Romans: Chapter 8:15 ου γαρ ελαβετε πνευμα δουλειας παλιν εις φοβον αλλ ελαβετε πνευμα #υιοθεσιας(huiothesía) εν ω κραζομεν αββα ο πατηρ For ye have not received the spirit of bondage again to fear; but ye have received the Spirit of #adoption, whereby we cry, Abba, Father. “አባ አባት ብለን የምንጮኽበትን #የልጅነት መንፈስ ተቀበላችሁ እንጂ እንደገና ለፍርሃት የባርነትን መንፈስ አልተቀበላችሁምና።” - ሮሜ 8፥15
@YeshuaApologetics ወዳጄ መጽሐፍ ቅዱስ እኮ እኛ የእግዚአብሔር ልጆች መሆናችን እንጂ የማደጎ ልጆች መሆናችን የሚገልጽ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል የለም። Adoption is a process whereby a person assumes the parenting of another, usually a child, from that person's biological or legal parent or parents. Legal adoptions permanently transfer all rights and responsibilities, along with filiation, from the biological parents to the adoptive parents.
If you're truly an apologetics you can't argue based on experience or historical events. We are standing where the word is standing . Just scripture alone ! Brother Hailu, is speaking based on the BIBLE and wholeheartedly, I can testify that he is a sound teacher. Our people's inferiority will always reveals when you face challenges or some one come up with better understanding of the words of God. Just give time for yourself and learn by attending all his teaching. Thanks
A person who blieves we can become God's is not a sound teacher . Hilum isn't a biblical teacher and is not a good role model he mentions the scripture but leaves out tue historical context interpretation has to do a lot with history . You can Twist a scripture without considering how and why it was written . In addition he usually blieves and speaks of being one 1⃣ in essence and being hood with God does this sound like a scriptureal teacher? No Besides not much good can come out from a 2000 year old herecy
እኔ Orthodox ነኝ ግን እኛ የፀጋ ልጆች እንጂ የባህርይ ልጆች አይደለንም።we are son by adoption not by nature(ባህርይ). ባህርይ ማለት" we are not homousious with GOD "የአባት አትናቲዎስን ፅሁፎች ለማየት ብትሞክር ይጠቅምሀል
@@EphraimGrace-o4k አታምታታ “having predestinated us unto the adoption of children by Jesus Christ to himself, according to the good pleasure of his will,” Ephesians 1:5 KJV
ምጡ መጣ ሃይሉ የዘንዶ አናት ሲወጋ እንዲህ ይንፈራፈራል ዴቭ ተባረክ❤❤❤
ሐሰተኞችን እንደዚህ ምጥ የሚያሲይዙ ጀግኖች ይብዙልን ። ኃይሉ ዮሐንስን ሲያምጥ አየሁት ዛሬ
ዴቩ😂😂😂 ይሜ
ወድሜ ክርስትያን ተባረክ ተባረክ…
ሐይሉ ዩሐንስ…አንተ ሰምተህ አታዉቅም ማለት የለም ማለት አይደለም።
ወገኖቼ! ፊልሙን የሰራውን ሰውዬ ስዕል ጌታ ኢየሱስ እንደሆነ አስመስላችሁ ማቅረቡ፣ ከባድ ስህተት ነውና እባካችሁን ይህንን የሰውዬ ስዕል አቁሙ!! የብዙዎችን ልብ እየሳበ ነው!!!
ማሳሰቢያ እኛ ወንጌል አማኞች የፀጋ ልጆች ነን እንጂ የበሃሪ ልጅ የሚል ትምህርት የለንም ::ኑፋቄ ኑፋቄ 😎ከሐይሉ ትምህርት ተጠበቁ
ጌታ ይባርክህ እንድህ መጠንቀቅ አለብን
Amen
ምን ችግር አለዉ አሱም መጽሐፍ አንብቦ ነዉ ለዚህ ነዉ መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ እሚለዉ ትት ገደል ይከታል እምንለዉ
እየሱስም የፀጋ ልጅ ነው
💪 እኛም የፀጋ ልጆች ነን
እየሱስ እንደ ሙሴ የፀጋ አምላክ ነው
💪 እኛም የፀጋ አምላክ ነን (መዝ82)
**
ስንሞት ወደ አምላኩ ወደ አምላካችን እንሄዳለን
@@ethiowisdom7721
Eyesus ye grace giver new ye grace reciver aydelem
Grace le sinner new eyesus hatiyat serowal 33 meat beleh tamnlek ?
የኛ የፀጋ ልጅ እየሱስ የበሀሪ ልጅ ❤
ተባረክ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤❤❤❤
ልጁ ያመጣዉ ትምህርት ድንቅ ነዉ
ሐይሉ ግን ምንም አይረዳም ።
ሀይሉ ዮሀንስ ተጨነቀ ሀሰተኛ ትምህርቱ አጋለጠበት። በጣም ነው የተናደደው ሀይሉ
Romans: Chapter 8:15
ου γαρ ελαβετε πνευμα δουλειας παλιν εις φοβον αλλ ελαβετε πνευμα #υιοθεσιας(huiothesía) εν ω κραζομεν αββα ο πατηρ
For ye have not received the spirit of bondage again to fear; but ye have received the Spirit of #adoption, whereby we cry, Abba, Father.
“አባ አባት ብለን የምንጮኽበትን #የልጅነት መንፈስ ተቀበላችሁ እንጂ እንደገና ለፍርሃት የባርነትን መንፈስ አልተቀበላችሁምና።”
- ሮሜ 8፥15
Hailsha team ❤❤❤❤ hailsha my teacher
what ? where is the debate? please, show us the remaining main part of the discussion
ዴቫ ተባረክ ወንድሜ💙💙
ኢየሱስ ሰው ሆኖ እኛን ለማዳን ሥጋ ለብሶ ቢወለድም የእግዚአብሔር የባሕርይ ልጅ ነው፣እኛ እርሱን በማመን የልጅነት መብት ተሠጠን አትጣሉ።
መብት ተሰቶህ ሳይሆን ልጅ የሆንከው ዳግም ተወልደህ ነው
ሃይልሻ ተበላሽ ንሰሐ ግቢ
ተባረክ ዴቯ ወንድሜ ❤❤❤
The Word of Faith movement is a heresy
ሐይሉ ዮሐንስ ሐሰተኛ አስተማ ነዉ 💯%
ሁልጊዜ አስተምሮዉ ኢየሱስ ክርስቶስን ከመለኮታዊ ማዉረድ እና መከራከር ነዉ።
ወንድም አዲስ ኪዳን ሰውነቱን ሗለኛው አዳም መሆኑን እንድታውቅ እንድትረዳ ነው የሚፈልገው አምላክነቱን ማንም ሊክደው ሊያዋርደው አይችልም
"አዶብሽን ነን" የሚል የሰቀለ የስህተት ትምህርት የለም። ዮሐ 12:22_23 ዮሐ 1:13 : 1ጴጥ 1:23-25 መመልከት በቂ ነው
😍😍😍ተባረክ ዲፍ
🥰
1 John 5:19
Jesus Christ is the true GOD and ETERNAL LIFE
መፅሐፍ ቅዱሱ ውስጥ የፀጋ ልጅ የሚል አለ ሲጀመርስ የፅጋልጅ ማለት ምን ማለት ነው? ይልቁኑ መፅሐፍ ቅዱስ(አዲስ)ኪዳን አማኞች የባህሪው ተካፋይ የሆንን ከእርሱ የተወለድን ልጆች እንደ ሆንን ነው የሚናገረው።ስለዚህ ሰውየው የፅጋ ልጅ የሚለውን ውጣና መናገር ጀምር
🎉🎉🎉
ሙሉውን ወይንም ቀጣዩን ለምን አትለቁልንም ፕሊስ?🙏
@@tewodros9308 መጨረሻ የተጻፈውን ተመልከት።
1
Hailu was so nervous 😂 No confidence in his false teaching.
Let him speak, interrupting doesn't make you a winner. ኤጭ
Ok hailu yemelesew ayasfelgim malet nw
@@biggodkenab እስኪ መጨረሻ ላይ ያልኩት እየው። ቀጠሮ ፎርማል ውይይት ብዬው እምቢ ብሎ የቀረው እሱ ነው።
ዳንዪ ተባረክ😂👏👏
ልጁ በጣም ጎበዝ ነው። ግን ረጋ ብሎ ነበር ዮሀንስን trap ማረግ የነበረበት። የሞተ መስመር የሳተ ትምህርትን ለመግለጥ ይሄን ያክል ጉልበት ሳያጠፋ በብልሀት መጣል ይችል ነበር። በዛ ላይ Google እያረገ ነበር የሚመለሰው ሀይሉ። እንዲናገር እያረገው ሲዘጋጅ ነበር። ብልሀት ይጨምርልህ።
wow. አስተያየት ተቀብለናል። ፎርማል ውይይት ሳይሆን ግን ጀስት የገስት ነው። ፎርማል ውይይት ተቀጣጥረው ነበርእሱ ቀርቶ ነው የሰከነ ውይይት ይኾን ነበር።
@@YeshuaApologetics እቀበላለው። ግን እነዚህ ሰዎች ለዘመናት ሲያጭበረብሩ ስለኖሩ ያቁበታል። አድማጩም በብዛት የጠለቀ እውቀት ስለሌለው ፖለቲካውን ነው የሚመለከተው። ሀይሉ የተረጋጋ more stable የሆነ position በመያዝ ለሚያየው አንድ ወጣት የበሰለን ትልቅ ሰው ለመሞገት እየታገለ ያለ አስመስሎታል ወይም ለማስመሰል ሞክሯል። ስለዚህ መፍትሄው ለፖለቲካውም እየተጠነቀቀ በተቆጠቡ ንግግሮች ሀይሉን መያዝ መቻል ነው። ብዙ technical መሆን ካስፈለገ ደግሞ ተመልካቹ ምንም ላያቅ ስለሚችል የተጠቀማቸውን የግሪክ ቃላት በደንብ በተረጋጋ መንፈስ ማስረዳት....ብቻ ሌባን ሌባ ማለት ሳይሆን እጅ ከፍንጅ ማስያዝ።
5:04
5:12
አትሳሳት ሃይሉ ኢየሱስ በሥጋ ወራቱ ከአብ አንሶ ነበር እንጂ ከሥጋ ወራቱ በፊትና ከትንሳኤ በኃላ coequal diety ነው፣ኢየሱስ በራሱ የመሎኮት ሙላት በእርሱ ላይ ነው፣The fullness of God-head up on him.
አረ አሁንስ መከራችን በዛ ብለው ብለው የአብ ልጅ ነን አሉ
😂😂😂
የአብ ልጆች ካልሆናችሁ የዲያብሎስ ልጆች ልትሆኑ ትችላላችሁ
ሄደ ወደ አምላኩ
መሀመድን አምኖ
አላህን ተማምኖ
አፉን በማያቀው ሲከፍት
ክሪስ refute አረገበት😂😂😂😂
ሰውየውን ግን አደናበራቹት ግሪክ ስትሎት ጨነቀው😂😂😂😂
እንደዚህ እየጨመቃችሁ፤ አስጡልን እነዚህን ቀዌዎች 😂
Hailu yohannes! getting loos his control!😅
መናፍቅ መናፍቅ!!!!!! ኦርቶዶክሶችብዥታዬን ስላጠራቹሁልኝ አመሰግናለዉ:የሃሰተኛዉ ነብይ አምላኪወች፡የራሳቸዉን ክብር ከፍ ለማድረግ የእየሱስን ክብር ዝቅ የሚያደርጉ
ይሄን ትምህርት እኮ መናፍቅ የማለት ግዴታ የእኛም የሌሎችም ግዴታ ነው።
እስራኤልም እግዚአብሔር አባታችነው ብለው ያምናሉ ታዲያ ልጅነት አንድ አይነት ከሆነ ለምንድነው ኢየሱስ ልጅ ነኝ ሲል blasphemy የሚሆነው? ወንድማችን ጳውሎስ ጴጥሮስ ጌታ ኢየሱስም እንዳለው እኛ የጨለማ ልጆች የጥፋት ልጆች የዲያብሎስ ልጆች የአመፃ ልጆች....ነበርን እንጂ ከፍጥረታችን የእግዚአብሔር ልጆች አልነበርንም። ግን ይህ ኃይሉ የሚሉት በቃ አንድ ጥቅስ ይዞ without context, without an understanding of the historical and cultural background ዝም ቡሎ ይደፍራል። የመለኮት እና የእኛ ልጅነት አንድ ከሆነ by default መለኮት ነን ማለት ነው?
u made it look hailu yohannis won the debate by dismissing his part and only presenting the one u agree with and yet u called it debate
ካፕሽኑ ላይ የተጻፈውን አንብበው።
Ehe sewu ko tenama aydelem
ሐይሉ ዮኃንስ አድብሽን ነው ልጅ የሖነው በኢየሱስ ነው
እኛ የማደጎ ልጅ አይደለም።
የጸጋ ልጆች ከእንግሊዘኛ ሲተረጎም Sons by Grace ማለት እንጂ Sons by adoption. አይደለም።
@@EphraimGrace-o4k ዲስክርፕሽን ላይ የተጻፈውን አንብበው።
@YeshuaApologetics ወዳጄ መጽሐፍ ቅዱስ እኮ እኛ የእግዚአብሔር ልጆች መሆናችን እንጂ የማደጎ ልጆች መሆናችን የሚገልጽ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል የለም።
Adoption is a process whereby a person assumes the parenting of another, usually a child, from that person's biological or legal parent or parents. Legal adoptions permanently transfer all rights and responsibilities, along with filiation, from the biological parents to the adoptive parents.
@@YeshuaApologetics adoption ማለት በኦሮሚኛ ጉዲፈቻ ሲሆን በአማርኛ ትርጉም ደግሞ ማደጎ ማለት ነው።
መጽሐፍ እኮ እኛ የእግዚአብሔር ልጆች ነን፤ የማደጎ ልጅ አይደለህም።
hailu endyawera ekomnm time alsetehewm... keza heresie mnamn eyalk lemashemakek timokraleh ...wend neh kene gar teketatren enawura live ...alemaweekhn asawkihalw
hailisha tihut saw kirstos beante yitayal
ሜዳው ክፍት ነው። ቴሌግራማችን ዲስክሪፕሽን ላይ አለ ናና መወያየት እንችላለን። ሁለተኛ ደሞ አላሶራኸውም የሚለው ሙሉውን ውይይት ሊልክልኝ ፍቃደኛ አለመሆኑን ያሳያልና ፈጥነህ ኮመንት አታድርግ። በፎርማል ውይይት እንወያይ ብዬው ተቀጣጥረን የቀረው እሱ ነው።
Lil ayizurbachu
😂😂😂ወይ ሀይሉ
አይ ሃይልሻ ዋሂድ ዑመር እስላሙን ድረስልኝ 😂😂😂 የጨነቀ እለት እስላምን እንዲያስራዳልህ ትጠራለህ:: ኢስላሙ ሞገች ሲል ሰምቻለሁ ብለህ ነው እኔም የባህሪ ልጅ ነኝ ያልከው?😮😮
ሀይሉ ማለት የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ ነው
ኢየሱስ ለስንቱ ግለሰብ ነው ሁሌ ልጅና ማሙሽ የሚሆነው?የዳዊት ልጅ፣የማርያምና የዮሴፍ ልጅ፣የሰው ለጅ" ተባለ፣በዚህ ከቀጠልን ፣ኢየሱስን "ወለድኩት" ሳንለው አንቀርም።ሃይሉ በጉልበቱ ፣ሰለኢየሱስ አታውቅም ።
If you're truly an apologetics you can't argue based on experience or historical events. We are standing where the word is standing . Just scripture alone !
Brother Hailu, is speaking based on the BIBLE and wholeheartedly, I can testify that he is a sound teacher. Our people's inferiority will always reveals when you face challenges or some one come up with better understanding of the words of God. Just give time for yourself and learn by attending all his teaching. Thanks
A person who blieves we can become God's is not a sound teacher . Hilum isn't a biblical teacher and is not a good role model he mentions the scripture but leaves out tue historical context interpretation has to do a lot with history . You can Twist a scripture without considering how and why it was written . In addition he usually blieves and speaks of being one 1⃣ in essence and being hood with God does this sound like a scriptureal teacher? No
Besides not much good can come out from a 2000 year old herecy
He doest have a batter understanding but an unbiblical hermeneutics .
Can you tell what hermeneutics is ?
@@senaithabte1830 okay. በመጀመሪያ የጠቀስኩት መጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ነው። ሁለተኛ ደሞ Sola Scriptura ምን ማለት እንደሆነ አልገባህም። ይህን ስትል በsolo scriptura ወጥመድ ነው የወደከው። በዚህ ወጥመድ ደሞ የገባኸው Historical የሆነው Christianity ምን እንደሚያምን አለማወቅህ ነው። እስኪ ወደ ኋላ ሻገር ብለህ sola scriptura(መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ) ስንል ምን ማለታችን እንደሆነ አጢን።
በአጭሩ ግን እኛ Sola Scriptura ስንል ምን ማለት እንደሆነ የማያቅ(አጣሞም የተረዳ) ሰው አባቶች አያስፈልጉም የሚለው ነው። ይሄ ሰው የsolo scriptura ወጥመድ ላይ ያለ ነው።
-----
ማርቲን ሉተር ራሱ ሳይቀር ይሄን ተጋርቶ እንዲህ ብሏል፦
“[ከእኔ በላይ] የተማሩትን እነዚያን አውጥቼ ልጥላቸው አልወድም፣ ነገር ግን መጽሃፍ ቅዱስ ብቻ እንዲነግስ፤ በራሴም ይሁን በሌላ በማንም መንፈስ እንዳልተረጉመው፤ በእርሱ በራሱ መንፈስም እንደረዳው እፈልጋለሁ”
------
ስለዚህ አባቶች አምተምህሮዋቸውን ከቃሉ አንጻር እንደገቃኙት ራሳቸው እኛም በጽሑፎቻቸው ታግዘን የመቃኘት እድሉን ሰጥተው አልፈዋል። በደፈናው ከምንሮጥ ከእነሱም መማር ሳይኖርብን አይቀርም። ትንሽ ተረጋግተን ነገሮችን እንቃኝ መወያየት ካስፈለገም እንወያያለን!
እየሱስም የፀጋ ልጅ ነው
💪 እኛም የፀጋ ልጆች ነን
እየሱስ እንደ ሙሴ የፀጋ አምላክ ነው
💪 እኛም የፀጋ አምላክ ነን (መዝ82)
**
ስንሞት ወደ አምላኩ ወደ አምላካችን እንሄዳለን
ይሄን ፉከራ ከቅዱሳት መጽሐፍ የወጣ አለመሆኑ በባዶ ያባዛዋል።
በጭራሽ ስተት ነው እየሱስ የበሀሪ ልጅ ነው እኛነን የፀጋ ልጆች
የሃይሉ ዩሃንስ ሀሳብ መች ስማን ልጁ ብቻ ነው በመድረኩ የነገስው ነው የሃይሉን ሃሳብ ቆርጣችሁት ተሸነፈ ለማለት ነው
ተረጋጋና መጨረሻ ላይ የተጻፈውን አንብብ ሙሉውን ሳታይ ነው የኮመትከው።
ኃይሉ ዮሐንስን ማረም ያምርካል እንዴ?😂
ቅመም እኮ ነህ ዴቬ😅😊😂
"ሃይሉ በጉልበቱ ወይም በአንደበት ስለቱ ይናገራል ፣ሰለክርሰቶስ ሐዋርያትም ግራ ገብቷቸው ነበር ያለፉት።
😂😂😂 ኢየሱስ ፈጣሪ ነዉ አንተምን ትፈጥራለከ😂
ከኢየሱስ ጋር ልጅነታችን ካልተመሳሰለ እንዴት ወንድማችን ሆነ?
ወይስ የእንጀራ ልጆች ነን???
እኔ Orthodox ነኝ ግን
እኛ የፀጋ ልጆች እንጂ የባህርይ ልጆች አይደለንም።we are son by adoption not by nature(ባህርይ). ባህርይ ማለት" we are not homousious with GOD "የአባት አትናቲዎስን ፅሁፎች ለማየት ብትሞክር ይጠቅምሀል
Bro videown btay tru neber
ምን ማላት ኖው እንዴ የኢየሱስ ልጅናት እኮ በዘላላም ውስጥ የናባራው ኖው እየሱስ በዘላላም ውስጥ ልጅ ኖው እኛ አኮ አላም ከታፋታራው ቦሀላ ኖው ልጆች የሆኑ
አንተ ematastewul wendm ahun antem wengel amagn neh ere wuyyyyyyy beenante mknyat new eko beahzab emnsedebew
@@temesgensids5611temu ehe emigebaw aymeslegnm metshaf kdus bcha amagn new😂
አንተ. ሳዉ. ዮሐንስ ኃይሉ. Yetsagawu. ልጅነት. ተቀብልና ዳን. ኢየሱስ ጋራ. ኡኩል አምላክ. አታደርገው. እና. Siyamen. ልጅ ሆነናል. ኢየሱስ ከ. አቢ. ጋራ. ኡኩል የሆነነነዉ
ተቁነጠነጠኮ😂😂 አቤት የውሸት ትምህርተ😮
እኛ ወንጌላውያን የፀጋ ልጆች (Sons by adoption) ነን ነው የምንለው - የባህሪ ልጅ (Sons by nature) አንልም … Hailu drama bicha new miseraw 😏ye muslim tebabari
እኛ የማደጎ ልጅ አይደለም።
የጸጋ ልጆች ከእንግሊዘኛ ሲተረጎም Sons by Grace ማለት እንጂ Sons by adoption አይደለም።
@@EphraimGrace-o4k አታምታታ “having predestinated us unto the adoption of children by Jesus Christ to himself, according to the good pleasure of his will,”
Ephesians 1:5 KJV
"ሃይሉ በጉልበቱ ወይም በአንደበት ስለቱ ይናገራል ፣ሰለክርሰቶስ ሐዋርያትም ግራ ገብቷቸው ነበር ያለፉት።