መላጣ ባለጌ ነው በእውነት እነዚን በጋዝ ማቃጠል ነበር😮😮😮

    • @sarameereee7669
      @sarameereee7669 Годину тому

      ድራማ እኮ ነው ሙሉ😅😅😅😅

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 5 годин тому +1

    ወእኔ ሱመያ አሳቅሽኝ አዘጋጅላት😂😂😂 እንዴት ይሻላል ሱመያ ማር አንድ አልጋላይ😂😂😂😂

  • @ObsinaanOroArsii
    @ObsinaanOroArsii 7 годин тому +5

    Sumayaa dhisii baqaa hin bushiyin inni hin dhisuu 😢😢😢😢😢😢

  • @ኡሙረሀፍቢንትወረቄ
    @ኡሙረሀፍቢንትወረቄ Годину тому

    አቺ እኮ ልክ እደኔ አጠጠኝ ብልህ ሴትሽ የምር ሱመያ ጎበዝ ነሽ ልጆችሽን አሰድጊ አብሺሪ❤❤❤❤

  • @DgfGdgg-g8f
    @DgfGdgg-g8f 7 годин тому +3

    አይዝወሺ እህት እራስሺን ጠብቂ ታይዉ እንደፈለገ ይሁን

  • @TFh-p2e
    @TFh-p2e 7 годин тому +3

    የኔውድ አላህሶብር ይስጥስ❤❤❤❤ጀግናነሽ

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 5 годин тому +1

    ሲጀመር አችም እሱም ሁላችሁም ድራማ እየሠራችሁ ህዝብ እያጭበረበራችሁ ነው አላህን ፍሩ ተመልካች ከናተ ምን ይማር ገዘብ አያስክራችሁ ተገዘብም ከምንም በላይ እምነትና ክብር ይበልጣል በቃችሁ ተውሸት ውጭ ሠው ቪዷችሁን ስለማይመለከትላችሁ ነው የምዋሹት አይ ዱኒያ

  • @RadiyaAhmed-v6r
    @RadiyaAhmed-v6r 5 годин тому +1

    እረ አላህን ፊሪ ተያቸው ይህ የሙስሊም ባህሪ አይደለም አውቃለሁ ያማል ግን ሶቡር አድርግ ተያቸውና ጌታሽን ተገዢ ለአላህ ስጭዉ እህቴ አላህ ይቆጣል አላህን ፊሪወደ ራስሽተመለሺ

  • @sofiyaNuredin-z4v
    @sofiyaNuredin-z4v 2 години тому

    አንቺ ቆንጆ ነሽ እና ወጣት ነሽ ፈታ በይ ተያቸው

  • @hamdaabdirahman6715
    @hamdaabdirahman6715 7 годин тому +15

    200K እናሥገባት ሡመያ ጀግናሤትናት

    • @FatimaYassin-er7tl
      @FatimaYassin-er7tl 6 годин тому

      ጀግና ብትሆን ኖሮ በሚዲያ ያዙኝ ልቀቁኝ አትልም ነበር ባልዋ ጥፋተኛ ቢሆንም እሷ በሚዲያ ዝምታን መምረጥ ነበረባት

    • @hamdaabdirahman6715
      @hamdaabdirahman6715 6 годин тому

      @@FatimaYassin-er7tl 👎👎👎👎👎👎አቺብትሆኚ እሥካሁን አሥክሬንሺ ገምቶነበር ታቀሺ ወይም ክሎሮክሥጠጥተሺ ሡመያ ጀግናናት👌👌👌👌👌

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 5 годин тому

      🤣🤣🤣😂😂😂😂​@@hamdaabdirahman6715

  • @AbdurahmanTamre
    @AbdurahmanTamre Годину тому +1

    አገብግቧታል ይች ሙጅሪም

  • @lubabayyimer
    @lubabayyimer 6 годин тому +1

    ሱመያ መጀመርያ ባንች እየፈረድኩነበር እና ሱብሪ እህት አይዞሽ የወለደሰው ሀቢቢቲ ከሚስቱ አይቆረጥም አታስቢ

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 6 годин тому +2

    እግሯ ስር አበረከከችዉኮ በጣም ገርሞኛል ግን በዚህ ልክ መጃጃሉ በጌታ ምኗ ናት

  • @m....m57
    @m....m57 7 годин тому +3

    ሱማያ ግን እሷን ብቻ አትውርጂባት ባልሸ ነው ጠፉትኛው ይህ ሙጠሙጥ 😂😂😂😂😂😂

  • @motumoto7247
    @motumoto7247 7 годин тому +6

    ከእንድህ አይነቱ ፍጣጣ ሴት አለሃ ይሰውረን ምን ጉድ ነው በአለሃ የሴት የለ ወይ

  • @nejibabedru6946
    @nejibabedru6946 6 годин тому +1

    ለእስልምናም ሆኘ ለሚስቱ ለልጆቹም ክብር የለዉም ቢመጣም እንዳታሰገቢዉ የትም እየተዘላዘለ

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 7 годин тому +10

    እኔ አችን ብሆን ይዘሀትና ብየ ሲመጡ እተኞችበት እምሷ ላይ ፍላሽ እደፍባታለሁ ከዛ አለቀላት የሠዉ ባል ላይ ጢብአትልም ነበር😂😂😂

  • @randomuser4693
    @randomuser4693 2 години тому +1

    Etiku Allah Allahhen frue Astekaufrallah

  • @aminat658
    @aminat658 6 годин тому +2

    እቦ ፈጣሪዉን የማይፈራ ሰዉ ቲጀመር መቸም የልጆችሽ አባትነዉ ተያቸዉ

  • @hebe3258
    @hebe3258 5 годин тому +1

    ወላሂ አበዛችሁት ከላስ ይበቃችኋል አላህን ፍሩ መድነው ለተመልካችም ክብርይኑራችሁ ኡዙቢላህ

  • @fatemayisen9260
    @fatemayisen9260 7 годин тому +1

    አላህ ይጠብቅሽ ከልጆችሽጋር ማማየ አብሽሪ

  • @medinamohmmde5756
    @medinamohmmde5756 6 годин тому +3

    ድራማው አይበቃሞ ሲበዛ ያስጠላል እረ በቃቹ

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 7 годин тому +5

    እኔ ግን ሰይድ ሲመለሰ ወደ የመን ከሱመያ ጋር ቀርበዉ ፕራንክ እንደሆነና የሰይድ እህት መሆናን ይነግሩናል

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 7 годин тому +3

    አሚን ሱመያየ አብሽሪ

  • @waanofii819
    @waanofii819 7 годин тому +3

    እውነትም حبيل حوص😂😂 ደሞኮ አብሬን እንሄደለን አላለችም የሱመያ ቤት የእናቱ ቤት መሰላት ይቺ ደፋር 😂ለማንኛውም አይዞሽ ሱመያየ የኔ ቆንጆ ከአላህ በታች ከጎንሽ ነን አብሽሪ😢

  • @iqlimaamme6870
    @iqlimaamme6870 5 годин тому +2

    Subahanallah subahanallah abshir ukhti

  • @faitmahmohameed3653
    @faitmahmohameed3653 Годину тому

    ሱመያ እህቴ እራስሺን ጠብቂ እሱደሁ ላንች ሄወት አይ ጠቅምም ለልጁ ይኑር አለን እዲሎ

  • @RuqiyyaHusein
    @RuqiyyaHusein 7 хвилин тому

    Abshirii sumaya ani hiribaa naa qabuu dide sababa keti wallah osoo Abba warra kiyya tahee hoo jedhe yadawa wallah Rabbin sii haa dandesisu yene konjo Anchi warqii nesh ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tube1273
    @tube1273 Годину тому

    😂😂😂እርፍ ሱመያም ደገመችው ፊደወውን ሳልጨርሰው ነበር ፈጣጣ ያልኩት ፈጣጣ አይይቸልጸትም ያማታል ፀበል ይውሰዶት ዘመዶዶቾ !

  • @SofiyaaSofiyaali
    @SofiyaaSofiyaali Годину тому

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ በቃ ተያቸው ሱመያ ጀግና ሁኚ

  • @alemnegash8725
    @alemnegash8725 5 годин тому

    ፈጣጣ እውነትሽ ነው እኔንም አቃጠለችኝ አረብኛም ትችላለች? አይዞሽ ሱመያ እሱጋ ከመጣች ጉሮሮዋን እንቅ

  • @teshomelentderu
    @teshomelentderu 2 години тому

    ሱመያ እስኪ ዝም በይ በዝምታ ዉስጥ ድል ታደርጊያለሽ ዝምታ ዉጤት አለዉ የእዉነት ጎል ታገቢያለሽ

  • @rahhar4340
    @rahhar4340 2 години тому +1

    አዎ አብረሽ መኖር እኳን አይታሰብም ሆ

  • @BipBip-hi8dq
    @BipBip-hi8dq 6 годин тому +1

    እኔ ግርም እሚለኝ ያበሻ ወዶች ትንሽ ሥታገኙ አራት ማግባት ይፈቀዳል እምትሉት እና የተፈቀደው ባሏየሞተባት ሣታገባ እድሜዋ ከከደ ነው እጅ ገና አግብታ እማታቅላይ እየተጠለጠላችሁ ነው እደ ከቱ ሁላ

  • @ShemimaRayan
    @ShemimaRayan 6 годин тому +1

    አረ ሱመያ በሳቅ ሞትኩኝ ለ3አድ አልጋ ላይ አለች አዎ መላጣዉን መሃል ላይ ታደርጉታላቹ😅

  • @ፋፊነኝቢንትእንድሪስተስፈ

    አይዛሽ ሁቢ አላህ ሶብር ይስጥሽ የኔዉድ

  • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ

    ልጁቱ ግን ወላሂ
    ገረመችኛ ለድራማም
    ቢሆን አለማፋሯ ስትቅለበለብ
    ሱበሀን አላህ እኔ እሶለፋጠጠችው
    አፋረኩኛ ኢላሂ 💧💧💧💧💧💧
    ሰሙ አልጋ አዘጋጁላቸው😂😂😂

  • @HonorMobile-v8x
    @HonorMobile-v8x Годину тому

    masha allah masha allah nama obsaa qabuu jechuu akka keeti sumee amma llee rabbi sidabalu obsaa dachaa dachaa dhugaa rabbii baayye des najetee siraa barchuu baqnaa obsaa kana jiradhuu qalii ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Zahra-g1y
    @Zahra-g1y 7 годин тому +4

    አይዞሽ የኔውድ ተያቸው

  • @ruthruth8913
    @ruthruth8913 30 хвилин тому

    አረ ያረቢ አላህ ያግራቹ ተጃጃላቹ ሁላችሁም

  • @እሙየቲዮብ
    @እሙየቲዮብ 7 годин тому +5

    የቀድር ሣእድኒ የነዚህ ሠዎች ነገረ እንዴኔ የመረረው አለ😂😂😂😂

  • @Jenatmehad
    @Jenatmehad 6 годин тому

    አብሽሪ እነሱ ዝም ብለው ነው እጅ ቆዩሰርጉ እና መች ተድግዙ ክክክክ እዳምጭችዋለሁ ደሞአታፍረም ሱመያእውድሻለሁ መጀመሪያ እራሷን ትውድድ ይች ሱመያ አንች ልዩነሽ ታምሪለሽም ካች አበልጥም እሷ

  • @tube6066
    @tube6066 6 годин тому

    ሱመያ አብሮብሻል የኔ ቆንጆ ፏ ብትን በይ እዳይደብርሽ ወንድ እደሁ በየሄደበት ከሚልከሰክስ ውሻ ነው ተያይዘው ገደል ይግቡ

  • @MuneeraFathima-uo5pv
    @MuneeraFathima-uo5pv 6 годин тому +2

    አረ ድራማዉ ማለቂያ የለዉም እንዴ

  • @Emabet-z1n
    @Emabet-z1n Годину тому

    የኔ ቆንጆ ምን አናደደች ታዲያ በሙስሊምና ይቻላል እኮ ስለዚህ አከብርሽ ተከብሮሽ ኖህ

  • @ከሚላተስፋኛዋ
    @ከሚላተስፋኛዋ 5 годин тому +1

    ሱምያ ያቺን ታሪክ ታይ ቆይቸ በህልሜ ባሌ አግብቶ አይዞሽ እኔምእወዲሻለሁትትለኝ አየሁ😂😂ተነስቸ ልጠፈጥፋት ትል በህልሜነው😂😂😂 ግንየቱንያህልከባድእደሆነአየሁት😢😢😢

    • @taybaabdu7229
      @taybaabdu7229 Годину тому +1

      ወላሂ እኔም በህልሜ ባሌ አግብቶ አዬቻለሁ😂😂😂😂😂 ተቃጥየ ልሞት

    • @ከሚላተስፋኛዋ
      @ከሚላተስፋኛዋ Годину тому

      @@taybaabdu7229 ክክክክክክክክአይዞን

  • @KalSana-b5y
    @KalSana-b5y 7 годин тому +3

    Dhisi dhuga gafa tokko igalafi sayi too ❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @FiroomtuuShow
    @FiroomtuuShow Годину тому

    Sumayyee Jarii si qofa miti nurattis Prank hojjaata jiru!
    Abashiiri jabaadhu atu Dubbaratti Jabduu fakkata❤ azoshii

  • @tube1273
    @tube1273 Годину тому

    ወላሂ እኔ ብዙ ፈጣጣ ሰውችን አይቻለሁ የዚች ልጅ ግን የጤናም አይመስለኝ።
    ያማታል ግን ?

  • @Hawaa-n1n
    @Hawaa-n1n 7 годин тому

    እህት ሱመያ የወዳታል እህት አትሸወጁ
    አሁን ላይ ጀግና ሁነሽል የኔዉደ ግን እራስሽን ጠብቂ
    በፊትመ አገባት አሁን ላቻ ለዉጠ የለዉም
    ❤❤❤❤❤ ገዘበሽንም ተቆጣጠሩ ለልጆችሽ ።

  • @ተወከልአለላህተወከልአላህ

    አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አይዞሽ የኔ እህት❤❤😂😂🌹🌹

  • @NadyaNadya-n9u
    @NadyaNadya-n9u 7 годин тому +1

    ኧረ ወደዛ አሁንስ አትጃጃሉብን አንችም ምንድነው እንደዚህ መሽለጥለጥ በቃ መወሰን ካለብሽ መወሰን ነው ምንድነው እንደዚህ

  • @dawwddawwd9640
    @dawwddawwd9640 5 годин тому

    ሱሱየ አትናደጂ የኔ መልካም ደሞ የባልሽን አይብ ደብቂለት ሁቢ የልጆችሽ አባት ነዉ ተይዉ ይጃጃል

  • @Kolh-o2s
    @Kolh-o2s 7 годин тому +1

    እያሸራሸረ አበላት ትዘፍዝፍ እንጅ😂😂😂ሱሜ የመን ከሆንሽ አንድ ኮማንዶ ሱመያን ዳሩኝ እያለነው🎉 ሰይድ አከተመ😅

  • @HayathHyath
    @HayathHyath 2 години тому

    😂😂😂ወደው አይስቁ አሉ የመን እንተያያታለን አላልሽም የመን ስመጣ ፀጉሮን ነጭተሽ አጉርሻት አለቀ😂😂😂

  • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ

    ሱመያ በቃ ተያቸው ምድነው እደዚህ መሆን ሀይ😢 ሴት ልጅ ስትር ስትል ነው አግባ እያልሽ ስትጃጃይ ከርመሽ አሁን የምን መጮህ ነው ድራማም ከሆነ እግዚአብሔርን ፍሩ ገና ህጻን ልጅ ናት በዚህ ልክ ሴትነቷን አታሳጧት ልጅቱ ጤነኛ አትመስለኝም

  • @MoMo-ls5lg
    @MoMo-ls5lg 4 години тому

    ምን አገባሺ ሰኢዶ አግባ ግን ይች ቆጆ አይደለቺም ብየ አልኩት የምትይዉ አች እናቱ ነሺ እህት አች አማራን አሰዳቢ ኩበት ፊት ደሞ ሀዩ ሀዩ አይሆንሺም እያልሺ እምታለቃቅሺዉ ቱ

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 3 години тому +1

    ወላሂ ወላሂ አንቺ አብረሻው ድራማ ምትሰሪ ከሆነ አላህ ህይወት ታቹህን ያመሰቃቅለዋል ሙስሊም የሚያስቆጣ. ነገር እየሰራቹህ እንደሆነ እወቁው

  • @BlanshAdis-wq5fd
    @BlanshAdis-wq5fd 6 годин тому

    ጎበዝ ነሽ በርች ሱመየ ጠካራ ነዉ መሆን አለብሽ

  • @seadakedir1807
    @seadakedir1807 7 годин тому +1

    አረ እዳትጣገት እቺ ለረሱወ ክብር ዬላትም አሂያ ነት ሱሱዬ አብሽሪ

  • @medinaali3925
    @medinaali3925 4 години тому +1

    ሡለላሁአሊሂወሠለም
    ሡለላሁአሊሂወሠለም
    ሡለላሁአሊሂወሠለም
    ሀቢቢያረሡለላህ

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 6 годин тому

    መጀመረያ የጀመሩ ቀን ፕራንክ ከሆነ እሰዋ ክርስቲያን ነች እንዴት አበያ ሂጃብ ለበሠች ሠይድ መጀመረያም አብርዉ ቢሆኑ ነዉ እንጂ ለሠዉ ለማሣወቅ ሢሉ በፕራንክ አሣበቡ ተነጋግረዉ ካልሆነ ሡመያዬ የኔ ቆንጆ አብሽር ሁሉም የዘራዉያጭደዋል

  • @sartt7113
    @sartt7113 6 годин тому

    አብሺሪሡመያ አላህ ሦብሩን ይሥጠን ለሁላቺንም

  • @merulove9515
    @merulove9515 4 години тому

    አታብዢው ልጅቷ ን አቅርባት መልካም የዋህ ነች ሀላላን ነው የተጋራችሽ

  • @እናትሚዲያ-ፐ3ረ
    @እናትሚዲያ-ፐ3ረ 4 години тому

    ውዴ ተያት ልጆችሽን አሳድጊ እነሱ ባናታቸው ይተከሉ ነገ ጥሏት ይሄዳል

  • @imanendris1492
    @imanendris1492 7 годин тому +1

    አረ ሱመየ አላህን ፍሪ ወላሂ አላህ እሱን ሰበብ አድርጎላት ወደስልምና ከመጣቺ ከአላህ ለአንቺም ለእሱም አጂር አለው ሲቀጥል አቅሙ ከፈቀደ አንቺን ማስፈቀድ አይጠበቅበትም አላህን ፍሪ

    • @ethio125
      @ethio125 7 годин тому

      የሰው ችግር አለብሽ ከሺህ ኮተት አንድ ጥራት ያለው ይሻላል

    • @imanendris1492
      @imanendris1492 7 годин тому

      @@ethio125 አይባልም ሲቀጥል እኳን አስልሞ ቀርቶ አይደለም ሙስሊሟን እራሱ ሳያስፈቅድ ማግባት ይቺላል ሀቋን እስካላጎደለ ድረስ

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م 3 години тому

      ያመችጰጠፋን እዝህ ተመልካችያወዛግባሉ እጅ ታገባ ታዳ ከካሜራጀርባ ማግባት ይችላል ስለዝህ አድ ከሀጅነብይ ሴት ጋር ሲተሻሽ እያየች ዝምበይነዉ የምትያት ሱመያን ማነዉ አላህን ፍራ ፍሪ የሚባለዉ እስኪ ንገሪኝ እደዝህ እያየች አለመናደድ አትችልም ድራማቸዉ ካልሆነ በቀር።​@@imanendris1492

  • @فاطمهعلي-ظ5ض2س
    @فاطمهعلي-ظ5ض2س 5 годин тому

    የኔ ውዴ እህቴ ሱመያ በጣም ነው እምውዲሺ ማማየ እኔም እዳችው ነኝ ባልን ቀሙኝ እህቴ

  • @AminaMahumed
    @AminaMahumed 6 годин тому

    ሡበሀንአላህኧረይቸስየባሠባትናት&ሡመያእራስሽንጠበቂእህ❤❤❤

  • @ፎዝየክርታታዋ
    @ፎዝየክርታታዋ 6 годин тому

    አሚን የኔ ቅን የዋህነሺን አይቶ የሆነ ነገር ያምጣበት😊

    • @Nehl35
      @Nehl35 5 годин тому

      አሚንንንን

    • @LidiyaLidiya-fd8wh
      @LidiyaLidiya-fd8wh 2 години тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮😮😮😮❤❤❤❤😊

  • @حمدهالعليلي
    @حمدهالعليلي 5 годин тому

    ክክ ሱመያዋ ተቃጠልሽብኝ ወላሂ ስመጣ እትኗ ውስጥ ገብተሽ መዝልጊያት