Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እማማ ዝናሽ ለእኛ ለስደተኞች ሲል እድሜ ከጤና ይስጦት
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
@@zekitube2212 አሜን አሜን
በጣም ወላሂ😢😢😢
❤❤❤❤
አሜን ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉🎉
ዛኪ መታደል እኮ ነው ዛሬ እናታቸውን እንኳን መከባከቡ ይሰለቻል አንተ ግን ታባርከህ ይሄው አሽሞናምናቸው ተባረክ የአመቱ ምር ሰው ማለት አተነህ❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ለደከሙ እናቶች እንደዘኪ አይነት ልጅ ይስጣችሁ
ደስ የሚል እርጅና ካረጁ አይበጁ የሚባለውን ተረት የቀለበሱ ዘኪ ላንተም ለእማማዝናሽም እረጅም እድሜን ከጤና ጋር አምላክ ይስጣችሁ።
እማማ ዝናሽዬ የሳቄ ምንጭ እድሜ ይስጦት 🎉🎉🎉
ዘኪዬ ተባረክ የዛሬውን አይደለም ማየት ሠው ሳይደርስ በአስቸጋሪ ግዜ ብቻኽን ለፍተሀል ፈጣሪ ውለታህን ይክፈልህ
እማማ ዝኑ ረጅም እድሜ ከነ ጤና ይሰጦት እናታችን
አሜን
ታድለክ ዘኪ ጌታን ምንም ቢደብርክ እሳቸው ካሉ እንደምትደሰት ይሰማኛል ላንተም ጤና ከሰላም ጋር እመቤቴ ታድልክ
ዘኪ ከመላው ቤተሰብህ ጋር እማማ ዝናሽን ጨምሮ በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን❤
እንኳን ለዐውዳመት አደረሳቸው እናት እና ልጅ ጀሙያንም እንኳን አደረሰሽ በልልኝ መግደላዊትም ትደግልን 🙏❤️🥰🌼🌼🌼🌼
እንኳን አብሮ አደረሰን
የሚያጫውት ልጂአለዎት እማማ ዝናሽ ደስይላል ዘኪ ቃላት አይገልፅህም
አቤት ትእግስትህ ትግሱትን ይጨምርልህ ወንድሜ ከእግዚአብሔር ታገኘዋለህ
ትግሥትን አሥተማሪ ነህ ዘካሪያሥ
እማማ ዝናሽዬ እንኳን አደረሳችሁ መልካም የደስታ የሰላም አዲስ ዓመት ለሁላችን ይሁን!!!❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻
እማምዬ ዝንዬ ከዘኪእና ከቤተሠቡ ጋር አዲሡ አመት የሠላም የጤና ዘመን ይሑንላችሑ ሺኽ አመት ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤
እንኩዋን አደረሳችሁ እማማ ዝናሽ እና ዘኪ ከነ ባለቤትህ 🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏
ዘኪ ቅንና ግልጽ ስለሆንህ እግዚአብሔር ትዕግስቱን ሰጥቶሀል ፣ተባረክ ፣እናታችንም የዋህ የእግዚአብሔር ልጅ ናቸውና ምረቃቸው ያኖርሀል ፣የእናታችን ምርቃት ለእኛም ይድረሰናል
ዘኪ ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን እማማ ዝናሽ ሺ አመት ይኑሩ😊 የሳቄ ምንጭ 😂
Happy New year 🌻🌻🌻 emama zenooo 😅😅😅
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳን አደረሶት አደረሠን እማማ ዝናሽዬ ያመት ሠዉ ይበለን በድሜ በጤና ያድርሠን 🙏🙏
እማማ ዝናሺ እረጂም እጂሜ ከከነ ጤና ይሰጦት እናታችን 😅😅
አይ እማማ ዝናሽ😅😅😅😅 አንተ ወሬ በልተህ አትጠግብም😂😂😂
ዘካርያስ ስለ ቆረቡባይዘፋኑ እና ባይሸልሉ ጥሩ ነው እድሜ እና ጤና አምላክ ይስጣቸው ላንተም ይስጥክ😂😅😊❤
❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰አይ በየቦታው እያቆምክ ጋሪውን😂😂😂😂😂😂 በሳቅ አልቻልኩም እወድሻለሁ እንኳን አደረሰሽ
እንኳን ደህና መጣችሁ , እናት እና ልጅ ❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏👑👑❤❤👍👍👍
እድሜ ይስጠኝ ማለት ልክ እንደ እማማ ዝናሽ ይሁን ዘኪ እናቴ የፃድቃኔ ማርያም ልክ እንደ ዘኪ ያለ ልጅ ይስጣችሁ ለእናቶች❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ዘካርያስ ተባረክ ትግስትህ ይገርማን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
😂😂😂ከስድስት መቶ ብር ከተቀበሉት አንድ መቶ ለሄዱበት አንድ መቶ ለመመለሻ ሲከፍሉ ስምንት መቶ ብር ለራሳቸው 😢ደስ ሲሉ እግዚአብሄር ይጠብቅወት
የእናት እማማ ሽናሽ በሳቅ ሆዴን አቆሰሉትእግዛአብሔር ይድሜ ይስጣችው ጨዋታውት አይጠገየሙ
ጥሩ ፈጠራ ነው
የምድራችን ጀግና አስተዋይ የማትሰላች ወረተኛ ያልሆንክ ልጅ አንተን አየው ዘካሪያስ
ኣሰይ እማማ ዝናሽ!! ዛኪ ታድለህ!!! መልካም በዓል ከጤና ጋር!!!
Happy new year mummy ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ዘኪ ተባረክ እማማ ዝናሽን ተንከባክበህ እየጦርካቸው ስለሆነ ነው እኛም ህዝቡም ያወቃቸው:: እማማ ዝናሽ በጣም የሚገርሙ ውሸት የማይወዱ ሂሳብ የማይሳሳቱ ሰው ናቸው በጣም ይገርሙኝል:: ማንም አያታልላቸውም😀
ዘኪ ምርጥ ሰዉ አላህ ይስጥህ
የኔ ቆንጆ እማማ ዝናሽየ የሴት በላይ ❤❤❤😂😂😂ሲወጡ ቤታቸውን እያስተካከሉ 😘😘💜💜
እማማ ዝናሽዬ እንኳን አደረስዎ 🙏🙏🙏
ወይ እማማ ዝናሽየ ብርታትወ ፅዳተወ ልዩ እኮነወት❤❤❤❤😂አልጋ እያነጠፉ
እናት እና ልጅ❤በርታ ጀግናዩ
ዘካሪያስዬ:እባክህ: አታስጩሀቸው:: 🍀🌻🌼💐👍🏾🙏🏾 ተባረክ!
ዘክዬ ተባረክ የኔ ጌታ እማማ ዝናሽ እንካን አደረሳችው❤❤❤❤❤
Hoden Asamemkeg Zeki ❤
እማማ ዝናሽዬ የኛ የሳቃችን ምንጭ ሺአመት ኑሩልን ከነ ልጆት
የኔናት❤❤❤❤
ከእማማ ዝናሽ ወሬ አይደበቅም እቅጭ እቅጮን ነው😂😂😂
Enkuwane adersote emama zenasheyaa❤❤❤
Long live Emama Zinash....!!!!!
ዘክዬ ልዩ ሰው ልዩ ሰው🌸🦋🌸🙏
She make my day beautiful😂
እድሜና ጤና ያድላቹ ደስ የሚል ጨዋታ ሰለም ሁኑ❤🙏
Zekiyee, emama zinash endih hulee endiyasikun silemitaderig betam ameseginihalew.
እሺ
ውይ እማማ ዝናሽዬ ስወዶት እኮ ምንም አይጠገቡም ❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍
እረበሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እኔስ ያገርያለሕ፣የመንግስት ያለሕ ይላሉብየ እየጠበኩነበር ብሩን ሲያከፋፍሉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የእኔ እናት በጣም ነው የሚያዝናን😊❤❤❤❤
Amen 🙏 enkuane abroa aderesen Amen 🙏
😂😂😂😂ወሬ በልተህ አትጠግብ😂😂😂😂😂
መጨረሻያን አሰምርልኝ ማለት እንደዚ ነው
ዘኪ እንኳን ከነሞላ ቤተሰቡህ አደረሰህ የአኔ ጌታ
የኔ እነት ጥቁር ስውነ ወፍራም ሰው እማማ ዝነሽይ አይውድም😂😂😂ጭራሽ ማየት አልፍለጉም😂😂
ዘኪ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ አቤትትዕግሥትህ
እማማ ዝናሺ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤
ዘኪ ምርጥ ሰው!!!
እድሜ ከጤና ይስጦት እማየ
Emama Zenash❤❤❤ 🎉🎉🎉
የደስታዬ ምንጭ የኔናት እረጅም እድሜ
አደራ የሰጡትን ጫማ አስቀምጡላት የሳቸው ማስታወሻ ስለሆነ አስቀምጡላት
እማማ ዝናሽ ጤና ናእዲሜ ይስልኝ
እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም 😂😂😂 እድሜ እና ጤና ይስጦት
Wey alcalkume brtam asakuge zarese❤
ዘካርያስ ጥሩ ኮሞድያን መሆን ትችላለህ
ግን ለምንድን ነው ዘኪ የማታመነኩሳቸው ???🤔🤔
Mamaya❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Enkon adresewet enatachen❤️❤️❤️
መልካም አዲስ አመት እማማ ዝናሽ
እዴት እደምወዳቸው እድሜ ከአንጋፋው ይሰበሰባሉ እማማ
ዘክዬ ቅንሰው እድሜ ይስጥህ
ማማዪ ❤
Egzihabehir yimesegen ❤️ ♥️ ❤
ወይ ዘካርያስ እግዚአብሔር ይስጥህ እማማ ዝናሽ ደስ የሚሉ እናት
እማማ ዝናሽ እድሜ ከጤና ጋር ጎቦ ነው ያሚስጡት ስራ እኮ ነው በደሞዝ ተቀጥሮ መስሎኝ ት/ት ነው
እባክህ:አታስጩሀቸው! 🙏🏾💐💐
ወይ ጡረታ ተዘጋ 🤣🤣🤣🤣
በዚህ እድሚያቸዉ ሱኳር ባያበዙ ጡሩ ነዉ ለጤናቸዉ
እደት እደሳኩ ጫማ ሰጥቻትአለሁ ዘኪ አተ የተባርከ ሰው ዘመነህሁሉ የደሰታ ዘመን ይሆን እውነት ያተ እይነት ሰው የለም እማማዝናሺየ እርጀም እድሜ
እሰይ እማማ ዝናሽ ይመቸዎት አደለም አንዴ አሰር ግዜ ይሰጣቸዉ I wish
አሜን😂😂😂❤❤❤❤
Enkua aderesachuh ❤
የኔ እናት እማማ ዝናሺ❤❤😂😂😂😂
የማታ እንጀራይስጠን ወይጉድ ዘካርያ የመስለ ልጂ የማይገን ስዉ ነው እግዚአቤር ለአተ የማታውን እንጀራ ያስቀምጥልሀል
😂😂😂😂 wi zeki
ይመችህ በደብነው እጦራችሁ ያላችሁት
የኔቆጆ
😂❤emama zinashiye
😂😂❤❤❤❤🎉🎉yene enat
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂በልተ አትጠግብ😂😂😂😂😂😅
አጥንት የሚያንቃቁ ሀኪም አለ እነሱ ጋር ውሰዳቸው የቫይታሚን ምርመራ ያሰፈልልቸው እግራቸውን ወገባቸው የያዛቸው የቫይታሚን እጥረት ይሆናል መታሸትም ይረዳቸዋል
ዘኬበቅርብሀገርእገባለሑእማማዝናሽንእዘይራቸዋለሑ፤አተንአላሕአብዝቶእድሜይሥጥህ
እሺ እናመሰግናለን
Ware balte atexageb😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
እማማ ዝናሽ ለእኛ ለስደተኞች ሲል እድሜ ከጤና ይስጦት
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
@@zekitube2212 አሜን አሜን
በጣም ወላሂ😢😢😢
❤❤❤❤
አሜን ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉🎉
ዛኪ መታደል እኮ ነው ዛሬ እናታቸውን እንኳን መከባከቡ ይሰለቻል አንተ ግን ታባርከህ ይሄው አሽሞናምናቸው ተባረክ የአመቱ ምር ሰው ማለት አተነህ❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ለደከሙ እናቶች እንደዘኪ አይነት ልጅ ይስጣችሁ
ደስ የሚል እርጅና ካረጁ አይበጁ የሚባለውን ተረት የቀለበሱ ዘኪ ላንተም ለእማማዝናሽም እረጅም እድሜን ከጤና ጋር አምላክ ይስጣችሁ።
እማማ ዝናሽዬ የሳቄ ምንጭ እድሜ ይስጦት 🎉🎉🎉
ዘኪዬ ተባረክ የዛሬውን አይደለም ማየት ሠው ሳይደርስ በአስቸጋሪ ግዜ ብቻኽን ለፍተሀል ፈጣሪ ውለታህን ይክፈልህ
እማማ ዝኑ ረጅም እድሜ ከነ ጤና ይሰጦት እናታችን
አሜን
ታድለክ ዘኪ ጌታን ምንም ቢደብርክ እሳቸው ካሉ እንደምትደሰት ይሰማኛል ላንተም ጤና ከሰላም ጋር እመቤቴ ታድልክ
ዘኪ ከመላው ቤተሰብህ ጋር እማማ ዝናሽን ጨምሮ በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን❤
እንኳን ለዐውዳመት አደረሳቸው እናት እና ልጅ ጀሙያንም እንኳን አደረሰሽ በልልኝ መግደላዊትም ትደግልን 🙏❤️🥰🌼🌼🌼🌼
እንኳን አብሮ አደረሰን
የሚያጫውት ልጂአለዎት እማማ ዝናሽ ደስይላል ዘኪ ቃላት አይገልፅህም
አቤት ትእግስትህ ትግሱትን ይጨምርልህ ወንድሜ ከእግዚአብሔር ታገኘዋለህ
ትግሥትን አሥተማሪ ነህ ዘካሪያሥ
እማማ ዝናሽዬ እንኳን አደረሳችሁ
መልካም የደስታ የሰላም አዲስ ዓመት ለሁላችን ይሁን!!!❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻
እማምዬ ዝንዬ ከዘኪእና ከቤተሠቡ ጋር አዲሡ አመት የሠላም የጤና ዘመን ይሑንላችሑ ሺኽ አመት ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤
እንኩዋን አደረሳችሁ እማማ ዝናሽ እና ዘኪ ከነ ባለቤትህ 🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏
ዘኪ ቅንና ግልጽ ስለሆንህ እግዚአብሔር ትዕግስቱን ሰጥቶሀል ፣ተባረክ ፣እናታችንም የዋህ የእግዚአብሔር ልጅ ናቸውና ምረቃቸው ያኖርሀል ፣የእናታችን ምርቃት ለእኛም ይድረሰናል
ዘኪ ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን እማማ ዝናሽ ሺ አመት ይኑሩ😊 የሳቄ ምንጭ 😂
Happy New year 🌻🌻🌻 emama zenooo 😅😅😅
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳን አደረሶት አደረሠን እማማ ዝናሽዬ ያመት ሠዉ ይበለን በድሜ በጤና ያድርሠን 🙏🙏
አሜን
እማማ ዝናሺ እረጂም እጂሜ ከከነ ጤና ይሰጦት እናታችን 😅😅
አይ እማማ ዝናሽ😅😅😅😅 አንተ ወሬ በልተህ አትጠግብም😂😂😂
ዘካርያስ ስለ ቆረቡባይዘፋኑ እና ባይሸልሉ ጥሩ ነው እድሜ እና ጤና አምላክ ይስጣቸው ላንተም ይስጥክ😂😅😊❤
❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰አይ በየቦታው እያቆምክ ጋሪውን😂😂😂😂😂😂 በሳቅ አልቻልኩም እወድሻለሁ እንኳን አደረሰሽ
እንኳን ደህና መጣችሁ , እናት እና ልጅ
❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏👑👑❤❤👍👍👍
እድሜ ይስጠኝ ማለት ልክ እንደ እማማ ዝናሽ ይሁን ዘኪ እናቴ የፃድቃኔ ማርያም ልክ እንደ ዘኪ ያለ ልጅ ይስጣችሁ ለእናቶች❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ዘካርያስ ተባረክ ትግስትህ ይገርማን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
😂😂😂ከስድስት መቶ ብር ከተቀበሉት አንድ መቶ ለሄዱበት አንድ መቶ ለመመለሻ ሲከፍሉ ስምንት መቶ ብር ለራሳቸው 😢
ደስ ሲሉ
እግዚአብሄር ይጠብቅወት
የእናት እማማ ሽናሽ በሳቅ ሆዴን አቆሰሉት
እግዛአብሔር ይድሜ ይስጣችው ጨዋታውት አይጠገየሙ
ጥሩ ፈጠራ ነው
የምድራችን ጀግና አስተዋይ የማትሰላች ወረተኛ ያልሆንክ ልጅ አንተን አየው ዘካሪያስ
ኣሰይ እማማ ዝናሽ!! ዛኪ ታድለህ!!! መልካም በዓል ከጤና ጋር!!!
Happy new year mummy ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ዘኪ ተባረክ እማማ ዝናሽን ተንከባክበህ እየጦርካቸው ስለሆነ ነው እኛም ህዝቡም ያወቃቸው:: እማማ ዝናሽ በጣም የሚገርሙ ውሸት የማይወዱ ሂሳብ የማይሳሳቱ ሰው ናቸው በጣም ይገርሙኝል:: ማንም አያታልላቸውም😀
ዘኪ ምርጥ ሰዉ አላህ ይስጥህ
የኔ ቆንጆ እማማ ዝናሽየ የሴት በላይ ❤❤❤😂😂😂ሲወጡ ቤታቸውን እያስተካከሉ 😘😘💜💜
እማማ ዝናሽዬ እንኳን አደረስዎ 🙏🙏🙏
ወይ እማማ ዝናሽየ ብርታትወ ፅዳተወ ልዩ እኮነወት❤❤❤❤😂አልጋ እያነጠፉ
እናት እና ልጅ❤በርታ ጀግናዩ
ዘካሪያስዬ:እባክህ: አታስጩሀቸው:: 🍀🌻🌼💐👍🏾🙏🏾 ተባረክ!
ዘክዬ ተባረክ የኔ ጌታ እማማ ዝናሽ እንካን አደረሳችው❤❤❤❤❤
Hoden Asamemkeg Zeki ❤
እማማ ዝናሽዬ የኛ የሳቃችን ምንጭ ሺአመት ኑሩልን ከነ ልጆት
የኔናት❤❤❤❤
ከእማማ ዝናሽ ወሬ አይደበቅም እቅጭ እቅጮን ነው😂😂😂
Enkuwane adersote emama zenasheyaa❤❤❤
Long live Emama Zinash....!!!!!
ዘክዬ ልዩ ሰው ልዩ ሰው🌸🦋🌸🙏
She make my day beautiful😂
እድሜና ጤና ያድላቹ ደስ የሚል ጨዋታ ሰለም ሁኑ❤🙏
Zekiyee, emama zinash endih hulee endiyasikun silemitaderig betam ameseginihalew.
እሺ
ውይ እማማ ዝናሽዬ ስወዶት እኮ ምንም አይጠገቡም ❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍
እረበሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እኔስ ያገርያለሕ፣የመንግስት ያለሕ ይላሉብየ እየጠበኩነበር ብሩን ሲያከፋፍሉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የእኔ እናት በጣም ነው የሚያዝናን😊❤❤❤❤
Amen 🙏 enkuane abroa aderesen Amen 🙏
😂😂😂😂ወሬ በልተህ አትጠግብ😂😂😂😂😂
መጨረሻያን አሰምርልኝ ማለት እንደዚ ነው
ዘኪ እንኳን ከነሞላ ቤተሰቡህ አደረሰህ የአኔ ጌታ
የኔ እነት ጥቁር ስውነ ወፍራም ሰው እማማ ዝነሽይ አይውድም😂😂😂ጭራሽ ማየት አልፍለጉም😂😂
ዘኪ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ አቤት
ትዕግሥትህ
እማማ ዝናሺ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤
ዘኪ ምርጥ ሰው!!!
እድሜ ከጤና ይስጦት እማየ
Emama Zenash
❤❤❤ 🎉🎉🎉
የደስታዬ ምንጭ የኔናት እረጅም እድሜ
አደራ የሰጡትን ጫማ አስቀምጡላት የሳቸው ማስታወሻ ስለሆነ አስቀምጡላት
እማማ ዝናሽ ጤና ናእዲሜ ይስልኝ
እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም 😂😂😂 እድሜ እና ጤና ይስጦት
Wey alcalkume brtam asakuge zarese❤
ዘካርያስ ጥሩ ኮሞድያን መሆን ትችላለህ
ግን ለምንድን ነው ዘኪ የማታመነኩሳቸው ???🤔🤔
Mamaya❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Enkon adresewet enatachen❤️❤️❤️
መልካም አዲስ አመት እማማ ዝናሽ
እዴት እደምወዳቸው እድሜ ከአንጋፋው ይሰበሰባሉ እማማ
ዘክዬ ቅንሰው እድሜ ይስጥህ
ማማዪ ❤
Egzihabehir yimesegen ❤️ ♥️ ❤
ወይ ዘካርያስ እግዚአብሔር ይስጥህ እማማ ዝናሽ ደስ የሚሉ እናት
እማማ ዝናሽ እድሜ ከጤና ጋር ጎቦ ነው ያሚስጡት ስራ እኮ ነው በደሞዝ ተቀጥሮ መስሎኝ ት/ት ነው
እባክህ:አታስጩሀቸው! 🙏🏾💐💐
ወይ ጡረታ ተዘጋ 🤣🤣🤣🤣
በዚህ እድሚያቸዉ ሱኳር ባያበዙ ጡሩ ነዉ ለጤናቸዉ
እደት እደሳኩ ጫማ ሰጥቻትአለሁ ዘኪ አተ የተባርከ ሰው ዘመነህሁሉ የደሰታ ዘመን ይሆን እውነት ያተ እይነት ሰው የለም እማማዝናሺየ እርጀም እድሜ
እሰይ እማማ ዝናሽ ይመቸዎት አደለም አንዴ አሰር ግዜ ይሰጣቸዉ I wish
አሜን😂😂😂❤❤❤❤
Enkua aderesachuh ❤
የኔ እናት እማማ ዝናሺ❤❤😂😂😂😂
የማታ እንጀራይስጠን ወይጉድ ዘካርያ የመስለ ልጂ የማይገን ስዉ ነው እግዚአቤር ለአተ የማታውን እንጀራ ያስቀምጥልሀል
❤❤❤❤
😂😂😂😂 wi zeki
ይመችህ በደብነው እጦራችሁ ያላችሁት
የኔቆጆ
😂❤emama zinashiye
😂😂❤❤❤❤🎉🎉yene enat
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂በልተ አትጠግብ😂😂😂😂😂😅
አጥንት የሚያንቃቁ ሀኪም አለ እነሱ ጋር ውሰዳቸው የቫይታሚን ምርመራ ያሰፈልልቸው እግራቸውን ወገባቸው የያዛቸው የቫይታሚን እጥረት ይሆናል መታሸትም ይረዳቸዋል
ዘኬበቅርብሀገርእገባለሑእማማዝናሽን
እዘይራቸዋለሑ፤አተንአላሕአብዝቶእድሜይሥጥህ
እሺ እናመሰግናለን
Ware balte atexageb😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤