History of Tesfaye Gebre is amizing and heartwarming .I can't stop crying when I watch this content and other interviews with a young author, Markose. Thank you very much for your hard work. Searching of our best Artist Tesfay Gebre past life.
The Author, I do not have enough words to express my mind to thank you for your patriotic contribution. Thousand thanks to the Great Tesfaye Gebre May his soul rested in peace.
ተስፋዬ ገብሬን በጣም ከሚወዱት የአ.አ ልጅ ውስጥ አንዱ ነበርኩኝ : በወቅቱ መሞቱን በመስማቴ ሁል ጊዜ በጣም አዝን ነበር።he was such legend soul music king . ማርቆስ ሁሉን interview ተከታትያለሁ you doing an amazing work❤ we will wait his movie.
ማርክ በድጋሚ አድናቆቴንና አክብሮቴን ገልፅልሐለሁ። ብዙ ኢትዮጵያውያን በጣሊያን እየኖሩ ያልሞከሩትን አንተ ከአሜሪካ ተመላልሰህ ለሠራኸው ይያው ታሪክ ታሪክ ያስታውስሐል። መፅሐፍህ ለሕትመት በመብቃቱ እንኳን ደስ ያለህ!!!
የሚገርም ዝግጅት ነው:: ደራሲው ትልቅ ክብር እንዲያገኝ እፈልጋለው:: ተስፋዬ ገብሬንም አምላክ ነብሱን በደጋጎቹ ጎን ያኑርልን: luv it…!!!
እንዳለ በጣም እድለኛ ነህ! ፕሮግራሙን ከማዘጋጀት በተጨማሪ ትህትናህ ሰውን ይገዛል :: የተባረክ ነህ! ታስቀናለህ ::
History of Tesfaye Gebre is amizing and heartwarming .I can't stop crying when I watch this content and other interviews with a young author, Markose. Thank you very much for your hard work. Searching of our best Artist Tesfay Gebre past life.
The Author, I do not have enough words to express my mind to thank you for your patriotic contribution. Thousand thanks to the Great Tesfaye Gebre May his soul rested in peace.
እኔ ተስፍዬ ገብሬ አድናቂ ነበርኩኝ ነገር ግን የዚህ ድንቅ ልጅ የተበተኑ ታሪኮቻችንን ሰብስቦ ብስንት ልፋት የተ እንደሆንን ያሳይህን ልጅ ስለሆንክ እግዚያብሄር እድሜ ጤና ይስጥህ ተስፋዬ ገብሬን ነብስ ይማር በጣም ውስጥ የሚነካ ታሪክ ፊልም መሆን የሚችል ሌላው እዚህ ታሪክ ላይ ጋሽ ዳዊት ይፍሩን ይመሳሰሉ ሰዎችን ጋበዝህ የጥበብ ሰዎች ከራሳቸው ባለፈ ለሰው እንዴት እንደሚኖሩ ያሳየን ታሪክ ነው
የጥበብ ባለሙያዎች ለማርቆስ በአንድ የሽልማት መድረክ ላይ በሰራው ስራ ተመስግኖ ለማየት በጣም ጠብቄ ነበር። ማርቆስ!! የደከመበትን መንከድ የተረዱት አይመስለኝም። ትልቅ ስራ ነው ለነሱም የሰራው። ለጥበብ ሰዎች አዋርድ ዝግጅት በሚያዘጋጁ ግዜ ማድረግ ነበረባቸው። አሁንም በሚቀጥለው ይሄ ነገር ቢታሰብበት ጥሩ ነው። EBS ላይ ሁሉ ቀርቦ አይቼው ነበር ከዛን በኋላ ግን አንድም አላየሁ። በአንባቢዎችና በፃፊዎች ቃለመጠይቅ ላይ ስላየሁት በጣም ሳላመሰግን አላልፍም የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች። ይሄ ነው ለትውልድ ትምህርት እና ቅርስ🙏
ተስፋዬ ገብሬን በጣም ከሚወዱት የአ.አ ልጅ ውስጥ አንዱ ነበርኩኝ : በወቅቱ መሞቱን በመስማቴ ሁል ጊዜ በጣም አዝን ነበር።he was such legend soul music king . ማርቆስ ሁሉን interview ተከታትያለሁ you doing an amazing work❤ we will wait his movie.
ማርቆስ እድሜ ጤና ተድላና ደስታ ይስጥህ :: በጣም ትልቅ ስራ ነው :: ተባረክ!
Tesfaye Gebre my favorite singer in 70 s
Ethiopia
Sport……unforgettable voice rip legend
Markos , you are so uniquely talented! Thx for reserving such iconic history!
It is a great job really you are amazing thanks for sharing us for this beautiful Story of keep up my bero you are our hero
ተስፋዬ ገብሬን ያወቅነው ድንገት በተለቀልን ሙዚቃዎቹ ነበር
አብሮን እንዲኖር እና የቂጭት እጦታችን ሆኖ ዘወትር እንድናሰላስለው ያረከው አንተ ጀግናችን ነህ ለኔ ሁሌም ምርጡ ነህና እድሜና ጤና ይስጥለኝ !!!!!
ማርክን በጣምበጣም አመሠግነዋለሁ
ስፖርትየሚለው ሙዙቃሁሌም ከደምሴዳምጤ ድምፅ ቀድሞሲመጣ በጣምኢነርጂ ያለውድምፅናሙዚቃነው ግንሁሌ ጫፋንብቻ ነውየምንሠማው ሁሌምይቆጨኛል አሁንግንዕድሜ ለማርክ😢ክፍተቴንሞላኸው አመሠግናለሁ።
እኔ ዘፈን የሰማውት እና የምዘፍን የነበረው።። እስፓርት እና በጣም ይወደሻል ተስፋዬ ገብሬ የሚለውን ኦኦኦኦኦ አረሳውም።
የሚገርም ወጣት የሚደንቅ መነካትና መቆርቆር በዚህ ትንሽ ወጣት የተጨፈኑብንን ብርቅዬ የጥብብ ጣራዎች ተንጠራርቶ ከተሰቀለብን ከራቀብን ከፍታ ላይ ይህን ድንቅ መፅሓፍ ከሚንጬ ጠልቆ ቸርን ።
ቀናነትህ ልቤ ላይ ክቡድ ነው ።
ከየት፣ ከየት ነው የጠፉና የረሳናቸውን እንደገና የምትወልዳቸው?በርታ እንዳትታክት ክቡር እንዳለጌታ!
ተስፋየ ገብሬ ፦ምትክ የሌለው ሀገር ወዳድ ...በስራወቹ ውስጥ ሁሌም ሀገሩን ታያለህ
,አዲስ አበቤ ተስፋዬ ገብሬ የዘመን ምልክት 🎉🎉🎉
በጣም ገራሜ ፕሮግራም እውነት ነው ሙዚቀኛ አለመሆኑ በጣም ነው የተደሰትኩት በፕሮግራሙ አጋጣሜ ተስፋዬ ገብሬ የአጎቴ አብሮ አደግ ጓደኛ ነበር ለሁሉም ነፍስ ይማር
ሌላው በግሰሰብ ደረጃ ማርቆስ ብቻውን እዚህ ያደረሰውን ያልታተሙትን ስራዎች በህብረት ወደ ማሳተም ማምጣት አለብን
በአውነት ቢደረግ ጥሩ ነበር።
Thank you for those who love Ethiopia
እድሜ ይስጥህ ማርቆስ ።
እናመሰግናለን ሁለታችሁንም።
ዶ/ር እንዳለ በማርቆስ በኩል ተስን ስለዘከርክልን እናመሰግናለን። ግን "እንዴት የዘመኑ ወጣት ድምፃውያን ደግመው አልሰሩትም?" በማለት በቁጭት መናገርህ ግን አሳዝኖኛል። "ለምንድነው የሬዲዮ ጣቢያዎች የተስን ሙዚቃዎች የማያሰሙን?" ማለት ሲገባህ ለምንድነው ወጣቱ 'ያልገረበው' ብለህ ለዚያውም በአደባባይ የተስን ድንቅ ስራዎች ለዘራፊዎች ማስጣትህ እጅግ አሳዝኖኛል። የጥሌ ሙዚቃዎች በባዶ ጯሂዎች ሲበሻቀጥ እያየን ዝም ብለናል። የክ.ዘበኛና ማዕከላዊ እዝ ኦርኬስትራ አባላት፤ የነኮ.ል ሳህሌና ሻለቃ መላኩ ድንቅ ቅንብር በኪቦርድ ዶጋአመድ ሲደረግ እያየን ዝም ብለናል። ዶ/ር ይህንን ማውገዝ ሲገባህ ማበረታታህ በጣም አሳዝኖኛል። በተስ ስራዎችም ላይ እንዲያቀረሹ ጥቆማ መስጠትህ ያሳዝናል። አንተ የወንድሙ ስራ የሙሉቀን እንደነበረ ቆይቶ አውቀሀል። ግን ብዙዎቹ የወንድሙ ጅራ መሆኑን ነው የሚያውቁት። የንዋይ፣ የጋሻው አዳል፣ የአብተው፣ ወዘተ ማንም ሳያውቅ ባለቤትነታቸው ተዘዋውሯል። እንደ ፍራንሲስ ፋልሴቶ ዲጂታሊ ማሻሻል ማንን ገደለ? የተስ ስራዎች ይሄ ነው የሚባል የድምፅ ጥራት ችግር የለባቸውም! ከማበላሸት በቀር ማንም ሊሰራው ከቶውንም አይችልም!!! ዶ/ር ይህንን አርም! አለዚያ ያንተን ድርሰቶች ነገ...
ማርቆስ አባታችን በሰጡት አስተያየት ያለውን እውነቱን ስለተናገሩ ውስጡ የሚሰማውን ህመሙን ቁስል ስላገኙለት እንዴት ፊቱ ላይ ይነበብ ነበር። ከሚሰጠው አስተያየት። የኔንም ህመም ነው የነገሩኝ መዋለድ ቋንቋ ነው። ተስፋይ አልሞተም!!🙏
Can't wait
Markos betam akorahen yeseferachen lij Berta
ማርክ ከተስፋዬ ጋር አንዳች የመንፈስ ቁርኝት እንዳለው ይሰማኛል። "ሰላም" የተሰኘውን የተስ አልበም መስማት ከጀመርኩበት የልጅነት ዘመኔ (ምናልባት 76 ወይ 77 ዓ.ም) ጀምሮ ቢያንስ በሳምንት አንዴ እሰማለሁ። በሰማሁት ቁጥር መሞቱን ሳስብ እቃጠላለሁ። "የኔን ያህል ተስን የሚወደው ይኖር ይሆን?" እያልኩ እብሰከሰካለሁ። የማርክ መከሰት ለካ ከእኔ በሚሊየን እጥፍ የሚወደው አለ እንድል ግድ ብሎኛል። ለዚያውም በዕድሜ የሁላችን ታናሽ የሆነ!! ማርክ የኛን እዳ ከፍሏል!! የታላቁን ድምፃዊ ታሪክ መሰነዱ ብቻ ሳይሆን መፃፍ ሲገባን በማይረባ ምክንያት ለሰነፍን ሰዎች ደግሞ የፀሀፊን የመስዋዕትነት ጥግ ያሳየ አርአያ ነው! ብዙ ሰዎች ተስፋዬን የሚያውቁት ግፋ ቢል በሬዲዮ በሚደመጡት አማርኛ ሙዚቃዎች ነው። ጋዜጠኞች እንኳን በጣልያንኛና እንግሊዝኛ ያዜማቸውን ድንቅ ሙዚቃዎች ይዘሏቸዋል። የነ ጋሽ ዳዊት፣ ጋሽ አሌክስ፣ አሰለፈች የሚሰጡት አስተያየትም እጅግ የጠበበ ነው። ለምን እንደሆነ አይገባኝም። ተስ አፍሪካዊ በመሆኑ እንጂ ብዙ የግራሚ አዋርዶችን በተሸለመ ነበር። ከጀምስ ብራውን ቢበልጥ እንጂ አያንስም!!! የተስ የመንፈስ ልጅ ማርክ የፈጣሪ ጥበቃ አይለይህ!! ወንድሜ ፈጣሪ ይባርክህ!!
ፀሀፊ ሊመሰገን ይገባዋል!
የተስፋዬ ገብሬን ነገር ሳስብ ማርቆስ የሄደበት ረዥም ጉዞ ያስደንቀኛል !! ያሰበውን ለማሳካት ያደረገው ጥረት ፤ በመጀመሪያ ስለ ተስፋዬ ገብሬ ያደረበት ቁጭት ፣ እኔ ማርቆስን መርቄው ፣ አድንቄው አልበቃ ብሎኛል የምመኘው አንድ ነገር ቢኖር ሀገር ሰላም ሆና መሰል ነገሮች ላይ እያነሳን መወያየት መገረም መደሰት ቢሆንልን እያልኩ ነው
ድንቅ ኢትዮጵያዊ እኔም እጅግ ድንቅ ነው ያለኝ
ስንቱ ቀብሯል።
Good job. I was always keen to know about Tesfaye Gebre whenever i listen to his music & feel sad about his untimely death.
ማርቆስ ተማሪ ሆነን ሙዚቃ ያደንቅ ነበር ፃዲቄ ዬሐንስ ት/ቤት እያለን
ሙዚቃ
Sound???
Henock can do it🙏
ጥበብ ያሰክራል እኮ ለዛ ነው ማርቆስ የለፋው
ከተስፋዬ ገብሬ እህት ተቀብሎ ያሳተመው ግለሰብ ለምን አይጠየቅም? አሳታሚው ሰው ነውና መሞት አይቀር ስሙ መነሳቱ አይቀር፤ በኋላ ሙት ወቃሽ እንዳይባል ስሙም በአደባባይ ይውጣ።
የማርቆስ ቃለ መጠይቅ ua-cam.com/video/iODN5PyZm9A/v-deo.htmlsi=wayvxb4vHuNOwo4S