የአሥራት እርሾ፡ የማያዳግም መፅሃፍ ቅዱሳዊ ማብራሪያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 59

  • @Lily-bk9zw
    @Lily-bk9zw 3 місяці тому +1

    እግዚሐብሔር ዘመንክን ሁሉ ያለምልም ከዘመናት ጥያቄ እና ድንቅ ትምሕርት ነዉ ያገኘሁት በተለይ መፅሀፍ ቅዱስ መመርመር እንዳለብን ተባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BayushMamo-o3e
    @BayushMamo-o3e 3 місяці тому +2

    የተናገርከው በሙሉ በኔ አረዳድ ትክክል ነው በዬ አምናለሁ ነገር ግን እኔ በፈቃደኝነት ማንም ሳያስገድደኝ እየሰጠሁ ነው ከደሞዜ (ከገቢዬ) ከ10% በላይ ነው የምከፍለው ለድሆች ላልከው ቤ/ክ ሀላፊነት አለባት ገንዘቡን ለድሀ እንደሚገባ ማስተዳደር ይገባቸዋል እኔ ለጌታ የሚጠበቅብኝን ለጌታ መሥጠት ነው ገንዘቡን የሠጠኝ ጤና የሰጠኝ ስራ የሰጠኝ እግዚአብሔር ብቻ ነው ስለዚህ እንዳልከው የህይወት መንፈስ ህግ ከንፉግነት በደስታተ ለመስጠት ነፃ አዉጥቶኛል በመስጠቴ አንድም የጎደለብኝ ነገር የለም ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @hannaretta2777
    @hannaretta2777 5 місяців тому +2

    ነፃ የወጣ ሰው ትምህርት ... አዲስ ኪዳን ዋው ወንድማችን አሁንምበብዙ ተባረክ

  • @awokeagizew770
    @awokeagizew770 4 місяці тому +1

    እኔም እንዲህ አምናለሁ። ከኦሪት ህግጋት አንዱን ወስደን ሌላውን የምንተውበት ምክንያቱ አይገባኝም። ለምሳሌ ሰባተኛው ቀን ወይም ሰንበትን ማክበር የኦሪት ትዕዛዝ ነው። ነገር ግን ይህንን የሚያስተምሩ ወይም ሰንበት አክባሪዎችን እንተቻለን። የአስራት ጉዳይ የገንዘብ ጉዳይ ስለሆነ እንደ ሰንበትን ማክበር የኦሪት ነው ብለን አልተውነውም። አዲስ ኪዳናዊው መስጠት ግን በልግስና መስጠት ነው። ተባረክ ወንድሜ

  • @misguntafesse7538
    @misguntafesse7538 5 місяців тому +1

    አሜን ወንድማችን ተባረክ። አገልጋዮችን የሚያሳክክ ትምህርት

  • @ermiasaberra8150
    @ermiasaberra8150 2 місяці тому +1

    በዚህች መረዳትህ እቺን ጥቅስ እንዴት ታያታለህ በነገራችን ላይ ጌታ ኢየሱስ አስራት ማውጣት አትተዉ ብሎ ነው ያስተማረው
    “እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ ከአዝሙድና ከእንስላል ከከሙንም አሥራት ስለምታወጡ፥ ፍርድንና ምሕረትን ታማኝነትንም፥ በሕግ ያለውን ዋና ነገር ስለምትተዉ፥ ወዮላችሁ፤ ሌላውን ሳትተዉ ይህን ልታደርጉ ይገባችሁ ነበር።”
    - ማቴዎስ 23፥23

  • @hannaretta2777
    @hannaretta2777 5 місяців тому +3

    እሰይ እውነተኛ የአዲስ ኪዳን አስተማሪዎች እየተነሱ ነው ክብር ለጌታ ይሁን

  • @zerfuwoldeamanuelzerfu2986
    @zerfuwoldeamanuelzerfu2986 2 місяці тому +2

    የኔ ወንድም ለማለት የፈለከውን ልረዳ ሞከርኩ ግን በደንብ አልገባኝም። እስቲ 1ኛ ቆሮ 9ከ ቁጥር 6 - 14 ያለውን ሃሳብ እንዴት ትረዳዋለህ? በተለይ ደግሞ ቁጥር 14 ላይ ያለውን ሃሳብ '1 ቆሮንቶስ 9:14 - "እንደዚሁም ወንጌልን የሚሰብኩ ለኑሮ የሚያስፈልጋቸውን ከወንጌል እንዲቀበሉ ጌታ አዞአል።'" ወንጌልን የሚያገለግሉ ለኑሮ የሚያስፈልጋቸውን ከወንጌል እንዲቀበሉ ጌታ እንዳዘዘ ሐዋሪያው ጳውሎስ ይነግረናል። ታዲያ ይህን ያዘዘው ጌታ ከሆነ ልንታዘዘው አይገባንም ወይ? ለድሆች ብቻ ሳይሆን ምን ያህል እንደምንሰጥ በዚህ ቦታ ባይገለጽም ለወንጌል አገልጋዮች እንድንሰጥ በጌታ ታዝዘናል። በሌላ ቦታ ደግሞ የሚሰጥ ደስ እያለው በልግስና እንዲሰጥ ታዞአል። ስለዚህ ቅድም ያልከው አልገባኝም ያልኩህ ለዚህ ነው። አንተ እያልክ ያለው በአዲስ ኪዳን ለድኾች ብቻ ነው ስጡ ነው ብለህ ያጠቃለልከውን ሐሳብ እንደገና ፈትተህ ብታየው ብዬ ወንድማዊ ምክሬን በትህትናና በፍቅር እለግስሃለው። ፀጋ ይብዛልህ

    • @samsonwoldemichael5742
      @samsonwoldemichael5742  2 місяці тому

      @@zerfuwoldeamanuelzerfu2986 ለማለት የፈለኩት አስራትን በህግ አስፈራርቶ የማስከፈል ሙከራ ከባድ መዘዝ አለው ነው። አማኙ ህይወቱ በትክክል ከተለወጠ እርግማንን በመፍራት ሳይሆን በደስታ ይሰጣል። ይህንንም በእውቀት እንዲተገብረው ለወንጌል ስራ ስለመስጠት ማስተማር ተገቢ ነው። ይህንንም በቪዲዮው ውስጥ ተናግሪያለሁ። አማኙ ቢለወጥም ባይለወጥም በህግ ተገዶና በእርግማን ፍርሃት ውስጥ ሆኖ አስራት እንዲከፍል ማስገደድ ግን ወንጌልን በቁሙ ማፍረስ ነው። ለወንጌል አገልግሎት እንዲውል በሚል አላማ ወንጌልን የሚያፈርስ ትምህርት ትክክል ይመስልሃል ወንድሜ ሆይ?

  • @yosephmidekesa1258
    @yosephmidekesa1258 3 місяці тому +2

    ሰላም ቅዱሳን..እኔ ተበድሬ መኪና ገዛው ብዙም ሳይቆይ ከባድ accident ተፈጠረ መኪናው damage ሆነ😟...Pastor ያለኝ እንዲ ነው
    እየፀለይን ይሄ ACCIDENT እንዴት ሆነ
    ይሄ የሆነው አስራት ስለማትሰጥ ነው አለኝ!!😇

    • @selamushega2934
      @selamushega2934 3 місяці тому

      ነጋዴ ፓስተር ነው ያለክ::

  • @henokbehailu5762
    @henokbehailu5762 2 місяці тому

    የአዲስ ኪዳን አማኞች የራሳችን አይደለንም የእግዚአብሔር ነን የኛ ሆኖ የእርሱ ያልሆነ ምን አለን?
    አስራት መመለስን ከመጽደቅ/ከድነት ጋር የሚያስተምር የወንጌል አማኝ የለም። ለመባረክ የሚሰጥ ካለ በክርስቶስ መባረኩን መማር ይገባዋል። ከእግዚአብሔር ጋር ያለን ህብረታችን የአባትና የልጅነት ነው። ሰማይ ተከፍቶ የተጠን የተትረፈረፈ በረከታችን መንፈስ ቅዱስ ነው። አስራትን ባለመመለስ የተፈተነ የመባረክ ሞዴል አድርገህ ራስህን ማቅረብህ ልክ አይደለም። በገንዘብ አስራትን መመለስ ሆነ ማንኛውንም ስጦታ ማድረግ የመታዘዝና በእምነት ኑሮ ለማደግ የምንሰለጥንበት እድል እንጂ የሚሰጠው እግዚአብሔር የለንም። ለማንም ቢሆን መስጠት ከቻልክ ስጥ ካልፈለክ በጥቅስ አትጠቅልለው አትስጥ።ሆኖም ስስታምነት ንፉግነት የስጋዊነት ፍሬ ኃጢአት መሆኑንም መረዳት አይከፋም።

  • @shifeSan
    @shifeSan 3 місяці тому +1

    በጣም አርፍ ማብራርያ ነዉ:: ስለ ቅዳሜ ሰንበትና እሁድ ሰንበት ማብራርያ ብሰጡ:: በአድስክዳን የተፈቀደዉ የትኛዉ እንደሆነ እርሶሳ የትኛዉ ትክክለኛ ወይም መጽሐፍቅዱሳዊ ነዉ ብለዉ እንደምያምኑና እደምቀበሉ ያብራሩልኝ::

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 5 місяців тому +1

    ተባርከሃል

  • @elfinesh7721
    @elfinesh7721 5 місяців тому +1

    ❤✋🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hannaretta2777
    @hannaretta2777 5 місяців тому +3

    አዲስ ከኪዳን አድርግ አታድርግ ከሚል ስርአት ወተን ጌታ ብቻውን ሰረርቶ የጨረሰው እና ከእኛ የሚጠበቀው በእምነት እና ስሌት እና መጠን በሌለው በልብ ደስታ በበእምነት የምንሰጥበት እስራትሕግ ስለሆነ አብሮት እርግማንም ስላለበት እንግዲህ አዲሱ ኪዳን ሲጀመር ከክርስቶስ ጋር ለሕግ ተገለችኋል እያለን ክርስቶስ ጋር ለሕጉ ከተገደልን ሕጉ የት አግኝቶን ነው የሚጠይቀን ለሕግ ተገለናል እኮ እምነት እንዲመጣ ክርስቶስ መጣ ስለዚ ኪዳኑ ከነስሙ አዲስ ነው ስለዚ ከውጭ የሚያዘን የፊደል ሕግ ሳይሆን የመንፈስ ሕግ የፍቅር ሕግ ብቻ በኛ የሚሰራው ....ከአሥራት እርሾ ... " ውጡ መንድማችን በብዙ ተባረክ እርእሱ እራሱ በጣም የሚገርም ነው እረሾ ኧረ የተቀላቀለ ብዙ እርሾ አለ ገና ቤተክርስቲያን እጠራች ትሄዳለች ተባረክ ተባረክ

    • @samsonwoldemichael5742
      @samsonwoldemichael5742  5 місяців тому

      አሜን፣ ተባረኪ እህቴ ሃና። ስምሽ ከምሳሌው ጋር መግጠሙ ገርሞኛል። ፀጋው ይብዛልሽ።

  • @kidist1428
    @kidist1428 3 місяці тому

    Menfesawi migib lemegebu besiga libareku ygebachewal kirstos deqemzamurt rasu silkachew behedubet minm endaxzu gin yemiyabrayewn bere atozgaw bilul tadiya bemin ykefelu??? Endet ???

    • @samsonwoldemichael5742
      @samsonwoldemichael5742  3 місяці тому

      @@kidist1428 ቅድስት፣ ለቤተ ክርስቲያን ሙስጠት ትክክልም አስፈላጊም ነው። ግን በአስራት ህግ መሆን የለበትም። እርግማን በመፍራት መሆን የለበትም።

    • @kidist1428
      @kidist1428 3 місяці тому

      @@samsonwoldemichael5742 eshi wendme tadiya sirat aserar kelele eko manm aysetim kalsete degomo wengel aysefam blom ytefal bye asbalehu asetatu bgilts memar demo alebin

  • @AtileHaile-pz7ty
    @AtileHaile-pz7ty 4 місяці тому

    ሰው በደረሰበት ይመላለስ አታወዛግቡት።ይልቁንስ ስለ ጌታን አዳኝነት ሰበኩ።ሰዎችን ለመቃወም ተብሎ ሰውን መወዛገብ ተገቢ አደለም።

  • @amanueladane6799
    @amanueladane6799 4 місяці тому +1

    P/s introduce your self

  • @Mekdes-d2j
    @Mekdes-d2j 5 місяців тому +3

    የፓስተሩ ምሳሌህ ሌላ ነው አስራት መስጠት የእግዝአብሄር ቃል ነው ገንዘብን መውድድ እያስተማርህ ነውእኔስ ሰጥች በጣም ተባርኬአለሁ

    • @samsonwoldemichael5742
      @samsonwoldemichael5742  5 місяців тому +3

      @@Mekdes-d2jወንድሜ አስራት መስጠት የእግዚአብሔር ቃል ከሆነ ለምን አትጠቁመንም። እባክህ ቃሉን ጠቁመንና ከስህተታችን መልሰን። ገንዘብን መውደድ የምትለዋ የተለመደች አነጋገር ብዙም የምትጠቅም አይመስለኝም። ጥያቄ እንዳይጠይቁ ምእመናንን ለማሳቅቅ የምውል የተለመደች አነጋገር ናት። እርስ በርስ በመካሰስ መንፈስ ሳይሆን የጠፋውን በመመለስ ቅን መንፈስ መነጋገር የእውነተኞች መገለጫ ነው።

  • @abenezertesema
    @abenezertesema 4 місяці тому

    Asrat kaltekefele bete kirstian endet tesefafalech,bezu cherchoch missionary yilekalu, asrat mayset kehone missionary endet yilakal.

    • @samsonwoldemichael5742
      @samsonwoldemichael5742  4 місяці тому

      ወንድም አቤኔዘር፣ ለደሞዝ ሲባል ህዝብን ማሰናከል የበለአም ስህተት ይባላል።

    • @selamushega2934
      @selamushega2934 3 місяці тому

      10% እንደ ህግ ሳይሆን በፈቃደኝነት በሃላፊነት ለቤተክርስቲያን ስራ መስጠት መንፈሳዊ አገልግሎት ነው:: ቤተ ክርስቲያን በእንደዚህ ሃይነት ገቢ ትተዳደር ግን 10% ካልሰጠህ ተምች ይመታሃል ስህተት ነው::

  • @eliasayele6850
    @eliasayele6850 6 місяців тому

    ዘሌዋውያን 27
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³⁰ የምድርም አሥራት፥ ወይም የምድር ዘር ወይም የዛፍ ፍሬ ቢሆን፥ የእግዚአብሔር ነው ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ነው።

    ³² ከበሬም ሁሉ ከአሥር አንድ፥ ከእረኛውም በትር በታች ከሚያልፍ በግና ፍየል ሁሉ ከአሥር አንድ ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ይሆናል።

    ³⁴ እግዚአብሔር በሲና ተራራ ላይ ለእስራኤል ልጆች ሙሴን ያዘዘው ትእዛዛት እነዚህ ናቸው።

  • @abebetesfaye5357
    @abebetesfaye5357 4 місяці тому +1

    ጨው ለራስህ ሰትል ጣፍጥ አለበለዚያ.....

    • @samsonwoldemichael5742
      @samsonwoldemichael5742  4 місяці тому

      @@abebetesfaye5357 ከማስፈራሪያ ጥቅሶቻችሁ አንዱ መሆኑ ነው። ለራስዎም እንደሆነ አይዘንጉ።

  • @DeguTema
    @DeguTema 3 місяці тому

    ሰውስ ከእግ/ር ተቀብሎ ለእግዚአብሔር መስጠት በረከት እንጂ መርገም አይሆንም ሕዝቡን ግራ እያጋባችሁ ለመኖር በዚህ ዘመን የተነሳችሁ መምህራን ናችሁ
    እባካችሁ ክርስቶስን ስበኩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በዚህ ዘመን 10%ለኛዋና ጉዳይ ነውን ?ሰው ከ50%ም እያለፈ ነው ትዳሩን እየጣለ ነው you are too let :

  • @Henonabera-s7l
    @Henonabera-s7l 2 місяці тому

    ለመስተማር የተነሰሃው ትምህርት መንፈሳዊ ይመስላል ነገር ግን ወንጌል ለማስፋፋት የተነሱ አገልጋዮች ላይ የረሃብ አድማ በማወጅ የሰይጣን ወታደር መሆንህ ነው ። ተቀውሞህ በግለሰብ ብቻ ሰይሆን በእ/ር ለይም ነው። ተመለስ አንተ ባለመክፈልህ ልብህ አደንድነህ ሌላ ሰውን ልብ አታደንድን።

  • @AtileHaile-pz7ty
    @AtileHaile-pz7ty 4 місяці тому

    የኔ ወንድም አንተ ግራ ተጋብተህ ሌሎችን ግራ አታግባ ። በውን በአድስ ብሉይ ኪዳን ተሽሯልን ።ተፍልስፍና ወጥተህ ወደ እግዚአብሔር ቃል ተመለሰ ።ይልቁንስ በየጊዜው በእስር ሽህ እና በመቶ ሽህ ከምእመናን የሚበዙት ብትቃወም ጥሩ ነበር።

  • @AlemuNega-r1g
    @AlemuNega-r1g 5 місяців тому +4

    ወንድሜ ሆይ የምታምንበትን እና የተረኀዳሀውን አከብርልሃለሁ ነገር ግን አንተ አስራት ባለመክፈል ተትረፍርፈህ እኖርክ ይሆናል እኔ ደግሞ አስራት በማውጣቴ እግዚአብሄር አላጎደለብኝም ...ግን ከሙሉ ግዜ አገልጋዮች ጋር መቼና በምን ተጣለህ ? ...አስራት የመስጠት ስሌት አገልጋዮች ለራሳቸው አስበው ነው የደነገጉትበማላትህ ጥሩ የጌታ ሥራ እየሰራህና እያስተማርክ እንደሆነ እርግጠኛ ነህ ? ...ወንድሜ አስራት የምያጡት ተሞኝተው ነው ? የወጡትስ ለኣገልጋዮች ንዝነዛ ነው ? ስለ ሰጡትስ አስራት ከእግዚአብሄር ዘንድ ምንም በረከት አያገኙም ? ... ለጌታ ና ሥራው ቀንተህ ነው ወይስ...?ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ከምሰበሰበው አስራት የምሰፈርላቸው አገልጋዮችስ ዬጌታን ሥራ የምሠሩ ናቸው ? ወይስ ... የሙሉ ጊዜ አገልጋዮችስ እንዴት ይኑሩ ? ቤቴሰቦቻቸውስ በምን ይኑሩ ?...ወንድሜ ግን በአገልጋዮች ስም የምነግዱትን ማለቴ አይለም ነገሮችን ከአንድ አቅጣጫ ብቻ ማየት ምዛነው ፍረጃ አልሆነብህም ወይ ወንድሜ ?....???...በአንደኛ ቆሮንጣስ ምዕራፍ ዘጣኝ የለው ሀሳብ ለማን ነው የተጸፈው ?....???...

    • @samsonwoldemichael5742
      @samsonwoldemichael5742  5 місяців тому +5

      ውድ ወንድም፣ ክርስቲያናዊ ጨዋነት ላለው አነጋገርህ ከልብ አመሰግናለሁ። የቪዲዮውን ርእስ ልብ ብለኸው ከሆነ "የአስራት እርሾ" ይላል። ጥቂት እርሾ ብዙውን ሊጥ ያቦካል። ገላትያ 5ን በጥንቃቄ ብታነበው ትንሽ የሚመስል የሙሴ ህግ የሚያስተምሩ ሰዎች ሁሉን እንደሚበክሉ ቃሉ ያስተምራል። የመገረዝን ስርአት ማስተማር እርሾ ተብሎ ከተጠራ የአስራት ህግስ እርሾ የማይሆንበት ምክንያት ምንድነው? አየህ? ሌላውንም ይበክላል። ስለዚህ ወንጌልን እየበከሉ የሙሉ ግዜ አገልጋዮች ምን ይብሉ ብሎ ማሰብ ተገቢ ነው ወይ? ወንጌልን እያፈረሱ የወንጌል ሙሉ ግዜ አገልጋይ መሆን የሚቻለው እንዴት ነው? ለቤተ ክርስቲያንና ለአገልጋዮች አትስጡ የሚል ቃል እንዳልወጣኝ ላሳስብህም እፈልጋለሁ። ለእግዚአብሄር መንግስት ስራ መስጠት የእያንዳንዱ ክርስቲያን ሃላፊነት ነው። ነገር ግን በሙሴ ህግ መሰረት ሳይሆን በፀጋ ብቻ ነው የሚል ትምህርት ነው ያስተማርኩት። ተባረክ።

    • @AsefaH.gabriel
      @AsefaH.gabriel 5 місяців тому +1

      ሚዛናዊ ያልሆነና ወደ አንድ በኩል ብቻ ያዘመመ ሀሳብ ነው ። ሲጀምር ፕሮቴስታንት እምነት ሳይሆን የወንጌል አማኞች ማለት ይገባዋል ። ምክንያት ፣ እኛ ተቃዋሚዎች ስንሆን የወንጌልን እውነት የምንከተል ነን። ይይ ሰው አስራትን ስንቃወም የማያርሱ፣ የማይነግዱ፣ ሙሉ ሕይወታቸውን ለጌታ ተሰጥተው የሚያገለግሉ ወገኖች ጉዳይና ላልዳኑ ሰዎች የምሥራቹን ወንጌል የማድረስና የእግዚአብሔርን መንግሥት የማስፋፋት ሥራ ሊሠራ የሚችልበትንም ጉዳይ አድበስብሶ ማለፍ አልነበረበትም።

    • @habtishjenbola367
      @habtishjenbola367 5 місяців тому

      ​@@samsonwoldemichael5742right

    • @meseretgebreyesus8856
      @meseretgebreyesus8856 5 місяців тому +2

      አስራት አዲስ ኪዳናዊ አይደለም ነገር ግን መስጠት እግዚአብሔርን ማምለክ እንደሆነ ስለማምን በአዲስ ኪዳን ስሌት እሠጣለሁ

    • @GideonR-yl9tn
      @GideonR-yl9tn 4 місяці тому +1

      ሰላም!
      "እኔ ደግሞ አስራት በማውጣቴ እግዚአብሄር አላጎደለብኝም" ማለት መብት ነው። በመሰረቱ ቪድዮውን ያቀረቡት ወንድምም አስራት አትክፈሉ አላሉም። ችግሩ ስለ አስራት ትክክለኛ ትምህርት ሲሰጥ ብዙ ጊዜ የሚነሳው የተቃውሞ ሃሳብ "አትክፈሉ ለምን ትላላችሁ? ወይም ለምን አንከፍልም ትላላችሁ?" የሚል ነው።
      አሁን በቁም ነገር መነጋገር ካለብን ጉዳዩ በዚህም ሆኖ አትክፈሉ የሚል በሌላው ወገንም ሆኖ ክፈሉ የሚል ስለሚኖር ከሁለቱም ወገን በመጽሐፍ ቅዱስ ያለው የቱ ነው ትክክል ብሎ መነጋገር አይሻልምን?
      ምክንያቱም የግል ልምምድና ቆየት ያለ ልማድ ከቃሉ አንጻር ሲታይ ባዶ ነውና!
      ፈርቶና ተስፈራርቶ የሚከፍል የለም ማለት ግን . . . . ህዝቡ ጋ ቀረብ ብሎ አለ ማየት ይመስላል - ገንዘብ ማምጣት ካልቻልክ ዱቄትም ቢሆን አምጣ የተባለው ወንድም ራሱ ይናገር
      አስራቴን ስላልከፈልኩ በዚህ ወር በብዙ ችግር አልፍኩ እያለ ለከእንግዲህ ከፈተና ለማምለጥ አስራትን ቀብድ አድርጎ የሚከፍል ሰው ስንቱ እንደሆነ ራሱ ይናገር
      ሲታመም በመጸለይ ፈንታ "አስራትህ ስለማትከፍል ነው" ተብሎ የተፈረደበትና እንዲሸማቀቅ የተደረገ ድፍረት ካለው ራሱ ይነገር
      አስራቴን ልከፍል የያዝኩትን ብር የሆነ ዕቃ ገዝቼበት ያ ዕቃ ተሰበረ ወይም ጠፋ፡ ወይም ወሩን ሁሉ ሃኪም ቤት ስመላለስ ከረምኩ ወዘተ የሚለው ያ ሁሉ መዓት ህዝብ ድፍረት ካለው ራሱ ይናገር
      እስኪ ሳይሸፋፍን ከህሊናውም ሳይሸሽ የሚመሰክር ሰው አሁን ይህን ጥያቄ ይመልስልኝ፦ ስለ አስራት የተጻፉና የተሰበኩ ብዙ መጽሐፎችና ስብከቶች/ትምህርቶች እውን ሚክያስ 3ን ዋናው ተገናቸ ሳያደርጉ ነውን? ካልከፈልክ ትታመማለህ፡ ትከስራለህ፡ትቅበዘበዛለህ ወዘተ ሳይሉ የተሰበኩ የአስራት ስብከቶችና ጽሁፎች ስንት ናቸው?

  • @amanueladane6799
    @amanueladane6799 4 місяці тому

    Who are you

    • @samsonwoldemichael5742
      @samsonwoldemichael5742  4 місяці тому

      @@amanueladane6799 I’m a voice, or just a donkey speaking to my generation which is in error of the wage of Balaam.

  • @AtileHaile-pz7ty
    @AtileHaile-pz7ty 4 місяці тому

    ወንድሜ ሆይ ገንዘባችሁ ስለማይበቃችሁ አስራት አትክፈሉ እያልክ ቀሌላ በኩል ለድሀ ስጡ ትላለህ ።ለራሱ በቂ ገንዘብ የሌለው እንዴት ለድሀ ሊሰጥ ይችላል ።ለምሳሌ ያቀረብከው ምሳሌ አስቴ በቂ ገቢ ስላለሽ አስራት አትስጭ ብለህ ሰበካት።በአንፃሩ ለድሀ ስጪ ትላለህ ።ገቢዋ አናሳ ከሆነ እና ለራሷ ካልበቃት እንዴት ለድሃ ልትሰጥ ትችላለች ። ወንድሜ ጠብህ ከቤ/ን መሪዎች ጋር ይመስለኛል ።ለማንኛውም አስብበት ።ማንም ትክክለኛ የለም ።አንተ እኔ ብቻ ትክክል ነኝ አትበል።የምታቀርባቸው የግል ፍልስፍና ይመስለኛል ።

  • @WoldeYohannes-f4s
    @WoldeYohannes-f4s 2 місяці тому

    አንተ ማነህ? ራስህን ግለጥ የማይገናኙትን እያገናኘህ ቤተክርስቲያንን ከበረከት ሊያጎድል የወጣ የጥለቁ ምክር ነው:: በኢየሱስ ስም የክፉ ሥራ ይፍረስ

  • @kassahunzewdie7057
    @kassahunzewdie7057 2 місяці тому

    ሠፊ ቢሆንም አጭር መልስ ልስጥህ ከበራልህ። ወንድሜ የመጀመሪያው አዳም መንፈስ ሆኖ ተፈጠረ በሥጋ መኖሪያ ድንኳን እንዲኖር ተደረገ።ሁለተኛው አዳምም ከሠማይ ከአብ ውስጥ የወጣ መንፈስ ሆኖ መለኮታዊ ክብሩን በመተው ###ፍፁም ሠው ብቻ ሆኖ## በምድራዊው ሥጋ ከዳዊት(ከአብርሐም) ዘር ተካፍሎ የተገለፀ ነው።በቅድሚያ ኢየሡስ በምድር ሠው ብቻ ሆኖ የተገለፀ እንጂ መለኮት እንዳልነበረ ሢበራልህ እውነቱ ይበራልሀል።ከትንሣኤው በህዋላ ደግሞ አስቀድሞ ትቶት በመጣው መለኮታዊ ክብሩ ተገኝቶ ይሄው በእኛም አድሮ እውነትን እየገለጠልን አለ።እናም የመጀመሪያው አዳም መሬታዊ ነው ( መንፈሱ መኖሪያው ከምድር አፈር እንዲሆን ተደርጎ የተፈጠረ ነው) ሁለተኛው አዳም መንፈሱ ከአብ ውስጥ የወጣ(ከሠማይ የመጣ)*ሆኖ በሥጋ የተካፈለ ነው።ግልፅ እንዲሆንልህ / ሠው የተፈጠረው በእግዚአብሔር መልክ ነው ሢልህ እግዚአብሔር ከሠው የሚለየው በመለኮትነቱ ነው ማለት ነው የወልድ መንፈስ ከአብ ውስጥ ሢወጣና ከመለኮት መልክ ወደሠው መልክ ሢቀየር ፊል 2:6-7 መለኮትነቱ ሢቀር ሠውን የሚመሥልበተ ማንነት ይቀራል በዚህ ማንነቱ በሥጋ ተገለፀ ኸላስ!!!!! ከቻልክ አስተባብል

  • @Natuhenok
    @Natuhenok 4 місяці тому

    እሺ በተ ክርስትያን በምን ትስተዳደር?

    • @samsonwoldemichael5742
      @samsonwoldemichael5742  4 місяці тому +1

      ቤተ ክርስቲያን በብዙ መንገድ ልትተዳደር ትችላለች። ወንጌልን በማፍረስ ግን ልትተዳደር አይገባትም።

  • @eliasayele6850
    @eliasayele6850 6 місяців тому

    ዘሌዋውያን 27
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³⁰ የምድርም አሥራት፥ ወይም የምድር ዘር ወይም የዛፍ ፍሬ ቢሆን፥ የእግዚአብሔር ነው ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ነው።

    ³² ከበሬም ሁሉ ከአሥር አንድ፥ ከእረኛውም በትር በታች ከሚያልፍ በግና ፍየል ሁሉ ከአሥር አንድ ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ይሆናል።

    ³⁴ እግዚአብሔር በሲና ተራራ ላይ ለእስራኤል ልጆች ሙሴን ያዘዘው ትእዛዛት እነዚህ ናቸው።

    • @geremewmaik304
      @geremewmaik304 4 місяці тому

      የህግ : ስርዓት : ነው : አልፎበታል : ከሕግ : በታች :ያለ :ሁሉ :የተረገመ : ነው :አሁን የፅጋ : ጊዜ : ነው : የህግ : እርግማን : በመስቀል : ተሺሯል : ማንም : በክርስቶስ : ኩነኔ : የለበትም