Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እውነትን ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል ማለት ይህ ነው።ተባረክ በጣም ነው የተመቸኝ ምክንያቱም በዓል ካላከበርን ዕምነት ያለን ወደማይመስለን ደረጃ ደርሰናል ።
ጌታ የላከህ አውነትን ልታስተምር ነው እኔ ብዙ ነገር ተምሪያለው ዘመንህ ይባከ❤
ሳናቀው ይዘነው የመጣነው ብዙ ልምምዶች አሉ አስነጥሶ ይውጣል ንገረን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በእውነት ድንቅ አገላለጥ መልእክት ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤
ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ
❤ አንተኮ ምርጥ SDA ነህ። እባክህ በርታ
dev ፀጋ ይብዛልህ በእውነት ታመችቴሄኛል።❤❤❤
ከብሉይ ኪዳን በኋላ በአዲስ ኪዳን "ለመታሰቢያ አድርጉት" ብሎ ጌታ ኢየሱስ የደነገገልን በዓል የጌታ እራት ብቻ ነው።
ተባረክ ተባረክ ተባረክ... እኔ ሳውቅ በጣም ነው የቆየሁት ግን የሚሠማኝ አጥቼ ነበር. ደግሞም ትንቢተ ኤርሚያስ 10:2-11 አንብቡ
Blessed you are
ወንድሜ ጌታ አብዝቶ እውነትን በመግለጥ ይባርክልኝ
ኢትዬጵያ ስማ በለው ስለሆነ ይህን ቃል ይስሙ❤❤❤❤
ዴቭ ተባረክልኝ
Thank you for sharing the truth!!
ጌታ ይባርክህ
የሙሉ ትምህርቱ ርዕስ
ጭራሺ እርሰበርሰ እንደዝህ ጀምራችሁ ጌታ አእምሮአቸው ይፈወሳቸው
ጥሩ ትምህርት ነዉ ።ጌታ ይባርክህ! ግን በጣም አጠረ።
እኛ ጣኦት አናቅም። እኛ ምናቀው የጌታችን ልደት ነው።
Gata yebarkeh wendem Dawit .min tenchachalacho medre tawot amlakywoch lek newe yastemarew tenekabacho mecham atelakekom kindezy aynet amleko .Gata aynachon yabralacho ina gatan sagin awtecha new yewerewerkot tree 🌲 Gata abretolin minim ke Gata ledet gare yemaginanew neger yelem .inante Christian nene bayoch santanina Christmas tree sekacho takebralacho keyetinaw howarya newe yekoregachot .tawot new awo leke nek wendema .keep preaching ❤
Wow❤❤❤
God bless you🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሲጀመር መፅሐፉም እኮ በአል የጣወት ስም ነው ይላል ስለዚ የእየሱስ ለሰው ልጆች ሃጥያት ስርየት ሊሆንልን ከማርያም ተወለደ እንደሰው አደገ በታዳጊነቱ ከእናቱ ተለየ የሰማዩን መንግስት በስልጣን ሰበከ በሽተኞችን ፈወሰ በአጋንት የታሰሩትን ነፃ አወጣ ትቢትም ይናገር ነበረ የሞተም ሰው አስነሳ ድቅና ታምርም ሲያደርግ ም ነበር ታድያ በዚህ ሁሉ ጊዜ እንደሰው ይፈተን ነበረ ተቃዋሚም ነበረበት እንደሰው አምላክነቱን አስቀምጦ ብዙ እንደሰው ተገፋ እንደሰው አንድ እንዃን አጥያት ሳይሰራ ኖረ መጨረሻ ላይ ሰዎች በክፉዎች እንደወንበዴ ሰቀሉት ቀበሩት በሦስተኛው ቀን አብ አስነሳው በቀኙ አስቀመጠው አምላክነቱን መለሰለት እስከ ዛሬ ህያው አምላክ ሆኖ ሊቀ ካህን ሆኖ አስታራቂ አማላጅ ፈራጅ መካከለኛ ሆኖ ለዘለአለም ይኖራል ለእኔ እየሱስ ከእግዚአብሄር የተሰጠኝ ስጦታዬ ነው በእሱ በኩል ወደአብ እቀርባለሁ በስሙ አፀልያለው እሱ የእኔ በር ነው ወደአብ የምቀርብበት ይቺ ገብታኛለች አንደገባህ መጠን ተመላለስ ይባል የለ ይህን እያሰብኩ እውላለሁ በቤቴ ካላደር ስራ ስለሚዘጋ ሆሆሆሆ እኔ ከገዳም ከጨለማ እየሱስ እጄን ይዞ አወጣኝ እሱን እያመሰገንኩ እኖራለሁ በአልም ለኔ ብርቄ አይደለም ከስሙ ጉዳይ የለኝም ጉዳዬ እየሱስ ብቻ አስተምሮ በበዛ ቁጥር ለምን ትታወካላቹ አስተምሮ በእየሱስ ከማመን አይከለክልህም ወንድሜ ዳዊት ግን ይሄ ያልከው ነገር በስእል ያሳየኸኝ እየሱሴን የነካብኝ ስለመሰለኝ የነገን ገና ላለማክበር ለራሴ ቃል ገባሁ መወለዱን አምንበታለሁ እንደገለፅኩት አንተ ተባረክ ሌሎቻቹሁም ልባቹሁን አዳምጡ አትሳደቡ ተባረኩ
ተባረክ
Blessed
አተ የምትለው ውጪ የሚኖሩት ይገባቸዋል ገና ተብሎ የሚከበረው ሌላ የገናአባት እየተባለ ነው ቀይ ልብስ ተለብሶ የሚከበረው እኛ ከቅንነት ተነስተን ጌታን ስለምንወድ የጌታ ልደት ብለን እናከብራለን እውቀት ነፃ ያወጣል ያወጣል እኛ የጌታ ውልደቱ ሞቱ ትንሳኤው የሁልጊዜ ዝክራችን አምልኳችን ነው
የኢየሱስን መለኮታዊ ባህሪውን የደመሰሱ ሃይማኖታዊ ቃላት"ሥላሴ፣ የሴቲቱ ልጅ፣ የኢየሱስ እናት ፣መካከለኛ ሰው ፣አማላጅ፣ሊቀ ካህን ፣የዮሴፍ ልጅ፣የዳዊት ልጅ ፣የናዝሬቱ ኢየሱስ፣ወደገዛ ወገኖቹ መጣ፣ '''ሚሉትን ቃላትንና ሐረጋትን ቶሎ ደምስሷቸወ፣አደጋን አስከትለዋልና
ከምንድነው የምንደመስሳቸው ከቃሉ? አንተ ለምታምነው ዶክትሪን ስንል እንሰርዘው ?ነው በእናንተ መፅሐፍ ቅዱስ የለም?
ወጋው
Awo krsmas lk neh gena gn yekrstos ldett new gn gn mn agebah dfn
የገና ባህል ምንም ችግር የለውም እኛ የጌታ የተወለደበት ቀን አስበን ነው የምናከብረው ጣዎት ብለን አይደልም ጣዎት ዝነኛ የመሆን ጠንካራ ምኞት ነው ቀን ወይም አውልት አይደለም
አነተ ጣኦት ስላላልከው ጣኦት ነቱ አይቀርም።
Yeha Ye dero pentee mehon alebet😅 Asshemuregna Ebaboch. Nachu. Hod ader
😅😅😅😅😅 Aya jibo satamaheagne belagne😅😅
😅ስለዚህ??????? አከባበሩ ምን ይምሰል???አይከበር ልትለን ይሆን?!?😂😂😂😂
ከማሰተማርህ መማር ነው የምሻልህ
የሀዋሳ ምስክን ህዝብ መጫወቻ አደረጋችሁ።
አሁን ፣አንተ ይምታወራው ፣ከቅድስት ድንግል ማርያም ፣እንዴት ፣ይገናኛል ፣እነሱ ፣የድንግልዋ ፣ቅድስት ፣ ማርያምና ፣ልጁ ፣እየሱስ ፣ 11:51 ስለኮረጁ ፣እኛ ፣ክርስትያን ፣በተለይ ፣ፔንቴኮስታል ፣ቤተ እምነት ፣እውነተኛው ፣ታሪክ ፣ድንግሊቱ ፣እና ፣እየሱስ ፣ልጇ ፣ለምን ፣ማስወገድ ፣ይፈልጋል ፣ለምን ፣የጣኦት ፣አምልኮ ፣ነው ፣ይላል ፣እነሱ ፣አስመስለው ፣ጣኦትን ፣ያመልካሉ ፣እናንተ ፣ደግሞ ፣ጣኦት ፣ነው ፣ብላቹህ ፣እየሱስ ፣የመጣበትን ፣መንገድ ፣እውቅናና ፣ክብር ፣አትሰጡም ፣ልዩነቱ ፣የቱ ፣ጋ ነው ፣፣
እኔ እኮ በጣም የሚገርመኝ እናንተ ማንን እንደምታመልኩ ግልፅ ነዉ “ጀሱስን “ነዉ እኛ እሱን አይደለም የምናመልከዉ ማንንም ማወናበድ የለም የሱን ልደት ደሞ ከሚያከብረዉ ጋ አንተባበርም እናንተ ገና መሬት መንቀጥቀጥ አይደለም ሌላ መአት ታመጡብናላችሁ ነገር ግን እናትና ልጁ ይጠብቁናል ብላችሁ ብላችሁ የጌታ ልደትን መዘባበቻ ተረጋጋ ወንድሜ ሁለት እግር አለኝ ብሎ ሁለት ዛፍ መዉጣት አይቻልም ማዉራት ስለተቻለ ብቻ ነዉር ነዉ !
Janjo nehe yemesthen ledet dubai hedhe setakeber men yebale laba awake mesay
ባአል ለምን አስፈለገ ግን በአላችን እየሱስ ነዉ።ከ ባአል በስተጀርባ ማነዉ ያለው
በቃ ለየላችሁ😂😂😂 ጌታን መቃወም በአደባባይ እየመጣ ነው😌 ለነገሩ ሲጀመር በተቃውሞ ነው ወይ መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ታሪክ ተረጀመ😂😂
መጀመርይ ጣኦቶቻቹን ጣሉ
አንተ የምትለውን አስቦ ገናን የሚያከብር የለም የሚከበረው የጌታ ልደት መሆኑን አስቦ ነው አንተ አወሳሰብከው አዳኝነቱን በእውቀት ስበክ የአንተ አገላለጥ ጥንቆላን መሰለ
በሰይጣን ቤተ አምልኮ ውስጥ ተገኝተህ ይሄ ሁሉ አምልኮዬ ለጌታ ነው የማለት ያክል ነው::
አልፋታህም
Wrong teaching! Focus on the holy 😂Bible rather than things to be complex.
አንተ ሰው የአዳራሽ ዲኮር አትሁን ሁሌም እሰማሀለው ጥሩ ነገር ቢኖርህም ስታስተምር ብዙ ስህተቶች አሉብህ እስቲ ቀናነትህን እንየው በቀናነት ከኦርቶዶክስ አባቶች ጋር ብትወያይ ለተከታዮችህም ትተርፋለህ እንደሌሎቹ ፓስተሮች በስድብ አልተጠመድክም በራስህ ጉዳይ ብትሽከረከርም ከሚያውቁ መምህራን ጋር ለመወያየት በርህን ክፈት እንደፈሪዎቹ ተሳዳቢዎቹ አትሽሽ እውነትን ተጋፈጥ እውነት እግዚአብሔር ነው አንድ ቀን አዳራሻችሁ ባዶ ይሆናል እውነት ተሸፍና አትቀርም ትደበቃለች እንጂ አትጠፋም
ከኦርቶዶክስ አባቶች ጋር ይወያይ? ለምን? ሌላ አርባ አራት ጣዖቶችን እንዲያከብር ሊያሳምኑት?😂😂😂
You are crazy. Don't be overconfident. You should be babes from preaching. Mind your business. More than 2 billion people celebrate Christmas. ከኔ ጋር ትጣላለህ። የክርስቶስ ልደት ነው የሚከበረው።
አስፈራራሀዉ ማለት ነዉ?😂😂😂ዶሮ እሱ ካልጮሖ ፀሀይ የምትወጣ አይመስለዉም።
WTH are discoursing ! Yes ! It is idol worship
You should be banned from preaching
እውነትን ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል ማለት ይህ ነው።ተባረክ በጣም ነው የተመቸኝ ምክንያቱም በዓል ካላከበርን ዕምነት ያለን ወደማይመስለን ደረጃ ደርሰናል ።
ጌታ የላከህ አውነትን ልታስተምር ነው እኔ ብዙ ነገር ተምሪያለው ዘመንህ ይባከ❤
ሳናቀው ይዘነው የመጣነው ብዙ ልምምዶች አሉ አስነጥሶ ይውጣል ንገረን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በእውነት ድንቅ አገላለጥ መልእክት ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤
ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ
❤ አንተኮ ምርጥ SDA ነህ። እባክህ በርታ
dev ፀጋ ይብዛልህ በእውነት ታመችቴሄኛል።❤❤❤
ከብሉይ ኪዳን በኋላ በአዲስ ኪዳን "ለመታሰቢያ አድርጉት" ብሎ ጌታ ኢየሱስ የደነገገልን በዓል የጌታ እራት ብቻ ነው።
ተባረክ ተባረክ ተባረክ... እኔ ሳውቅ በጣም ነው የቆየሁት ግን የሚሠማኝ አጥቼ ነበር. ደግሞም ትንቢተ ኤርሚያስ 10:2-11 አንብቡ
Blessed you are
ወንድሜ ጌታ አብዝቶ እውነትን በመግለጥ ይባርክልኝ
ኢትዬጵያ ስማ በለው ስለሆነ ይህን ቃል ይስሙ❤❤❤❤
ዴቭ ተባረክልኝ
Thank you for sharing the truth!!
ጌታ ይባርክህ
የሙሉ ትምህርቱ ርዕስ
ጭራሺ እርሰበርሰ እንደዝህ ጀምራችሁ ጌታ አእምሮአቸው ይፈወሳቸው
ጥሩ ትምህርት ነዉ ።ጌታ ይባርክህ! ግን በጣም አጠረ።
እኛ ጣኦት አናቅም። እኛ ምናቀው የጌታችን ልደት ነው።
Gata yebarkeh wendem Dawit .min tenchachalacho medre tawot amlakywoch lek newe yastemarew tenekabacho mecham atelakekom kindezy aynet amleko .Gata aynachon yabralacho ina gatan sagin awtecha new yewerewerkot tree 🌲 Gata abretolin minim ke Gata ledet gare yemaginanew neger yelem .inante Christian nene bayoch santanina Christmas tree sekacho takebralacho keyetinaw howarya newe yekoregachot .tawot new awo leke nek wendema .keep preaching ❤
Wow❤❤❤
God bless you🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሲጀመር መፅሐፉም እኮ በአል የጣወት ስም ነው ይላል ስለዚ የእየሱስ ለሰው ልጆች ሃጥያት ስርየት ሊሆንልን ከማርያም ተወለደ እንደሰው አደገ በታዳጊነቱ ከእናቱ ተለየ የሰማዩን መንግስት በስልጣን ሰበከ በሽተኞችን ፈወሰ በአጋንት የታሰሩትን ነፃ አወጣ ትቢትም ይናገር ነበረ የሞተም ሰው አስነሳ ድቅና ታምርም ሲያደርግ ም ነበር ታድያ በዚህ ሁሉ ጊዜ እንደሰው ይፈተን ነበረ ተቃዋሚም ነበረበት እንደሰው አምላክነቱን አስቀምጦ ብዙ እንደሰው ተገፋ እንደሰው አንድ እንዃን አጥያት ሳይሰራ ኖረ መጨረሻ ላይ ሰዎች በክፉዎች እንደወንበዴ ሰቀሉት ቀበሩት በሦስተኛው ቀን አብ አስነሳው በቀኙ አስቀመጠው አምላክነቱን መለሰለት እስከ ዛሬ ህያው አምላክ ሆኖ ሊቀ ካህን ሆኖ አስታራቂ አማላጅ ፈራጅ መካከለኛ ሆኖ ለዘለአለም ይኖራል ለእኔ እየሱስ ከእግዚአብሄር የተሰጠኝ ስጦታዬ ነው በእሱ በኩል ወደአብ እቀርባለሁ በስሙ አፀልያለው እሱ የእኔ በር ነው ወደአብ የምቀርብበት ይቺ ገብታኛለች አንደገባህ መጠን ተመላለስ ይባል የለ ይህን እያሰብኩ እውላለሁ በቤቴ ካላደር ስራ ስለሚዘጋ ሆሆሆሆ እኔ ከገዳም ከጨለማ እየሱስ እጄን ይዞ አወጣኝ እሱን እያመሰገንኩ እኖራለሁ በአልም ለኔ ብርቄ አይደለም ከስሙ ጉዳይ የለኝም ጉዳዬ እየሱስ ብቻ አስተምሮ በበዛ ቁጥር ለምን ትታወካላቹ አስተምሮ በእየሱስ ከማመን አይከለክልህም ወንድሜ ዳዊት ግን ይሄ ያልከው ነገር በስእል ያሳየኸኝ እየሱሴን የነካብኝ ስለመሰለኝ የነገን ገና ላለማክበር ለራሴ ቃል ገባሁ መወለዱን አምንበታለሁ እንደገለፅኩት አንተ ተባረክ ሌሎቻቹሁም ልባቹሁን አዳምጡ አትሳደቡ ተባረኩ
ተባረክ
Blessed
አተ የምትለው ውጪ የሚኖሩት ይገባቸዋል ገና ተብሎ የሚከበረው ሌላ የገናአባት እየተባለ ነው ቀይ ልብስ ተለብሶ የሚከበረው እኛ ከቅንነት ተነስተን ጌታን ስለምንወድ የጌታ ልደት ብለን እናከብራለን እውቀት ነፃ ያወጣል ያወጣል እኛ የጌታ ውልደቱ ሞቱ ትንሳኤው የሁልጊዜ ዝክራችን አምልኳችን ነው
የኢየሱስን መለኮታዊ ባህሪውን የደመሰሱ ሃይማኖታዊ ቃላት"ሥላሴ፣ የሴቲቱ ልጅ፣ የኢየሱስ እናት ፣መካከለኛ ሰው ፣አማላጅ፣ሊቀ ካህን ፣የዮሴፍ ልጅ፣የዳዊት ልጅ ፣የናዝሬቱ ኢየሱስ፣ወደገዛ ወገኖቹ መጣ፣ '''ሚሉትን ቃላትንና ሐረጋትን ቶሎ ደምስሷቸወ፣አደጋን አስከትለዋልና
ከምንድነው የምንደመስሳቸው ከቃሉ? አንተ ለምታምነው ዶክትሪን ስንል እንሰርዘው ?ነው በእናንተ መፅሐፍ ቅዱስ የለም?
ወጋው
Awo krsmas lk neh gena gn yekrstos ldett new gn gn mn agebah dfn
የገና ባህል ምንም ችግር የለውም እኛ የጌታ የተወለደበት ቀን አስበን ነው የምናከብረው ጣዎት ብለን አይደልም ጣዎት ዝነኛ የመሆን ጠንካራ ምኞት ነው ቀን ወይም አውልት አይደለም
አነተ ጣኦት ስላላልከው ጣኦት ነቱ አይቀርም።
Yeha Ye dero pentee mehon alebet😅 Asshemuregna Ebaboch. Nachu. Hod ader
😅😅😅😅😅 Aya jibo satamaheagne belagne😅😅
😅ስለዚህ???????
አከባበሩ ምን ይምሰል???
አይከበር ልትለን ይሆን?!?😂😂😂😂
ከማሰተማርህ መማር ነው የምሻልህ
የሀዋሳ ምስክን ህዝብ መጫወቻ አደረጋችሁ።
አሁን ፣አንተ ይምታወራው ፣ከቅድስት ድንግል ማርያም ፣እንዴት ፣ይገናኛል ፣እነሱ ፣የድንግልዋ ፣ቅድስት ፣ ማርያምና ፣ልጁ ፣እየሱስ ፣ 11:51 ስለኮረጁ ፣እኛ ፣ክርስትያን ፣በተለይ ፣ፔንቴኮስታል
፣ቤተ እምነት ፣እውነተኛው ፣ታሪክ ፣ድንግሊቱ ፣እና ፣እየሱስ ፣ልጇ ፣ለምን ፣ማስወገድ ፣ይፈልጋል ፣ለምን ፣የጣኦት ፣አምልኮ ፣ነው ፣ይላል ፣እነሱ ፣አስመስለው ፣ጣኦትን ፣ያመልካሉ ፣እናንተ ፣ደግሞ ፣ጣኦት ፣ነው ፣ብላቹህ ፣እየሱስ ፣የመጣበትን ፣መንገድ ፣እውቅናና ፣ክብር ፣አትሰጡም ፣ልዩነቱ ፣የቱ ፣ጋ ነው ፣፣