እንዲህ ይባላል ወይ ተመልካቹን በሳቅያፈረሰ አዝናኝ ወግ - በኃይሉ ገ እግዚአብሔር / ጦቢያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Arts Tv World

КОМЕНТАРІ •

  • @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ

    ከረጂም ግዜ ባሃላ ደግሞ እኮ ስወድህ ።

  • @tsigehabtamu7511
    @tsigehabtamu7511 2 роки тому +28

    በለው የጠፋ ሰው ተናፍቀሃል እንኳን ደህና መጣህ አትጥፋብን …💝💝💝

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 2 роки тому +15

    የጨዋይቱ የእናት ሃገሬ ልጆችኮ እያሳቁም ቅኔ ናቸዉ አቦ ኑሩልኝ ደሞቼ 💚💛💔

    • @mea9296
      @mea9296 2 роки тому

      ተረተረት

    • @getnetasnake7290
      @getnetasnake7290 2 роки тому

      @@mea9296 KOMAL DIGITAL WOYANE GO BACK TO THE HELL FROM WHERE YOU COME FROM 💚💛❤️

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 2 роки тому +12

    እንኳን በሰላም መጣህ ምንው ጠፋህ
    አትጥፋ ወንድሚ ካንተ ብዙ የምንገነዘበው አለን

  • @tibebuzeleke4531
    @tibebuzeleke4531 2 роки тому +4

    ጥበብ ባይኖር እንደምን ሓሳባችን ይገለጽ ነበር!!!!??? የሚያምር ትረካ

  • @Ethiopia_4me
    @Ethiopia_4me 2 роки тому +5

    በጣም ናፍቀህኝ ነበር

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 2 роки тому +11

    አቤት የጠፋሰው ሰው ካልሞተ ይገናኛል እንኳን በሰላም ወደጦቢያ መጣክልን ወንድም ገና ሳትናገር ነው የምታስደምመው

  • @akabeka2352
    @akabeka2352 2 роки тому +3

    በኃይለ በጣም ጠፍተሐል እንኳን ደህና መጣህ ።

  • @eliyaszemene5758
    @eliyaszemene5758 2 роки тому +2

    Thanks With respect

  • @selamkidane1567
    @selamkidane1567 2 роки тому +1

    የጠፋ ሰው እንኳን ደና መጣክ👏👏👏👏

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 роки тому +2

    ወይ ልማታዊ ስድብ 😂😂😂😂 ጎበዝ ልጅ ነው ጠፍቶብን ነበር እንኳን ደህና መጣህ❤

  • @ማሬ-ቘ9ዐ
    @ማሬ-ቘ9ዐ 2 роки тому +9

    ውይ በሳቅ ሞትኩ

  • @munaethio7113
    @munaethio7113 2 роки тому +4

    Great to see you again!!!

  • @bethelabate3611
    @bethelabate3611 2 роки тому +2

    Behailu welcome back!

  • @babysho1419
    @babysho1419 2 роки тому +2

    እኔ በጣም አድናቂው ነኝ

  • @beklebekle1847
    @beklebekle1847 2 роки тому +5

    ምርጥ አቀራረብ የጠፋ ሰው ተናፍቀካል

  • @alexargaw7167
    @alexargaw7167 2 роки тому +1

    እጅህ ይባረክ

  • @tehetinatessema4068
    @tehetinatessema4068 2 роки тому +1

    Way to go! What a talent! Very good performance funny & realistic! Good job!

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 2 роки тому

    የተለያየነው በሀጢአት መሆኑኑ እረስቶት። ቋነቋዬ ይላል።

  • @pharmabbplc8797
    @pharmabbplc8797 2 роки тому

    My childhood Friend Behaile(Lebay). Am glad to see here and I appreciate the way you present. I wish to see you here again and again....Dawit M.

  • @meseretyigletu9958
    @meseretyigletu9958 2 роки тому +3

    I really respect 🙏 and love you bor..

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 2 роки тому +2

    አለሳቀኝም : ሀገሬ የሚሰራላት እንጂ የሚያሳስ ቃትና የሚስቅባት መቼ አጣች?

  • @elenmehari8442
    @elenmehari8442 2 роки тому +1

    Respect you came with wonderful explanation for what is going on in Ethiopia

  • @sisay7
    @sisay7 2 роки тому +1

    After long time welcome Behailu!

  • @luchia686
    @luchia686 2 роки тому +2

    👏👏👏🙏🙏👍👍👍👍Good to see you. Long time no see 💕👍👍💚💛❤️

  • @ShemsuYasin-w3m
    @ShemsuYasin-w3m 5 місяців тому

    ንወድሀለን

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 2 роки тому +2

    በኃይሉ ገ/እግዚአብሔር where has he been the past 2 or 3 years. Please አትጥፋብን
    እንኳን ደህና መጣህ 💚💛💔

  • @getahundinku8871
    @getahundinku8871 2 роки тому +3

    Enkuan dena metakilen wendimachin baya...kiberlen🔥🔥🔥

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 2 роки тому

    ❤️ የልብ ታደርሳለህ ❤️

  • @wendetekele8942
    @wendetekele8942 2 роки тому +2

    በመጀመሪያ እንኳን በደህና መጣህ ፣የሬሐሣ ሻጩ ና መቃብር ቆፋሪው ፣ተረክ ሲገርመን ፣ወቅቱን ጠብቀህ ፣አስከሬን አጃቢ ሆነሕ ፣ላደረስከን ትምህርት አዘል መልእከት ፣ከልብ እያመሰገንኩ ።በዚሁ ቀጥል ግፋበት እላለሁ !!

  • @belete3dots933
    @belete3dots933 2 роки тому +2

    This guy is so unique.

  • @topefa271
    @topefa271 2 роки тому

    ኧረ በሀይሉ በስንት ግዜው. !! በየሳምንቱ መቅረብ ያለበት. የማይሰለች ወገኛ!!!!!💖💖💖💖

  • @fitsumaberatsehay
    @fitsumaberatsehay 2 роки тому +2

    It's not something to laugh at, but a great message to learn from, and to get out of the deep darkness we are staggering in. May God help us all to see and understand what we are confued at!

  • @TesfayeBekele-z9r
    @TesfayeBekele-z9r Рік тому

    ።ዋው ምርጥ

  • @eliasnasser1483
    @eliasnasser1483 Рік тому

    'አልቅሶ መቅበር ብርቅ ነው'...ብዙ እናውቃለን ብንናገር እናልቃለን

  • @bezubezu8685
    @bezubezu8685 2 роки тому

    Welcome back Brother! With great presentation!

  • @ethiobesttv8490
    @ethiobesttv8490 2 роки тому

    Abezakew bro

  • @ruthbekele8410
    @ruthbekele8410 2 роки тому +5

    እያዝናና ቁምነገር የሚያስጨብጥ

  • @yelfemare7008
    @yelfemare7008 2 роки тому +2

    የመጨረሻው መልክት መታሰቢያነቱ ለአማራ ብልፅግና እና ባለስልጣን ይመስለኛል

    • @genettube277
      @genettube277 2 роки тому

      ለሁሉም ብልፅግና ነው

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 2 роки тому +10

    በጥበብ ማስረዳት ይሉታል ይሄ ነው።

  • @getayalewe1009
    @getayalewe1009 2 роки тому +10

    Speaking of Goliath vs David
    The reason why the big 6-foot 9-inches Goliath was defeated by the little David was because Goliath's tool
    ( ወሽላ Genesis 17:11 ) was uncircumcised, but David's device
    ( ቁላ Genesis 17:10-14) was circumcised. Metaphorically speaking,
    If you have a large weapon, your larger weapons are useless unless it accomplishes its mission, but a smaller weapon is more powerful and sufficient to accomplish the task.

  • @Alfa1M
    @Alfa1M 2 роки тому

    "...ሰማያትንና ምድርንም መፍጠሩ፣ የቋንቋዎቻችሁና የመልኮቻችሁም መለያየት፣ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው፡፡
    በዚህ ውስጥ ለዐዋቂዎች ተዓምራቶች አልሉበት፡፡"
    Qur'an (30:22)

  • @ysolnet
    @ysolnet 2 роки тому +12

    "ለከት አልባ ማሽቃበጥ ይውደም!!!"

  • @Gilolyrics
    @Gilolyrics 2 роки тому

    Great!!!!!!!!

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 2 роки тому +2

    የዳዊት ቅኔ የማን ይሆን ???
    እውነት ድንቅ ቅኔ

  • @endytek4866
    @endytek4866 2 роки тому

    vary talented person .

  • @beenatlaytsehay1180
    @beenatlaytsehay1180 2 роки тому +3

    አይ በሀይልሻ አንዴት ነህ አሳመርካት ማምሻ የት ደረሰች

  • @mesfinmenassie6401
    @mesfinmenassie6401 2 роки тому +1

    የሰፈራችን እንቁ እንካን መጣህ

  • @kassahunghiwot4903
    @kassahunghiwot4903 2 роки тому

    The special!

  • @kalkidantariku5971
    @kalkidantariku5971 2 роки тому

    senafekew yeneberew getami

  • @mesfinzewude2992
    @mesfinzewude2992 2 роки тому

    YEWEDEM YEWDEM MASHERGED

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 2 роки тому +2

    የተፈጠርክበትን እየኖርክ ያለህ ብሩክ ሰው፡፡

    • @ayelebaharu7747
      @ayelebaharu7747 2 роки тому +1

      የትፍጠርው. ሊሳድበ ነው ማልትነው ????

  • @danielsolomon52
    @danielsolomon52 2 роки тому

    wow wow wow 💚💛❤👏👏👏👏👏👏

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 2 роки тому +1

    አጨብጫቢ ነኝ አለም ያወቀኝ!!!

  • @MastewalAssefaKebede
    @MastewalAssefaKebede 2 роки тому

    በኃይልሻ ኧረ በ ለ ው !!
    አሪፍ ጨዋታ !

  • @loveteshale7775
    @loveteshale7775 2 роки тому

    wow wow wow

  • @Joehabesha
    @Joehabesha Рік тому

    አረንጓዴ ግጥም(ቀልድ)

  • @kingaklilu9665
    @kingaklilu9665 2 роки тому +1

    በሀይሉ ገ/መድህን በጣም የማደንቀው ሰው በሰምና ወርቅ ልክ ነጋሪ የት ጠፍተህ ነው በሰላም ነው ? አንተ እና ፉጀራ የሚያወርበው ልጅ የጦቢያ ውበት ናችሁ አትጥፉብን

  • @Buye-C11
    @Buye-C11 2 роки тому

    በአዴን አሚባለው አሽቃባጭ ነገርልን ለከት አልባ መስገድ ይወደም

  • @Porchmonkey4321
    @Porchmonkey4321 2 роки тому +2

    መጨረሻ ላይ (ገለቱማ ) ብሎ ቢሰናበት ልዩ አርት ይሆን ነበር😂😂😂😂😂

  • @menberedange1812
    @menberedange1812 2 роки тому +5

    ህዝቤ መሳቅና ማጨብጨብ ሱስ ሆኖበታል እንጂ መልእክቱ ግን ቅኔ ነበር!!

  • @TM-jw7bc
    @TM-jw7bc 2 роки тому +1

    ቁም ነግር ብስታስተላልፍ ምን አለበት በግፍ በታሠሩት ከምትቀልድ ዝም ብሎ ይገለፍጣል ።

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 роки тому +3

    ወይ ቅኔው???????

  • @WosenGultu
    @WosenGultu 3 місяці тому

    Behaileegzeabher weeeedddddd eko new yemareghe

  • @beselassiesemefetaefeta2539
    @beselassiesemefetaefeta2539 2 роки тому +1

    አርክቲቪስት👍

  • @AaBb-lo5in
    @AaBb-lo5in 2 роки тому

    👏👏

  • @addiszemen1637
    @addiszemen1637 2 роки тому +1

    ለመጣው ለሄደው ማሸርገድ ይውደም!

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 2 роки тому

    ለዛያለዉ ወግ

  • @WKaz-cs8tg
    @WKaz-cs8tg 2 роки тому

    The young “Ethiopian” generation who is dying for nothing shall watch this educational show again and again. Young generation shall be better than the generation before him not be a servant or slave to the outdated politician. See where the world is now, computing to stud planets but we are not even good enough to feed our own people. Don’t forget this country 3000 years history and where we could we be if we have focused on previous invention done by generations before us. Wakeup young people, open your mind to do good for humanity not against. Life is short and let us use it for positive results.

  • @Lelenasamuel
    @Lelenasamuel 2 роки тому +1

    🤩

  • @abdulfatahibrahim6823
    @abdulfatahibrahim6823 2 роки тому +3

    ለከት አልባ ማሽቃበጥ ይውደም 🙏🙏🙏🙏

  • @natizemenu9345
    @natizemenu9345 2 роки тому

    Like

  • @TilahunTadesse-f7f
    @TilahunTadesse-f7f 6 місяців тому

    Ok

  • @tenkirreta3293
    @tenkirreta3293 2 роки тому +2

    የት ነዉ የጠፋኸዉ
    ኧረ ታስፈልገናለህ

  • @genetweldemaryam4343
    @genetweldemaryam4343 2 роки тому

    😍😍😍😍

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 роки тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂👍🏾👍🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾🤣
    ሆዴ እየተቃጠለ ቢሆንም ትንሽ ፍገገ አድርጋችሁኛል. እናመሰግናቸዋለን

  • @gezahegnwoldemichael5805
    @gezahegnwoldemichael5805 2 роки тому +1

    ከረዥም ጊዜ በኃላ ቱቦ አፍህን ስለከፈትክ ቅሌታም ቅናታምነትህን ስላሳየኸን
    አብይ አህመድ ይኑርልን

    • @saragirma3927
      @saragirma3927 Рік тому

      የልቡን ሲነግሩት የኮረኮሩትን ያህል ይስቃል

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 2 роки тому +2

    የሞተን መቅበር

  • @zewdusisay4757
    @zewdusisay4757 2 роки тому

    But is he Behailu G/egzihabhere?

  • @kingyaza8213
    @kingyaza8213 2 роки тому

    ''አንተ ፖለቲከኛ'' ከወተቴ ግሮሰሪ😂😂😂 ጠፍተሻል ብሮ ✌️

  • @mimia7202
    @mimia7202 2 роки тому

    😂😂😂😂 ልማታዊ ስድብ 👍👍

  • @SamA-dc9sh
    @SamA-dc9sh 2 роки тому

    ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ፀሃፊ እና አዳማጭ አላት መሪ ግን የላትም ግን እግዚአብሔር መሪዋ ነው

    • @davehm1825
      @davehm1825 2 роки тому

      ለምን አንተ አትመራም?

  • @gebremedhintesfawoledgrima4844

    100k

  • @girmakebede3100
    @girmakebede3100 2 роки тому

    medrek agnhu belo sew lket atasa abo!!

  • @yadetasabane7731
    @yadetasabane7731 2 роки тому +1

    ኣንተ ራስህ ሬሳ ነህ ኣስከሬን ነህ
    ኣሁን ይህም ስነ ፅሁፍ መሆኑ ነዉ
    ጥላቻ በሰዎች ቋንቋቸውን መውደድ ማሽፍ ምን ማለት ነዉ ?

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 2 роки тому +2

    አረንጓዴ ልብ ቅሶ ይከናወን ነበር

  • @ayelebaharu7747
    @ayelebaharu7747 2 роки тому +1

    አር የጥፋስው

  • @beselassiesemefetaefeta2539
    @beselassiesemefetaefeta2539 2 роки тому +1

    እረ አይባልም😂

  • @ermias2859
    @ermias2859 2 роки тому +1

    Turuba

  • @sarawhibe7009
    @sarawhibe7009 2 роки тому

    እንሰመቅ እንጂ

  • @ኢትዬጵያሀገሪ
    @ኢትዬጵያሀገሪ 2 роки тому +1

    አረ የጠፍ ሰው አከብርሀለው እባክህ አተጥፍ ወይ በራስህ ዩቱብ እናግኝህ እነምስራቅ እባካችሁ አይጥፋ አጀግኑት ጋሽ ነብይ ጠፍተዋል

  • @alsekela
    @alsekela Рік тому

    😂😂 እንኳንም : ልማታዊ : ስድብ በሚሰደብበት :ጊዜ :ሰደበህ : በአሁኑ: ጊዜ : ቢሆን : ኖሮ :ከአስክሬን : አጃቢነት : ወደ :ታጃቢነት :ይቀይርህ ነበር::😂😂❤

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 2 роки тому +4

    ይህ የአንተ አስተማሪ መልእክት ለገዳይ አፋኝ ዘራፊ ዘረኛ የአብይ ሽመልስ አብዲሳ አሸባሪ ቡድን ይድረስ

    • @davehm1825
      @davehm1825 2 роки тому +1

      አንተስ ማነኝ ብለህ ነው? ከእነሱ የተሻልክ መሆንህን በወሬ ልታስመሰክር ነው እዚህ የመጣህው? ዱቄት!

  • @simonchuchu8269
    @simonchuchu8269 2 роки тому

    anteni bilo komedi lela sira felgi frend

  • @fatyafaty5917
    @fatyafaty5917 2 роки тому

    dedeb neh

  • @habeshamovies5168
    @habeshamovies5168 2 роки тому

    Bermel AFFF.... Anten neber Afkin Afer molto chigign metkel.... 😆

  • @suzijeshwa1734
    @suzijeshwa1734 2 роки тому

    Lemehonu dirshahnn lemewetat andd zaff teklehal? Werrea leEthiopia aybejatmm enquans agerr mistna ljochun memratt eyakatew yetefetawn tddar eyayeh!,Kerbero besew ejj yamral wnetmm bermeal aff nehhhhh

  • @tolaararssa2961
    @tolaararssa2961 2 роки тому +2

    I don't know what lesson is taken from this speech or reading ? Just saying Goverment is funeral undertaker ? Why do you kill each other then what have you done to stope ? Some times some body like you don't deserve to be buried even after you are dead. Just gocip. What makes me sick is those clapping for you!

    • @binyamtadesse9387
      @binyamtadesse9387 2 роки тому +1

      ለከት ያለፈ ማሽቃበጥ አቁምምምምምም

    • @wubalemdebebe7409
      @wubalemdebebe7409 2 роки тому +1

      take lesson for writing
      1gocip=gossip
      2stope=stop

    • @wubalemdebebe7409
      @wubalemdebebe7409 2 роки тому +1

      take lesson for writing
      1gocip=gossip
      2stope=stop

    • @አምላኬተመስገን
      @አምላኬተመስገን 2 роки тому

      ለከት አልባ ማሽቃበጥ ይውደም•••ከገባህ ላንተ አይነቱ ነውና
      ለነገሩ በሰው ደም የደነዘዝህ ስለሆነ ምን ታደረግ። እናም ይሄንን አዕምሮህን እንደው አጃክስ እጠበው።

    • @fitsumaberatsehay
      @fitsumaberatsehay 2 роки тому

      Tola! You can't understand this tolo!

  • @menbilove2757
    @menbilove2757 2 роки тому +1

    ወረኛ

    • @አምላኬተመስገን
      @አምላኬተመስገን 2 роки тому +1

      አስቃባጭ ይውደም !
      ይሄንን ክፍት አፍ ነበር ችግኝ መትከል።

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 2 роки тому +1

    ደደብ የኢትዬጰያ ድምክራሲ ቅጥ አጣ።