🛑 የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ ፈሶ አይቀርም ለፍርድ ሊቀርቡ ነው ክስ ተመሰረተ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 15

  • @janakidani2567
    @janakidani2567 2 місяці тому +3

    እንደ ህዝብ በጣም አዝነናል😔
    መንግስት ትኩረት ሰቶ ለሚቀጥለው የተሻለ ነገር እንድናይ ምኞቴ ነው

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 2 місяці тому +2

    ስለ አሸብር ስታወሩ በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂😂

  • @Davidm127
    @Davidm127 2 місяці тому +2

    Ye Bisren Dink tinitane saladenkewu alalfim binim yante neqora tal tal madreg meliktu kebad nw ''አስረግጭ ነዉ የምነግሪህ '' ሞጣ

    • @BenjaPodcast
      @BenjaPodcast  2 місяці тому

      ዴቫችን እናመሰግናለን

  • @zingero2017
    @zingero2017 2 місяці тому +1

    ክሱን ይተዉትና ማሠናበት የማይጠቅሙት። ደራርቱ ቱሉን ሞስኮን :ያያችሑ ንክች እንዳታደርጓት።: ባይሖን በክብር ማሰናበት እባካችሑ ሑሉን ነገር ጦርነት አታድርጉት ሕዝባችን። 4:55

  • @ToyibaMuhammed
    @ToyibaMuhammed 2 місяці тому +1

    ኮሜንት በድምፅ የሚሰጥ ቢሆን ኖሮ እህ😅

  • @esmailibrahim642
    @esmailibrahim642 2 місяці тому

    መከስስ ካልቻለ እነ ክርስቲያን ታድለ ለምን ተከሰሱ ?? ሌሎችም

  • @Ethi912
    @Ethi912 2 місяці тому

    አትሌቶችን ለኢትዮጵያ ህዝብ ያስረኩብ አስልጣኞች እኛ ለምጭ ቁርጠን ከሃላቸው ብንከተል ወይም ሽጉጥ ከሃላ ደቀነነ ብናስለጠናቸው አደለም ክብርወስን የተዘጋ border አለፋው የሩጣሉ ! ሲቀጥል አስልጣኙን ተረዱት እዳ ይኖረበት ይሆናል ከፈረንሳይ ስመለስ እከፋላለሁ በሉ የበለው ጠሬስጋ ይኖራል እና ትንሽ እንረዳው ! 😂 ትላንት ደግሞ ሂሳብ ስርቶ 11.5 ሚሊየን ይከፋልኝ ነበር በሎ እይፈኩር ነው ስለዚህ ይሄ አስለጠኝ አሽብር ነው አደለም !

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 2 місяці тому +1

    አሸብር ሚለው ስም የወጣለትግን የስፖር ሀላፊ ሲሆን ነው? አሸበረን እኮ በዘመናዊዉ ባወጣው ህግ😂

  • @tsionbekele51
    @tsionbekele51 2 місяці тому

    እየሳቁ ትንተና ማዳመጥ ደስ ይላል 😂

  • @Netsi-y6s
    @Netsi-y6s 2 місяці тому +1

    Mndnew tela new yemitetut yaw keyikerta gar

    • @benjatube2
      @benjatube2 2 місяці тому +1

      ቢገኝ ጥሩ ነበር

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 2 місяці тому

    ነውረኛ ባለጌ እና ስምታዊ ሰው ነው !! በ24 ሰአት 3 ነገር ነው የተናገረው እኮ 1.airport ሲገባ አለቀሰ 2.president ሳህለን አዋረደ 3.በETV መጥቶ ይቅርታ ህዝቡን እንጂ አዘጋጆቹን አልጠይቅም አለ !!! ስጦታ በግድ ውሰድ አይባልም እንግዲህ

  • @TG-44
    @TG-44 2 місяці тому

    Bro sorry Ethiopia wesati ferda ale eda?😂😂😢

    • @BenjaPodcast
      @BenjaPodcast  2 місяці тому

      አለ የለም በሳይንስ አልተረጋገጠም