እግርህን ልጠብህ Temesgen Abera (official lyrics Song) 2018
Вставка
- Опубліковано 5 лют 2025
- Eph 2-5
Even when we were dead in sins, hath quickened us together with Christ, (by grace ye are saved;)
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2-5
ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና
ተመስገን አበራ ትክክለኛ የ ራስህ ዩቲዩብ ክፍት እባክህ ዝማሬዎችህ ድንቅ ናቸው ግን ተጠቃሚዎች ሌላ ናቸው
youtube.com/@temesgen777?si=2bsEDpGOFzCJkmMg
ብዙ ያልተሰማ ግን ድንቅ መዝሙር .... ተባርክ
Lehulum gize ale milewu ihe ayidel semonun be worship zon ketezemere wedih inen 1 bilo be egir be feres feligen eyeseman eyas semanim new yetsegawu balebet yibareki wendimachinim indihu
ልክ ነህ የኔ ወንድም.......ነገር ግን ብዙ ያልተሰማ ሳይሆን በአንዳንድ አጋጣሚዎች ወደ አብዛኛዎቹ ቅዱሳን ባይዳረስም እኔ ግን ደግሜ ደጋግሜ የምሰማው የፅድቅ ህይወቴን የሚያድስ ድንቅ ዝማሬ ነው።
@@YosephYohannis-s7j ከ 3 አመት በፊት በፀሎቴ ግዜ ሁሉ እሰማው እባረክበት ነበር ያኔ ብዙ ሰው የሚያቀው አይመስለኝም ነበር ። አሁን ግን በብዙወች ዘንድ ደርሶ ለበረከት ሆ ስላየሁት ደስ ብሎኛል ። ወንድሜ/እህቴ በብዙ ተባረክ/ኪ
ተመስገን አበራ ትክክለኛ የ ራስህ ዩቲዩብ ክፍት እባክህ ዝማሬዎችህ ድንቅ ናቸው ግን ተጠቃሚዎች ሌላ ናቸው ❤❤❤❤
youtube.com/@temesgen777?si=2bsEDpGOFzCJkmMg
I found Temesgen Abera's song as the most touchy and soul refreshing. He only glorifies his lord. This days we need more singers like him than those who sings their worldly desire. And my admire goes to marda tube, thanks for keep sharing such a great singer's song and i expect more of his songs from you in the future. Stay bless all.
thank you for your encouraging comment. God bless you too.
ያለ እኔ መኖር የምትችል
ካንተ ውጪ መኖር የማልችል
ስለሆንኩ አትውሰድብኝ
እሳቱ ከመቅረዙ ላይ ዘውትር ይንደድልኝ
በየቀኑ የምጽናናበት መዝሙር ነውና ጌታ አብዝቶ ይባርክህ። ስሰማው ኃይሌ ይታደሳል፡ መንፈሱም ይወርሰኛል። ተባረክ
እግዚአብሔር ሆይ ከአንተ ጋር የሰነበተ፥ ወደ ደረትህ የተጠጋና፥ ከልብህ ጓዳ ውስጥ የፈቃድህን ምክር ሰምቶና ጨክኖ ታዞ ወደ አገልግሎት ሜዳ የወጣ ሰው፥ ስለሰጠኸን ተባረክ። አንተን የሰማ፥ በመንፈስ ቅዱስ ረድኤት የተደገፈ፥ እንዲህ ፍንትው አድርጎ የአንተን ታላቅነት ይገልጻል፥ ነፍሳችን የአንተ ጥገኛ መሆኗን ያሳያል። ክብር ሁሉ ለፀጋው ባለቤት ለአንተ ይሁን፤ ወንድማችን ደግሞ በእጥፍ ተባረክ🙏
አማራጭ የሌላት ነፊሴ ግን
ሺህ ፀሀይ ቢወጣ አይሞቃትም
ጌታ ኢየሱስ ደግሞ ደጋግሞ..እራሱ እና ፍቅሩ በመግለጥ ይባርክህ።። ተባረክ። ወደ ላይ ከፍ የሚያደርግ መዝሙር ነው። ኢየሱስ እውነትም ሁሌም የምትናፈቅ አምላክ ነህ።
thank you. stay blessed brother
Amen!
እውነት ፣ መንፈስ፣ ጥበብ በአንድ የተገመዱበት ድንቅ ዝማሬ! ጌታ ያብዛህ! ያብዛልህም! ከዘመሩ፣ ካመለኩ አይቀር እንዲህ ነው!
ተባርከሃል መዝሙሩን የሰማሁት በጣም ብዙ ግዜ ነው በጣም ነው የወደድኩት የጌታ ፀጋ ይብዛል
This is my favorite son and finally, I got the original singer. Wow, indeed the song from heaven. At the end of the day one worship is God. Imagine this song loaded 6 years ago but is still fresh everywhere Thank you and bless you.
Besint filega agegnewut Ke 4 amet befit evangelical tv lay neber yesemawut
enem
ሚገርም መዝሙር የእውነት 🙏🙏🙏🙏
ተመስገን ተባረክ በጌታ ቤት ዘመንህ ይለቅ 🔥🔥🔥
የዘላለም አምላክ ዘመንህን ትውልድህን አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ አሜን
Amen!!
😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤ድንቅ መዝሙር የሚያረሰርስ ነው ተባረክ
አማራጭ የለላት ነብሴ ግን ሽ ፀሀይ ቢወጣ አይሞቃትም 😢😢😢
The song is stuck in my mind for days 🎧 🎶 🎵
አሜን የነፍሴ ንጉስ እግዚአብሔር ሆይ ክበር ተመስገን🙏🏽💕
"...ያለእኔ መኖር የምትችል
ከአንተ ውጪ መኖር የማልችል..."🙏🏽😍
I can not stop listening to this song since 2021 much grace brother!
እንዴት ያለ ዝማሬ ነው እግዚያቢሔር ዘመንህን ይባርክ
Wow konjo mezmur lmn viral alwetam koy ????? Bezu sew gar alderesem eko
ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤❤
ኡፍ ለነብሴ አስጠነቀቃት ተባረክ
ሁሌም አዲስ ይሆንብኛል መዝሙሮችህ።ጌታ ይባርክህ ተመስገን
teme...geta yibarkih be bizu linademxih eninafkalen...geta yirdah...bertalin
Woww🙏🙏Kalat yelegnim
Worship Lay semechew Orginalun Semahut Tebarek Yabzalik.🥰
Tebarekilgn yehe menfes behiwot zemenih abrok yenur
Couldn't stop listening to this beautiful worship song! What a wonderful singer! God bless you my dear brother!
አማራጭ የሌላት ነፍሴ ግን ሺ ፀዐይ ቢወጣ አይሞቀትም
What a blessing.Can’t stop listening this song 🎵 it refreshes my spirit 🙌🙌🙌
ተባረክ❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን አብዝቶ ያብዛልህ ተባረክ
Simply put, it’s just an amazing song. Bless you my dear. I always wanted to write you a comment because it blesses me every time I listen to it. Actually all of your songs are so powerful. Many blessings to you my brother. 🙏🏾👍
Yah me too ❤🙏amen
ወንደሜ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ
ያለ እኔ መኖር የምትችል ከአንተ ውጪ መኖር የማልችል ♥
O my God! what a song! be-ewnet tsega yabzalh wendme and thank you CROSS for sharing this amazing song. can we get more of his songs please, I heard that he had a full album, be blessed!!!
In case you didn't find it ua-cam.com/video/OYpCoOeqq9w/v-deo.html
Men ayenet deneq mezmur new😊 tebareki Jerrye
በመንፈስ ይዞ ጥርግ ይላል።
እግዚአብሔር ብርክ ያድርግህ ወንድሜ
Be ewnet betam tebarkebataleu bebizu tebarek leberket hun
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ።
በርታ በርታ Amen ....
እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ ለምልምልን
በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው
አሜን አሜን እጅግ የተባረኩበት ድንቅ ዝማረ እግዚአብሔር አብዝቶ በብዙ ይባርክህ
ተባርክልኝ ወንድሜ ይብዛል ተባርኩኝ በመዝሙሩ
ጌታ ዘመንህ ይባርክ
Know this song and singer recently what a wonderful blessing
What a blessed song!!God bless you brother!!!
አሜን❤
Btme yetebarekubte mezmur geta yibarkh
ከ አንድ ሙሉ ሰምንት ቦኃለ አገኘሁት
ተበረክልኝ ተሜ
❤❤❤
I like this song the most
God bless you brother
Amennnn yekiber nigus yigba
betam flegewe nw yagegwte ewnte btam des yalale tebarke be bzu
Couldn't stop listening to this song 🙌🙌
Blessings Temesgen!!!
Tsega yebzalh
God blesss you brother🙌🙌🙌
የት ነው ያለው ይሄ ዘማሪው
A beautiful song.
Ewunet newu yeAlem tirki mirki nefisin liyasarf fetsimo ayichilim
Ewunetegna selam desta haset BeGeta bicha newu
What an amazing song❤❤❤
ታባረክ
አሜን!!
God bless you aboundently
I am so blessed by this song .Stay blessed!
Cool song bro😉🇸🇳💰💰🌅😇😇😎
Amazing song.
Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen tebarek
Amen God bless you ❤🙏
Uuuufffffff tebarek tame
mesemat yalebet gn yaltesema mezmur
Be blessed
God bless
Yekber negus geba
Hallelujah
Ameeeeen atiwusedibigin 😭😭😭😭🙏🙏🤲🤲🤲
Tebarklegn
Amen 🙏
Amen
🔥🥹❤️🔥❤️🔥
😢😢😢❤❤❤
ሰምቼ ሰምቼ መጥገብ አልቻልኩም😢😢😢😢😢😢
ሚገርም ነው
ኢየሱስ✞✞✞✞✞
😢😢😢😢😢
Thanks
❤❤❤❤❤
❤❤❤
😍😍😍❤️❤️❤️😘😘😘👍👍👍
ኤ
What an amazing song❤❤❤
Amen
❤❤❤❤❤
What an amazing song❤❤❤
What an amazing song❤❤❤