🛑በህልም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 19

  • @ሻሎምለአለም
    @ሻሎምለአለም 2 роки тому +3

    ከሰማቹህ በኋላ ግን ምን አለበት ላይክ ብታረጉ ከባድ ነገር አደለ🙄ከተጠቀምንበት በኋላ ሰው ማበረታታት ማመስገን ይልመድብን እክኪ🤔

  • @sxk2ucsamirahussen
    @sxk2ucsamirahussen Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤☝️☝️☝️☝️☝️👍👍👍👍👍

  • @SamiraRayya
    @SamiraRayya Рік тому

    ጥቁር አሞራ የጆቸን ጣቶች በጣም አደመኝ እራሴን ማዳን አልቻለኩም በጣም ነዉ ደም የፈሰሰኝ😢😢😢

  • @fhffbf5084
    @fhffbf5084 Рік тому

    ማሻአላህ

  • @fthumhammed2860
    @fthumhammed2860 2 роки тому +1

    Selam WED♥️ bhelma ejane bajakes fatega etatebalwe... Kza ejane setateb egerlay seltentebtebben ye-banba weha kafeca beja weha eymlawe egerelay eyfasesku egrane atbalwe mndnawe eheta?? fecelen p/c🙏

  • @hawaadamhawaadam1618
    @hawaadamhawaadam1618 2 роки тому +1

    አመስግናለሁ ውዴ የእኔም በትክክል ተፍቶልኛል

  • @AshrafHayatu-rg8sf
    @AshrafHayatu-rg8sf Рік тому

    በናትሽ ፍቺልኝ ጥቁር አሞራ እየበረረ ወደ እኔ ሲመጣ እጄን ከፍ አድርጌ እቀበልዋለሁ ካዛ እጄ ላይ ያርፋል እኔም አልፈራው እሱም አይጎዳኝም ህጻን ወንድ ልጅ ይዣለሁ ደሞ ልጅ ቁሟል

  • @mamabkaseadm6644
    @mamabkaseadm6644 5 місяців тому

    ማማዬ በህልሜ አሞራ እቤት ገብቶ አባቴን ግደለው ግደለው እያልኩት አልገደለውም እመሪ ላይ አይደለም ያየው ታሞራውን እብየት ላይ ተንሳፎ ነው ያየሁት እመቤት ላይ አደለም

  • @EkramEndris-lu3xg
    @EkramEndris-lu3xg 3 місяці тому

    እህቴየ እባክሽ ፍችልኝ የለሊት ወፍ እቤቴየ ገብታአ ለማስወጣት ስል አየሁ ጋደኛየ አስወጣኋት አለችኝ ከተፈታሁ 16 ቀኔ ነው እና ጋደኛየ አዲስቤት ገብታአ የሁ ገዛልኝ ትለኛለች

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  3 місяці тому

      ua-cam.com/video/S-K5iXv2ApE/v-deo.htmlsi=0fzoj9538SuBnQ2y

  • @marusori
    @marusori Рік тому

    እኔ ያየሁት አሞራ በጭንቅላቴ እየወጣ የእግሩናጥፍሩ ጉሮሮዬን በጥሶ ለመውጣት ሲታገል ጉሮሮዬን እያመመኝ ባነንኩ

  • @EyuEyerus-y9v
    @EyuEyerus-y9v 11 місяців тому

    እህቴ አሞራ ከሆደ ስወጣ አየዉ ምንድነዉ እህቴ

  • @zufankebede5756
    @zufankebede5756 Рік тому

    ሰው ወደ አሞራ ሲቀየርስ

  • @zainaby.4716
    @zainaby.4716 2 роки тому

    እኔምለው ኡም ማነሽ አብደላ አነስ መሀመድ አቡበከር በምን ልጥራሽ የኔ ቆጆ ካላስቸገርኩሽ አንድ ህልም ፍችልኝ ስልክሽ ተደወለ ይሉኝና ሲያመጡት የኔ አይደለም እላቸውና ስልኩን ከዛ የኔን ሲያመጡት ሲስጡኝ ስቀበላቹው ቁርአን ነው ስገልጠው በገፁ ላይ የተደርገ ፉቱራ አለው ሌላኛውን ገፅ ስከፍተው አሁንም ፉቱራ አለው ቁጥሩ ግን በደንብ አለየኝ ይላል የፉቱራው እና ልሰግድ ቂብላ እየፍለግኩ ውደዛ ወይስ ወደዚህ እያልኩ መጭርሻ ላይ እኩማየ ወደእጀ አካባቢ የተቀደደ ቱታ ነገር ለብሸ ከዛም እሰግዳለሁ ምንድነው እና የወደቀ ይኢቶብያ ዝርዝር አርባ ብር አሰር አሰር አንድላይ ወድቆ አገኝና ከሌላ ሰው ጋር ሀያ ሀያ ብር እንካፈለዋለን። በጣም ይቅርታ አበዛሁብሽ ለኔም ከበደኝ እንኮን ላንች አፋ በይኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 роки тому

      ሰላም ዜድ 😍እኔ እሙ ሙራድ ወይም እሙ አይመን ደስ ባለሽ ጥሪኝ 👌ሌላው አብሽሪ ይፈታልሻል አታስቸግሪኝም ግን ብር ያካፈልሽውን ሰው ታቂዋለሽ ወይ የትዳር ሂወትሽን መፃፍ አትርሽ😍

    • @zainaby.4716
      @zainaby.4716 2 роки тому +1

      @@addismedia9882 ኡም ሙራድ የሙራድሽ ይሙላልሽ ሁሌም አው አውቃታለሁ ክርስቲያን ናት ጎርቢቴ ነበርች እና እንቀራርባለን ትዳር የፍታሁ

    • @Nebilyasin-h6m
      @Nebilyasin-h6m 5 місяців тому

      አሞራው እያውራ ነው ግን ጓደኛዪ ሀቄን ወስዶብኛል ብሌ አወራ ከዛ እኔ እሱ ሲመጣ አናግረው አልኩት።
      ፍችሊኝ

  • @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ
    @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ Рік тому

    እኔ ያየሁት ጓደኛዬ የጥቁር አሞራ አሮስቶ ትበላለች በቢላ ስትቆርጠው ውስጡ ራሱ ጥቁር ነው ከመንገድ ማዶ ሆኜ ለመብላት ስመኝ ነበር ባለቤቷ ደሞ መንገዱን በቆርቆሮ አጥሮታል ሰው እንዳያያት ብሎ ቆርቆሮው ላይ ብርትኳናማ ቀለም ተቀብቶ ነበር ፍቺልኝ