የህልም ፍቺ ፦ መብረቅ በህልም ማየት እና ሌሎችም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 39

  • @retasisi5067
    @retasisi5067 3 роки тому +1

    እሺ ቤቲዬ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ😍😘😍😍😍😍😍😍😍

  • @workanashebeye388
    @workanashebeye388 2 роки тому +2

    እሽ እናመሠግናለን

  • @habtamuarega2775
    @habtamuarega2775 Рік тому

    በህልሜ ያልተለመደ ነገር አየሁ በገሀዱ እናቴ ሞታለች ነገረ ግን በህልሜ ከናቴ ጋር ልንሻገርበት (ልንሄድበት)የነበረበት ማዶ መብረቅ ወርዶ መንደራቸውን እና ቤታቸውን አቃጠለው እኛ ጋ ግን አልደረሰም

  • @mulusew505
    @mulusew505 3 роки тому +2

    እናመሰግናለን!

  • @Yemane-g2x
    @Yemane-g2x 7 місяців тому

    ግመል ላይ ተቀምጨ በአየር ላይ ስበር አየሁ ምንድ ነው

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ

    እህቴ ምግብ በብዛት መብላትስ ዳቦ ብቻ ???

  • @dawitdave329
    @dawitdave329 2 роки тому

    በህልሜ አየር ላይ ስበር ነው ሁሌ የማየው እቤክሽ እንዳታልፊ

  • @SofiBiru-l8c
    @SofiBiru-l8c 4 місяці тому

    መብረቁን የተመለከትኩት መሬት ሲወድቅ ነው ያየሁት እና ብዙ ሰዋች ነበሩ ነገር ግን ከኔና ከአንዲት ልጅ በቀር ምንም አልመሰላቸው።እና ንገሪኝ ጨንቆኛል

  • @woderyeleshzeleke3032
    @woderyeleshzeleke3032 3 роки тому +1

    በህልም እርጎ መጠጣት ምንድነው

  • @tigistfikadu5640
    @tigistfikadu5640 3 роки тому +1

    Malawkew hager heje setfa mn denew

  • @jesuschristismylord-p3o
    @jesuschristismylord-p3o 3 роки тому

    አናመሰግናለን እህቴ አሰሰኪ ፍችልኝ የማቃት እሴት ናት በህልሜ እጣን ማጨሻዋን አውቄ ስስሰብር አየሁ ድፍረቱን ከየት እንዳገኘሁ እኔንጃ😣

  • @yeshiworktube3267
    @yeshiworktube3267 3 роки тому +1

    አመሰግናለሁ

  • @SofiBiru-l8c
    @SofiBiru-l8c 4 місяці тому

    መብረቁ መሬት ነው የወደቀው እና ብዙ ሰዎች ነበሩ ግን ከእኔ ና ከአንድ ሰው በቀር ምንም አልመሰላቸውም

  • @Yemane-g2x
    @Yemane-g2x 7 місяців тому

    ግመልላይ ተቀምጨ በአየርላይ ስበር አየሁ

  • @wgdetaydr5338
    @wgdetaydr5338 3 роки тому +1

    በህልም ልብስ ማጠብ አድስ ልብስመልበስ በለስ ወይም መካ መልቀም በተደጋጋ አያለሁ በተለይ በለስ መልቀም 🌷 ሕልሜንፍችልኝ

  • @diniamohamed5273
    @diniamohamed5273 3 роки тому +1

    Betame Amesgnalhu bekedimia bhelima bezwe lebese alegalaye hunge berdelebes gabie lila lebeshi lebeshi behelemia west new kebezatu bezat asechnkogn benen sele ykabedale alegaw laye komi leeknes setagele lebesu gene mekenes yaketgle enam etagelalehu kenkelfa tenesau ayehu menedenw

  • @yezbalemmesfin8554
    @yezbalemmesfin8554 3 роки тому +1

    ሰላም ሰላም የዘወትር ተከታታያችሁ ነኝ እና በህልሜ ወንዝ ውስጥ አብዛኛውን ጌዜ እግሬን ብቻ ስታጠብ አያለሁ ብትፈቱልኝ አመሰግናለሁ።

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 3 роки тому +1

    እህቴ አልመለሽውምህ ልሜን የጫፍኩት ወር ሆነው የጎርፍ እና ሀውድማ ፍቺ ላይ ላይ ነው የጻፍኩት

    • @AddisViewmedia
      @AddisViewmedia  3 роки тому

      ስለጎርፍና አውድማ ተተርጉሟል። እባክዎ ያለፈውን ይመልከቱ

    • @werkineshhailemelekot64
      @werkineshhailemelekot64 3 роки тому

      ስለ ጎርፍ አይደለ እዛ ላይ ነው ህልምን የጻፍኩት ለማለት ነው
      ህልሜ ለቫኬሽን ኢትዮጵያ ኢጀ ልክ እናቴ ቤት ስገባ ጎረቤት አብሮ አደጌ ስሙን ጠርተው እሱም መትዋል ለቫኬሽን እሺ እንኳን ደና መጣክ ልንለው ብየ ሄዱክ ቤታቸው አገኘውት ቤታቸው እሱ ብቻ ነበር ሰላም ተባባልንና ወይኔ ስጦታ አላመጣውልሽም ምን እንደምትፈልጊ ስለማላውቅ አለኝ እና ከኪሱ ብር አወጣ 300 መቶ እንኪ የፈለግሽውን ግዚ አለኝ ብር አልቀበልህም ከዚው ደስ ያለህን ግዛ አልኩት አላውቅም ምርጫሽን አለኝ ደስ ያለህን አምጣልኝ ምርጫህ ይስማማኛል አልኩት እሺ አለኝ እጁን ቀን እጁን ከኪሱ ሲያወጣ ቀለበት እጁ ላይ አየው የጋብቻ ወርቅ ነው አወለቀና የኔ ጣቴ ላይ እያረገልኝ ይሄ የሀኒ ቀለበት ነው ግን ላንቺ ለክቸሽ በዚህ ልክ ገዝቸ አመጣልሻለው ብሎ ለካኝ ልክ ነው ትንሽ ጠበብ አስደርጌ አመጣለው አለኝና ዝም. ተባባልን በልቤ እስከዛሬ የትነበርክ የታለች ብለህ ለምን አልፈለከኝም እኔ ስንከራተት አልኩ በልቤ ሰማኝ በልቤ ያወራውትን እሱም መልሶ በልቡ እያየኝ ለምን አትረጂም አይኔን አይተሽ ያለውበትን ብሎ እንባው እያለቀሰ እኔም በጣም አለቀስኩ ተለቃቀስን እቅፍ አረገኝና ተለቃቀስን እንባው አየዋለው እኔም አለቅሳለው ከዛን አንድ የማውቀው ልጅ ከሩቅ ሲመጣ የተቃቃፍነው ተላቀቅን ባነንኩ
      እስቲ ፍቺልኝ ትርጉሙን ሌላ ም አይቻለው እኔ እልም ሳይ እጽፋለው አንዳንዱ ያየውት ይሆናል ይሄ ግን ግራ ገባኝ
      ይሄ ህልም ካየውት ቅርብ ግዘ ነው
      ፍቅረኛዬ ይመስለኛል በህልም በር ላይ ቆሞ ቻዎ ይለኛል እመጣለው እሺ አትፍሪ ተመልሼ እመጣለው ይለኛል ደጋግሞ እኔም ሄድ ስላለው ጓደኞቼ እስኪጠረኝ ነው እኔ ሄድ የምለው እሱ ሳየው ቀርቶም ስለማይቀር ልቤ ጓጓ እሱን ሳየው አትፍሬ ተመልሼ እመጣለው እየለኝ እኔም እሺ እያልኩት እኔም ሳላስብ እሱም ሳያስብ በድንገት ከንፈር ለከንፈር መሳሳም ጀመርን በዛ ውስጥ ደስ እያለን ነው የተሳሳምነው ኪሲንግ እየተሳሳምን ባነንኩ
      ይሄንንም ፍቺልኝ በእውን እሬሱ እንዲ ተሳስሜ አላውቅም ፍቅርን የለኝም በእውነቱ አለም ለምን አየእት የምጠብቀው ፍቅረኛዬ ይመጣል ማለት ነው የኔ ግጣም አለ ብየ ጌታ የሚሰጠኝ አለ ብየ እምናለው ይሄ ብትፈቺክኝ ደስ የሚለኝ ህልሞቸን ከመንፈሳዊ አንፃር ፍቺው ማለቴ ነው ቢሆን ደስ ይለኛል አመሰግናለው እህቴ ቤቴ

    • @AddisViewmedia
      @AddisViewmedia  3 роки тому

      እባክዎ የዋትስ አፕ ስልክዎን ያስቀምጡልን

  • @faylanyehun9895
    @faylanyehun9895 3 роки тому

    እዳባት ያሳደገኝን ሰው ኣየው ሲጣላ ኣይቼ ኣገላገልኩት

  • @metsheteteferra9667
    @metsheteteferra9667 3 роки тому +1

    bekdmiya lamesegnsh efelgalew. esti hlmen fichilgn. በማስታተቢያ ሳህን ውሀ ይዤ ቤታችን ላርከፈክፍ ስል አንድ ይማቀው የበፊት የትምህርት ቤት ጓደኛዬ ይመታል ሲያይው ንጹ ውሀ አይደለም ልላ ንጹ ውሀ በሌላ ሳህን ይሰተኛል ከዛ እራሱ ቤቱን ውሀ አርከፍክፎ አፅድቶ ይሄዳል . እቦካችሁ ህልሜን ፍቱልኝ.

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 3 роки тому +1

    ኧረ ህልሜን ፈቱልኝ ስል ስንት ጊዜ ሆነኝ በጌታ እስከ ቅዳሜ ግን መጠበቅ ይከብደኞል🙄 አንድ ሰው አለ እንዲ ይለኞል በልክሽ ቀሚስ ላሰፋልሽ ይለኞል እና የሰውነትሽን ልኬት ብሎኝ እነግረዋለው ልኬቴን ከብትን ጨርቅ ሊያሰራልኝ ሄደ ወደ መርካቶ አብሮህ ልሂድ ስለው ግን ፈቃደኞ አይሆንም ከጋደኞዬ ጋር ነው መሆድ ምፈልገው ይለኞል እሺ ብዬ መጠበቅ ጀመርኩ ልደውልለት ሰፈልግ ግን ስልኬ ጠፋብኝ ዞር ስል የሌሎች ሰዎች እንደኔ የጠፋባቸው ሰዎች ስልክ አየው ከዛ የነሱን ስልክ አግስቼ ለባለቤቱ ስመልስ የሆነች አሮጊት የቆሸሸ የተቦጫጨቀ ልብስ የለበሰች ሴትዬ እየሮጠች ትመጣና እንዲ ትለኞለች ለሰው ያሳየሽው ቀናነት ደግነትሽ የአንችን ስልክ ወስጄ እንዳላስቀር አላስቻለኝም አለችኝ እና መለሰችልኝ። ፈቱልኝ በጌታ

    • @AddisViewmedia
      @AddisViewmedia  3 роки тому

      እባክዎ ያለፉትን የህልም ፍቺዎች ይመልከቷቸው። ያልተፈቱ ህልሞች የሉም

    • @eleniengedasew2076
      @eleniengedasew2076 3 роки тому

      አላገኝውትም ፈልጌ

    • @AddisViewmedia
      @AddisViewmedia  3 роки тому

      እባክዎ ህልምዎን ያስታውሱን

    • @eleniengedasew2076
      @eleniengedasew2076 3 роки тому

      ምን አስታውሳለው ከላይ ጳፈኩልዎት እኮ ባኮትን አንብቡት እንጂ

    • @hulumlebgonwe6146
      @hulumlebgonwe6146 3 роки тому

      Eshi amsgenalwe 💝

  • @lemlemwerku2056
    @lemlemwerku2056 3 роки тому +2

    ጅቦች ከበውኝ በህልሜ ጅብ ምንድነው እባክሽ በቺሊኝ

  • @amalebambam8008
    @amalebambam8008 3 роки тому +1

    ፍቱልኝ ፍቅረኛዬን በህልሜ በተደጋጋሚ አየዋለው አሁን ላይ ተጣልተናል አንነጋገርም ግን በህልሜ እያየውት ተቸግርኩ

  • @አርሒቡወሎሀይቅ
    @አርሒቡወሎሀይቅ 3 роки тому +1

    ወሬ ታበዛላችሁ ወደ ህልሙ ግቢ

  • @ኢትዮጵ-ፈ3ጨ
    @ኢትዮጵ-ፈ3ጨ 3 роки тому +2

    በህልም ዝናብ ሲዘንብብን ምንድነው