አብርሽ እና ሩታን ለማስታረቅ ወሰንን😭ናሂና ውብዬ የሰሙትን ማመን አቃታቸው😭😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 жов 2024
  • #nahitube #abtube7318 #couples

КОМЕНТАРІ • 434

  • @ሉባባነኝያላህባራ
    @ሉባባነኝያላህባራ 3 години тому +111

    አስታርቁ እስከዛሬም መቆየታችህ አብርሽ በጣም የዋህ ነዉ😢

  • @mazaworku
    @mazaworku 3 години тому +50

    የሰውን ፍቅር እና የሰውን ሰላም የሚውድ በጣም ድሰ ይላል እባካችሁ አሰታርቋችው 🙏

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 3 години тому +79

    ረፍዷል ሩታን አፈላልጋችሁ መልሷትት😢😢😢 ውድ እህቶች ደምሩኝ👍

    • @AsdAsd-ev8te
      @AsdAsd-ev8te Годину тому +2

      izawu nat yet hidanew mitifelegewu

    • @khadija-rw8hw
      @khadija-rw8hw 36 хвилин тому

      😢😢😢😢😢😢

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 години тому +25

    ማርያምን በአብርሽና በሩታዬ በጣም ነዉ የከፍኝ😢😢😢

  • @1ያአለህ
    @1ያአለህ Годину тому +26

    በጭሩ ሩታ ጣግበለች 😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏

    • @Dignish
      @Dignish Годину тому

      ara endza atblu😢

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 Годину тому

      😂😂😂😂

    • @samrilove1772
      @samrilove1772 29 хвилин тому

      Ayigelthatim wola 😢

    • @Selamwudu
      @Selamwudu 20 хвилин тому

      አይዋ ምክንያት ፈልጋ ሰበብ አረጋ መራቅ ፈልጋነው እንጂ ነገሩን ይበልጥ ያጋነነነሽው እሷ ናት ያለፈታሪክ ነው ብላ ህይወቷን ከአብርሽ ጋ መቀጠጠል ነገሮችን ማቀዝቀዝ ትችላለች ግን በጣም ጠግባለች ወንድ ልጅ ሲያለቅስ ጥሩ አይደለም ገፉነው😢

  • @zedtube463
    @zedtube463 3 години тому +33

    በፈቅረ መሀል ፀብ ያለ ነዉ አብረሽ እና ሩታ ይታረቃሉ🙏 ባባየ ናፈቆናል አምጡልን የሚል በላይክ ❤🙏🙏

  • @AmeerraAmeraa
    @AmeerraAmeraa 3 години тому +41

    ውብዬ እና ናሂ ተርቀው መጡ ከዛ ደግሞ ሩታ እና አብርሽ ተለያይተዋል ማነው እደኔ የከፋው👍👍👍

  • @ZEBlDAR
    @ZEBlDAR 3 години тому +27

    አረ ናሂ አስታርቋቸው እኛንም ቅስማችን ተሰበረ እነሱም አዘኑ 😢😢😢

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Годину тому +7

    ወላሄ በጣም አዝኝላሆ እድት ቆየህ ለውግን ድራሼ ውግን ነው ብየአም ናለሆ አላህ ስውችን ስበብ አርጎናል ለማንኝውም ተጎኖ ሆኖ 😢😢😢

  • @MariyamAdam-f8q
    @MariyamAdam-f8q 2 години тому +16

    እባክህ አስታርቃቸዉ በአላህ ሩታን ፈልግና ይታርቁ

  • @amaneamane-yd8eg
    @amaneamane-yd8eg 2 години тому +16

    ኖራ😮 ከ ተለያዩ ቡሃላ በጣም ያሳዝናል አብርሽ አዝናለሁ ግን አዞኝ 😢😢 አሁን ሩታ ሄደለች በለጌ ናት ሩታ አስመሰይ የ ሆናች አብርሽ አሰዝኝ እፉፉፉፉፉፉፉፉ

    • @IChangedMyName_123
      @IChangedMyName_123 2 години тому

      Kelale balege! Dani new yelebleb yesetat. Tefelagi yehonech meslwat new

    • @amaneamane-yd8eg
      @amaneamane-yd8eg 2 години тому

      @@IChangedMyName_123 እሱ አንድ ሆነ ግን አብርሽ ለይ እንድት ጨከነች በጥፈቱ ይቅርታ አለት እምብ አለች ረሱን የጥፈላት አሰቀበጭ ናት

  • @tamriymam2101
    @tamriymam2101 3 години тому +20

    ሂዱና አስታርቆቸው በአላህ ኡፍፍፍፍፍ ማነው እኔደኔ ውስጡ የተረበሸ😭😭😭😭😭

  • @Fatima-j6r5q
    @Fatima-j6r5q 2 години тому +19

    .እስከዛሬ መቆየትህ እራሱ በጣም በጣም ገርሞኛል አሁንም በስልክ ሳይሆን በአካል ሂዱና አስታርቋቸው ላብርሽ ከዝህም በላይ ይኮናል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @AaAa-m6j9i
      @AaAa-m6j9i Годину тому +1

      እኔም ገርሞኛል እስከዛሬ ሄዳቺሁ አስታርቁል😢😢😢😢😢😢😢

    • @dgjfjhg961
      @dgjfjhg961 19 хвилин тому

      እኔም 😢😢

  • @zeinab3029
    @zeinab3029 2 години тому +11

    አብርሽዬ አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው

  • @AhmadDoghmi-h2p
    @AhmadDoghmi-h2p 3 години тому +13

    ዎይኔ Naii እባክ ዉብዬ አባካችሁ አስታራቁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢክራምየወሎልጅ
    @ኢክራምየወሎልጅ 3 години тому +16

    ናሂ ሂድና በናትህ በባየየየ አስታርቃቼው በፈጠረህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 3 години тому +10

    እናንተ ደግሞ በሁለታችሁ መሃል ማንም ሰው አታስገቡ ትዳር ክቡር ነው እንደዚህ ነው የሚያምርባቹ ነይ ውብዬ ጌታ ይባርካችሁ ወደ ጌታ ተመለሱ

  • @RanjiCruz
    @RanjiCruz 3 години тому +11

    እሩታን እናተጋ ትምጣ ከዛ አብርሽን ጠርታችው አስታርቁ❤❤❤

  • @BarakaBaro-l8u
    @BarakaBaro-l8u 3 години тому +17

    አረ በመቤቴ ድረሱላቸዉ😢😢😢

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 2 години тому +9

    😢😢😢አስታርቁልን እባካችሁ😢😢❤❤❤

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 3 години тому +6

    ነይ ነዉ ብዬን ግን በእግዚአብሔር እርዳታ ስንጣይ ኢትዮጵያ ከናንተ ሳልደርሳለህ በጣም እወዳችኋለሁ እንደዚህ ነው የሚያምርባቹ ተባረኩ😊

  • @ህይወትበፈተናህይወትበፈና

    😔💔እዉነት ከሆነ ናሂ እና ዉብ አስታርቋቸዉ

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 3 години тому +9

    አይ በጣም ከባድ ነው ዳኒ የስራህን ይስጥህ ብቻ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 3 години тому +15

    እንደነዚህ አይነቶችና ብዙ አሉ ትዳር ክቡር ነው በሰው ትዳር የሚገባ ወዮለት በመጽሐፍ ቅዱስ እንደተጻፈው እግዚአብሔር ያጣመራውን ማንም አይለየውም

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 години тому +14

    ብድር በብድር ይላህል😂😂 ይህ ነው ናሂ ሩታን ማልሰት
    አብርሽ ውብዬን መልሶልህል አይዳል😢😢😢😢

  • @ሀይሚሻፉምሊ
    @ሀይሚሻፉምሊ 2 години тому +6

    እባካቺሁ ሩታንአፈሊልጋቺሁ አሴታርቆቼው😢😢😢😢

  • @HabasiKhadiha
    @HabasiKhadiha 2 години тому +6

    ኧረ አስታርቁልን እባካችሁ😢

  • @XawoAbdi-gg4qn
    @XawoAbdi-gg4qn 2 години тому +22

    😅😅😅😅😅😅አገባሻለሁ ያለ ለያገባሺ ከባልሺ ሆድ አትባባሺ ይባላል ተረቱ ዳኔ የወነት ያፈቀረት መስሏት ይሆን እሱኮ ተዋናይ ልጂነው አውቆ እያወናበድ ነው የምትሎ በላይክ አሳዩ👍👍🙄

    • @MehbubaAwol
      @MehbubaAwol 2 години тому +3

      ክክክክ ምንስ ይሁን ታዳ ዳኒ ከአብርሽ በምን ይሻላል

  • @YalemworkGetahunAlebachew
    @YalemworkGetahunAlebachew 3 години тому +6

    ቶሎ አስታርቋቸው ።የክፍ ቀን የደረሱ ናቸው ዘገያችሁ።

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 3 години тому +4

    ውብዬናናይ በጣም ያምርባቸዋል ግን አንድ ነገር ብነግራችሁ በጌታ ፍቅር እነዚህ ሁለት ቀንዶች አስታርኳቸው እኔ በጣም እየጸለየኩላቸው

  • @zakhabesha
    @zakhabesha Годину тому +3

    Nahi bro አብሽር ነገሮች መልካም ይሆናሉ.

  • @tenagnemekonnen8017
    @tenagnemekonnen8017 3 години тому +3

    በጣም ይገርማል ለአንድ የማይረባ በክፋትና ምቀኝነት የተሞላ ሰው ቦታ ሰጥቶ ትዳርን የሚያክል መበተን ማለት ትምህርት ሰጪ ድራማ አይደለም።

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 3 години тому +5

    ናሂና ዉብየ በጣም ዘገያችሁኮ ስጠብቃችሁ ነበር

  • @kadija3901
    @kadija3901 58 хвилин тому +1

    ሙስሊሞች በአላህ ክሪሲታኖች በምታምኑት ይዣቻሆለሁ ደምሮኝ😢😢😢😢😢😢

    • @janetahmad3099
      @janetahmad3099 22 хвилини тому

      Mn😢😢😢😢😂😂😂 ay gn eko edeza aybalm 😢😢

  • @fogjhhjjhjjgigjh3981
    @fogjhhjjhjjgigjh3981 20 хвилин тому

    በመጄመሪያ ዉብዬን እና ናሂ እንደዚህ ሰለአዬ ሁዋችሁ ደስ ብሎኛል ።እና ደግሞ አብርሺና ሩታን አሰታርቁ የቻላችሁትን አድርጉ።

  • @FjbvGtdfgf
    @FjbvGtdfgf 2 години тому +4

    ናሂ በማርያም አስታርቃቸው😢😢😢😢😢

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 2 години тому +2

    የጤና ምግብ ያርግላችሁ ጌታ ይባርካችሁ ትዳራችሁ ይባረክ ተባረኩ ልጃችሁ ይደግ ጨምሮ ልጅ

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 2 години тому +3

    ውብዬ በጣም ነው የምትወድህ ለምን ውጤት የትዳር ሴት ናትናኤልም እንደዚሁ

  • @MunthaMuhammad
    @MunthaMuhammad 3 години тому +3

    ናሂ ሄደህ አስታርቃቸው ከቻልክ በቪዲዮ ሳይሆን በካልሄደክ ነው የሚሻለው

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 3 години тому +3

    ናይ ውብዬ እንኳን ደህና መጣችሁ እኔ ግን ታዝቢያቹ ነበር ጌታ ምስክሬ

  • @تخميلبرامج
    @تخميلبرامج 3 години тому +4

    ከምትሄድበት መልሷትና ሩታን አስታርቋቸው

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 3 години тому +3

    ትዳር ክቡር ክቡር ነው ሰው ደግሞ በሰው ትዳር የሚገባ ደግሞ ሰይጣን ዳቢሎስ ነው በሱ ላይ ታደዳቢሎስ ተጠቅሞ በሰው ላይ ዲያቢሎስ ተጠቅሞ ነው

  • @EteneshSolomon-f8p
    @EteneshSolomon-f8p 40 хвилин тому

    ሚድያ ላይ የውጣ ፍቅር እድሜ የለሁምም አብርሽ በጣምምም አዘዛናኝኝ የሱ ፍቅር አመት አለቆይ አለው እኮ እግዝአቤሔር እወነታኛ ፍቅር ከሆነ ሰላምችሁ የመለሰው 😢😢😢

  • @sofiasofua-n9i
    @sofiasofua-n9i 2 години тому +2

    በናትህ ሂዲና አስታርቃቸው ትታው ሄደችኮ ጨከነችበት😢😢😢😢እዲለያዩ አንፈልግም😢😢😢😢😢

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 3 години тому +2

    እኔ ደግሞ ጌታ ምስክሬ ነውና እናንተ እውነትና መንገድ እየሱስ ነው መጀመርያ ስለ አባቴ ሳልናገር እየሱስ መልካምን ያደርጋል አምናለሁ

  • @maryamsabt2468
    @maryamsabt2468 3 години тому +5

    በፈጣሪ ሂዱና አስታርቁልን ውብየ

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 3 години тому +2

    እናንተ ግን በመካከላችሁ ማንም ሰው አታስገቡ ካለ እግዚአብሔር በቅርብ እነሱ ጌታ ያጠምረውን መልሶ ይመልሳቸዋል። እሱ ግን ጌታ ስራውን ይከፍለዋል

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ Годину тому +1

    በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ሰላማቸዉን ያሰማን😭😭😭😭

  • @user-hv5pz8
    @user-hv5pz8 3 години тому +5

    አስታርቁ እባካችሁ ወብየ

  • @fatumaAdam-t8r
    @fatumaAdam-t8r 3 години тому +6

    አስታረቃችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BjkBb-g3g
    @BjkBb-g3g 3 години тому +3

    የቻላቹሁትን ያክል መኩሩ ውድቸ በጣም ይደብራል ኣሲታሩቆቸው መለይየት ኩፉነው

  • @haymanothayle2627
    @haymanothayle2627 2 години тому +2

    ቤ ስልክ ሳይሆን ቤ አካል ሄዳችሁ አዎሩትና አስታርቃቸው 😭😭😭😭

  • @ንግስቷነኝየኪብ
    @ንግስቷነኝየኪብ 3 години тому +7

    አስታራቅቸው😢😢😢😢😢

  • @ARBH-h7v
    @ARBH-h7v 3 години тому +3

    አብርሽ እኮ የዋህ ነዉ😢😢😢😢

  • @WerttAsdfgg
    @WerttAsdfgg 3 години тому +4

    የተርገመ ዳኒ አስታርቋቸው ወላሂ እስካሁንም መቆየታችሁ የትም ሂዳችሁ ሰላም አውርዱ

  • @electroshop-ej3yb
    @electroshop-ej3yb 3 години тому +4

    ዉዶች በናታችሁ አስታርቆዋቹ ❤❤❤❤❤

  • @Kamila-tm2rd
    @Kamila-tm2rd 3 години тому +3

    አሥታርቁቁቁቁቁቁቁ በአሏህህ

  • @tesfaHiwet-y7x
    @tesfaHiwet-y7x 3 години тому +6

    እህቶቼ ደምሩኝ ስደተኛ እህታቹ ነኝ ❤❤❤❤❤

  • @SamyaSamya99
    @SamyaSamya99 43 хвилини тому

    ሩታ እርግብ መስላ ገብታ እባብ ሁና ወጣች ኣብርሽየ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ሁላችን ከዚ መማር ኣለብን ከሀዲ ሰው በዝቷል

  • @firehiwotabate5120
    @firehiwotabate5120 Годину тому +1

    በማርያም አስታርቃቸው እኔ ለራሱ ጨነቀኝ😢

  • @KifayeJamel
    @KifayeJamel 7 хвилин тому +1

    እኛእኛ,,,አትበል,,,ባያረግልህም,,,ከጥቅም,,,ጋር,,,አገናኘእው,,,ሀሁንማሀ,,,ኤደች,,,እስከዛሬ,,,የት,,,ኤዳቹነው,,,አስመሳዬች,,,ባለቀ,,ሳአት,,,ታሳፍራላቹ,,ደፍር,,ኤደች,,,ደስ,,,ይበላቹ,,አለላም

  • @woseniafishamengistu1948
    @woseniafishamengistu1948 2 години тому +1

    እረበፈጣሪ አስታርቆቸዉ እረ ወዴት እያመሩነዉ😢😢😢😢እረበጣም ለፍቶል❤❤❤❤

  • @uaez-wr1mg
    @uaez-wr1mg 3 години тому +2

    ሂዱና አስታርቁ እነሱ እናተን አስታረቁ አይደል😢

  • @la-rs6zp
    @la-rs6zp 2 години тому +1

    እስካሁን የት ነበራችሁ የሚል ብቻ ላይክ

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 36 хвилин тому

    ናህዬ በማርያም ሩታ ያለችበት ቦታ የሚታወቅ ከሆነ ሂድ እና ኣስታርቃቸው በነዚህ ልጆች ልባችን ተሰብሮዋል 😢😢😢😢💔💔

  • @ruthkidane6643
    @ruthkidane6643 Годину тому

    እንኳን እደዚህ አንድ ሆናችሁ ስለመጣችሁ በጣም ደስብሎኛል ሆለተኛ ጥል ማለት አያሰፈልገም❤❤❤❤❤

  • @KokebTesemaTesema
    @KokebTesemaTesema 2 години тому

    ናሂ እባክህን በቶሎ አስታርቁልን ሩታዬ ሳትርቅ አንድ አርጎቸው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fantyayanu3352
    @fantyayanu3352 Годину тому

    ጎሽ ውብዬ አንድነታችሁ ውበታችሁ ነው ደስስ ይበላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ከነ በተሰባችሁ!!

  • @zinashmelaku110
    @zinashmelaku110 Годину тому +1

    እስካውን የት ነበራቹ እነሱ ግን ተሯርጠው ትዳርክን መለሱልክ አንተ ግን ሁሉም ነገር ካበቃ ቦሃላ ትደውላለክ

  • @ZenuLab
    @ZenuLab 3 години тому +1

    ነሂናዉብዬ እባካችሁ ፍጠኑ እነዚህን ልጆች መላ በሏቸዉ እባካችሁ እሩታ እያጠፋች ነዉ ማን ሰዉ ይጣላል የነሱ የተለየ አይደለም ላንድ ዱርዬ ብላእንዲ መሆኗ ጥሩ አይደለምና ምከሯት

  • @BurkrGerder
    @BurkrGerder 2 години тому

    እውነት እኔ አንድዝ አስብክ ታባረክ ❤❤❤ጌታ ምልካም ነው ፍቅር በ ውስጥ አንድ ስው ልግባ አጠፍቅግ ውብ እውነት ትንግርች ❤❤❤

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 Годину тому

    ናሂ እባክህን አስታርቃቸው ውብየም እደዛው እሩታን አሳምኛት

  • @Sada-yc6pi
    @Sada-yc6pi 2 години тому +2

    አስታርቁልን ናኢ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢በተቻላችሁ መንገድ

  • @tigstzmani7499
    @tigstzmani7499 3 години тому +1

    ናሂ እባክህ አስታርቃቸው ብድርህን መልስ😢😢😢😢😢😢

  • @AmeenaShawesh
    @AmeenaShawesh 2 години тому +1

    አስታርቋቸው ናሂ አደራ።

  • @sofiasofua-n9i
    @sofiasofua-n9i Годину тому

    ሂዲና አስታርቃቸው😢😢ናሂየ በናትህ ሂዲ እና አግኘው አብርሽን እናም አስታርቅልን😢😢😢😢😢

  • @peaceethiopia5042
    @peaceethiopia5042 3 години тому +1

    ሩታን ምከሩ ውቤ አንቺም ያለፍሽበት ነው ሴቶች ስሜታዊ ናቸው ለዛ ነው

  • @tesfudemoz2738
    @tesfudemoz2738 35 хвилин тому

    ምነው እስከዛሬ የት ነበራችሁ ሰልፍሽ ናችሁ እያወቃችሁ ባላየ ባልሰማ በራሳችሁ ነገር ስትሮራራጡ ነበር አብርሽ ግን በጣም የዋህ ነው ስልክህን እንኳን አንስቶ ማናገሩ

  • @ሀዩይቱብ-ኈ1ከ
    @ሀዩይቱብ-ኈ1ከ 2 години тому +1

    ሰዉ በስትነገር ያለቅሳን እሱበሴት እዲሀለላትማ ገናትመረቅናለች 🤐🤔

  • @DaniOf371
    @DaniOf371 3 години тому +6

    አዎ አስታራቁ 😢😢

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 Годину тому

    ድራማው ከነ ናሂ ቻናል ላይ ሊፈፀም ትንሽ ቀናቶች ቀሩት😌😜😂😂

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube 2 години тому +1

    ግን የኔ ኮሜት አይታያችሁም እደ 🙆ደምሩኝ አያስከፍልም የስደት እህታችሁነኝ

  • @KifayeJamel
    @KifayeJamel 3 хвилини тому

    በፈለከኝ,,ሳይሆን,,እቤት,,ድረስ,,መሄድ,,,አለባቹ,,የለበጣነው,,ታዘብኳቹ,,የይምሰል

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 2 години тому +1

    እስከአሁን የት ሔዳችሁ 😢😢😢ሩታኮ ሔደች ናሒ ውቤ እባካችሁ😢😢

  • @DoctrAmina-m2l
    @DoctrAmina-m2l 2 години тому

    ናሂ የእዉነት ሩታ እስከዚህ ትደርሳለች ብዬ አላስብኩም ነበር ብቻ ዛሬ በጣም ከፍቶኛል ናሂ ዉብዬን ማገኝበት አድራሻ ማግኘት አልቻልኩም አንተ በአብርሽ በኩል ጥረት አድርግ ዉብዬ ና እኔ በሩታ በኩል እንጥራለን አድራሻ በዉስጥ ላክልኝ!!!በቃ ባለፈ ዉብዬ ኤርፖርት እንደሄደች ቀን ነዉ ክፍት ያለኝ ባላወኳቸዉ እስክል ብቻ እንጃ😭😭😭😭

  • @Aisha-u1l
    @Aisha-u1l 2 години тому

    በፈጠራችሁ፡አብርሽን፡እና፡ሩታን፡አስታርቋቸው፡ድረሱላቸው፡እባካችሁ

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 3 години тому +2

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በጣም ካባድ ነው እስት ሞክሩ ናህ እና ዉብዬ

  • @oebitአለሙ
    @oebitአለሙ 2 години тому +1

    ምነው ዛሬ የሠማቹሁ አስመሠላቹት እሱ ለናንተ እንደዚ አልነበረም

  • @meskeremawoke6040
    @meskeremawoke6040 Годину тому

    በጣም የምትገርሙ ናችሁ እንዴት በምትፈልጉን ሰአት ከጎናችሁ ነን ትላላችሁ
    እስካሁን ድረስ የት ነበራችሁ?ወዲያውኑ
    ሄዳችሁ ነገሩን አብርዳችሁ ማስታረቅ ነበረባችሁ አሁን እነሱ እዚህ ደረጃ ከደረሱ
    በኃላ ምን ማለት ነው ከጎናችሁ ነን ማለት ?
    እውነት ከጎናቸው ከሆናችሁ አሁንም አልረፈደም ሂዱና በቻላችሁት መጠን
    ለማስታረቅ ሞክሩ እዚያ ሆኖ ቪድዮ መስራት
    እነሱን መርዳት አይደለም ቤታቸውን ስለምታውቁ መሄድ ትችላላችሁ
    ስልክ አለማንሳታቸውን ምክንያት አታድርጉ

  • @GalaxyPrimefatumad
    @GalaxyPrimefatumad 2 години тому

    ለማንኛውም የዘንድሮው ይቱበሮች ምነው ለቅሶ አበዛችሁ ሌላ ሌላ ነገር አሰተላልፊልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlainAlfoah-k7q
    @AlainAlfoah-k7q 50 хвилин тому

    ውብዬ ቆይታችሗል አረ አስታርቋቸው😢

  • @fahedali632
    @fahedali632 3 години тому +1

    ነሂበነትህ ሂድነ ነገሮቹን አስተካክልላቸው❤❤❤

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 3 години тому

    ለነገሩ ትዳር ሲጀመር እንደዚህ አይነት ፈተና መጋደሙ ሁሉ ለበጎ ነውና እናንተ ደግሞ ልጆች ወልዳቸዋል አስታርቁ

  • @kachobirhanu597
    @kachobirhanu597 Годину тому +1

    Nayi ruta enante ge hamtut le tinesh geza pls hulatum yeregagu😢😢😢

  • @TybaAli-tk8ns
    @TybaAli-tk8ns Годину тому

    እኔ የምገርመኝ ተመልካቹ ውነት መስላሏቸች ተጃጃሉ ሁሉም ፌክ ነው

  • @alhemduliah
    @alhemduliah Годину тому

    እባክህ አስታርቋቼው ፈልጓት ከየትም ብላችሁ አምጧት 😢😢😢😢

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 2 години тому

    እናንተ እያላችሁ ዳኒ እንዲህ ይጨማለቅበት ዳኒ የእጅ ያገኛል እሩታ ምንም አብርሽ አላደረገሽም
    አብርሽ ተበዳይ ነው በደበቅሺው ውሽት
    እንደገና በር ከፍተሽ አበባ ይዞ ቤቱ ሲገባ ምንሊያደርግሽ ትፈልጊዋለሽ በእዋላ ይቆጭሻል ይህንን እሳት የጫርሺው አንቺ ነሽ

  • @Mahe-moahmed
    @Mahe-moahmed 2 години тому +1

    ናሂ እና ውብየ እስካሁን ዝም በማለታችሁ ስገረም ነበር😢

  • @meseretdeboch1649
    @meseretdeboch1649 Годину тому +1

    አረፈደባችሁም

  • @habtesanbato1153
    @habtesanbato1153 2 години тому

    ይህን ነገር ወደ ቴሌቪዥን ድራማ ብቀየር ጥሩ ነው ።