ባለ ዛሩ ገጣሚ : አስቱ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025
  • አንዳንዶች ግጥም ይጽፋሉ፣ አንዳንዶች ደግሞ ጽፈው ለታዳሚ ያነባሉ።ጥቂቶች ደግሞ የጻፉትን ተውነው ግጥማቸው ላይ ነፍስ ይዘሩበታል። አስታወሰኝ ረጋሳ ወይም 'አስቱ' ሲገጥም፣ የገጠመውን ሲያነብ ሆነ ሲያነበንብ፣ የጥበብ ዛር የሰፈነበት ይመስላል።ዜማ ፖስት ከዚህ በፊት በሕዝብ ያልተሰሙ ግጥሞቹን ያካተተ አስተማሪና አዝናኝ ቆይታ ከባለዛሩ ገጣሚ ጋር አድርጋ ነበር።
    #ZemaPost #ዜማፖስት #አስቱ #ግጥም

КОМЕНТАРІ • 36

  • @solomonmiheretu5117
    @solomonmiheretu5117 Місяць тому

    አስታውሰኝ በርታ ስለቀጨኔ ስለመንደርህ ያወጋህን የብዙዎቻችን የአዲስአበባ ልጆች ታሪክ ነው።
    ጥሩ ክህሎት ነው ያለህ። ከነገዎቹ ታላቅ ገጣሚ አንዱ መሆንክን አልጠራጠርም ።
    ሰሎሞን ወልደመድህን
    ማሳቹሴት ቦስተን

  • @fitsumtenaw4948
    @fitsumtenaw4948 3 роки тому +4

    አስቱ - ታልቅ ትንሽ ድሃ ሀብታም የማትል ምርጥ ሰው ነህ ። ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ

  • @birhanytaddasee
    @birhanytaddasee 15 днів тому

    በርታልን🎉👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼📖📚

  • @mebratasfeha5379
    @mebratasfeha5379 3 роки тому +5

    አስቱ በጣም እናመስግናለን ለምታበረክትልን የስነፁሁፎ ስራዎችህ ሁሉ በጣም መልካም እና መልዕክታቸውም ሰፊና ጥልቅ ልብን የሚገዙ ናቸው፡፡♥ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለው

  • @samuelsalegn509
    @samuelsalegn509 3 роки тому +10

    I have never seen such a performance. It really tells the exact depiction of our reality. It can truely make one feel the exact way, i guess, you want us feel you. MAGNIFICIENT! LOVE IT! KEEP IT UP and GOING! THANKS.

    • @ZemaPost
      @ZemaPost  3 роки тому

      Thanks. Please consider sharing the video on your social media for the benefit if the wider community

  • @justiceju233
    @justiceju233 Рік тому

    ድንቅ ገጣሚ

  • @tilahunbrehanu3975
    @tilahunbrehanu3975 2 роки тому

    አድናቂህ ነኝ በርታ የራህን ቻናል መክፈት ይጠበቅብሃል።

  • @almaz3109
    @almaz3109 Рік тому

    Wow ewenet new dessss yelael fikernahew❤❤❤❤❤❤

  • @samiitube7948
    @samiitube7948 2 роки тому +1

    አስቱ በጣም እናመስግናለን thanks for all

  • @getachewdemeke4981
    @getachewdemeke4981 Рік тому

    አቦ እረጅም እድሜና ጤና የስጥህ

  • @dodopopo8654
    @dodopopo8654 2 роки тому +1

    በርታ በጣም ግሩም ሰራ 👌👌👌

  • @OhthatJask-tz1vb
    @OhthatJask-tz1vb Рік тому

    Berta yesfera lijeeeee astyeeeeeee

  • @aynalemaynamengst9126
    @aynalemaynamengst9126 2 роки тому +1

    አድናቂህ ነኝ ዕድሜ ይስጥህ

  • @aschalewasefa8911
    @aschalewasefa8911 2 роки тому

    በብዙ ፈተና ውስጥ ያለፍክ ይመስለኛል አስቱ

  • @aschalewasefa8911
    @aschalewasefa8911 2 роки тому

    Astu bexam new madenqi endale geximihen berbire ayichalew mariamn

  • @samrawitayfokru5395
    @samrawitayfokru5395 Рік тому

    emye kechene❤❤❤

  • @Hayat-tc3cv
    @Hayat-tc3cv Рік тому

    እምዬ ቀጨኔ❤

  • @titilemma8283
    @titilemma8283 3 роки тому +5

    የፕሮግራሙ አድራሻውንና ቀኑን ብጠቁሙን?
    አንደኛ ነ

  • @tekalignegemeda69
    @tekalignegemeda69 3 роки тому +2

    you are talented ! keep it up !

  • @wabinegash8307
    @wabinegash8307 3 роки тому +2

    gobez neh berita bro

  • @fiyametalovefiyametalove8690

    We love you 🥰

  • @samualkeleb2096
    @samualkeleb2096 3 роки тому

    ተባረክ አቦ

  • @ephremkumera9724
    @ephremkumera9724 2 роки тому +1

    I love it

  • @bezawit993
    @bezawit993 2 роки тому +1

    I thought I did not like poem until I heard you

  • @surafelbalcha8465
    @surafelbalcha8465 2 роки тому

    gerami getami

  • @kalkidanwendemagen108
    @kalkidanwendemagen108 2 роки тому +1

    😍😍😍😍😍 teleyalh

  • @liyuyeking9286
    @liyuyeking9286 Рік тому

  • @mahelattekle3535
    @mahelattekle3535 2 роки тому

    I love it🥰😂

  • @hilinashibeshi4956
    @hilinashibeshi4956 2 роки тому +1

    telyalh

  • @yosephmekonin23
    @yosephmekonin23 2 роки тому

    How fantastic you are bro

  • @kaleabezewdu6262
    @kaleabezewdu6262 3 роки тому +1

    አስቱ ትመቸኛለህ

  • @tsegaeyesus5387
    @tsegaeyesus5387 2 роки тому

    25:41

  • @nazinazi5765
    @nazinazi5765 2 роки тому

    you

  • @kingsawesometube7971
    @kingsawesometube7971 3 роки тому +1

    ere yet new