- 60
- 70 352
Samson Woldemichael
Приєднався 28 сер 2012
ግልፅ መልእክት ለወንድሜ ዮናስ በድሉ | @yonasbedilu | የእግዚአብሄር ልጅ ማነው?
ግልፅ መልእክት ለወንድሜ ዮናስ በድሉ | @yonasbedilu | የእግዚአብሄር ልጅ ማነው?
Переглядів: 172
Відео
የአሥራት እርሾ፡ የማያዳግም መፅሃፍ ቅዱሳዊ ማብራሪያ
Переглядів 7 тис.6 місяців тому
ይህ ቪዲዮ አሥራትን በተመለከተ በፕሮቴስታንት አብያተ ክርስቲያናት ዘንድ የሚታየውን ብዥታ ወይም ግልፅ ያልሆነ መረዳት ለመቅረፍና በወንጌል መልእክት ላይ የሚኖረውን አሉታዊ ተፅአእ ለመከላከል ይረዳ ዘንድ ታስቦ የተዘጋጀ አጭር መፅሃፍ ቅዱሳዊ ትንተና ነው።
የአዲሱ መደበኛ ትርጉም አላማ ምንድነው?
Переглядів 52511 місяців тому
የመፅሃፍ ቅዱስ መሰረታዊ አስተምህሮን የሚያናጉ ተጨማሪ ግልፅ ስህተቶችን ለመመልከት ከዚህ በታች የሚገኘውን ሊንክ በመጫን ዳውን ሎድ አድርገው ያነፃፅሩ። እግዚአብሄር ይባርኮት። drive.google.com/file/d/1cBpwaX8qqWQwIyThvvW1HX7AvaG4tUK2/view?usp=drivesdk
ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን የስህተት ትምህርት አያስተምርም ያላችሁ ወገኖች መልስ ብትሰጡበትስ...
Переглядів 43 тис.2 роки тому
ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን የስህተት ትምህርት አያስተምርም ያላችሁ ወገኖች መልስ ብትሰጡበትስ...
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ሃዋርያው ዮሃንስ እንደጻፈው
Переглядів 2233 роки тому
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ሃዋርያው ዮሃንስ እንደጻፈው
ግልጽ መልእክት ለወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን፡፡ የኒው ኤጅ አስተምህሮ በሰባኪዎች በኩል ስር እየሰደደ ነው፡፡
Переглядів 6 тис.3 роки тому
ግልጽ መልእክት ለወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን፡፡ የኒው ኤጅ አስተምህሮ በሰባኪዎች በኩል ስር እየሰደደ ነው፡፡
"የድንጋይ ውርወራ" - ተሃድሶ ለወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት
Переглядів 735 років тому
"የድንጋይ ውርወራ" - ተሃድሶ ለወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት
ሁለቱ ማስረጃዎች - ቤተ ክርስቲያን ጭልጥ ያለ እንቅልፍ ውስጥ ናት
Переглядів 655 років тому
ሁለቱ ማስረጃዎች - ቤተ ክርስቲያን ጭልጥ ያለ እንቅልፍ ውስጥ ናት
anten bemn maggnet ichilalewu ina degmo mabrariyawunm metsaf metekem yelebgnm
በዚህች መረዳትህ እቺን ጥቅስ እንዴት ታያታለህ በነገራችን ላይ ጌታ ኢየሱስ አስራት ማውጣት አትተዉ ብሎ ነው ያስተማረው “እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ ከአዝሙድና ከእንስላል ከከሙንም አሥራት ስለምታወጡ፥ ፍርድንና ምሕረትን ታማኝነትንም፥ በሕግ ያለውን ዋና ነገር ስለምትተዉ፥ ወዮላችሁ፤ ሌላውን ሳትተዉ ይህን ልታደርጉ ይገባችሁ ነበር።” - ማቴዎስ 23፥23
Selam lante yihun, do you have a whatsapp contact number? I'd be glad if we have a telephone conversation regarading some biblical questions. God bless brother
የአዲስ ኪዳን አማኞች የራሳችን አይደለንም የእግዚአብሔር ነን የኛ ሆኖ የእርሱ ያልሆነ ምን አለን? አስራት መመለስን ከመጽደቅ/ከድነት ጋር የሚያስተምር የወንጌል አማኝ የለም። ለመባረክ የሚሰጥ ካለ በክርስቶስ መባረኩን መማር ይገባዋል። ከእግዚአብሔር ጋር ያለን ህብረታችን የአባትና የልጅነት ነው። ሰማይ ተከፍቶ የተጠን የተትረፈረፈ በረከታችን መንፈስ ቅዱስ ነው። አስራትን ባለመመለስ የተፈተነ የመባረክ ሞዴል አድርገህ ራስህን ማቅረብህ ልክ አይደለም። በገንዘብ አስራትን መመለስ ሆነ ማንኛውንም ስጦታ ማድረግ የመታዘዝና በእምነት ኑሮ ለማደግ የምንሰለጥንበት እድል እንጂ የሚሰጠው እግዚአብሔር የለንም። ለማንም ቢሆን መስጠት ከቻልክ ስጥ ካልፈለክ በጥቅስ አትጠቅልለው አትስጥ።ሆኖም ስስታምነት ንፉግነት የስጋዊነት ፍሬ ኃጢአት መሆኑንም መረዳት አይከፋም።
ለመስተማር የተነሰሃው ትምህርት መንፈሳዊ ይመስላል ነገር ግን ወንጌል ለማስፋፋት የተነሱ አገልጋዮች ላይ የረሃብ አድማ በማወጅ የሰይጣን ወታደር መሆንህ ነው ። ተቀውሞህ በግለሰብ ብቻ ሰይሆን በእ/ር ለይም ነው። ተመለስ አንተ ባለመክፈልህ ልብህ አደንድነህ ሌላ ሰውን ልብ አታደንድን።
አንተ ማነህ? ራስህን ግለጥ የማይገናኙትን እያገናኘህ ቤተክርስቲያንን ከበረከት ሊያጎድል የወጣ የጥለቁ ምክር ነው:: በኢየሱስ ስም የክፉ ሥራ ይፍረስ
We are under grace not under the law. Abraha not Abraham gave to Melketsedikvoluntarily.from spoiled war,90% God is happy of cheerful givers not.compulsory or by obligation. Giving that emanate from the loving mercy of heart. No iverse n the NT. It is for the Jewish Types.of tithing We areno purchasing God's grace,I.e to get.favor.from.God. Jhon3:16 what is the return God receiving. I object is isnot biblical. All who are saved are priests I.e levite. We give.generously not by obligation or not compulsory. But ,,Micais 3;10 is for the Jewish and.also Hebrews is for the Jewish. My people perished because of lack of knowledge."Hosea". Let us be like Bereans. We are liberated by the grace. But it does not.mean we should not give,if give more and more. 2Corn.9: says.cheerful giver out of loving heart. Galatians, we are liberated. God bless you brother!
የኔ ወንድም ለማለት የፈለከውን ልረዳ ሞከርኩ ግን በደንብ አልገባኝም። እስቲ 1ኛ ቆሮ 9ከ ቁጥር 6 - 14 ያለውን ሃሳብ እንዴት ትረዳዋለህ? በተለይ ደግሞ ቁጥር 14 ላይ ያለውን ሃሳብ '1 ቆሮንቶስ 9:14 - "እንደዚሁም ወንጌልን የሚሰብኩ ለኑሮ የሚያስፈልጋቸውን ከወንጌል እንዲቀበሉ ጌታ አዞአል።'" ወንጌልን የሚያገለግሉ ለኑሮ የሚያስፈልጋቸውን ከወንጌል እንዲቀበሉ ጌታ እንዳዘዘ ሐዋሪያው ጳውሎስ ይነግረናል። ታዲያ ይህን ያዘዘው ጌታ ከሆነ ልንታዘዘው አይገባንም ወይ? ለድሆች ብቻ ሳይሆን ምን ያህል እንደምንሰጥ በዚህ ቦታ ባይገለጽም ለወንጌል አገልጋዮች እንድንሰጥ በጌታ ታዝዘናል። በሌላ ቦታ ደግሞ የሚሰጥ ደስ እያለው በልግስና እንዲሰጥ ታዞአል። ስለዚህ ቅድም ያልከው አልገባኝም ያልኩህ ለዚህ ነው። አንተ እያልክ ያለው በአዲስ ኪዳን ለድኾች ብቻ ነው ስጡ ነው ብለህ ያጠቃለልከውን ሐሳብ እንደገና ፈትተህ ብታየው ብዬ ወንድማዊ ምክሬን በትህትናና በፍቅር እለግስሃለው። ፀጋ ይብዛልህ
@@zerfuwoldeamanuelzerfu2986 ለማለት የፈለኩት አስራትን በህግ አስፈራርቶ የማስከፈል ሙከራ ከባድ መዘዝ አለው ነው። አማኙ ህይወቱ በትክክል ከተለወጠ እርግማንን በመፍራት ሳይሆን በደስታ ይሰጣል። ይህንንም በእውቀት እንዲተገብረው ለወንጌል ስራ ስለመስጠት ማስተማር ተገቢ ነው። ይህንንም በቪዲዮው ውስጥ ተናግሪያለሁ። አማኙ ቢለወጥም ባይለወጥም በህግ ተገዶና በእርግማን ፍርሃት ውስጥ ሆኖ አስራት እንዲከፍል ማስገደድ ግን ወንጌልን በቁሙ ማፍረስ ነው። ለወንጌል አገልግሎት እንዲውል በሚል አላማ ወንጌልን የሚያፈርስ ትምህርት ትክክል ይመስልሃል ወንድሜ ሆይ?
ሠፊ ቢሆንም አጭር መልስ ልስጥህ ከበራልህ። ወንድሜ የመጀመሪያው አዳም መንፈስ ሆኖ ተፈጠረ በሥጋ መኖሪያ ድንኳን እንዲኖር ተደረገ።ሁለተኛው አዳምም ከሠማይ ከአብ ውስጥ የወጣ መንፈስ ሆኖ መለኮታዊ ክብሩን በመተው ###ፍፁም ሠው ብቻ ሆኖ## በምድራዊው ሥጋ ከዳዊት(ከአብርሐም) ዘር ተካፍሎ የተገለፀ ነው።በቅድሚያ ኢየሡስ በምድር ሠው ብቻ ሆኖ የተገለፀ እንጂ መለኮት እንዳልነበረ ሢበራልህ እውነቱ ይበራልሀል።ከትንሣኤው በህዋላ ደግሞ አስቀድሞ ትቶት በመጣው መለኮታዊ ክብሩ ተገኝቶ ይሄው በእኛም አድሮ እውነትን እየገለጠልን አለ።እናም የመጀመሪያው አዳም መሬታዊ ነው ( መንፈሱ መኖሪያው ከምድር አፈር እንዲሆን ተደርጎ የተፈጠረ ነው) ሁለተኛው አዳም መንፈሱ ከአብ ውስጥ የወጣ(ከሠማይ የመጣ)*ሆኖ በሥጋ የተካፈለ ነው።ግልፅ እንዲሆንልህ / ሠው የተፈጠረው በእግዚአብሔር መልክ ነው ሢልህ እግዚአብሔር ከሠው የሚለየው በመለኮትነቱ ነው ማለት ነው የወልድ መንፈስ ከአብ ውስጥ ሢወጣና ከመለኮት መልክ ወደሠው መልክ ሢቀየር ፊል 2:6-7 መለኮትነቱ ሢቀር ሠውን የሚመሥልበተ ማንነት ይቀራል በዚህ ማንነቱ በሥጋ ተገለፀ ኸላስ!!!!! ከቻልክ አስተባብል
አንተ የእግ/ር ሰው ዛሬ ከእስራት ዘመኔ ፈታህኝ ለመስጠት ሳልፈልግ ቀርቸ አይደለም አሁን ደግሞ ጡረታ ና የቤተሰብ አስተዳዳሪ ነኝ ተባረክ!!!!!!
@@Gutema-fb6zr አሜን፣ እግዚአብሄር ይባርክዎት
ጥምቀትን ከሚክድ በላይ ማጭበርበር ከየት ይመጣል
ሰውስ ከእግ/ር ተቀብሎ ለእግዚአብሔር መስጠት በረከት እንጂ መርገም አይሆንም ሕዝቡን ግራ እያጋባችሁ ለመኖር በዚህ ዘመን የተነሳችሁ መምህራን ናችሁ እባካችሁ ክርስቶስን ስበኩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በዚህ ዘመን 10%ለኛዋና ጉዳይ ነውን ?ሰው ከ50%ም እያለፈ ነው ትዳሩን እየጣለ ነው you are too let :
በጣም አርፍ ማብራርያ ነዉ:: ስለ ቅዳሜ ሰንበትና እሁድ ሰንበት ማብራርያ ብሰጡ:: በአድስክዳን የተፈቀደዉ የትኛዉ እንደሆነ እርሶሳ የትኛዉ ትክክለኛ ወይም መጽሐፍቅዱሳዊ ነዉ ብለዉ እንደምያምኑና እደምቀበሉ ያብራሩልኝ::
እንዲህ ያለውን አውራ የውሸት ትምህርት በአደባባይ ለማስተማርና ሕዝቡ በገንዘብ እግዚአብሔርን እንዳያመልክ ለማስተማር ጥግ የነካውን ድፍረትን ከየትና ከማን አገኘህ? መጽሐፉን አንብበው ይሆናል ግን አረዳድህ ጠናማ አይደለም። በጣም እንደተረዳህና የተፈተነ ህይወት አለኝ በማለት የኩራት ንግግር በመሆኑ ተገለጠ። ትምህርትህ የትዕብት ትምህርት መሆኑ ግልጽ ነው። እንዳንተ ለቃለ እግዚአብሔር መገዛት የተሳናቸውንና በሐብታቸው ጌታን የማያመልኩትን ደካሞችን ከማፍራት በስተቀር ትምህርቱ ውሃ የማያነሳ ነው። አዲስ ኪዳን አምልኮን አስቀርቷል ወይስ በፍጹም ልባችን ጌታን እንድናመልከ ጸጋው አስቻለን? አሥራትስ ከሐብታችን ለእግዚአብሔር የሚናቀርበው አምልኮ አይደለምን? አዲስ ኪዳንስ ጌታን እንዳናመልከው ያበረታታልን? አሥራት በአዲስ ኪዳናዊ አይደለም የሚለውን አንዳች ጥቅስ ብቻ አምጣልኝ።
Menfesawi migib lemegebu besiga libareku ygebachewal kirstos deqemzamurt rasu silkachew behedubet minm endaxzu gin yemiyabrayewn bere atozgaw bilul tadiya bemin ykefelu??? Endet ???
@@kidist1428 ቅድስት፣ ለቤተ ክርስቲያን ሙስጠት ትክክልም አስፈላጊም ነው። ግን በአስራት ህግ መሆን የለበትም። እርግማን በመፍራት መሆን የለበትም።
@@samsonwoldemichael5742 eshi wendme tadiya sirat aserar kelele eko manm aysetim kalsete degomo wengel aysefam blom ytefal bye asbalehu asetatu bgilts memar demo alebin
እግዚሐብሔር ዘመንክን ሁሉ ያለምልም ከዘመናት ጥያቄ እና ድንቅ ትምሕርት ነዉ ያገኘሁት በተለይ መፅሀፍ ቅዱስ መመርመር እንዳለብን ተባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን!
የተናገርከው በሙሉ በኔ አረዳድ ትክክል ነው በዬ አምናለሁ ነገር ግን እኔ በፈቃደኝነት ማንም ሳያስገድደኝ እየሰጠሁ ነው ከደሞዜ (ከገቢዬ) ከ10% በላይ ነው የምከፍለው ለድሆች ላልከው ቤ/ክ ሀላፊነት አለባት ገንዘቡን ለድሀ እንደሚገባ ማስተዳደር ይገባቸዋል እኔ ለጌታ የሚጠበቅብኝን ለጌታ መሥጠት ነው ገንዘቡን የሠጠኝ ጤና የሰጠኝ ስራ የሰጠኝ እግዚአብሔር ብቻ ነው ስለዚህ እንዳልከው የህይወት መንፈስ ህግ ከንፉግነት በደስታተ ለመስጠት ነፃ አዉጥቶኛል በመስጠቴ አንድም የጎደለብኝ ነገር የለም ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@@BayushMamo-o3e Amen 100% agree with you. Blessings.
Hey brother, it's important to identify the passage Paul referred to from Genesis in Galatians 3:16. It's not Genesis 22:17; he actually cited Genesis 17:19 in that context. You should be aware of the Old Testament references Paul used.
My brother, Paul’s context doesn’t matter here, please refer Hebrew dictionary. Seed in singular form in Hebrew is Zera and plural form is Zera’im. You cannot find the word Zera’im in any context in the Old Testament… whatsoever context Paul discusses!
The new Amharic translation did not include what you referred to. It is a much better translation compared to the previous one.
You should not state that "Paul's context is unimportant"; understanding the context of the passage is crucial before preaching or teaching. Without this context, the original message from the author may be misunderstood.
ሰላም ቅዱሳን..እኔ ተበድሬ መኪና ገዛው ብዙም ሳይቆይ ከባድ accident ተፈጠረ መኪናው damage ሆነ😟...Pastor ያለኝ እንዲ ነው እየፀለይን ይሄ ACCIDENT እንዴት ሆነ ይሄ የሆነው አስራት ስለማትሰጥ ነው አለኝ!!😇
ነጋዴ ፓስተር ነው ያለክ::
Who are you
@@amanueladane6799 I’m a voice, or just a donkey speaking to my generation which is in error of the wage of Balaam.
P/s introduce your self
ጨው ለራስህ ሰትል ጣፍጥ አለበለዚያ.....
@@abebetesfaye5357 ከማስፈራሪያ ጥቅሶቻችሁ አንዱ መሆኑ ነው። ለራስዎም እንደሆነ አይዘንጉ።
ወንድሜ ሆይ ገንዘባችሁ ስለማይበቃችሁ አስራት አትክፈሉ እያልክ ቀሌላ በኩል ለድሀ ስጡ ትላለህ ።ለራሱ በቂ ገንዘብ የሌለው እንዴት ለድሀ ሊሰጥ ይችላል ።ለምሳሌ ያቀረብከው ምሳሌ አስቴ በቂ ገቢ ስላለሽ አስራት አትስጭ ብለህ ሰበካት።በአንፃሩ ለድሀ ስጪ ትላለህ ።ገቢዋ አናሳ ከሆነ እና ለራሷ ካልበቃት እንዴት ለድሃ ልትሰጥ ትችላለች ። ወንድሜ ጠብህ ከቤ/ን መሪዎች ጋር ይመስለኛል ።ለማንኛውም አስብበት ።ማንም ትክክለኛ የለም ።አንተ እኔ ብቻ ትክክል ነኝ አትበል።የምታቀርባቸው የግል ፍልስፍና ይመስለኛል ።
ሰው በደረሰበት ይመላለስ አታወዛግቡት።ይልቁንስ ስለ ጌታን አዳኝነት ሰበኩ።ሰዎችን ለመቃወም ተብሎ ሰውን መወዛገብ ተገቢ አደለም።
የኔ ወንድም አንተ ግራ ተጋብተህ ሌሎችን ግራ አታግባ ። በውን በአድስ ብሉይ ኪዳን ተሽሯልን ።ተፍልስፍና ወጥተህ ወደ እግዚአብሔር ቃል ተመለሰ ።ይልቁንስ በየጊዜው በእስር ሽህ እና በመቶ ሽህ ከምእመናን የሚበዙት ብትቃወም ጥሩ ነበር።
እሺ በተ ክርስትያን በምን ትስተዳደር?
ቤተ ክርስቲያን በብዙ መንገድ ልትተዳደር ትችላለች። ወንጌልን በማፍረስ ግን ልትተዳደር አይገባትም።
እኔም እንዲህ አምናለሁ። ከኦሪት ህግጋት አንዱን ወስደን ሌላውን የምንተውበት ምክንያቱ አይገባኝም። ለምሳሌ ሰባተኛው ቀን ወይም ሰንበትን ማክበር የኦሪት ትዕዛዝ ነው። ነገር ግን ይህንን የሚያስተምሩ ወይም ሰንበት አክባሪዎችን እንተቻለን። የአስራት ጉዳይ የገንዘብ ጉዳይ ስለሆነ እንደ ሰንበትን ማክበር የኦሪት ነው ብለን አልተውነውም። አዲስ ኪዳናዊው መስጠት ግን በልግስና መስጠት ነው። ተባረክ ወንድሜ
Asrat kaltekefele bete kirstian endet tesefafalech,bezu cherchoch missionary yilekalu, asrat mayset kehone missionary endet yilakal.
ወንድም አቤኔዘር፣ ለደሞዝ ሲባል ህዝብን ማሰናከል የበለአም ስህተት ይባላል።
10% እንደ ህግ ሳይሆን በፈቃደኝነት በሃላፊነት ለቤተክርስቲያን ስራ መስጠት መንፈሳዊ አገልግሎት ነው:: ቤተ ክርስቲያን በእንደዚህ ሃይነት ገቢ ትተዳደር ግን 10% ካልሰጠህ ተምች ይመታሃል ስህተት ነው::
ሰላም! ሰላም! በዚህ የቀረበው ሃሳብ እጅግ መልካም ነው። መልካምነቱም የአስራት መምህራን እንደሚሉት ስስታሞች ሆነን ሳይሆን በቪድዮው ላይ እንደተገለጸው ነው። ነገር ግን አንድ ተጨማሪ ቪድዮ ቢሰራበት የምለው ግን ከነዚህ የአስራት መምህራን የሚመጣ ጥያቄ አለ - ጥያቄው በቅንነት የሚጠየቅ እንዳልሆነ አውቃለሁ። ነገር ግን አንዳንድ ወገኖች ትምህርቱ ቢገባቸውም መልስ ለመስጠት ግን የሚቸገሩበት ጉዳይ ነው። ጥያቄውም አስራት አንከፍልም ትላላችሁ፡ ህዝቡ ደግሞ በፈቃድህ ስጥ ቢባል ብዙ አይሰጥም። ስለዚህ ቤተ ክርስቲያን የወንጌል ስራን በምን ወጪ ትሽፍን? የሚል ነው። ህዝቡ ድሃ ሆኖ ሳለ ፓስተሩ ወይም ነብይ ነኝ ባዩ ሃብታም ሆኖ መኖሩ ከምን የተነሳ ነው? ተብለው ሲጠየቁ ሚክያስ 3ን ከመጥቀስ አልፈው በግል ሞራል ላይም ፈርጀው "አንተ ምን አስቀናህ? ካልፈለግህ አልሰጥም ማለት ትችላለህ! የወንጌል ስራስ በምን ይካሄድ ወዘተ" በማለት ሊያሸማቅቁ ይሞክራሉ - በአብዛኛውም ይሸማቀቃል። እኔ ከዚህ ነገር ነጻ ከወጣሁ ቆየሁ - በጣም ብዙ ዓመታት። ነጻ የወጣሁትም ስለ ፈውስ፥ የትውልድ መርገም፥ የመሳሰሉትን በማተናበት ጊዜ ነው - በጣም ተያያዥነት አላቸው!!!!!!!!!!!!!!!1
ጌታ ይባርክህ፡
@@sibhatasfaha5792 አሜን!
ተባርከሃል
@@Eagle1503 አሜን!
የፓስተሩ ምሳሌህ ሌላ ነው አስራት መስጠት የእግዝአብሄር ቃል ነው ገንዘብን መውድድ እያስተማርህ ነውእኔስ ሰጥች በጣም ተባርኬአለሁ
@@Mekdes-d2jወንድሜ አስራት መስጠት የእግዚአብሔር ቃል ከሆነ ለምን አትጠቁመንም። እባክህ ቃሉን ጠቁመንና ከስህተታችን መልሰን። ገንዘብን መውደድ የምትለዋ የተለመደች አነጋገር ብዙም የምትጠቅም አይመስለኝም። ጥያቄ እንዳይጠይቁ ምእመናንን ለማሳቅቅ የምውል የተለመደች አነጋገር ናት። እርስ በርስ በመካሰስ መንፈስ ሳይሆን የጠፋውን በመመለስ ቅን መንፈስ መነጋገር የእውነተኞች መገለጫ ነው።
አሜን ወንድማችን ተባረክ። አገልጋዮችን የሚያሳክክ ትምህርት
Great. Please can you mention additional verses in here?
ሰላም ውድ ተከታታይ፣ ዶክመንቱን ለማግኘት ሊንኩ የሚከተለው ነው። ዲስክሪፕሽኑ ውስጥም ማግኘት ይቻላል። ፀጋ ይብዛልዎ። drive.google.com/file/d/1cBpwaX8qqWQwIyThvvW1HX7AvaG4tUK2/view?usp=drivesdk
@@samsonwoldemichael5742 Thank you very much. I will share it for others too. Thank you again! I was previously saw the Word in Psalms 23:4........ያጸናኑኛል??? የሚለውን ቀይረውታል
❤✋🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾❤️❤️❤️❤️❤️
ነፃ የወጣ ሰው ትምህርት ... አዲስ ኪዳን ዋው ወንድማችን አሁንምበብዙ ተባረክ
አዲስ ከኪዳን አድርግ አታድርግ ከሚል ስርአት ወተን ጌታ ብቻውን ሰረርቶ የጨረሰው እና ከእኛ የሚጠበቀው በእምነት እና ስሌት እና መጠን በሌለው በልብ ደስታ በበእምነት የምንሰጥበት እስራትሕግ ስለሆነ አብሮት እርግማንም ስላለበት እንግዲህ አዲሱ ኪዳን ሲጀመር ከክርስቶስ ጋር ለሕግ ተገለችኋል እያለን ክርስቶስ ጋር ለሕጉ ከተገደልን ሕጉ የት አግኝቶን ነው የሚጠይቀን ለሕግ ተገለናል እኮ እምነት እንዲመጣ ክርስቶስ መጣ ስለዚ ኪዳኑ ከነስሙ አዲስ ነው ስለዚ ከውጭ የሚያዘን የፊደል ሕግ ሳይሆን የመንፈስ ሕግ የፍቅር ሕግ ብቻ በኛ የሚሰራው ....ከአሥራት እርሾ ... " ውጡ መንድማችን በብዙ ተባረክ እርእሱ እራሱ በጣም የሚገርም ነው እረሾ ኧረ የተቀላቀለ ብዙ እርሾ አለ ገና ቤተክርስቲያን እጠራች ትሄዳለች ተባረክ ተባረክ
አሜን፣ ተባረኪ እህቴ ሃና። ስምሽ ከምሳሌው ጋር መግጠሙ ገርሞኛል። ፀጋው ይብዛልሽ።
እሰይ እውነተኛ የአዲስ ኪዳን አስተማሪዎች እየተነሱ ነው ክብር ለጌታ ይሁን
አሜን!
ወንድሜ ሆይ የምታምንበትን እና የተረኀዳሀውን አከብርልሃለሁ ነገር ግን አንተ አስራት ባለመክፈል ተትረፍርፈህ እኖርክ ይሆናል እኔ ደግሞ አስራት በማውጣቴ እግዚአብሄር አላጎደለብኝም ...ግን ከሙሉ ግዜ አገልጋዮች ጋር መቼና በምን ተጣለህ ? ...አስራት የመስጠት ስሌት አገልጋዮች ለራሳቸው አስበው ነው የደነገጉትበማላትህ ጥሩ የጌታ ሥራ እየሰራህና እያስተማርክ እንደሆነ እርግጠኛ ነህ ? ...ወንድሜ አስራት የምያጡት ተሞኝተው ነው ? የወጡትስ ለኣገልጋዮች ንዝነዛ ነው ? ስለ ሰጡትስ አስራት ከእግዚአብሄር ዘንድ ምንም በረከት አያገኙም ? ... ለጌታ ና ሥራው ቀንተህ ነው ወይስ...?ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ከምሰበሰበው አስራት የምሰፈርላቸው አገልጋዮችስ ዬጌታን ሥራ የምሠሩ ናቸው ? ወይስ ... የሙሉ ጊዜ አገልጋዮችስ እንዴት ይኑሩ ? ቤቴሰቦቻቸውስ በምን ይኑሩ ?...ወንድሜ ግን በአገልጋዮች ስም የምነግዱትን ማለቴ አይለም ነገሮችን ከአንድ አቅጣጫ ብቻ ማየት ምዛነው ፍረጃ አልሆነብህም ወይ ወንድሜ ?....???...በአንደኛ ቆሮንጣስ ምዕራፍ ዘጣኝ የለው ሀሳብ ለማን ነው የተጸፈው ?....???...
ውድ ወንድም፣ ክርስቲያናዊ ጨዋነት ላለው አነጋገርህ ከልብ አመሰግናለሁ። የቪዲዮውን ርእስ ልብ ብለኸው ከሆነ "የአስራት እርሾ" ይላል። ጥቂት እርሾ ብዙውን ሊጥ ያቦካል። ገላትያ 5ን በጥንቃቄ ብታነበው ትንሽ የሚመስል የሙሴ ህግ የሚያስተምሩ ሰዎች ሁሉን እንደሚበክሉ ቃሉ ያስተምራል። የመገረዝን ስርአት ማስተማር እርሾ ተብሎ ከተጠራ የአስራት ህግስ እርሾ የማይሆንበት ምክንያት ምንድነው? አየህ? ሌላውንም ይበክላል። ስለዚህ ወንጌልን እየበከሉ የሙሉ ግዜ አገልጋዮች ምን ይብሉ ብሎ ማሰብ ተገቢ ነው ወይ? ወንጌልን እያፈረሱ የወንጌል ሙሉ ግዜ አገልጋይ መሆን የሚቻለው እንዴት ነው? ለቤተ ክርስቲያንና ለአገልጋዮች አትስጡ የሚል ቃል እንዳልወጣኝ ላሳስብህም እፈልጋለሁ። ለእግዚአብሄር መንግስት ስራ መስጠት የእያንዳንዱ ክርስቲያን ሃላፊነት ነው። ነገር ግን በሙሴ ህግ መሰረት ሳይሆን በፀጋ ብቻ ነው የሚል ትምህርት ነው ያስተማርኩት። ተባረክ።
ሚዛናዊ ያልሆነና ወደ አንድ በኩል ብቻ ያዘመመ ሀሳብ ነው ። ሲጀምር ፕሮቴስታንት እምነት ሳይሆን የወንጌል አማኞች ማለት ይገባዋል ። ምክንያት ፣ እኛ ተቃዋሚዎች ስንሆን የወንጌልን እውነት የምንከተል ነን። ይይ ሰው አስራትን ስንቃወም የማያርሱ፣ የማይነግዱ፣ ሙሉ ሕይወታቸውን ለጌታ ተሰጥተው የሚያገለግሉ ወገኖች ጉዳይና ላልዳኑ ሰዎች የምሥራቹን ወንጌል የማድረስና የእግዚአብሔርን መንግሥት የማስፋፋት ሥራ ሊሠራ የሚችልበትንም ጉዳይ አድበስብሶ ማለፍ አልነበረበትም።
@@samsonwoldemichael5742right
አስራት አዲስ ኪዳናዊ አይደለም ነገር ግን መስጠት እግዚአብሔርን ማምለክ እንደሆነ ስለማምን በአዲስ ኪዳን ስሌት እሠጣለሁ
ሰላም! "እኔ ደግሞ አስራት በማውጣቴ እግዚአብሄር አላጎደለብኝም" ማለት መብት ነው። በመሰረቱ ቪድዮውን ያቀረቡት ወንድምም አስራት አትክፈሉ አላሉም። ችግሩ ስለ አስራት ትክክለኛ ትምህርት ሲሰጥ ብዙ ጊዜ የሚነሳው የተቃውሞ ሃሳብ "አትክፈሉ ለምን ትላላችሁ? ወይም ለምን አንከፍልም ትላላችሁ?" የሚል ነው። አሁን በቁም ነገር መነጋገር ካለብን ጉዳዩ በዚህም ሆኖ አትክፈሉ የሚል በሌላው ወገንም ሆኖ ክፈሉ የሚል ስለሚኖር ከሁለቱም ወገን በመጽሐፍ ቅዱስ ያለው የቱ ነው ትክክል ብሎ መነጋገር አይሻልምን? ምክንያቱም የግል ልምምድና ቆየት ያለ ልማድ ከቃሉ አንጻር ሲታይ ባዶ ነውና! ፈርቶና ተስፈራርቶ የሚከፍል የለም ማለት ግን . . . . ህዝቡ ጋ ቀረብ ብሎ አለ ማየት ይመስላል - ገንዘብ ማምጣት ካልቻልክ ዱቄትም ቢሆን አምጣ የተባለው ወንድም ራሱ ይናገር አስራቴን ስላልከፈልኩ በዚህ ወር በብዙ ችግር አልፍኩ እያለ ለከእንግዲህ ከፈተና ለማምለጥ አስራትን ቀብድ አድርጎ የሚከፍል ሰው ስንቱ እንደሆነ ራሱ ይናገር ሲታመም በመጸለይ ፈንታ "አስራትህ ስለማትከፍል ነው" ተብሎ የተፈረደበትና እንዲሸማቀቅ የተደረገ ድፍረት ካለው ራሱ ይነገር አስራቴን ልከፍል የያዝኩትን ብር የሆነ ዕቃ ገዝቼበት ያ ዕቃ ተሰበረ ወይም ጠፋ፡ ወይም ወሩን ሁሉ ሃኪም ቤት ስመላለስ ከረምኩ ወዘተ የሚለው ያ ሁሉ መዓት ህዝብ ድፍረት ካለው ራሱ ይናገር እስኪ ሳይሸፋፍን ከህሊናውም ሳይሸሽ የሚመሰክር ሰው አሁን ይህን ጥያቄ ይመልስልኝ፦ ስለ አስራት የተጻፉና የተሰበኩ ብዙ መጽሐፎችና ስብከቶች/ትምህርቶች እውን ሚክያስ 3ን ዋናው ተገናቸ ሳያደርጉ ነውን? ካልከፈልክ ትታመማለህ፡ ትከስራለህ፡ትቅበዘበዛለህ ወዘተ ሳይሉ የተሰበኩ የአስራት ስብከቶችና ጽሁፎች ስንት ናቸው?
ዘሌዋውያን 27 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³⁰ የምድርም አሥራት፥ ወይም የምድር ዘር ወይም የዛፍ ፍሬ ቢሆን፥ የእግዚአብሔር ነው ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ነው። … ³² ከበሬም ሁሉ ከአሥር አንድ፥ ከእረኛውም በትር በታች ከሚያልፍ በግና ፍየል ሁሉ ከአሥር አንድ ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ይሆናል። … ³⁴ እግዚአብሔር በሲና ተራራ ላይ ለእስራኤል ልጆች ሙሴን ያዘዘው ትእዛዛት እነዚህ ናቸው።
የህግ : ስርዓት : ነው : አልፎበታል : ከሕግ : በታች :ያለ :ሁሉ :የተረገመ : ነው :አሁን የፅጋ : ጊዜ : ነው : የህግ : እርግማን : በመስቀል : ተሺሯል : ማንም : በክርስቶስ : ኩነኔ : የለበትም
ዘሌዋውያን 27 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³⁰ የምድርም አሥራት፥ ወይም የምድር ዘር ወይም የዛፍ ፍሬ ቢሆን፥ የእግዚአብሔር ነው ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ነው። … ³² ከበሬም ሁሉ ከአሥር አንድ፥ ከእረኛውም በትር በታች ከሚያልፍ በግና ፍየል ሁሉ ከአሥር አንድ ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ይሆናል። … ³⁴ እግዚአብሔር በሲና ተራራ ላይ ለእስራኤል ልጆች ሙሴን ያዘዘው ትእዛዛት እነዚህ ናቸው።
Hi brother this is Bekalu..
Hi brother Bekalu.
Geta abeztu ybarkh ❤❤
Amen dear Yoseph. God bless you richly as well.
አንተስ ማነህ ስለመፅሀፍ ቅዱስስ ያለህ እውቀት በመሳሰሉት ጉዳይ እራስህን ለቅዱሳን ወንድሞችህ አስተዋዉቅ ከዛ እንስማሀን
እግዚአብሄር ይባርክህ ሳሚ
ለምን አታስተምርም ሰው ከመትቸት የአንተን እውነት አለኝ የምትለውን አሳየንና እና ወደ አንተ እውነት እንምጣ
የያሬድን ጤነኛ ትምህርት መቃወምህ ትምህርትህን እንዳንሰማ እንቅፋት ሆነብን ,ይቅርታ ጠይቀው !
ጌታ ይባርክህ❤
ጌታ ይባርክህ❤
ወንጌጌል እሪሱን ይከላከላል አንበሳን ልከላክልልህ እንደማለት ነው ወንጌል መስክሩ በተጨማርም አስትምሩ ነው የሚለው እንጂ ተከላካይ አይፈልግም
ሰላም ላንተ ይሁን ወዳጄ ሁለት ጥያቄዎች አሉኝ 1ኛ የቅዱሳን ልጅነት እና የኢየሱስ ክርስቶስ ልጅነት አንድ አይነት ነው? 2ኛ በቡሉይ ኪዳን በተወሰኑ ሰዎች ላይ መንፈስ ቅዱስ ይገኝ ነበር መገኘቱ ግን እንዴት ነው በቋሚነት ወይስ የሆነ ነገር ሊሰራባቸው ሲፈልግ እየመጣ? በአዲስ ኪዳንስ ሰው በተጠራበት መጠራት እንደሚገባ ባይመላለስ መንፈስ ቅዱስ አይለየውም?አመሰግናለው!!!
ሰላም ውድ ወንድም ጥያቄህን በደንብ ተዘጋጅቼበት በዝርዝር ለማብራራት እሞክራለሁ። በአጭሩ ግን የቅዱሳን ልጅነትና የኢየሱስ ክርስቶስ ልጅነት በፍፁም አንድ አይነት አይደለም። ኢየሱስ ክርስቶስ በዮሃንስ ወንጌል 3:16 "አንድያ ልጅ" ተብሏል። ይህ የእርሱ ልጅነት ልዩና እጅግ ክቡር መሆኑን ይገልፃል። እግዚአብሄር ይባርክህ።